Тёмный

“ባለ2 ስለቱ ሰይፍ ኢትዮጵያ ላይ…”! “የዘር ጭፍጨፋውን እንደግመዋለን” ብልፅግና 05/25/24 

Reyot
Подписаться 292 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

#ReyotMedia #LidetuAyalew #Mu'uzGidey #Ethiopiaews #AbiyAhmed #TPLF #PP #TewodrosTsegaye #Tigray #Amhara #Oromia #Reyot

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 85   
@Reyot
@Reyot 3 месяца назад
Reyot needs your support. Donate using the link below and help reyot media reach its goal. gofund.me/b1765551
@mulualemkidanu7376
@mulualemkidanu7376 3 месяца назад
ርእዮት በጨለማም ብርሀን ሰጭ ሚድያ ነው ኑርልን ቴዶ 🙏🙏
@surafelgezahegn5741
@surafelgezahegn5741 3 месяца назад
ዶ/ር ሙዑዝ ሁሌም ባዳምጠው የማልጠግበው ዶክተር የሚለው የዕወቀት ማዕረግ የሚገባው ሊቅ ነው። ቴዲም ደግመህ ደጋግመህ እንድታቀርብልን እጠይቅሃለው።
@user-yq6bw6go6v
@user-yq6bw6go6v 3 месяца назад
ሙዑዝ ጀግነና ነህ።ስለ ኢትዮጵያ የለህን አመለካከት ትክክል ነው
@NathanKefyalew
@NathanKefyalew 3 месяца назад
Ke ERTREA gar teqelaqelu...weliq belu....ye amara bota(meret) yelem😂
@ZekariasSesella
@ZekariasSesella 3 месяца назад
Amara yemibal beherm meretm yelem
@joshamsalu6663
@joshamsalu6663 3 месяца назад
ቴዲ ቀጥሉበት፣ ተሰፋ መቁረጥ አያስፈልግም፣ ከምታስቡት በላይ ብዙ ኢትዮጲያውያን አለን በዝምታችን የምንደግፋችሁ። ልደቱ አያሌው ረዥም እድሜ!
@TsigehiwetMebratu-nq1cr
@TsigehiwetMebratu-nq1cr 3 месяца назад
ሙዑዝ ግደይ (ዶር) ርዕዮት ሚዲያን በተመለከተ የነበረውንና ያለውን ርዕዮት በትክክለኛ ምስክርነትም አጅቦ ያቀረበበት መንገድ እጅግ የመሰጠን ነበር ። እናመሰግናለን ሙዑዜ !!!!
@mulualemkidanu7376
@mulualemkidanu7376 3 месяца назад
ዶ/ር ሙኡዝ 🙏 ምርጥ የፖለቲካ ተንታኝ ነህ ኣድናቂክ ነኝ እድሜ ከጤና ይስጥክ :))
@etheth5034
@etheth5034 3 месяца назад
ረጅም እድሜ ከጤናጋር ለአቶ ልደቱ አያሌው ❤❤❤
@ceremelag386
@ceremelag386 3 месяца назад
Dr Muaz very articulate speaker and proud Tigraway!
@mesretabebe2003
@mesretabebe2003 3 месяца назад
የዶ/ር ሙእዝ የምስግና አስተያየት ልብ የሚሰብር ነበር። ማን ያርዳ የነበረ ብቻ ሳይሆን እጹብ ድንቅ በሆነ አንደበት የምናውቀውን አስከፊ ግዜ በስእል ሲገልጸው ስሚታዊ ያደርጋል። የኔ ጥያቄ ለዶ/ር ሙእዝ ግን የብልጽግና እና ሻብያ ዋናው ግባቸው ትግራይን ከአማራ ደም ማቃባትና ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ማለያየት ከሆነ ዛሬ አንተ እነሱ ለፈለጉት ና እረፍት አጥተው ለሚሰሩት ሰይጣናዊ ስራ ምስክርነት አይሆንብህም ወይ ብዬ መጠየቅ እፈልጋለሁ። በዚህ አጋጣሚ እባክህ ሲመችህ ብቅ በማለት ሀሳብህ ለማካፈል ሞክር እላለሁ። እግዛብሄር ካለፈው መከራና አሁን ካላችሁበት ቀጣይ ችግር በምህረቱ ይጎብኛችሁ።
@karenasress9976
@karenasress9976 3 месяца назад
Tebarkulge❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JossyGmariam
@JossyGmariam 3 месяца назад
ዶ/ር ሙዕዝ በጣም ጎበዝ የፖለቲካ ተንታኝ
@fikretedla5794
@fikretedla5794 3 месяца назад
ፓለቲካን በቅጡ መተንተን የሚችሉ በእውነት ላይ ተመርኩዞ ሀሳብን ማንሽራሸር የሚችሉ እውቀት ጠገብ እና ንባብ ያላቸው ናቸው ። እኔ በግሌ የኢትዮጵያን ፖለቲካ በቅጡ እንድረዳ የረዳኝ ሚዛናዊ የሆነ ሚዲያ ነው ። በርቱልን !!
