Тёмный

“ኤሊያስ እናመሰግናለን” ሙዚቃ በኤሊያስ መልካ ከነሙሉ ክብሯ ታልፋለች 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 99 тыс.
50% 1

“ኤሊያስ እናመሰግናለን” ሙዚቃ በኤሊያስ መልካ ከነሙሉ ክብሯ ታልፋለች

Опубликовано:

 

6 окт 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 141   
@adisethio1832
@adisethio1832 4 года назад
ያንን የመሰለ ቁንጅና ያንን የመሰለ ሰውነት በሽታ አሳጣክ እንደዚውም ሆነክ ብትኖርልን ያነተ ሞት ከአባቴ ሞት በላይ አቃጥሎኛል ቅስሜን ሰብሮታል አሞኛል የኔ ጌታ አሟኛል
@meseretdanaynatey1392
@meseretdanaynatey1392 4 года назад
Betam Ejagi betam
@zewduberhanu9737
@zewduberhanu9737 3 года назад
Betaaaam
@hayatjemal5525
@hayatjemal5525 2 года назад
❤❤❤💔💔💔
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 4 года назад
እኔ ልቤ የታመመው ዛሬ አይደለም ያመሰለ ልጅ ታሞ ሳየው የኔ ልዩ መልኩ እንዳ ሆኖብኝ ካየሁት ጀምሬ ነው ዛሬ ግን ባሰብኝ ህመሙ😢😢😢😢ኤሊዬ ለኢትዮጵያ እንደሻማ ቀለጥክላት😢😢😢ለህት ለወንድሞች አንተ የቀለጥክ ብርሀን ሆንክላቸው😢😢😢😢😢ያኔመሰለ ወጣትነትህን ለኢትዮጵያ ሰዋህ😢😢😢ማንዳንተ ወንድሜ😢😢😢😢😢ኤሊያሴ😢😢😢😢ልቤ በጣም ቆስሎልሀል 😢😢የኔ መልካም😢😢😢አንተ ጀግና ነህ ስራህን ሰርተህ አለፍክ ስለ ሀገርህ😢😢😢አንድ እንኳን ማስታወሻ ልጅ ሳትሰጠን😢😢😢የኔ እንቁ ኢትዮጵያዊው ወንድሜ😢😢😢ምናል አንድንኳን ዘርህን ብተካና አይን አይኑን ብናየው😢😢😢ዘመንህን ሙሉ ለምቶዳት ለኢትዮጵያ ሀገርህ ገበርክላን ለኔ ጀግና ነህ ጀግና ሰው አይሞትም ስሙ ከመቃብር በላይ ነው😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ የአባቶችህ አምላክ የኢትዮጵያ አምላክ ይቀበል እኛም ተረኛ ነንና ወረፋ የጠበቅን ነው ኤሊዬ እንመጣለን😢😢😢ታዲያ በዳግም ምፀአት እንደማይህ ተስፋ አደርጋለው😢😢😢ወንድሜ አፈሩ ይቅለል መልካም እረፍት ኤሊያሴ😢😢😢😢አድናቂህ እፁብድንቅ😢😢😢😢
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 года назад
ምን አባቴ ልሁን. ኤሉ. ስትሞት. ብቻ. ተዘመረልክ. ለሙዚቀኞች. የሞትክ. ታላቅ. ታጋይ. ነክ. እኮ. ከእራስክ. ይልቅ. ለሙዚቀኞች. የኖርክ. የቆምክ. ታጋይ. ነክ. ምን. ልሁን. አሳዘንከኝ. እኮ. 😭😭😭😭😭😭😭
@christiankirubel287
@christiankirubel287 4 года назад
m feeling the same.
