Тёмный

ፍቅር X ፓየርድ የለውም 73 ተወዳጅ ታሪክ 

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE
Подписаться 95 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

ዛረውኑ ይጅምሩት

Опубликовано:

 

5 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 163   
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 Год назад
ይቅርታ
@zaedomohammed9436
@zaedomohammed9436 Год назад
የምር ቀለብ ገብተካል
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 Год назад
@@zaedomohammed9436 ኣረ በአሏህ ዱዓ አድርጉልኝ እንጂ እንዲህ አትበሉኝ አለመቻል ነው በአሏህ በዛ ላይ በኔ ልፍት ልክና በፕሮግራሙ ትልቅነት ልክስ እዬታዬ ነው
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo Год назад
አላህ አፍያህን ይመልስልህ ኡስታዝ ቅዳሜ ም እድለቅልን አደራ አጋጉተህናል
@nazrul4837
@nazrul4837 Год назад
@@doctorzeyne6913አብሽር አላህ ሁሉም ነገር ያግራልህ ነገሮች ሁሉ አላህ ቀለል ያድርግልህ ያሰብከዉ አላህ ያሳካልህ ዶክተር
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Год назад
@@zaedomohammed9436 አረማሚ አይባልም የሚገርመው እደሚቀርበው እይታው ትንሽነው እህቴ በዛለይ የራሱሂወትአለ እንተሳሰብ የኔቆጁ ድምፁደሞጎፍንየያዘውይመስላል እንተሳሰብ ዱክተርዬአላህ አፍያህንይመልስልህ
@zaedomohammed9436
@zaedomohammed9436 Год назад
በኸሊሉና በሂበቲ ናፍቆት አሰቃየከን
@Hayuti-Selemtewa-Tube
@Hayuti-Selemtewa-Tube Год назад
ኢንሻ አላህ ተስፋ አልቆርጥም ሂባ እና ኸሊል ይገናኛሉ ጀዛከላሁም ኸይር ምርጥ ፕሮግራም ከምርጥ ትምህርት ጋ
@haeah0203
@haeah0203 Год назад
የዛሬው ቡዙ ትምህርት አለዉ ዶክተር ጀዛክ አላህ ኸይረን ኢንሻ አላህ የሂባና የኸሊል ነገር ተስፋ አለዉ
@mekatybe4157
@mekatybe4157 Год назад
ኸሊል የፃፈውን ስሰማ እኔም ልክ የምወደው ሰው የሌላ የሆነ ያክል ተሰማኝ ሆዴን ባር ባር አለኝ
@user-xs6mp4sw1p
@user-xs6mp4sw1p Год назад
እኔም እባየሁሉነው የፈሰሰው
@seadaseada7256
@seadaseada7256 Год назад
የዛሬዉ ሙሀደራ ለኔ ይመስላል😢💔
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Год назад
አህለን ዱክተርዬ ሃሊል ዛሬ የፃፈው አሳዘነኝ ሂባ እጮኛዋን አታገባም የምትሎ እጅአውጡ በተለይ እናቱንከቤት እደወጡስታቅ የሚፈጠርፀብአለ በዛለይ አትወደውም ለባታዋብላጅ የሃሊልጎደኛ በአላህ ውሳኔውስጥ ጥበብአለ አለ አላህ ምንይቸግረዋል የሆነገርተፈጥሮ ሃሊልና ሂባ ቢዘወጁ ኢሻአላህ
@mazenmaged3819
@mazenmaged3819 Год назад
ማሻአላህ ዶክተር አላህ ያበርታህ የዛሬው በጣም ይለያል ግን ሳስበው ሂባና ኽሊል የሚጋቡ ይመስልኛል ኢሻአላህ ምክኒያቱም አሁንላይ የኡስማን ሁኔታ ብዙም ጥሩ አይደለም በተለይ እነኽሊል ቤተሰቦች ጋ ያለውን የቤቱ ጉዳይ ሂባ ተማች የሚጋቡ ሁላ አይመስለኝ
@Umufetitube
@Umufetitube Год назад
