Тёмный

“እሬሳ ኪስ ውስጥ እገባ ነበር”“95 % ህይወትህ ያልፋል ፈርም ተባልኩኝ”የ 

Tigist Ejigu Wondmu
Подписаться 111 тыс.
Просмотров 202 тыс.
50% 1

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Опубликовано:

 

15 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 802   
@NikodimosShow
@NikodimosShow Год назад
youtube.com/@mesfingutuofficialchannel1844 ☝️ subscribe His channel ☝️
@hanaayano9143
@hanaayano9143 Год назад
Eshi 🫡
@fasilheilemeskel6619
@fasilheilemeskel6619 Год назад
Woow ❤❤❤❤
@amenblessed8388
@amenblessed8388 Год назад
Done ❤
@romankebed4875
@romankebed4875 Год назад
done
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Год назад
🥰❤እሺ
@hmstudio9756
@hmstudio9756 Год назад
እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ በጣም የከፋኝን አመት 😢ያሳለፍኩት ያንተን መዝሙር እየሰማሁ ነው በጣም ያረጋጋኝ ነበር አልቅሼ ጌታየ እነግረው ነበር ቅርቤ ያለ የሰማኝ ይመስለኝ ነበር😢😢አምላኬ በዓመት ውስጥ ህይወቴን ቀያይሮ ከፍታ ማማ ላይ አስቀምጦኛል አምላኬ ከእናትህ ከድንግል ማርያም ልጅ ጋር ክብሩን ሁሉ ውሰድ❤❤❤❤❤
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Год назад
ዋውውው እግዚአብሔር ይመሰገን አሁንም የሕይወትሸ ጌታ አድረገሸ ተቀበይ ጌታ ይወድሻል እሱ ከዘላለም ሞት ያድናል😍😍😍
@hmstudio9756
@hmstudio9756 Год назад
@@fevenygetaliji መቀበል ምናምን እንድትሉኝ አይደለም ያለሁበት እምነቴ ለእኔ ትክክል ነው የመስፍን መዝሙር ግን ያረጋጋኛል ተሯሩጣችሁ ቀይሩ አትበሉ ሰው ወዶ ይቀይር መቼም እናቴ ማርያምን አልክድም።
@yeshimbetandarge9868
@yeshimbetandarge9868 Год назад
@@fevenygetaliji የኦርቶዶክስ አማኞች ኢየሱስ ክርስቶስን የድንግል ማርያም ልጅን የማናምነው ይመስላችኋል እንዴ?
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Год назад
@@yeshimbetandarge9868 Romans 8 (አማ) - ሮሜ 34: የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Год назад
@@hmstudio9756 Romans 8 (አማ) - ሮሜ 34: የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
@gelanawakjira7632
@gelanawakjira7632 Год назад
ውድ ወንድሜ መስፍነ የተወደድክ የተባረክ በረከታችን እወድሃለሁ። በ1992 ዓም Evangelist Renald Bonke ጅማ ከተማ በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ መስፍን እና ዘማሪ ዳንኤል አምዴምካኤል በዝማሬያችሁ እየሱስ ሰበካችሁን ፣ እኔም በዚያን ቀን ዳግም ተወለድኩ አድስ ሕይወት አገኘሁ። ❤መስፍን ❤ ዝማሬዎች ህይወት ነው። በጣም እወድሃለሁ። ❤እወድሃለሁ ❤
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Год назад
እኔም አስታውሳለሁ አጅፕ ሜዳ ላይ ነበር የተዘጋጀው ጌታ ብሩክ ይሁን እንኳን ደስ አለህ።
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Год назад
Amen Geta ybareki yess berketachin Nw❤❤
@genetmengistiebelete8528
@genetmengistiebelete8528 Год назад
🤩🤩🤩
@stodegreen3761
@stodegreen3761 Год назад
እኔም ጅማ ነበርኩ በጣም ይገርማል ትዝታ አጫርክብኝ comment የፃፍከው ሰው:
@fasikaalemayehu4753
@fasikaalemayehu4753 Год назад
Huletachhum Yetebarekac nachhu Tg ateyayeqesh ergatash saqesh berasu yibarkegnale Geta abzeto yibarkachhu..
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 Год назад
የ 6ተኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ በትግራይ ክልል ማይጨው በተባለች ከተማ ውስጥ አጠገባችን የተከራየ አስተማሪ የመስፍንን መዝሙር ብቻ ነበር የሚከፍተው እና በጣም ነበር የምናደደው የምረግመው። መዝሙሮቹን በተደጋጋሚ ከመስማቴ የተነሳ ራሴን እየዘመርኩ ራሴን አገኘው ነበር። ከብዙ አመታት ብኅላ ግን በምድርበዳ በስደት አገር ጌታ አገኘኝ ❤❤❤። እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ
@user-dx9zk3ip3q
@user-dx9zk3ip3q Месяц назад
እንኳን ጌታን አገኛህ
@kaayyoogoota4230
@kaayyoogoota4230 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ በምድረበዳ ሆኜ ተሻገር ያለው ጌታ ታማኝ ነው የሚለውን መዝሙሩን እየሰማሁ ነበር እፅናናም ነበር ደግሞም ጌታ አሻገረኝ ክብር ለስሙ ይሁን❤
@seblekidane2114
@seblekidane2114 Год назад
