Тёмный

ፍቅር X ፓየርድ የለውም 【32】መሳጭና ተወዳጅ የመርከዝ የህይወት ታሪክ 

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE
Подписаться 95 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

ሸር ላይክ ያድርጉ

Опубликовано:

 

18 авг 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 433   
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 3 года назад
አህባቢ በላይክና በሸር ፕሮግራሙን ይጀምሩ【ወሄነት የገጉ】 በጎነት ለራስ ነው
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 3 года назад
ወሄነት የገጉ ማሻአላህ ዶር ዘይኔ ጉራጊኛ ታቃለህ😍👍👍
@medinamusa4901
@medinamusa4901 3 года назад
ወንድማችን ሽኩረን ስለምታቀርብልን ምርጥ አስተማሪ ፕሮግራም ነው
@user-cf8vy1ih4k
@user-cf8vy1ih4k 3 года назад
እኔመችም ላይክአደርግሀለሁ ሀቂቀተን አብሽርአላህወደህይሩይመልሰነሰአስተማሪነው ታሪኩ
@mekiabdutube1792
@mekiabdutube1792 3 года назад
እኔ ሼር ሳላደርግ ወጥቼ አላውቅም አዲስ እንዳልመስልህ መኪያ ነኝ በሁለት ሰልክ ነው መከታተልህ ይሄ አዲሱ ቻናሌ ነው
@kedijakedija6935
@kedijakedija6935 3 года назад
አዲስ እህቴን ይዤ መጥቻለሁ ኢንሻ አላህ
@user-yc9bf2xf3t
@user-yc9bf2xf3t 3 года назад
ሂባ እና ኸሊልን አላህ አንድ ያድርጋቸው ያረቢ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 3 года назад
አሚን የኔም ዱአ ነዉ
@hayathhayath2675
@hayathhayath2675 3 года назад
አሚን
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 3 года назад
.
@user-yr8bu6qx8l
@user-yr8bu6qx8l 3 года назад
እኔም ምኞቴ ነው ኢንሻአላህ
@fatumayusuf5301
@fatumayusuf5301 3 года назад
@@doctorzeyne6913 እኔ ምንም ሳልጠራጠር 100% ሁኘ መናገር እችላለሁ ኸሊል andሂባ አንድላይ ናቸው ብል ምኞቴ ነው 😜😜😜😜😜😜😜😜😜😀😀😀😀😀😀😀
@Hayuti-Selemtewa-Tube
@Hayuti-Selemtewa-Tube 3 года назад
ዛሬ አንደኛ ነኝ በጣም ነዉ የጓጓሁት የኸሊል እና የሂባን መጨረሻ እስከማይ ማነዉ እደኔ የጓጓ የሂባ እና ኸሊል መጨረሻ ለማየት 👍👍 ኸሊል እኔም በዱአየ አግዝሀለሁ ያረቢ ኸሊል እና ሂባ ቢጋቡ ደስ ይለኛል 🙈
@user-mo7pk6wi6g
@user-mo7pk6wi6g 3 года назад
እኔ
@fatumayusuf5301
@fatumayusuf5301 3 года назад
ማነው እደኔ ሀሙስ እስከሚደርስ የሚጓጓ ወላሂ ዶክተር ዘይኔ ደከመኝ ተሳነኝ ተመልካች የለውም አልሰራም ብለህ ተስፋ ሳትቆርጥ አክብረክ ስለምትለቅልን ደስ ብሎኛል እኔ ለህቴ ለጓደኞቼ ሼር አድርጌያሁ ያዳምጡት አያዳምት አላሁ አለም
@user-dl9sb4bt7q
@user-dl9sb4bt7q 3 года назад
የአሏህእኔ
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t 3 года назад
ዶክተር ሳምያ የተናገረችው ነገር ትልቅ ትምርት ነው ለሁላችንም በተለይ በአሁኑ ሰአት ያከሪም ታማኝ ባሪያህ አድርገኝ ያአላህ ጨካኝ እዳታደርገኝ በሂወት ዘመኔ ስኖር ለሁሉም አዛኝ አድርገኝ ያከሪም ኸይረኛ ሰው አድርገኝ
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 3 года назад
