Тёмный

“ከማርቲን ሉተር በፊት ትክክለኛው ወንጌል ኢትዮጵያ ነው የተሰበከው” | ከሶፊያ ሽባባው ጋር የተደረገ ድንቅ ቆይታ | | Haleta tv 

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Подписаться 266 тыс.
Просмотров 121 тыс.
50% 1

#Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 890   
@tube5169
@tube5169 7 месяцев назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዛላለም ትኑር
@ewunetyashenfal
@ewunetyashenfal 7 месяцев назад
ከማርቲን ሉተር በፊት ትክክለኛዉ ወንጌል ኢትዮጵያ ዉስጥ ተሰብኳል። የሰበከዉም ኢትዮጽያዊዉ ጃንደረባ፥ እሱም በፊሊጶስ በዉሀና በመንፈስ ቅዱስ ተጠምቆ፤ እሱም ከኢየሩሳሌም በኢየሱስ ክርስቶስ ትዕዛዝ ተነጥቆ ጋዛ ዉስጥ። አሁን ጥያቄዉ፦ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን፥ ያኔ ከግሪክ ባላመጣሽዉ በኦሪጂናሉ ስምሽ እያለሽ፥ ድግምትንና መተትን እየሰራሽ ለነገስታቱ ትጠነቁዪ በነበረ ጊዜ፥ ጃንደረባዉ የነገስታቱን ጆሮ ወደ ወንጌል ሲመልስ ተበሳጭተሽ በምን አይነት አገዳደል በስዉር እንዳስገደልሽዉ ሚስጢርሽን አዉጭዉ። ከዚያም ከግብጽ "ዘጠኙ ቅዱሳን መጡ" ብለሽ የምትተርኪላቸዉን ጠንቋዮች ለምን ማስመጣት እንደነበረብሽም ተናገሪ። ሶፍያ ሽባባዉ፦ የጃንደረባዉ ደም ከእጅሽ እንዳይፈለግ እጅሽንም አንደበትሽንም ታጠቢ።
@honeyb4984
@honeyb4984 7 месяцев назад
ኢየሱስ የሌለበት ሀይማኖት ምን ይሰራል 🤷🏽‍♀️
@tsigeayele2154
@tsigeayele2154 7 месяцев назад
ለዘላለም የሚኖር እግዚአብሔር ብቻ ነው
@ewunetyashenfal
@ewunetyashenfal 7 месяцев назад
አትኖርም። ለዘለዓለም የሚኖር ትናንት ያዉም በሰዎች እጅ የተፈጠረ አይደለም። ዘለዓለምን የፈጠረ ብቻ ለዘለዓለም ይኖራል።
@user-bx8wh9ge8l
@user-bx8wh9ge8l 7 месяцев назад
​@@honeyb4984😂😂😂 የትኛው? ይህ አውሮፓውያን የሰጧችሁ ሀሳዊ? መቼም አንሰብከው።
@netsanetfikrenorch1659
@netsanetfikrenorch1659 8 месяцев назад
ሶፊ በዘመኗ ሁሉ ክርስቶስን ያነገሰች የአለምን ቅራቅንቦ ብርና ወርቋን ወድያ አሽቀንጥራ በክብሩ ጥላ ስር ለፍቅሩ ተማርካ ይኸዉ ዘመኗን ሁሉ አለች በቤቱ ደምቃና ተዉባ:: ሶፊ እህታችን ዘመንሽ ይለምልም አንቺና ያንቺ የሆነዉ ሁሉ በክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን:: ልጅነትሽን የሰጠሽዉ ጌታ እድሜ ከጤና ጋር ያትረፍርፍልሽ በሚያስፈልግሽ ነገር ሁሉ ባለጠግነቱን ይግለጥልሽ::❤
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 7 месяцев назад
እዴት ተናገርክ ምድረሜካፓም ዘፋኝ
@alamireweyasu1037
@alamireweyasu1037 8 месяцев назад
ስለ ጌታ የተሰደብኩበት ቀን ያ ቀን የከበርኩበት ቀን ነው። ሶፊዬ ተባረኪ! ጌታ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ!!
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 8 месяцев назад
እውነት ነው እየሱስን ያሳወቁን ሰወች ይባረኩ:: ብዙ ስጦታ ያልቃል: ይረሳል :: ጌታ ግን ሁልግዜ ያው :ሁልግዜ ወዳጅ በከፍታም በዝቅታም ከእኛ ጋር የሆነ ታላቅ ስጦታ ::🙏🙏🙏🙏
@ewunetyashenfal
@ewunetyashenfal 7 месяцев назад
ከማርቲን ሉተር በፊት ትክክለኛዉ ወንጌል ኢትዮጵያ ዉስጥ ተሰብኳል። የሰበከዉም ኢትዮጽያዊዉ ጃንደረባ፥ እሱም በፊሊጶስ በዉሀና በመንፈስ ቅዱስ ተጠምቆ፤ እሱም ከኢየሩሳሌም በኢየሱስ ክርስቶስ ትዕዛዝ ተነጥቆ ጋዛ ዉስጥ። አሁን ጥያቄዉ፦ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን፥ ያኔ ከግሪክ ባላመጣሽዉ በኦሪጂናሉ ስምሽ እያለሽ፥ ድግምትንና መተትን እየሰራሽ ለነገስታቱ ትጠነቁዪ በነበረ ጊዜ፥ ጃንደረባዉ የነገስታቱን ጆሮ ወደ ወንጌል ሲመልስ ተበሳጭተሽ በምን አይነት አገዳደል በስዉር እንዳስገደልሽዉ ሚስጢርሽን አዉጭዉ። ከዚያም ከግብጽ "ዘጠኙ ቅዱሳን መጡ" ብለሽ የምትተርኪላቸዉን ጠንቋዮች ለምን ማስመጣት እንደነበረብሽም ተናገሪ። ሶፍያ ሽባባዉ፦ የጃንደረባዉ ደም ከእጅሽ እንዳይፈለግ እጅሽንም አንደበትሽንም ታጠቢ።
@tselothanatube-lifestudy9250
@tselothanatube-lifestudy9250 7 месяцев назад
ሶፍዬ ጌታን እኔ እፀልያለሁ ድጋሚ ድል ባለ ሰርግ ከዶክተር ወዳጄ ጋር እንድትጋብ ነብያቶችን አትስሚ ፀልይ እግዚአብሔር ነገርሽን ይሰራል
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 7 месяцев назад
ምንአልባት ማን ያዉቃል❤ አሷ ጨርሰናል ትላለች እንጂ ያላለቀ ጉዳይ በየ ሰዉልብ አለ!!
