Тёмный

ፕሮፌሰሩ ፣ ዋለልኝና ጽሁፉ ፤ ''የዘር ፖለቲካ አመጣብን'' ፤ በምቾታቸው ላይ ያመፁ ሰዎች|ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 768 тыс.
Просмотров 109 тыс.
50% 1

www.gofundme.com/f/ethio-foru...

Опубликовано:

 

13 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 542   
@Topgoals2345
@Topgoals2345 3 месяца назад
ሁሌም ጥልቀት ላለው ትንታኔ ና ለወቅታዊ መረጃዎቻችሁ እናመሠግናለን
@hassanjibicho
@hassanjibicho 3 месяца назад
የሰሜን ኢትዮጵያ ተራማጅ ወጣቶች ለእኛ ዛሬም ባለውለታ ናቸው ።
@avielavi990
@avielavi990 3 месяца назад
Ady 4 should to indebted to the northern
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 3 месяца назад
የእነ ዋለልኝ ባች የዩንቨርሲቲ ተማሪ የነበረ ኢብሳ ጉተማም፣ "ኢትዮጵያዊው ማነው ?" ስነጽሁፍ ከዋልኝን መሠረታዊ አለማ አነሳስ ያዳበረ ድንቅ ጽሁፍ ነበር።
@maraki3310
@maraki3310 3 месяца назад
ትክክል። ይህንን ፅሁፍ ስሰማ ያንን ግጥም አእምሮዬ ውስጥ ሲያቃጭል ነበር።
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 3 месяца назад
🇪🇷ያየሰው👍🙏 አድናቂህ ነኝ በርታ ከአምባገነን አገር ኤርትራ።
@user-lz1ce4kj2s
@user-lz1ce4kj2s 3 месяца назад
በየቀኑ ነው ምከታተል በጣም ጎበዝ ተንታኝ ነክ በርታ
@user-on8dw8fw5j
@user-on8dw8fw5j 3 месяца назад
ያዬ ሱሴ አንተን ማድመጥ እንዴት መታደል ነው በሳል ጋዜጠኛ እና የፖለቲካ ተንታኝ ድንቅ ሰው ነህ ❤❤❤❤❤❤❤
@getukassahun333
@getukassahun333 3 месяца назад
አጭሰው😂
@samsamsun367
@samsamsun367 3 месяца назад
​@@getukassahun333ቢቻል 😊
@jonmulay1167
@jonmulay1167 3 месяца назад
እኔም ራሱ Ethio Forum ካልሰማሁ ኣልነቃቃም ሱስ ሆነብኝ ሰው በጠፋበት ግዜ እውነተኛ ሰው ሁኖ የተገኘ
@user-ku7vt8fj2o
@user-ku7vt8fj2o 3 месяца назад
Agegnehu 2
@avielavi990
@avielavi990 3 месяца назад
Very
@user-bo7mh4rq8x
@user-bo7mh4rq8x 3 месяца назад
ያየሰው ሽመልስ ፣አበበ ባዩ በጣም የማከብራቹ ምርጥ ከምርጥም በላይ ድንቅና ውድ ጋዜጠኞች ናቹ!!!
@abck23
@abck23 3 месяца назад
Thank you Walelign, and all students who sacrificed their life for equality, and justice.
@michaelkassa67
@michaelkassa67 3 месяца назад
👉 ፋኖ ይችለል 👉ድል ለአምሓራ 👉ድል ለፋኖ 👉ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ 👉ሞትና ሽንፈት ለፋሽስቱ አብይ አህመድና ለኦሮሙማው አገዛዝ ይሁን።
@abdihoff6239
@abdihoff6239 3 месяца назад
ወ/ሮ ስህን እኔም ተምሬበታለሁ & im proud!!
@user-zf1px9mc7s
@user-zf1px9mc7s 3 месяца назад
My best journalist, you are one of the best person. Thank you so much!!
