Тёмный

ፍቅር X ፓየርድ የለውም {103} እውነተኛ የመርከዝ የህይወት ታሪክ 

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE
Подписаться 94 тыс.
Просмотров 4,5 тыс.
50% 1

ቲክታክ vm.tiktok.com/ZM6tAMK8V/
vm.tiktok.com/ZM6tAMK8V/

Опубликовано:

 

31 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 125   
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 5 месяцев назад
ቲክታኬን ይቀላቀሉ vm.tiktok.com/ZM6tAMK8V/ የረመዷን ከዋክብቶች የዋትስዓፕ ግሩፕ chat.whatsapp.com/Kx2xuysJIe3JCUxHbviTxm chat.whatsapp.com/Kx2xuysJIe3JCUxHbviTxm
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 5 месяцев назад
ዶክተር ሊንኩ እምቢ የዋሳቡ
@mariyammariyam722
@mariyammariyam722 5 месяцев назад
44:11 ​@@user-tg9dd5gh3e
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 5 месяцев назад
ከተለቀቀ 4 ቀን 394 ላይክ ብቻ
@nazrul4837
@nazrul4837 5 месяцев назад
ያጀማኣ ይሄ የመሰለ ፕሮግራም 1000ሺk እናስገባዉ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራምነው እኮ
@user-ye8ev5vl3x
@user-ye8ev5vl3x 5 месяцев назад
ነበር ግን ምን ዋጋለው ሁሌ ከተረሳ በኋላ እየለቀቀ ነሻጣችንን ሁላ አጠፋው አዲኛውን እደተረሳ ቢያቆመው ይሻላላ
@user-dh6mq1wf1f
@user-dh6mq1wf1f 5 месяцев назад
ወሬናአሉባለረታቢሆን. ሙስሊሙይብሳል ሙስሊሙንወደጟላለመጎተትደግሞየተለያዩአቃቂርእያወጡተስፋንየማየሚያስቆርጡትእኛዉሙስሊምተብየወችነንአጂብ።😢
@user-ye8ev5vl3x
@user-ye8ev5vl3x 5 месяцев назад
@@user-dh6mq1wf1f ምንም አቃቂር ቀብጣሪ የለውም ከሰሩ መስራት ነው ከተው መተው ነው ለተመልካችም ሞራን መጠበቅ እሚባል ነገር አለ ልትበረታች እምችየው በጥረትሽ መጠን ነው በተረፈ አጨብጫቢ አይመቸኝም !!!
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 5 месяцев назад
የሚገርመዉ በደንብ እከታተላለሁ የዛሬ ሁለት አመት 84 ወይም 85 ሺ ነበር አሁን 88ሺነዉ ገና በሁለት አመት 3ሺ ብቻነዉ የጨመረዉ ሌሎች በአመት ብዙ ሰብስክራይብ ሲደረጉ የሄ ግን እዛዉ ነዉ ስለዚህ እናሳድገዉ
@bintbaba3632
@bintbaba3632 5 месяцев назад
ነሽዳው ይቅርብን የምትሉ ላክ አድርጉ
@HamdiyaUae
@HamdiyaUae 5 месяцев назад
ባይቀረ እንኳን ቢቀነሰው አሪፍ ነበር
@user-ii9ev3lq7y
@user-ii9ev3lq7y 5 месяцев назад
አይዋ🎉🎉🎉
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 4 месяца назад
የቱ ነሽዳ?
