Тёмный

ፍቅር X ፓየርድ የለውም【40】ተወዳጅ የመርከዝ የህይወት ታሪክ 

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE
Подписаться 97 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 308   
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 3 года назад
አብዱልሃይ ለሱዛና ሸር ያደረገው ሊንክ ስለ ሶላተ ዱሃ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-npHPrLlNuME.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-npHPrLlNuME.html اللهم صلى على محمد وعلى ال سيدنا محمد
@susususu1098
@susususu1098 3 года назад
ዱዓ አድርጉልኝ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 3 года назад
*ጀዛከላህ ኸይር*
@amenadeno7528
@amenadeno7528 3 года назад
መሸአለ👍💪🌹
@kነኝየደኩተርዘይኔአድናቂ
ሱለላህ አለይ ወሰለም
@halimaali3936
@halimaali3936 3 года назад
አላህይጠብቅህ ወንዲሜ
@ቢንትአህመድነኝየወለ-ዐ2ወ
የሱዛና እናት ሁኔታችው አላምርኝም አላሁማ እኒ አኡዙቢካ ሚናል ሴህር🤲🏻🤲🏻
@ሀያትነኝከዱባይ
@ሀያትነኝከዱባይ 3 года назад
♥ፊደካ አቢ ወኡሚ የራሱላሏህ ሰለላሁ አላይሂ ወሰለም♥
@ሳዲነኝሀለሌንአፍቃሪ
ያከሪም የሂባን መልካምነት ወፍቀኝ ያኢላህ ለተቸገር ሰጪባራህ አርገኝ
@AMINA_ALI
@AMINA_ALI 3 года назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ እንኳን ሠላም መጡልን በጉጉት ሥጠብቅ የነበር ፕሮግራም ነው ፍቅር x ፓየርድ የለውም ፍቅሩ ሊገለኝ ትንሺ ነበር የቀረኝ 👍👍👍
@radyiatube1266
@radyiatube1266 3 года назад
ፍትህ ለወሎ ህዝብ እና ሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@ኡሙካሊድብንትሰኢድ
_ማሻአላህ ደስስስ የምል ወደ መልካም መንገድ የሚመራ ነው_
@AMINA_ALI
@AMINA_ALI 3 года назад
ፍትህ ለወሎ ህዝብ😭😭😭
@Hayuti-Selemtewa-Tube
@Hayuti-Selemtewa-Tube 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ወላሂ በጣም የምወደዉ በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም ቢኖር የፍቅር x ፓየርድ ነዉ አብዱል ኸሊል እና የሱዛና ተገነኝ ብየ ደስታየን ሳልጨርስ አይ አላህ ይጠብቃችዉ ግን መቸነዉ ሂባና ኸሊል የሚገናኙት አላህ ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ይጠብቀን አላሁ መሰለ ወሰሊም አላ ነብይና ሀቢቢና ሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ያረብብ ወሎሎሎ 😭😭
@hasnitubetube6515
@hasnitubetube6515 3 года назад
ለካ ሀሙስ ነው ያረብ ሀገራችን ሰላም አርግልን በእዝነትህ አስበን
@Abdullah-rk2gm
@Abdullah-rk2gm 3 года назад
አላሁ መሰሌ አላ ሙሀመድ ሰለላሁ አላይህ ወሰለም
@mlekaali
@mlekaali 3 года назад
ሱባህን አላህ በጣም አጂብ ነው የሱዛና እናት በጣም ታስፈራልች ሱዛና አላህ ይጠብቃት. ሂባን ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላት እኛም እድሶ ያርገን
@Ahmed-du6tj
@Ahmed-du6tj 3 года назад
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ሰለላሁአለይሂወሰለም የሦዛና እናት አላህ ያብጃት አላሁመ ኢኔ አኡዙ ቢከ ሚንል ኩብሲ ወል ከባይስ
