Тёмный

"ችግሩን ለመናገር ችግር አለ" ዘማሪ መስፍን ጉቱ - በኪያ ሾው - Gospel Singer Mesfin Gutu - Abiy Taddele - abiy_kiya 

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ
Подписаться 43 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

ይህን ቪዲዮ ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ማድረግ አይርሱ።
#mesfingutu
#kiya_talk_show - Hosted By ABIY TADDELE (#abiy_kiya)
የተወደዳችሁ #የኪያ_ሾው ቤተሰቦች ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።
ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱን መጫን አትርሱ።
This Video Clip is Dedicated Only to Kiya Talk Show Channel /Abiy Taddele/!
Subscribe today for latest Videos Here:-
/ kiyatalkshow
Facebook:- / kiyatalkshow
Instagram:- / abiy_kiya
Twitter:- / kiyatalkshow
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
#Hosannamezmur #kiyatalkshow #EthiopianMezmur
© Copyright:- #AbiyTaddele /Kiya Talk Show/ 2023

Развлечения

Опубликовано:

 

15 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 125   
@yonathan2895
@yonathan2895 Год назад
This channel deserve more subscriber and view
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 Год назад
I appreciate that!
@feaaef5243
@feaaef5243 Год назад
መስፍንዬ እውነት ነው ለምድሪቱ ሰው ሰቶን ነበር ግን የኛ ሰው አልገባውም የኢትዮጵያ ህዝብ የሚፈልገውን እንኳን አያቀውም እግዚአብሔር ብቻ ይቅር ይበለን ብርክ በልልን አንተ በረከታችን ነህ እባክህ አታቁም ዝም ብለህ እንደልማድህ እየተቀበልህ በምድሪቱ ላይ ዘምርበት እሽ
@gashedebele9947
@gashedebele9947 Год назад
በየሰው ቤት የደረሰው ግፍና ሰቆቃ በእናንተ ቤት ቢደርስ ኖሮ እንዲህ አትሉም ነበር..
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay Год назад
ዘመንህ ይለምልም አብኝ ስነስርዓት ያለህ ሰው ነህ ስለተመለስክ ዎደ ሚዲያው ስላየሁም ደስ ብሎኛል መስፍኔ ተባረክልን ዎንድማችን ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁህ የቤተሰብ ሰርግ ላኝ ስትዘምር አየሁህ እና በጣም በዝማሬህ ልቤ ቀለጠ ጌታን አላውቅም ነበር ጊዜውን ጠብቆ አሁን በጌታ ነኝ ለምልምልን ብዛ ከነባለቤትህ ከነ ልጆችህ አቤም የናፈቀኝ ያንት እና የቴዲን ሰርግ ማየት ነው እግዚአብሔር ይችላል ማየቴ አይቀርም ዎንድሞቼ በጌታ ፍቅር እዎዳችሁ አለሁ🙏🙏ብዙልኝ ከክፉ ይጠብቃችሁ 🙏🙏
@zambezambe1683
@zambezambe1683 Год назад
ትክክል እኔም ናፍቄያለሁ እግዚአብሔር ይችላል
@imsorry9566
@imsorry9566 Год назад
እግዚአብሔር ያስባቸው አሜን 🙏
@carlatube603
@carlatube603 Год назад
አሜን ጌታ ይችላል🙏
@rosatube6848
@rosatube6848 Год назад
አሜን አሜን
@hellohellohellohello9209
@hellohellohellohello9209 Год назад
አሜን🙏
@AmenImmanuelMedia
@AmenImmanuelMedia Год назад
አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ መስፍን ሀብት በረከት ነው ድንቅ ሰው የአገልጋይ ምሳሌ ነው እንወዳችሃለን ተባረኩ