🇪🇹😭ሞታችን መቼ እድሆን አናውቅም ወንጅላችን ስለበዛ ነው አላህ ሙስባውንም ያብዛብን ለቀልድ ለወሬ ለብራክ ቦታም ጊዛም አለው ስለዚ እንመለስ ወደ አለ ቁራአን እንቅራ ከእኔጋ እስላማዊ ጥያቄ መልስ ሁሉም አለ እንሳትፍ ከእኔጋ ተቀላቀሉ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 3 года назад
👍👍👍👍
@TUbe-jz9bh
@TUbe-jz9bh 3 года назад
እኔ 1ውደታእስከጀነት አክመደካሞቸን እንረዳ 2በመስጠት ደስታ 3ወደታ እሰከጀነት 4የአድማንታቶች ግሩብ ሸር አለጋለሁ ኡስታዝየበረታልን
@user-dl9sb4bt7q
@user-dl9sb4bt7q 3 года назад
ተመስጨ እየሰማሁ እልቅብሎ ፈዝዠ አልቀርምመሰላችሁ ማሻአሏህደስይላል ግንበሳምትሁለት ጊዜይሁንልን ፕሊስ
@user-tj6ll5js2e
@user-tj6ll5js2e 3 года назад
እኔኮ ወላሂ ተመስጨነው ልቤ እየመታ የማዳምጠው ግን በሳምት ሁለተየ ቢሆንልን ዶክተር ዘይኔ ዴስ ይለናል
@halimaali3936
@halimaali3936 3 года назад
ወላሂቢሆንበጣምደስይልነበር
@omuhajremedia9752
@omuhajremedia9752 3 года назад
ማሻአላህ ዶክተር በጣም ደሰ ይላል በነገራችን ላይ እኔ ሁሌም ከማዳመጤ በፊት ነው ላይ የማድረገው ዶክተር ሳሚያ የተናገረችው ፡ሀቂቃ በጣም አስተማሪ ነው የሰጠንን ብናውቅ ምንም የጎደለን አልነበረም አልሃምዱሊላሊ ረቢልዓለሚን
@user-gx8nl5hx2x
@user-gx8nl5hx2x 3 года назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ እኔ ወላሂ በላይክ ነው የምጀምረው
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 3 года назад
ልክ እንደኔ😘
@eimantube5968
@eimantube5968 3 года назад
ሡባሀን አላህ ይገርማል ልብ ላለዉ ሠዉ ብዙ ትምህርት አለዉ
@Hayuti-Selemtewa-Tube
@Hayuti-Selemtewa-Tube 3 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ አህለን ዶክተር ዘይኔ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ የፍቅር ❌ፓየርድ የለዉም ተለቋል ላይክክ ሸር እያደረጋችሁ ብቅ ብቅ በሉ የማዳም ቅመሞች የትናችሁ 👍👍👍👍👍
@husnatu2023
@husnatu2023 3 года назад
አለን
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 3 года назад
👍👍👍
@hzbzbzbs615
@hzbzbzbs615 3 года назад
@@Tube-xb6fj 👍👍👍
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j 3 года назад
የተሰጠንን ብናዉቅ የጎደለን የለም አለሀምዱሊላህ ያረብ አህለን ማሻ አላህ እኔ ለ4 ሰዉ ሼር አርጌያለሁ
@user-pi9lp3gb5y
@user-pi9lp3gb5y 3 года назад
ማሻ አላህ 3 ነኝ ማነዉ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀዉ ደጉተር ዘይኔ ጀዛከሙላህ ኸይረን
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 3 года назад
✋✋😍
@user-ic4wp9oe5r
@user-ic4wp9oe5r 3 года назад
ማሻ አሏህ ደስ ይላል ጤናን የሚያዉቀዉ የታመመ ነዉ ሱብሀን አሏህ ትልቅ ትምህርት አልሃምዱሊላህ ሙሉ አፊያ ለሰጠን ያረብ ሂባና ኸሊልን ደስ ይላሉ ጥላታቸዉን ያርቅላቸዉ 🍒
@user-up3vt2fy3x
@user-up3vt2fy3x 3 года назад
ተለቀቀ የፍቅር❌ ፓየርድ የለውም ተለቀቀ አዋጂ አህለን ዶክተርዬ
@user-zm5wd8nn1x
@user-zm5wd8nn1x 3 года назад
በአሏህ የሰያ አባት እንዴት ናቸው
@eimantube5968
@eimantube5968 3 года назад