❤❤ 20 years ago I received Jesus Christ! through your songs❤❤ I will be your Crown 👑 in heaven ❤❤
@ferehiwotmichael4000
@ferehiwotmichael4000 Год назад
God bless you
@sisayteklu6626
@sisayteklu6626 Год назад
Wow it's great 🎉thanks to god, we love mesfin gutu
@samieg2561
@samieg2561 6 месяцев назад
ጌታ ይባረክ የወደደን❤ ከዓለም ያወጣን ከሰይጣን ከሥራው አውጥቶ የራሱ ያደረገን ውዴ አየሱስ ቃል የለኝም አመሰግንሃለሁ ከማለት ሌላ 😂😢ክበርልኝ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Год назад
ጥበበኛ ,ሰፊ ልብ ያላት ,ሆድዬ ,እናት ,አስተዋይ ሴት ነች ፣❤ልባም ሴት የመስፍን ጉቱ ባለቤት ጌታ የባረከሽ ድንቅ ሴት ነሽ ፧የሴቶች ምሳሌ ነሽ አንቺን መስማት መታደል ነው ።❤❤❤
@hambisagobena2319
@hambisagobena2319 Год назад
በእውነት ለጌታ ኢየሱስ የሚሳነው ነገር የለም። ትጌና መስፍኔ ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ፣ ክቡሩን እሱ ይውሰድ።
@loveethiopia2389
@loveethiopia2389 8 месяцев назад
መስፍኔ እኔ በጣም የረከስኩ ሀጥያተኛ የነበርኩ ጫት እየቃምኩ በመጠ ጥ ድብን ብዪ ሰክሬ መኪና እየነዳሁ የአንተን መዝሙር እየሰማሁ አለቅስ ነበር።አሁን ጌታን ተቀብዪ ያኔ የሰማሁትን መዝሙር በደስታ ነው የማዳምጠዉ። ከአገሬ ከወጣሁ ብዙ አመት ቢሆንም በአከካል ስትዘምር ባይ ደስ ይለኛል።መች ይሆን ወደ ሀገረ አሜሪካ የምትመጣው
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 Год назад
ስንቱን ተራራ በአንተ አለፊ ስንቱን ሾሎቆ ውሃ ሞለይ በጣም የምወደው ዝማሬ ነው መስፍኔ ሁሉ የአንተ ዝማሬዎች አይጠገብም ❤😢 ዘመን ይለምልም ከእና ቤተሰብ
@asegedchtadese746
@asegedchtadese746 Год назад
ቲጅዬ የኔ ውድእህት በጣም እወድሻለሁ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ልጆችሽን አገልግሎትሽን ትዳርሽን ይባርክ የምወደው የአባቴን ልጅ ስለጋበዝሽው በሱ ዝማሬ እግዚአብሔር ብዙ ጊዜ ተፅናንቼእለሁ መስፍኔ እግዚአብሔር ዘመንህን ትዳርህን አገልግሎትህን ይባርክ!!!
@asefugebru7576
@asefugebru7576 Год назад
መስፍኔ ቱሑት እንወድሀለን ዘመንህ ይለምልም ተባረክልኝ ❤🎉❤
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Год назад
ድንቅ ምስክርነት...ትኩስ ፍቅር... ህያው ህይወት!! ተባረኩ!!
@jhonsend7352
@jhonsend7352 Год назад
ማርያምን መስፍኔ ውስጤ ነህ🥰😍... ፕሊስ ስብስክራይብ እናድርገው ምንወደው..... ዳይ..
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
ተባረክ 👍❤️
@hiwethaile7294
@hiwethaile7294 Год назад
ውዱ በረከታችን መስፍኔ ጌታን ሳላገኝ በፊት በዛ በጨለማ ሒወት ሳለው በብዙ ሱሶች ውስጥ ነበርኩ እና በዛ ሁኔታ ውስጥ ሆኜ እንደ እንቅልፍ ክኒኒ ኸረ ስንቱ ስንቱ ታለፈ ሚለው ዝማሬ እየሰማው እያለቀስኩ እየተፅናናው በዛው እተኛ ነበር ዛሬ እኔም ጌታ ደርሶልኝ በጉያው ገባው ለምልምልን ወንድማችን❤🙏❤🙏
@wodehord7063
@wodehord7063 Год назад
የጌታ ስም ከዘላለም እስከ ዘላለም ይባረኩ የህብረት አንባ ቸርች ባለውለታችን ነች እኔ ጎሳዬ እና ታስተር ሀብቴ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይለምልም ቲጅዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ መስፍኔ ተባረክ የጌታ ፀጋ እጥፍ ይብዛልህ🙏🙏🙏❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅
@sabelaadana8797
@sabelaadana8797 Год назад
እውነት ቲጂዬ ተባረኪ ያባቴ ብሩክ ልጅ አንተ ለቤተክርስቲያን ለእዝብም ስጦታችን ነክ ተሻገር ያለው ኢድ እለፍ ያለው ጌታ ታማኝ ነው ዘመንክ ይባረክ ወዳጄ❤❤❤
@abiytelila7943
@abiytelila7943 Год назад
ዋው መስፍኔ ወደጌታ ቤት ሳልመጣ ከ17 አመት በፊት ደስ ብሎኝ ከምሰማቸው ዘማሪያን መሀከል አንደኛው አንተ ነህ ታሪክህን ስሰማ በጣም ተገርምያለው ጌታ እኔንም ከማይረባ ህይወት ውስጥ አውጥቶኝ አክብሮኝ በቤቱ ተክሎኛል ለሡ ክብር ይሁን ተባረክ ወንድሜ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ።
@sallyhag3967
@sallyhag3967 Год назад
You are our blessing from above 👆. I use to listen your songs in tears when I don’t understand Amharic language.ስንቱ ተራራ …. Now I know Amharic fluently. ጎይታ እየሱሰ በርኽ የብልካ መስፍኔ 🇪🇷 ❤️
@zewdyhalefom3690
@zewdyhalefom3690 Год назад
Waww❤️
@ferehiwotmichael4000
@ferehiwotmichael4000 Год назад
Good to hear you speak Amharic. God bless you, my sister 🙏🏾
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 Год назад