@haileseged1124
@haileseged1124 3 месяца назад
አቶ ልደቱና ዶ/ሮ ሙዑዝ በጣም እናመሰግናለን ደስ የሚል ሐሳብ ነው ያቀረቡት እኔ የትግራይ ተወላጅ ነኝ ስለ ኢ/ያ ዶ/ር ሙዑዝ ባስቀመጠው እስማማለሁ እንዲያው የኔ ጫፍ የወጣ ነው ማለት ጭራሽ ኢ/ያነት የለኝም እና ቆንጆ ዝግጅነት ነው ቀጥሉበት
@rahelgidey-qz5oh
@rahelgidey-qz5oh 3 месяца назад
ቴዲ በጣም ነወው ምወድህ በእውቀት ነው ምታወራው ሀሳብህ ቁርጠኛናነትህ ድፍረትህ በጣም በጣም ይገርመኛል ቆራነጥ መርህ ያለህ ጀግና የጀግናጀግና ነህ ክብር ላንተ
@hayelom9403
@hayelom9403 3 месяца назад
You are so human you are real journalist. Keep your good job.
@ashenafitilahun3576
@ashenafitilahun3576 3 месяца назад
It's nice discussion Teddy.
@fultoneth9869
@fultoneth9869 3 месяца назад
Appreciation for Lidetu Ayalew , 2Teds & co. ❤🎉
@inhimwelive2554
@inhimwelive2554 3 месяца назад
Here at Reyot, truth and excellence prevail, and compassion for all humans!! Being human is given by the creator at birth, but keeping our humanity is a choice, please stand with humanity and as such stand with Reyot!!
@equarhadera
@equarhadera 9 дней назад
Thank you , Tedy ❤❤❤🎉
@natigebremedhin588
@natigebremedhin588 3 месяца назад
ዶክተር ሙዕዝ ጀግና ተንታኝ
@elshadaytesfagiorgis2867
@elshadaytesfagiorgis2867 3 месяца назад
በእዉነቱ እኔም ርዕዮትን ስሰማ ከራሴ ጋር የማወራ የህል ነዉ የሚሰማኝ ። አንድ ነገር የተገነዘብኩት ኢትዮጵያ ዉስጥ ጥርት ያለ ሀሳብና ተግባር ያለዉ ሰዉ በጣም ትንሽ ነዉ እነሱም ርዕዮትና በየቦታዉ አፍረዉ ዝም ያሉ ናቸዉ ።
@gimjaamare509
@gimjaamare509 3 месяца назад
Thanks Reyot and Ato Lidetu Ayalew for your truth and great work. I wish you to continue on to inspire everyone.
@danielsson1994
@danielsson1994 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@freweynitewodros9679
@freweynitewodros9679 3 месяца назад
Thank you Teddy🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@ቤኪሪዝነብል
@ቤኪሪዝነብል 3 месяца назад
ዋው !!!!!!!!!!! ሙአዝ አብሽር ወንድሜ
@etheth5034
@etheth5034 3 месяца назад
ድንቅ ውይይት ነው ❤❤❤❤❤
@helenemso32
@helenemso32 3 месяца назад
wow thank you teddy you are amazing person in the whole ethiopia
@Samitrghh
@Samitrghh 3 месяца назад
አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው😅
@rahelgidey-qz5oh
@rahelgidey-qz5oh 3 месяца назад
ለደቱ ስላንተ ብዙ ኮሜን ጽፊላው እኔ በእድሜዮ ከደረሱኩባቸው ፓለቲከኞች እዳንተ ያለጀግና ፓለቲከኛ ያየሁት ጥቄት ናቸው 6 አመት በፊት ሸራተን አግቼ ያኝን አድናቆት ክብር ገልጬልሀለው ቤሄድኩበትሁሉ ያንተን ብቃት እውቀት ሳላነሳ አላልፍም ክብርላንተ የኢትዬጳያ ጠቅላይ ሚንስተር ሆነህ አንደማይ አልጠራጠርም ክብርይገባሀል
@bt5860
@bt5860 3 месяца назад
I appreciate your views and they are strategic!