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰዉን ከወደቀበት ያነሳሉ። በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል። መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዮ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል ሐቢባችን صلى الله عليه وسلم #የነብያቶች ታሪክ ፈትዋ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ ጎራ ይበሉ👍
@anshaseid6683
@anshaseid6683 Год назад
አህለን ዶክተር ግን በጣም ይቆያል ቢሥተካከል ፕሮግራሙ እጅግ በጣም መሣጭ አሥተተማሪ ነው
@user-ii9ev3lq7y
@user-ii9ev3lq7y Год назад
አህለን ፊኪ ዶክተር በጣም የምወደዉ ኘሮግራምነዉ በሳምት ይለቀቅልን
@user-wn6ro5lb4d
@user-wn6ro5lb4d Год назад
ከኛ ምኞት የአላህ ውሳኔ ይበልጣልና አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-kx3qj9ci9s
@user-kx3qj9ci9s Год назад
ሱብሃን አላህ ወላሂ ዳአዋው ሌኔ የተደረገ ነው የመሰለኝ የአላህ ሌኔም ሶብርን ወፍቀኝ ኢላሂ 😭😭🤲🤲☝️☝️
@Lubaba2
@Lubaba2 Год назад
ደምርይ እህት
@jameelajameela6137
@jameelajameela6137 Год назад
አለን ዎንድማችን በጉጉት ያምጠብቅ ፖሮግራም ነው
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 Год назад
ዶክተር ዘይኒ ጀዛክ አላህ ኸይር ግን ማነው እንደኔ ቢንት ሙሀመድ የናፈቀ ወላሂ እኔ በጣም ናፍቃኝ አለች አላህ ባለችበት ይጠብቃት
@sadamhmad3075
@sadamhmad3075 Год назад
እኔ ወለሂ ሁሌም ማረሰት ሁሌም ምትናፍቀኝ የአለህነገራቶችን አማቻችቼ በአከል እንገናኘለን ብዬ ያ ማረኪ አስደናቂ ልብ ሰርስሮ ሚገበ ትምርታ ከሚየምረዉ ድምፃ ጥፍት አለች ዶክተር ጋ ደዉለለዉ ብዬም ሌለሰዉጋ ሆነ አሁን በሚለቀዉ ትምርት ቁጡሩን የሰጠበት ቦተ ነበረና ስደዉልግን ዶክተር ዘይኔ አይደለሁም አለኝ ዶክተር ሚነልበት ከየሀዉ ተበበረን ቢንት ሙሀመድን ወይ ቁጡራን ወይ አንድቀን ብቅ አስደርገት ቢየንስ ድምፀን ኢንስማ ጀዘኪለህ ከይር በርተ አለ ይጠብቅ ከሙሉ ቤተሰብህ
@hussenhassen2682
@hussenhassen2682 Год назад
እረመዳን ሳይደርስ ይለቅልህ የሚል
@user-fl8re5lo4f
@user-fl8re5lo4f Год назад
ውልኩምስላም ውራህመቱላህ ውብርካቱ አህልን ዳክትር ዝይኔ ጅዛክ አላህ ሀይር አላህ ይጠብቀሀ ባትስቡቺህናም አላህ ይጠብቀቺው አላህ አፊያሀን ይስጥህ
@user-pi9lp3gb5y
@user-pi9lp3gb5y Год назад
ማሻ አላህ ዶክተር ዘይኔ ጀዛከሙላህ ኸይረን በጉጉት የጠበኩት ነበር
@hemdiya5102
@hemdiya5102 Год назад
ወአለይኩም እሰላም አህለን ዶክተረ ዘይኔ በመጀመራ አላህ አፊያ ያድረግክ የዛሬው እያለቀስኳ ነው ያደመጥኳት በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ሽኩረን ሁሉም ለህይር ነው ኢንሻአላህ ግን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን በታቻለክ አቅም
@awelibrahim9973
@awelibrahim9973 Год назад
ወላሂ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ወላሂ ላአዚምን በጉጉት የምጠብቀውና ራሴን እየፈተሺኩ ደስ እያለኝ የምሰማው ነው ግን ኮሜንት ለመፃፍ ያው ብዙ ጊዜ ስራ እየሰራሁ ስለምሰማ እየረሳሁ ነው እናም አንተንም አላህ በኸይር ነገር ጀዛህን ይክፈልህ ያረብብ እኛንም ሰምተን ራሳችንን የምናይበት የምንፈትሺበት የምንጠቀምበት ያድርገን ያረብ
@ashrekabintislam1591
@ashrekabintislam1591 Год назад
ያ አላህ እኔ ከ አንችው ነሽ በኋላ ምንም ሰምቼ አላውቅም ይገርማል ይሄን ፕሮግራም በ 2 ሳምንት ባልበለጠ ውስጥ ክፍል 73 ድረስ ጨረስኩ እና ዶክተር እንደምንም 74 ልቀቅ በተረፈ ማሻአላህ ዳዕዋ ሁሉም ነገር ምርጥ ነው