መስፍኔ በዝማሬዎችህ ሁሌ እባረካለሁ ጌታ ቀሪ ዘመንህን በእጥፍ ፀጋ ይባርከው።አንድ የምነቅፍብህ ነገር አለኝ።በመድረክ ስታገለግል ዝማሬ ትጀምርና ብዙም ሳትሄድ አቋርጠህ ንግግር ታደርጋለህ ብዙ ዝማሬዎችን ትጀምራለህ አንዱንም ሳናዳምጥ ወይም ሳናመልክበት እንቀራለን። መሣሪያ ተጫዋች አገልጋዮቹም ሲቸገሩ አያለሁ።እኛም እንዲሁ ግራ እንጋባለን ስለዚህ በቀጥታ ዝማሬዎቹን ብቻ ብታቀርብ የሚል ኃሳብ አለኝ።ጌታ ይባርክህ።❤❤❤❤❤❤❤
@natnaelgezahegn2495
@natnaelgezahegn2495 Год назад
ተባረኪ
@amanueltilahun4245
@amanueltilahun4245 Год назад
የልቤን ተናገርሽልኝ
@dimirutadele3293
@dimirutadele3293 Год назад
መስፍኔ ዉድ የእግ/ር ልጅ የቅዱሳን ቤተሰብ እወድሃለሁ:አንተ አንድም መዝሙር አልዘመርክም::ባንተ የተዘመሩ ዝማሬዎች ሁሉ መንፈስ ቅዱስ ባንተ ሁኖ እንደዘመራቸዉ ከገባኝ ሰነበትኩ::በመሰጠት የክብር እቃዉ ሆንክለት በብዙ ተባረክ:ክብሩ ደግሞ ክብር ለሚገባዉ ጌታ ይሁን::ጸጋ ይብዛልህ::
@abayabay690
@abayabay690 Год назад
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው:: ትህትናህ ልብ ይነካል : በዝማሬዎችህ ተባርከናል ተባረክ ወንድማችን መስፍን ጉቱ !! ቲጂዬ ተባረኪ ❤️
@tgethiopia381
@tgethiopia381 Год назад
የሚገርም ከክርስቶስ የሆነ ድንቅ የህይወት ምስክርነት ነዉ። ለሰርጀሪ በራስ ህይወት ላይ ፈርሞ በስትሬቸር ላይ እየተገፉ መግባትን የሚያዉቅ ብቻ ስሜቱን ያዉቀዋል ።ማንም ቤተሰብ ምንም ማድረግ አይችልም እየተጨነቁ እየፀለዩ ከመጠበቅ ዉጪ ለሁሉም ነገር ገደብ ስላለዉ መግባት አይቻልም። የራሴን ህይወት እንዳስታዉስ እና ዛሬ የመኖሬ ምክንያት የሆነዉን አፅናኙን ጌታ መንፈስቅዱስ ግን ገደብን አልፎ በህይወት ዛሬን እንድኖር አደረገኝ አመሰግነዋለሁ። መስፍን ከአንተ ዝማሬዎች ዉስጥ ስሰማዉ ሁሌም በእግዚአብሔር ህልዉና ዉስጥ እንድገኝ እና እንዳስብ የሚያደርገኝ ዝማሬህ ( እንዴት አልፈዋለሁ) የሚለዉ ነዉ። ደግሞም እግዚአብሔር በአገልግሎትህ በሁሉም ነገር እንዲረዳህ እፀልያለሁ። አገልጋይ ቲጂ አንቺም የሚያንፁንን አገልጋዮች ስለምታቀርቢልን ዘመንሽ ይለምልም።
@tsehaydesta3521
@tsehaydesta3521 Год назад
እግዚያብሔር ትልቅ አምላክ ነው ተባረክ መስፍንየ ቲጅየ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ መንፈስ ቅዱስ ያለበት ኢንተርቢው ነው🙏❤
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 Год назад
ቲጂ እና መሰፍኔ የአባቴ ብሩካኀ እኳን ለእየሱስ ክርስቶሰ ለትሳዬ በዓል አደረሳቹ ❤❤❤❤ዘመናቹ ይባረክ አገልግሎታቹ ይባረክ ክብሩን ጌታ ይውሰድ በረከቶቻቸን ነቹ ❤❤❤❤
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Год назад
Wowow በጣም ጌታን ስላ አንተ አመሳግናለው ክብር ለጌታ ይሁን በጣም ነው ምወድህ ዘማሪ መስፍን ❤እህታችን ትጅዬ ታባራኪ በብዙ
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 Год назад
ዘማሪ መስፍንዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ በመዝሙሮችህ እጅግ ተባርከናል ዘመንህን ህይወትህ አገልግሎትህ የተባረከ ይሁን የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ቲጂዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ
@zufanberheberhaneberhe1577
@zufanberheberhaneberhe1577 Год назад
ቲጂየ በጣም ታምሪያለሽ ኣለባበስሽ ኣጠያየቅሽ ትዕግስትሽ የማዳመጥ ትዕግስትሽ ሁለንተናሽ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ
@benjiman2089
@benjiman2089 Год назад
ጌታን እንደተቀበልኩ መጀመሪያ ከአንድ አማኝ ተውሼ የሰማውት መዝሙር የመስፍኔ መዝሙር ነበር ።ተባረክ መስፍኔ ሌላ ተጨማሪ 33 የአገልግሎት ዘመን ጌታ ይጨምርልህ🙏
@tenagnemekonnen6687
@tenagnemekonnen6687 Год назад
በህይወቴ በኑሮዬ ጣልቃ እየገባ የሚለው ዝማሬ በጣም ልቤ ያረፈበትና የተጽናናሆበት መዝሙር ነው ተባረክ ገና ታገለግለዋለህ ወንድሜ
@rahelmesfin1429
@rahelmesfin1429 Год назад
አቤት እየሱስ ሰንቶቻችንን ሰው አረከን ስምህ ይባረክ በጣም ነው የምባረክብህ ዘመንህ ይለምልም
@ednasamuel3941
@ednasamuel3941 Год назад
ገና ጌታን ሳላገኝ የአንተ እና የአውታሩን መዝሙር እሰማ ነበር ዛሬም ጌታን አግኝቼ በመዝሙርህ ሁሌም እንደተባረኩ ነው መዝሙርህ የኔ ህይወት ነው ስንቱን ህይወቴን ባንተ መዝሙር አልፌበታለሁ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
መስፍኔን በጣም ነው የምወደው የማደንቀው እግዚአብሄር በዘመንህ ሁሉ ይባርክህ::🙏🏽👏🏽👍🏽🇪🇹
@user-zj9ki6ch7g
@user-zj9ki6ch7g Год назад
ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻ በእንባ ነዉ የተከታተልኩት ፡የእኔም ዝማሬ እና ህይወት ተስፋ አለዉ፡፡እየሱስ ጌታ ነዉ ።ትጂየ ተባረኪ።
@mulualemayhu1863
@mulualemayhu1863 Год назад