@berhanegirmay6096
@berhanegirmay6096 3 месяца назад
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ አቦ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-cm6ur9bc9e
@user-cm6ur9bc9e 3 месяца назад
እንደ ማቱሳላ እድሜህ ይባረክ። የዋልልኝ የአስተሳሰብ ምጥቀት በዛ ለጋ እድሜው ምን ያህል እንደነበረ ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ፅሁፍ ነው።
@LovelyEarth-zw8nf
@LovelyEarth-zw8nf 3 месяца назад
ኢትዮ ፎረም መረጃና ትንተና በጣም አስተማሪ ተደማጭ ሳቢ ነው❤❤❤
@avielavi990
@avielavi990 3 месяца назад
Very
@user-vo6lv2pc9z
@user-vo6lv2pc9z 3 месяца назад
ዋለልኝ ለኔ ሁሌም ጀግናዬ ነው ሁሌም በድፍን የሚፈርዱ የገደል ማሚቱዎች ናቸው የታሪክ ጠላቶች
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 3 месяца назад
Birhanemeskel Reda was Africa cheguvera of his era 😊😊
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l 3 месяца назад
Excellent! Excellent and Excellent Professor Dr. Gebru Tareke!!!! I wish you continue to give us such valueble and historical issues!!.
@BariyaGabir-dt7fu
@BariyaGabir-dt7fu 3 месяца назад
ይህንን ሀቅ ያሰማሄን አንተ እውነተኛ ጋዜጠኛ የተባረክ ሁን እያልኩ ዋለልኝ መኮንን በትንሽ ዕድሜው ግዙፍና ሀቀኛ አስተሳሰብ የነበረው ቢሆንም እነጨፍልቀህ ግዛው ግን ያለቃሉ ቃል አየዘረጉ ያላለው እያሉ ስሙ ሲያጠፉ እያየን እየሰማን ነው በእንደዚህ ቀጣፊነት ሥራ ኢትዮጵያን ለዘመናትም ስለገዟት ሳታ ያጣች መናጢ ድሀ ያደረጓት ሳያንሳቸው ወደ መልካም ስርዓትና የዕኮኖሚ ዕድገት አምጥቶ ሲመራት የነበረው ወገን በውሸትና በስም ማጥፋት ሥራ ላይ ተጠምደው ሕዝብን አሳስተው ገለበጡና አሁን ያለንበት ውድቀትና ዕልቂት አደረሱን:ለዚህ ሁሉ ጥፋት ግን በረጅሙ ምላሳቸው ሌላውን ነው የሚያጠቁሩት እና ከነዚህ አጋንንት ጋር አብሮ መኖር እስከ መቼ ነው???
@beletetigist9830
@beletetigist9830 3 месяца назад
እስከመቼነ የማትገነጠሉት አምሳ ዓመት ሞላችሁ ስትፎክሩ 😏
@user-bp8qf4qq6c
@user-bp8qf4qq6c 3 месяца назад
አንተ ደደብ መገንጠል ምን አና ለምን እደሆነ አልሰማህም መገንጠሎ ደሞ ይቀራል እንዴ ከአውሬ ከመኖር
@BsG-np9kq
@BsG-np9kq 3 месяца назад
ኤጭ ኢትዮጵያ እስካሁን ጨፋልቀው የሚገዙ መሪ ነው የገጠማት ባሁኑ እየተሻለ እንደሚመጣ ተስፋ እናረጋለን ምክንያቱም ተጨፋልቄ አልገዛም እየተዘረፋኩ አልገዛም የሚል እየበዛ ነውና
@asnakewolamo8547
@asnakewolamo8547 3 месяца назад
ለዋለሌኝ ዛሬ 50 ዓመት በፍ የተበራለት ዛሬ ለእኛ ጨልሟል ። ያአ ትውልድ ጀግና ትውልድ ነው ።ኢትዮጵያ ዛሬም ይታወሳል ።
@AbaynehDemeke
