Тёмный

ፎዝይ ሃሰን የሳምንቱ እንግዳ  

Mube Media ሙቤ ሚዲያ
Подписаться 146 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

#Dawatube #MubeMedia #ፈቲያሙጃሂድ #ፎዝይሃሰን #Ethiopia #FatiyaMujahedin
#የሳምንቱእንግዳ #FoziaHassen
ፎዝይ ሃሰን Fozia Hassen#አይመኒታAymenita #AbdiWolloTube የሳምንቱ እንግዳ
አሰላሙዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ ክቡራትና ክቡራን ታዳሚዎቻችን እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ።
ሰብስክራይብ ሼር ላይክ ማድረጎዎ ቻናሉን ያሳድገዋል እናም .....አይርሱ ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ ✍ሙባረክ
የተለያዩ አጫጭር የምስል መልእክቶች በየግዜው እንዲደርሱዋችሁ
የቴሌግራም ቻናሌን ይጫኑት
t.me/joinchat/...
የፌስቡክ ፔጅ ላይክ ያድርጉ
/ posts
የዩቲብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
/ @mubemedia
*ለአላህ ብለው ከሚሰሩት አላህ ያድርገን
ፎዝይ ሃሰን Fozia Hassen#Aymenita #wollotube #AbdiWolloTube የሳምንቱ እንግዳ
ነጃህ ሚዲያ 2,wollo tube,hiba tube,umi tube,dawa tube,kana tv,abdi wollo tube,ቁርዓን
ሙስሊም,ቁርዓን
ኡስታዝ
ኢትዮጵያ,አረበኛ,አሊፍ,አሊፍ ባ ታ,ቁርዓን \
ሙስሊም,ቁርዓን \
ኡስታዝ \
ኢትዮጵያ,አረበኛን በቀላሉ,ኢቅራ ሚዲያ 2,ነጃህ ሚዲያ2,africa tv,minber tube,somi tube,fillaah tube,sedi and ali,seya tube,Halal media,Abdi tube,reshade app,tafekur center,yemaleda senek,berhanu,ቢላል ሚዲያ,Awodi,ጉዞ ወደ ኢስላም,አሳዛኝታሪክ,የአርብ ሀገር ሴት ጀግና ናት ኑ ላሳያቹ,ኢጃዛቤ
ነጃህ ሚዲያ 2,wollo tube,hiba tube,umi tube,dawa tube,abdi wollo tube,ቁርዓን
ኡስታዝ
ኢትዮጵያ,አረበኛ,ቁርዓን \
ሙስሊም,ቁርዓን \
ኡስታዝ \
ኢትዮጵያ,አረበኛን በቀላሉ,ኢቅራ ሚዲያ 2,ነጃህ ሚዲያ2,africa tv,minber tube,fillaah tube,sedi and ali,seya tube,Halal media,Abdi tube,tafekur center,yemaleda senek,berhanu,ቢላል ሚዲያ,Awodi,ጉዞ ወደ ኢስላም,አሳዛኝታሪክ,የአርብ ሀገር ሴት ጀግና ናት ኑ
ነጃህ ሚዲያ 2,wollo tube,hiba tube,dawa tube,abdi wollo tube,ቁርዓን \
ኡስታዝ \
ኢትዮጵያ,ነጃህ ሚዲያ2,somi tube,fillaah tube,sedi and ali,seya tube,Halal media,tafekur center,Awodi,አሳዛኝታሪክ,የአርብ ሀገር ሴት ጀግና ናት ኑ ላሳያቹ,ኢጃዛቤት,Bilalmedia,የደስተኛ የትዳር ሂወት,ክሎረክስ,ሴቶች በኔ ይማሩ,ETHIOPIA,ሼር_በማድረግ_ቤተሰብ,Fatiya Mujahid,ስፖርት,Ethiopia,Abel,berhanu,Nehar,Media,ወሎ ቲዩብ,brex habeshawi,ጀዋር ሙሀመድ,malcolmxethio,የዩቱብ ገንዘብ,ቪዲዪ ማቀናበሪያ,አዳዱስ ሙዚቃ,hope,አረብ ሀገር ብልግና,Mube Media_Islamic,Iqra media,ethiopian,Halal media,abdi tube,minber,minber tube,somi,bilal tube,somi tube comedy,harun tube amharic,africa tv,salah,Zawya TV,ዛውያ ቲቪ,africa tv channel,Nesiha TV,አፍሪካ ቲቪ,ነሲሃ ቲቪ,2020 ጨረቃ,አዲስ ነሺዳ,ነሺዳ,የከውኑ ሞገስ,የከውኑ,ሀላል ሚዲያ,ሀላሉ,ፈገግታ ለሱና,ሱናው,ሱና,ፈገግታ ሱና ነው,ሙስሊም ነኝ እኔ,ሞጣ,ፈራው,እስተቅና,የታሉ,አልፈራም,ፉአድ መልካ,አስማማው አህመድ,ሚፍታህ ሁሴን,አብዱሰላም አበራ,አሊ አሚን,ሙአዝ ሀቢብ,somi tv,abu hayder