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
እስላማዊ ጥያቄ መልስ እዳያመልጣቹ ምርጥ ነብይ ምርጥ አባት ምርጥ መሪ ምርጥ አፍቃሪ ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወስለም የነብያችን ውዳጁች የታላቹ ከእኔጋ እስላማዊ ጥያቄ መልስ አለ እዳያመልጣቹ ማሩች ሞታችን በሸሀዳ አላህ ያረገልን ሀገራችን ስላም ያረገልን ነስሩን አላህ በቅርብ ያሳይን ፍልፍይሩን በመጫን ግቢ እንማማር
@Fነኝየረሱልወዳጅ-d7y
@Fነኝየረሱልወዳጅ-d7y 3 года назад
ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@kulayfbedru818
@kulayfbedru818 3 года назад
اللهم صلي وسلم علي حبيبك محمد.......1st comment
@mekiyamengaw4877
@mekiyamengaw4877 3 года назад
ዋለይኩም እሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ዛሬ ወጉ ደርሶኝ 52 ተኛ ነኝ ኧረ ገባ ገባ በሉ ተለቋል ምርጦችየ ሽኩራን ዶክተርየ
@حسباللهونعملوكل
@حسباللهونعملوكل 3 года назад
وعليكم السلام ورحمت الله وبركاته አላሁመሶሌ ወሰሊም አለነብይና ሙሀመድ ስለላሁ አለሂ ወሰለም አደኛነኝ ዛሬ አህለን ዶ ር ዘይኔ
@rukiya6481
@rukiya6481 3 года назад
ዶክተርዬ መጣክ ዛሬስ ረስቸዋለሁ የሀገሬ ሠላም እያሠብኩ
@ፍቅርነውመንገዴ-ኈ9ቈ
ማሻአላህ ደረሥኩባቹ በሦሥት ቀን ጨረሥኳቸው ላይክ ካላደረኩኝ ይቅርታ ዳውሎድ ሥለማረግ ያሥቸግረኛል ነው ያአህመድ ነገር እያሥጨነቀኝ ነው እናም የኸሊል በመጀመራ ኸሊል እል ነበር አሁን ደሞ አህመድ አሥጨነሸኝ ድሮም ጠርጥሬው ነበር አላህ ያሣካለት 😪ሠለላሁ አለይሂ ወሠልም
@እሙመነሳይቲዮፕ
@እሙመነሳይቲዮፕ 3 года назад
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ሰለላሁአለይሂወሰለም ግን የሂባ ነገር የተጋነነ ይመሰለኛል የምር ይሄ እውነታውነው ??????ብቻ አላሁአለም
@Ahmed-du6tj
@Ahmed-du6tj 3 года назад
ሳህ እኔም እዳችው ነኝ?& እሙ መነሳየ
@جميلهجميله-و2س
@جميلهجميله-و2س 3 года назад
አህለን ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም ይቅርታ ዶክተር ከጠንቋይ ቤት ሂዶ ጠንቋዩ ያለውን ካመነ ይከፍራል ግን የሄደው ሳያምንበት የሚለውን ልስማው ብቻ ብሎ ከሆነ የሄደው የ40 ቀን ሰላቱ ተቀባይነት የለውም
@zeyenabaibeyemuhey
@zeyenabaibeyemuhey 3 года назад
ማሻአላህ ዶ/ር ግን ቁርአን ስትቀራ ድምፅህ ኖርማል የቃሪዎችን ብታደርገዉ ጡሩነዉ
@ሲስየአላህባሪያ
@ሲስየአላህባሪያ 3 года назад
አላሁመ ሶሌ ወሰለም አላ ነብይና ወሀቢቢና ሙሀመድ....ማሻ አላህ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው በ አጭር ግዜ ነው የጀመርኩት ግን ይሄው ደረስኩባችሁ በቃ የአንችውነሽን ፕሮግራም ስለሚያስታውሰኝ በጉጉት ነበር ስሰማው የነበረው ሂባየ አላህ ይጨምርልሽ ያረብ ሷሊህ ሴት ያድርገን እስኪ.....ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያድርገው ወላሂ ልቤ እየደማ ነው የማየው የምሰማው ነገር ስለወሎ ህዝብ በዱአ እንበርታ
@nazrul4837
@nazrul4837 3 года назад
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته اللهم صلي وسلم على نبينا محمد
@fatumayimamyimam3459
@fatumayimamyimam3459 3 года назад
አላሁመሶሊ አለሙሀመደ ነብዪና ሙሀመዲ ያርሱለላህ አላህ ሀገራቺንን ሰላም ያርግልን የዶክተር ዘይኔ ቤተሰብቺ ዛሬ እስኪ ጁመአነዉ ዶአ እናርግ ለሀገራቺን ኢንሸአላህ ሙሳፊሮቺ ነን ሀያሉ ጌታቺን ይሰማናል
