Тёмный

‘ቁማር’ ተወራርዶ እንዳስረገዘኝ ተነገረኝ! ሁሉንም ነገር ያለ እድሜዬ አየሁት! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha 

Eyoha Media
Подписаться 571 тыс.
Просмотров 136 тыс.
50% 1

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Опубликовано:

 

25 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 262   
@user-xp8in2mn7m
@user-xp8in2mn7m 5 месяцев назад
የፅጌን ሰሞኑ እንጠብቃለን ጎበዙ ጋዜጠኛ❤❤
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm 5 месяцев назад
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 2 месяца назад
በኢየሱስም😂ሰዉ ኢየሱስ ካላመነ ስራው በጣም ያስፈራል ኢየሱስ ያድናል❤❤
@user-xp5xn2ge1q
@user-xp5xn2ge1q 5 месяцев назад
እዴት አደምታምሪ ደሞ ያለሽበት ሁኔታ በጉዳት ያለፍሽ አመስይም አሌክስ ሰሞኑን በጣም ዜና የሚያረጉ ባለታሪኮች ነው የምታቀርብልን እናመሰግናለን ❤❤❤❤️
@user-wc1ev7vk5i
@user-wc1ev7vk5i 5 месяцев назад
99.9 habesha women's they are strong and honst and family's person.God bless you sister..
@mercymercy9309
@mercymercy9309 5 месяцев назад
ከሀይማኖት ከዘረኝነት ነፃ የሆነ መፍትሄ የያዘ ሚዲያ ነው ❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 5 месяцев назад
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ አሜን
@hirutahirut6496
@hirutahirut6496 5 месяцев назад
ፍቅራዲስን ቁጭ አለም ሰገድዬ ደና ነክ❤❤❤
@user-dw9bp4zp6k
@user-dw9bp4zp6k 5 месяцев назад
እደው ወንዶች እባካችሁ እባካችሁ ልባችንን እየሰበራችሁ ጨረሳችሁ ሲንግል ማም አረጋችሁን ትዳር እድንፈራ አረጋችሁን ታው ግን ታው 😅😅
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 5 месяцев назад
😂😂ኣወ ይተዉን
@dawitboru9027
@dawitboru9027 5 месяцев назад
የትኞቹ ወንዶች አባቶቻችሁም ወንዶች ናቸው ወንድሞቻችሁም ወንዶች ናቸው በጅምላ መፈረጅ አይከብድም
@ethiopiaanderitrealover4624
@ethiopiaanderitrealover4624 5 месяцев назад
CC
@zeritufetene
@zeritufetene 5 месяцев назад
Yegnawes yegna new lej tega new yatenekeral gen lejochachin kale Abat madeg hememachew kebad new😢
@Future979
@Future979 5 месяцев назад
ትስብእርሽ
@user-us3ul1ec9z
@user-us3ul1ec9z 5 месяцев назад
ይገርማል የኔም ታርክ ነው እስኬ ዛሬ ድረስ ከልቤ አልወጣም ያለኝ ነገር ነው በምወዳት እና በማምናት እህቴ በምላት በአጎቴ ልጅ አማካኝነት በማልፈልገው ሕይወት እንድኖር ምክንያት ሆናብናለች ከዛን ቀን ጀምሮ ሰውን ማመን አቅቶናል ኡፍፍፍ በጣም ከባድ የልብ ቁስል ጥላብኛለች😰 ያለ እድሜ በደርሰብን ጥቃት እስኬ ዛሬ ድረስ አይምሮዬ ጥሩ ሁኔታ ላይ አይደለም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን እላለሁ ብቻ አልፏል 😭😭😭❤️🙏