መቸነዉ የተለቀቀዉ ዛሬ አየሁት በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ በርታ ወንድም ዶክተር ዘይኔ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ሀገራችንንም አላህ ሠላም ያድርግልን የተጨነቀ ሁሉ አላህ ፈርጁን ያቅርብልን በስደትም ለሚሰቃይ ወገኖቻችን አላህ በቃ ይበለን
@user-cf8vy1ih4k
@user-cf8vy1ih4k 3 года назад
ዋአለይኩምእሰላምወራህመቱላሀሐ ወበረካትሁ አህለንዶክተረሰ ጀዛክአላሁኸይረን አላህየ ሀገራችንን ሰላመሰያውርድልን ሙሳንአለሂሰላም ነጀሠያወጣጌታለወድሀገሬም ለህዝባምሰላምንተመኝሁ ያማረ ኢማንንም የወፍቀን ለሁላችንም ለረሱልሰለላህዋአለሂወሰለምኡመተሰአሚን 🇪🇹
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t 3 года назад
ጀዛከአላህ ኸይር ዶክተር በርታ
@jemilaabdutube1286
@jemilaabdutube1286 3 года назад
ማሻ አላህ አህለን ዶክተር በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው ሽኩረን ዶክተር.
@user-qh5ou9xu8u
@user-qh5ou9xu8u 3 года назад
አልሀምዱሊላህ አለኒአመተል ኢሥለም ሠሃ ወልአፊያ አልሀምዱሊላህ የተሠጠንን ብናውቅ የጎዴለን የለም
@user-tj2mz7vz5m
@user-tj2mz7vz5m 3 года назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ ማሻአላህ ሀሪፍ ትምረት ያለው ፕሮ ግራም ነው በርተ በጉጉት ነው ወላሂ ሳምቱን የምጠብቀው ያው ኮመት ላይ ብዙጊዜ አልሰጠም ላይክ ና ሸር ነው የማደርገው ጀዛከላኸይር በርታ
@vyivg257
@vyivg257 3 года назад
እኔ ላይክ አድርጌ ነው የምገባው
@tubemahitube1
@tubemahitube1 3 года назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ ማሻአላህ ደስ ይላል በርታልን 👌👌👌
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 3 года назад
አህሌን አህሌን ሶሎለሁ አለህ ውስለም ♥♥♥ ማሽ አለህ በጠም ደስ ያምል ነበር ሱብህን አለህ ትክክል አለህ ይጠብቀን
@fawzeiamohmed5723
@fawzeiamohmed5723 3 года назад
ጀዛከላህ ደስ ይላል አላህ ጤናችን ያብዛልን
@zenatz9292
@zenatz9292 3 года назад
ዶክተር ግን በሳምንት 2 ቢሆን ጥሩ ነው የሚመችህ ከሆነ ሀቂቃ በጉጉት ነው የምጠብቀው አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
@saidealiali1412
@saidealiali1412 3 года назад
ወለይኩም ስላም እርህመቱላሂ ወበርክተሁ አህለን ዱ/ርዘይኔ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ትረክነው በረቱ ሁላችም ለአገረችን በዱአ እናረስስ አገረችን አላህ ስላም እንዲይደረግለን
@hafizaderesawa1172
@hafizaderesawa1172 3 года назад
ወአለይኩሙሰላም ወራህማቱላህ ወባራካቱህ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ እንደኔ በፍቅር ኤክስፓየርድ የለውም ፍቅር የወደቃችሁ ኑኑኑኑኑኑኑኒ ተለቋል ጀዛካላሁ ካይራን ዶክተር ዘይኔ በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን ሼር እያደረግን ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-eh7ig4df8w
@user-eh7ig4df8w 3 года назад
ጀዛክላህኸይር አላህ ይጠብቅህ ኡሱታዞች በርታ
@yube7285
@yube7285 3 года назад
ማሻአላህ ሹክርን ዶክተር እህቶቸ ወድሞቸ ዱአ አድርጉ አላህ ይድረስልን ጊዜው ባገርም በውጭም አስፈርቷል አህህህህህ