ልቤ እያለቀሰ ሰማሁት ግሩም ምስክርነት ነው የአባቴን መልካምነት ቸርነት አሳቢነት ብቻ ብዙ ብዙ እኔም እንዳስብ አደረገኝ ። ለባለቤትህ ያለህ ፍቅርና አክብሮት እጅግ ደስ ይላል ተባረክልን መስፍኔ በጣም እንወድሀለን።
@hannaayenew5727
@hannaayenew5727 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ በዚህ ደረጃ ላሳየሀው ትህትና ዛሬ ትህትናን አስተማርከን አብሮህ መንግስተሰማይ የሚወርሰው ወንድምና እህቶቻችን ናቸው ተባረክ
@hanaayano9143
@hanaayano9143 Год назад
My Jesus እያለቀስኩ ደግሞ እየተገረምኩ ደግሞ እያመሰገንኩ እጆቼን በአፌ ላይ እያደረኩ ነው የሰማሁክ አሁንም እራሱ ወንጌል እየሰራህ ነው እኮ መስፍኔ በዛ ላይ ትህትናህ ንፁህ ሰው እንደሆንክ ደግሞ ብሱል እንደሆንክ ኢየሱስ የምር እንደገባህ ደግሞ መዝሙሮችህን ስትዘምር ስታስታውስ የምርም በጌታ የተቀበልካቸው ደግሞ ያለፍክባቸው መንገዶች ዛሬ እንዲ እንድትሆን አድርጎሀል አንተ የተባረክ ነህ ኑርልን❤ titiko us usual ur so amazing woman n ur my inspiration ❤❤❤
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 Год назад
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ቲጅየ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ አጠያየቅ ሰው መስማት እንዴት እንደምትችይ ቡዙወች ካንች ቢማሩ እላለሁ መስፍኔ አስለቀሰኝ በጣም ጋታ የባረከው ፍፁም ቅንነት ያለው ወንድም ነው ይጨምርብህ ተባረክ ብየ የሚለውን ቢዘምር እያልኩ ነበር አልተዘመረም
@addisw1713
@addisw1713 Год назад
መስፍንዬ እንኳን ጌታ እረዳህ ለዚክር አደረሰህ 🙏🙏❤️❤️
@shield1974
@shield1974 Год назад
አሁንም አብዝቶ በሰማዩ ጠል ያረስርስህ…ዘመንህ ይባረክ…የኔ ስጦታ መስፍንዬ….
@mesfinsheleme7090
@mesfinsheleme7090 Год назад
መስፍንዬ አብዛኛውን ታሪክ ባውቀውም እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ተባረክ በረከታችን ነህ ፀጋው ይብዛልህ
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 Год назад
በእውነት:በዘመኔ:እንዳንተበጌታ:የተነካ:አይቼአላቅም:ጌታዘመንህንያለምልም❤❤
@tadeleelroy3277
@tadeleelroy3277 Год назад
በጣም የምንወድህ በአገልግሎት ዝማረዎችህ የተፅናናንብህ ውድ የጌታ ስጦታችን ዘማሪና ሰባኪ መስፍን ጉቱ እጅግ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ የደስታ ይሁን ቤተሰዎችህ በሙሉ ይባረኩ፣የምንወድሽ የእግዚአብሔር አገልጋይ ትዕግስት የወንድማችን መስፍን ምስክርነት እንድሰማ ስላቀረብሽው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@KAYKAY-kx8ou
@KAYKAY-kx8ou Год назад
Nikodimos Showን ሁልጊዜ የሚለቃቸውን videos በማየት አትራፊ ነኝ። ዛሬ ደግሞ የምወደውን ዘማሪ አስተዋውቆኛል። ከሁሉ በላይ እግዚአብሔር ሰውን የሚያነሣበት ቦታና እንዴት ከፍ አድርጎ እንደሚጠቀምበት አይቼ ተደንቄ አለሁ። ቅር ያለኝ መስፍን ጉቱ ውፍረቱን ለመቆጣጠርም ይሁን ለማጥፋት አለመሞከሩ ነው፣ ሰው ሥጋውን የመቆጣጠር ኃላፊነት አለበት። ደግሞም ይቻላል።
@dahab1812
@dahab1812 Год назад
የሚገርም ምስክርነት ነው የተስበረ እና የተቅጠቀጠ ልብ መስፍነየ ለበረከት ሆነ ያ ሁሉ ። ይሚገርም ልብ ነው ባንተ ላይ ያለው። 1 ደቂቃም ያውርህ የምስለኝ። የተረፈ ዘምንህ ሁሉ የደስታ የሳቅ የጤና ያርግልህ በእየስሱ ስም!!!! እንወድሃለን።
@user-yv2ug3mi6l
@user-yv2ug3mi6l Год назад
እንኳን አደረሳችው። በጣም የምወደው ዘማሪ ሰው መዝሙሮች በጣም የውስጤ ሰላም ነውና እናም በዚህ አጋጣም የድሮ ዘማሪዎችን በጣም ነው የምወዳቸው አክብሮት አለኝ። መልካም በአል ይሁን
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
አሜን ❤️🙏
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 Год назад
እንኳን አደረሰሽ ተባረኪ
@rebeccad5561
@rebeccad5561 Год назад
አቤት ይኸ ድንቅ ጌታ ስሙ ይባረክ ።መስፍኔ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@elsatesfaye2716
@elsatesfaye2716 Год назад
ሁፍፍፍፍፍ ዘመንህ ይባረክ በጣም ነው የምወድህ በአገልግሎትህ አይደለም አሁን ጌታዬን አውቄ ቀርቶ በፊት በአለም የልብ ሃሴቤን በማደርግበት ጊዜ ከምሰማው ዝማሬዎች የአንተንና የተከስተን ነበሩ ተበረኩ ብዙልን
@kiflezegeye5548
@kiflezegeye5548 Год назад
Hule geze pente yegeba sew sekaram neberk achashe neberk leba neberku yehe dero yetebela film new keyeru I love.
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
ብዙወች ነበሩ ከእኔ የተሻሉ በመልካም ስራ የተመስገኑ ደም አፍሳሹን ስው እኔን አዳነኝ 😢 እኔ አውቀዋለሁ ከየት እንዳነሳኝ😢
@abeedd6720
@abeedd6720 Год назад
ፍቅር የሆንክ ሰው!! ማያ ብዬሃለሁ እኔ!! ባለውለታዬ በመዝሙርህ ጌታን አየሁብህ፤ አስቸጋሪዋ ሴት እጄን የሰጠሁብህ የተማረኩብህ በዚህ ቃለ ምልልስ ደግሞ ምን ያህል ትሁት እንደሆንክ አየሁህ። ተባረክ ለምልም!!