@rahelgidey-qz5oh
@rahelgidey-qz5oh 3 месяца назад
ቴዲ ስላተ ጹና ትጋት ብቃት ኮንፊደንስ እውቀት ማዛናዊነት እናከብራለን ሁሌም ከጎንህነኝ አንተ ልባም ቆራጥ ስላንተ ቃላት የለኝም ።
@konjitkonjo2750
@konjitkonjo2750 3 месяца назад
Consciousness is your natural state of being. You only lose it by identifying with your thoughts, emotions, and body
@Gtag143
@Gtag143 3 дня назад
Good
@atakeltieshetu
@atakeltieshetu 3 месяца назад
አቶ ልደቱ አያሌው ያለህን የኢትዮጵያውነት ፖለቲካ ባአመዛኙ ብገዛውም ለምን እንደሆነ ባላቅም ሁልግዜ በፓለቲካ አስተያየትህ ወደ አንድ ጎን ዘምንበል ያልክ ነው የሚመስለው ለምንድን ነውግን የሁልግዜ ጥያቄና ሙሉ በሙሉ እምነት እንዳይኖረኝ የሆንኩት እልገባኝም
@tube-fo5ev
@tube-fo5ev 3 месяца назад
በሰው መለወጥ ስለማታምን ይሆናላ ! አማራ ሆኖ ሳለ ለትግራይ ሰዎች ለደቱ አያሌው ስለሚራራ እሱም ደብሮህ ይሆናል :: ወደድክም ጠላህም የሚቀጥለውን መፅሀፍ ከመድረሱ (ከመፃፉ) አታስቆመውም !
@bt5860
@bt5860 3 месяца назад
lelawo DR. Mu'ez sile reyot yetenagerkewon mulu bemulu edegfalehugn. yante sihitat you deny facts!!
@TaddeleGidey
@TaddeleGidey 3 месяца назад
አዛቹህተስፋመቁረጥየለም ሁሉጌዜምከጎናቹነን
@etheth5034
@etheth5034 3 месяца назад
ሰላም ሰላም ውዶቻችን ❤❤❤
@SolomonSiyoum-s3z
@SolomonSiyoum-s3z 3 месяца назад
Doctor banana you are better than orange
@woldemariamwoldeezgi8145
@woldemariamwoldeezgi8145 3 месяца назад
ቴድሮስ ኣስፋው የኢትዮጵያ የሞራል ውሃልክ መሆኑ ስመሰክር ደስታ ይሰማኛል።
@astermarta4031
@astermarta4031 3 месяца назад
The best program
@infinitydimension750
@infinitydimension750 3 месяца назад
ሰላም "ርዕዮታዉያን"
@yedilfanaadinew9282
@yedilfanaadinew9282 3 месяца назад
በህዉሃት ጭቆና ወቅት የት ነበርክ?