@AbaynehDemeke 3 месяца назад
ያየሰው እጅግ በጣም ጥሩ እይታ ነዉ!! ከ16-18ደቂቃ ውስጥ ምጥን ያለች ፕሮግራም ነው!የ3ሰዓት ፕሮግራም ነዉ የሚመስለው እናመሰግናለን!!🎉🎉🎉
@ChristianityUnderAttack
@ChristianityUnderAttack 3 месяца назад
You’re my best Yeyasew Jegna best journalist in our time. Yemecheka hawina
@avielavi990
@avielavi990 3 месяца назад
Absolutely 💯 right We should to support ethio forum
@user-fy8jo6ze4p
@user-fy8jo6ze4p 3 месяца назад
እድሜና ጤና ይስጣቹ የዚሚድያ ልጆች በርቱ
@dawitberhan5496
@dawitberhan5496 2 месяца назад
ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል የዳረገን ዋለልኝ የተባለ ባንዳ ነው ነፍሱን አይማረው ታላቋን ኢትዮጵያ እንዳናይ አድርጎናል ።
@destatesema2882
@destatesema2882 3 месяца назад
ሰሜኖችን ማዳከም ለሚሉ ጥሩ መረጃ ነው። ለነገሩ mobillize oromo ብላ የተነሳችው ህወሃትም connvince እና confuse ተደረጋ ዋጋ ከፍላለች ያሳዝናል።
@tirhasyemane392
@tirhasyemane392 3 месяца назад
ያየሰው ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-lm3dm8vz6r
@user-lm3dm8vz6r 3 месяца назад
አቦ ይመችህ 50 ዓመት የተ ድብሰበሰ ታሪክ ነው ፍርጥርጡ ን ያወጣህው የዋለልኝ ጥናት የኢትዮጲያ ሕዝቦች በተግባር ቢያውሉት አገሪቱ ሠላምን ታገኛለች ነፍስ ሔር ለዋለልኝ ታላቅ ቢዥነሪ ነበር። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!!
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 3 месяца назад
ለሰው ክብር ያላው መሬ ይስጠን በዘርና በማንነት የማይጨፈጭፍ ጭቋኝ ይጥፋ
@SAMdave183
@SAMdave183 3 месяца назад
ከ50 በፊት እንዲህ ኣይነት ምጡቅ አስተሳሰብ በኢትዮጵያ መኖሩ ይገርማ:: የአሁን ፕሮፋሰሮች ምነው ተደፈነባቸው
@user-vt4hu3hi9z
@user-vt4hu3hi9z 3 месяца назад
እነ ዳኛቸዉ አሰፋ ናቸዉ?!!
@kante5318
@kante5318 3 месяца назад
@@user-vt4hu3hi9z😂😂
@user-dm9fh5sh4e
@user-dm9fh5sh4e 3 месяца назад
Yawem ye 24 amet wetat
@molagebre4336
@molagebre4336 3 месяца назад
የፅሁፍ አቀራረብ መስማት የማይፈልገውን ግለሰብ እንኳን ይስባል
@a-ka-gerado
@a-ka-gerado 3 месяца назад
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪
@bilkatgeletu3578
@bilkatgeletu3578 3 месяца назад
በዚህ ፁሑፍ ምክንያት ስንቶቹ ተፈናቅለው ተገደሉ በተለየ ሁኔታ የአማራ ተወላጆች ላይ በደልና ተፅዕኖ ተደረገባቸው።
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 3 месяца назад
Sint yet meche?