@selamdejene661
@selamdejene661 8 месяцев назад
አስቴር በዳኔ የምትባይ የቡና ወሬ የምታወሪ ታሪክን የሚያክል ነገር ያለማስረጃና መረጃ እየደገፍሽ አታውሪ አለ ካልሽም። አምጪ
@disisaz
@disisaz 7 месяцев назад
ደንቆሮ። ጉግል መጠቀም ትችላለህ። በአማረኛ ተርጉሜልሐለው ገፄ ላይ አዛሪያ በዛ ፌስቡክ ላይ ፈልግ። መረጃማ ሞልቷል ልቦና ጠፋ እንጂ። ምስኪኖች።
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 8 месяцев назад
የሽባባው ልጆች ግን ጠበል ያስፈልጋቸዋል አንዳንች መንፈስ ተጋብቶባቸዋል። በ1406 ያልሺው ከየትኛው መጸሐፍ ጠቅሰሺው? የፕሮቴስታንት መሠረቱ ቀላል ክርስትና ተከታይ ይኖረዋል ያሉ እነ ካልቪን እነ ኢራስመስ እነ ሉተር በ1517 ነው። ከዚያ በፊት አንድ ክርስትና እንጅ ሌላ የለም። ከቤተክርስቲያን ላይ አልወርድ ብለሻል ዋጋሽን ታገኛለሽ ያስፈነጨሽ ብልጽግና አፈር መግቢያው ቀርቧል። እስጢፋኖስ ተቆረጡ ተጠመዱ ያልሺው ከየትኛው ታሪክ መጽሐፍ ጠቀስሺው። ፕሮፌ መስፈን ኃይሌ ላሬቦ ኦርቶዶክስ አደሉም ኢአማኒ እንጅ። ይህ ሁሉ ዘመቻ የኛ ድክመት ነው ኦርቶዶክስ የሆናችሁ ልብ አድርጉ።
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 7 месяцев назад
ኦርቶዶክሥ ምህሮቿ መልሥ ካልሠጡ እምነታቸዉ ካልጠበቁገና ብዙ ይሠማል😮😮😮😮ቤተመቅደሡ ገበያ ሆናል ኣማኞቹ ይሄዳሉ ይመጣሉ😮😮
@Hdkgufjhf1234
@Hdkgufjhf1234 8 месяцев назад
በጣሞ ቆንጆ በብዙ የተማርኩበት እራሴን እንዳይበት ያደረገ በእውነት ቃል የተቀመመ ነው። እናመሰግናለን የኔ ፀሎት ግን ቢሆንም ባይሆን እግዚአብሔር አዋቂነው ሶፊና ዶ/ር ወዳጄ የእንደገና አምላክ ቤታቸውን ትዳራቸውን እንደገና እንዲያድስ የዘወትር ምኞቴ ነው ትልቅ ፀሎቴ ነው እግዚአብሔር አዋቂ ነው የወደደውን ያድርግ ከሆነ ግን ካለሁበት አገር ተነስቼ በአካል ደስታዬን ለመግለፅ እንደምሄድ ቃሌ ነው ። እባካችሁ በፀሎት እንተጋገዝ 🙏🙏 ዘመናችሁ ይባረክ ። አስቱ እናመሰግናለን በርቺ 🙏
@senaysenayet775
@senaysenayet775 8 месяцев назад
አስቱን ያመሠገንሽበት መንገድ የኛም ሃሳብና ምስጋና ስለሆነ ተባረኪ ሶፊ ጥሩነው እንደዚህ ስለምትሠራው በጎስራ ፊትለፊት መመሠጋገን ያበረታታል በኛ ሀገር ብዙ ያልተለመደ ቢሆንም ተባረኩልኝ ሁለታችሁም
@ewunetyashenfal
@ewunetyashenfal 7 месяцев назад
ከማርቲን ሉተር በፊት ትክክለኛዉ ወንጌል ኢትዮጵያ ዉስጥ ተሰብኳል። የሰበከዉም ኢትዮጽያዊዉ ጃንደረባ፥ እሱም በፊሊጶስ በዉሀና በመንፈስ ቅዱስ ተጠምቆ፤ እሱም ከኢየሩሳሌም በኢየሱስ ክርስቶስ ትዕዛዝ ተነጥቆ ጋዛ ዉስጥ። አሁን ጥያቄዉ፦ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን፥ ያኔ ከግሪክ ባላመጣሽዉ በኦሪጂናሉ ስምሽ እያለሽ፥ ድግምትንና መተትን እየሰራሽ ለነገስታቱ ትጠነቁዪ በነበረ ጊዜ፥ ጃንደረባዉ የነገስታቱን ጆሮ ወደ ወንጌል ሲመልስ ተበሳጭተሽ በምን አይነት አገዳደል በስዉር እንዳስገደልሽዉ ሚስጢርሽን አዉጭዉ። ከዚያም ከግብጽ "ዘጠኙ ቅዱሳን መጡ" ብለሽ የምትተርኪላቸዉን ጠንቋዮች ለምን ማስመጣት እንደነበረብሽም ተናገሪ። ሶፍያ ሽባባዉ፦ የጃንደረባዉ ደም ከእጅሽ እንዳይፈለግ እጅሽንም አንደበትሽንም ታጠቢ።
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 8 месяцев назад
አማላጅ ነው ሎቱ ስብሐት ጌታ ነው የምትዘባርቁትን እስኪ ለራሳችሁ አዳምጡት ጠይቁ ግልጽ ነው እኮ ምንፍቅና ምንም እምነት የሚመስል ነገር እንደሌለው
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 8 месяцев назад
Geta meseqelu aygermihim?geta egir siatib aygermihim? Bedemu siyamaliden Des endet ayilihim?yegeta ye Eyesus kiristos dem ke hatiat hulu yanetsal.
@edenabraham4640
@edenabraham4640 7 месяцев назад
Menafqs yegetan sra lesew yemiset yemayqebel new iyesus demun yizo kidiste kdusan gebto slegna ytayal yemaylewet kihnet alew slegna liyamald zewetr behywet ynoral Hebrew 7:23-25 degmo ersu besewna begziabher mehal Yale mekakelegna new tebeka new yetuga endemtsasatu tawkaleh?mlja sibal zk bdg eyalu melemen ymeslachhual iyesus gn demun yzo bemekrebu amalaj tebeka new...metshaft yemilutn ankad enji degmo enanbb enji
@hibireworkmuluken5120
@hibireworkmuluken5120 7 месяцев назад
yemiyadergutin ayawqum ena yikir belachew sil eyesus min eyale yimeshal?
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 7 месяцев назад
⁠@@edenabraham4640መጀመሪያ በሚገባ ቋንቋ ለመፃፍ ሞክር/ሪ:: ሲቀጥል እየሱስ ክርስቶስን አማላጅ የሚል በሙሉ የእየሱስን ጌታነት አምላክነት ለማሳነስና ለማዋርድ የክህደት ስራ ከወንጌል ውጪ የሆነ ትምህርት ሃይማኖት ነው:: ለእየሱስ አምላክነት ምንም ፍልስፍና ምንም ሌላ ጥቅስ አያስፈልግም በጣም ብዙ መጥቀስ ይቻላል:: አጭሩና ግልፁ "በመጀመሪያ ቃል ነበር ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር ቃል እግዚአብሔር ነበር..." ካልን ከዛ ደግሞ ወንጌል " ቃልም ስጋ ሆነ......" ይለናል በግልፅ ትርጉም እግዚአብሔር ስጋ ሆነ ይሄው ነው:: ካስፈለገ እንጨምራለን 🤔
@shimelistulu83
@shimelistulu83 8 месяцев назад
ሰዉ ሊሰድብሽ ሊያጣጥልሽ ይችላል ዘላችሁ ኦርቶዶክስ አማኝ ላይ አትንጠልጠይ(ሉ) እኔ ለአንቺ ቦታ ሰጥቶ የተናገረ አንድም ኦርቶዶክሳዊ አገልጋይ አላየሁም የማህበርተኞችሽን ግን አላውቅም
@disisaz
@disisaz 7 месяцев назад
አባ እስጢፋኖስ የሚባሉ አባት ለማርያም አልሰግድም ብለው በዘረ ያቆብ የተገደሉ ናቸው። አዛሪያ በዛ ፌስቡክ ላይ አማርኛ ተርጉሜልሐለው
@addisgulilat275
@addisgulilat275 7 месяцев назад
ወ /ሮ አወኩ አወኩ
@SEP2922
@SEP2922 7 месяцев назад
🤣🤣🤣
@azebbekele4300
@azebbekele4300 7 месяцев назад
😅😅😅😅
@selam5766
@selam5766 7 месяцев назад
ሶፊ እንኳን ለሃገረሽ አበቃሽ አስቱ ተባረኪ በጣም ነው ደስየሚል ቃለመጠይቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@kiflebidika7537
@kiflebidika7537 8 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው፡፡ ተባረኩ! ሶፊ ደግም አይዞሽ! በአንድም ነገር እንኳ በተቃዋሚዎች አትደንግጡ፤ ይህም ለእነርሱ የጥፋት፥ ለእናንተ ግን የመዳን ምልክት ነው፥ ይህም ከእግዚአብሔር ነው፤
@thestar2137
@thestar2137 8 месяцев назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር ጠላቶቿም ይውደሙ
@ndagne7394
@ndagne7394 8 месяцев назад
Kkkkkkkkk min mew yemenge mofoker aderekew
@user-ce1ku4xw5l
@user-ce1ku4xw5l 8 месяцев назад
ነውራቸው ክብራቸው ነው የምለውን ቃል በእናንተ ነው ያየሁት ህልናችሁ እያወቀ በጨለማ ውስጥ ሆነው ወደ ብርሀን ወደ ክርስቶስ ኑ
@thestar2137
@thestar2137 8 месяцев назад
@@ndagne7394 ተበዳ መንጌም አብይም ይብዱህ
@thestar2137
@thestar2137 8 месяцев назад
@@user-ce1ku4xw5l ተበዳ ዘላለም በጨለማ ያኑርህ ጥምብ ጋላ ....