Fana EBC,#Top5Stunning EthiopianArtistsByRank #MaramawitAbate #FryatYemsalem #ZeriruKebede #DanaitMekbeb #waziworld #mikishow #senseletdrama #SaronAyelign #HuluDaily #FryatYemene #Seifufantahun #seifufantahunonebs #Ashurka #ashruka #ethiopianmovie #ashrukaamharic #ethiopianewmusic #hopeentertainment #ashrukachannel #calebmeakins #ethiopianartist #ethiopiancomedy #ebs #ashrukamedia #Akukulu #Mikael #NahooTv #Nahoo #ethiopia #ethiopian #addisneger #diretube #DrAbiy #Abiy #SeifuonEBS #Seifufantahun #NewEthiopianMusic #tigrignamusic #ebstv #JTVEthiopia #HopeMusicEthiopia #AbyssinyaVine #ZEMENTV #SundayWithEBS #LTVWorld #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #EBS #Amharictube #FanaTelevision #EthiopianTV #EBC #betoch #comedy #ethiopiancomedy #betochcomedy #ethiopia #amharicfilm #eyohaentertainment #amharictv #aradacinema #nekedrama #aradamovies #seifuonebs #ethioapp#tstapp #sbababba #ወጋወጋ #ምንልታዘዝድራማ #shukshukta #EBS #EBC #Ethiopianews #mogachochdrama #የሀገርትዝታ #ethiopiamusic #oromomusic #tigraymusic #hopemusic #teddyafro #yarednagu #ethiopianmovie #amharicmovie #whatsapp#telegram#facebook #NahooTV #KanaTV #Kanadrama #KanaTelevision | #EBSTV #WorldWide #JTVEthiopia #LTVEthiopia #NewEthiopianmusic #NewEthiopianMovie #HopeMusicEthiopia #GurshaTube #EntewawekalenWey #ZemenDrama #Danadrama #Welafendrama #YesufApp #BetochComedy #MinewShewaTube #Sodereb
#Halal_Media,ethiopian,Halal media,abdi tube,minber,minber tube,somi tube,somi,bilal tube,harun tube amharic,africa tv,Zawya TV,ዛውያ ቲቪ,Nesiha TV,አፍሪካ ቲቪ,ነሲሃ ቲቪ,Addis Ababa,2020 neshida,yasin nuru,daniel kibret,ድምፃችን ይሰማ,ፍትህ ለ አክሱም ሙስሊሞች,ሀላል ሚዲያ,ኡስታዞች,ኢሳት,abbay media,adebabay media,esat tv,ebc tv,fana tv,ሀጂ ሙፍቲ,መጅሊስ,ዘመድኩን,ነጭ ነጫን,የሳኡዲ ወጣቶች ስቃይ,የ ሱኡዲ ኢንባሲ,ኢንባሲ,ስደት,አ ሳኡዲ እስር ቤት,ተአምር,አብት እና ልጅ,ገዳይ,ሱብሀነላህ,አስደናቂ ታሪክ,ጀበሉ,አህመዲን ጀበል,እናት m´Mube Media
ፎዝይ ሃሰን የሳምንቱ እንግዳ #FoziaHassen#Aymenita #wollotube #AbdiWolloTube #MubeMedia

Опубликовано:

 

12 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 564   
@ኡሙማሂር-ጀ4ሠ
@ኡሙማሂር-ጀ4ሠ 3 года назад
