Тёмный

ፍትህ በአሳቃቂ ሁኔታ ተደፍረ ሰለተገደለችዉ ህፃን ሄቨን | ተናገር እውነቱን | eyoha media | elshaddai | faithline | haleta tv 

Elshaddai Tube
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@hibratradai8446
@hibratradai8446 24 дня назад
እግዚእብሔር መፅናናት ይሁንሽ በጣም ያማል 😭😭😭
@SaraBarKot
@SaraBarKot 25 дней назад
የድፍረቱ ድፍረት ወላጅ እናትዋን እየሰደበ አንገት መድፋት ሲገባው እባካችሁ አስገቡኝ
@emmausjourney1371
@emmausjourney1371 24 дня назад
ሁሉም ኢትዮጵያውያን ንሠኃ መግባት ያስፈልገናል :: እንዲህ ዐይነት ኃጢአት እንዴት ሊሆንብን ቻለ ::
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 24 дня назад
ከሱ ሰቅጣጭ ተግባር የሱን ወንጀል ለመሸፈን የተባበሩት ናቸው ያስደነገጡኝ እግዚአብሔር ሆይ የእናቷን ልብ ጠብቅ😢😢😢😢
@SaraBarKot
@SaraBarKot 25 дней назад
ሊፈቱት ይችላሉ እባካችሁ እንጩህ
@lozaabebe-py4se
@lozaabebe-py4se 24 дня назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ ያማል ኡኡኡኡኡኡኡ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@FrewoineDires
@FrewoineDires 24 дня назад
ዕግዚኦ መኀረነ ክርሥቶሥ የርኩሥ መንፈሰ እኩይ አጋሩ ባሪያዉ ታዲያ የሠዉ ፍጥረት ቢሖንማ ይኸንን አሥፀያፊ ተግባር ባላረገም ነበር ሠይጣን ።።።።።።።።ዔርምያሥ ።።።።።።።እንዴት ተብሎ ።።።።።።ኀሊናችን ይተኛል ።።።።።ዕዉነትህን ነዉ ዉይ ዉይ ጭራቅ አጋዡ ሌላ መንፈሥ ነዉና ፈጣሪ የሥራዉን ይክፈለዉ ዕረ ዘግናኝ አሠቃቂ
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 24 дня назад
ጠበቃ ተብዬ ዉች እግዚቤርን ፍሩ ነግ በኔ በሉ ለሆዳችሁ ያደራቹ የዝች እናት እባ ሰማይ ደርሷል እግዚሐቤር አይቷል እደገናም ቀሪዋን ልጇን እዳታሳድግ እያሳዱ ሊገድሏት መስራያቤትዋ ድረስ መኪና እያዙ የሚያሳድዷት እግዚሐቤር ይፍረደባቹ
@lozaabebe-py4se
@lozaabebe-py4se 24 дня назад
25 ዓመት ነጌ ተመልሶ ይመጣል ይደገማል ህግ የለም
@amsaleworku139
@amsaleworku139 24 дня назад
የዲያብሎስ ልጅ ነው።
@romanjemberu7412
@romanjemberu7412 24 дня назад
እኔ በጣም አምኛል ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
@seid-g3n
@seid-g3n 24 дня назад
ጠበቃው የሄን ጉድ እያወቀ ለገዳይ መቆሙ በጣም የሣዝናል እሡም ላይ ደምፃችሁን አሠሙ
@TigistMashashi
@TigistMashashi 25 дней назад
በእየሱስም 😭😭😭😭
@user-uz8iv8gv9g
@user-uz8iv8gv9g 24 дня назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢 😂😂😂😂😂
@lozaabebe-py4se
@lozaabebe-py4se 25 дней назад
በኢየሱስ ስም ሰው ነው አውሬ 😭😭
@bethioinisraelsv
@bethioinisraelsv 25 дней назад
መንግስት ይሄን ሰውዮ ከለቀቃ በኢትዮጵያ ያላቹ ለልጆቻችሁ ስጋት ነው እድሜልኩን መታሰር አለባት ☝
@destata7749
@destata7749 24 дня назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@asterasmamaw08
@asterasmamaw08 20 дней назад
OMG me too I couldn’t even sleep. Am already sick. Pls God give us your mercy please
@user-pl4po1ft9q
@user-pl4po1ft9q 24 дня назад
በጌታ በኢየሱስ ስም አመመኝ ወይኔ የኔ እናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@rere7887
@rere7887 24 дня назад
