Тёмный
No video :(

“በቤተሰቦቼ ጥንቁልና ምክኒያት ሰውነቴ በቁሜ እየፈረሰ ነው” @EyitaTV እይታ ቲቪ 

Eyita TV
Подписаться 112 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Welcome to #EyitaTV.
EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
Follow our FB page, RU-vid channel and website www.eyitatv.com for more.

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 53   
@amakelechgebrehiwotashagre604
@amakelechgebrehiwotashagre604 8 месяцев назад
ኧረንገሩልኝ አደራ በቅዱስ እስጢፋኖስ ንገሯት ሰመአቱ ቅዱስ በርሜል ቅ ጊዮርጊስ ትሂድ ይገላግላታል መቶ ፐርሰንት እርግጠኛ ነኝ ያየ ይመስላል ስለ በርሜሉ❤❤❤❤❤መናገር ከባድ ነው ተጠቀሙበት
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 8 месяцев назад
እውነት ነው
@konjitalemayhu-rt8eh
@konjitalemayhu-rt8eh 8 месяцев назад
ይቅርታ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አሁንም ይኬዳል ወይም አሁን ሰው ፀበል አገልግሎት ይሰጣል ማለት ነው? ቆሟል ሲባል ሰምቼ ነበር። እባክሽ በቅርብ ጊዜ የሰማሽው ወይም እምታቂው ነገር ካለ ብትነግሪኝ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 8 месяцев назад
@@konjitalemayhu-rt8eh ክፍት ነው።ሂጅ
@konjitalemayhu-rt8eh
@konjitalemayhu-rt8eh 8 месяцев назад
ከአዲስ አበባ እንዴት ነው መሄድ የሚቻለው ማለቴ የጉዞ ማህበራት ይኖሩ ይሆን።contact እምታውቂ ከሆነ እባክሽ ብትነግሪኝ አመሰግናለሁ 🙏
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 8 месяцев назад
የተሰቀለው ጌታ እየሱስ ያድንሻል ፅልይ
@zematube8985
@zematube8985 8 месяцев назад
ሁሉም ሌላ ስም ይጠራል ይገርማል
@zematube8985
@zematube8985 8 месяцев назад
ሁሉም ሌላ ስም ይጠራል ይገርማል
@acint-bq5hk
@acint-bq5hk 8 месяцев назад
ኢየሱስ ጌታ ነዉ እህተ ወደ ጌታ ተመለሽ ኢየሱስ ያድናል ንስሐ ግብ
@user-hm4cc9ei1s
@user-hm4cc9ei1s 8 месяцев назад
ጋዜጠኛ ግን ስወድሽ እርጋታሽ አጠያየቅሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ
@matub4261
@matub4261 8 месяцев назад
አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሄርን እመቤቴን ለምኚ ፀበል ሂጂ ትድኛለሽ ፈተና ቢበዛም ከአጉል አምልኮ ነፃ መሆንሽ ትልቅ ነገር ነው ልጅሽን በቤተክርስቲያን ዙሪያ አሳድጊው አንቺ አሸናፊ ነሽ አጉል እምነት ዋጋ ያስከፍላል አሁንም በርቺ በሀይማኖትሽ❤❤❤
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 8 месяцев назад
ናዝሬት ቅዱስ ሚካኤል ሂጅ አባታችን ያድኑሻል እህቴ
@user-bs6lk1qn2e
@user-bs6lk1qn2e 7 месяцев назад
የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ያድንሻል በእርሱ እመኚ
@haimanot2452
@haimanot2452 8 месяцев назад
የኔዉድ እግዚአቢሔር ይማርሺ አሁንም በጸሎት በንሰሀ በጸበል በርች ልክነሺ ለሰይጣን አትገዢ ትንሺ ጊዜነዉሚፈጂብሺ ትግሰት ያሰፈልግሻል
@user-vr9dz5db5q