ጌታየ ሆይ ምስጋና ይገባህ ሀሳቤን በፁሁፍ እንጅ በንግግር መግለፅ የማልችል ሴት አድርገህ እንኳንም ፈጠርከኝ ደፋር ብሆን ኖሮ ዝርክርክ በሆንኩ ነበር
@سعيدغيتانح
@سعيدغيتانح 3 года назад
ማሻአላህ
@ነኢማቱዪብ
@ነኢማቱዪብ 3 года назад
እኔም ልክ እንዳች ነኝ
@ffdffr6615
@ffdffr6615 3 года назад
Enm endashi neg
@hadra7104
@hadra7104 3 года назад
ወላሂ እኔም
@bintaby1099
@bintaby1099 3 года назад
ጌታየ ምንም አይነት ነገር ሳላቅ አፈቀርኩ ብየ ሳልጮህ ወጣትነት ዘመኔን በተረጋጋ ስብእና እዳሳልፍ ስለምትፈቀድክልኝ አልሀምዱሊላህ ውይ አድ ወድ አፈቀርኩ ሳልል ከሰወች ስት ተማርኩ
@ቢንትአህመድየሰኪናታ-መ5ጸ
አሰላሙ ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሙቤ በሚቀጥለው ፓናዶል አቀረቡት 🙋🙋ጀዛ አላህ ኸይር በርታ 👍👍👍👍👍
@AbC-zc6kz
@AbC-zc6kz 3 года назад
٥٥
@fafi9441
@fafi9441 3 года назад
እኔ😢👍
@kww2335
@kww2335 3 года назад
ኧሯይኸየኦላይንፍቅርጉዲአፈላ 😀😀😀
@محمدالكندري-ر3ج
@محمدالكندري-ر3ج 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hayathassan2452
@hayathassan2452 3 года назад
@@fafi9441 h
@hiratube5959
@hiratube5959 3 года назад
ማሻአላህ እንደዚህ ወጣ ያሉ እህቶችንና ወንድሞችን መምከርና መመለስ ትልቅ ነገር ነው ጀዛክ አላህ ሙቤ ቲዩብ
@ኡምኢመንንንቱዮብ
@ኡምኢመንንንቱዮብ 3 года назад
አብዲ ያሰቃቹ 😂😂😂😂😂
@zharazhara9231
@zharazhara9231 3 года назад
ወላሂ እደ ዛሬ ሥቄ አላውቅም
@ኡሚኑርልኝ
@ኡሚኑርልኝ 3 года назад
በጣም ነው የሳቃኝ አብድ ምን እያረካነው
@ftyaabdlla2261
@ftyaabdlla2261 3 года назад
Fe blinle
@አላህወኪል-ለ1ገ
@አላህወኪል-ለ1ገ 3 года назад
ቁጥሯን ሥጠኝ ወዲም ወደዲን ልምራት የሙሥሊም እህቷነኝ አልሀምዱሊላህ አላህ መለሣት
@مدينتي-ع2ظ
@مدينتي-ع2ظ 3 года назад
ሡበሀንአሏህ ወልሀምዱሊሏህ ወሏህአክበር ላኢሏሀኢለሏህ ጌታየሆይ እውቀት ጨምርልኝ
@gcccv7245
@gcccv7245 3 года назад
አሚንንንን ያረብ
@maraki652
@maraki652 3 года назад
በጣም ነው ኢሚያምር አወ ምከሯቸው እህቶቻችነን ወዷችንም ሁላችንም አላህ ቀጥተኛውን ምገድ ይምራን እኔ አልሀምዱሊላህ ባለትዳር ነኝ ግን እነሱ ያሳዝኑኛል ምክር ያስፈጋችዋል መካሪም አይጥፋ እደናተ ያለ ወደሟች አላህ ይጅማነ ፈርዱስ አላ ምነጀና ያረብ
@የአለህበራያነኝየአለህበራ
ትክክል ማሸአለህ
@lubabasaeed1112
@lubabasaeed1112 3 года назад
እልህ ለኢብሊሥም አልበም እህት ድንሺን ተማሪ
@hadra8582
@hadra8582 3 года назад
አብዲ ያሳቃችሁ እጅ አውጡ ክክክክ
@ሀያትቢንትኸይሩ
@ሀያትቢንትኸይሩ 3 года назад
ጀዘክ አላህ ኸይር አላህ ይጨምርልክ ማሻአላህ አንዳት ጀግና ወንድም ይባዛልን
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ 3 года назад
ሙቤ ቀጥል በርታ ይቅርታ እኔ በዝህች ልጅ ኮመንት ከመስጠት እጠበቃለሁ አላሁ ሙስተአን. አላህ የሴት ልጅ ውብ የሆነችውን ሀያዕን ይወፍቀን አብዲ ደረሳው አህሌን
@እኔናዘንድሮ
@እኔናዘንድሮ 3 года назад
አረ ማነው የአብዲ ሁኔታ ያሳቀው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@m1153
@m1153 3 года назад
እኔ
@mikaymikay687
@mikaymikay687 3 года назад
Kkk..