@tsiontilahun1685
@tsiontilahun1685 Год назад
I'm speechless by this testimony ,I was crying the whole min ,dearest mesenye may God bless you more and more ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤we love you so much ❤❤❤❤❤❤❤your our blessing for this nations ❤❤❤❤❤❤tegiye yenwed hulum tebarkilgi ❤❤❤❤❤huffffff God bless you all ❤❤❤❤❤❤
@ferehiwotmichael4000
@ferehiwotmichael4000 Год назад
I agree with you, it blesseed me too 🙏🏾❤️
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 Год назад
በስመአብ መልካምነት እንዴት ደስ ይላል ቅንነት በጣም ትልቅ ስጦታ ነው በእዉነት ስለመልካም ልብ አግዚአብሔር ይባረክ የስብአት የ8 ዓመት ልጅ ያለው ገና የአንተ እና የአውታሩ መዝሙር ይስማው ነው የአደጉት ባንተ እና በ አውታሩ መዝሙር አግዚአብሔር ከብዙ ነገር አውጥቶኛል እኔ ኦርቶዶክስ በነበርኩበት ጊዜ አሁን ክብር ለጌታ ይሁን ጌታ ተቀብያለሁ ግን ሂወታቸዉ ለኛ ትምህርት ቤት ነው በእዉነት ክብር ለጌታ ይሁን ስለ ለናንተ መስፍን በጣም እወድሀለዉ የጌታ ጸጋ ይብዛልን እድሜ ዘመኔ ሁሉ ተባረክ ይሁን በኢየሱስ ስም tg ቆንጆ በጣም ብሩክ ነሽ በጣም እወዳችኋለሁ የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ❤️🥰😍😍😍
@zinashtefera8291
@zinashtefera8291 Год назад
በጣም የተባረክ ሰው ነህ በመዝሙርህ በጣም ተባርካለሁ ትክክለኛ ክርሰትያን ነህ አንተን ባየንበት የዘንድሮውን ማየት ይከብዳል። ተባረክ
@abimandefro6385
@abimandefro6385 Год назад
ጌታን ሳልቀበል ገና እየቃምን እየጠጣን በ2005 ዓ/ም አካባቢ ስንቱ ስንቱ ታለፈ ውድዬ እየቀደመ በህይወቴ ጣልቃ እየገባ አሳለፈኝ የተቆፈረ መቃብሬን ዘግቶልኝ መስፍኔ በተለይ ያንተ ዝማሬዎች ነብስ አይቀርልኝም❤
@AdissAdiss-jf4cg
@AdissAdiss-jf4cg Год назад
Mesfin tewedaji zemari
@AdissAdiss-jf4cg
@AdissAdiss-jf4cg Год назад
@mussiezerue8065
@mussiezerue8065 Год назад
Same here 2007 !
@abimandefro6385
@abimandefro6385 Год назад
ልዩ ጊዜ
@abimandefro6385
@abimandefro6385 Месяц назад
መዝሙር ከጌታ ስትቀበለው ሐይል አለው
@elsabetabera3422
@elsabetabera3422 Год назад
ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉውን ቀለመጠይቅ በጉጉት ስጨርስ መስፍኔ ዘመንህ ይባረካ አንተ የጌታ እንደልቡ ነህ በሙላት በጉድለት የማታጉረመርም ብሩክ ሰው፡፡ ተጂዬም ጌታ ይባረኪሽ
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 Год назад
ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርክህ ወንድማችን መስፍን ጉቱ እንወድሃለን ❤ ቲጂዬ አንቺም ተባረኪልኝ
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 Год назад
መስፍኔ እጅግ የምወደውን መዝሙር ነው የዘመርክልን እንዲሁ አምላክህን እያመሰገንክ ዘመን ይለቅ 🙏
@abhalake01
@abhalake01 Год назад
TG I am jealous of you. Like Mary sitting under the foot of Jesus, you are right there to see an eye with eye with your guests and listen directly from them. Thank you for sharing with us these amazing blessings.
@Bothcatanddogguy8028
@Bothcatanddogguy8028 Год назад
መልካም የትንሳኤ ብዓል መስፍንየ ባንተ መዝሙር ተባርከ በት አለሁ ጌታ ይባርካችሁ ❤❤❤❤
@mulumulu6190
@mulumulu6190 Год назад