@amasnaku2738
@amasnaku2738 5 месяцев назад
በጣም የሜገርም ነው አቤት የሰው ጭካኔ በጣም ትምርት ነው ጎደኛን ሁሉን አትመኑ
@serahbezufeker8391
@serahbezufeker8391 5 месяцев назад
ከሁሉም ታሪኮች የተማርኩት እዉነት ወንድን ፈፀሞ አለማመን
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 5 месяцев назад
እኔም😢
@happyhappy6544
@happyhappy6544 2 месяца назад
አዎ ወንዶች ከስንት አንድ እንጂ አብዛኞቹ ከሀዲዎች ናቸው
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 5 месяцев назад
በጣም የምታምሪ ልጅ ከነመልክሽ ከነአነጋገርሽ❤ባትናገሪዉ ምንም ነገር የነካሽ አትመስይም አሁንም ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ ማስተዋሉን ይጨምርልሽ❤
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 5 месяцев назад
የመጀመሪያ ነኝ ምርጥ ጋዜጠኛ እኛ የማዳም ቅመሞች እንወድካለን❤
@YonasYonas453
@YonasYonas453 5 месяцев назад
we love you melewun ለብቻዉ ፃፊዉ እስኪ 😂😂
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 5 месяцев назад
@@YonasYonas453 l will come. bach
@YonasYonas453
@YonasYonas453 5 месяцев назад
@@HayatHayat-zc8hf እንወድሃለን ሚለዉን ፃፊልኝ ደግመሽ ነዉ ያልሁሽ እናቱ
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 5 месяцев назад
@@YonasYonas453 l don't understand ምን ለማለት ነው እራሥክ አትፅፈውም እንዴ😉
@YonasYonas453
@YonasYonas453 5 месяцев назад
@@HayatHayat-zc8hf ምን አስፈራሽ ፃፊልኝ እንጂ ኪኪኪኪ
@kelemlove4937
@kelemlove4937 5 месяцев назад
አለምዬ መስቀልህ ያምራል መሀተበኛ ወንድ ከፀባይ ጋ እመቤቴ አትለይህ
@tuuilgig
@tuuilgig 5 месяцев назад
betam
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 месяцев назад
አቤት ወንዶች ግፋቹ ኡ አለምዬ አንተና እንደ ወንድሜ አይነቱን አይጨምርም አብዛኛው ወንዶች ግን ከሴት ተፈጥራቹ ለእናት ለእህት ለልጅ ለሚስት የማታዝኑ ለበቀል የተፈጠራቹ እስከመስለኝጠጭካኔዓቹ ይገርመኛል😢 ነገ ስትሞቱ በላኛው ቤት መጠየቅ እንዳለ ለራሳቹም የማታስቡ ሁለት ሞት ነውኮ በምድር ሰው በድላቹ በላይም የፈጠራቹን አሳዝናቹ አሁን እንኳን አስተውሉ ሴቶችን ካሱ
@user-fz8fx8ly7d
@user-fz8fx8ly7d 5 месяцев назад
አድንቄው አልጠግብም እኮ ኮመንታችንን ያነብ ይሆን ግን😢❤❤❤❤❤
@user-yr1sq4qb2g
@user-yr1sq4qb2g 5 месяцев назад
ኮሜንታተሮች እስቲ በኮሜንት ከመወረፍ አዳምጡ በጓደኛዋ አማካኝነት ልትደፈር በትምህርት ቤት በዚህ ታሪክ መማር አልቻለችም ወደማታውቀው ሀገር ናዝሬት እናቴንም ልፈልግ ብላ ተሰደደች ለንብረት ብላ አክስቷ ሀረብ አገር ሰደደቻት ገላዋን ሸጣ ገንዘብ ተቀብላ ቤት ሰራችባት በብዙ ሱስ ተዘፈቀች ፈልጋው አይደለም እስቲ ከዚህ በላይ ምን መማሪያ ፈለጋቹ ታሪኩ ደሞ ገና አላለቀም ጠብቁ ውዶችዬ❤❤❤❤❤
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 5 месяцев назад