@Rich-lh8py
@Rich-lh8py 5 месяцев назад
ዋአለይኩምስላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ለምን ቶሎ አትለቅልንም የምትሉ እህቶች ስብር አድርጉ ሀቂቃ ስንኞችን ስብስቦ በአንድ ፅፎ አንብቦ ኢዴት አደርጎ ሚዲያላይ ማቅረብ ማለት በጣም ከባድ ነው ስአት ያስፍልገዋል በጣም ያደክማል እኳን ብዙ ስው የምያደምጠውን ትንሽ ነገር ፅፎ ለራስ ለማንበብራሱ ጥረት ያስፍልገዋል So የደረስበት ያቅዋል ተረጋጉ ፅፎ ማቅረብ በጣም ከባድ ነው ዝምብሎ እንደ ማድመጡ አይደለም ጀዛካላህ ኽይር ዶክተር አብሽር በርታ 👍👍🎓🎓🎓
@rabitube8567
@rabitube8567 5 месяцев назад
የኔ አስተዋይ
@momina1149
@momina1149 5 месяцев назад
ከቲክቶክ ነፃ ነኝ ወድማሜ አልሀምዱሊላህ
@tayibatayiba6735
@tayibatayiba6735 5 месяцев назад
😂😂😂ለካሁለትማግባት መቃጠሉይበልጣል እነሱንአስደስታለሁ ብሎ ተቸገረ
@user-ej7vt9vg1u
@user-ej7vt9vg1u 5 месяцев назад
ግንለምነዉ. ከታሪኩ. የበለጠ. ነሽዳዉን. የምታስረዝመዉ
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 5 месяцев назад
እደኔ እያሳለፍሽ አዳምጪ😅
@Eiman-bd3nr
@Eiman-bd3nr 5 месяцев назад
ኢ ወላ
@user-no5iy9us7q
@user-no5iy9us7q 5 месяцев назад
የኔምጥያቄነው
@neima2690
@neima2690 5 месяцев назад
አሁንማ ብዙውን ነሽዳ ሆነ
@zinatsisay2145
@zinatsisay2145 5 месяцев назад
Sah
@mistsara1763
@mistsara1763 5 месяцев назад
ሂባዬ የኔ ልእልት😢
@hyatmohamed717
@hyatmohamed717 5 месяцев назад
ሀቢበቲሳሚያ ባማታቀውነገርገብታ ተስቃየች
@Yu-dv6df
@Yu-dv6df 5 месяцев назад
ሳህ ትክል
@zedube3624
@zedube3624 14 дней назад
ያረቢ መቸ ነዉ 100Kየሚገባዉ ናፍቆኛል ያንቺዉ ነሺ ጀምሪ ነዉ የምከታተለዉ ሀቂቃ አላህ ይጠብቅህ ወንዲማችን ዶክተር ዘይኒ
@user-ii9ev3lq7y
@user-ii9ev3lq7y 5 месяцев назад
ማሽአላህ ዋው ግሩምነው 104
@user-hf7lv3jf5t
@user-hf7lv3jf5t 5 месяцев назад
ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ዶክተር አለህ ከይርጀዘከለህ ከይር ፉዱኒየ ወልአኬሬ አለህይጠብቅህ የረቢ ስብር የለዉ ሰዉ ሚኒኛ የተደለነዉ የሰብርን ጥግ ከዶክተር ሰሚየ ተመሩ በተለይ ሴቶች እኛ የረብ ሰብር ወፍቀን የረብ❤❤❤
@Leylahussin
@Leylahussin 5 месяцев назад
አችውነሽን ሙሉውን በዚህ ልቀቅልን ለሰው ልጋብሰው ፈልጊው ነው
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 5 месяцев назад
ደኩተር ሂበቱላን ለከሊል ዳርልን አሳርፈን ሁለተኛ እንደ አብዱል ሀዪ
@user-ty5vs6jg9j
@user-ty5vs6jg9j 5 месяцев назад
ተይጅእሷየአህመድናትኸሊልየዙለይካብቻነዉ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 5 месяцев назад
@@user-ty5vs6jg9j አህመዲን እረስቸዉ ነዉ ልክ ነሽ እሶም እሱም ስለሚዋደዱ ነዉ ደሥታዋን እኮን ያካፈለችዉ ለሱ ነዉ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 5 месяцев назад
ኸሊልማ አግብቷል ለሷ ብሎ ዘበኛ ለሆነላት ለአህለድነዉ የምንድራት ኢንሻአላህ ክክክክክ የሄ ስግብግብ ኡስማንማ ራሱን በቁስ ነዉ የሚገምተዉ መጨረሻዉም አላማረ ከእስር ቤት ሀኪቤት ሆነ መጨረሻዉ ምን ይሆን ከሀኪም ቤትስ እደት ሁኖ ይወጣ ይሆን ከአላህ የራቀ መጨረሻዉ አለያምርም
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 5 месяцев назад