@adeferesalemu4226
@adeferesalemu4226 3 месяца назад
እዚህ ጽሁፍ ላይ ዋለልኝ አፈናቅሉ ይላል? በድንቁርና እርስ በራሳችው እየተጨፋጨፋችሁ ህየወቱ ካለፈ 50 ዓመት ባለፈው ወጣት ላይ ክስ ታቀርባላችሁ ይህ ልሙጥ ማይምነት ነው
@temesgentadesse1026
@temesgentadesse1026 3 месяца назад
ቆይ ምን አይነት እናት ነች የወለደችህ ሰምቼ የማልጠግብህ ነገርስ ሱስ ሆንክብኝ 🥰🥰🥰🥰
@avielavi990
@avielavi990 3 месяца назад
Kkkkkkk 👍
@12120ruth
@12120ruth 3 месяца назад
ብሔር ብሔረ ሰዎች ወያነ አመጣብን እያሉ የሚደኩሩብን መላሳቸው አገኙ
@negaseyoum7591
@negaseyoum7591 3 месяца назад
ጥሩ ትምህርት ጥሩ ማስታወሻ ነው የጥላሁን ይግዛው ማንነትና ለፌውዳ ሰርአት የነበረው አመለካከት በወቅቱ አብረውት የተረሸኑ ተማሪዎች አላማቸው ጭምር ለአሁኑ ሆድ አምላኪዎች ትምህርት ይሆናልና ፕሮግራም ብትይዙለት 62ዓም 8ኛ ነበርኩ
@bestgeze
@bestgeze 3 месяца назад
እውነት ነው ሻዕቢያ እና ወያኔ ይህን ዋለልኝ ያገነኑት እና ጥላሁን ያዳፈኑት ለአሁኑ ዘረኝነት ስለሚጠቅማቸው ነው
@amanuelghedai7622
@amanuelghedai7622 3 месяца назад
የነዋለልኝ የፖለቲካ ንቃት እውቀት አሁን ካሉት ፖለቲከኞች ነን ባዮች ሲነፃፀር የሰማይና መሬት ልዩነት አለው
@leylam.d2945
@leylam.d2945 3 месяца назад
wel come EF 24 yaye sew selamih ybza
@teklumezgebu478
@teklumezgebu478 3 месяца назад
ኢትዮ ፎረምን የምወደው ወቅታዊው መረጃ በማጋራቷ ሳይሆን ያለውን የሀገሪቱን ነባራዊ ሁኔታና በታሪካዊ ጉዳይ የምትሰጠውን ትንታኔ ነው
@miminigussie6936
@miminigussie6936 3 месяца назад
My favourite journalists
@mulatumekonnen
@mulatumekonnen 3 месяца назад
ማርክሲዝም እና ሌሊኒሲዝም ሰውን እብድ የሚያደርግ አውዳሚ አብዮት ነው። ይህ ነው የሆነብኝ😢😢😢
@Reall553
@Reall553 3 месяца назад
እነ ነዉር ጌጡ!! እንደናንተ አይነት ደንቅሮና እጅግ ዘመኑን የማትዋጁ ኋላቀር ሰዉ በላ አሪዎሶችና አባታችሁን የማታዉቁ ወፍ አራሽ የሸርሙጣ(የሴት ልጆች) ዘረ ባንዳ የጣልያን እንቁላል ቀቃዮች ከሀዲያን የጠላት አሽከሮች የአገራችን የጭን ስር እባጭ ካንሰሮች አገራችንን ለዚህ ሁሉ ዳረጋችኋት! ከእንግዲህ የሚታገሳችሁ የለም አከርካሪያችሁን ሰብረን የዘመናት ሙሾ አዉራጅ አድርገችኋል አሁንደሞ ቆርጠን ከጥልቁ ከታሻችሁ ሰይጣን በሰፈራችሁ እናኖራችሁዋለን! የእፉኝት ልጆች!! መረን መርዛም የቋጥኝ ስር ኦባቦች!! ቱ! ጋላ እያላችሁ ሺህ አመት ገና ታላዝናላችሁ😂😂😂
@user-gi5ck6xf7z
@user-gi5ck6xf7z 3 месяца назад
ያየሰዉ ትለያለህ።❤❤❤❤
@andriajovannie7541
@andriajovannie7541 3 месяца назад
ክብር ለዋለልኝ❤❤❤
@BereketMengistu-ez8qu
@BereketMengistu-ez8qu 3 месяца назад
ድል ስለ እኩልነት ስለ ህዝቦች ነጻነት ዋጋ ሲከፍሉ ለኖሩት ሰመናውያን
@abiythelegend9532
@abiythelegend9532 3 месяца назад
Great video
@YinebebDawit-km4ge
@YinebebDawit-km4ge 3 месяца назад
great job!
@ethioboom524
@ethioboom524 3 месяца назад
ዋለልኝ መኮንን የእኛ ጀግና ነው።
@avielavi990
@avielavi990 3 месяца назад
He was very fast even TPLF knew him very well ironic
@ethioboom524
@ethioboom524 3 месяца назад
@@user-to2mg1gj3l ደንቆሮ
@sinkibeyene4943
@sinkibeyene4943 3 месяца назад
Thank you Thank you again and again. You are Brilliant Journalist.