አክስቷ አረብአገር የወሰደችባትን ይሆናላ ሰርታእንድትከፍላት ያደረገችው ካለችበት መጥፎነገር እንድትወጣም ይሆናል
@user-zh4pe9gk1j
@user-zh4pe9gk1j 5 месяцев назад
ፍቅርአዲስን ትመስያለሽ አይዞሽ
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 5 месяцев назад
😮😮😮😮😮😮😮😮yes
@empyrealcirus
@empyrealcirus 5 месяцев назад
የብዙዎች እህቶች ታሪክ ነው ‼️ በርቺ አይዞሽ ።
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 5 месяцев назад
አለም ሰገድየ ሳከብርህ ትህትናህን ስንስረአትህን ስወድልህ
@kalderse6850
@kalderse6850 5 месяцев назад
ዋዉ አሌክሶ ምርጥ አዳማጭ ጋዜጠኛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ko1of8qv3x
@user-ko1of8qv3x 5 месяцев назад
በጣም ይገርማል ጨርሼ ገና አልሰማሁትም ግን የኔም ታሪክ ነው ይሄ ግን እኔ እግዚአብሔር እረድቶኝ አመለጥኩ እንዴት መሰላችሁ ዘመድ ጋር ሱቅ እየሸጥኩ አዱስ አበባ እማራለሁ እና አንድ ትምህርት ቤት የምንማር ልጅ ሱቅ ትመጣለች እና የት ነው የማቅሽ ተባባልን የማውቃት አጎቴ ቤት ጎርቤት ትሰራ ነበር ከዛ በቃ በጣም ጓደኛ ሆንን ስንሄድ ስንመጣ አድላይ ነው እና እሷ ትልቅ ናት እኔ አስራ ስወስት አመት ነኝ እና ልጅነት ይገርመኛል እሷ የምትለኝ ሁሉ አምናታለሁ ከዛ ቤት እድወጣ እኔ ቤት እከራያለሁ እየሰራን እንማራለን አለችኝ ከዛ ቤት ተከራይቻለሁ ብላ ከትምህርት መልስ ሄድን እቤት እደተቀመጥን እንሂድ ስላልት እሺ እያለች መሸ ከዛ ሁለት ወንዶች መጡ በጣም ፈራሁ ብቻ ዝም ብዬ ተቀመጥኩ ሽትቤት አሳይኝ ብዬ አሳይታኝ ስትመለስ እኔ ከቤቱ አጠገብ ጠጅ ቤት አለ ዘግተዋል በረዳ አለው እና ብረት አለው እዛ ገብቼ ተደበቅሁ ግን ሌሊት ጅብ መጣብኝ ካራ ነው ሰፈሩ ካወቃችሁት ስጋ ቤት ይበዛል ብቻ ከባድ ነበር ዝም ብዬ ተቀመጥኩ አጠገቤ ደርሰው ይመለሳሉ ጅቦቹ በቃ እስካሁን እግዚአብሔር እደሚጠብቀኝ የማውቀው ያቺን ቀን አወጣኝ😢😢😢 ሳስበው ይከብደኛ እና ነጋር ሲናጋ ተገናኘን ልጅነትም ነው ዝም አልኳት ስራ አስገባችኝ እየተማርኩ አልቻልኩም ትምህርቱም ቀረ እቃ እያጠብቁ ነበር እዛው አከባቢ ሌላ ደግሞ ስለት አውጥቶ ሊፈፍረኝ ሲል ሰው ደረሰና አዳነኝ ከዛ ቤት ቀይሬ ስራ ገባሁ ቦኖ መቀበል ይባላል ታዋቂ ሆቴል ነው እዛማ የሆቴሉ ባለቤት ወንድሙ ምንም እያስቸገረኝ ነበር እና ነዚህ ነገር እህቱ ትተባበረው ነበር እና እኔም ቢላዋ አስቼ ልወጋት ስል እርሴ እጅ ላይ ቀረ በጣ ደም ፈሰሰኝ ተሰፋ ከዛቤት ወጣሁ በጣም በዙ ነገር አሳልፊያለሁ ግን መላኩ ቅዱስ ሚካኤል እየጠበቀኝ አሁን በስደት እገዝናለሁ ወንዶች ምንም የማታውቅን በስለት እያስፈራሩ ለመድፈር ሲያስቡ በቃ ከሴት እዴተፈጠሩ ይረሳሉ እደዚህ የሚያረጉ ወንዶች መጨረሻቸ አያምርም ለልጆቻቸው መከራ ነው የሚያስቀምጡት በጣም አበዛሁት ይቅርታ በጣም ጋዜጠኛውንም በጣም ነው የማደቅህ የማከብርህ እኔም በዚች ፅሁት ትንሻን ለማካፈል ሞክሪያለሁ ይሄን የምታነቡ ልጆቻችሁን በግልፅ በማዳመጥ ካጠገባችሁ ሳይርኩ ቢያስ እስከ ሀያ አመት ተቆጣጠሩ ዘመኑ ከፍቷል ጓደኛ የሚሸጥበት ጊዜ ነው እኔ በጣም ብዙ መከራ አሳልፊያለሁ በትንሽ እድሜዬ እግዚአብሔር ይመስገን የጠበቀኝ አማላክ መልካም ለሁላችንም
@user-zn7fz4xr3p
@user-zn7fz4xr3p 5 месяцев назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አይዞሺ እማያል ቀን የለም.