@user-vr9dz5db5q 8 месяцев назад
የማዳም ቅመሞች መጨረሻችንን ያሳምርልን እኛው ለኛ ያለንን እንርዳ የኛስቃይ በዛ የሰው አገር ስሰራ ወይ ወንድ ወይ ቤተሰብ ብራችን ይበላል አገራችን ስንመጣ እንዲህ መከራ ይደርስብናል 😢😢😢😢😢😢😢
@kweesweet8802
@kweesweet8802 8 месяцев назад
😢😢😢በጣም
@yohanajesus-jo4qj
@yohanajesus-jo4qj 8 месяцев назад
የኔ እህት ይህን ስንሰለት ይህንን በሽታ በአለም ላይ የትኛውም ገንዘብ የትኛውም ሀይልና ስልጣን ሊያድንሽ አይችልምሊያድንሽ የሚችለው የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው በልማድ ፔንጤ ወደሚባሉት ቸርች ሂጂ እኔንም ከዚህ እስራት ጌታ እየሱስ ነው የፈታኝ የኔ እህት ሰይጣንን ቅደሚው የብዙኢትዮጵያውያን ችግር ነው ግን እየሱስ ክርስቶስ ያድናል
@emmandahailusherar2623
@emmandahailusherar2623 8 месяцев назад
ኦርቶዶክስ ጋር ኢየሱስ የለም? አለማወቅ ይላሉ ይህ ነው።
@martha1043
@martha1043 8 месяцев назад
አይ ይች አለም ስቃይዋ ብዛቱ በውነት በጣም ነው ያዘንኩት የዝች ልጅ ታሪክ ሰሰማ በጣም ነው ውስጤን የነካኝ እህቴ አይዞሽ አንች ብቻ ተስፋ አትቁረጭ ሁሉ ነገር ያልፋል ሁላችንም በተቻለን መጠን እንረዳሻለን አይዞሽ
@BeyuTadese-ij4yl
@BeyuTadese-ij4yl 8 месяцев назад
የሚያድን ስም ኢየሱስ ብቻ ነው እህቴ ንቂበት
@astekastek1000
@astekastek1000 8 месяцев назад
እህቴ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ይቱብ ተከታተዬ መንፈሱ ክየተበቀለሽ ነዉ በፆም በፀሎትበስግደት በንስሀ ቅዱስ ቁርባን ቁረቢ ትዲኛለሽ ተስፋ አትቁረጪ መቀወም ብቻ አይደለም በእምነትሽ መጠቀር ነበረብሽ
@TsehayYalew
@TsehayYalew 8 месяцев назад
እመብርሃን ጨርሳ ትማርሽ እህቴ በጣም ከባድ ነው
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f Месяц назад
ይህ ክፉ መንፈስ ነው በጌታ አየሱስ ታሸንፊዋለሽ እመኚ ትድኛለሽ !
@abinetteshome9654
@abinetteshome9654 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ውድ እጣ አውጪና ፀበል ተጠመቂ አኛ የተቻለንን ብንረዳት መልካም ነው እኛም በስደት ላይ ሆነን ምን እንደሚገጥመን አይታወቅም
@yenezemainfo8207
@yenezemainfo8207 7 месяцев назад
አላህ ያሽርሽ የኔ እህት 😢 እረ እኔስ አልቻልኩም ያ አላህ ያንሳልሽ ከልቤ አልቅሼ ነው ዱአ ጅማረግልሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ውድ😭
@edendesalegn457
@edendesalegn457 8 месяцев назад
እየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኝሽ እና መዳኒትሽ አድርገሽ ተቀበይ እሱ የነፍስም የስጋም መዳኒት ነው እህቴ፤፤
@astekastek1000
@astekastek1000 8 месяцев назад
ወይ መናፍቅን እናተም እሱ ነዉ ምታክሉት በስሙ የመጣ የጨማወ ሴጣን እየመላካቹ እናተም እኮ ተጫወተባቹ
@ADDISUTASEW-fr7kw
@ADDISUTASEW-fr7kw 8 месяцев назад
atafrim ende anchi yetgnaw eyesus new yemtawuki,be pastor litasdefriat new yene ehte ,bayihon anchi ewunetegnawn kirstos tekebey,zemenishin bechifera atchershiw
@edendesalegn457
@edendesalegn457 8 месяцев назад