@user-ds6jc6lh7l
@user-ds6jc6lh7l 2 месяца назад
የአላህ ከምኖደው ሰው አይለየኝ ያረብ ወላሂ የጀመርኩ ማክሰኞ እለት ማታ ነው በጣም የወደድኩት ግን ብናደድም በቀላሉ በሂባ እና በኸሊል ተስፋ አልቆርጥም እንደምንም ታግሼ ልጨርሰው ኢንሻአላህ ዶ/ር ሹክረን🙏💞💞💞
@user-qy4sr9ny8v
@user-qy4sr9ny8v Год назад
መጀመሪያ አላህ ይሽፊክ ዶ/ር ዘይኔ ፕሮግራሙ ማሻአላህ በአላህ ላይ ያለን ተወኩል የቂን 100%% እንዲጨምር የሚያደር
@user-cz1sf6ce2q
@user-cz1sf6ce2q Год назад
ሡብሀነክ የአላህ ሥራ ሁሉም ድንቅ ነዉ አላህ ታዛዦች ቶበት አርጊወችና ታጋሽ ባሪያ አርገ በአኼራም የነብዩን ሠ አ ወ ፊት ከሚያዉት ባሮችህ አርገን ያረብ አንተ አይሸግርህም
@Lubaba2
@Lubaba2 Год назад
እንዛመዱ በቀንነት
@user-fq2jl6fh1h
@user-fq2jl6fh1h Год назад
አንደኛ ነው ዛሪ በጉጉት እየጠበኩ ነበር
@oumuyesmneali1763
@oumuyesmneali1763 Год назад
ወአለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የአላህ የኸሊል ወይስ የአህመድ መቸም ኡስማን ኒካ ስላረገ የሱ አትሁንም እሸአላህ እኔ የሚመኝለሸ@ ሂበቲ @ለምትወጅው ያረግሸ @ ሰህ አላህ ምንም አይቸግረውም$/ ኮሜት መፃፈ ጀመረኩ አልወድም ነበረ ወድም ዶክተረ ዘይኔ ጀዛከላህ ኻይረ በረታልን ብዙም ተከታይ የለም ሱብሀናላህ አላህ ከቲክቶክ ይመልሰን
@meremaethiopia5448
@meremaethiopia5448 Год назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ ዛሬው በጣም አሪፍ ትምህርት አለው ብዙ ነገር ተምሬበታለው የኔንም ብሶት የሚያወራ ነው ጀዛ ኪላህ ኸይር
@user-yz2oz6fv4z
@user-yz2oz6fv4z Год назад
ያአላህ ምርጥ ነው ታሪኩ ግን ባትቆይ። ጥሩ ነበር በሳምት ሁለተየ ቡሁንካ
@zeynebtube2969
@zeynebtube2969 Год назад
አህለን ዶ/ር አላህ አፍያ ያድርግህ ስጠብቅ ነበር
@user-nm3tw5bo3g
@user-nm3tw5bo3g Год назад
አህለን በጣም አዘገየኸው
@user-gp4sg9bb7v
@user-gp4sg9bb7v Год назад
አህለን ኡስታዝ እኔ ከዚህ ፕሮግራም በመካከል የሚሰጡ ትምህርት ሀቂቃ ይለዩብኛል ደግሜ ደግሜ ብሰማው የማይሰለች ፕሮግራም ነው አይ ሂባዬ ፋሩቄ ኢትዮ ሊመጣ በመሆኙ የተሰማኝ ደስታ ወደር የለውም አልሀምዱ ሊላህ
@Lubaba2
@Lubaba2 Год назад
እንዛመዱ በቀንነት
@mdgh2269
@mdgh2269 Год назад
አንደኛ
@user-my6pb4ud8x
@user-my6pb4ud8x Год назад
ዋለይኩምስላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን ውድምችን በርታ ማሻአላህ የምውድው ፕሩግራም ነውውውውው
@bintmohammed1200
@bintmohammed1200 Год назад
እኔ እንደው ተስፋ አልቆርጥም ኸሊልና ሂባ ቢገናኙ አይይይይ
@zeharamohammed3619
@zeharamohammed3619 Год назад
ጀዛከላ ዶክተራችን👍👍👍👍👍
@AMINA_ALI
@AMINA_ALI Год назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር ዘይኔ ማሻአሏህ የዛሬ ለየት ያለ ነው አሥተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ኢንሻአሏህ
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i Год назад