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 3 года назад
ሶሎለሁ አለህ ውስለም ♥♥♥♥♥♥ ልኮምትም አነበረም ሱብህን አለህ ጧቀዩ ያለው አጀበኝ በእማን ጠከር ያሆነ ስው ያምዘክር በአጠቀለይ ያምሉት ከሉ ያስል አለ አለህ ይጠብቀን ህበዬ ያኔ ቆጆ እኔም ምኞቴ ይህ ነው ውለሂ አለህ ያስከልኝ ያርብ እኔንም እኔንም ሆድ በስኝ ሃቅቀ ያአበበነ ያእማማ ነገር ሱብህን አለህ እነዚያ ስውች ችግርቸው ደብቀው ፈገግ ያምሉ ሱብህን አለህ
@LubabaSeidUsman
@LubabaSeidUsman 5 месяцев назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤ የሱዛ እናት አያያዞ ትንስ ያስፈራል አብዱል ሃይ እና ሱዛና በድጋሚ በስልክ መገናኘታቸው ባያስደስትም ግን የልጃ ቸው ጉዳይ ደግሞ አሳዝነውኛል አላህ ህይሩን ይሻላቸው አላህዬ የሄባን አይነት ስነመግባር ወፍቀኝ😢
@ሀያቲቱዩብ
@ሀያቲቱዩብ 3 года назад
اللهم صلي وسلم على نبينا محمد اللهم صلي وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم
@fatemaibrahim7351
@fatemaibrahim7351 3 года назад
አላህመሶሌ ወሰልም አላሰይድና ወሀቢቡና መሀመድ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም
@ሩመይሳነኝሰለምቴዋ
እሁድ ከ1 ጀምሬ ዛሬ ጨረስኩት አልሀምዱሊላህ
@ፍትህበሳኡዲለሚሰቃዩት
ዋአለይመም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የመጨረሻ ነዉ ስትል ደነገጥኩ አህህ
@ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
@ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ 3 года назад
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሢ ወደሚ ያረሡለላህ ሡለላህ ወአለይሂ ወሠለም ሀቢቢ ያረሡለላህ ፊዳ ትሁን ነፍሤ ያሩሂ እሽተእት የኔ ዉድ የኔ ታማኝ ነብይ😢😢😭😭
@አስያነኝየጎንደሯ
@አስያነኝየጎንደሯ 3 года назад
አህለን አዋጂ የፍቅር ❌ ፓየርድ የለውም ተለቀቀ አንደኛ ነኝ ኮመተሮች ቀስ ብላችሁ እንዳትረግጡኝ 🎁
@ahlam779
@ahlam779 2 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሂቫየ የኔ ቀና አላህ ባለሽበት አቋም ያፅናሽ እህቴ ያንች ደግነት ልቤን ሰርስሮ እየገባ አስቸገረኝ እህቴ አላህ ሀያትሽን ያርዝምልኝ ማማየ
@ቢንትከማል
@ቢንትከማል 3 года назад
አላህሁላችንንም መልካሞች ያድርገን ሳምንቱን ጠብቆ ስለተለቀቀልን እናመሰግናለን ዶክተር
@ሀሩንሚድያድምፄነው
ጀዛከሏሁ ኸይረን ዶክተር ዘይኔ አንድ ሰው እጠቃይ ዘንድ ሂዶ ጠንቋዩ ያለውን ካመነበት በረሱል ሱለሏሁ ወአለይሂ ወሰለም ላይ በወረደው በቁርአን ክዷል :: ነገር ግን ጠንቋዩ የሚለውን ልስማ ብሎ ሳያምንበት የጠንቋዩን ንግግር ብቻ ለመስማት የሄደ የ40 ቀን ሶላቱ ተቀባይነት የለውም :: አላሁ አእለም
@ፋፊወሎየዋ-ቘ9ፈ
@ፋፊወሎየዋ-ቘ9ፈ 3 года назад
ግን ፕሊሥ ከቻልክ ቶቶሎ ብትለቅልን እይታውም ይጨምራል. ሠሞኑን በየሚዳው ጭንቅ ብቻ ነው አንዳንደ እንኳ እንደዚህ አይነት ልቀቁልን. በዱአ እንበርታ ሀባይብ አላህ ፈረጃውን ያቅርብልን
@ሀያትሁሴንyoutube-m6x
@ሀያትሁሴንyoutube-m6x 3 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀእዛከእላህ ኸይር ያርቢ የሂባን አይነት ሴት አድርገን ያአላህ
@hayattube5888
@hayattube5888 3 года назад
ማሻአላህ የሶዛና እናት የአብዱል ሀይን ፎቶ ስታይ እንደምትፈዝ ከዚህስ እንዲትለይ አልፈልግም ብላ ሀሳባን እንደምትቀይር እገምታለሁ