@user-ko1of8qv3x
@user-ko1of8qv3x 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@Sara-iw2uk
@Sara-iw2uk 5 месяцев назад
አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ውድ🥰🥰🥰
@user-ko1of8qv3x
@user-ko1of8qv3x 5 месяцев назад
@@Sara-iw2uk አሜን አሜን አሜን
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 5 месяцев назад
ጋዜጣ ብትፅፊ አይቀልም
@selamademsung5995
@selamademsung5995 5 месяцев назад
የስው ልጅ ፈተና ብዙ ነው የሚያሳዝን ታሪክ ነው አይዛሽ እህቴ❤
@makiabent7055
@makiabent7055 5 месяцев назад
የናትሽ ስም ማነው መይም የወለድሽው የት ነው የኔ እናት አንድ የጠፋችባትልጅ አለች እሷም ፎቶ የላት ስሟን አታቅ በተስፋ ቁጭ ብላለች አንድ ቀን ትመጣለች እያልን
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 5 месяцев назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@be8cab
@be8cab 2 месяца назад
ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ያሳርፍልሽ እናትሽን
@jemo5716
@jemo5716 5 месяцев назад
በጣም ጠባሣ ነዉ የተደፈሩ ልጆች ።እኔ በአለሑበት አገር እራሣቸውን የሚያጠፉ አሉ ትራማዉ ከባድ ነዉ።እግዚአብሔር ከሥሩ ይንቀልልሽ፣ ሌላዉ, የምክር አገልግሎት የሣይኮሎጅ አገልግሎት በጣም ያሰፈልጋል በእግዚአብሔር ፀሎት እርዳታ ፣ እና ደግሞ በአገራችን መድሐኒትም ይኖራል ለአእምሮ የሚሠጥ የዲፕሬሽንና የምክር አገልሎት PTSD ግዜ ይወሥዳል አይዞሽ ጎበዝ ነሽ ግን የአንቺም ጥፋት አይደለም በጠቅላላ ተደፋሪወች የነሡ ጥፋት አይደለም የአጥቀቂዉ እንጅ ደፋሪወች በአለሑበት አገር psykopati ይባላሉ አታላይና ሸንጋይ ናቸዉ ።አንቺም 🙏🙏🙏
@nanacute4499
@nanacute4499 5 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ከልጅሽ ጋር ይባርክልሽ 🙏
@tinaethio3885
@tinaethio3885 5 месяцев назад
መቸስ በእኛ ዘመን የወንዶች ጉድ አያልቅ እንስማውና እንመለሳለን
@MekdiTube
@MekdiTube 5 месяцев назад
ክፍል ሁለትን ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቀው
@sirgutreta
@sirgutreta 5 месяцев назад
የወንዶች ጉዳይ ከቀን ወደ ቀን እየባሰ መጣ አረ አስተዉሉ
@belayneshalbejo2430
@belayneshalbejo2430 5 месяцев назад
እዮሃ ሚዲያ ስውድ ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉
@astergamene9250
@astergamene9250 5 месяцев назад
እርጋታዋ ሳቋ እውቀቷ ደስ ስትል አሁንም እ/ር ባለሽበት ይጠብቅሽ ይሄን ኮሜንት ስፅፍልሽ በጣም ደስ ስላልሽኝ ሳልጨርሰው ነው እራሱ የፃፍኩልሽ ሰው ማመን ግን ውይይይይይ
@NserssTyoub
@NserssTyoub 5 месяцев назад
ኣይይ ያኔብጤ እኔካ ስረዬን ስሳራ ያውም በዓራብ ሀገር እያሳራን ከገደኛዬ ተዘገጅተ ለማጥፈት ይዘኝ ወተ በማለዉቀው ወንድ አስደፈራችኝ ሂዋቴን ምስቅልቅሉ አወጣችው 😢😢😢😢 እበከቹ የሴት ጉወደኛቹን አትማኑ ያኔገደኘ እኮ ያሴትልጅ ክብር ምንማለት እንደሆናኮ ታውቀወለች ከ1 አንድም 2 ወልደለች ግንግን ያኔን ሂወት በቁሜ ሬሳ አደራገችኝኝኝ ቢቻ አልሀምዱሊለህ የምሆኖ ሱስ ምንምን ውስጥ አልገበሁም ግን ስለትደር ስጣያቅ ረሴን ክብር ሳይኖረኝ ወንድ አጣገብ እያልኩ እሄው 😢😢😢😔😔😔😔😔😔 በጣምምም ከበድናው እበከቹ አበረተቱኝ ሁሌ ረሴን እያወቃስኩ ቆሳልኩኝ እሰ ግን በማጫራሸ ጎሽ ብለ ሳቀች😢😢😢😢😢 በቃ እንጀዓዓዓ ዩቱቤንንን ሳብ እያደራገቹ ካጎኔ ሁኑኝ ባሳውሀገር ናለዬ እንደይዞር
@merkelleunity1933
@merkelleunity1933 5 месяцев назад
እረ በናትሽ ያጋጥማል ከቤትሽ ከወጣሽ በኃላ ዋናው በሽታ እንዳይዝሽ ተመርመሪ በተረፈ ዘንጠሽ እልል ተብሎ በቬሎ ማግባት ትችያለሽ እንኳን አንቺ ቡናቤት የሰሩ እህቶችም በመልካም ኑሮ ጌታ አስቧሸዋል አይዞሽ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 месяцев назад
