Тёмный

“አብይን ለመግለጽ በቂ አሉታዊ ቅጽል የለኝም! | ተስፋ ካልቆረጥን ተስፋ የለንም” ልደቱ አያሌው 05/15/24 

Reyot
Подписаться 255 тыс.
Просмотров 56 тыс.
50% 1

#ReyotMedia #LidetuAyalew #EthiopiaNews #AbiyAhmed #Amhara #Tigray #Fano #TDF #OLA #Oromia #PP #TPLF #Peace #TewodrosTsegaye #Reyot
Support Reyot Media through the GoFundMe link below:
gofund.me/a8ae63e3

Развлечения

Опубликовано:

 

14 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 82   
@Reyot
@Reyot 20 дней назад
Get your tickets for Reyot Appreciation Day: www.eventbrite.com/e/reyot-appreciation-day-2024-tickets-875825296037?aff=oddtdtcreator
@etheth5034
@etheth5034 19 дней назад
ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ለአቶ ልደቱ አያሌው ❤
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 19 дней назад
አሜን አሜን ወገኔ!🙏
@helenemso32
@helenemso32 19 дней назад
ቴዲአችን የምንወድህ የምናከብርህ በምክንያት ነው teddy u are smart thanks reyot media
@etheth5034
@etheth5034 19 дней назад
ቴዲአችን የምንወድህ የምናከብርህ በምክንያት ነው ❤❤❤
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 18 дней назад
በትክክል
@SolomonYikunoamlak
@SolomonYikunoamlak 19 дней назад
Thank you for your service Reyot media
@absizane
@absizane 20 дней назад
አቶ ልደቱ ወስነህ አገር ቤት እገባለሁ ካልክ እኛ የማናውቀው አንተ የምታውቀው፣ እኛ ያልሰማነው አንተ ግን የሰማሀው የኢትዮጵያ ህዝብ ማወቅና መረዳት አለበት የምትለው ነገር ካለ ከመሄድህ በፊት በቪድዮ ሰንደህ አዘጋጅና አምነዋለሁ ለምትለው ሰው ሰተህ ሂድ። እዛ ሂደህ ምን ሊገጥምህ እንደሚችል እርግጠኛ መሆን አይቻልም። ቢያንስ ኢትዮጵያ ሂደህ እስከመጨረሻው ደብዛህ ቢጠፋ እዚህ ከሰው ጋር አስቀምጠህው የሄድከውን እውነት ማየትና መስማት እንቺላለን። አለበለዚያ ግን እመነኝ ምንም ነገር ማድረግ የማትችልበት ደረጃ ላይ ልትደርስ ትችላለህ። ብልህ ሰው የታናሹን ይሰማል ይላል ያገሬ ሰው።
@arefaynemesfen2111
@arefaynemesfen2111 19 дней назад
Tru wedmu nhi
@aberawoldegabrial9558
@aberawoldegabrial9558 19 дней назад
ልደቱ ጨዋታውን ያውቅበታል። ምክር የሚፈልግ አይደለም። የሱ ጥቅም እስከተረጋገጠ የወገኑ ደም ዋጋ የለውም። ሂሳብ አስልቶ ነው የሚመጣው። ለነገሩ አማራው ጠንቅቆ ያውቀዋል።
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 19 дней назад
​@@aberawoldegabrial9558ሁሌ ማላዘን መታዘል መጫን መላላክ አቃም አልባ የሆነ ሰው ልደቱን አውቀዋለሁ ሲል አይገርምም
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 19 дней назад
ትክክል ብለሀል ወገኔ፣ አርቆ ማሰብ የወገን ግዴታ ነው ክበርልኝ🙏 ያው ልደት ከመመለሱ በፊት መጣጥፎቹን አንድ ላይ ስለማሳተም ገልጿል። ልደት ብዙዎች የአሉባልታ ሰለባ ሆነው ባይቀበሉትም ግን ሁሌም በአምላክም በሰውም ፊት የእውነት የሚኖር ሰው ነው! ምናልባት ልደት ስለ ጠቅላዩ አልናገርም ያለውን አስበህ ከሆነ ይህንን ያልከው፣ መናገር ቢፈልግ ይናገር ነበር እና አልናገርም ካለ መቼም ቢሆን ቃሉን በማክበር አይለውም!!! ግን እኔም ምኞቴን ስነግርህ ልደት ዛሬ በህይወት ያለው በአምላክ ቸርነት ነውና ይህንን ያደረገ አምላክ የተደቀነበትን "አደጋ" የሚያልፈው አድርጎት ረጅም እድሜ ከጤናም ሰጥቶ በወደደው፣ህይወቱን በሰጠው ወገኑ መሀል እንዲኖር ያድርግልን!!!🙏🙏🙏
@teddy318
@teddy318 18 дней назад
I agreed
@alulayohanes1918
@alulayohanes1918 19 дней назад
I agree with lidetu absolutely But colonel Abiy Ahmed Ali is perfect 4 Ethiopia
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 19 дней назад
😭
@bird1144
@bird1144 19 дней назад
የሰፈራችን ዘባኛ ካልሆነ ለምን ከህዝቡ ታክስ ይሰበስባል
@birshkibret5284
@birshkibret5284 19 дней назад
Much Respect Teddy I wish I could….