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አሏህ የፈለገዉን ሰሪ ጌታ ነዉ ኒካህ ካደረግሽ ሠዓት ጀምሮ የኔ ተስፋ ተነስቶል ብቻ ደስ ይበልሽ ያዓላህ የወደፊቱን ማን ያዉቃል የነሳን የተሻለ ሊሠጠን አሊያም ሂክማዉን ሊያሳየን አስተካክሎ ሊያመጣልን ይሆናል የግል ህይወት ሚድያ ላይ ራስን ማጋለጥ ነዉ (ሂባ )
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t Год назад
ጀዛከ አላህ ኸይር ዶክተር
@user-wn6ro5lb4d
@user-wn6ro5lb4d Год назад
ጀዛክ አላህ ከይረን ዶክተር ዘይኔ
@husnatu2023
@husnatu2023 Год назад
ጀዛክአላህኸይረን ዶክተር አላህ ከሶብረኞች ጋር ያድርገን
@user-sg7hk3wj3y
@user-sg7hk3wj3y Год назад
ጀዛክ አላህ ኸይረን ወንድም ዶክተር ዘይኔ
@hayattube3998
@hayattube3998 Год назад
ጀዛክአላህኸይር
@user-qj6pl6me2w
@user-qj6pl6me2w Год назад
Wualkum selam werhmetelahi weberekatuh jezakelah keyr betam des ymil new
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ከብዙ መጥፋት በኋላ እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር
@user-cf3pt3xr1j
@user-cf3pt3xr1j Год назад
ጀዛከሏሁ ኸይር
@user-ef5bw7hj8v
@user-ef5bw7hj8v Год назад
Waalekum selam werahmetulahi weberekatu wiyyyy begugut lmot newu
@hawaha6567
@hawaha6567 Год назад
ጀዛከላህ ዶክተር ዘይኔ አላህ አፊያ ያድርግህ ሃቂቃ ሂባየ እና ከሊል ይገናኛሉ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ካልሆነም ደሞ አላህ ለሂክማዉ ነዉ ለኛ የሚጠቅመንንም የሚጎዳንን የሚያቅልን እሱ ብቻ ነዉ ሰሚ አወቂ የሆነዉ ጌታ የከድር ምክር ሳላደቀዉ አልፍም እድሁም ማሜ ያአላህ አተ ሶብር ሰጠኝ ለኔ ያለዉ የኔ ነዉ ማንም አይነካዉእና
@jemilaabdutube1286
@jemilaabdutube1286 Год назад
አህለን ወሳህለን ዶክተር ነወርት በጉጉት ስንጠብቅ ነበር አላህ አፍያህን ይስጥህ
@hasinatube8632
@hasinatube8632 Год назад
Allah Afiya yargeh ena thank you sela koyehm sela metahem
@hayatseid7387
@hayatseid7387 Год назад
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ጀዛከላህኸይር ዶ/ር
@emureyantube2386
@emureyantube2386 Год назад
እኔና ኸሊል ያለንበት ሁኔታ አንድ ነው የኔው ባያገባም😥😭
@hafizatube
@hafizatube Год назад
አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አሪፍ ቆይታ ነበር አሪፍ ደዓዋ ነው ጀዛክ አሏህ ኸይር
@user-fl8re5lo4f
@user-fl8re5lo4f Год назад
ማሻአላህ የዛሬወ ዳሞ በጣም ይትላይ ነው ማሻአላህ አብሽር ዳክትር ዝይኔ አትጥፋ አላህ ሁሉም ነግር የግራልህ ያረብ
@workenshbekana8884
@workenshbekana8884 Год назад
MashAllah
@user-gq8jg2mr1j
@user-gq8jg2mr1j Год назад
ማሻ አላህ
@hussinalh2466
@hussinalh2466 Год назад
الله،،مشال
@umuhyatteam1903
@umuhyatteam1903 Год назад
ጀዛከላሁ ኸይር ወንድማቺን
@emanMtytube
@emanMtytube Год назад
ሱብሀን አላህ ይህ የኸሊልና የሂባ ጥያቄ የኔም የብዙ ጊዜ ጥያቄ ነው የኡስታዙን መልስ በጉጉት አጠበቃለሁ