እህት አይዙሽ ግን ጋደኛሽ አውቃ አይደለም ማናችንን ስንጠፋ ተውክልና አላህ ነው ልክ ስራ እንደሚገባ ደላላ ብዩ አውቃ እሱ የለችበች ላይሆን ይችላል አስጠፍቶ ሊያመጣሽ
@user-we1rh4zk4z
@user-we1rh4zk4z 5 месяцев назад
እሳም ሴት ናት እግዚአብሔር ይሰራዊ ይሰጣታል እረ ወንዶች ልቡ ገዙ
@melessechdegu
@melessechdegu 5 месяцев назад
አቤት የጋዜጠኛው ትህትና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bukashe
@Bukashe 5 месяцев назад
Wow! Very interesting story! I can’t wait to hear the following story
@abebaali4790
@abebaali4790 5 месяцев назад
አለምስገድ በጣም አስተዋይ ጥሩ አድማጭ ነህ የምታቀርባቸውን ታሪክ ስሰማ ከአእምሮ በላይ ነው ስለዚህ እራስህን ጠብቅ እኔ ለአንተ ሀስባለው
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm 5 месяцев назад
እናት በህፃንነት ስትታጣ ቀኑ ይጨልማል እኮ ክፉን ዘመኔን ማሰብን የማልፈልገው አስታወሰችኝ😢
@yznameritu
@yznameritu 5 месяцев назад
ቀጣይክፍል እስከሚለቀቅ ስላላስቻለኝ. የራሴን አስተያየት ማስቀመጥ እፈልጋለሁ እህታችን በልጅነት የደረሰብሽነገር በጣም ልብይሰብራን 😢. ግን አረብሀገር የወሰደችሽ አክስትሽ. በብዙ ፓሮሰስ ነዉ እጅ ዝምብሎ ትኬት ተቆርጦ አይኬድም ለዛም ብዙ ወጭ አዉጥታ ነዉ የወሰደችሽ ሰርተሽ ከፍለሻት አችም ለራስሽ የተሻለነገር እድትይዥ ብላ ይመስለኛን ምክኒያቱም እኔም ልክ እዳንች በፍሬ ቪዛ መጥቸ ከፓስፓርት ጀምሮ ብዙ ወጭ አዉ ጥቶ ወንድሜ ወስዶኛን ከዛም እየሰራሁ ከአንድ አመት በላይ ፈጅቶብኛን እዳዉን ለመክፋል ምክኒያቱም ወጩ ብዙነዉ. የታወቀነዉ ከአንዳመት ቡሀላ እየሰራሁ ለራሴ መያዝ ቤተሰብ መርዳት መኖሪያ ፍቃደን ማሰደስ የጀመርኩት እናም አክስትሽ በቀላል ብር አይደለም የወሰደችሽ ሰርተሽ መክፈል ግደታሽስለሆነ ከአንድ አመት በላይ የሰሩበትን ከፍለዉ ነዉ እሚወስዱን ይህንማወቅግድይላን. ደሞ በፍቃድሽ እጅ በግደታ መዉሰድ አትችልም ይኸን ልል የቻልኩት ከአረብ ሀገር በህጋዊይም ሆነ በህገወጥ ከሄዱ ቡሀላ ክፈሉ ሲባሉ ጠብ ይፈጥራሉ ብዙ ገንዘብ እዳወጡባቸዉም አይገባቸዉም ለዛነዉ
@senaitbikila7505
@senaitbikila7505 5 месяцев назад
Weda 1997or 1998 Ametemeherte Eko Newe Yane Betame Terue Geze Enedmehone Newe ❤️❤️❤️
@yznameritu
@yznameritu 5 месяцев назад
@@senaitbikila7505 የዛኔ ይሰሩ የነበረዉ ከ ከአራት መቶ እሪያል እስከ አምስት መቶ እሪያል ብቻነበር የሚሰሩት እህቶቻችን ያ ተጠራቅሞነዉ በፍሪሬ ቪዛ ቤተሰብ እሚያመጡት የነበረዉ እኛ ስንመጣ ከአስርአመትበፊት ደመወዝ እሚከፈላቸዉ ከአንድሽ አምስ መቶ እስከ አንድሽ ስምንት መቶ ነበር ብቻ ምንአታከተሽ ወደ ዉጭ ለመዉሰድ በዱሮዉም ስአት በአሁኑምስአት ከባድ ወጭአለዉ ሁሉምበጊዜዉ በዛላ አድስ ስትገቢ ቋቋም ስራም ስለማታዉቂ በርካሽ ነዉ እሚሰራዉ እስከ ስምንት ወይም ዘጠኝወር ድረስ
@user-ox9so9ux7z
@user-ox9so9ux7z 5 месяцев назад
እንኳን ደና መጣህ eski ensemaw
@solomonsibhatu9720
@solomonsibhatu9720 5 месяцев назад
ትህትና:አነጋገር:ድንቅ:ነው:ጥሩም:አድማጭም:አግኝተሻል።
@zebibtesfagiorgis
@zebibtesfagiorgis 5 месяцев назад
Thank you almesged
@weyni12
@weyni12 5 месяцев назад
ያለም ሰገድ አድናቂ❤
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 5 месяцев назад
Welcome Back Alemiye 🙏❤
@emuye869
@emuye869 5 месяцев назад
አለምዬ 😘ምርጥ ሰው
@shitushifa54
@shitushifa54 5 месяцев назад
ፍቅርአዲሰ ትመስላለች ሰትሰቅ
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 5 месяцев назад
አጋጋኝ ቀጣዩን ለመስማት❤❤❤
@marmaria787
@marmaria787 5 месяцев назад
