Тёмный

ዳጊ ሾው 'ጤናማ ስላልሆኑ የፍቅር ግንኙነቶች' ምዕራፍ 1 ክፍል 13 / Dagi Show SE 1 EP 13 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 37 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

14 фев 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 24   
@bedriyabedriya5959
@bedriyabedriya5959 Год назад
ዳጊ ሁሌም ይዘሽ ምትቀርቢው ሀሳብ በጣም አሪፍ ነው ለኔ ጠቅሞኛል ሌላውም ሰው ደግሞ እንደሚጠቅመው እርግጠኛ ነኝ
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 7 месяцев назад
እናመሰግናለን ❤
@notmiracle..
@notmiracle.. Год назад
enamesegenalen betam
@freylord6458
@freylord6458 3 года назад
Dagey yemwdashe geta yebrkash
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 Год назад
Love topic is multiplying among society in +ways .which can bound the nations on solid foundation .keep for ward 👏👏
@elleniodda7968
@elleniodda7968 Год назад
ሰላም ውድ ኢቶዮጵየውን ወገኖቼ በያላችሁበት ያአለም እንዲሁም ኢትዮጵያ የላችሁት ወገኖቼ በሙሉ እንደምን ከረማችሁልኝ የምፅፍላችሁ ከአሜሪካ ሀገር ነው በሥራችን ላድ የለውን ችግር ወየም ገፍ ብለው ይቀለኛል ከሚደርስብን ግፍ ተነስቼ ነው የሄንን የምላችሁ ተቀጥረን የምንሰራበት ኬኔዲ ሴነተር Kenndy center የባላል የሰራነውም 20 አመት በላይ ነው በኮቪድ 19 ምክንያት አየተከፈለን እቤት ከተቀመጥን በሗላ ጥምቶ ወየም October 4. ጥቅምት 4 በአሜሪካ ማለቴ ነው ሥራችን ተመለስን የመለሱን በቂሚ ሰራተኝነታቸን ሰይሆን በጊዜያዊነት ነበር የመለሱን እኛ የመሰለን በኮሺዱ ምክንየት ለገዜው ነበር ተመሰለን ነገር ግአየደለም በማዳላት የህን የልኩበት ምክንያት አኛ ሳናውቅ መስታወቂያ ሳታወጣ መ አለቃዋ ጣሊያንያዊ የቀጠረቻቸው ደሞ ቆዳቸው የነጣ ቬትናሞች በኛ ጉልበት እኛ እደከምን አነሱ የለሥራ ቁጭ ብለዉ እየተከፈላቸው ሥንናገር ከሥራ ማስዐጫ ማስጠንቂያ እየተሰጠን ከቋሚ ሥራችን ተነሥተን በጊዜአዊነት በሳምነነት 4 ሱአት ሲለቸው 8 ሰአት ሲላቸው 12 ሲላቸው በሣምንት ሥራ ሳይሰጡ ን አያሰቃዩን ነው ሌላ ሥራ እንደ ዳንሰራ ተጨማሪ ሠራ ሲፈልጉ የጠሩናል የለመድነውን ሠራ ትተን ሌላ እንዳንሰራ ደም አዲሱ ሥራችን ላይ 3 ወር መቆየት አለብን ቃሚ ሰራተኛ ለመሆን ዐ ከሁለት የጣ ላልመሆን የቤት ኪራይ ኤሌክትሪክ ስልክ ወዘተ መክፈል አቆቶናል በዚህ በሥራችን መፍቴሄውን ሚረዳን ካለ ያለበለዚያ ደሞ ውድ ኢትዮጵየንና ኤርትርየዉየን ይቅርታ ውድ እርትራውያን እናንተንም ሰልም ብያለሁ አናንተም አብሬችሁ በድምዓቾሁ ተባበሩን ሀገራችንን ሰለም ያድርግልን ሁላችሁንም በያለላችሁበት ድጠብቅልን ይሄ ፅሁፎ በኔና እንደኔ ልጅቻቸውን ይዘው እንደኔ ሠራቸውን አተው ከባድ ነው በሰው ሀገር እንደሁ አነደኛ በሰዉ ሀገር በሥራቸው ቦታ ለሚሰቃዩ ወገኖቼ የሁንልኝ አመሰግናለሁ
@hiahia4090
@hiahia4090 3 года назад
Very nice program please let us know how can we contact with you. Thankyou
@LoveHub
@LoveHub 3 года назад
👆👆👆👆 ጤናማ የፍቅር ግንኙነቶች🔴 ❗️ ትምህርታዊ ነው❗️
@0911970382