@hafizaderesawa1172
@hafizaderesawa1172 Год назад
የዛሬው በጣም አስተማሪ ነው ለኔ ዳእዋው ጀዛካላህ 🍓
@temimaseidele8608
@temimaseidele8608 Год назад
ወእሌኩም አሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱ እህልን ዶክተር ዘይኔ 🇪🇹🇪🇹👍
@nuritadbu7302
@nuritadbu7302 Год назад
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛከሏህ ኸይር ያአኹ ደኩተር አሏህ ይጨምርልህ ይጠብቅህ በጣም በጉጉት የምጠብቀው ብዙትምህርት ያለበትነው ባታዘገየው እላለሁ
@user-od4vh7dt1k
@user-od4vh7dt1k Год назад
اخي في الله አል አዚዝ ኢዙን ይወፈቅህ አብሽር ወድኋላን አታሰብ ወደዛው እብዳትቀርካንተ ካንተ ብዙ ነገር እሚጠብቁ አሉ እና
@user-ok1in4iu2e
@user-ok1in4iu2e Год назад
አሰላማለኩም። ደኩተረ። መሻላ። እየጠብኮነበር
@filsenTube
@filsenTube Год назад
Allah yagenagachew hiba hlil
@user-bn1ue4os2b
@user-bn1ue4os2b Год назад
አህለን ወሰህለን ዶክተር 👍
@user-uj3fl5ub4w
@user-uj3fl5ub4w Год назад
አህሌን ዶክተር ዘይኔ
@meriamnur9239
@meriamnur9239 Год назад
Allah afeya yargeh wendemy
@user-zp7gc9cu8m
@user-zp7gc9cu8m Год назад
👍👍👍
@Allahisone169
@Allahisone169 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን ዶክተር ዘይኔ """ انت تريد انا ٱريد والله يفعل ما يوريد الحمد الله اه ወሏሂ እኔም አልኩ ዛሬ አንድ የምወድው. ልጅ ነበር እና ኒካህ ልናደርግ ነበር እና እናቴ ፍቃደኛ አይደለችም ነበር አባቴ ደግሞ ፈቀድ እናቴን አሽነፌ አገባለሁ ብዬ ነበር ሀቂቃ ልጁ በዲኑ በጣም ጠካራ ነው እና አባቴ ያሻርካል ፍትዋ ስጠይቅ ኒካህ ማስር ወይም ውክልና መስጠት አይችልም አሉ ወንድሜ ያባቴ ልጅ ነበር እሱም እንደዛው ነው አጎት የለኝም ሸሪአ ፍርድ ቤት እንዳናደርግ እኔ ውጭ ሀገር ነው ያለሁት እኔን የሚያውቅ ሶስት ምስክር ያስፈልጋሉ አሉ በአሏህ ምን ትመክሩኝ አላችሁ ያጀመዓ ዶክተር ዘይኔም መፍትሄ ካለህ ብትነግረኝ እላለሁ ወሏህ قلبي مجروح
@user-zc5bf7sq7l
@user-zc5bf7sq7l Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር
@youtbe2756
@youtbe2756 Год назад
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ዶክተር ዘይኔ አላህ አፊያ ያድርግህ
@alimetmuhamed4843
@alimetmuhamed4843 Год назад
አህለን ዶክተር ዘይን
@user-xi7cf9hp1q
@user-xi7cf9hp1q Год назад
Here Yehelil Ena Yehiba Mecheresha Mndnew Betam Ashehenkko Ouztazi Tolo Asawken EEfuuuu Ensha Allah Hiba Lehelil
@radyiatube1266
@radyiatube1266 Год назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ ዋለይኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ጀዛከሏሁ ኸይር
@neima2690
@neima2690 Год назад
ማሻአላህ የዛሬው ያምራል በቃ ተስፍ በደረጉበት ነገር መቀጠል እዳለብኝ ተረዳሁ ኢሻአላህ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Год назад
ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወራህመቱላሂ ሂባና ከለሊል አሳዘኑኝ😥 #አታዘግይብን ዶክተር ዘይኔ
@user-qs1pb3sk8h
@user-qs1pb3sk8h Год назад
🌹🌹🌹
@aminaabdullah9322
@aminaabdullah9322 Год назад
ዋለይኩም ሰላም አህለን አላህ ይጨምርልህ አላህ አፍያያግህ አላህ ይጠብቅህ
@hussinalh2466
@hussinalh2466 Год назад
مشالودم
@mlove7326
@mlove7326 Год назад
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ዶክተር ጀዛ ከላህ ኸይር ጀዛ ወላሂ እኔ አንዱን ደርስ ሁለት ሶስቴ ነዉ የማዳምጠዉ በጣም አስተማሪ ፖሮ ግራም ነዉ ደግሞ ሂባ ወይ የኸሊሉ ወይ ያህመድ እንዴምትሆን ተስፋ አለኝ ኢሻ አላህ
@ramacell8106
@ramacell8106 Год назад
SubanAlhaa Alhukubrr 😢😢😢❤❤❤❤
@user-ul7pl7co7d
@user-ul7pl7co7d Год назад
ሂባንና ኸሊልን አላህ ያገናኛቸው ያረብ እኔ የሆነልጅ የሚወደኝ ነበር እየተግደረደርኩ እቢ እያልኩት ቆይቸ እሄው 3 አመታችን አሁን ኒካ ልናሰር ነው አልሀምዱሊላህ
@user-xk9kt3dl1r
@user-xk9kt3dl1r Год назад
አህለን ዶክተር
@ss381
@ss381 Год назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته 👍👍👍👍👍
@radyiatube1266
@radyiatube1266 Год назад
አብሽር አላህ ያሽርህ
@halima5137
@halima5137 Год назад
ማሻአላህ
@user-lc8tg3ds2y
@user-lc8tg3ds2y Год назад
ዶክተርዘይኔ ይሄንያክልባታስጠብቀንጥሩነው
@user-ch5fx2ro6q
@user-ch5fx2ro6q Год назад
ሽኩረን
@userautbe7047
@userautbe7047 Год назад
አላህ ይጨምርልህ
@user-dg8rk3qv8e
@user-dg8rk3qv8e Год назад
አህለን ዶክተር እደህ መጣህ
@ummuabderrehman423
@ummuabderrehman423 Год назад
ቆየብንኮ ግን አይለቀቅም ብዬ ተስፋ በቆረጥኩበት ስአት. ተለቆ አገኘሁት
@fatimamuhammed5940
@fatimamuhammed5940 Год назад
አልል በጣም ደስ አለኝ
@dejen4281
@dejen4281 Год назад
ዶዩ አህለን
@user-kp3xg5xi9k
@user-kp3xg5xi9k Год назад
ወአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ የዛሬው ይለያል ያአላህ ያሰብነውን ሁሉ ያሳካልን ያረብብብ
@user-xs6mp4sw1p
@user-xs6mp4sw1p Год назад
ያአላህ የኔእባመምጣት ምን ይሉታል ከሊልየጾፈውን ስ ሰማውስጤ ተረበሽ
@helimahelima5646
@helimahelima5646 Год назад
አህለን ዶክተር ግን አታዘግይብን
@radyiatube1266
@radyiatube1266 Год назад
ኸሊል የፅፈውን ሳዳምጥ እባየ መጣ
@seadayemar5159
@seadayemar5159 Год назад
አላህ ያፌክ
@user-es8nq7bq7z
@user-es8nq7bq7z Год назад
አህላንንንን ብያላው በአሪፍ ሰአት ድክም ብሎኝ ቁጭ ስል
@zabedarmasegnew2561
@zabedarmasegnew2561 Год назад
Sasazin Kalil 😭😭😭
@toybatoyba1925
@toybatoyba1925 Год назад
ማሻ አላህ አጂብ ዱአ ሁላቺንም ሜዳ ለማግኘት ዳገት መውጣት አለብን አታዘግይብን ጠብቃው ገደለን
Далее
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
ОНИ НИКОГДА НЕ СПЯТ
28:35
Просмотров 587 тыс.
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18