@hawahawa6779
@hawahawa6779 3 года назад
ማሻ አሏህ ቆንጆ ነው በርታ ላይክ
@fyusuf3750
@fyusuf3750 3 года назад
*ጀዛከላህ ኸይረን ዶክተር ዘይኔ*
@ahlam779
@ahlam779 3 года назад
ሱበህን አላህ ታሪኩ ከ 29እስከ አሁን ያለው አስለቅሶኛል ግን በጣም ያስለቀሰኝ እኛ እደዚህ ጤና ኑሮን ሰራ መስራት እየቻልን ስንቶቻችን ነው አላህን እማናመሰግነው በየህክምናው በየ እስር ቤቱ ሌሎችም ስንቶች በስቃይ እየኖሩ አላህ አመስጋኞች ናቸው ያረብ የበላያችን ሳይሆን የበታዮቻችንን እያየን አላህን አመስገኝ ያድርገን ያረብ
@user-vt4og8yh5h
@user-vt4og8yh5h 2 года назад
ወላሒ በጣም ነዉያሦለቀሠኝክፍል31፡የሴት ልጅ መከር፡አላህ ሁሉንምያቅለዉ
@salmanalotaibi4479
@salmanalotaibi4479 3 года назад
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ቢስሚላ እኔምለ5 ሰዉ ሸር አድርጌ አለሁ
@medinamusa4901
@medinamusa4901 3 года назад
ደስ ይላል ባቅማችን እናበረታተው አሪፍ ፕሮግራም ነው
@user-hk8kv2lu3m
@user-hk8kv2lu3m 3 года назад
በሁለተኛው አካውንት መጣሁ በርታ ዶክተር
@seadamohammedhaseen1191
@seadamohammedhaseen1191 3 года назад
Wa wr wb dr zeyni jezakellah keyre yezariew betame harife new 🙏berta
@hasnitubetube6515
@hasnitubetube6515 3 года назад
ማሻ አላህ ወላሒ ምርጥ ታሪክ ነው አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን አልሃምዱሊላህ ኸሊል እንኳን ተረፍክ አላህ ጨርሶ ይማርህ እናቱም ሲሰሙ ምን ይሉ ይሁን አንድ ልጃቸው አልሃምዱሊላህ ለነገሩ ዋናው በሀያት መኖሩ ነው የሰው ሙሀባ መኖር በሀቅ በጣም ደስ ይላል አላህ የልብ ጋደኛ ይስጠን እኛም መልካም ጋደኛ ያርገን ሀሀሀሀሀ ኸሊል እንክብካቤ በዝቶበት ከአልጋ አልነሳም እንዳይል እንጂ ኸይር የሆነ የልባችን መሻት አላህ ይምረጥልን በአላህ ላይ የተመካ ሁሌም ከአላህ መውጫ ቀዳዳ ያቀርብለታል የሳምንት ሰው ይበሉን
@user-qm8np8gl9s
@user-qm8np8gl9s 3 года назад
ማሻአላህ ተባረክ አረህማን የዛሬውም በጣምሀሪፍ ነበር እንደተለመደው ብዙትምህርት አዘል ብቻ ብዙነገ የተማርኩበት ጅዛ ከአላህ ኽይር ኡስታዝዬ ቀጣዩንም በቶሎ እንጠብቃለን
@dejen4281
@dejen4281 3 года назад
አህለን ዶዬዬ ሸር አረጊለሁ
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t 3 года назад
ዋለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህናመጣህ ዶክተር
@bintikamal7004
@bintikamal7004 2 года назад
በጣም ጥሩ ነው❤❤❤🌹🌹
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 3 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@aminaabdullah9322
@aminaabdullah9322 3 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይርን
@user-yr8bu6qx8l
@user-yr8bu6qx8l 3 года назад
በርታልን የኛ ጀግና እኔ በላይክ ነው እምገባው ኮሜንት መፃፍ ግን ብዙም አደለሁም አለሁም
@radyiatube1266
@radyiatube1266 3 года назад
ጀዛከሏሁ ኸይር ዶክተር ዘይኔ
@shamma1059
@shamma1059 3 года назад
Wow mash Allah D.r berta wondime
@aumukamilah2957