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይወድሻል ስላንቺ ነብሱን ሰጥቷል @@astekastek1000
@edendesalegn457
@edendesalegn457 8 месяцев назад
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይወድሃል ስላንተ ነብሱን ሰጥቷል ፡፡@@ADDISUTASEW-fr7kw
@tsehayalehegn4795
@tsehayalehegn4795 8 месяцев назад
ኧሰ ፀበል የማያድነዉ የለም ላመነበት
@asgdfgh5669
@asgdfgh5669 8 месяцев назад
መምህር ተስፋየ አበራን አግኝው
@matub4261
@matub4261 8 месяцев назад
ያንን የነሱን አምልኮ እምቢ እዳልሽ አንቺም በሀይማኖትሽ ጎበዝ ሁኚ ውዳሴ ማሪያም ድገሚ እመኚኝ አንቺ አሸናፊ ነሽ
@madinaguhar3966
@madinaguhar3966 8 месяцев назад
አይዞሽ የኔ እህት አታልቅሽ አላህ ይማርሽ
@ddfgccvb8547
@ddfgccvb8547 8 месяцев назад
😭ነካ ሰው ወዶ አይደለም እሚዘሙተው😭😭😭😭
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 8 месяцев назад
ሶፍት አዘጋጂ እባክሽ?
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq 8 месяцев назад
ስኳር ነው ማማ😢
@hawaawrad9440
@hawaawrad9440 13 дней назад
Allah yimarshe
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 8 месяцев назад
ንስሀግቢ ፁሚ ፅልይ ስገጅ ይታሰራ መንፈሱ።አይዞሽ በርሜል ቅዱስ ጅወርጊስ ሒጅ ትድኛለሽ❤❤❤❤
@kewunkassa
@kewunkassa 8 месяцев назад
You are the same as me my sister
@kokomalaeb1551
@kokomalaeb1551 8 месяцев назад
Ye memhr tesfaye aberan getemegn adamch Egziabher ymarsh
@munaahmed5876
@munaahmed5876 8 месяцев назад
አላህ አፉያ ያርግሽ ያማል
@astekastek1000
@astekastek1000 8 месяцев назад
ኡፍፍ የኔ የእና ቅባ ቅዱስ ቀቢዉ እምነት በሽታ የሆነብሽ መንፈሱ ነዉ እየተበቀለብሽ ነዉ እኮ በናትሽ መምህር ተስፋዬ አበራ ሰዉ ጨካኝ ያረገብሽ መንፈሱ ነዉ ልባቸዉ አደነብሽ እመቤቴ ትገፅጠዉ በናትሽ ገጠመኝ ስሚ ትድኛለሽ
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 8 месяцев назад
ስኳር በሽታ እንዳይሆን?
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq 8 месяцев назад
ትክክል እኔ እንደዚህ ነው እርግፍ ያደረገኝ ስኳር 😢😢😢😢😢
@user-ff1ek1bt1b
@user-ff1ek1bt1b 8 месяцев назад
😢😢😢
@user-pq8gy4dq2u
@user-pq8gy4dq2u 7 месяцев назад
😢
@hananahmed1660
@hananahmed1660 8 месяцев назад
ምንድነው በሽታዋ የእኔ እህት😢😢😢
@user-io8fp9ul9n
@user-io8fp9ul9n 8 месяцев назад
ከቤተሰቦቿ ጋ ትጥፋ እዛ መድረስ የለባትም
@sarahabas8619
@sarahabas8619 8 месяцев назад
😢😢😢😢😢
@user-py4gp5ch5h
@user-py4gp5ch5h 8 месяцев назад
ሮሮተዠበቨፓ
@selamedani479
@selamedani479 8 месяцев назад
እውይ ጋዜጠኝዋ አረ እባክሽ 😮ስደብራይ
@ddfgccvb8547
@ddfgccvb8547 8 месяцев назад
😢😢😢
Далее
Əliyev və Putin kilsədə şam yandırıblar
00:29
Просмотров 177 тыс.
Курск - врата Рая / Новости / Шпак
1:14:35