@teddy318
@teddy318 18 дней назад
Reyot tik tok account አላቹ ወይ ? በናንተ ስም ብዙ አካውንቶች አሉ ፣ ብዙ ተከታዬችህም እሉአቸው
@winbruk
@winbruk 19 дней назад
Winnipeg, Canada
@user-io5zn7jj1l
@user-io5zn7jj1l 19 дней назад
ከነውረኝነቱ የተነሳ ለሌሎች አዳዲስ ነውረኞች ላይሰንስ መስጠት ይችላል
@sabatedla1733
@sabatedla1733 19 дней назад
🙏🙏❤❤
@danielsson1994
@danielsson1994 19 дней назад
❤❤❤❤❤
@user-em3nd3fu8u
@user-em3nd3fu8u 18 дней назад
What about us people who live in Addis? How to support reyot media
@genygen5351
@genygen5351 19 дней назад
Sweden.
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 18 дней назад
💯💯💯
@saraahmed293
@saraahmed293 19 дней назад
አብይ ነውሩ ከመብዛቱ የተነሳ በምናይነት የነውረኛ ሰው መጠሪያ ስም ፈልጌ አጥቼለታለው
@mujtebaahmed3222
@mujtebaahmed3222 17 дней назад
ቴዲ አሪፍ ትንተና
@solomonhalefom1092
@solomonhalefom1092 19 дней назад
Massawa, Er
@TesfayBrhane-ck6jn
@TesfayBrhane-ck6jn 19 дней назад
A.A
@adeferesalemu4226
@adeferesalemu4226 17 дней назад
የልደቱን ጽሁፍ እንዴት ማግኘት ይቻላል?
@mabrukahboon8130
@mabrukahboon8130 19 дней назад
💚💚💚💚💚💚💚
@iambecauseweare7852
@iambecauseweare7852 16 дней назад
አብይን እነደ ቴዲ ሚገልፀው የለምኮ #ድል_ለፍኖ
@danieltesfazion1189
@danieltesfazion1189 19 дней назад
Dallas Texas
@sophieholly1871
@sophieholly1871 19 дней назад
London
@PSG31442
@PSG31442 19 дней назад
ቴዲአችን ባለ ሙጡቅ አእምሮ
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 19 дней назад
ድንቅ የሀሳብ "ሰው"🙏
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 16 дней назад
Who is his master that brought him to power? That will give us some sense whose interest he has been serving since he got where he is now!