@ዜድዩቱቢዜድዩቱቢ
@ዜድዩቱቢዜድዩቱቢ 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@اللهوكل
@اللهوكل 3 года назад
እኔም😬😬😬😁😁😁😁
@haleemamuhammed4125
@haleemamuhammed4125 3 года назад
እኔ 😁😁😁😁😁😂😂😂
@انتل-ه2ل
@انتل-ه2ل 2 года назад
መሸሀለ ሙቤ ጡሩ ቆይተ
@nurumohammed2509
@nurumohammed2509 3 года назад
ጭራሽ የሙስሊም ተግባር የላትም አደባባይ ላይ ከምትጃዳሊ ቁረአን ቅሪ አላህ ሂዳ ይስጥ
@gcccv7245
@gcccv7245 3 года назад
ወላሂ ወዳ አይሆንም አእምሮዋ አሞት ሊሆን ይችላል ዋ ለራሴ ፈረሁ ነገ እምን ደረጃ ላይ አሆን ይሆን ዋ ለራሴ
@taibahali7857
@taibahali7857 3 года назад
በጣም ይገርማል
@ሠአዳወለዬዋ
@ሠአዳወለዬዋ 2 года назад
ትክክል
@ኡሙፈውዛን-ቸ9ሰ
@ኡሙፈውዛን-ቸ9ሰ 3 года назад
እኔ ያሳቀኝ የአብዲ ሁኔታ ነው ክክክክክክ አላህ ትክክኛውን መንገድ ይምራን
@mekiyatube1823
@mekiyatube1823 3 года назад
እንዛመድ እህት
@ሰአዳቢንትመለሰ
@ሰአዳቢንትመለሰ 2 года назад
አላህድናችንን ያሳውቀን ያርብ
@فوزيهمحمد-و6ق
@فوزيهمحمد-و6ق 3 года назад
ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ እዲህ አይነት መካሪ አይገኝም በርታ ሙስሊም እህት ወንድምህን በዚህ መልኩ መምገርህ ማሻአላህ
@kadijakindu7258
@kadijakindu7258 3 года назад
አይ አብዲ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ስደት ላይ መወሳለት የለም ክክክክክክክክክክክ
@mekememe4784
@mekememe4784 3 года назад
kkkkkkkkkkkkkkk አረ በአላህ አብዲ ደረሣው ተመቸከኝ ይመችህ ሙቤ ወላሂ ጀዛከላ አልፍከይር ኢንሻአላህ ጥሩ ሥራህነው አላህ ይሥጥክ
@ፋፊነኝፍቅርፈላጊዋ
ኧረ ሴቶች ተው ወዴት እየሄድን ነው ወላሂ እናቴ አላህ ይህረማትና ቂያማ ሲቀርብ ሴት ልጅ ወንድ ነው ብላ የቆመ እጨት ታቅፍ አለች ትል ነበር አሁን ያግዚ ሳይደርስ አይቀርም ኧረ እህቶቼ አላህን እንፍራ
@rahmatetube7176
@rahmatetube7176 3 года назад
ሙቤ መልከም ወንድሜ ነሂ ጀዛክላህ ኸይር የታሰሳቱት እህቶችን በምክሪ መማለስ በጣም ደስ ይለል ሹኩራን ሙቤ አላህ ይጠብቅሂ ማሻአላህ
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ 3 года назад
ክክክክክክ ልጅቷም ቀልደኛ ነች ድራማ ነው የሰራችው😃😊 ደረሴ👌😂
@የሴቶዎችቅሬታሰሚሪም
ወአለይኩም ሠላም ወራህማ አህለን ሙቤ እና እንግዶቹ ቀጥታ ስርጭት ላይ አልፎኝ ነበር አሁን ተከታተልኳችሁ እህት ፎዚ አይዞሽ ወደራስሽ ተመለሽ ፈጣሪሽንም ይቅርታ ጠይቂ
@romii6109
@romii6109 3 года назад
Masha allah das tilachu enkwanim lazii abaqash hite
@مريممحمد-ذ8و3ف
@مريممحمد-ذ8و3ف 3 года назад
ማሻአላህደግተመለሽ እህትየ አላህይምራን
@عليمحمد-ب5ل9ث