@@ekramweleyuwa1207 አህመዲ ስላለ ነዉ እጂ ቢያግባም እደጎደኛዉ ሁለተኛ እንዲረዉ ነበር. አቶ ኡስማን እማ አዪታወቅም እደተመኘዉ በዛዉም ሊያሸልብ ዪችላል
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 5 месяцев назад
@@fjgdgg1538 ክክክክ ኸሊል ካገባትማ ዙለይካ ያዙኝ ልቀቁኝ ልትልነዋ መቼም ካልተስተካከል ወደ አላህ ካልተመለሰ በዛዉ ቢያሸልብ ይሻለዋል ከዚህ የባሰ ደግሞ በህይወት ኑሮ ከሰዉ በታች ይሆናል ወይም ቁሞ ላይሄድ ይችላል ወይም የማስታወስ አቅሙ ሊቀንስ ይችላል የበታች እደሆነ ሊያስተምረዉ እና እድመለስ ዝቅ ያደርገዉ ይሆናል ገንዘብ ምንም ማድረግ እደማይችል ይማርበታል
@user-gs5lm8bz3f
@user-gs5lm8bz3f 5 месяцев назад
ዶ\ዘይኔ ጀዛከላሁ ኸይረን ይሄ ትረካ ለኔ ከአመት በኃላ እንኳን ቢመጣ ሁሌም አዲስ ነው አጋጣሚ በመንገድ ላይ ኩን ፈየኩን የሚለው ነሹዳ ተከፍቶ ሳዳምጠው እርምጃዬን ቀነስ አርጌ ማዳመጥ ጀመርኩኝ በሀሳቤ እነ ሂባን አስታወስኩና ኢንሸ አላህ ይሄ ምርጥ የመርከዝ ትውስታ ባደባባይ ይደመጣል ብዬ ነሹዳ ብቻ ሲሆንብኝ መንገዴን ቀጠልኩኝ
@sikosilo-lr2zl
@sikosilo-lr2zl 5 месяцев назад
እረ ዶክተር ዘይኔ በሳምንት ልቀቅልን አላህ ያመቻችልህ እና
@Yu-dv6df
@Yu-dv6df 5 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ ጀዛከላህ ኸይር
@user-dh6mq1wf1f
@user-dh6mq1wf1f 5 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ አንችዉነሽንም በቴሌግራም በአዉዶ አዉርዱልን መሻአላህ አላህ ይጠብቅልን የተረጋጋሰዉየሚያደርግብዙደእዋናየቁርአንሱራወችን አብረንአይተናል ጀዛኩምአላህኸይር።
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i 5 месяцев назад
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ በዚች ዱኒያም በጠፊዋ ሠላም ሠላም የምንባባል ከልብ የምንተሣሠብ ያድርገን እንዳ የምታምረዋን ዉቦን ጀነት ያሽሞንሙነን ዶክተር ስለ ጀነት ሲወራ ማን የማይቆምጥ አለ ሱብሀን አላህ ዉብ ፕሮግራም ጀዛኩሙላህ ኸይር
@user-nd6dg2rw8p
@user-nd6dg2rw8p 5 месяцев назад
Ahlinnn
@FatmaFatma-bp4bo
@FatmaFatma-bp4bo 5 месяцев назад
የሂባመጨርሻምይሁን❤❤ከፍተናአላህይጠብቅን
@user-sg6xp4mh7f
@user-sg6xp4mh7f 5 месяцев назад
ጀዛክ አላህ ኼይር
@hayat1270
@hayat1270 5 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ዶክተር ዘይኔ አይ ኡስማማማን ሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለው አሉ በሂባላይ የክፋት ማሲቆ ሲገዘግዝ እራሱ ይዘረር የፊልሰን እርግማን በዛው ይሸኘውና ክክክ አብዱል ሀይ እዳ ገባ ገና ብዙ ነገር ይጠብቀዋል እንደ ሱዚ ቅቅናምነት የሳሚ ብልጥነት አድናቂዋነኝ
@user-oq1ds5zi5b
@user-oq1ds5zi5b 5 месяцев назад
ያኢላሂ መጨረሻ የነ አሳምርልኝ
@user-uw2wm3dw9r
@user-uw2wm3dw9r 9 дней назад
ነሽዳው ባይበዛ ጥሩ ነው
@JdhdHed-fc4jw
@JdhdHed-fc4jw 5 месяцев назад
masha Allhe balehebete Allhe yetebekehe❤
@rahmaahmed3111
@rahmaahmed3111 5 месяцев назад
አህለንወድማችን
@momina1149
@momina1149 5 месяцев назад
ልሰማና እኮምታለሁ
@hiba-wk4oz
@hiba-wk4oz 5 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር ዘይኔ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን የፍቅር x ፓየርድ የለውም በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ይበልጥ ደግሞ የሀሊመቱ ዱአ የአላህ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 5 месяцев назад