@ndagne7394
@ndagne7394 8 месяцев назад
@@thestar2137 lenegeru yihen sidib kedebrawoch new yetemerkew ensu beye mediriku sisadebu new yemiwulut
@eweyewey3487
@eweyewey3487 8 месяцев назад
አህዛቡ ማነው ወጌላዊዉ ማነው????????????መልሰ እጠብቃለሁ ወንጌላዊ ክርሰቲያን እናንተ እንዳትሆኑና😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mimihenok5576
@mimihenok5576 7 месяцев назад
አህዛብ በእግዚአብሔር የማያምን ነው። ምነው በነገትቪ አስበሽው/ ህው ነው እንጅ ምንም ሌላ ነገር የለውም ።
@DevaDeva-xg8gu
@DevaDeva-xg8gu 7 месяцев назад
የማያልቅ ጣዖታትን ነደረደራችሁ ወንጌልን ሰብካችሁ የማታውቁ ከስሙ ሀይል ይልቅ በአንገት ላይ በሚደረጉ ኮተቶች ሰይጣንን ለማሸሽ በሚኒባስ እየዞራችሁ የምትነግዱ ግብዞች ሰውን ወደህይወት ማምጣት ሳይሆን ወደጥፋት መጎተት እንደሆነ ስራችሁ የሚያስታውቀው ሰውን መናፍቅ ብሎ መስደብ እንጂ ነፍስ ያለው ቃል የማይወጣችሁ አህዛብ ናችሁ። ይልቅ ስሙ ወደሚጠራበት ብቻውን ጎልቶ ወደሚታይበት ክርስትና ተመለሱ ኢየሱስን እመኑት
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 2 месяца назад
min ale awkeh bitawera wendim be ewnet lib yisth
@mattewe492
@mattewe492 8 месяцев назад
እኔ ግን የሚገርመኝ በነሱ ውስጥ ያሉትን ሰዎች ፃድቅ ከነሱ ውጪ ያሉትን ሀጥያተኛ የሚያረጉት ነገር ነው :: በጌታ ነን እያሉ ስንት የሀጥያት ጥግን የሚያደርጉ ብዙ ኣሉ
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 8 месяцев назад
ምን አይነት የሚያሳዝን እይታ ነው ክፉ እድል!
@marta2478
@marta2478 8 месяцев назад
Waw si si.ye ďiyabiĺos legume.
@abebeche722negash
@abebeche722negash 8 месяцев назад
የሚገርመው አስተሳሰብ ይሄ እኮ ነው ::አምላክ ለነሱ ብቻ የተፈጠረ አድርገው ነው የሚያስቡት:: መታበይ: የተለዩ አማኝ እደሆኑ ማሳየት :አይነት ግብዝነት ያለው ነገር ነው:: እና እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ::በሌላ አባባል እኮ ሌላው እምነትን አማኙን ጭምር መስደብ ይሆናል ::
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 8 месяцев назад
@@abebeche722negash መንግስተ ሰማያት ካልገባሽ ምን ትጠቀሚያለሽ ? ምንም።
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy 8 месяцев назад
@@fetsumkidanne9679 yene ehte aniche gent enidemitegbe egna degmo tsoli enidemingba man negershe ? Keyet temaresh ersun zek yeminderg kef yelali erasun kef yemiyaderg esu zek yelali
@enathagertube4619
@enathagertube4619 8 месяцев назад
እኔ ሁለታችሁንም በጣም እወዳችሃለሁ የኢትዮጵያ የድሮ ፕሮቴስታንት አማኝ ነው ከእምነት ነው ወደአልሆነ ቦታ የገባው ስለዚህ እባካችሁሁለታችሁም ጥሩ የኦርቶዶክስ ትምህርት አስተማሪ ጋ ሄዳችሁ በደምብ ተማሩና ተመለሱ ትክክለኛ እምነት ናት ብትመለሱ ብዙ ስራ መስራት የምትችሉ ናቹ እግዚአብሔር በቀና መንገድ ሁላችንንም ይምራን
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 8 месяцев назад
አሜን
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 8 месяцев назад
አሜን 🙏🙏🇪🇷
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 8 месяцев назад
ምን ለማለት
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 8 месяцев назад
Yetekliye teqimat Atela melasma ayashanim.
@Kukusha2001
@Kukusha2001 8 месяцев назад
Tebarku ❤❤🎉🎉
@Forcast700
@Forcast700 8 месяцев назад
ኦርቶዶክስ የሆንን ቃሉን እንደማናዉቅ አድርገሽ የገለጥሽበት መንገድ ተገቢ አይደለም ስለራስሽ ብቻ ብታወሪ መልካም ነዉ ከቻልሽ አባቶች ጋር ቁጭ ብለሽ ተማሪ
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 8 месяцев назад
Abatochish ena anchi fituran sitamelku enji wengelin atawiqum.
@Forcast700
@Forcast700 8 месяцев назад
@@Tewodros-tm7bs ተባረኪ
@mahletfele-rb1rj
@mahletfele-rb1rj 7 месяцев назад
​@@Tewodros-tm7bsyedenakurt menahariya
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 2 месяца назад
ye luter ligoch sidbumnim esu new yastemarachhu be ewnet lib yistachhu
@MM13668
@MM13668 7 месяцев назад
ሶፊና አስቱ! በጣም ታሳንኙኛላችሁ! ብዙ ሸክም እንዳለባችሁ አስባለሁ! ኢየሱስ ክርስቶስን በመከተላችሁ የደረሰባችሁ ጫና ይገባኛል። ከቤተሰብ እስከ ቤተክርስቲያን፣ ከዓለማዊ እስከ ዓማኝ፣ ከሚታስቡትና ከማታስቡት አቅጣጫ የሚመጣባችሁ ውርጅብኝ ይኖራል። በተለይ ሶፊ በልጅነቷ በከባድ ነገር ውስጥ እንዳለፈች አውቃለሁ። የሚደርስባችሁ መከራ ሁሉ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሆነ እንኳን ደስ አላችሁ! ጌታ ከእናንተ ጋር ነውና ሁሉንም መከራ አሸንፋችሁ በግርማ ሞገስ በፊቱ ትቆማላችሁ!
@banteamlakAgegn
@banteamlakAgegn 8 месяцев назад
ፕሮቴስታንት እንደ ፍቅርይዝም አንድ ግለሰብ ነዉ የመሰረተዉ ማለት ነዉ
@user-iv1qh6ei6c
@user-iv1qh6ei6c 8 месяцев назад
ኢየሱስ አለቱ እርሱ ነው መስረታ የሀይማኖት ድርጅት አይደለም እርሱን ጌታ አያውቀውም
@user-ce1ku4xw5l
@user-ce1ku4xw5l 8 месяцев назад
ነውራቸው ክብራቸው ነው የምለውን ቃል በእናንተ ነው ያየሁት ህልናችሁ እያወቀ በጨለማ ውስጥ ሆነው ወደ ብርሀን ወደ ክርስቶስ ኑ
@user-yt7fd9wb8h
@user-yt7fd9wb8h 8 месяцев назад
ምንጊዜም ኦርቶዶክስ እግዚአብሔር ወደ እውነተኛ መንገድ ይመልሳችሁ
@user-ce1ku4xw5l
@user-ce1ku4xw5l 8 месяцев назад
ነውራቸው ክብራቸው ነው የምለውን ቃል በእናንተ ነው ያየሁት ህልናችሁ እያወቀ በጨለማ ውስጥ ሆነው ወደ ብርሀን ወደ ክርስቶስ ኑ
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 8 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤🇪🇷​@@user-ce1ku4xw5l
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 8 месяцев назад
144 tabootoch kemamen enkuwan lebirhane beqan.