@عليمحمد-ب5ل9ث 3 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምራላችሁ በጣም ቆንጆ ሰራ ነው የሰራችሁት ማሻአላህ አይዞች ሁ በሩቱ
@ሠላምለኢትዮ
@ሠላምለኢትዮ 3 года назад
ሙቤ ምርጥ ሠው አሏህ ይጠብቅህ ወላሂ በጣም ነው ማደንቅህ
@ufudi7958
@ufudi7958 3 года назад
ወዬው ደርሳ አብዱዱዱዬዬዬዬዬ
@AsAs-eo2cv
@AsAs-eo2cv 3 года назад
ጀዛካላህ ኸይር ወድም ገና ልጅናት ምክር መስማቷእራሱ ጥሩነው
@ኡሙአብደላሕ-ሐ4ኘ
@ኡሙአብደላሕ-ሐ4ኘ 3 года назад
ምከርልን ወንድሜ
@ኢክራምዱባይ
@ኢክራምዱባይ 3 года назад
ሙቤ & ደረሣዉ አላህ ይጨምርላቹ
@zuzu-ri1vl
@zuzu-ri1vl 3 года назад
አሚን ያረብ
@ሀዩነኝየመርሳዋ-ወ5ወ
ማሻአላህ ፎዚ አላህ ይጠብቅሽ አውፉ ብለናል በጣም ተቀይመንብሽነበር። አብሽሪ እህት የማያጠፋ የለም ዋናው ትልቁ ነገር ጥፋቱን አውቆ። መፀፀት ነው በርች እህት እንወድሻል ❤
@مريماليافعي-ز5ح
@مريماليافعي-ز5ح 3 года назад
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ኸይር ጀዛ ይክፈልክ እህቴም አላህ ኢዲያ ይሥጥሽ
@muniramuni115
@muniramuni115 3 года назад
ወንድማችን ምክርክ አሪፍ ነው ማሻ አላህ
@إلارسولاللهإلارسولالله-و9ي
እውነት በርች ማማየ አይዞሽ እኔም ሰብድክራይብ አደርግሻለሁ በርች የኔ ቆጆ ሰወችን ዝበያቸው በርች የኔ ቆጆ ሰው ያጠፋል ግን ደግሞ ጥፋቱን አምኖ ይቅር ማለቱም አንድ ትልቅነትን ያሳያል ጠክር አሁን ምርጥ መካሪ አግኝተሻል በጣም አድናቂሽ ነኝ ምክናየቱም ጥፋትሽን መገደፌ አይደለም አሁን ጥፋትሽን አምነሽ የሰራሽውን ማጥፋትሽ እና ሲመክሩሽ መክርን መቀበልሽ ትልቅነት ነው አይዞሽ እሙ በርች
@tube-gd9ye
@tube-gd9ye 3 года назад
ማሻ አላህ
@ራሚፋምዩቱብ
@ራሚፋምዩቱብ 3 года назад
_ወድሜ ሙቤ ወቤት የተቀላቀልኩህ ቅርብ ግዜየ ነው በጣም መልካም ሰው እዴሆክ ሣልገልጥልህ አላልፍም አድራሽ አስቀምጥል እህት ፎዚያን እና እህት ፈቲያን አንድ ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለሁ አድራሻህን ተባበረኝ_
@أمعبداللهإنشاءالله
ተባረክ ወንድም ሙቤ መሳዮችህን ያብዛልን
@misterahmod768
@misterahmod768 3 года назад
ማሻ አላህ ወድም ሙባረክ አላህ ይጨምርልክ
@مدينتي-ع2ظ
@مدينتي-ع2ظ 3 года назад
አልሀምዱሊሏህ ወሽኩር ሤቶችሆይ አይናችንን መስበርአለብን ወንዶችም እንደዚሁ አይን መስበር አለባችሁ ጌታየሆይ ቀጥተኛውን መንገድ እንደመራህ ወደአሄራ ውሠደኝ
@የሙቤሚዲያአደናቂ
@የሙቤሚዲያአደናቂ 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሙቤ ጀዛ አላህ ኸይር 👍👍👍
@كونمعاللهيكونكلشيمعك
ጀዛከላህኸይር
@skettube4149
@skettube4149 3 года назад
ሙቤ ጥሩ ስራ ነው የሰራሀው ጎበዞች ያአላላላላላህህህ ምንኛ ምርጥ መካሪ ነህ አላህ ይጠብቅህ እስከነልጆችህ
@فيصلأنسالسيد
@فيصلأنسالسيد 3 года назад
ሙቤ መሻ አለህ ምክርክ በጠም ደስ ይለል አለህ ይጨምርልክ
@ፋፊነኝስደተኛዋየማየናፋቂ