@asefatadele8645
@asefatadele8645 19 дней назад
Tedyachin ❤
@teddy318
@teddy318 18 дней назад
ፍኖ ይሄ በጊዜ ገብቶት ፣ ያለበት ደርጃ በውይይት እንደማይፈታ ገብቶት ወደ ትጥቅ አማራጭ የገባው ለዛ ነው
@Girmay-lp4bx
@Girmay-lp4bx 19 дней назад
ለግዜዉ የኦሮሞ ለተወሰኑ ደጋፊዎቹ ተወካይ ነዉ:: የኔ ጥያቄ ለምን ያህል ይህንን ዉክልና ይቆያል & ይህንን ውክልና ግዜዉ ስያልቅ የማን ወኪል እንደሚሆን ማወቅ ያጓጓል:: በዚ ስዓት የልደቱ ወደ ሀገር ከመምጣት መቆየቱ ለምያስበዉ ለዉጥ የሚሻል ይመስለኛል::
@Meredinku08
@Meredinku08 19 дней назад
ውድቀት ለነውረኛው አብይ አሕመድ
@user-er7kp4kp8b
@user-er7kp4kp8b 19 дней назад
Mn yaderg myanchebechb eyale
@kedirabdurazakmohamed1817
@kedirabdurazakmohamed1817 19 дней назад
Abiye Ahmed Ahmed is our hero long live ABIYE AHMED LONG LIVE OROMO PEOPLE
@solomongetachew5823
@solomongetachew5823 19 дней назад
Sitekalel gin Aby Amed, alamaw andna 1 new esum Ethiopian, maferares::
@kibromkb_11
@kibromkb_11 16 дней назад
One of my encourages voice in the dark time. ❤
@Samitrghh
@Samitrghh 15 дней назад
እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት😅😅
@balehtedeset2447
@balehtedeset2447 19 дней назад
የመጀመሪያው ደዋይ ዱንቅርና እሱ ራሱ መጨረሻ ላይየጠየቀውን ነው የሚለው ተናገርኩ ለማለትና ሌላውን ለመወንጀል ገን ምንም ነጥብ የሌለው ልፍለፋ ነ ው ::::
@hannanebyou6143
@hannanebyou6143 19 дней назад
እብድ ነው
@solomongetachew5823
@solomongetachew5823 19 дней назад
Ye Oromo, na ye Muslim, aramaj new::
@geberdinousman489
@geberdinousman489 18 дней назад
We never ever trust Lidetu!!!!!!!
@kassa4882
@kassa4882 19 дней назад
ቴዲ ፖለቲሺያንም ሆኑ ሊህቃን ፣ለሀገራችን የሚበጀውን ቢጽፉም ቢናገሩም ሰሚ ሲኖር ነበር ።ጠባብነትና የበታችነት ያሰከረው ፣እራሱን በእራሱ ያስመረጠ ፣ከእኔ በላይ እውቀትና ችሎታ ለአሳር የሚል ባለበት መፍትሄው አፈሙዝ ብቻ ነው ።
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 19 дней назад
አንባገነንነት እኮየመጨረሻ ሃሣብሲነጥፍየሚነግሥ ሥርዓትነው😢አሁንያለነውእዚውሥጥነው።
@dinoseman4088
@dinoseman4088 19 дней назад
ሁለቱም፣ሌቦቾ፣አላህ፣ያጥፋፋቹ
@tkyohanes
@tkyohanes 19 дней назад
የብልፅግና እና የኢህእዴግ ልዩነት እይታይም
@balehtedeset2447
@balehtedeset2447 19 дней назад
ከሁለቱ እህቶች በሗላ በፍርሃት የሚንተባተበው የሰፈሩን የግል ጥላቻውን ሃሜቱን ነው የተነፈሰው:: 📛በጣም የወረደ ሃሜት📛
@aberawoldegabrial9558
@aberawoldegabrial9558 19 дней назад
ተስፋ ካልቆረጥን ተስፋ የለንም ማለት ምን ማለት ነው? አትታገሉ እጅ ስጡ ነው?
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 19 дней назад
አይ አይደለም! በአንድ ነገር ተስፋ ካልቆረጥክ ወደ ውሳኔ እና እርምጃ አትገባም ለማለት ነው። በማዘናጊያዎች እንዳንታለልና ጊዜ እንዳናባክን ማለት ነው።
@ephremtamiru6315
@ephremtamiru6315 19 дней назад
ሀገር ከፈረሰች እንግዲያው ለምን ትደሰኩራላችሁ? ጥቁር ልበሱና ሀዘን ተቀመጡ።
@agemoderstmary6771
@agemoderstmary6771 7 дней назад
በካርታህን የተደረገው ስተት መታረም ተገቢ ነው።ኤርትራ ሉኡላዊት ሃገር ናት ።ስለዚህ ክስ ወደ ዩቱብ ከመቅረቡ በፊት ልታስተካክሉ በትህትና እንጠይቃለን
@daivex6068
@daivex6068 19 дней назад
ኮልኮሌ ሁላ
@balehtedeset2447
@balehtedeset2447 19 дней назад
ውይ የባስ አታምጣ አለ.. ወንድሜ አንተ የታየህ የምእራብያኑ ሴራ ሌላው ኢትዮጵያውያን እንዴት አይታየውም⁉️ የተጠየቅነውን መመለስ የሰላሙ ግማሽ መንገድ ነው
@abderehmanabdeselam7721
@abderehmanabdeselam7721 18 дней назад
በንደት ተስፋ መቁረጥ አንደበታችን በተረታበት ጊዜ የፖለቲካ ህይወት ዘርተህ ሁሉን ቸቸ በሚያስብል መልክ ጋለብክት ጊዜ ለኩሉ ማለት አሁን ነው
@abetesich2161
@abetesich2161 19 дней назад
You are telling us boldly the problems, but you are cowardly avoiding to tell us the main causes.