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 7 месяцев назад
ወደእዉነተኛ መገድ ከሆነ ሙሥሉምም ብንሆን ፕሮቴሥታቶችም ብንሆን ኣትቀየሚማ😂😂😂ግን እዉነት ደሞ ኦርቶዶክሥብቻ ነዉ ካልሽ እራሥ ወዳድ ነሽ ማለት ነዉ
@elshadaybelete4577
@elshadaybelete4577 8 месяцев назад
እውነተኝነት ማለት ኢየሱስ ነው ላልሽው ነገር በእውኑ እውነተኝነት ኢየሱስ ነው ወይስ ፕሮስቴንታትነት። ምን ለማለት እንደፈለግሽ ለማንም ግልፅ ነው። apostolic church ሃዋሪያዊት ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ያደረገን የአባቶቻችን አምላክ ህያው እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ። ያለመሰረት የተሰራ ቤት ይፈርሳል እርስበርሱ ይፋለሳል። በሃሳብ በአምልኮ ይለያያል። ለዚህ ትልቁ ምሳሌ የሚሆነው የፕሮስቴንታንት መፈረካከስ እስከ 22 ሺህ ቤተ እምነት መበጣጠስ ነው። ሃዋሪያዊት ቤተክርስቲያን ያልሆነ ሁሉ ወይ ይጠፋሉ ወይ ይሰነጣጠቃሉ። ለሁለት ሺህ ዘመናት ወንጌሉን እየሰበከች የኖረች ወደፊትም የምተቀጥል የተዋህዶ እምነት ናት። አይምሮ ከፍታችሁ ልብ ብላችሁ ተዋህዶን ለማወቅ ለራሳችሁ እድል አትንፈጉ።
@user-ce1ku4xw5l
@user-ce1ku4xw5l 8 месяцев назад
ነውራቸው ክብራቸው ነው የምለውን ቃል በእናንተ ነው ያየሁት ህልናችሁ እያወቀ በጨለማ ውስጥ ሆነው ወደ ብርሀን ወደ ክርስቶስ ኑ
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 8 месяцев назад
🙏🙏🇪🇷
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 8 месяцев назад
144 tabootoch yemitaminu menafiqan ORTHODOX wengelin atawiqim gedilagel manebneb bicha nuw.
@mahletfele-rb1rj
@mahletfele-rb1rj 7 месяцев назад
Betam tekekel🙏
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 7 месяцев назад
በትክክል❤❤❤❤
@Hornland
@Hornland 7 месяцев назад
ቤተክርስትያንን እና ቅድስት ድንግል ማርያምን ከሚያሳድደው ፣ ከሀሰተኛው ክርስቶስ ጋር ወዳችሁና ፈቅዳችሁ የገባችሁትን ህብረት ካላፈረሳችሁ ከንቱ ናችሁ ። በመተት እና በመናፍስት አሰራር የተገነባ ስብእና ፍፃሜው አሳዛኝ ነው።
@user-pl2fq2mh3x
@user-pl2fq2mh3x 8 месяцев назад
ሶፊያ ስለማታውቂው ነገር ባታውሪ መልካም ነበር በተለይ ኦርቶዶክስን በሚመለከት!!!
@Forcast700
@Forcast700 8 месяцев назад
ልክ ነህ ይቅር ይበላት
@PeaceTube83
@PeaceTube83 8 месяцев назад
ከዛ ስለመጣች ብታወራ ችግር ያለው አይመስለኝም ስለኦርቶዶክስ
@user-ce1ku4xw5l
@user-ce1ku4xw5l 8 месяцев назад
ነውራቸው ክብራቸው ነው የምለውን ቃል በእናንተ ነው ያየሁት ህልናችሁ እያወቀ በጨለማ ውስጥ ሆነው ወደ ብርሀን ወደ ክርስቶስ ኑ
@selam_lehulum.
@selam_lehulum. 8 месяцев назад
​@@PeaceTube83ኦርቶዶክስ ውስጥ ስለ ነበረች በደንብ ታውቃለች ማለት አይደለም። ብታውቅማ አትወጣም ነበር።
@saraababa
@saraababa 8 месяцев назад
እንደ ሰው እወዳታለሁ ግን እዉቀቶ በጣም ዉስን ነው።
@hanatekile4755
@hanatekile4755 3 месяца назад
እኔ ምለው ይህች ሴት እኮ የሐሰት መልክተኛ ነች ጠያቂዋም ያው ናት ልቦና ይስጣችሁ ግን ይህ ምላስ ይታሰራል አካልም ይፈርሳል የድልግል ልጅ የግዚአብሄር ቸርነቱ ከአእምሮ በላይ ነው
@mengistu9600
@mengistu9600 7 месяцев назад
ሶፌ ድንቅ ለሆነው ጌታችን ልጅ መሆንሽን ከዚያ በላይ ምን ይደንቃል ተባርከናል ክብር ለእርሱ እኛም በእርሱ በመመረጣችን ድንቅ አባት ነው
@woinshetkebede625
@woinshetkebede625 8 месяцев назад
ሶፌዬ ባንችይ መዝሙር ተፀናንተናል እግዚያብኤር አንችን ስለሰጠን እናመሰግነዋለን የምትወደጂ ቆንጆ ልጅ ❤
@ermiasberhanu6721
@ermiasberhanu6721 7 месяцев назад
ታሪክ አትቆነጻጽሉ(ደቂቀ እስጢፋ) በቂ ዕውቀት ሳይኖራችሁ ማውራት ነውር ነው። ለትውልድ የሚቀመጥ ስለሆነ ዕውነትን በናንተ ዕውቀትና ቁመት ልክ ለክታችሁ የምታስቀምጡት አይደለም ካሜራ ፊት ስትቆሙ ብዙ ሰው እንደሚያያችሁ ለምንድን ነው የምትረሱት? አንዳንዴ ሰው ይታዘበናል በሉ። ለይቅርታና ለንስሃ እንዲሁም ለመታረም ቦታ አስቀርታችሁ ተናገሩ። ደግሞ ኢየሱ በጥቅስና በስሜት የሚገለጥ ሳይሆን ሁለንተናችን እርሱን ሲለብስ በቻ ነው። አስኪ ራሳችሁን ተመልከቱት እላያቹ ላይ ያለው ኮተትና ምንዝር ጌጥ ነው ኢየሱስን የሚያስመስላችሁ? በጥቅስና በስሜት ማበድ የኢየሱስ ማመን አይመስለኝም። ራሳችሁን ችላችሁ ከመወያያት ይልቅ ጠቅላይነትና ያልተገባ ንጽጽር ይታይባችሃል። ለሁሉም አስቴር ፕሮግራምሽን እንዳላይ የሚያደርግ ብዙ በቂ ምክንያት ሰተሽኛል። ማኔ፣ቴቄል፣ፋሬስ!