በሀቅለምፈርዱ ልጅይውጣላችሁ ግንየስምቀንእዳይሆንአድራ እስመጨረሻውፍትህለብላቴናዋህፃን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@DiribeTarafe
@DiribeTarafe 24 дня назад
ልክ ነሽ እህቴ የወለደ ያወቃል ያማል እንኳን እናትየው እኝም ልናብድ ነው እንዴት ቻልሸው እህቴ
@Birtukan565
@Birtukan565 24 дня назад
አረ የፍትህ ያለህ ብለን መጮህ ይገባናል ልጄ ብትሆን ብለን እናስብ አቦ ሰው ነው ብለን ለማሰብ ይከብዳል ልብ ይሰብራል ምን አይነት አረመኔ ቤተሰብ ነው እንኳን ጨቅላ ህፃን ላይ ትልቅ ሰው ላይ እንዲህ ይደረጋል ከሱ የቤተሰቦቹ አረ ያምላክ ያለህ ደፋሪ ሁሉ በአደባባይ ይሰቀል መቀጣጫ እንዲሆን
@DhaidDhd
@DhaidDhd 23 дня назад
ሰው ለሆነ ሁሉ ያማ ብቻ ፍርድ ሞት ነው ከዚህ የተሻለ ቅጣት ስሌለለ ነው
@jemo5716
@jemo5716 23 дня назад
እግዚአብሔር የቀን አምላክ ነዉ አሑን በፊቨን ምክንያት አሉ ብዙ ኤርምየ የተዳፈኑ የሕፃናት ደፋሪወች በእዉነት እኔ በጣም ከባድ ልጀ በሥደት አገር በገዛ አባቷ ተደፍራ ደግሞ ኤሮፓ የነፃነት አገር ተብሎ ለልጆች በእዉነት ኤርሚ እኔ እግዚአብሔር እና የቅዱሣን ፀሎት አፅንቶ አቆመኝ እንጅ ኦኦኦኦ አረ ያማል ልጀ አሑን ከ PTSD ነዉ ብለዉ የአገሩ የሣይኮሎጅ አገልግሎት ጀምራ መድሐኒት የአንቲዲፕሬሽን ተቀብላ ደሕና እየሖነች ነዉ እንዴ አገር ቤት ብቻ አይደለም ከዚ ከአለሑበት ኤሮፓ Sweden የሖነ ነገር ነዉ በአገሩ ሕግ ፓሊሥ ወሠደዉ አላሠሩትም ማቆያ ቦታ Häktet ይሉታል ቆየ በ1 ወር ከ14 ቀን እንዲያዉም ተክሦ የቆየበት ግዜ ተክሦ በገንዘብ ተከፍሎት ወጣ እኔ ሥደተኛ ነኝ እሡ የአገሩ ተወላጅ ነዉ በ7አመት ጀሞሮ እሥከ 13 እኔ ሥወጣለት እኔ ለሥራ ከል ከል ሥል የገዛ ልጁን ደፍሮ እኔም በኣሮፓ ፍርድ ገምድል ተዛብቶብኝ አለሑ ብቻ ብዙ በአብዛኛው በፀሎት እየአበረቱኝ ቆሜአለሑ።አረ እኔ አሞኛል ብቻ እግዚአብሔር እያለቀሥኩም በሡ ብርታት አኑሮኛል እንጅ አረ ጉድ ነዉ አሑን ደግሞ የ7 አመት ልጅ ባሕርዳር መድፈሩ አልበቃ ብሎ በምላጭ መቆራረጥ አረ ኦኦ እኔ አሞኛል 😭😭😭😭
@rere7887
@rere7887 24 дня назад
እባክህ ውድሜየስምቀንጩኽትሁኖ እዳይቀር እርዳት😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 24 дня назад
የአማን ወንድም ነዉ አማንም በአደባባይ ብልቱን መቁረጠ ነዉ
@Troy-hn1hr
@Troy-hn1hr 24 дня назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@GgHh-wd9ud
@GgHh-wd9ud 24 дня назад
💔💔💔💔😭😭😭የኔ ቆጆ 😢😢
@seid-g3n
@seid-g3n 24 дня назад
የሰሚ ያለህ የዚች ህፃን ገዳይ ሣየሠቀል እረፍት አናገኘም እነቅልፍ የለንም የመንግሥት ያለህ ፍትህ ለሟች ህፃን
@SAMSONYOHANNESGEBREMICHAEL
@SAMSONYOHANNESGEBREMICHAEL 24 дня назад
Selamawe self yasfelegale liju megedele alebet
@FikruMr
@FikruMr 24 дня назад
Justic
@አምባሳደር
@አምባሳደር 24 дня назад
Lelam alachi iyetabala nawu😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@CookSimple12
@CookSimple12 24 дня назад
Enem.....betam behunetaw.....azenku
@tjarabicfoods5348
@tjarabicfoods5348 24 дня назад
Yesssssssssss
@NejatLo
@NejatLo 24 дня назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@MathewosAnsebo-fp6km
@MathewosAnsebo-fp6km 24 дня назад
እቁረሪት ገደለ ብሎ መሰለኝ ፈረጁም ብሆን ጠበቃ በጠም ያሰፍራል ።
@teshome7693
@teshome7693 24 дня назад
የዳቢሎስ ስራ ነው ይሄ ነው ስራው ይፍረስ ፍትህ ለሕፃን ፌቨን
@LawofGod
@LawofGod 23 дня назад
Ask fano ! Fano sid it - then go and ask them- do not shift the blame!