@0911970382 3 года назад
ነገረ ፍጥረታት በማዕከለ-ሰብዕ እይታ መጽሐፈ ፍጥረተ ህቡአት በጥበብ ማደሪያ ስፍራ በታላቁ ኤረር ተራራ ላይ የማዕከለ-ሰብዕ ጥበብ ተመራማሪው ጤንነት ሰጠኝ /ሩፋኤል/ ግልጽ ትንታኔ ይሰጥበታል ሃሳብን ልእለ ሃያል ሃሳብ ካደረበት ስፍራ ጋር ማገናኘት ======================= ቀን፦ እሁድ የካቲት 14፣ 2013 መገናኛ ሰአት- 1:00 /መነሻ ሰአት- 1:30 መገናኛ ቦታ፦ ስታዲየም፣ ቀይ መስቀል የደን ውስጥ የእግር ጉዞ ርዝማኔ - 8ኪሜ/ደርሶ መልስ/ ======================= ሙሉ ፓኬጅ፡- የሚያካትተው የትንታኔ መግቢያ፣ የኤረር ተራራ መግቢያና ደርሶ መልስ ትራንስፖርትን ጨምሮ ክፍያ እስከ ሀሙስ ድረስ ለሚከፍል - ብር 160.00 ከአርብ ጀምሮ ለሚከፍል - ብር 200 ======================== ባህላዊ ማእድ በቅናሽ ዋጋ ስፍራው ላይ ይገኛል ======================== አሁኑኑ ይመዝገቡ፡- 0991 191057/ 0993 948543
@dinakadir4888
@dinakadir4888 3 года назад
እንዴት ነው ማግኘት የምችለው ይሄን ሰዉ ለማማከር
@startafrica.
@startafrica. 3 года назад
ተጋበዙልን _ኢትዮጵያዊ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑን
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 года назад
ጥሩ አሳብ ነው ፍቅር በዝቶዋል የውሸት
@lemlem7065
@lemlem7065 Год назад
😂👌
@kemalabdulaziz1661
@kemalabdulaziz1661 Год назад
ዳጊ ለዝቢያን ናት፤ የግብረ ሶዶም እንቅስቃሴን በኢትዮጵያ የምትመራ እና የምትደግፍ ናት!!!
@seadaseid7123
@seadaseid7123 3 года назад
እነሸቃሎች ኑግቡ የፍቅርነገርመቼም እንወዳለን የፍቅረኛችሁን ፀባይ እድታውቁ
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 года назад
ከተከዱት አደኛ ነኝ ☝️
@yehutimenahailu9801
@yehutimenahailu9801 2 года назад
Please may I have his phone
@user-rq2cg5sp2o
@user-rq2cg5sp2o 3 года назад
እንግሊዘኛ ነው አማርኛ?
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 года назад
ምኑ እግሊዘኛ ይመስላል ይኤ
@user-rq2cg5sp2o
@user-rq2cg5sp2o 3 года назад
@@user-ym5gh5wb9s ሳይገባሽ አስተያየት አትስጪ ።ሲጀመር አንቺን ማን ጠየቀሽ
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 года назад
እኮ ጋዜጠኛይቱ እኮ ፕሮግራሙን ወደ እንግሊዘኛ ተርጉሚ የተባለች ትመስላለች እሱ በአማርኛ ያወራል እሷ በእግሊዘኛ ትደግመዋለች ሰውየውንም አላሶራ አለችው እኮ ሆሆሆ
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 года назад
@@User-eu6pi ታድያ እዳች በቀጥታ አትናገርም ልጅቷ
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 года назад
@@user-ym5gh5wb9s ሰላልተግባባቹ ነው ምንም አይደል
Далее
Как выжить на 1000 рублей?
13:01
Просмотров 468 тыс.
ከልብ ስብራት እንዴት እንዳን?
22:18
የጤናማ ቆዳዬ ሚስጥር
8:12
Просмотров 114 тыс.
Опасные облака!😱🌩
0:20
Просмотров 2,1 млн