@MahletAfera
@MahletAfera 3 месяца назад
ቴዲ ❤አንደኛ ነህ❤
@mengistuhabtemariam4868
@mengistuhabtemariam4868 3 месяца назад
ሀሳብን ማቨራሽር ጥሩ ነው መፍትሔው ምንድነው?? እባክህ የኦሮሞን አትደባልቅ የማታቀው ውስጥ አትግባ "ኦሮሞ ኦሮሞን አይገልም"
@almazyehdego4802
@almazyehdego4802 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesfinlemma4258
@mesfinlemma4258 3 месяца назад
Mekelle ❤
@brhanfisha5198
@brhanfisha5198 3 месяца назад
👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@assafa35
@assafa35 3 месяца назад
💯💯💯💯
@bt5860
@bt5860 3 месяца назад
and mastekakeya amara lay mekerawo mewored yejemerewo 1983 jemero newo enji ahun yehen 2 amet ayidelem
@mesfinlemma4258
@mesfinlemma4258 3 месяца назад
👍👍👍👍👍
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 3 месяца назад
ምነው ኤርሚያስ ጠፋ? እኛንማ ገላግሎናል እንደው ለመጠየቅ ነው
@asfawwot8960
@asfawwot8960 3 месяца назад
The 3 lineups of Tigrai politicians to annex Amara lands:- 1-Thise who preach alliance with Amara to which diaspora media is doing through social media 2-Aggresive team:2-The army & Tadese worede who declare plan of annexation then the army takes over. 3-Moderators & appeasers:-Getachew Reda,Servile Amara PP,Federal government. Whatever plan you do the land is there to be reclaimed by blood & iron of Amara,despite all drama, conspiracy. Amara has become formidable power who relay on truth & justice,no for conspiracy, chicanery, planned attack on bad neighbors who you can't avoid. በሰላማዊ ጉርብትና ለመኖር ካረጀ የሴራ አካሔድ ብትተውት ጥሩ ነው።አማራን ራሱን ሊረዳ የማይችልበት ሲመስላችሁ ሁሌም ሀቁን ለመንጠቅ ባትንቀሳቀሱ። በጓደኛና ጎረቤት ላይ እንዲህ አይነት ብልጠት ስግጥና፣ድድብና ነው።
@DehayTigray1
@DehayTigray1 3 месяца назад
ድንጋይ ሆኖ ለተፈጠረው ድንጋይ ዛፍ ሆኖ እንዲፈጠር በመጸለይ ጊዜን ከማጥፋት ድንጋዩን እንደማይቀየር የሚያምን ህሊና እንዲኖረን መጸለይ ይበጃል የሚል አስተያየት ላንተ ይሁን አስፋዌ
@MahletAfera
@MahletAfera 3 месяца назад
@LemlemKahsay-ki7sd
@LemlemKahsay-ki7sd 3 месяца назад
YeDoctor Muauz nggr mear new Bertaln edmen ena tena ystln🙏👍👌💛❤️
@bt5860
@bt5860 3 месяца назад
yezer figit yetejemerewo ke amara newo enji ke tigray ayidelem, Dr.muez. yezer fijit yetejemerewo 1983 be amara lay be tplf azegajinet, be olf chefchafinet. ye tigray behertegnoch chigerachihu tplf ye amaran hizib le 27 amet sichefechif lenante ya minim malet ayidelem........
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 3 месяца назад
ሙዑዝ እንጂ ሙኡዝ አይደለም
@Ebstie
@Ebstie 3 месяца назад
Reyot was not as such neutral. Your stance on the tigray side is so firm. Ur abusive and partial conclusive comes when there is a dispute between Amhara and Tigray. But I don't blame u since everyone of us come from some parts of the country. So, not as such u were impartial but better than others.
@phoenixrisingfromtheashes4886
@phoenixrisingfromtheashes4886 3 месяца назад
So Mr we live in 21st century the whole world witnessed the genocide against people of tigray while it is folding for this attrociits Amhara elites in Ethiopia and abroad take a lion share starting from your priests intellectual and so on it is documented so Mr don't try to sugar coating it call spade a spade what is done in tigray will be is the worst barbarism in 21st century crime is crime don't defend undefendable work for your consciousness not for your ego
@alemasfaw4577
@alemasfaw4577 3 месяца назад
Exactly
@Ebstie
@Ebstie 3 месяца назад
@@phoenixrisingfromtheashes4886 My suggestion was to the media not the random guy and was intended for the betterment of the future. Otherwise, we knew what TPLF bandits did on innocent amharas and afar people. I mean, u guys are crying as if u did nothing and don't be eccentric for the cause while were the nucleus
@የዝምታአቀንቃኝ
@የዝምታአቀንቃኝ 3 месяца назад
ሪዮቶች እባካችሁ 'ሪዮት ኪንን' መልሱት 🙏🙏 በ15ቀንም ቢሆን!