@Merry-bc4gk
@Merry-bc4gk 24 дня назад
Weee kal ataw ufffffff😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@saramitik6884
@saramitik6884 24 дня назад
Bertu yethiopia lgochi ebewan abuslat
@seidmohammed1066
@seidmohammed1066 24 дня назад
😂😂😂😂😂እባካችሁ ይገደል በሉ ይገደል ይገደል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን
@HirutDesta-zm2qf
@HirutDesta-zm2qf 24 дня назад
መሳደብ እራሱ ❤የህግሰዉፉት መሳደብ ፖሊስ አፈሸን ዝጊ❤🎉ማለት አለበት ❤ፈትትትት
@HabtamMelkuTades
@HabtamMelkuTades 24 дня назад
😢😢😢😢
@HusseinAli-d3c
@HusseinAli-d3c 24 дня назад
ይህ ሰላማዊ ሰው በባህር ዳር ከተማ አደባባይ ላይ 2እግሮቹን 2እጆቹ ታስረው ተዘቅዝቆ በቅንጭላቱ ተሰቅሎ ከታች እሳት እየነደደ ሰውነቱ ገምቶ እስከሚፈራርስ ድረስ መቀጣት አለበት አንጀቴ አሯል
@moshe-yb6sm
@moshe-yb6sm 25 дней назад
💔
@user-uz8iv8gv9g
@user-uz8iv8gv9g 24 дня назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@NezihtiGabrezghi
@NezihtiGabrezghi 23 дня назад
This habit has Been in your country . The time of Dergi . We eritrean had suffered a lot and was killed by your people . Even 7 yr of age had killed and reaped Sorry for this inicent child but You men from this county must learn some thing better . I am very sorry for this innocent small child . . We are still remembering those who reaped and killed in Eritrean.
@SaraBarKot
@SaraBarKot 25 дней назад
ኤርሚ እባክህ አስገባኝ
@jemo5716
@jemo5716 23 дня назад
እኔ ግን ኤርምየ የእግዚአብሔር ዝም ማለት????? ልጀ አንዳንዴ እግዚአብሔር ካለ ለምን አባቴ ደፈረኝ ብላ ትጠይቀኛለች መልሥ የለኝም።።አሞኛል አለኝ ቁሥል እኔ ሥለ እኔ መጠየቅ ከፈለጋችሑ አጣሩ የምኖረዉ Sweden ነዉ እኔም ከአቧቷ የተደፈረች ልጀ በነፃ አባቷን ለቀቁት አረ እኔ አሞኛል ።አሑን የዚች ልጅ የፊበንን ን ሣይ አረ ልጀን የባሠ ይሕ አረመኔ Swedish አቧቷ ገድሏት ቢሖንሥ? አረ እግዚአብሔር አረ የግፍ ጥግ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 ወገኖቸ አሞኛል ያልፀለየልኝ ወደ እግዚአብሔር ያልጮኸልኝ ክርሰቲያን የለም ግን ፍትሕ አጣሑኝ እሡ ወጥቶ ይዝናናል እኔ የትራሚ አገልግሎት የሣይኮሎጅ አገልግሎት በየቦታሑ ተንገላታሑ ልጀን ይዠ ያማልልልልልል😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-tr1tt9wh4o
@user-tr1tt9wh4o 24 дня назад
እዚያ አካባቢ እኮ ሴተ ልጂ ገና በእርግዝና ላይ እያለች አደል እዴ ሴት ከሆነች የኔ ናት እየተባለ ገና ያልተወለደች ጽንስን ለዝሙት በመመኘት የሚጋደሉት?
@Tomejkara
@Tomejkara 24 дня назад
ከመፀለይ ዉጪ ከመንግስት ዉጤት ይገኛል ተብሎ መታሰብ የለበትም መንግስት አልሰማምና ነዉ?
@SaraBarKot
@SaraBarKot 25 дней назад
አስገባኝ
@SaraBarKot
@SaraBarKot 25 дней назад
እርምዬ አስገባኝ ልናገር
@Sheway-rv5yk
@Sheway-rv5yk 24 дня назад
😂
@HaymanotGosaye
@HaymanotGosaye 24 дня назад
አንዱ ለህግ መቅረብ ያለበት ቀለሜ አደል እንዴ
@tjarabicfoods5348
@tjarabicfoods5348 24 дня назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Далее