መስፍኔ እወድሀለሁ እኔ ጌታ የጠራኝ በአንተ መዝሙር ነው በህይወቴ ጣልቃ እየገባ መንገዴን አቀና በሚለው መዝሙርህ ጌታ በድንቅ አጠራሩ ጠራኝ አክስቶቼ ወንጌል ሲመሰክሩልኝ እና ቸርችም ሲወስዱኝ ነበር በዘጠና ስምንት ሰይጣንም አሽሽቶኝ ከነሱ አርቆ ሊያኖረኝ ሲሞክር አዲሳባ ልደታ ሰፈር ነበርኩ ከልደታ ሰፈር ወደጌጃ ሰፈር ጠፍቼ በደላላ ስራ ገብቼ አንዲት የቁም ተስካር እምትደግስ ቤት ምግባ የገባሁበት ቀን ትዝ ይለኛል ወር በገባ በአምስት ነበር እናም ስሜን ስነግራት ለመጥራት ያስቸግራል ብላ እሷ ምስ አወጣችልኝ ስሙም ያወጣችልኝ ያቦ ወርቅ ብላ ነው በሱም እየተጠራሁ ከቀን አንድ ጀምሮ እስከሰላሳ ኩሽና ለኩሽና ምርጥ ጀመርኩ ጫማ እምለብስበት ጊዜ እስካጣ አመዴን እያቦነንኩ ጠላ ጠጅ ዳቦ ማገላበጥ ሆነ ስራዬ የታምራት ደስታን ዘፈን እየሰማሁ ቤቱውስጥ አማኝ እሚባል ሰው የለም አንድ የአምስተኛ ክፈል ተማሪ ልጅ ነበር እሱ ለትራንስፖርት ከሚሰጠው ብር ላይ እያጠራቀሙ የመስፍኔን መዝሙር ይወደው ስለነበር ሲዲውን ተከሪይቶ ያመጣ ነበር እሱም ከግቢው ሰው ደብቆ ነው እሚያስቀምጠው እሚከፍቶውም የጌቢው ሰዎች ሳይኖሩ ነው ግን ሁለት ሰራተኞች ብቻ ነበርን እምናውቀው ሲሰማ እንዳትናገሩ ይለን ነበር እኔ ግን ደስ ይለኝ ነበር ግን በህይወቴ ጣልቃ እየገባ የሚለው መዝሙር ስሰማው በጊዜው ኩሽናውስጥ ዳቦ እየጋገርሁ ጠላ ፊልተር እያሰርኩ ጠጅ እያጣራሁ ከላከላዩላይ እየቀመስኩ የዳቦ ጭሴን እያጨናበስኩ ያታምራት ደስታን ዘፈን እውነት መስሎኝ ያልሽው አመንኩሽ እሚለውን ዘፈን እየሰማሁ ያብላቴና እስፒከሩን ከፍ አድርጎ መዝሙሩን ከፈተው እናም በጆሮዬ ገባ በህይወቴ ጣልቃ እየገባ መንገዴን አቀና እሚለው መዝሙር ልቤን ነካው ዘፈኑን ዘግቼ መስማት ቀጠልኩ አጥንት ያለኝ እስከማይመስለኝ ድረስ ተብረከረክህ ያብላቴና ዘመኑ ይባረክ ሁሌም እንዲከራይ እንዲያመጣ እለምነው እና እጠብቀው ጀመርኩ እሱም እናቴ ከሰማች ትገለኛለች ይለኝ ነበር እኔም ውስጤ ጌታን መናፈቅ ጀመረ ቀጥ ብዬ ወደቸርች መሔድ ጀመርኩ ጌታንም ተቀበልኩ የጠፋሁትን ሴት ከ 99 በጎች አንዷን እኔን ጌታ ሊፈልገኝ በመስፍን ጉቱ መዝሙር አማኝ ባልሆነው ብላቴና ልቡን በማረከው መዝሙር እኔንም አገኘኝ ያብላቴናም ጌታን እንደሚቀበል አምናለሁ በ19/97 ጠፍቼ በ 19/98 ፈልጎ አገኘኝ ጌታ ወርሶ የራሱ ንብረት አደረገኝ እስካሁን በቤቱ ፀንቼ አለሁ ክብሩን ጌታ ይውሰድ አሜንንንን ቲጅዬ ተባረኪልኝ እውድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Год назад
አቤት የእግዚአብሔር ሥራ ሰንቱን በአንተ አለፌ የአንተ ባሪያ እግዚአብሔር ሰለ ህይወቱ ሰምህ ይባረክ ተመሰገነ 🙌🙌 ዛሬ እኔም ሰንቱን አለፉኩት በአንተ ተመሰገነ አባባ🙌🙌🙌 ትጅዬ ተባረክልኝ ፀጋ ይብዛልሸ
@deboamare5171
@deboamare5171 Год назад
የተወደድክ መስፍኔ!!❤🙏 ህያው ምስክርነትህን ስሰማ ነፍስ አልቀረልኝም በጣም ነው የምወድህ!! " ዘመኑ የድል ነው የመከናወን " የሚለው ሆ! ዘመንህ ይለምልም!!❤🙏 ጌታ አክብሮሀል ምንም አላሳጣህም!!!!! ደግሞ ወንጌልን በጎዳና እየተሣካልህ ነው! ❤❤❤❤❤❤❤ በርታልኝ የዘመርከው ሳይሆን ህይወትህን አካፈልከን እንጂ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@misganakassa123
@misganakassa123 Год назад
ተንሰቅስቄ ተንሰቅስቄ 😭😭😭😭😭 ....ጨረስኩት ! ኧይ ኢየሱስዬ ....የኔ አምላክ ... የኔ ኢየሱስ ... !!! ሰው አረገን ... ባላጣው ደና ደና ሰው .... Desatractive ... Rejected ...notty ...grotty የሆነውን እኛን መረጠን ... ማንም ሊወደን ሊያስጠጋን የማንችለውን ወደደን አስጠጋን ... የተከበርን የምንጠቅም አደረገን ... የኔ ታላቅ ወንድሜ ምስኪን ደግ ወንድሜ ኢየሱስ😭😭😭😭😭
@user-yv1od5fi2r
@user-yv1od5fi2r 3 месяца назад
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 Год назад
ሁል ጊዜ የእግዚአብሔር ምህረት ይደንቀኛል በጣም የምባረክበት ዘማሪ ነው ተባረኪልኝ ቲጂዬ።
@joseymuluneh9370
@joseymuluneh9370 Год назад
መስፍን ወድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አሁንም እግዚአብሔር በትዳርህ ይባርክህ ልጆችህ የጠላትን ደጅ ይውረሱ ❤
@HaileFikadu-nr6lw
@HaileFikadu-nr6lw Год назад
መስፍኔ ቲጂ ቀደመቺን እጂ ስቱን ተራራ ባተ አየውኝ የሚለው እስቲንል ትላት የሰማውት ነው የሚመስለኝ ተባረክልን
@rahelteka6706
@rahelteka6706 Год назад
ቲጂ ተባረኪ የጌታ የክብር መገለጫ ነሽ!መስፍኔ ተባረክ ጌታ የገባው የነካው ሰው ለሌላውም ፈውስ ነው እንዴት እንደተነካሁ አቤት ቃል የለኝም ተባረክ ከነቤተሰብህ ብርክ በል!