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 Год назад
Amen
@user-od1ss9dq4j
@user-od1ss9dq4j Год назад
መስፍኔ በጣም የምንባረክብህ ባገልግሎትህ ብዙዎች ነን አረ ስንቱ ስንቱ ታለፈ እየሱስ እየቀደመ ወዳጄ እየቀደመ ውድዬ እየቀደመ ለኔ የተለየ የእግዚአብሔር እጅ ያየሁበት በብዙ የተፅናናሁበት ነው ተባረክ አንተ በረከት ነህ ባለቤትህ ማሂ በጥም የምወዳት የእግዚአብሔር ሴት ናት እወዳችሃለሁ ዘመናችሁ በእግዚአብሔር ፊት እያማረ ይሂድ
@tgethiopia381
@tgethiopia381 Год назад
ዘማሪ መስፍን ዘመንህ ይለምልም። አንተ የምትናገረዉ የፀሎት መንፈስ በህይወቴ ላይ ይሁንልኝ።
@ASADALI-uw6zb
@ASADALI-uw6zb Год назад
የኔአባት ሁሌም የድሮ መዝሙሮቹን ።በጣም ።የምሰማው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የዘማሪ መስፍን ጉቱን ሲከፋኝ ስወድቅ።። እደገና ብቻዬን በሰው አገር ስኖር በማዳቤት ስከፋ እሡነው መፅናኛዬ መዝሙር ታለፈ ያዘመን ።።ወይ አረ እደ ጌታ ያለ ማንም የለም ።።ፈጣሪ እድሜ ዘመንክ ይብዛል ክ በውነት ጌታይጨምር ለት ለዘማሪ።መስፍን ከኔእድሜ ።።ቀንሰው ይጨምርለት ለዘማራችን 😭😘😘💓💓🤲🤲🤲🤲🤲🤲አመሰግናለሁ ስለሁሉም እግዛብኤር ይባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@yilmawube6863
@yilmawube6863 Год назад
በክርስቲያን ሾው አብይ ትልቅ አስተዋጽኦ አለህ። የጥያቄዎችህ ብስለት፣ አስተማሪንት እና ክርስቲያናዊ ስነምግባር የተላበሱ ጥያቄዎችህ ይባርካሉ። በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው!!!!
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 Год назад
አመሰግናለሁ።
@kassechmekonnen985
@kassechmekonnen985 Год назад
መሴፍኔ 20 አመት ቦኃላም አዲስ የሆነው በመንፈስ የተዘመረ አመላካችንም ማለዳ ማለዳ አዲስ በሆኑ ነው መሴፍኔ አንድ ነገር ላስታውስህ 28 አመት በፊት አካባቢ በመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ምክንያት እኔና ጓደኞዬ ቤት የተመሰረተችው ናዝሬት ቃለ ሕይወት እየመጣህ በልጅነት ዘመንህ ያገለገልከን ጌታ ይባረክ ዛሬ ሁላችንም በሕይወት ኖረን እንድናገለግለው ጌታ የእድሜያችን ባለቤት ስሙ ለዘላለም ይባረክ መስፍኔ ገና ተውልድ የአንተን መገለጥ የሚናፍቅ አለና የጌታዬ ፀጋ ይብዛልህ ይጨመርብህ በጣምአወድኃለሁ አከብርሀለሁ ኑርልኝ ካሰች መኮንን ነኝ ከኒው ክሬሽን ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ
@redasirak5608
@redasirak5608 Год назад
የምወድህ አገልጋይ መስፍን ጉቱ ተባረክልኝ።
@tsinatm7274
@tsinatm7274 Год назад
መስፍን ጉቱ በጣም ነው ይሚወድህ በ መከራየ ግዜ ብደስታ ባንተ መዝሙር ሊጅ ያለሁ በጣም ሊጅ ኣስመራ ኣንዴ መዝሙርህ ገባይኝ ጀምሮ ደሞ ኦርቶድክስ ሆኝ የሚገርም ሁኔታ ትዝ ይለኛል እስከ ኣሁን ከ ሰማሁ ብሃላ ዝም ብሎ የሚመስጥ ኢና ደስ የሚል ተስማኝ። ደሞ በደርጀ ምልልስ ምንም ጥፋት የለህም ኣይተልያያን እንትና ብሄር እንትና ብሄር ነው ያልከው ይሄ ደሞ ጥሩ ነው ❤ ከ ዓለም ሁሉ ከ ሌላ ሃገር ከ ሌላ ቃንቃ እንወድሃለን❤ ከ ኤርትራ🎉
@user-fw4dy4xb3o
@user-fw4dy4xb3o Год назад
መስፍንዬ ተባረክ ከዚህ በበለጠ ፀጋው ይብዛልክ
@awotaraya6590
@awotaraya6590 Год назад
ቡንኬ ኢትዮጽያ ሲመጣ እኔም አንድዋ ተቃዋሜ ነበርኩ ግን ይህው የናተ ፍሬ ነን ቀሬው ዘመንህ በጌታ ፀጋ ይለቅ
@asterlebene9946
@asterlebene9946 Год назад
መሰፍኔ ቅን የጌታ ልጅ እውነትም እረ ሰንቱ አለፈ ብሩካን ናችሁ!!!