@mesfinemobile
@mesfinemobile 7 месяцев назад
ፀጋ ይብዛላቹህ እህቶች
@netsanetfikrenorch1659
@netsanetfikrenorch1659 8 месяцев назад
የሚገርምና የሚደንቅ ፀጋ እኮ ነዉ የተገለጠብሽ ሶፊ አቦ ዘመንሽ ይለምልም:) አስት የተወደድሽ እህታችን ተባረኪልን።
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 7 месяцев назад
የኔ ምስካና በጣም የምወደው ዝማሬ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ሶፍዬ አስቱ እዳለችው ልዩ ሴት ነሽ አብሶ ጌታን የተረዳሽበት መንገድ ድንቅነው መንፈሳዊ አባቴ ጳስተር ጌታቾ ስላንቺ ሲነግረኝ ለጌታ ብረቅዬ ልጁ ናት እያለ ነበር ስላንቺ ይመሰክረልኝ የነበረው አስቱዬ ሶፊ እዳለችው ለሀገራችንና ለግለሰቦች የምትከፍይው ዋጋ በጌታ ዘንድ ትልቅ አክሊል ያሰጥሻልና በረቺ እኛም በፀሎታችን ከጎንሽ ነን❤
@Abayi-ik9ei
@Abayi-ik9ei 8 месяцев назад
እኔ ምለው የየትኛው ኢየሡስ ልጅ ነሽ? መዳን በእምነት ብቻ ያለውን የሉተር ኢየሡስ ? ጥምቀት ያድናል ብሎ ያስተማረው ግን ቅዱስ ስጋው ና እና ደሙ መታሠቢያ ነው ያለውን የቃለ ህይወት ኢየሱስ? ነው ወይስ የጆን ካልዚን የቱቱቱ
@yonasagiza2021
@yonasagiza2021 8 месяцев назад
አንተስ ሰውዪ?የማነህ?የአሩሴማ?የተክልዬ ባለተቅማጡ?የአቦዪ?የማርያም?የህፃኑ ጨርቆስ?....
@alebotube591
@alebotube591 8 месяцев назад
​@@yonasagiza2021እውቀት የለህ ስድብ ብቻ እግዚአብሔር ይገስፅህ እውነት ትፍረድብህ
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 8 месяцев назад
​@@yonasagiza2021አንተ ብትሰድባቸውም ሉሉም ግን በክርስቶስ ቤተ ክርስቶስ በአንዲቷ ሀይማኖት ኖረው ሩጫቸውን የጨረሱ የክርስቶስ አካል ናቸው። "አንድ የጌታ አንድ ሀይማኖት አንድ ጥምቀት ነው" ኤፌ 4:5 ያስተማሩን ይሄን ነው
@TakeAbe-nh4cd
@TakeAbe-nh4cd 8 месяцев назад
​@@yonasagiza2021ፃድቃንን የሚሳደቡ ሁሉ ዱዳ ይሆናሉ ይላል ቅዱስ ዳዊት ተቅማጥ ይልቀቅብሽና ሲቀጥል አባታችን ተክለሐይማኖት አርሴማ ህፃኑ ቂርቆስ አቡነገብረመንፈስ ቅዱስ እናታችን ማርያም የሀይማኖት መስራች ሳይሆኑ የክርስቶስ ተከታዮች ናቸው የናንተ ሉተር ካልቪን ዝዊንግሊ ሌሎችም ሰወች የየራሳቸው የተለያየ ትምህርት ያላቸው ሰወች ናቸው ምድረ መናፍቅ
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 8 месяцев назад
​@yonasaከእውቀት ነጻ እግዚአብሔር ይገስጽህ 🇪🇷giza2021
@otakugamer748
@otakugamer748 8 месяцев назад
ጆሽያ ሀሰተኛ ሰባኪ ፓስተሮቹ በሙሉ እናንተን ገደል ከተቱ እባካችሁ ወደቀጥተኛዋ ተዋህዶ ተመለሱ እባካችሁ እህቶቼ ልለምናችሁ
@jesuslord3426
@jesuslord3426 8 месяцев назад
EYESUS KIRISTOS ALTESASATEM yeminketelew esun new !!!! yetekeshache sewochim yihunu lelam sew yetebale hulu yisasatal yetesassatem yimelesal....KE KIRISTOSIN FIKIR WEDET YIKEDAL ???????????????????
@user-ce1ku4xw5l
@user-ce1ku4xw5l 8 месяцев назад
ነውራቸው ክብራቸው ነው የምለውን ቃል በእናንተ ነው ያየሁት ህልናችሁ እያወቀ በጨለማ ውስጥ ሆነው ወደ ብርሀን ወደ ክርስቶስ ኑ
@assefataye2004
@assefataye2004 8 месяцев назад
የግል ብሎ የሰበከ ሐዋርያ ማነው? ይልቁንም "የግል";የሚለው አባባል ውስጠ ወይራ ገዳይ የግል እምነትን ማራመጃ ማበጃ መንገድ ነው !!! " እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስተሰርይ የእግዚአብሔር በግ ።" ዮሐ.1:29 ስለምን ተባለ? ✝️ "ሩጫውን ጨርሻለሁ ሃይማኖትን ጠብቄያለሁ የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶልኛል ..." 1ጢሞ.4:7 ❤ ሃይማኖት ስለማያድን ነዋ ሐዋርያው "ሃይማኖትን ጠብቄያለሁ ሩጫዬን ጨርሻለሁ የጽድቅ እክሊል ተዘጋጅቶልኛል ።" ብሎ የመሰከረው ? ስለዚህ ያለ ሃይማኖት ያለ እውነተኛዋ ያለ አንዲቷ ተዋህዶ ሃይማኖት አትድኑም አራት ነጥብ ። ❤ የናንተ እምነት መሥራች ለመሆኑ ማነው? ታውቁት ይሆን ? ❤ ለራሷ ክርስትና አልተነሣች ልታቋቁም መጣች ።" አሉ ከናንተ ድሮስ ምን ሊጠበቅ ምንም ጸጋ የሌላችሁ የአነጋገር ለዛ ያልተላበሳችሁ ስንቱ ይታዘባችሁ ይሆን !???? ❤ አላዋቂ ሳሚ ...አሉ ። ባልነጀራ የሚባባለው እኮ ለካደ ለተካካደ አይደለም 😂 አዪዪዪዪ ... ይህቺን አጋጣሚ ተጠቅማችሁ ተንፈስ በሉ እንጂ ማሽላ ውስጡ እያረረ ....
@diramudub6413
@diramudub6413 7 месяцев назад
እኛ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ በሰዎች ፍልስፍና አናምንም። የቱ ጋር ነው "ያለተዋህዶ መዳን የለም " የሚል ያለው? መጽሐፍ ቅዱስ የሚለው " ያለልጁ እየሱስ መዳን የለም ነው" የሐይማኖትን ትርጉም ጠንቅቃችሁ መርምሩ እየሱስን ችላ በማለት (እደግመዋለሁ ችላ እና ስሙን መስማት እያንገሸገሻችሁ) ሐይማኖተኛ ስለሆናችሁ ብቻ አይዳንም። ወደዳችሁም ጠላችሁም። ቃሉን ያብራላችሁ! ሌላ ምን ይባላል?
@samymulu7110
@samymulu7110 7 месяцев назад
በአንተ እምነት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አማኒያን ብቻ ናቸው ወደ መንግስተ ሰማይ የሚገቡት ማለት ነው?? ሌላው የአለም ህዝብ ሁሉ ወደ ሲኦል ይወርዳሉ እይልክ ነው?