አህለን ዶክተሩና እንኳን ደህና መጣህ
@mlove7326
@mlove7326 5 месяцев назад
ዋአሊይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለንን ዶክተር ዘይኔ እንኳን ደህና መጣህ
@semirabintoumer
@semirabintoumer 5 месяцев назад
አህለን ዶ/ዜይኔ ዛሬ አንደኛ ነኝ
@zebibazebiba6420
@zebibazebiba6420 5 месяцев назад
Asalam alyakam werhamtal sokran jazakal hayar
@hussenhassen2682
@hussenhassen2682 5 месяцев назад
ኡስማን በጣም ይወዳታል የወደዱትን ከሚያጡ ሂወትን ማጣት ቀላል ነው ላፈቀረ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zp5oq6dz2e
@user-zp5oq6dz2e 5 месяцев назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን በሰላም ወጣህ አላህ በሁሉ ሀገር የምትጠቀምበት ያድርግህ
@Dubaiddubai
@Dubaiddubai 5 месяцев назад
አህለን
@foziyayimam1787
@foziyayimam1787 5 месяцев назад
ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር🌷🌷
@JdhdHed-fc4jw
@JdhdHed-fc4jw 5 месяцев назад
ማሻ አሏህ
@user-gs5lm8bz3f
@user-gs5lm8bz3f 5 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 5 месяцев назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር እንኳን በሰላም መጣህ saw ማሻአላህ በግዜ ተለቀቀልን ጀዛህን አላህ ይክፈልህ አላህ ያግዝህ ዉዶች ላይክ ሼር በማድረግ አበረታቱት ወደ ቲክቶክም ተቀላቀሉ ዳይ ወደ ማዳመጥ መልካሙን ያሰማን🙏🙏
@jemilaabdutube1286
@jemilaabdutube1286 5 месяцев назад
Ahlen docter enkan beselam metah
@user-ez3mm3oo5f
@user-ez3mm3oo5f 5 месяцев назад
አህለን ዶክተር
@semiramehammed8535
@semiramehammed8535 5 месяцев назад
Weyne semira😳
@selimtube404
@selimtube404 5 месяцев назад
አህሌን ዶክተር ግን ቲክቶክ ለማንጠቀመዉ ፍትህ ለኛ
@Hayat-fm7ys
@Hayat-fm7ys 5 месяцев назад
አወንፊትህ
@zaharaseid7113
@zaharaseid7113 5 месяцев назад
ዌል ካም ብለናል ዶክተራችን ❤
@userautbe7047
@userautbe7047 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ps4ym5of7c
@user-ps4ym5of7c 5 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር ዘይኔ
@user-fx9lv5wn2w
@user-fx9lv5wn2w 5 месяцев назад
👍👍💐💐
@hjbj6316
@hjbj6316 5 месяцев назад
ዋሊኩም ሰላም
@hafizatube
@hafizatube 5 месяцев назад
አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አሪፍ ቆይታ ነበር
@semiramehammed8535
@semiramehammed8535 5 месяцев назад
Ws wr wb biyans be samnt 2 or 3 ken bidereg
@user-ps4ym5of7c
@user-ps4ym5of7c 5 месяцев назад
ስለላሁ አለይሂ ወሠለም ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ummuhanifaa7792
@ummuhanifaa7792 5 месяцев назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته الحمد الله