@HenockKuku
@HenockKuku Год назад
መስፍኔ የቸርቼ ልጅ፦ በጣም ናፍቀኸኛል። በጣም እንወድሃለን። ሰላምታዬ ከአሜሪካ ይድረህ። ሄኖክ❤
@yonasgebru7302
@yonasgebru7302 Год назад
Welcome back Abiy! መስፍኔ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን።
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 Год назад
Thank You
@user-oe1co9hc5s
@user-oe1co9hc5s Год назад
መስፍኔ ዘመንህ ይባረክ የኔን በየቀኑ በመዝሙርህ እየተባረከ ነው ምችለው ማመስገን ብቻ ነው አሜሜሜንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 Год назад
ቅዱሱና ፃድቅ የሆነው የማይ ተኛው የማያንቀላፋው ጌታ መንፈስ ቅዱስ ከነ ጋር ነው ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 Год назад
ዘማሪ መስፍን ጉቱ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው የአንተ ዝማሬዎች ዘመን ተሻጋሪና የማይጠገቡ መንፈስን በእጅጉ የባረኩን ዝማሬዎች ናቸው!
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 Год назад
እንኳን ደህና መጣህ።ከረጅም ጊዜ በኋላ ነው ያየኹህ።ኪያ ሾው።
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 Год назад
Tnx
@Uzer-4131
@Uzer-4131 Год назад
መስፍኔ በመዝሙሮቹህ ተባርኬአለሁ ❤❤ ተባረክ
@ethiopianethiopia6142
@ethiopianethiopia6142 Год назад
መስፍኔ ሲመሰክር ህብረት አባ ቸርች ትዝ ይለኛል መስፍን ሲያገለግል ትዝ ይለኛል
@israelcaleb8746
@israelcaleb8746 Год назад
መስፍኔ ጥሩ ወነጌላዊ እና ዘማሬ ብቻ አይደለህም ምርጥ ጨዋታም አዋቂም ነህ ዘመንህ ይባረክ ። ኪያ ሾው እነኳን ወደ ሾው ተመለስክ አቀራረብህ ደስ ይላል ከሌሎች መንፈሳዊ ዩቱበሮች አቀራረብህ አይገናኝም ያንተ ምርጥ ነው በርታ
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 Год назад
አመሰግናለሁ።
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s Год назад
የኔ ወይዘሮ በጣም ነው የምታምረው ኢየሱስ ባያስመልጥህ ጉድህ ነበር
@erey1307
@erey1307 Год назад
Talefe ya zemen yemil mezmur sesema alchelm😢 yemtwedh ehteh ke 🇪🇷🎉
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 Год назад
አየሩ ላይ ዘምሩበት ??? እምነት ማለት ይሄ ነው ዎው ለምድራችን ተስፋ አለ ምክንያቱም ተስፋ የሰተው የታመነ ስለሆነ !!!!