አብዲየ ምን ያልክ የኔ ስታስቀኝኮ 😂😂😂
@madinaomar3096
@madinaomar3096 3 года назад
ወንድም ጀዛከላህ ኸይር ሶሻል ሚዲያውን እንዲህ ለኸይር ነገር ስንጠቀምበት ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ
@mekiyatube1823
@mekiyatube1823 3 года назад
እንዛመድ እህት
@AaBb-xt2op
@AaBb-xt2op 3 года назад
መሻአላህ
@ጀማልወሎየው-ጠ8ቀ
@ጀማልወሎየው-ጠ8ቀ 3 года назад
ማሻ አላህ በርታ
@አልሃምዱሊላሃ
@አልሃምዱሊላሃ 3 года назад
ምትሰደቡ እህቴች በስድብ ምን ጥቅም ይገኘል ከቸለቹ ምክርት ስጧት
@faizakadir2306
@faizakadir2306 3 года назад
ልጅነትዋ ነው ፎዝያ ! አለማወቃችን !
@memembaba5692
@memembaba5692 3 года назад
ማሻአላህ ተባረከላ ወድሞቼ እህት ፎዝ አላህ ልብሸን ያረጋጋልሽ
@ghfh2994
@ghfh2994 3 года назад
አልሀምዱሊላሂ አላህ ይጨምረልሺ በረች እህት
@እንዳልፈራየቢላልዘርነኝየ
አልሀምዱሊላ ምሥጋና ለአሏህ የተገባ ይሁን ራሤን ማካበዲ ሣይሆን ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ባለመሆኑ በጣሞ ደሥተኛ ነኝ
@ልኑርበራሴአለም-ቨ1ቘ
እኔም ወላሂ አልሀምዱሊላህ !!
@abdutube7648
@abdutube7648 3 года назад
ወለሂ አጂሩን ከአላህ ታገኛለህ እደዚህ ያሉእህቶችን መም ከር ጥሩነው
@ኡምኢመንንንቱዮብ
@ኡምኢመንንንቱዮብ 3 года назад
ያጃፈርም ፍቅር ይዞሸል 😂 ወዮ ቆንጆ ነበርሺ ምን ወጋ አለው
@تسليمايمام-ي1غ
@تسليمايمام-ي1غ 3 года назад
😂😂😂😂😂😂
@مكيةال
@مكيةال 3 года назад
ክክክክ
@sadiyavidyo4470
@sadiyavidyo4470 3 года назад
ክክክክ
@እማዬያንቺዉነፋቂነኝእማ
ክክክክክ
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 3 года назад
ባረከላሁ ፊክ ሙቤ ወላሂ ፀባየሰናይ ወንድሜ ነህ ወላሂ ጀግና ነህ በምርጥ ፀባይ ነው የምትመክራቸው ጀግና ያአላህ ባሪያ
@labibalabiba1237
@labibalabiba1237 3 года назад
ያአላህያአላህ
@ghfh2994
@ghfh2994 3 года назад
አሚን አሚን ወንድሜ ሙቤ ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@Welloyewa-123
@Welloyewa-123 3 года назад
አብዲ ወስላታው ስላለ ደስ ብሎኛል
@አህመድን-ጸ7ለ
@አህመድን-ጸ7ለ 3 года назад
በርቱ ጥሩ ስራ ነው
@sabriinaoro7809
@sabriinaoro7809 3 года назад
Masha allaa
@muhmadnur3132
@muhmadnur3132 3 года назад
جزاكم الله خير ربنا يحفظكم
@ኡሙአብደላሕ-ሐ4ኘ
@ኡሙአብደላሕ-ሐ4ኘ 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 3 года назад
ኧረ ደርሴ ያሳቀዉ እንደኔ በላይክ ያሳዉቀኝ ሪያክሽኑ
@ፋጡም-ኈ4ሐ
@ፋጡም-ኈ4ሐ 3 года назад
ማሸላ
@زينبادريس-ظ4ب
@زينبادريس-ظ4ب 3 года назад
Amen
@የኢዙብቻነኝ