@dinoseman4088
@dinoseman4088 19 дней назад
የማትረቡ
@user-lq4xf8uy2c
@user-lq4xf8uy2c 20 дней назад
ለምን እሄዳለሁ ብሎ እንደሚጎረን እሚገርም ነው።አነዴ ብያለሁና--።
@tesfueyob9211
@tesfueyob9211 19 дней назад
Lidetu is attention seeking arrogant person.. my dream is "Lidetu to disappear from Ethiopian politics".
@chuchedesta
@chuchedesta 19 дней назад
አቶ ልደቱ ሀሳቡን በጸሁፍ መግለጡ ችሎታዉ ትልቁ ተሰጥኦ ነዉ ነገር ግን አገራችን እዚህ እሱ የሚላት ደረጃ ላይ ለመድረስ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የርሱም ድርሻ አለበት። እንዲሁም ሌሎች የወያኔ አራጋቢዎች የነበራችሁ ሁሉ አንተን ቴዲ ጨምሮ እንዲሁም ኢትዬጵያዊያን ለማፍረስ ገሀነም እንሄዳለን ስትሉ የነበራችሁን ጨምሮ ማለቴ ነዉ። ዛሬ አብይ እያስቀጠለ ያለዉ ስርአት ወያኔ የዘረጋለትን መንገድ ነዉ። አሁንም ወያኔ ስል አጠቃላይ የትግራይን ልጆች አለማለቴ ልብ ይበሉት አብይም ስልጣን ሲመጣ ኢትዮጵያ እያለ ዋሽቶን አይደል?
@aberawoldegabrial9558
@aberawoldegabrial9558 19 дней назад
አንድ ግለሰብ እንዴት አሻግራችሁዋለሁ ብሎ ይላል? ተገቢ ጥያቄ ነው ። እዚህ ውጥንቅጥ ሁኔታ ውስጥ ሀገራችን እንዴት ገባች የሚለውን ጥያቄ በተመለከተ በሁለታችሁም አልተነሳም። አያስገርምም። ህወሓት አሁን በደረሰበት ደረጃ ላይ ሆኖ እንኩዋን ለውድቀቱ ምክንያቶች ምን እንደሆኑ ከትግራይ ሕዝብ ጋር ለመወያየት አልደፈረም። ስለተፈጠረው ስህተት ለመነጋገር ቅን የፖለቲካ ፈቃደኝነት ካለ ከወያኔ የጫካው ማኒፌስቶ መነሳት ከተቻለ የትግራይ ሕዝብ ችግሩን ይደርስበታል። ጥያቄው ሕወሀት ይቀበለዋል ወይ? እናንተስ ልደቱን ጨምሮ። የተረኝነት ችግር ዛሬ የተፈጠረ አይደለም ። የአክሱም፣ የዛጉዌ የሸዋው እያለ እንደመጣ እናስተውል። ከዘመነ መሳፍንት በስተቀር በሌላው ዘመን ስልጣን ላይ ለመውጣት የንጉሳውያን ቤተሰብ የአልጋ ወራሽነት የርስ በርስ ግጭት ካልሆነ በስተቀር አልጋ የሚያዘው በንጉሣውያን ቤተሰብ የዘር ግንድ ላይ መሠረት ባደረገ ሁኔታ ነው። በሶስቱም ዘመኖች መሪዎቹ ወገን አልነበረም የሚያስተዳድሩት። የሚያስተዳድሩት ሀገር ነበር። ዐጼ ዮሀንስ መተማ ሄደው አንገታቸውን ለመሀዲስቶች የሰጡት ለትግራይ ብለው ሳይሆን ለሀገራቸው ብለው ነው። የቀድሞ ነገሥታት እምቢተኛውን በሀይል ካስገበሩ በሁዋላ ክልል ሳይሆን ሀገር