@wodehord7063
@wodehord7063 Год назад
እንካዋ በሰላም ተመለስክ አብይዬ በጣም ነበር ያንተ ቻናል ስፈልግ ነበር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ🙏🙏🙏💯💯💯✅✅✅
@abiborra
@abiborra Год назад
መሰፈን ጌታ ያባረክ በመዝሙሮችክ ተባረኪለው
@etalem3596
@etalem3596 Год назад
መፉዬ ከነ በለቤትህ እንዴት እንዴ ምዉዳችሁ ብታዉቁልኝ ❤ ሽ አመት ኑሩልኝ❤!!!!
@Bezabee77
@Bezabee77 5 месяцев назад
ተባረኩ ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ነበር ❤❤❤
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 Год назад
መሥፍኔ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ቲጂ ሾው ላይ አየሁህ አሁን ደግሞ ኪያ ሾው ላይ አየሁህ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብህ ይስጥህ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ይስጥህ ኑርልን
@yoseftadesse6915
@yoseftadesse6915 Год назад
Abey tadeel congratulations 🎊 👏 ❤
@user-oy6mz7xh7g
@user-oy6mz7xh7g Год назад
በርከታችን ናችሁ ቅዶሳን አገልጋዬች🥰
@shield1974
@shield1974 Год назад
our gift Mesfine ...stay blessed
@user-pt1pq4ol9y
@user-pt1pq4ol9y Год назад
እኔ ለመጀመሪያ ቸርች የወሰዱኝ ስዎች ህብረት እንባ ነበር :በዝማሬ ያገለገለው ወንድማችን መስፍንነበር:ብዙ ስዎች ሲመስክሩ የመጀመሪያ ቀን የተስበኩትን ስብከት ያስታውሳሉ እኔ አላስታውድም:የክፍለሀገር ልጅ ነኝ መስፍኔ ሲያስመልክ ተነሱ አለ ተነሳሁ እየዘመረ እጃችሁን ከፍ እድርጉ እየደጋገመ ይላል እኔም በአክብሮት ከፍፍ እያደረኩ ብጠብቅ ብጠብቅ መስፍኔ እያቆምም መጨረሻ እጄ ሊገነጠል ደርሶ ተቀመጡ ሲል ቁጭ አልኩ :ጌታን የምትቀበሉ ሲባል ወጣሁ :ይኽው በከፍታም በዝቅታም ከጌታ ጋር እለሁ::😂😂🙏🙏🙏😍😍ተባረኩ::
@peaceforethiopia6490
@peaceforethiopia6490 Год назад
ኪያ ወዳጄ እጅግ ድቅ ነው ዳግም መመለስህ ደስ ብሎኛል ለቤተክርስቲያን ትጠቅማለህ በርታ ወዳጄ !!
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay Год назад
አሜን ይብዛልህ
@aberehamregasa3234
@aberehamregasa3234 Год назад
እንዲሆ በዋዛ መሙት አለወይ …
@Anumma572
@Anumma572 Год назад
Egziabeher Ahunem Abzeto Yebarkeh.Edem Tena Yyesteh.
@alemneshayele6309
@alemneshayele6309 Год назад
Mesfene, ye egziabiher bereketachin sitotachin , betam new yemiwedih,
@sippieatasgedom2496
@sippieatasgedom2496 Год назад
አምላኬ ይባርክህ ድንቅ ህያው የህይወት ምስክር እግዛብሔር ፍፃሜህን በክብር ይጠቅልልህ
@yayagebre5403
@yayagebre5403 Год назад
Mesfne our blessing and gift ❤🎉
@samueltesfaye2126
@samueltesfaye2126 Год назад
በረከታችን ነህ ❤
@meskermmeski6168
@meskermmeski6168 Год назад
ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤
@misganakassa123
@misganakassa123 Год назад
አብያ እንኳን ተመለስክ !!!