@የኢዙብቻነኝ 3 года назад
ጥሩ ስራ ነው ሙቤ በስተት መገድ ያሉ እህቶች እያቀረብክ ምከራቸው ይታረማሉ ከአላህ ጋር
@fatimhhuseen860
@fatimhhuseen860 3 года назад
Masha Ala Nam hitasasane hini jiru ayizoshi hayati
@إلارسولاللهإلارسولالله-و9ي
ይቅር መባባል ቀባነት ነው ማሻአላህ ሁላችሁም በርቱአብዱ አህመድ አይመኒታ ሙቤ ፎዚማሻአላህ ብያለሁ ሁላችሁም ቀናወች ናችሁ በርቱ
@ufudi7958
@ufudi7958 3 года назад
ወይ ደረሰው ክክክክክክክ
@gaor8754
@gaor8754 3 года назад
ሙቤ. ስትመክር ደስ ትላለህ እኔ መቼ ታቀርበኛ
@mubemedia
@mubemedia 3 года назад
በተሰብ ሁኒ ኢንሻአላህ ሰብስክራይብ እድያረጉን በአክብሮት እንጠይቃለን ጀዛኩም አላህ🎁 ሙቤ ሚዲያ✍
@gaor8754
@gaor8754 3 года назад
@@mubemedia ኢንሻአላህ.
@የተኝቢYouTube
@የተኝቢYouTube 3 года назад
ሙቤ ማሻአላህ
@beranashebaya2073
@beranashebaya2073 3 года назад
😂😂😂😂wowo abidi tamachitonali zana 😘😂😂😂😂😘😂😂👍👍👈
@halimaamid5435
@halimaamid5435 3 года назад
Adunyaa martuu teetii itti fufuu jabadhuu Aja'iibaa
@morshedalolaso5559
@morshedalolaso5559 3 года назад
መሸአለህ ወንድሞቼ ግን አብድ ወሢለታ ሆሆሆሆ አዝነናቼይ 😂😂😂😂😂😂😂😂😁
@mooploook4162
@mooploook4162 3 года назад
ወስላታው ምን እደረገነው
@saadasaadi7885
@saadasaadi7885 3 года назад
አላህ ህይር ጀዛህን ይክፈልህ ሙቤ ወላሂ ፈቲ እና ፎዚያ ወደራሳቸው እዲመለሱ አረካቸው!!!!!!!!!!
@ራህሚ-ዀ4ቐ
@ራህሚ-ዀ4ቐ 3 года назад
አብዱ ክክክክክክ ወይኔ ረ በሳቅ ገደልከኝ
@gaor8754
@gaor8754 3 года назад
ማሻአላህ. ሙቤ. አላህ ይጨመርልህ. ምክርህንደስይላላ
@seadifafitube5586
@seadifafitube5586 3 года назад
መሸአላህ ጡሩ ነው በርታ
@ቲቲነኝየባቦዋ
@ቲቲነኝየባቦዋ 3 года назад
ይች ልጂ ያሣዘነችው እደኔ ሥታለቅሥ ደሥ ብሎኛል በርቸ እህቴ
@مكيةال
@مكيةال 3 года назад
ይገርማል ማፍቀረ ዲንን ነው ዲን ያለውን ስው ነው አላህም ይሚወደው ለማንኝውም እህቴ በአላህ እጀ ሳንያዝ ወደ አላህ እንመለስ ሁሉም ስው ሞት አለብን በተረፈ አላህ ሁላችንም ይጠብቀን
@እሙረሂማ-ጸ5ጨ
@እሙረሂማ-ጸ5ጨ 3 года назад
ጀዛካአላህ ኸይርን ወድማችን እሧንም አላህ ይምራት የኔ እህት አላህ በመልካም ያኑርሺ
@nourasultan5619
@nourasultan5619 3 года назад
ማሻአላህ ሙስሊሞችበየካፊሩ ሚዲያእየቀረብ ብሶታቸውንምሆነ አሳባቸውን እዛከሚያቀርብ እንዲህ በኛሚዲያስትቀርብ ዲናችሁንም እራሳችሁንም ታስከብራላችሁ እኔበኢሳምአበሻ ባለቤትናእህት ውስጤ እስካሁንቅጥልእንዳለነው ለጠላቶቻችንአሳልፈውሰተውናል ያምስለሆነነው ኢሳምአበሻ ሙስሊምስለሆነብቻ ወንጀሉንበብዙ ያበዙበት ግን ምንካፊሩብቻ በጣምብዙሙስሊሞችም ኢሳምአበሻን እየሰደብየካፊረችን ሚዲያበኮመንትና በላይክ እያደመቁነበር እናማ ሙቤ አላህከይር ጀዛክንይስጥህ በዚውቀጥልበት እህቴም አላህወደራስሽይመልስሽ ደረሳውአብዲም አድናቂህነኝ ሁላችሁንም ለአላህብዬ እወዳችዋለው