@Ethiohighlight-y2w
@Ethiohighlight-y2w 8 месяцев назад
stay blesses sofi, you are so lucky don't listen those who bark behind you and to disturb you ❤❤❤
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta 7 месяцев назад
ውዶቼ አስቱና ሶፊ ስላየሁዋቹህ ደስስስስ ብሎኛል ዋውውው የኔ ምስጋና ኤሎሂ ኤሎሂን መልካም ነህ ለኔን ታሪኬ የጀመረው በፍቅር ነው የምወዳቸው ተባረኪ ኡፍፍፍ በተለይ አሜሪካ ስትጨንቅ ግርግር ላይፍ ውይይይይ አየር ማጣት ሳቢዋን ብቻ በቃ በተረፈ ኤጭጭጭጭ እማማዬ ኢትዮጵያ አፈር አየርሽ ጠረንሽ ታሪክሽ ከአመት እስከ አመት ጧት ማታው ምሽት ንጋቱ የሚለዳው ድምቀት ማህበራዊ መተሳሰሩና ህብረቱ ሀዘን ደስታውን መጋራቱ እያንዳንዷ ቀናትና የምናከብራቸው በዓላት እረ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ያሉና ሌላ ዓለማት ላይ ፈፅሞ የማይገኙ ናቸው። እማማ ኢትዮጵያ ሀገሬ Emmmmmmmua💋h
@orthodox-tube29
@orthodox-tube29 7 месяцев назад
ሁለቱ እንቁዎች እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤❤
@yordanosbeyene2181
@yordanosbeyene2181 8 месяцев назад
መዳን በእምነት ብቻ ያሉት የቱ ጋር ነው ጥምቀት ስርአት ብቻ ነው ያሉትስ መቸ ነው። በነገርሽ ላይ ለአባ እስጢፋኖስ ከሉተር ጋር ማስተያት ወይም ማነፃፀር ፣ ለአባታችን ክብረ ነክ ነው።
@user-ce1ku4xw5l
@user-ce1ku4xw5l 8 месяцев назад
ነውራቸው ክብራቸው ነው የምለውን ቃል በእናንተ ነው ያየሁት ህልናችሁ እያወቀ በጨለማ ውስጥ ሆነው ወደ ብርሀን ወደ ክርስቶስ ኑ
@TakeAbe-nh4cd
@TakeAbe-nh4cd 8 месяцев назад
አደለም ከእስጢፋኖስ ጋር ከማርቲን ሉተር ጋር እራሱ ጨርሶ የተለያየ እምነት ያላቸው እኮ
@dafna4027
@dafna4027 8 месяцев назад
​@@user-ce1ku4xw5lጨለማ ማ የሉተር ድርጅት ብረሀን ለማረግ በከንቱ መዳከም ነው።
@dafna4027
@dafna4027 8 месяцев назад
እውቀት ለማካፈል እንደ ተቀመጠ ሰው ለሀሜት በካሜራ ፊት ቁጭ ማለት ለሚድያው ህዝብ ከስድብ አይተናነስም😏
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 8 месяцев назад
Orthodox Jewish church wengelin atawiqim gedilagel manebneb bicha nuw enji Christina algebachihum.
@fanotheamhara6031
@fanotheamhara6031 8 месяцев назад
ባዶ ታሪክ አትወሩ የ ንጉሱን ሰም አታጥፉ ምጅምርያ ተማሩ ጠይቁ ሚዲያ ላይ ስትክባጥሩ
@mulatufekaduzerihun5589
@mulatufekaduzerihun5589 7 месяцев назад
Sophia is a great woman of God. Thanks Aster for inviting Gospel Singer Sophia Shibabaw. Keep on positively impacting your generation. Keep shining the glory of Jesus Christ our Lord and Saviour. Truth shall set free our generation.
@user-yg3yp7ce1w
@user-yg3yp7ce1w 3 месяца назад
ሶፊ በጣም እወድሻለሁ የክርስቲያንን ድክመት ሚዲያላይ ባታውሩት በጣም ጥሩነው
@elsibekele5701
@elsibekele5701 8 месяцев назад
Wise decision that you are back to Ethiopia!! Life is not easy . Great conversation over all.
@netsanetlemma3296
@netsanetlemma3296 8 месяцев назад
አሁንም ወደፊትም ኢትዮጵያውያ ኦርቶዶክስ ፓወር ፍል ናት ::
@MsEmnet27
@MsEmnet27 8 месяцев назад
Let the power work on your life.
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 8 месяцев назад
ህይወት እየሱስ ነው።
@abemarkos7777
@abemarkos7777 8 месяцев назад
አላሁ አክበር አላሁ አክበር
@user-ce1ku4xw5l
@user-ce1ku4xw5l 8 месяцев назад
ነውራቸው ክብራቸው ነው የምለውን ቃል በእናንተ ነው ያየሁት ህልናችሁ እያወቀ በጨለማ ውስጥ ሆነው ወደ ብርሀን ወደ ክርስቶስ ኑ
@getebekele8167
@getebekele8167 7 месяцев назад
ፓወርፉል እግዚአብሄር ብቻ ነው!
@mehretnigusse512
@mehretnigusse512 7 месяцев назад
በአእህቶች ላይ ያየሁት ፍቅር ልቤን አረስርሶታል ❤️❤️❤️ዘመናችሁ ይባረክ❤❤
@betelhembeyene1980
@betelhembeyene1980 8 месяцев назад
እናንተ ናችሁ እኮ ስለ ወርቅ እና ገንዘብ የምትሰብኩ ወዴት ወዴት
@MTM8775
@MTM8775 8 месяцев назад
ውጭ መኖር እልፈልግምየምትሉ ሰዎ በጣም ሰነፍ በሰው የምትኖሩ ናችሁ ምድረ ሰነፍ ውጭ የምናኖ እንዴት ጀግኖች እንደሆን እወቁ እንዴ እንዴት እንዳሳዘኑኝ ትያለሽ ማፊሪ የድሃ ጉልበት መበዝበዝ ለምደሽ እንዴት ትኖሪያለሽ ከኢትዮጲያ ውጭ መኖር ስለማትችይ ሳይሆን ስንፍናሽ ነው ዩማያስኖርሽ እፈሪ
@genetbekele357
@genetbekele357 7 месяцев назад
ጌታ ይባርካችሁ በጣም ተባርኪለሁ በ programming.
@wendeniguse
@wendeniguse 7 месяцев назад
“መፋታትን እጠላለሁ፥ ይላል የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር፥ ልብሱንም በግፍ ሥራ የሚከድነውን ሰው እጠላለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ስለዚህ እንዳታታልሉ መንፈሳችሁን ጠብቁ።” - ሚልክያስ 2፥16 ይሄንን ቃል በምንም መሻር አይቻልም።
@bereketendale8157
@bereketendale8157 7 месяцев назад
endae tawe enji wendem amlakachin eko ya mehert amelak nawe yitalshale malatehe nawe ashimru araee eraf
@debbietefera3718
@debbietefera3718 7 месяцев назад
ፈራጅ
@hanaayele3288
@hanaayele3288 8 месяцев назад
እኔን ያልገባኝ ለሁሉም ለመድርስ ብትዘምር ለኛ አማኝ አይደሉም ለምትሉ እ/ር አያውቁም ለምትሉን እኛ ግን እየሱሱን እንደምንወድ ቅዳሴን አስተርጉመሽ እንድትሰሙት እጋብዛለሁ:: ሌላው እ/ር መምሰል ማለት እኛንም እንደምትሉት አህዛብን ለመለወጥ ነው እንጂ ለመናቅ አይደለም
@yabugamer6066
@yabugamer6066 8 месяцев назад
አስቱዬ አንቺም እኮ ቆንጆ ነሽ ከጌታ የተነሳ ሞገስ ያለሽ ስለእውነት የምትናገሪ እህቴ ነሽ ።ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ! እህታችን ሶፊ ደግሞ በዝማሬ አልፎ አልፎ ምክር አዘል ንግግሮችም የምታቀርብልን ውድ የጌታ ባሪያ ነች ። ጌታ ይባርካት !!! በዚህ መንፈሳዊ ጭውውታችሁ አጋንንቶች እየተንጫጩ ነው ። በረቱ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን !!!
@yebaleworkhailu4999
@yebaleworkhailu4999 7 месяцев назад
ውድ የእየሱስ ክርስቶስ ሴት ልጆች ሞገሳሞች ናችሁ ተባረኩ
@jojolove791
@jojolove791 7 месяцев назад
ሶፌ ደና ነሽ የደከመሽ ያመመሽ ነዉ የምትመስይዉ ደስ የሚል ዉይይት ነዉ አመሰግናለዉ❤
@abrehambinyam3731
@abrehambinyam3731 8 месяцев назад
አስቴር ከሁሉም ሰው ጋር እንዲህ ተጠንቀቀሽ ውይይት ስታደርጊ ጥሩ ነው ... ያለኛ ሰው የለም የምትሉት ነገር ግን 🙄🙄🙄🙄
@Liz-ol1si
@Liz-ol1si 8 месяцев назад
"እውነተኛ ለመምሰል ፊታቸዉን እንደሰይጣን ይቀያይራሉ!"