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 5 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ የምስኪንዋ ሂባ አላህ የት ሄዶ የኡስማን ሴራ ሊሳካ ሱበሀነላህ አላህ ሲረዳት ፊልሰን መኖርዋ ጠቀመ ብቻዋ ብቶን ወዳዉ ሩቅ ቦታ ወስዶ ሊያሰቃያት ነበር ግን ከአላህ ቀጥሎ ፊልሰን ❤
@sofiamohamad2765
@sofiamohamad2765 5 месяцев назад
@fatumayusuf5301
@fatumayusuf5301 Месяц назад
102 ላይ ነበረሸ ያቋረጥኩት ወላሂ ሁለዬም ፍቅር xፓየርድ የለዉም አልቆ ይሆን እያልኩኝ እያሠብኩኝ ነበር በአንዳን ሀጃ አልከታተልም ነበር እስኪ አህለን ወሳህለን በሉኝ አሁን103ልጀምርና ልስማዉ እስኪ❤❤🎉🎉
@allahalrahman833
@allahalrahman833 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-ik1rb2km3f
@user-ik1rb2km3f 5 месяцев назад
እህለን
@user-dg3oo3iq8t
@user-dg3oo3iq8t 5 месяцев назад
ህሊል ሂባን የሁለት ቤት ያገባት ይሁን 😢❤❤❤
@user-jc2kr2vp2f
@user-jc2kr2vp2f 5 месяцев назад
አሰላማለይኩም
@user-ye8ev5vl3x
@user-ye8ev5vl3x 5 месяцев назад
እስቲ ዶክተር ስትጀምር ሁሌ ገቢ እደጠየክ ነው በርግጥ ለኽይር ነው ግደሞ ሁሌ ሲሆን _____
@madi8643
@madi8643 5 месяцев назад
የፈለገ እንጅ አላስገደደ ለዛውም ደሞ ለግል ጥቅም አደለም
@user-ye8ev5vl3x
@user-ye8ev5vl3x 5 месяцев назад
@@madi8643 አሰገዲዷል እሚል አለ ስታይ ሲጀመር አች ምን አገባሽ የተመልካችን አስተያየት መቀበል መተው የሱ ስራጂ ያች አይመስለኝ ሁሉውምላይ ጥልቅ ጥልቅ አንበል
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 5 месяцев назад
አስታዉስ ማስታወስ ለሙእሚኖች ትጠቅማለች ይለናል አላህ ስለዚህ ቢያስታዉስ ምንም ችግር የለዉም እኛ ሰዎች የሚያስታዉሰን ሰዉ ያስፈልገናል ከፈለግን መስማት ካልፈለግን ደግሞ አሳልመን መስማት እችላለን ክፉ ቃል አትነጋገሩ
@kkww961
@kkww961 5 месяцев назад
አህሊን
@kyerakyera2251
@kyerakyera2251 5 месяцев назад
አህሌን እንኳን በሰላም መጣህልን በሳምት ሁለት ቀን ሲባል የነበረው
@sadahs4112
@sadahs4112 5 месяцев назад
እስኪአልሀምድሊላእንበል።እሄውም።ትለቀቀልን
@neima2690
@neima2690 5 месяцев назад
የዛሬውን የሙአዝ ነሽዳ ነው የተቆጣጠረው😮
@user-ir1jm8sq8k
@user-ir1jm8sq8k 4 месяца назад
ያጀመአ ክፍል 104 የለምደ ነው በዝሁ አለቀ
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 5 месяцев назад
ሱዚ የኔ ቀናተኛ🤣🤣🤣🤣
@user-wn1ot8bb5n
@user-wn1ot8bb5n 4 месяца назад
😅😅😅😅መቃጠል ነው
@sofiyasofiya4270
@sofiyasofiya4270 5 месяцев назад
አላህ እረሂምነው
@ekramtube1328
@ekramtube1328 5 месяцев назад
ቲክቶክ የለለን አለን ከቻልክ በዚህ አልያም በዞም ወይም በቴሌግራም ላይ አዲርገው
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 5 месяцев назад
ጥያቄዉ ላይ መሳተፍ እፈልግ ነበር ግን ቲክቶክ አልጠቀምም ለምን በዩቶብ አይሆንም ወይስ ለጥያቄዉ ብቻ ብዬ ልክፈት
@Yu-dv6df
@Yu-dv6df 5 месяцев назад
ኡፍ ኡስማን አላህ ልቡና ይስጥህ
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i 5 месяцев назад
ሚስቶችን ማባበል ወይ ስቃይ ወንዶች አላህ ያበርታችሁ 2&3ያለባቹ
@semirabintoumer