@zuzubintnuru1292
@zuzubintnuru1292 3 года назад
ያረቢ በራህመትህ ይች ልጅ ቤተሰብ የላም እዴ እሚመክር ወንድ ልጅ ሲጠይቅ እጅ ሴት ልጅ ስትጠይቅ አረ ሽ ነው ጉፍን መሆን አለበት ከጃፈርም የያዘሽ አሏህ ይስቱር😥😥
@የኢቅራዕተማሪነኚ
@የኢቅራዕተማሪነኚ 3 года назад
ክክክክክክ ወይጉድ እውነት ቤተሠብየላትሞይ ያሰብላል
@sፍቅር
@sፍቅር 3 года назад
ሰላም ነው
@ነኢማዩቱብ
@ነኢማዩቱብ 3 года назад
ሙቢ ጀዛክከአላህኸይረን አላህይጠብቅህ
@mohmadahmad8315
@mohmadahmad8315 3 года назад
😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sab9241
@sab9241 3 года назад
Masha Allah Masha Allah sitameru nurulegne Zelalem🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@nejattubechannel7855
@nejattubechannel7855 3 года назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ መሻአላህ ወድም በርታ👍👍
@إلارسولاللهإلارسولالله-و9ي
ሙቤ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ ለአላህ ብለህ ከጥፋት ስለመለስጃት በጣም አደንቅሀለሁ ከምር ቅን ሰው ነህ በረታ አላህ ይጨምርልክ ሙቤ ለቻናክህ አድስ ነኝ ሰብስክራይብ አድርገፀ አለሁ በርታ ከምር መልካም ሰው ነክ
@amenakhnon6925
@amenakhnon6925 3 года назад
አሜን አሜን
@arhibutube6566
@arhibutube6566 3 года назад
ወንድመ ሙቤ ጀዘክ አላህ ኻይር እንዲ መምከርህ በጠም ደስ ይለል
@rahmayusuf1606
@rahmayusuf1606 2 года назад
ሠላምአለይኩም
@ወሲቲዩቱብ
@ወሲቲዩቱብ 3 года назад
መሸ አለህ በርተ ወዲሜ ሙቤ አለህ ይጨሚርልህ ነጁን አቅርቢሊን ሙሲሊሚነኝ ቢለ ፀጉርወን ፊርዚ አዲርገ የሚጨፊር ከቸሊክ ሚክር ቢጤ ጠሊ ቢተደርጉለት በይ ነኝ
@ፋቱማቱዩብ-ከ4ቈ
@ፋቱማቱዩብ-ከ4ቈ 3 года назад
ማሻ አላህ ወንድማችን አድስ ነኝ ለቤትክ እናም ምርጥንምክር ነው የሰጠሃት
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 3 года назад
አልሀምዱሊላህ ወደ አሏህ መመለስሽ ትልቁና ዋናው ነገር አልሀምዱሊላህ
@አሚናት-ዘ3ዘ
@አሚናት-ዘ3ዘ 3 года назад
ደረሳው በጣም አሳከኝ ክክክክክክክክክክክክክክክክ
@ሀድያእጅጉ
@ሀድያእጅጉ 3 года назад
ማሽሻአላህ
@hayatawel5603
@hayatawel5603 3 года назад
Mash Allah Alh
Далее
这到底是怎么做到的 #路飞#海贼王
00:10
Просмотров 3,4 млн
RC Helicopter Trick
00:13
Просмотров 7 млн
Уезжаю в лагерь
17:57
Просмотров 314 тыс.
ሴቶች በኔ ይማሩ  Fatiya Mujahid   ETHIOPIA
23:39
ሁሉም ተጣሉ🥹😭
21:38
Просмотров 113 тыс.