@aumukamilah2957 3 года назад
ጀዛከአላህ ኸይር ወንድም
@nuratube9747
@nuratube9747 3 года назад
ማሻ አላህ ጀዛኩሙሏሁኸይር ዶክተርየ
@hadiyajed8699
@hadiyajed8699 3 года назад
መሻአላህ አላህይጨምርልህ በጣም ደስይላል እኔ ለ5ሰው ሸር አድርጊያለሁ
@alimetmuhamed4843
@alimetmuhamed4843 3 года назад
ማሻላህ በጣም ተመስጨ ነው የስማሁት በጉጉት ነውም የምጥብቅው
@seadamuhammed7856
@seadamuhammed7856 3 года назад
ደክተረየ ለየት ያለ አቀራረብ ሀቂቃ አሏህ ይውዴደልህ ደስስየሚል ትምረት አዘል ፕሮግራም ነው ሁሉም ሰው ቢሰማው ተመኜሁ እስኪ ሼረረረረእና ላይክ እናረግ
@seadaali2905
@seadaali2905 2 года назад
ማሽአላህ አላህ ያበርታህ ወንድም
@newal9082
@newal9082 3 года назад
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ፡በጉጉት ነው የምከታተለዉ፡👍👍
@hayathhayath2675
@hayathhayath2675 3 года назад
ውድ ተወደጁ ፓሮግረም እንኳን ደህና መጣህ እኔ ለአምስት 5 / ለጓድኞቼ ሼር አሪግቻለሁ። እኔ የናፈቀኝ የሂባ እና የኸሊል መጨረሻ ነው
@user-or8jv9jx5z
@user-or8jv9jx5z 3 года назад
ماشاء الله تبارك الله شكران دكتور
@mekiyaoumer8112
@mekiyaoumer8112 3 года назад
አዲስ ነኝ ለቢቱ መሻአላ በጣም ደስ ይላል ውላሂ
@zeharatube1277
@zeharatube1277 3 года назад
ማሻ አላህ ኸሊል እና ሂባ ደስ ሲሉ
@user-sw7yc6ib3n
@user-sw7yc6ib3n 3 года назад
ጀዛከላሁ ኸይር
@zeynebseid6248
@zeynebseid6248 3 года назад
መሸአላህ ደሥ የሚል ፕሮግራም ነዉ
@MOHAANDARA4076
@MOHAANDARA4076 10 месяцев назад
Jezakallah ustaz
@user-fv4tu5de6h
@user-fv4tu5de6h 3 года назад
ማሻአላህ ደስ ይላል በጉጉት ነው የምጠብቀው ብዝ ተምሬበታለሁ
@emumubarek1544
@emumubarek1544 3 года назад
Ahlen dokter arif new ketlbet
@rahilealitub5583
@rahilealitub5583 3 года назад
12ሰው ሼር አድርጋለው
@zsffamiliyutub6152
@zsffamiliyutub6152 3 года назад
ጀዛከላህ ኸይር
@nasriya3267
@nasriya3267 3 года назад
ወለይኩም ስለም ወራህመቱለሂ ወባረካቱ ዶ/ር ዘይኔ ሂባዬ እና ኽሊል አንድ ለይ ምሆኑበት ቀን በጉጉት እናፍቃወለሁ
@hshshshshshs5500
@hshshshshshs5500 3 года назад
ጀዛከላ ኸይር
@susubint4595
@susubint4595 3 года назад
ማሻአላህ ፍቅር × ባየርዲየለውም ገናሰማሁት
@toybashumetbelay8240
@toybashumetbelay8240 3 года назад
ማሻአላህ ደስይላል ለመጀመሪያ ግዜ ኮሜት ስጥፍ በሳምንት ሁለትግዜይሁንልን ፕሊስ
@user-ee5uu6jg2u
@user-ee5uu6jg2u 3 года назад
ማሻአላህ ደስይላን ጀዛኪላህኸይር
@medinaahemad6595
@medinaahemad6595 3 года назад
መሸአላ ደኩተር ዜን አለዉ ይጠብቅ
@zeharatube1277
@zeharatube1277 3 года назад
የዛሬው ግን ቶሎ ነው ያለቀው ዶክተር ትንሽ ረዘም አድርገው ሱለላህ አለይሂ ወሰለም አላህ መልካም ጓደኞችን ያብዛልን እኛንም መልካም ጓደኛ ያድርገን እኔ ላይክ ፣በcommenty & በ imo share አድርጊያለሁ በርታ ጀዛከላህ
@jemilajemu4633
@jemilajemu4633 3 года назад