@semirabintoumer 5 месяцев назад
ሰምቸ እኮምታለሁ ከመልቀቅህ በፊት እያስታወስኩህ ነበር
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 5 месяцев назад
አህለን ዶክተርዬ እኔኳ ቲክቶክ የለኝም ደግሞ መቼም አልከፍትም። የረመዳን ጥያቄ ዘንድሮ ሊያመልጠኝ ነው በቃ ለማንቻውም በርታ አበረታቱ ቲክቶክ ተጠቃሚዎች
@user-xn1it9ix3l
@user-xn1it9ix3l 5 месяцев назад
እኔም
@user-ih2ry3pj1b
@user-ih2ry3pj1b 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ነዉ
@selimtube404
@selimtube404 5 месяцев назад
እኔም እንዳንች ግን የምን ተስፍ መቁረጥ ድምፃችን ይሰማ ልንል ይገባል
@hjbj6316
@hjbj6316 5 месяцев назад
ሀለትኛ ሚሰት መሆን እዳ ነው 😂
@user-wn1ot8bb5n
@user-wn1ot8bb5n 4 месяца назад
እኔስባሌን አልፈቅድለትም ሆ
@user-xo3rd6cd1m
@user-xo3rd6cd1m 5 месяцев назад
የቴሌግራም ቻናሉን ላኩልኝ ደሞ መቼነው የምያልቀው
@user-wn1ot8bb5n
@user-wn1ot8bb5n 4 месяца назад
ሲመቼው፡፡
@legambotube9740
@legambotube9740 5 месяцев назад
ዶክተር ዘይኔ አላህ ረድቶኝ ቲክታክ ደልቼ ነበር የአንተን የረመዳንን ፕሮግራም ለመከታተል ብየ እንዳልከፍተው ፈራሁ አይይይ😢😢😢 አረ በዚሁ ይሁንልን ቲክቶክ እኮ በጥሩ ነገር ተሞልተን ነአንድ ቆሻሻ ቪዶው ይጠፋል አሰሱ ገሰሱ ድብልቅልቅ ያለ ነው
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo 5 месяцев назад
😢ኡፍፍፍፍ ጀዛክአላህከይር ዶክ ወይኔ ዛሬ ስብርብርነው ያልኩት አረ በቶሉልቀቅልን እውነትም የአላህ ብሉ ማንያፍራል ያረብ እደውእባክህ ያረህማን በጥፍቴ ምክንያት ካተእዳታርቀኝ
@user-zj8de4qz8i
@user-zj8de4qz8i 4 месяца назад
ሂባን አሁን ለከሊል የምትሉ ትገርሙኛላችሁ ወላሂ ዙለይካምኮ ሚስኪን ናት የምር ምነካችሁ ሆሆሆሆ የምር አህመዲን ብታገባ ሁሉም በደስታ ይኖራሉ ልክ ከሊል ዙለይካን እደወደዳት ሁሉ ሂባም አህመዲን ትወደው ይሆናል
@sadahs4112
@sadahs4112 5 месяцев назад
ወአለይኩምእሰላም ወራህመቱሏሂ።ዶክትር።ጥያቄአለኙ🎉
@sadahs4112
@sadahs4112 5 месяцев назад
ዘንድሮ።እርመዳንን።።ምንአዘጋጀህልን።
@sadahs4112
@sadahs4112 5 месяцев назад
ወይ የቻኮለጀብ ቀንድይነክሳል።ይላልያከሪስው።።ጥያቄየተመልሳል።ክክክክ ።የኔነገርስራየመቻኬልነው😂
@Rich-lh8py
@Rich-lh8py 5 месяцев назад
​@@sadahs4112ግንኮ ጥያቄሽን አልነገርሽንም😅
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 5 месяцев назад
የሚገርመዉ በደንብ እከታተላለሁ የዛሬ ሁለት አመት 84 ወይም 85 ሺ ነበር አሁን 88ሺነዉ ገና በሁለት አመት 3ሺ ብቻነዉ የጨመረዉ ሌሎች በአመት ብዙ ሰብስክራይብ ሲደረጉ የሄ ግን እዛዉ ነዉ ስለዚህ እናሳድገዉ
@semirawollo
@semirawollo 5 месяцев назад
እረ ላክ አድርጉ😢
@ZozoZozo-jw1ik
@ZozoZozo-jw1ik 5 месяцев назад
መቶሽህእናስገባው ተው
@jtgghf3634
@jtgghf3634 5 месяцев назад
አህለን
@RihannaAa-ci6tt
@RihannaAa-ci6tt 5 месяцев назад
አህለን
@halaba.helaba
@halaba.helaba 5 месяцев назад
አህለን
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 5 месяцев назад
አህለን
Далее
Dora’s Tyla Dance is Everywhere 😨 #shorts
00:14
Просмотров 2,9 млн
ትዳር. እናህወት
2:47
Просмотров 848
ደርስ 1 || መግቢያ ||
26:40
Просмотров 10 тыс.