@andinetsisay1444
@andinetsisay1444 Год назад
ቲጂዬ ዘመንሽ ይባረክ። መስፍኔ ባንተ ላይ ያለ የጌታ ጸጋ አስገረመኝ የምያንፅ ኢንተርቪው ነው።
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 Год назад
ቲጂየ መሥፍኔን ስላቀረብሽልን ጌታ ብርክ ያድግሽ አንተንም ከመልካሟ ባለቤትህና ከልጆችህ ጋር በሠላም አደረሰህ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Год назад
ውድ ስጦታዎቻችን❤❤❤❤አናንተን እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን ሰለሠጠን የጌታ ስምይባረክ🎉🎉❤መስፍኔ እውነት መዝሙሮችኸ ይናገራሉ❤ከፍ የሚያደርጉ ካለንበት የሚያወጡ❤የኦድዬ ፀሎት አስተዋጽዎ አለው❤❤እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ❤🎉እረጅም የፍቅርና አግዚአብሔርን የምታገለግሉበት ጊዜ ይኡን❤❤❤መስፍኔና ቲጂ እንወዳችኃለን❤❤🎉🎉🎉🎉❤
@embetfeyessa5786
@embetfeyessa5786 Год назад
መስፍኔ ጌተ ኢየሱስ ዘመንኽ ህይወትህ ይባረክ በመዝሙሮች ከስንቱ ወጥቻለሁ አሁንም የብዛልህ ለእኛ በረከታችን ነኸ።
@chalewyohanniscj5641
@chalewyohanniscj5641 Год назад
ዋዉ በጣም የተጠቀምኩበት ኢንተርቪው መስፍኔ ድንቅ ዘማሪ የቤተክርስቲያን በረከት ነህ መዝሙሮችህ እንዴት ድንቅ ናቸዉ ! ባንተ ስላለዉ ፀጋ ጌታ ይመስገን ከወዳጆችህ መካከል አንዱ እኔ ነኝ ከህይወት ተሞክሮህ በጣም ተምሪያለዉ ጌታ ቀሪ ዘመንህን ቀና ያድርግልህ አቅራቢና አዘጋጅ እህት ቲጂ ተባረኪ
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Год назад
መስፍኔ እንዴት አልፈዋለው ያልኩት ያንን ቀን የሚለው መዝሙር እኔ ህይወት ውስጥ ትልቅ ትርጉም አለው ብዙ አላልፈውም ያልኩት ከባድ ጊዜ ጌታ እረድቶኝ አልፌዋለው ግን ያንን መዝሙር በሰማሁ ቁጥር ያሳለፍኩት ትዝ ይለኛ በዛ ከባድ ጊዜ ለእኔ መልዕክት ያለው መዝሙር ነበር መስፍኔ ተባረክልኝ ዘመንህ የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ ለምልምልኝ
@etagegnehubekele6512
@etagegnehubekele6512 Год назад
የሚገርም ህይወትና ምስክርነት ነው እውነት ነው ባለቤቱን እኔም በጣም እወዳታለሁ የጌታን እጅ አይቼባታለሁ።
@eyosiyasematiwos1124
@eyosiyasematiwos1124 Год назад
We love you from QATAR church GOD bless you for your service in QATAR church
@helenabza9268
@helenabza9268 Год назад
ቲጂዬ አንዲሁ ዝም ብዬ አውድሻለው የ እውነት..... የኔ ደርባባ ጀግና.....
@ruthmi
@ruthmi Год назад
ቲጂዬ አንቺ የተወደድሽ የኢየሱስ ቆንጆ እወድሻለሁ ተባረኪሊኝ አንቺ ኢየሱስ ጠቃሚ ያረገሽ ጠቃሚ ሰዉ ነሸ ትምህርትሽን ደግሞም የምታቀርቢያቸዉን ምስክርነቶች እሰማና ኢየሱስን አመሰግነዋለሁ ብሩክ ነሽ ።
@selamawitchanyalew2605
@selamawitchanyalew2605 Год назад
ወንድሜ መስፍን የዛሬ ሀያ አመት ጌታን እንደተቀበልኩ ዝማሬዎችህን አብዝቼ እሰማ ነበር ዝማሬዎችህ ወደጌታ ያቀርቡኝ ነበር ተባረክ ።
@yonasgebru7302
@yonasgebru7302 Год назад
ሁለታችሁንም ጌታ ይባርካችሁ። መስፍኔ ይቅርታ መልካም እና ተገቢ ቢሆንም ለዶ/ር ደረጀ የሰጠህው መልስ ግን ተገቢ እና ወቅታዊ ነበር። አንዳንድ ልቅ ንግግሮች ቁጣም ያስፈልጋቸዋል።
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
ጽምፅ ምንም የለኝም ግን ብዙምር ጌታየን በመዝሙር ባከብረው ፍቅሬን ብገልፅከት እያልኩ እመኛለሁ ስለዚህ ጌታየ እንደ መስፍኔ ሊርዳኝ ይችላል ጌታየ ምንም አይሳነውም ብየ ተስፋ አደርግኩ
@ameame175
@ameame175 Год назад
Me too
@tiyaabeki9164
@tiyaabeki9164 Год назад
የሚገርማችሁ ሰሞኑን አንደ ሙስሊም ጓደኛዬ በአጋጣሚ ሰለ መዝሙር ሲወራ አረ ስንቱ የሚለውን ሙሉውን መዝሙር ዘመረለኝ እና ገርሞኝ መስፍኔን በጣም እንደሚወደው ነገረኝ አንተን አለመውደድ አይቻልም ነገር ግን አጥብቀ ያዘው
@alemnegash8998
@alemnegash8998 Год назад
My blessed brother መስፍኔ ጌታ ቀራ ዘመንህን በእጥፍ ፀጋ ይጨምርልህ በርታ 🙏❤️
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 Год назад
Thank you,Tigye, what a blessing to watch these precious gifts of God for our comfort, to help us keep up in the trial of life! I was blessed by Tekeste, now Mesfin! Stay blessed all of you.
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 Год назад
❤❤❤❤❤ቲጂዬ ጌታ ይባርክሽ ሁሌ የምንወዳቸውንና የምናከብራቸውን፣ኩራታችን የሆኑትን እንቁዎቻችንን አድነሽ (ፈልገሽ)ስለምታቀርቢልን።ደግሞ ወንድሜ መስፍንዬ አንተን ለትውልድ ሁሉ ቅርስ አድርጎ ይሰጠ ጌታ፣ዛሬም ህይወት ቀጥሎልህ ለምስክርነት ያበቃህ ጌታ ስሙ ከፍ ይበል!!!
@titibibi
@titibibi Год назад
Amazing life testimony! I did not knew life could get this bad in addis. God saved him form all this misery.