@ሞሚጀሚቻናልYoutube-i8o
@ሞሚጀሚቻናልYoutube-i8o 3 года назад
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም አሪፈ ትምህረት ነው ጀዛከአላህ ኸይር ቀጣይ በጎጎት አንጠብቅዋለን
@haweekwt7302
@haweekwt7302 3 года назад
ሰ ዐ ው سبحان الله كن فيكن ጀዛክአላህ ኸይርን አላህ በሀገርችን እና በሰደት ሰላም ናፍቀንን ያረብ በቃ በልንን ያአላህ ኻቲማችን አሰምረው
@Lbueguguftu
@Lbueguguftu 3 года назад
አኡዙቢላህ ሱዛና አብዱልሀይ አላህ ይጠብቃች
@zeynebayoutube3916
@zeynebayoutube3916 3 года назад
አህለን ዶክተር እረ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ኧረ ለሀገራችንን *ዱአ አድርጉ ሱለላሁአለይሂ ወሰለም ወአለ አለ ነብይና ሙሀመድ
@munthautbe7653
@munthautbe7653 3 года назад
ስለላሁ አለይሂ ወስለም ጀዛህ ከላህ ኽይር በስምንት 2 ቢሆን ብዬ ተመኘሁ
@ስአዲነኝየራያዋ-ጘ2ገ
اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا محمد
@aishamom3627
@aishamom3627 3 года назад
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ሀቢቢና የእኛ ነብዬ የአለማአት ብርሀና ነገ ጃማአ ነዉ እህት ወንድሞች መልካም ጁማአ ይሆናላቹህ
@elmiyubi3789
@elmiyubi3789 3 года назад
አለሁመ ሰለ ወሰለም አለነብይና ሙሀመድ ወአለ አሊሂ ወአስሀቢሂ ወሰለም ፍቅር X ፕረደ የለውም በጉጉት ነው ምጠብቀው አላህ በሰላም አድርሶ ልንሰማ አበቃን አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ
@ጦይባነኚሠለምቴዋ
@ጦይባነኚሠለምቴዋ 3 года назад
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አሚን ያረብ
@ኡሙሀናን-ዸ3ከ
@ኡሙሀናን-ዸ3ከ 3 года назад
ሶለለሁ አለይሂ ወሰልም ሂበዬ የኔ ልእልት አለህ ይጠብቅሽ ዶክተር ጀዘከለኸይር በጉጉት ነው የምጠብቅህ ብዙ ግዜ ኮመንት መጸፍ አይቀነኝም ዙልበራከ ቤቢ እንዴትነቸው ሰለም በልልኝ
@ኡሙማሜነኝ
@ኡሙማሜነኝ 3 года назад
አህለን ዶክተር ሰለለላሁ አለይሂ ወሰለም ፍትህ ለንፁሀን በየቦታው ለሚሰቃዩ በዱአ አንረሳሳ ውድ እህቶቸ
@Nነኝየናቴናፋቂ
@Nነኝየናቴናፋቂ 3 года назад
ወላሂእረሰቸዋለሁኝ ገናዛሬእየሰማሁነው ያገሬጉዳይእያሳሰበኝ
@susuh9667
@susuh9667 3 года назад
አሏሁመ ሶሊ አላሙሀመድ ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለምምርጥ ፕሮግራም ነዉ ጀዛ ከላህ ኸይረን ዶክተር
@መይሙናእናቴንናፏቂ
ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ አሏሁም ወሠሊም ወሠሊ አላ ዉባሪካ ነብይና ሙሀመድ ሠለሏሁ አለሂ ወሠለም
@ዘይነብ-ዘ8ቘ
@ዘይነብ-ዘ8ቘ 3 года назад
ጀዛከላህ ዶክተር ደስ ይላል ምርጥ ነበር👍👍👍👍👍 አገራችንን አሏህ ሰላም ያድርግልን ያረብ
@aprime4556
@aprime4556 3 года назад
አሚን
@የኔንጉስሀላሌA
@የኔንጉስሀላሌA 3 года назад
አላሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ነብይና መሐመድ ሶለላሀሰ አለይህ ወሠለም
@hafizaderesawa1172
@hafizaderesawa1172 3 года назад
ወአለይኩሙሰላም ወራህማቱላህ ወባራካቱህ ወላሂ መኮመት በጣም ያስጠላኛል ግን ለዚህ ፕሮግራም ምንም ባልልም ሰላምታን አለመመለስ ያጎረሰኝን እጅ መንከስ መስሎ ታየኝ ጀዛኩሙላሁ ኻይራን አላሁመሰሊ ወሰልም አላነብይና ሙሀመድ
@mandfselemtewa6834
@mandfselemtewa6834 3 года назад
ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
@ወሄነትየገጉ-ገ7ኸ
@ወሄነትየገጉ-ገ7ኸ 3 года назад
ሰሞኑስራበዝቶብኝነበረ ዛራሰማሁት በጣም በጉጉትነዌ የምጠብቀዌ
@الحمداللهعلىكلحال-ج2ث
አላሁመ ሰሊ ወሰልም አለ ነብና መሀመድ ወላሂ እሄ ፕሮግራም እንደት እንደናፈቀኝ ሁለት ሳምንት ኔት የለኝም ነበር አላህ ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን እዚህም ሳኡዲ ያለውንም አላህ ያስተካክለው
@ሉሉወለየዋእማየንናፋቂ
ኧረ ፍትህ ፍትህ ለወሎእናት አባትእህትወድም ፍትህፍትህ ወገኔአለቀምንይሺላልየአላህ
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 3 года назад
እረ እኔ እኮ ሙሉ ብሮግራሙ አላየውም ምን ላይ ነው ሚገኘው ባላህ አስገቡኝ
@fafatube304
@fafatube304 3 года назад
ስለላሁአለይሂወስለም አህለን ደክተር ዜይኔ ውዲ የሀገሬ ልጆቺ የሀገራቺን ጉዳይ በጭንቅ ልፈነዳነው ዱአ እንደራርግ ሀገራቺን ስላሟን ይመልስልን ያርብ
@ekramnurhasan5510
@ekramnurhasan5510 3 года назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ
@Samera-tn8sg
@Samera-tn8sg 3 года назад
ወዓለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሠለም
@ዙዙነኝየባሌሚስት
@ዙዙነኝየባሌሚስት 3 года назад
አህለን ዶክተር እኳን ደህና መጣህ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም እስኪ ዱአ እናድርግ ወድም እህቶቸ ለወሎ ህዝብ አላህ ሆይ አተ ሰላም ነህ ሰላምም ጋንተ ነው የአገራችንን ሰላም መልስልን
@fafitube9302
@fafitube9302 3 года назад
ወላሂ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ዶክተር አላህይጨምርልህ ለኛም አላህ መልካሙን ትዳርይወፍቀን እኛም መልካም ሚስት የምንሆን አላህ ያድርገን
@susutube6952
@susutube6952 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም አህለን ዶክተር ዘይኔ
@እማየኔሊዩyoutube
@እማየኔሊዩyoutube 3 года назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የዛሬው ለየት ይላል ብዙ ት/ር ሰጪ ነው ዶ/ር ዘይኔ ጀዛ ከላህ ኸይር
@አላህሁሌምከኔጋርነውአልሀ
ጀዛከላኸይር ዶክተር ዘይኔ አላህ ይጠብቅህ በጣም ልዩትምህርት የሚሰጥነው ኢሻአላህ የዛሬ ሳምት በሰላም ያምጣህ እጠብቃለሁ በጉጉት
@እናቴኑሪልኝኡሚእወድሻለሁ
ጀዛክ አሏህ ዶክተር
@momlove7326
@momlove7326 3 года назад
ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ኸይር በጣም አስተማሪ ፖሮግራም ነዉ ሡባሀን አላህ የሂባ አህላቅ اللهم صلى وسليم على سيدنا محمد
@kነኝየደኩተርዘይኔአድናቂ
አላሁ መሰለ አላሙሀመድ ሱለላህ አለይ ወሰለም
@loblobbaba6110
@loblobbaba6110 3 года назад
አህለን ወሳህለን ያረብ አገራችንን የላም አርግልን
@riyadshemesuatazo
@riyadshemesuatazo 3 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ሀዩቲቲነኝወሎዬዋ
@ሀዩቲቲነኝወሎዬዋ 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ዶክተር ዘይኔ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛከ አላህ ኸይር እኛም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን
@MaryamAhmed-sy6pu
@MaryamAhmed-sy6pu 3 года назад