@ahab3667
@ahab3667 3 месяца назад
ዋው ዋለልኝ ¡ ታድያ ለምንድ ነው ህወሐቶችን የሚወርዱት ብሔር ብሔረሰቦች ብለው ከፋፈሉን የሚሉት አንዳንድ #የአመራ_ለሂቃን
@user-ie6qf7pd2f
@user-ie6qf7pd2f 3 месяца назад
Tplf yewalelignin hasab endewerde new yewesedechiw.ena walelignin yetu Amhara yiwedal?
@me_212
@me_212 3 месяца назад
ዋለለኝ መኮንን ያለው ነገር ትክክል ነው አሁን አሁንም ድረስ ዋጋ እያስከፈለን ያለው ችግር በ 5የወረቀት ገፆች ላይ ያሰፈረው እውነታ ዛሬም ድረስ ምሰክር ነው.. ሰላም ለ ሁሉም.
@kidaneHeshe
@kidaneHeshe 3 месяца назад
ገና ብልፅግና ስልጣን ሲወጣ ጀምሮ አሁን ላለነው ችግርና መከራ እንደሚደርሰን አስቀድሞ የተነተነ ብልህ ጋዜጠኛ ምርጥ ኢትዮዽያዊ ኑርልን
@andomkbrom8072
@andomkbrom8072 3 месяца назад
*****Forum Hero Media🤞❤❤👏❤❤
@hagosmeresa1157
@hagosmeresa1157 3 месяца назад
ፅሑፍን እያዳመጥኩ በኢትዮጵያ የሚከበረው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን የዋለልኝ ቀን መሆን ነበረበት ኣልኩኝ...ወደ መጨረሻ ፅሑፍን ደግሞ ሕዳር 29፡ የዋለልኝ መስዋእት የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ማብሰርያ መሆኑን ተረዳሁኝ። ኢትዮ ፎረም ሚድያ ብሎ ዝም!
@teklayadhanombaraki5773
@teklayadhanombaraki5773 3 месяца назад
እንዳንተ በንባብና በዕውቀት የዳበረ አንደበተ-ርቱዕ ጋዜጠኛ ያብዛልን !!
@melakoutegegn6457
@melakoutegegn6457 3 месяца назад
Thanks for your honest presentation. But, you need to give the opportunity for Walelign's contemporaries to dwell on the deliberate distortions of his position.
@wegayehuwegayehu5565
@wegayehuwegayehu5565 3 месяца назад
ነግቶ ያንተን ዜና ማዳመጥ ሱስ ነዉ የሆነብኝ ❤❤❤❤❤❤❤ይመችህ
@mebratbeyene2650
@mebratbeyene2650 2 месяца назад
Yayesew and walelign look alike.🎉
@abubekerabubeker9070
@abubekerabubeker9070 3 месяца назад
Even at zat time most ppl was concerned about Ethiopian future but still right now we r failed to to build equal Ethiopia for all us, it is so sad 😞
@avielavi990
@avielavi990 3 месяца назад
It's because of Politicians interests stupid politicians
@abdiigadaa8957
@abdiigadaa8957 3 месяца назад
thanks
@ebromedia3578
@ebromedia3578 3 месяца назад
You are the special one....
@mezmurl1152
@mezmurl1152 3 месяца назад
አቦ ያየሰው ተቸላለህ,,, ከዚህ ዘመን አይደለሀም,, አደሜ ይስጥ ህ ❤❤❤❤❤❤
@belachewmekbibe
@belachewmekbibe 3 месяца назад
Whether we like it or not, Walelgn Mekonnen's work is the amongst the most influential thesis in the annals of Ethiopian politics!