@kbrensh6800
@kbrensh6800 4 года назад
እንደዛሬ አዝኘ አላቅም በጣምነው ያዘንኩት። እግዝአብሄር ነፍስክን በአጸደገነት ያኑርልን
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 4 года назад
አዝናለው አዝናለው የኔ አመለ ሸጋ እኔ አፍር ልሁንልክ። ብዙ ነበር ማውራው ኤልያስዬ ግን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር መልካም ነው ። አምላክክ ጋር በክብር እንዳለህ አምናለው ምክንያቱም የምኖደው አምላካችን ኢየሱስ ይዞ የሚለቅ አይደለም እና አምናለው አገኝካለው እዚ ያላወራውት ብዙ ነገር ቢኖርም በጣም በጣም ከመውድ በላይ እወድካለው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@selamselam403
@selamselam403 4 года назад
የኔ ጌታ አንድ ሰው እንደዚ ሁለት አይነት መልክ💔 ነብስ በገነት ያኑራት
@kokohappy4056
@kokohappy4056 4 года назад
selam seli ሁሌም ለፈጣሪያችን ዝግጁ ሆነን መጠበቅ ነው እቺ አለም ከንቱ ናት
@mahi2011ful
@mahi2011ful Год назад
I have no words....it is Painful to see the king of Music like this.....he will live in our hearts forever....he is the diamond for the new generation of the Music Industry...
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 года назад
እኔማ. ያንተ. መሞት. አንጀቴን አቃጠለው. ኤሉ. ምነው. አንድ. ቀን. ታመካል. እናስታምክ ባልን እና. ባልቆጨን. በዝምታ. ኖረክ. በዝምታ. ሞትክ ኤልያስ. አንተ. የሙዚቀኞች. ጠበቃ. ነክ. እኮ. ማን እንዳንተ. ይቆርቆርላቸው. ይሆን ???? ነፍስ. ይማር. ጀግናዬ. 😭
@johnstudioofficial3787
@johnstudioofficial3787 2 года назад
የኔ የምንግዜም ምርጥ ሙዚቀኛ ነህ ኤልያስ መልካ
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 4 года назад
ከምንም በላይ አምላክን ጤና ስጠን ብለን መለመን የተሻለ ነው ነፍስህን ይማረው
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 4 года назад
Are bitikikill amennn tena yesetn
@michaelbogalee1128
@michaelbogalee1128 4 года назад
ኤልያስ በዚህ መልኩ ማየት ያማል ነፍስ ይማር
@peacelove9531
@peacelove9531 2 года назад
መዝሙር ብቻ ነበር የምሰማው በጣም ልጅ እያለሁ የኤልያስ መልካ ቅንብር ግር ልቤን ነክቶት ሙዚቃን እንድሰማ እድርጎኛል እሱ የሚሰራቸውን ብቻ በጣጣጣጣጣም ነበር የማደንቅው ቃላት የለኝም ውብብብብ ነበር so sad God is great !! RIP King 👑
@abyssiniachannel3874
@abyssiniachannel3874 4 года назад
8 ወር ሆነህ ኤልያስዬ የኔ ውድ ግን አሁንም ያንተ ሞት እንደ አዲስ ያንገበግበኛል ።አንድ የምልህ ነገር ቢኖር እጅግ በጣም እንደምወድህ ነው ።
@hayatjemal5525
@hayatjemal5525 2 года назад
Eliyeaaa❤❤❤💔💔💔
@belayabelay6097
@belayabelay6097 4 года назад
እዮብ ፤ ሚኪያ አሁን ደግሞ ኤልያስ እነዚህ ለሁለቱን ዘፋኞች ማጣታችን ሳያንስ ለሁለቱም እዚ,ህ መድረስ ትልቁን ድርሻ የተወጣው ኤልያስን ማጣት ያማል፡፡ዘሪቱ ፤ አብነት፤ ሀይሌ ሩት ፤ ጆኒ ራጋ፤ ቴዲ አፍሮ፤ ጎሳዮ፤ ሚካኤል በላይነህ ብዙ ብዙ የኛ ሀገር ዘፋኞች የኤልያስ ውጤቶች ናቸው (የራሳቸው ጥንካሬ እንዳለ ሆኖ) ግን ኤልያስ ያንተ ችሎታ ብቻ ሳይሆን ለሙያህ ያለህ ፍቅር፤ ታማኝነት እና ሰው አክባሪነትህ ሁሌም ስትታወስ እንድትኖር ያደርግሀል፡፡ከማለፍህ በፊት በስቱዲዮ ሰርተህ ያጠናከካቸው ስራዎች እንዳሉ ሳውቅ ግን እፅናናለው፡፡ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑር
@mekukonjo4834
@mekukonjo4834 4 года назад
ሰይጣን ነው ስሙን ቀይሮ የበላክ ኩላሉት ስኳር ሆኖ በሰው ላይ የሚጫወተው ሰይጣን ነው አንተን በተለይ ቡዳ ነው የበላክ
@samrawitetaddese9584
@samrawitetaddese9584 4 года назад
እውነት ነው ብዳ በልቶት ነዉ ማን ያውቃል ምናምን አድረገውበት ይሆናል
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 4 года назад
በህይወት ስትኖር ላደረከው መልካም ስራና ደግነት ትህትናህ ሳታስመስል አንተን ሆነህ የኖርክ እኔ አላውቅህም ግን ስራህ ድንቅ ነው ፈጣሪ ነፍስህን ይማረው በገነት ያኑረው
@jdhdhdjdjdh5968
@jdhdhdjdjdh5968 4 года назад
ነፍስህን በገነት ያኑረው መልም ሰዎች አይበረክቱም በጣም ነው የሚያሳዝነው
@user-et1gf2mu1y
@user-et1gf2mu1y 4 года назад
@yadolij8239
@yadolij8239 4 года назад
ምን ዋጋ አለው ፥ ምናለ በህመሙ ጊዜ በረዳችሁት! ሰለህመሙም ሳንሰማ ታላቅ የሙዚቃ ሰው ሀገራችን አጣች። በቅርብ የምታውቁት ግን ውለታ በላችሁ!
@abe4082
@abe4082 4 года назад
መስማት ብቻ ሳይሆን ማዳመጥ ይገባል፣ ጓደኞቹ የሚችሉትን ያህል አድርገዋል፣ ታይላንድም ሄዶ ነበረ፣ ግልጽ ነው?
@yadolij8239
@yadolij8239 4 года назад
ከተለያየ ቦታ የሚመጣው ክስ ህመሙን እንደቀረቤታችሁ ፐብሊክ አላደረጋችሁም ነው። ተደርጎ ቢሆን ኑሮ ሁሉም ተረባርቦ ማን ያውቃል ምናልባት ህይወቱን ይታደገው ይሆን ነበር ። ሁሉም ከጸጸቱም ነፃ ይሆን ነበር።
@Reggaegal11
@Reggaegal11 4 года назад
Per his friends and acquaintances, Elias did not need financial help. He had all he needed.
@tombreezy308
@tombreezy308 4 года назад
He was very ill you can tell and it's very sad too see him suffering from his sickness and I hope that he found peace finally!!! Rest in peace my dear brother.
@nothingnew.348
@nothingnew.348 4 года назад
When I see your confidence on the stage the music is clearly passed on by you. R.I.P
@kidetube1592
@kidetube1592 4 года назад
ኤልያስ እደ ዛሬ አዝኘ አላዉቅም ልቤ ስብር ነዉ ያለዉ መታመምህን ሳንሰማ ሞትህን ሰማን ወድሜዋ ባጭር ቀረህምን ልሁንልህ
@mengistutesfaye9375
@mengistutesfaye9375 8 месяцев назад
He is deferent his work his comment I don't know how to explain his views also God bless him he is the right person
@user-rd3yt6kq4x
@user-rd3yt6kq4x 4 года назад
እኔ የኤልያስን መቀያየር ካየው በሁላ ተስፋ ቆርጫለው እነዴት ስው የዚን ያህል ውበቱ ጠፍቶ ጥላሸት ይሆናል በዬ ሁሌ እራሴን እነደጠየኩ ነው ያን የመሰለ ውብ ልጅ በጣም ያሳዝናል😭😭😭😢
@rahelgirma971
@rahelgirma971 3 года назад
ኤሉዬ አንተን እንዲህ ሆነህ ማየት በእውነት ያማል...ሆዴ ተቃጠለ 😥😥
@michaelabaku5079
@michaelabaku5079 4 года назад
ኤሊዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እንወድሀለን ለዘላለም እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 4 года назад
ሁሁሁሁሁ ውስጤ ተቃጠለ እኮ ሦስት ቀን እንቅልፍ አልወሰደኝም