ያስተዳድራሉ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ዐፄ ዮሐንስን በጎጃም እና በወሎ ዘመቻቸው በፈፀሙት ድርጊት በክፉ የማያነሳቸው እርምጃው እምቢተኛውን ለማስገበር እና ሥልጣንን ለማፅናት እንጂ ትግራይን በተለየ ሁኔታ ለመጥቀም እንዳልሆነ ስለሚያውቅ ነው። ወደ ህወሓት የጫካው ማኒፌስቶ ስንመለስ፣ የህወሀት ፕሮግራም የተነደፈው ሀገር አቀፍ ባልሆነ እጅግ በጠበበ በትግራይ ላይ ብቻ ያተኮረ የታወረ ወገናዊ ፕሮግራም ነበር። ለዚህም ነው ከተቀረው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር የተላተመውና ተቀባይነት ያጣው። ተረኛነት የፈጠረውን ይህ አካሄዱ ነው። እርግጥ ነው ትግራይ ከዘመነ አክሱም ጀምሮ በግብርና እና በግንባታ ሥራ ከሌላው የኢትዮጵያ ክልሎች የቀደመ ታሪክ አላት። የግብርና ምርት ወደ አረቢያ ፔኑንስላ ስልክ እንደነበረ የታሪክ ድርስኖች ይመሰክራሉ። በዚህም የተነሳ የትግራይ ለእርሻ አመቺ የነበሩ መሬቶች ከሚገባ በላይ በመታረሳቸው የተነሳ ምርት የማይሰጡበት ደረጃ ላይ እንደወደቁ ከዐፄ ዮሀንስ ዘመነ መንግስት ጀምሮ ይታወቅ ነበር። ዐፄ ዪሀንስ በንግስናቸው ዘመን መቀመጫቸውን ደብረ ታቦር የደረጉበት ዋነኛው ምክንያት ለሠራዊታቸው ቀለብ የሚሆን ይግብርና ምርት እንደልብ የሚገኝው እዚህ አካባቢ በመሆኑ ነው። ከዚህ ችግር ለመውጣት ብቸኛው አማራጭ መሬት ነጠቃ አይደለም፣ የደደቢቱም የህወሀት ማኒፌስቶም ትልቁ ስህተቱ በዚህ ላይ የተመሠረተ ትግራይን የማበልፀግ እና ቀጥሎም የትግራይ ሪፐብሊክ የምስረታ ቅዥት ነው። ለትግራይ ማደግና መበልፀግ ዋናው ባለቤት እና ግንባር ቀደም ተዋናይ የትግራይ ሕዝብ ቢሆንም፣ ሌላው ኢትዮጵያዊም ከትግራይ ሕዝብ ያላነሰ ሀላፌነት አለበት። አለመታደል ሆኖ ራዕይ ያለው መሪ ሀገራችን ባለማግኘትዋ ፓለቲካው ሁሉ የስግብግብ ፖለቲካ ሆኖ ይሄንን ተረኝነትን አስከተለ። ተረኝነት ደግሞ የፖለቲከኞች መጠቀሚያ ለሕዝብ የፈየደው ነገር የለም። ህወሓት የመሬት ቅሚያውን ለማድበስበስ አማራውን እንደ ሕዝብ ጥላሸት በመቀባት ባደረገው አገር አቀፍ እንቅስቃሴ ያተረፈው ነገር ቢኖር ውድቅ ግን ነው። ሰሞኑን አንድ መቶ አመት መብቱ ሲረገጥ የነበረው የኦሮሞ ሕዝብ ነፃ ወጥቶዋል ሲባል ስንሰማ ግርታ የፈጠረብን፣ ይሄ አባባል የህወሀት ነበር አሁን ደግሞ ከየት መጣ ነው ያልነው። ለምን አንድ መቶ ሀያ ሰባት አመት አልሆነም? ኦሮሞ ባለፉት ሀያ ሰባት ዐመት ከመሬቱ ሲገፋ እና ሲፈናቀል ነበር ያሉን የያሁኖቹ የኦሮሞ ፖለቲከኞች እኮ ናቸው። የህወሀትን የአንድ መቶ አመት ትርክት ተውሶ ማመንዠጉ ለፓለቲከኞች ካልሆነ በቀር ለኦሮሞ ህዝብ የሚፈይደው