@EniyewAshebi-hf9lb
@EniyewAshebi-hf9lb 3 месяца назад
Bravo
@rayajoni8025
@rayajoni8025 3 месяца назад
ያየ ይመችህ ወደነሀል እንድዚህ ቪዲዮዎችህ ላይ ሪፈረንስ ብታስገባ አሪፍ ነው ለትውስታም ለተአማኒነትም
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 3 месяца назад
ሁሉም ያልተረዱትን ጥለውብን እንዳለፋ ነው የምረዳው።ጊዜ ለሰጣቸው መንግስት ለሆኑ ነው ጥቅሙ።🤔🤔🤔
@luluabebe6656
@luluabebe6656 3 месяца назад
he was right , it is always true
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 3 месяца назад
የቤሄር ፓለትካ ህውሓት ወለዳት ብሎ ዓይኑ ለምጨፍን ሁሉ ጥሩ የታርግ ገለጣ ነው። የዋለልኝ ጓደኛና የትግል ጓድ የአጎቴ ልጅ ስዩም አረጋዊ የተገደለውም ዋለልኝ ከተገደለ ክ9 ቀን በኃላ ነበርና ስዩምን አስታውሼ ዋለልኝ ትዝ ሳይለኝ ያለፈ ግዜ አልነበረም።
@BsG-np9kq
@BsG-np9kq 3 месяца назад
አዎ ተራ (አንድ ሰው) ሰው ምንም ሊያመጣ አይችልም፥ ሰውዬውበስልጣን ላይ አልገዛ ባንክና ታንክ አልነበረውም፥ አሁንም ብዙ ሰው በሚድዪው የተለያዩ ነገር ይላልኮ ግን ሃገሪታን ስላልገዙ ወይ እንደ ኦነግ የታጠቁ ጦር ያላቸው ስላልሆኑ የሚያመጡት ነገር የለም፥ ሚድያ ስላልነበረም ነገሩን የሚሰሙት ጥቂት ሰዎች ናቸው ስለዚ ሰውየው የብሄር ፖለቲካ ወይ ዘረኝነት አላመጣም።
@earcurate9384
@earcurate9384 3 месяца назад
Thank you, Sir!
@peaceforall9655
@peaceforall9655 3 месяца назад
ያዬ ዋለልኝ በወጣትነቱ አንተን ይመስላል❤❤❤❤❤
@user-vx1fy4cn5m
@user-vx1fy4cn5m 3 месяца назад
አላዬነውም ከ50 በፊት አልነበርንም 1992 ነው የተወለድኩት ያዬ ግን ታላቅ ወንድሜ ነው በፎቶ ዋለልኝ ይበልጣል 😅
@peaceforall9655
@peaceforall9655 3 месяца назад
@@user-vx1fy4cn5m ፎቶውን አይቼ እንጂ እኔም አላውቀውምኮ
@abrahambezu6188
@abrahambezu6188 3 месяца назад
Thank you so much
@PowerGEz
@PowerGEz 3 месяца назад
Reasonable Media ....Up....Up
@sabamesfen2249
@sabamesfen2249 3 месяца назад
TPLF ዘር አልከፋፈለም የነበረውን ችግር ነው ሊፈታ የሞከረውና መስመር ያስያዘው። The biggest mistake TPLF did is not making Tigray a country!
@-simplytheologychannel9747
@-simplytheologychannel9747 3 месяца назад
Thanks 🙏
@user-mo9cb3gy9n
@user-mo9cb3gy9n 3 месяца назад
ትክክል ያየ ሰዉ 💚💛❤
@user-lo8ot4vi8e
@user-lo8ot4vi8e 3 месяца назад
Yesew lek eko nachihu ethio forum
@mulualemgirma6618
@mulualemgirma6618 3 месяца назад
የህዋትን ኤፈርት ደግፈክ አማራውን በጭሰኝነት መክሰስ ትክክል አደለም
@dagimawidawit8632
@dagimawidawit8632 3 месяца назад
ዋለለኝ መኮንን ሁሌ በልባችን ውስጥ ይኖራል ....RIP!
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 3 месяца назад
ኢትዮ ፎረም በርቱ
@YonasMezgebu
@YonasMezgebu 3 месяца назад
Rip Walelgn,kbr le YayeSew.
@user-co3yq8is3d
@user-co3yq8is3d 3 месяца назад
ያዮ ሳው ሺመልስ ሃቀኛ ጋዜጣኛ ነህ ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-tz7if6zl9g
@user-tz7if6zl9g 3 месяца назад
Rest In Peace our hero Walelen Mekonnen !
