Тёмный

‘’ባንዱን እየመራሁ ፍሬን የበጠሰ መኪና ከፊትለፊቴ መጣ... ለሃገሬ እሞታለሁ!'' ጀግናዋ የማርች ባንድ መሪ ዋና ሳጅን እየሩሳሌም ዮሃንስ //20-30/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 13 тыс.
50% 1

እየሩሳሌም ትባላለች የፌዴራል ፖሊስ ማርሽ ባንድ የፊት መሪ ወጣት ናት በተጨማሪም የማርሽ ባንድ ፊት መሪ የሚሆኑ ከመላው አገሪቱ
የሚመጡ ፖሊስ አባላቶችን ታሰለጥናለች በፕሮግራሙም ከፖሊስ አባልነትና ማርሽ ባንድ መሪነት ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ላይ ቆይታ ተደርጎበታል ።
On today's episode of the 20 - 30 program, meet Eyerusalem, a dynamic young leader who heads the Federal Police Marching Band and gives training to marching bands nationwide. She trains new police recruits, emphasizing police professionalism and marching band leadership.
የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።
The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth."
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@Helenutub
@Helenutub 3 месяца назад
ከebs ፕሮግራም አይቸው እማላቀው ቢኖር ይሄ ፕሮግራም ነው እርእሱን አይቼ ነው የመጣሁት😮😮 እሚገርም ብቃት ነው😮💚💛❤
@mababa6556
@mababa6556 3 месяца назад
Hero !!!! Hero!!!!! May god be with you.
@FantuKelecha
@FantuKelecha 3 месяца назад
ትልቅ ምሳሌነት የምታሳይ ነሽ በርች 💕
@norasesa1384
@norasesa1384 3 месяца назад
ጀግና ነሽ ❤❤❤
@ekoametedy260
@ekoametedy260 3 месяца назад
ጄሪዬ በርቺ ጀግና
@tewodroskassa5203
@tewodroskassa5203 3 месяца назад
ጀግና በርቺ
@BereketFanta-nu8gp
@BereketFanta-nu8gp 3 месяца назад
Je አንደኛ
@salomonkidane
@salomonkidane 3 месяца назад
You arebwonderful
@askalemathewos
@askalemathewos Месяц назад
እድሜ ለጦለይ ስንት ነገር አስተመረኝ😢
@salomonkidane
@salomonkidane 3 месяца назад
You are b3auyiful
@saraabraham5753
@saraabraham5753 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@bezakulu9440
@bezakulu9440 3 месяца назад
እርጅም ቀሚስ የተሰራው ለኔና ላቺ ያሉ ሰዎች ነው
@aneshamood6033
@aneshamood6033 3 месяца назад
በጣም ሁሌም ሳያቸው እንደምደሰት ዋው ጀግና ሴት ነች የእግራቸው አረማመድ ደሰታቸው ሲታይ ደሰ ይላል ኢቢኤሰ የዚህ አይነት ጀግና ሴት ማየቴ በጣም ተደሰትኩ በልጅነቴ ሳያቸው አቤት እንዴት ደሰ ይለን ነበር ጀግና ሴት ነች በጣም የምወዳት ልጅ ሁሉ ነገርዋ ሲያምር ባትእንኳን አየንሸ ኢቢኤሰ ጀግና ሴት ሰላሳያችሁን እናመሰግናለን ትልቅ ሰልጣን ቢሰጣት አይቆጭም እናመሰግናለን ዋው አነጋገር ብሎ ዝም ሃገር ማለት እናት ማለት ነው አሰለቀሰቺኝ ጀግና ሴት ነሸ አባት እናት ወለድሸ ዋው የጀግና ልጅ ነሸ ለሃገርዋ ቅድሚያ የሰጠች ኢቢኤሰ ዛሬ በልዩ አሰደሰታችሁን ጋዜጠኛውም ጎበዝ አይ ሰነሰርሃት ሰነምግባህር ታየ እንኳን አየንሸ ኮራንብሸ ሁሉም የአንቺ አይነት መሆን ለሃገሩ አለበት መልካም ሰራ
@misganayohannes6226
@misganayohannes6226 3 месяца назад
Wide bericheligne❤❤❤
@EphremNega-t5d
@EphremNega-t5d 3 месяца назад
Jegnachin berchiln eyu andegn
@askalemathewos
@askalemathewos Месяц назад
2013 ጦለይ መሰልጠኛ ስመረቅ አጅበን ነበረ
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 2 месяца назад
የምን ህግ አንተ? ፋኖ ኢላማ ውስጥ ገብተሃል
@EthiopiaDesalegn
@EthiopiaDesalegn 3 месяца назад
ጀግና ነሽ❤❤❤❤
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 3 месяца назад
እኔ እኮ ጀግና የሚለው ቃል ትርጉምን ያቁታል፣? ወይ ጀግና እሥቲ ልሣቅ
Далее