@tenbittadesse2048
@tenbittadesse2048 4 года назад
Me too so sad
@saraworkneh5377
@saraworkneh5377 4 года назад
Hoff sad saddddd
@christianeliyab5105
@christianeliyab5105 4 года назад
Enem endezi azige alawukim😭😭😭😭
@blue12395
@blue12395 4 года назад
Rest in heavenly peace.music genius Elias melka.😔
@jemmysmn3641
@jemmysmn3641 4 года назад
Eluye my hero RIP bro I miss you 😢😢😢😢
@bettytesfaye4308
@bettytesfaye4308 4 года назад
እኔማ ልቤ ነው የተሰበረው😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የኔ ጌታታታታታታታ💔💔💔💔💔 ሁሌም እወድሀለው❤❤❤❤❤
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 2 года назад
ነፍስ ይማር ያሳዝናል በጣም
@azebyilma9909
@azebyilma9909 4 года назад
😭😭😭እምምም ነፉስህን ይማረዉ 💔😭😭😭😭
@orthodox2645
@orthodox2645 4 года назад
Yena kongo yeha buda yehone besheta😭😭😭 afere lebela 😭😭😭😭dess yemelwe neger EGZABEHARE belbehe yengese ewntja selhonek marefeyahen sasebewe esnanalhu kezehe bekfuoche ke koshesheche Alme teglaglek wendema . Antene ayemetenm zemenu kefatu. Nefesehen be genete yanurew.Amen 🙏🙏🙏
@emanuelalex2755
@emanuelalex2755 2 года назад
Am sure God like good people, even if the world used them than cherish them. May your soul Rest In Peace
@almaztafara2632
@almaztafara2632 4 года назад
አይ የሰው ልጅ እንኳን ሞተን ቆመን ከትወች ነን አፈር በሚሆነዉ ዉበት ስንመፃደቅ ይገርመኛል እግዜር የሰጠህን ዉበት አትከባከብ ማለቴ አይደለም ሁሉም ከቱ ነዉ አንዳንድ ሰወች አፈር አይካኝ ሲሉ ዉበት እረጋፊ ነዉ ለማለት ነዉ ሁላችንም ወደዛዉ ነን እግዛብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት
@user-vu7rr9is7x
@user-vu7rr9is7x 4 года назад
ሀገሬ ሰው አጣች ኤላዬ💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@linasami7816
@linasami7816 4 года назад
ነብስህ በገነት ያኑረው
@user-jf4xj8tk8v
@user-jf4xj8tk8v 4 года назад
ነብስ ይማር
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 4 года назад
ኢልየ ነፍስህን በገነት ያኑርልን
@tigistmekuria5054
@tigistmekuria5054 4 года назад
ነፍስህን በገነት ያኑረው
@mahdernajosi5072
@mahdernajosi5072 4 года назад
በጣም ያሳዝናልን መቼም አትረሳም
@Toto68047
@Toto68047 4 года назад
ከውስጥ ያለው ዘፈን የማነው?? አይይይይ ኤልያስ 💔💔💔💔
@yetmacoffecoffe9155
@yetmacoffecoffe9155 4 года назад
😭😭😭😭😭ነብስ ይማር
@iandi907
@iandi907 4 года назад
RIP !
@joniyonas9489
@joniyonas9489 8 месяцев назад
ኤሊ የሙዚቃ ሊቅ
@mekukonjo4834
@mekukonjo4834 4 года назад
ባየውት ቁጥር አዲስ ስሜት ነው የሚሰማኝ
@Reggaegal11
@Reggaegal11 4 года назад
This is a huge loss. Elias is irreplaceable.