ነገር የለም። ወደ ዋናው ቁም ነገር ለመመለስ ለሀገራችን የሚበጀው ለችግራችን መፍትሄ ስናፈላልግ ሕዝቡን ግምባር ቀደም ማድረጋችንን ማረጋገጥ ይኖርብናል። በጥቂት ፖለቲከኞች ስንነዳ ቆይተንም የተለወጠ አንድም ነገር የለም። መፍትሄው የሚመነጨው ከወደ ትግራይ ነው። ለደረስንበት ውጥንቅጥ ሁኔታ ዋናው ተጠያቂ ህወሓት በመሆኑ በጫካው ማኒፌስቶ ላይ በመመስረት ህወሀትሽለትግራይ ሕዝብ የሰራውን ያህል ያጠፋውም ጥፋት እንደነበር ከሕዝቡ መወያየት እና መተማመን አለበት። ከትግራይ ሕዝብ ጋር እርቅ ፈፀመ ማለት ከሌላው ኢትዮጵያዊ ጋር 60 በመቶ እንደታረቀ እና ቀሪው 40 በመቶ በተግባራዊ እንቅስቃሴ የሚሙዋላ ይሆናል። ለችግራችን አቁዋራጩ ይህ መንገድ ብቻ ነው።የችግሩ ባለቤት የተንሸዋረረ አመለካከት የነበረው ህወሓት ስለሆነ። ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በሀገሩ የትም ቦታ ሰርቶ የመኖር መብቱ ከተከበረለት ሌላው ትርፍ የፖለቲከኞች የፖለቲካ ንግድ ነው። አበቅሁ
@binyamkassahun136
@binyamkassahun136 19 дней назад
ኢትዮጵኔ አሁን ላይ እንደ ሊቢያ ሶርያ ሱማሊያ ሆናለች ነው ያልከው?😂😂 ሆነች አይደል?? ምፅ እራሳችሁን አሞኙ! ትደቆሳለህ አገር አፈርሳለሁ ብለህ! ዋ
@user-lq4xf8uy2c
@user-lq4xf8uy2c 19 дней назад
ልደቱ የቤተ አኦርጌሳ ዕጣ ፋንታ አይቶ እሄዳለሁ ማለቱ፣ በውስጥ ተደራደሮ እንዳይነካ ለአብይ ደግሞ ቅቡልነት እንዲያገኝ እንዲጥር ተስማምቶ ነው።
@Ethiiopia123
@Ethiiopia123 19 дней назад
የምትነቅፈ ባቀረበው ሀሳብ እንጂ፤ በግላዊ አይን ባወጣ ጥላቻ መሆን የለበትም ፤ ሀሳቡን ሰማ ከዛ እንደተማረ ሰው ተች፤ የማይጠቅም የጥላቻ አሉባልታ እና ስድብ ለሀገር አይጠቅም፤ አቶ ልደቱ ጊዜውን ወስዶ ተጨንቆና ተጠቦ የፃፈው፤ አለመደገፍ መብትህ ነው፤ ግን ሀሰተኛ እና ጥላቻ ያዘለ ትችት መፍትሔ አይሆንም፤ የተሻለ ሀሳብካለህ፤ ሀሳብህን አሻግር፤ ከሌለህ ዝም ማለት መልካም ነው። 20:21
@tdfhgddgdff1620
@tdfhgddgdff1620 19 дней назад
የታመመው ልብህ ይፍረስ
@user-vb5vc1ii6d
@user-vb5vc1ii6d 19 дней назад
ደነዝ።ሀገር እንዴት እንደሚገነባና እንደሚፈርስ የማታውቅ መሀይም።
Далее
DOG vs CAT - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:10
The past and future of Pringles🥔
00:18
Просмотров 1,4 млн
Сделали ам ам
0:11
Просмотров 8 млн