clicked "Like" before i start! My favorite Hakim
@sitoahmed
@sitoahmed 5 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች ለይኩኝ እስቲ አለን በሉ ደሞ ነቅተናል❤❤❤
@Sirage111d
@Sirage111d 5 месяцев назад
The history of our men never end it will keep us in way we can't trust men 💯 💔 😕 😪 😔
@salimbastky452
@salimbastky452 5 месяцев назад
😍ስታምሪ😍😘 እሰይ! እኔም ተፅናናሁ
@user-yl8uj4ml9v
@user-yl8uj4ml9v 5 месяцев назад
የሆንቦታ ፍቅር አዲስን ትመስላለች
@user-ue8vc3ic2k
@user-ue8vc3ic2k 5 месяцев назад
አሌክስ የአመቱ የወረደው ቃለመጠይቅ ብዙ ተከታይ ስላለህ ጥንቃቄ አድርግ
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 Месяц назад
ሞክሽዬ እኔም ወንዶችን አላምናቸውም😅😅😅😅 አባቴን ብቻ ነው የማምነው❤
@user-mo6zm5st2u
@user-mo6zm5st2u 5 месяцев назад
ወላጆችን እግዚአብሔር ይጠብቅ🙏🏾
@user-eo4sq1ml6g
@user-eo4sq1ml6g 5 месяцев назад
ወይ ዘዱሮ አያልቅም ተነግሮ አለ😊😊
@hanahana1960
@hanahana1960 5 месяцев назад
እየሰቀች ጃመረች እየሰቀች ጨረሰች 😎😎
@sameiraf2450
@sameiraf2450 5 месяцев назад
የሴትልጂ ፈተና ሴትነቷ ብቻ ይፈትናል ተመሰናክል ወዶች ይሰውረን
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 5 месяцев назад
የፀጊ ዉጤት እንዴት ሆነ ልጁ አልመጣም ማለት ነዉ😮😮😮
@user-kg1lb6wq8t
@user-kg1lb6wq8t 5 месяцев назад
የሱ ልጅ ናት
@YohanesMenghistu
@YohanesMenghistu 4 месяца назад
What a page flipper story. She is articulate and makes her narrative blievable.
@dawg929
@dawg929 5 месяцев назад
በጣም ቆንጆ ነሽ👍👍👍
@amalal3376
@amalal3376 5 месяцев назад
አያቴ ስትይ አያቴ ትዝ አለችኝ እደጒደኛዬ ነበርች ነብስዋን ይማርዉና ስደት ስቱን አሳጣኝ ላይሞላ😢😢😢
@lovetube9672
@lovetube9672 2 месяца назад
የማንሰማው የለም ሆ 😊
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i 5 месяцев назад
ውዱችእምትሉ አባታችሁወድአይደልእጭ ኮሚቶች ስትእናትየሆኑባልአለ
@havenjesus4152
@havenjesus4152 5 месяцев назад
Tg❤yene tenkare geta abezeto yebarkeshe 🥰🥰🥰
@hellengebrekidan6923
@hellengebrekidan6923 5 месяцев назад
Alexu I love the way you listen others . I wish you live where i live so that could tell you all my stuffed problem
@wubalemteklemariam3166
@wubalemteklemariam3166 5 месяцев назад
ቲጂዬ❤❤❤❤
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 5 месяцев назад
የኔናት ወዶች ልብ ይስጣችዉ
@ATayetub
@ATayetub 5 месяцев назад
የሴት ጓደኛ ከማንም በላይ ጎጂ ናቸው እኔም በስደት አለም የውም በአረብ ሃገር አሳልፋ ሰታኛለች አስደፍራኛለች ብዙ ብዙ ሆኛለሁ ከሁሉ የተጎዳሁት ነገር አሁን በዙሪያዬ ያለን ሰው ሁሉ እዳላምን ተጠራጣሪ ሰዎች እደማይወዱኝ ሁልጊዜ ሰው እደሚጠላኝ አይነት ስሜት በውስጤ እዲቀረፅ ተደርጎብኛል ከባዱ ፈተና በቀጣይ ህይወት ሴት የሚባል ጎረቤት ሳይቀር እዳላምን ሆኛለሁ ይሄ እዲሆን ትልቁ ነገር የጀመረው ደግሞ መደጋገሙ ነው ምንም ጥሩ ለመሆን የግድ ለማመን ብለፋ እኳን የሚገጥመኝ ግን መጎዳት በከዳት ብቻሆነ😢😢😢 አይ ሴትነት መከራ ብቻ
@muhammadsameera106
@muhammadsameera106 5 месяцев назад
ይሂ ጋዜጠኛ በሥራው መሸለም አለበት❤❤❤❤
@mohammedalalawi6575
@mohammedalalawi6575 5 месяцев назад