@martadadi1654
@martadadi1654 Год назад
መሰፍኔ፡መዝሙሮችንሁልብይነካሉ፡ጌታይባርክ፡ከነቤተሰቦች፡ጌታሀ፡እድሜእናጤናይሰጥክ፡አሜን፡❤❤❤❤❤
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 Год назад
God bless you all
@hannabarecha8808
@hannabarecha8808 Год назад
Ameeeeen ebbifama galatoma waaqaayo barakecha ha ebiifama ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 Год назад
Amen
@magartuuwaddajoobadhishuu565
Eebbifama Eebbifama ❤️📖❤️🙏🙏
@user-oy6mz7xh7g
@user-oy6mz7xh7g Год назад
አንዳዴ እኛ ክርስቴያኖች ለአገልጋዬች ምናድርገው ማበርታታት በጣም ይጠቅማል ድግሞም እንድ ቃሎ ከአገልጋዬች ጋር ጎን በመቆም ቀኝ እጅ መሁን አለብን❤ ውንድማችን አብይ አገልግሌትህ ይባርክ እንዴህ ዋጋ እየከፍሎ ሜያገለግሎትን ስለምታበርታታ እንድ ክርስቴያን ሜዴያ ቀኝ እጅ ስለሆንህ ልባርክህ እውዳለሁ❤ መስፍናችን መቸም ያንተን መዝሙር ሰምቱ ያልተባርከ ጌታን ያላመሰገነ ክርስቴያን ያለ አይመስለይም እኔም በመዝሙሮችህ የተፀናናሁ የተመከርሆ የተገሰጥሁ ስለሆንሆ ❤❤❤❤
@tamartasema8315
@tamartasema8315 Год назад
ተባረኩ🤗🙏🏽💙
@tesjij8484
@tesjij8484 Год назад
ጥሩ ነው ስው በህይውት እያለ መመስከር ለቀሪው አስፈላጊ ነው
@BekanWakuma
@BekanWakuma Год назад
Jiraadha ijoollee waaqayoo Mesfiin fi Abiy
@mountcarmel7116
@mountcarmel7116 Год назад
I am just weeping here in Houston by listening this program. God bless you all for making this show possible.
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Год назад
ተባርኩልኝ ❤
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 Год назад
Amen
@BekanWakuma
@BekanWakuma Год назад
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! haleeluyyaa!!
@danielhailu4365
@danielhailu4365 Год назад
እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ ብለን ከሐገራችን ወጥትን እልፍ ብለን ቀረን ተመለሱ በለንና እንመለስ መስፍኔ
@EbsaKebede-ig6ch
@EbsaKebede-ig6ch Год назад
Sitokebaberu endet nw desimitilut! 😍😍😍😍🙏🙏🙏 Betam enwedihachuwalen 🔥🔥🔥🙏🙏😍😍😍
@feaaef5243
@feaaef5243 Год назад
አቤት ይንተርቢው እራሱ እንዴት እንደሚባርክ እንደው አይወሰድብህ እንደውም ይጨመርልህ
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 Год назад
Amen
@etemeanchbezbhi8017
@etemeanchbezbhi8017 Год назад
ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ
@Grace-kz6uu
@Grace-kz6uu Год назад
Mesfine tadelehe geta tesga yabezalhe berta❤❤❤
@user-oy6mz7xh7g
@user-oy6mz7xh7g Год назад
ጅግኖች ብዙልን
@abrashm1827
@abrashm1827 11 месяцев назад
tebarkieu 🥰🥰🙏🏼🙏🏼
@jonahmercy9329
@jonahmercy9329 Год назад
Blessed all...can you please interview musician Abenezer Girma thanks
@oziyanagold1955
@oziyanagold1955 Год назад
Tbarek angafw mesfen gutu ewdehalew rejim edme yesteh
@yabkaryabkar8768
@yabkaryabkar8768 Год назад
ጌታ ይባርካችሁ
@user-oy6mz7xh7g