@SiyomKasay
@SiyomKasay 3 месяца назад
ዜናለምንተዋቹ
@mikegolf1974
@mikegolf1974 3 месяца назад
I like reyot but they are not impartial. We don't forget their role in the war . TDF was appreciated for the attrocracy they committed in wello , shewa and Gonder . They have a redline when they talk about the narrative of how the war has started and contested Areas.
@joshamsalu6663
@joshamsalu6663 3 месяца назад
ውሸት!
@eyobgirum601
@eyobgirum601 3 месяца назад
Wrong! You can't bring any evidence for that
@serkalemkeleta2069
@serkalemkeleta2069 3 месяца назад
Tedi Dr muzen Smchew Antne Btkekl Bmeglst Btamdse blognal Meknitum Tsfaykurtuten. Ybrta slehon Brtalgn Yhulum Etpoyawyn new
@yedilfanaadinew9282
@yedilfanaadinew9282 3 месяца назад
አንተ ወደ ፖለቲካ ዘዉ ብለህ የገባህ ህዉሃት ከስልጣን በተወገደ ማግስት ነው፡፡ ለምን? ህዉሃት በአማራ ህዝብ ላይ ስንት መከራን ሲያደርስ አንተ የሚገድህ ሰዉ አልነበርክም፡፡
@Tesfaye-vx5zp
@Tesfaye-vx5zp 3 месяца назад
እውነቱን ትተህ ተረት ታወራለህ እንዴ?የአማራ ህዝብ ከወራሪዎች ጋር በማበር የትግራይን ህዝብ ደም የጠጣ ህዝብ ነው የአማራ ህዝብ በአማራ ክልል የሚኖሩ ትግራዋይ ገድሎ አባሮ ንብረት ዘርፋችሁ አቃጥላችሁ የፌድራል መንገድ ዘግታችሁ ምንም አይነት ተሽከርካሪ እንዳያልፍ በማድረግ ጊዜ ይቅር የማይለው ግፍ ፈፅማችዋል አሁንም ያፈናቀላችሁትን ህዝብ ወደቀየው እንዳይመለስ እያደረጋችሁ ነው ሆኖም ትግራይ በልጆቿ TDF መስዋትነት የትግራይ ህዝብ የማጥፋት አጀንዳችሁ ተመክቶና ከሽፎ ይሄው በፕሪቶሪያ ድርድር የትግራይ ህዝብ ግማሽ ሰላሙን እያጣጣመ ይገኛል በአንፃሩ አማራ ትግራይ ለምን ሰላሙን ያገኛል በሚል እርስ በራሱ እየተቀጣቀጠ ይገኛል የመቻችሁ
@bayoushaeamro6781
@bayoushaeamro6781 3 месяца назад
Tigray poleticegnoch Ahunem mèche newe ke setetachehu yemetemarut ebakachehu cheresachehu endatalku lebe belu kalenant Eteyopiawinet befesum ayetasebem
@gebredemelash2672
@gebredemelash2672 3 месяца назад
በ። በ
@josT-m4b
@josT-m4b 3 месяца назад
teddy boringly you are begging, repetitively, if you say once like share bla Bla bla pls dont repeat 1000times .
@zashoshoza367
@zashoshoza367 3 месяца назад
በዚ ቆሻሻ ግዜ ዝምብ መብዛቱ ማሳያ ነው
@NathanKefyalew
@NathanKefyalew 3 месяца назад
Meuz giday...you can go to your brother...go to ERTREA....even don't dream the "AMHARA " land...don't dream even😂
@SmartTube-dp6mf
@SmartTube-dp6mf 3 месяца назад
You are "Dede" because you wanna to hide Oromo political elites leave in the country and abroad!But they are out smart in Etjiopian politics even if Ethiopians attacking them/their ideas!They ate remaining as the winner of Rthiopian politics!
@HabteTisasse-hq5my
@HabteTisasse-hq5my 3 месяца назад
To mouze! What about those killed by the so called TDF army's? whom do u think is the major source of ethnicity beyond TPLF?
@GenetHagos-p3c
@GenetHagos-p3c 3 месяца назад
❤❤❤❤
@mesfinlemma4258
@mesfinlemma4258 3 месяца назад
❤️❤️❤️❤️
Далее