@ABC-hs3ip
@ABC-hs3ip 4 года назад
REST IN PEACE ✌️ ELU 😭😭
@user-lb8fz1ks6s
@user-lb8fz1ks6s 4 года назад
ኤላዬ ያንተና የታምራት ሞት የእግር እሳት ነው እንዴ ቅይርይር አርጎግ ፈጣሪዬ😭😭😭😭😭
@tr7094
@tr7094 4 года назад
Sometimes we choose our fate.. RIP brother
@Adot340
@Adot340 4 года назад
😭😭😭😭
@kidetube1592
@kidetube1592 4 года назад
ሚስኪን ያን የመሰለ ልጅ እደዚህ እስከሚሆን ወዳጅ ዘመድ ቤተሰብ የለዉም አጀቴን በላዉ ምነዉ በድህነት እራስህን ጠብቀህ ብትኖር ይሻል ነበር
@lily-qz4mm
@lily-qz4mm 4 года назад
i said the same.... it seems he didn't have any genuine friend or family who could look after him. soooo sad
@addiskanatube3139
@addiskanatube3139 4 года назад
R.I.P ma Hero
@entertainmentchannel2489
@entertainmentchannel2489 4 года назад
Rest In Peace
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 4 года назад
Nebs yema wendema betam yamal yebelagne lenateh ! Yehan lante sayehon lehulachn temehert endihon ena begiza nesha endenegeba wede Egziyabehar endenemeles new enam enemeles tenekol teten ersbers enewaded Egziyabehar yerdan amen
@user-rm5oh8ui5q
@user-rm5oh8ui5q 4 года назад
😢😢
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 2 года назад
የኔ ወንድምዋ ያንተ ሞት እዴት እዳቃጠለኝ ሚሰኪን😭😭😭
@madinah4387
@madinah4387 Год назад
መቸ ነውየሞተው
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 4 года назад
ኤላዬ😭😭😭😭😭😭
@mesertayele4435
@mesertayele4435 4 года назад
😭😭😭😭😭💔
@jemmysmn3641
@jemmysmn3641 4 года назад
ሁሉም አርቲስቶች ካሃድያን ናችሁ ለናንተ ብሎ እንደ ሸማ ቆልጦ ለናንተ ብርሃን ሆነ ግን እናንተ ሲታማም አጠገቡ አልነበራችሁም ካሃድያን ናችሁ…ኤልያዬ ያንተ ስራዎች ህያው ናቸው
@ABee-dz2fp
@ABee-dz2fp 4 года назад
ኤላ አሳቀኝ... "ምናለ የ ህያውያን አንዳንዴ ቢመርጡ" ድንቅ ሰው::i promis i will lay a flower on your grave one day... ያራዳ ልጅ ::
@rakebdemissie3008
@rakebdemissie3008 4 года назад
😭😭😭😭😭😭
@zinashbeyene4196
@zinashbeyene4196 4 года назад
RIP
@alemchekol548
@alemchekol548 4 года назад
Yesew leje keze memare aleben. Beka sew malete kentue new. Er hoye selam le ethiopia hezebe yehune
@betelhemdafar5253
@betelhemdafar5253 4 года назад
Mskin I’m still in shocked RIp
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 года назад
Ethiopywiw Joe Bonamassa one off the world rewound 🎸. Ethiopwiw elyas melka meet Stevie Ray Vaughan give a show Abet mengiste semayat muzika litay new
@smdak8406
@smdak8406 4 года назад
አለም አታላይ ናት እንደ ሽንኮራ መጣ ተፋችህ 😭💔
@teshaygudissa4071
@teshaygudissa4071 4 года назад
እውነትነው በጣምነው ያዘንኩት ለራስ ሳይኖር መሞት ነብስ ይማር
@user-ls9lb8ug6s
@user-ls9lb8ug6s 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Allittakesiswillpower8371
@Allittakesiswillpower8371 3 года назад
😥😥😥😥😥
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Год назад
R.I.p
@lubabahussen701
@lubabahussen701 4 года назад
ስጋ ባዳ ነውኮ በአላህ ያለ እድሜው ነው እንዲ ያረገው
@abenezarseyfu372
@abenezarseyfu372 Год назад
Elaye ewedkalew❤
@lidiengida8555
@lidiengida8555 4 года назад
Ele Uffff mene lebel 😢😢😢😢
@meazafekadu5657
@meazafekadu5657 4 года назад
Weyni betam new yazenkut nebes yemar😭😭
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 4 года назад
ኤላ ነብስህን ይማረው
@filemonabebe8072
@filemonabebe8072 3 года назад
Reset in peace ✌
@zewduberhanu9737