@rahwagebreghergish7342
@rahwagebreghergish7342 Год назад
My favorite gospel singer Mefinye geta zemnih yibarikew , you are unstoppable. Your beloved sister from Eritrea, Canada
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q Год назад
መስፍኔ ስለ አንተ ጌታ ይባርክ እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ባስቀመጠው ጸጋ በብዙ ተባርከናል ደግሞም እንባርካለን ባበቃ ነገር ላይ ጠልቃ ገብቶ እድሜን የጨመረልህ ጌታ ይባርክ እንወድሃለን በነገር ሁሉ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን ትጅዬ ተባረክልኝ ወድዬን አቅርበሽ መስፍኔን እንደ ምታስደስችው ተስፋ አደርጋለሁ ❤
@Brother_Alelign
@Brother_Alelign Год назад
I couldn't stop crying listening to this awesome interview. Long live Mesfinie!!!😍😍😍😍
@mesimamo8154
@mesimamo8154 Год назад
መስፍኔ በጣም ናው ምንዎዲህ ❤❤❤ ያንተ መዝሙር ሁሌ በ እምባ ናው ምሰማው ጌታ እየሱስ ይባረክህ ዘመንክ ይባረክ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@eleltakah6999
@eleltakah6999 Год назад
የሰው ልጅ ሰንት ነገር ያሳልፋል!! ይሄን ሁሉ ያሳለፍክ አትመሰልም I love ur መዝሙር ደምፀህ is amazing! u are given a second chance God is good! መዝሙርህን በጣም አዳምጣለውበጣም ተሰፋ ይሰጠኛል..You are amazing with an amazing voice❤❤❤
@manitarekegn2474
@manitarekegn2474 Год назад
በመዝሙሮችህ ተባርከናል ተፅናንተናል ተሻግረናል አመስግነናል ደስ ብሎናል ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለው አንተና የአንተ ሁሉ ይባረክ ቲጂዬ ተባረኪ❤
@rideonbole669
@rideonbole669 Год назад
ማፊዬ ምን አይነት ቅንነት ነው ይህ ልብ ከጌታ ካልሆነ ከማ ነው።ተባርከህ ቅር ጌታ አሁንም ባንተ ይሰበካል ስራው ገና ተጀመረ እንጂ አላለቀም ላሁን ላለነው ሁሉ የሚቀር የህይወት ምስክርነት ነው❤❤።ቲጂዬ አንቺም ብሩክ ነሽ ተባረኪ❤
@yanetwakjira7477
@yanetwakjira7477 Год назад
መስፍኔ ጌታ ራጅም እድሜ ይስጥልኝ ባንተ መዝሙር ናብሴ ታርፋለች::🙏❤️❤️❤️
@godschild7147
@godschild7147 Год назад
Mesfine you don’t know how much your songs changed my life 😢😢 no words ❤ Tigiye my darling sister thank you for inviting Mesfine and God bless you for your ministry my sister ❤
@nehemiah5860
@nehemiah5860 Год назад
መስፍኔ ጌታ እየሱስ አሁንም ዘመንህን ይባርክ በጣም ነው የምወድህ። መዝሙሬን ለምን ነካችሁ ማለትህ በእርግጥም እውነት ነው ማንም ዝም ብሎ ተነስቶ የሚዘመረው እንዳልሆነ ከዛሬው ምስክርነትህ ተረዳው ያንተ መዝሙር በብር የሚቀየር አይደለም ሂወትን የሚቀይር እንጂ❗ብዙዋቻችን በየጎዳው ተፅናንተንበታል። እኔ ከማረሳው አንድ "በልዑል መጠግያ" በሚለው መዝሙርህ ነው ልጄን ልወልድ ስገባ ብርታትን፣መፅናናትን፣ጉልበትን ያገኘሁት ዛሬም ድረስ እሱን መዝሙር ስሰማው ያንን የጭንቅ ግዜ አስታውሳለው እንባዬ ሁሉ ይመጣል። መስፍኔ አንተ ልዩ ነህ ባንተ መዝሙር እውነት የእየሱስን እጅ አይቻለው አሁንም ይጨምርልህ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤ ቲጂዬ ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏🙏 አዲስ አለምን እና መሉእመቤት ደምሴን ብታቀርቢልን ደስ ይለኞል የነሱም መዝሙር ሂወት አለው እንደዚህ ምስክርነታቸውን ብንሰማ ደስ ይለኞል🙏🙏🙏🙏
@mizaretmizaret526
@mizaretmizaret526 Год назад
መስፍንዬ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ለዚህ ነው ለካ ሁሉም ከህይወቴህ የወጣ ዝማሬ ስለሆነ ነው የሰውን ልብ የሚቆጣጠረው አንተ በረከታችን ነህ አሁንም ስፋ አትገደብ በጣም እወድሀለው ዘመንህ ይባረክክክክክ❤❤❤ ትጂዬ ተባረኪልን❤❤❤
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 Год назад
ክብሩ ኢየሱስ ጀግናው ይውሰድ ተባረኩልኝ ❤❤❤❤መሰፍኔ ፀጋው ይብዛልህ❤❤❤❤❤
@tigistyegetalij667
@tigistyegetalij667 Год назад
በ አየሱስ ስም ተባረኪልኝ ❤️❤️❤️🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇💞💞
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 Год назад
መስፍን በጣም ልዩ ነህ የሕይወት ምስክርናትና የአገልግሎት ሁኔታዎች በጣም ከበድ ነበር በዚያ ሁሉ እግዚአብሔር እረድቶሃል ክብር ለእርሱ ይሁን እንኳን እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ረዳልህ ደግም ቀር ዘመንህ የሰላም የጤና የበረከት ይሁንልህ በዝማርዎችህ ብዙ ተበርኬሃሎ
@tsigetube1604
@tsigetube1604 Год назад
እግዝአብሔር ረጅም እድሜ ከጠናጋ ይስጥህ በጣም እንወድሀለን በረከታችን ነህ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 Год назад
አሁንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ስሜታዊ ትመስላለህ ይሄ ደግሞ ሁሉ ነገርህ የተያያዘ ሩህሩህ እንደሆንክ ነው
Далее
ПОЮ ЛЕТНИЕ ПЕСНИ🌞
3:16:55
Просмотров 1,7 млн
skibidi toilet zombie universe 34 ( New Virus)
03:35
Просмотров 2,3 млн
КОРОЧЕ ГОВОРЯ, ШКОЛА БУДУЩЕГО
10:40
Dereje kebede, Mesfin Gutu with Girum Tadesse
38:42
Просмотров 87 тыс.
ПОЮ ЛЕТНИЕ ПЕСНИ🌞
3:16:55
Просмотров 1,7 млн