ማሻአላህ በሀሳብ ውስድ ምስጥ ብዬ ሳላውቀው ጨረስኩት ጊዜህን በረካ ያድርግልህ
@hzbzbzbs615
@hzbzbzbs615 3 года назад
መሻአላህጀዛከሎህሀይር
@nasrah1795
@nasrah1795 3 года назад
Masha allah bartu
@annnayin2507
@annnayin2507 3 года назад
በጣም ደስየሚልነዉ ተመስጬነዉ የምሰማዉ ማሻ አላ በርታ ዶክተር
@zenatz9292
@zenatz9292 3 года назад
ማሻ አላህ ደስ ይላል ዶክተር ግን ሂባንና ኸሊልን አላህ እንዳገናኛቸው ምንግዜም ዱአየ ነው አላህ መጨረሻውን ያማረ ያድርገው ያረብ
@amuabas3036
@amuabas3036 3 года назад
ማሻ አላህ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እኔ ሁሌም ቪዲውን ከጨረስኩ ላይክና ኮሜንት ትዝ አይለኝም ብሉ ጊዜ ደሞ በቴሌግራም ነው የምከታተለው ዶክተርየ አላህ ይጨምርልህ
@mayymoonma1527
@mayymoonma1527 3 года назад
ዋአለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዶክተርየ ጀዛኩሙላሁኸይረን
@user-ik1rb2km3f
@user-ik1rb2km3f 3 года назад
አህለንዶክተርየ።ሽኩረን
@user-sy2oe1op1h
@user-sy2oe1op1h 3 года назад
ጀዛከአሏህ ኸይረን
@zeynebamohammed183
@zeynebamohammed183 3 года назад
ማሻአላህ የዛሬው ይለይል ዶክተር ዘይኒ አላህ ይጨምርልህ
@nejuhabeshawit2506
@nejuhabeshawit2506 2 года назад
በርታልኝ
@haneensultan9709
@haneensultan9709 3 года назад
በጣም ጥሩ ነው ❤️❤️🌹🌹🌹
@user-wx2sy5hr2v
@user-wx2sy5hr2v 3 года назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ አላህ ይጠብቀህ ባለህበት
@munaabdulaziz5013
@munaabdulaziz5013 3 года назад
አህለን ማሻአላህ ዶክተር
@madinaibrahim3651
@madinaibrahim3651 3 года назад
mannew endene yefikir x bayird yenafekew allaherejim edme yisteh ustaz
@souda7862
@souda7862 3 года назад
አህለን ማሻአላህ በጉጉትነበርየምንጠብቀው
@Hanna-ug7op
@Hanna-ug7op 3 года назад
አህለን ወሰህለን ላዳምጥና እመለስ አለሁ ለኮመት
@user-ok1in4iu2e
@user-ok1in4iu2e 3 года назад
አህለ ደኩተር አላህ ይጠብቅህ
@user-fc1xh2qd8r
@user-fc1xh2qd8r Год назад
جميل جد مدهش جزاك الله خير ዋው
@foziamohammed5315
@foziamohammed5315 3 года назад
Masha’Allah des yelale ketulubete
@user-gy3vj6to1z
@user-gy3vj6to1z 3 года назад
አልሃምዱሊላህ ጨርሼ አዳማትኩኝ👍👍👍
@hayatyoutube3321
@hayatyoutube3321 3 года назад
ماشاء الله
@user-gy8uv3gk9j
@user-gy8uv3gk9j 3 года назад
አህለን ዶክተር ሰአትህን አክብረህ በመምጣትህ በጣም ነው የምናመሰግነው እኔ ፕሮግራሙን ሁለየ በላይክ ነው የምጀምረው በጣም ውብና ማራኪጠነው በርታ ወደ ፊት አብሽር ጠንክር
@seadatube8790
@seadatube8790 3 года назад
አንድቀንም አልፎኝ አያቅ ግን ኮሜንት አልፅፍም ሂባ እና ኸሊል እንደሜጋቡ ተስፍ አለኝ ዶክተር ማሻአላህ
@yallahmechershanasamrewuya2826
@yallahmechershanasamrewuya2826 3 года назад
ጀካዛኳሏሁ ኸይረን
Далее
Склеил девушку-курьера ❤️
01:00