ሱባሀን አላህ የሂባ ደግነት ማረከኝ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@radyiatube1266
@radyiatube1266 3 года назад
👍 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@hasnitubetube6515
@hasnitubetube6515 3 года назад
ዋለኩም መሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ሰላለህ አለይሒ ወሰለም ሀቢ ያረሱለላህ ፊዳክ አቡ ወኡሚ ወነፍሲ ያአላህ የሱዛና እናት ሚያስቡት ተንኮል አላህ ያክሽፍባት የሔባ ደግነት ማሻ አላህ አላህ መሰሎችሽ ብዝት ያርግልን ታሪኩ እኛን ይመለከታል አላህ በሰማኑ ተጠቃሚ ያርገን ያረብ
@jemilaabdutube1286
@jemilaabdutube1286 3 года назад
አህለን ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር
@እሙሐያት
@እሙሐያት 3 года назад
ሡበሀን አላህ መልካምነት ምንኛ ያሥደሥታል ኢላሂ መልካም ሠው እንድሆን በነገሮቹ ሁሉ እገዘኝ መገድህንም ምራኝ ተመልካሞችም አገናኘኝ መጥፎዎችን በልቅናህ ያዝልኝ
@ለሀዉለዉላቅወተኢላቢላህ
ወአለይኩምሰላም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@mouniradese4589
@mouniradese4589 3 года назад
አህላን
@ፋፊወሎየዋ-ቘ9ፈ
@ፋፊወሎየዋ-ቘ9ፈ 3 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን አብዱል ባሢጥ. ማሻ አላህ ሒባ ነሥረድን በጣም ደሥሥሥሥሥ የሚል ሥራ ነው የምትሠራው ያረብ አላህ እኛንም ቅኑን መንገድ ይምራን
@mayymoonma1527
@mayymoonma1527 3 года назад
ዋአለይኩምሰላም አህለን ዶክተርዘይኔ
@فوزيه-ح7و
@فوزيه-ح7و 3 года назад
ዶክተር
@ሑሉምሲያልፍዋዛ
@ሑሉምሲያልፍዋዛ 3 года назад
ሰ,አ,ወ
@ቡታጀራዩቱብ
@ቡታጀራዩቱብ 3 года назад
ሰላላሁ አለይሂ ወሰለም
@Sነኝእናቴንናቂ
@Sነኝእናቴንናቂ 2 года назад
አሰላሙአለይኩምማሻአላህ
@ሂበቱሏህሂበቱሏህ
@ሂበቱሏህሂበቱሏህ 3 года назад
ሡለላህ አለይሂ ወሰለም
@amminaamina5533
@amminaamina5533 3 года назад
አህለን እንኮን ደና መጣህ በጉጉት ነው እኮ ምጠቀው ያሰላም😍🥺
@citynaser239
@citynaser239 3 года назад
ሷለሏሁአለይሂ ወሰለም
@zeynebtadesse9267
@zeynebtadesse9267 3 года назад
ሠለላህ አለይሂ ወሠለም
@horiytehareaggaga9990
@horiytehareaggaga9990 3 года назад
❤ ሠለ ላሁአለይሂወሠለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነብሴ ያረሱለ ላህ❤❤❤❤❤☝☝☝☝☝
@susubint4595
@susubint4595 3 года назад
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
@aumukamilah2957
@aumukamilah2957 3 года назад
አላሁመሦሊ አላ ነብይና ወሀቢበና ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
@الحمداللهربالعالمين-ف6ع
اللهم صل على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
@umuhyatteam1903
@umuhyatteam1903 3 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በርታ ወንድም
@bintadem9132
@bintadem9132 3 года назад
Aselamualeyikum program betam tru new gen neshidaw bayirezem tru new wendem
Далее
Beyond the Debate | Dr. Zakir Naik | 142
3:14:33
Просмотров 1,4 млн