@thetravelman7864
@thetravelman7864 3 месяца назад
በኢትዮዮጵያ ፓለቲካ ላይ የተፃፉ academic article ከምታነብ የኢትዮ ፎረምን ፖለቲካዊ፣ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ታሪካዊ ትንታኔን በቀን አንዴ ብታዳምጥ ከበቂ በላይ ነገሮች ይገለጡልሀል፡፡
@user-mp8cm3wo2e
@user-mp8cm3wo2e 3 месяца назад
ሰላሙን ያምጣልን ለኢትዮህዝብ
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 3 месяца назад
Thanx EF❤❤❤❤❤❤❤
@seedseed4876
@seedseed4876 3 месяца назад
እረረረረረረያዬሰው❤🎉
@TikurambessaETH
@TikurambessaETH 3 месяца назад
best of best👏👏👏👏
@user-vt4hu3hi9z
@user-vt4hu3hi9z 3 месяца назад
የሚገርም ነዉ። እንዲህ ነበር? አየ ኢትዮጵያና ጥራዝ ነጠቅ አተረጓጎምዋ..
@yohannes8242
@yohannes8242 3 месяца назад
Ethio forum atum anabese jeganu .I love you guys. God bless you .Hakegna media nay huzbi.
@kassaaddisu2964
@kassaaddisu2964 3 месяца назад
*ዋለልኝስ የፈለገውን ይፃፍ። **ያንን ፅሁፍ በደመነፍስ ተቀብሎ ከመናወዝ ይልቅ፣ማጠዬቂያ አቅርቦ መሞገት ያልቻለ አእምሮ ተሸክሞ እንዴት ዋለልኝን መውቀስ ይቻላል? *** ምድረ ድንዙዝ!!
@user-vx1fy4cn5m
@user-vx1fy4cn5m 3 месяца назад
የሞተ ሰው መውቀስና መፍራት የኦረሞ ባህሪ ነው አትፍረዱ😂
@Tigray_Hagerey
@Tigray_Hagerey 3 месяца назад
ብርሃነመስቀልና ጥላሁን ይግዛው የትግራይ ልጆች ናቸው። ከነሱ በላይ ለትግራይ የታገለ(ኣስተዋጽኦ ያደረገ) ግን ዋለልኝ ነው። የኛዎቹ ለማነነታቸው/ለቋንቋቸው አልታገሉም ዝምብሉ በድፍን ለሁሉም ህዝብ እኩልነት ምናምን እንጅ። ለዚህ ነው አንዳንድ ሰው ሀወልት ይሳራላቸው ይላል እኛ ግን በግልጽ ለማነነቱ ያልታገለ ሰው ሀወልት አንሰራም
@user-kf7di4rz1v
@user-kf7di4rz1v 3 месяца назад
❤❤❤
@kamsokamso8231
@kamsokamso8231 3 месяца назад
This is the solution of ethiopian political problems
@azeb9433
@azeb9433 3 месяца назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@user-ki2gi3hq1b
@user-ki2gi3hq1b 3 месяца назад
ዋለልኝ የጀመረው መለሰ ተግባራዊ አደረገው
@melkamelak9882
@melkamelak9882 3 месяца назад
ቀዳዳ:: አስተውል ዋለልኝ ከመለስ ጋር ምንም ግንኙነት የለውም
@tibletsgebremedhin7439
@tibletsgebremedhin7439 3 месяца назад
Bravissimo ❤❤❤
@eng.edrissmuhamme247
@eng.edrissmuhamme247 3 месяца назад
የሚገርም ፅሁፍ በሚገርም አነባብ እና ድምፅ ።
@HagosGebreziher-dn3fs
@HagosGebreziher-dn3fs 3 месяца назад
ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቃቹ ኢትዮ ፎርም❤❤❤
@bfayr443
@bfayr443 3 месяца назад
ዋለልኝ በዚህ ጽሁፉ እንደተረዳውት ከአዲስ አበባ እና ከደሴ ሌላ ሀገር ሄዶ እንደማያውቅ ነው።
@logosso9413
@logosso9413 3 месяца назад
Please write AboutDr. Tesfay Debesay
@muluhagos7192
@muluhagos7192 3 месяца назад
Ethio Forum ❤❤❤
@samiates5057
@samiates5057 3 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 3 месяца назад
Ethio Forum ❤
Далее