@user-oy6mz7xh7g Год назад
Bless you more
@user-oy6mz7xh7g
@user-oy6mz7xh7g Год назад
ጌታን ሴቀበሎ ሳይ እንባየ ተናነቅይ ድስታው ሙገስ ያገኘ አገልግሎት❤
@tarekegnyohannes
@tarekegnyohannes Год назад
😢😢bebado yagelegelkew geta edmehn xemenihn ybarklh❤❤
@user-oy6mz7xh7g
@user-oy6mz7xh7g Год назад
Hallelujah
@elsaarega2607
@elsaarega2607 Год назад
Thank You ❤blessed
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Год назад
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 Год назад
Get hoye sele wendeme mesefen akeberehalew techielaleh tebarek neges wendemeye tebsrek hulachieum tebareku❤
@user-oy6mz7xh7g
@user-oy6mz7xh7g Год назад
❤❤❤❤
@aminajamal4096
@aminajamal4096 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiawolde2415
@ethiopiawolde2415 Год назад
I love youuuuu so much guys God bless you more and more
@Onthatsellingarc
@Onthatsellingarc Год назад
WoW mesfine keep this life I was learning to money experience
@user-vz4gr7bn7l
@user-vz4gr7bn7l Год назад
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን መስፍን ጉቱን በጣም እወደዋለሁ መዝሙሩንም ሰምቼ ብዙ ጊዜ ተፀናንቼበታለሁ
@fiyradegu2309
@fiyradegu2309 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
@shimelisdido7115
@shimelisdido7115 Год назад
Des sitilu!!!! Geta abzito abzito yibarkachu huletachunim
@research_review
@research_review Год назад
ብሩክ ሁኑ ለምልሙ
@mrramesha3328
@mrramesha3328 Год назад
Yes mmmmssssss yyyyyy
@abialemuanshiso1163
@abialemuanshiso1163 Год назад
❤❤❤
@meserettesfaye8247
@meserettesfaye8247 Год назад
Mesfine tebarek kene tesetokale
@user-fw4qv5nl1j
@user-fw4qv5nl1j 4 месяца назад
መስፍኔ የሚገርም ነው
@amanmogos819
@amanmogos819 Год назад
Mesfin gutu official subscrib arigulet tebareku
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Год назад
Er mednnew metfat abiy wedmachn
@AB-wg1cr
@AB-wg1cr Год назад
በርታ ፡ ግፋ ፡ 😂😂ጠፍተሐል ፡
@fantahuneshete1535
@fantahuneshete1535 Год назад
ማን ነግሯችሁ ነው ትንሳኤን በዚህ ቀን እ።ሚከበር እናንተ ደግሞ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ ትላላችሁ??? ስለምትመልሱልኝ አመሰግናለሁ
@addisnet21
@addisnet21 Год назад
🛑መስፍናችን የሰፈር ልጅ - እስካሁን አላመንክም ወደ እውነተኛይቱ የክርስቶስ አካል ቤተክርስትያን አልተመለስክም.
@tarekegnyohannes
@tarekegnyohannes Год назад
Yetignawa Nat?
@selamnew3344
@selamnew3344 Год назад
Enkan temeleskiln kiya bereketachin neh
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Год назад