@user-ce1ku4xw5l
@user-ce1ku4xw5l 8 месяцев назад
ነውራቸው ክብራቸው ነው የምለውን ቃል በእናንተ ነው ያየሁት ህልናችሁ እያወቀ በጨለማ ውስጥ ሆነው ወደ ብርሀን ወደ ክርስቶስ ኑ
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 8 месяцев назад
በፊት የማንሺልጂ ቃል ማሳምር ሁሉም የእግዚአብሔር ልጂነው
@TakeAbe-nh4cd
@TakeAbe-nh4cd 8 месяцев назад
ወይ ሶፊ ስለማታውቂው ነገር መዘባረቅ አይሰለችሽማ ብዙ ጊዜ ስለ ደቂቀ እስጢፋኖስ ታወሪያለሽ ግን አንቺ የእርሱ አይነት እምነት አለሽ? እርሱ መነኩሴ ነበር አንቺ ግን ምንኩስናን አትቀበይም እርሱ በቅዱሳንና በመላእክት ምልጃ ያምናል አንቺ ግን አታምኝም አንቺ የምትይውና እሱ የነበረው እውነት የሰማይና የምድር ያክል ልዩነት አለ ባጭሩ የአንቺ እምነት ወደድሽም ጠላሽም ከ1517 ዓ.ም በፊት ጨርሶ በአለም ላይ አልነበረም መሰረትሽ ማርቲን ሉተር ነው
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 7 месяцев назад
በትክክል
@user-bx8wh9ge8l
@user-bx8wh9ge8l 7 месяцев назад
አከተመ። አራት ነጥብ
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 7 месяцев назад
ዘባራቂ ፡ ነገር ፡ ናት
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 9 дней назад
@Takeb then dekike Estfanos why was killed barbaric 😊
@hannakif26
@hannakif26 7 месяцев назад
Wow በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ።እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ውብ የእግዚአብሔር ሴቶች በርቱልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@pupemichael8732
@pupemichael8732 7 месяцев назад
ጠንካራ ሴት ነሽ ሶፌ በርቺልን ።አንቺ በረከታችን ነሽ አከብርሻለው
@belayfentahun7802
@belayfentahun7802 8 месяцев назад
አይ አስቴር የድንግል ልጅ ይርዳሽ አች እህታችን ነሽ ነይ
@user-ce1ku4xw5l
@user-ce1ku4xw5l 8 месяцев назад
ነውራቸው ክብራቸው ነው የምለውን ቃል በእናንተ ነው ያየሁት ህልናችሁ እያወቀ በጨለማ ውስጥ ሆነው ወደ ብርሀን ወደ ክርስቶስ ኑ
@ethiorichb3751
@ethiorichb3751 7 месяцев назад
ሶፊያ ስለ ደብረ ብርሃን ትርጉአሜ የተናገርሺው ነገር ፍፁም ከእዉነት የራቀ ነው::መረጃ በሌለሽ ነገር ላይ በድፍረት እና በእርግጠኝነት ባታዎሪ መልካም ነው ::
@marianagirma326
@marianagirma326 7 месяцев назад
እንደዚህ እያላችሁ እራሳቸውን አአፅናኑ
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ወደ ቀልባችሁ ወደ እዉነተኛዉ እየሱስ ክርስቶስ ይመልሣችሁ ግን ሁሌ ተዋህዶን ሣትጠራት አትሁሉም ለምን አትመለሱም ጌታ ልብ ይስጣችሁ፡
@user-ce1ku4xw5l
@user-ce1ku4xw5l 8 месяцев назад
ከጨለማ ውስጥ ሆነው ህላን ሽጦ አውነትን ክዶ ወደት ነው ግብጃ እየሱስ ብርሀን ነው
@user-ce1ku4xw5l
@user-ce1ku4xw5l 8 месяцев назад
ነውራቸው ክብራቸው ነው የምለውን ቃል በእናንተ ነው ያየሁት ህልናችሁ እያወቀ በጨለማ ውስጥ ሆነው ወደ ብርሀን ወደ ክርስቶስ ኑ
@TakeAbe-nh4cd
@TakeAbe-nh4cd 8 месяцев назад
የንጀራ ጉዳይ ሁኖባት ነው እሷ ብቻ ሳትሆን እነ ትዝታው እነ ኤርሚያስ በዩቲዩብ እና በቲክቶክ ኦርቶዶክስን በመሳደብ ነው ገንዘብ የሚያገኙት
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 7 месяцев назад
እህት ሶፊ እግዚአብሔር ፣ይባርክሽ።
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 7 месяцев назад
ድንቅ ኢንተርቪው ነበር ሶፊ አስተዋይ እና ቆንጆ የሆንሽ ልጅ ጎበዝ በርቺ ተባረኪ በጣም ነው የምወድሽ ዝማሬዎችሽ ስወዳቸው ፍቺ መልካም ባይሆንም ግን ሕይወት የራስ ነው የእናተ ትዳር ለእኛ ትልቅ እና መልካ ምሳሌ ነው በልዩነት መሀል ተከባብሮ, ተዋዳው ,ይቅር ተባብሎ መኖር ይቻላል ግን ሁለታችሁም የምትወደ ድ የሀገር ሀብት ናችሁ ወደ ፊት እንደገና አንድላይ እንድትኖሩ ተመኜሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ አስቱ ጀግና በርች❤❤❤❤
@SelamawitTsegaye-iz6wh
@SelamawitTsegaye-iz6wh 5 месяцев назад
ሁለት ምስኪን መሃይሞች ግን አራሳቸውን እደ አዋቂ ሚያስቡ የተምታታባቸው አሳዛኞች 😢😢😢
@ethiolifeskills
@ethiolifeskills 5 месяцев назад
Two great women in one interview. I think this interview will be historical. Just Woooooooooooooo
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 8 месяцев назад
Ephesians 4 አማ - ኤፌሶን 5: አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤
@user-ce1ku4xw5l
@user-ce1ku4xw5l 8 месяцев назад
ነውራቸው ክብራቸው ነው የምለውን ቃል በእናንተ ነው ያየሁት ህልናችሁ እያወቀ በጨለማ ውስጥ ሆነው ወደ ብርሀን ወደ ክርስቶስ ኑ
@dafna4027
@dafna4027 8 месяцев назад
ወደት ባትጃጃል ግን ጥሩ ነው​@@user-ce1ku4xw5l
@helinasebsibew8615
@helinasebsibew8615 7 месяцев назад
@@user-ce1ku4xw5lለአዉሬዉ የስድብ አፍ ተሰጠዉም ይላል።
@ewunetyashenfal
@ewunetyashenfal 7 месяцев назад
አንዲት ጥምቀት ካለች ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሰዉ እስኪሞት ድረስ በየአመቱ ጥር ላይ እየደጋገመች የምታጠምቀዉ ለምንድን ነዉ? አንዲትስ ሐይማኖት ከክርስቶስ ትንሳኤ 1000 ዓመት በኋላ እንዴት ትፈጠራለች?
@helinasebsibew8615
@helinasebsibew8615 7 месяцев назад
@@ewunetyashenfal andit timket orthodox sinhon yetetemeknat nat. Andit betekiristiyan geta le hawariyaw petros kal begebalet meseret wodiyaw new yetemeseretechiw. Patriarchum Getachin endalew petros nebere.