@zewduberhanu9737 3 года назад
Elaye
@melihabsahawit4132
@melihabsahawit4132 4 года назад
Eliya lamamane yekabedal yanane yamsala malekehe endazy westa nw yatsabarwe 😭😭😭😭💔
@user-gl3sr8xs1v
@user-gl3sr8xs1v 4 года назад
ኢትዮጵያ እንቁሽን አጣሽ
@user-yh4lt7cf4c
@user-yh4lt7cf4c 4 года назад
ነፍስክን በገነት ያኑራት
@jozeframi1336
@jozeframi1336 4 года назад
ውዬ ስው መልክ ፈራሽ 😢😢😢
@kidokidu341
@kidokidu341 4 года назад
Yene geta endet endasazenkegne rip
@biruknegash2749
@biruknegash2749 4 года назад
3:15 kehmemu yetenesa mesak enkoan alchalem ela anten mersat alchlm
@yoyotube3538
@yoyotube3538 4 года назад
Nbsehn begent yanurat 😢😢😢😢😢
@rahwagaltigray5377
@rahwagaltigray5377 4 года назад
wene poster eko new yasaznal
@fghhfghhv5744
@fghhfghhv5744 4 года назад
Yena melekam men waga alew yefetari Sera hone besu sera ayegeba
@tgtg690
@tgtg690 4 года назад
Ene betam yemigeremegni yegna hzebe ande sewe katanew bewala ereberebu betam new yemgerenegni lemen eskezare ehe hulu zanaw alteweraletem altenegereletem lemen legna asfelage neh altebalem kene edene ansto yebezu ljoche music besu eje alfaleche metamemu lemenew yefa yalhonew aydelem esun yebezu sewoche hiwote madan techelul ke egzabhere betache eyhulu beshtawochun yzo mekoyetu berasu egzabhere slemiwedew new beka ahun leje bekak na wedene alew egzabhere nebesun begenet yanurat :: Ene lemsale alakem metamemun memotun new yesemahut enam men yakele tekara edenebere new yeteredahut yene geta men ehagere anemelesekem egnam wedate teketayoche nen hulem serawocheke heyaw hunew ynorale
@samizion470
@samizion470 4 года назад
egziyabher dgame lifterh bilegn eliyasn adrgeh elew neber
@ደሴ
@ደሴ 4 года назад
ዬአለምህ ዝነ ቀር ነዉ ምን የረገል
@martaethopia3326
@martaethopia3326 4 года назад
በኔትሽ መጻፍ ካልቻልሽ ኮመቱ ቢቀርብሽስ
@christianeliyab5105
@christianeliyab5105 4 года назад
Bayewuk kutir tekatelikugn😭😭😭😭😭
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 4 года назад
Bexam yammaal.Zim bilo gudatun sayinager memotu bexam yasazinal.RIP
@ranirani3899
@ranirani3899 4 года назад
Yene wendm uffffffff enchi alem deg ayberekitilatim
@trialtube6365
@trialtube6365 4 года назад
እጭ! ቅርስ ነው ያጣ ነው!
@bezak7043
@bezak7043 Год назад
Ayyyyy geta hoy
@tees1045
@tees1045 4 года назад
Ewnet yazazeneg yemelkhe metefat!! Motema ayker endamaru aynore !! Ewntete new!!! Nebs yemar
@rohajaden7187
@rohajaden7187 4 года назад
Asazenagn kulalit ko aneda ketamemech afar naw metaragan Nabes yemar
@selamhaylegiorgis8573
@selamhaylegiorgis8573 4 года назад
Yene geta mnm malet alchlm bibal m ayalkm yene thut
@dhuganmasenare8474
@dhuganmasenare8474 4 года назад
Wayoo yigrmal zare awayi wayi mitlu endi eskihon dires mintatdrgu nber hulum ethion asmesayinew
@nedihabsha3511
@nedihabsha3511 4 года назад
Weyne bayehu kutr addis smet nw mismagn 😭😭😭😭😭 fetari nebsehn yemarelen
@meseretgetachew1770
@meseretgetachew1770 4 года назад
Wobetm demgbat kentu newo abt hoy agzen
@hanualisho1496
@hanualisho1496 4 года назад
Wene Endet yasazinal nebes yimar
Далее
Ayollar orzusidagi er😂😂
01:01
Просмотров 832 тыс.