እኔ መዝሙር አዘጋጃለው በሶሎም በኳየርም ሳገለግል ነበር::በስራ ወደ ሌላ ቦታ ሔጄ ነበር:: ወደ ቤተሰብ ስመጣ ወደ ቤተክርስቲያን ለአምልኮ እሔድ ነበር::ኳየሩ የጻፍኩትን መዝሙር ሲዘምሩ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም ነበር:: መዝሙሩ ሕይወቴን የሚገልጽ ስለሆነ ስቅስቅ ብዬ አለቅስ ነበር:: ስለዚ ወደ ቀደመው ሕይወታችን መመለስ አለብን:: ክርስትና ሕይወት ነው መኖር ነው የኖሩትን መዘመር ነው::
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 Год назад
ሙሉ ዝግጅቱን ለመከታተል 👇ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-tz2WSKKd3SA.html
@user-oy6mz7xh7g
@user-oy6mz7xh7g Год назад
በcomment የምትባርኩ ቅዶሳን ቀኝ እጅ ስለሁናችሁ የውነት ዋጋችብ በሰማይ ነው እንዴህ በርቱ ማለታችን ቀላል እንዳይመስለን🙏
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ Год назад
ዘማሪዎቹ ሄዳችሁ ትጥይቁታልችሁ ረድታችሁትስ ታውቃላችሁ? ማውራት መደናነቅ ጥሩ ነው ግን እለፍ ብላችሁ እርዱት::
@user-gl9zf2yj1y
@user-gl9zf2yj1y 5 месяцев назад
በተሰጣቹሁ ቦታ አገልግሉ በየመንገዱ አልደግፍም ሰዎን ማሰቸገር ነው በጣም ታሰለቻላቹሁ በዛላይ እየጮሀቹሁ በጣም ደሰ አይልም በዛላይ የድምፅ ብክለት ነው እኔ ኦርቶዶክሰ ነኝ መሰፍን መዝሙር ግን አዳምጣለሁኝ እየሱሰን ነው ኦርቶዶክሰም የምትሰብከው እናንተ ግን በጣም ብዙ ነገር ታበዙታላቹሁ
@user-co4qv6nj7l
@user-co4qv6nj7l Год назад
በእውነት በመስፍን ከርሳም አገልግሎቶች እግዚአብሔር ይገኝበታል? እኔ እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ ሰው ይመስለኝ ነበር:: አሁን ግን ሰው መሳይ ሆዳም አሳማ መሆኑን ነው የገባኝ:: እንዴት አንድ ክርስቶስ የሚያመልክና ክርስቶስን እከተላለሁ የሚል ሰው የወንድማሞች ጦርነት ይደግፋል?? ይባስ ብሎ ጦርነቱ የሚቃወሙትም የእውነት ሰዎችም ይሳዳባል ይዝታል:: ሸንጋይ ውሸታም ደደብ አሳማ መሆኑን ነው የገባኝ::
@sisayteklu6626
@sisayteklu6626 Год назад
ለዚህ ላወራኸው ወሬ በጌታ ፊት ትጠየቅበታለህ ,ደሞ ሠምተሀል ያለውን ለፍርድ አትቸኩል
@saveethiopia9207
@saveethiopia9207 Год назад
መስፍኔ ወረዱ ብልሽ መምከርሽ አንቺ የትም ቤተከርስቲያን ስትጠራ ቤተክርስቲያ የምታንቀጠቅጠው ክፍያ ትንሽ ከተከፈለህ ታንቀጠቅጠው አበር።
@gezawdejene3391
@gezawdejene3391 Год назад
አብይ አህመድ ሰው ይገልና አንተጋ ደውሎ አየሩ ላይ ዘምርልኝ ይላል! አየር ላይ መዘመር ከፈጣሪ ፍርድ ካስመለጠ እናየዋለን!
@gezachewbegashaw1281
@gezachewbegashaw1281 Год назад
የሚገርም እይታ ነው 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 Год назад
ለምንድነው ደርጄ ከበደን የሰደበው ንፁሀንን አራጁን አብይን ስለተቃወ ነው አይደል ያንተዝማሬ ከንፁሀን ደም አይበልጥም ልብ ይስጣችሁ አብይ ወይንምሞት ለምትሉ ርካሽ ጴንጤዎች
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 Год назад
ከይቅርታ ጋር እስኪ ዘማሪ ደረጄን ለምን አደባባይ ወጥተህ ሰደብከው ብለህ ጠይቅልን ጋዜጠኛው
@alemat897
@alemat897 Год назад
He already ask apologies and his apology accepted
@tsinatm7274
@tsinatm7274 Год назад
Demo mnm aletefam MESFIN GUTU OROMO NEW SASBO DERJE DEMO AMARA .....MEAFINEA YALEW ATLAYAYENM BHEARE ENTINA ENTINA BHEAR ATBEL NEW YALEW. ALEQE GUDAYU . KE ERITREA❤ MEAFINEA ENWEDHALEN KE ALEM ZURYA YALEW YWEDHAL❤🎉
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 Год назад
ይሄ ዘማሪ ዱርዬ መሆኑን ያወቅኩት ዘማሪ ደረጄን አደባባይ ውጥቶ ሲሳደብ ነው
Далее
Эй Рамазан # DamirAgroDizel
0:16
Просмотров 4,1 млн