ወይ ዘንድሮ ማለት፡ ዘንድሮ ነው🤔
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 5 месяцев назад
ሰላም 💚💛❤️ ለህዝቦቻ
@user-db4tb5nl3z
@user-db4tb5nl3z 5 месяцев назад
አክስትዋ ቦፍሪ ቪዛ ስታመጣት ቪዛ ገዝታ ነዉ እሱን ይሆናል ዕቁቤን ክፈይ ያለቻት ስለዚ እውነት አላት አክስትዋ
@Tsedi_tube
@Tsedi_tube 5 месяцев назад
Ewenete almeselegem
@amasnaku2738
@amasnaku2738 5 месяцев назад
የናትሽን ስም ካወቅሽው ከነምልክቱ በዚህ አጋጣሜ ብትናገሬ ጥሩ ነበር ባትኖር እንኳን ቤተሰቦቻን ታገኛለሽ
@martadawit8604
@martadawit8604 5 месяцев назад
Ayi Alemye yemigerm bota lay new yekoretkew besmam ayi yesew kifat hmmmm Alemye edmehn yatzmew ❤❤❤❤❤
@andnetzelekew3294
@andnetzelekew3294 5 месяцев назад
Metakelen ante merti sew❤
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 5 месяцев назад
ኤፍሬም ታምሩን ጡሩልኝ እሱ ይዝፈነዉ ዘፈኑን ወይ ዘንዲሮ
@radiyar5587
@radiyar5587 5 месяцев назад
😂😂😂
@bezagirma9544
@bezagirma9544 5 месяцев назад
የሱ ዘፈንማ ትንቢት ነው የሚመስለው ወይ ዘንድሮ እያልን መስማት ነው እንደው ጆሮ አይሞላ
@tgethio6945
@tgethio6945 5 месяцев назад
እኩ
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 5 месяцев назад
@@bezagirma9544 በጣም
@wubiyeabebe4298
@wubiyeabebe4298 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂
@user-ef4rq9ug4j
@user-ef4rq9ug4j 5 месяцев назад
የፅጌ ጉዳይ የት ደረሰ
@yonatank2354
@yonatank2354 5 месяцев назад
ምን አይዞህ ትላለች አሁንም ማማለል ላይ ነሽ እንዴ ይሄ ምንም ማንንም አያስተምርም ደሞ ቆንጆ ስትወድ በስመአብ የውስጥ ውበት እንደሚበልጥ ባውቅሽ እራስሽንም ደሞ እንደቆንጆ ነው የምታስቢው😅😅አጀብ ይሁን እስኪ አሌክስዬ ምርጡ ወንድማችን ቁምነገሮኞችን አቅርብልን የነፅጌን ወጤትም እየጠበቅን ነው ወንድአለሜ❤❤
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 5 месяцев назад
ቅንቅን
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂 ​@@user-tc7ct5xq8y
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m 5 месяцев назад
ቆንጆ.ማን.ይጠላል😂😂😂😂😂
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 5 месяцев назад
ለሚደፈሩ ሴቶች በጎደኝ ተታለው እና ሱስ ውስጥ መውጣት ላቃታችው ያስተምራል ታሪኩም አላለቀም
@rahmamechegiya7353
@rahmamechegiya7353 5 месяцев назад
ግን እኮ የተለየ ጥላቻዋ ቢኖርም አክስቷ የወሰደችበትን ብር መከፈል አለባት መቸም በነጻ እደማታመጣት ሁላችንም እናውቃለን
@simethio2517
@simethio2517 2 месяца назад
እድሜዋን አስቢ እህት
@rahmamechegiya7353
@rahmamechegiya7353 2 месяца назад
@@simethio2517 ያች ብትሄን ትርፍ የላት እድሜ ልኳን ሰርታ አይደል
@simethio2517
@simethio2517 2 месяца назад
@@rahmamechegiya7353 ይገባኛል ነገር ግን በዛ እድሜ ይህን ማገናዘብ ይከብዳል 🙏🏾
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 5 месяцев назад
ፀጉራችሁ ሳር የጫነ መኪና የመሰለ ባለ ቃሪያ ሱሪ ወንዶች እረ ሴቶችን እየጎዳችሁ አታሰድቡን
@ChezNettoyage
@ChezNettoyage 4 месяца назад
😂😂😂😂
@user-nu1rt6cu6r
@user-nu1rt6cu6r 5 месяцев назад
ሴቶች ግን መቼ ይሆን ከወንድ እራስ ላይ የምትወርዱት? ሁሌ እኘኘኘ😮 oh ለማንኛውም እስፖርት እየሰራችሁ ተነዛነዙ ✌
@user-pr6oh4go5r
@user-pr6oh4go5r 5 месяцев назад
ክፉ ወንዶች የስንት ሴት ሂወት አበላሽተዋል እኝኝኝኝ የሚያደርጋቸው የደረሰባቸው ህመም ነው
@user-ez9qt6yt6c
@user-ez9qt6yt6c 5 месяцев назад
እእእፕፕፕፕ ለጥሩ ወንዶች ሳይሆን አንዳንድ እራስ ወዳድ አሉ የኔ ውድ አንተን አይደለም😂😂
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 5 месяцев назад
😢እህትየለህምሁሉምባትኋኑጭራቅናቸው
@AbiAbarra
@AbiAbarra 5 месяцев назад
Alex gin yemir fetari yitebik eyoha media lane adenga new bertu
@dessefamily
@dessefamily 5 месяцев назад
❤❤❤
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 5 месяцев назад
ወይ ጉድ ሰው ሁሉ በዚ ዘመን ታሪኩን ይተርካል የታፋ ነውን ትንሽ ቆይተን ገና ፕሬዝዳቶ ሳህለወርቅ እሳቸውም ታሪክ አለኝ ብለው ይመጣሉ😂
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 5 месяцев назад
ሰው አደሉ ያውም በድሜአቸው ልክ ይኖራቸዋል ይመጡ ይሆናል ሰው ሲጨንቀው መላ ለማግኝት ነው
@betytade6133
@betytade6133 2 месяца назад
ስልካችሁን እባካችው
@user-vr9dz5db5q
@user-vr9dz5db5q 5 месяцев назад
እንደኔ ቆንጆ ትወዳለች😂😂😂
@haleema10h41
@haleema10h41 5 месяцев назад
😢😢😢
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 месяцев назад
አረብ ሀገር ሺሻ ስትሉ ይገርመኛል እኔ12,አመች አለው 11,ቤት ሰርቼአለው ግን እረፍት ቤት ይሆን ስራ ቦታዬ ሺሻ የለም
@aluuy1825
@aluuy1825 5 месяцев назад
በነማዳም አይብስም የለሺም ማለት ነው 😂
@Tehute
@Tehute 5 месяцев назад
12 አመት 11 ቤት በየአመቱ ትቀይሪያለሽ ፀባይ የለሽም😂😂😂
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 2 месяца назад
እኔ እራሱ አይቸ አላውቅም እኔ እምሰራበት የለም አንዳንዶቹ በሚጠቀሙት ሁላችንም የሺሻ ተጠቃሚዎች መባላችን ያናድዳል ስለዚህ በአንድ አታጠቃሉን።
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 2 месяца назад
ማማእኔም እህቴ ከፈይ ብላኝ ከፈልኩ❤❤
@my-key-sh3194
@my-key-sh3194 4 месяца назад
ተማሩ ነው ምሬቴን ስሙ ጥፋት ጠፍቷል ማላከክን ምናመጣው
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 5 месяцев назад
እኔ የጠበኩት እንዴት ከጫት ከመጠጥ ከሌላ ሌላም ሱሶች እራስዋን ነፃ አደረገች? ታሪክዋ ብዙው ከመሃል የወጣ አለ ጋዜጠኛው ብዙውን ግዜ ማዳመጥ ታበዛለህ ብዙ መጠየቅ የነበረበትን ጥያቄ አልጠየካትም አነጋገርዋ እርጋታዋ በጣም ደስ ይላል ይሄንን የፀጉር ቀለም ግን አንድ በይው በጣም በጨጨ ያስጠላል በተረፈ አሁን ምን እየሰራሽ ነው? ውርስ ያልሽውንስ ተካፈልሽ ወይ?😂
@shitushifa54
@shitushifa54 5 месяцев назад
የፅጌን ውጤት ቸኩያለሁ እኔ እመስላለው ባለ ጉዳዪ😅😅
@genetsifeta1619
@genetsifeta1619 5 месяцев назад
እረ አነጋገርሽ ግን አዝግ ነው😒
@ethiopiaislove8868
@ethiopiaislove8868 5 месяцев назад
እንግሊዝኛው ቢቀርብሽስ 😂😂😂ምን ጉድ ነው
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 5 месяцев назад
የዚችሺ ምኑም አልገባኝም እንከን እኔ እሷ ባለታሪኳ ተምታቶባታለ😱😱😱
@6s8f7d
@6s8f7d 5 месяцев назад
😂😂😂😂
@KibruDessie-nm6sr
@KibruDessie-nm6sr 5 месяцев назад
እውነት ሰው ላይ ግፍ አትስሩ ማንም ላይ
@misganaaster137
@misganaaster137 5 месяцев назад
ጎሽ ስትገረፍ ስትይ አንጀቴ ቂቤ ጠጣ ቶርች ነበር መግረፍ ይቺ የሴት ልጅ ጠላት ክፉ 😢😢
@sadamohammed605
@sadamohammed605 5 месяцев назад
የሚገርም ታሬክ
@diribiimuze
@diribiimuze 5 месяцев назад
❤❤❤❤
Далее