@bornagain2024
@bornagain2024 7 месяцев назад
ሶፍዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ በጣም አስተዋይ ነሽ። ስለ ክርስቶስ እውነቱን እናገራለን እንጅ አናመቻምችም። አሁንም በዚሁ አቁዋምሽ ቀጥይ ያንች ምሳሌ ክርስቶስ ነውና እኔ ሁሌም ከምረዱሽ እህት አንዱዋ ነኝ። በጣም ውድድድድድድድ ነው የማረግሽ ዘመንሽ ይባረክ እኔም ጌታ ረድቶኝ ወደ ሀገሬ እገባለሁ። እስር ተባረኪ በጣም በተረጋጋ መንፈስ ነው ያቀረብሽው እየሱስን ስለምታከብሪው በዚሁ ቀጥይ።
@Gelane1
@Gelane1 7 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ወገኖች 🙏ይሄንን ውብና ድንቅ የሆነ ድምፅ ለጌታ ክብር ስለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ዘመንሽ ሁሉ ለጌታ ይሁን ተባረኪ 🙏
@nebia.23
@nebia.23 8 месяцев назад
በጥቅስ ሲከብዳችሁ ታሪክ ወደ ማጣመም
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 7 месяцев назад
በጣም ነው የምንወድሺ ሶፊየ ከፍ በይ ቀጥይ አትቁሚ በርች ፀጋው ካንች ጋር አለ
@Usually-x3t
@Usually-x3t 7 месяцев назад
ሶፊ " ማንም የፈለገውን ማመን መብቱ ነው::" ያልሽውን ሰምቻለሁ:: ትክክል ብለሻል:: እኔ ለምሳሌ አያቴ ሳይቀሩ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነበሩ:: በሰፈራችን አሮጌ አውሮፕላን ማረፊያ የእኛ ቤተሰብ ብቻ ነበር አማኝ:: ብዙ ብንሰደብም በትንሽነታችን እንኳን የጌታ በመሆናችን እየኮራን እንድናድግ ተምረናል:: ኢየሱስ ከአብ የተላከበትን ለመፈፀም ሲመጣ እስከመስቀል ሞት በመታዘዝ ምሳሌውን እንደተወልን ተነግሮን ነው ያደግነው :: እውነተኛዋ መንገድ ጠባብ የሚገቡባትም ጥቂቶች ብቻ ናቸው... ምንም ጎርፍ ምንም ንፋስ ቢመጣ ከእሱ ፍቅር ምንም አይለየንም:: ምክንያቱም በአለት ላይ የተመሰረተ እምነት ስላለን:: ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ቃል ከወተት ጅምሬ እስከ ጥምቀት በሙሉ ተምሬ ስላደግኩኝ:: ግን ግን የእግዚአብሔርን ቃል እያወቅሁ እንዴት የጣኦትና ሰው ስርአት ወደ በዛበት እመለሳለሁ? እኔ ቸርች አልሄድም ምክንያቱም የራሳቸውን ትልቁን ምሶሶ ይዘው የሌላውን ጉድፍ የሚያወጡ ጥራዝ ነጠቅ ሰዎች እየሞሉበት ስለሆነ:: ይባስ ብሎ ነብይ ነን እያሉ ልክ እንደጠንቋይ የሚያወሩ የኢየሱስ ስም ነጋዴዎች እየሞሉበት ስለሆነ:: "የእናትሽ ስም በ"በ" ይጀምራል ወዘተ በሚሎ አወናባጆች እየተሞላ ስለሆነ:: ደረጀ ስለነሱ ዘምሯል: "አጥንት ለበሉበት ትንቢት የሚያወሩ ከርሳም አገልጋዮች" የእግዚአብሔርን ቃል ብቻ በማስተማር ስንቶች ወደ ጌታ ቤት ይጎርፉ እንደነበረ እኔ ምስክር ነኝ:: ቢንያም እኮ ጭልጥ ብሎ ፍጡራን ከክርስቶስ በላይ የሚመለኩበት ቦታ ትክክል ነው ብሎ እንዴት የእግዚአብሔርን ቃል እያወቀ እንዴት እውነት ነው ብሎ ሊያስረዳን ይሞክራል? ብዙ ባወራሁ ግን በዘርአያቆብ የሀሰት ትምህርት የተገነባችውን የኢትዮጵያ ኦርቶ . መከተል no no no. ማንም ምንም ቢል ህብረቱን እኔ እንዳደረኩት አቋርጣለሁ እንጂ ከኢየሱስ ፍቅር ማንም አይለየኝም:: ምክንያቱም እሱ ይቅር ባይ እውነተኛ አፍቃሪ ስለሆነ:: ግን ሰው ተከትዬ??? ብፍፁም ሶፊ እንደአንቺ ስድብ ያስተናገደ ማን አለ? ግን እምነትሽ በአለት ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ወይ ፍንክች love you my dear sister. እባክሽ ፈራጅ የሌለበት ቤት ከአስቱ ጋር ሆናችሁ አቋቁሙ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ የምንማርበት:: እባክሽ ❤you both ብረታ ብረቶች ክርስቲያኖች በህብረት ቢቀመጡ መልካም ነው::
@shimegide307
@shimegide307 7 месяцев назад
ጌታእኮ የጠ ፉትን ሊፈልግና ሊያድን ነዉ የመጣው እኛም ከሱ እንማር
@kiyyatamiru4791
@kiyyatamiru4791 8 месяцев назад
Uሌታ ዎች አባከቹ ለተከታይቻው የምጣቅም ነገር አቀርቡልን. ምን እንማረ እሺ አሁን ከዚህ......
@mimit4032
@mimit4032 8 месяцев назад
Seber Zena kalsmash atmarim??😂😂😂
@user-cq4nu5xn4e
@user-cq4nu5xn4e 7 месяцев назад
የምትሳደቡ ሰወች ግን እግዚሀአብሄር ልቦና ይስጣችሁ ከምትሳደቡ እለፉት አፋችሁን አታቆሽሹ የፍርድ ቀን ለእያንዳንዱ ሀጢያታችን ተጠያቂወች ነን እስኪ ዝም እንበል ከእግዚአብሄር ጋ እንሁን
@abemarkos7777
@abemarkos7777 8 месяцев назад
ሶፊያ ወደ እግዚአብሔር ወደ ጸሎት ወደ እግዚአብሔር ቃል ወደ ቅድስና ተመለሺ ብዙ አታውሪ
@abadihaileselassie1613
@abadihaileselassie1613 7 месяцев назад
ሶፊ ስለ ደቂቀ እስጢፋኖስ የተናገርሺው ሃቅ ስለሆነና ከተፈፀመባቸው ግፍ አንፃር በጣም ጥቂቱን ብቻ ስለሆነ የመሰከርሽውና እግዚአብሄር ሃቅ እንድትመሰክሪ ብርታቱ ስለሰጠሽ ምስጋና ይገበዋል። ስለዚ ከተፈፀመው ግፍ አንፃር ትንሽ ሃቅ እንድትመሰክሪ ስለረዳሽ ብርታት እንጂ የአጋንንት መንጋ በመስጋት መሳቀቅ የለብሽም። እንዲያውም ከቻልሽ ምርምሩን ብትቀጥይበትና በዚች የሲኦል ምድር ሃቀኛ ወንጌል በመስበካቸው ብቻ ስለተፈፀመባቸው አረመኔነት ብትክክል ለማስቀመጥ እግዚአብሄር እንዲረዳሽ ብተፀልይ በጣም ጥሩ ይመስለኛል። ለነዛ በደም የተነከሩ አረማውያን መንጋዎች ማሳቀቅ ግን ቁብ አትስጪው።
@erhiopis9565
@erhiopis9565 8 месяцев назад
Sofia ጭቃ አእምሮሽን ታጠቢ ፣ በአማራ እና በትግራይ ህዝብ ላይ እንዳላገጥሽ አትቀሪም ፣ ዋጋሽን ጠብቂ
@gy8086
@gy8086 8 месяцев назад
እንዴት ናችሁ የኔ እህቶች፡ በጌታ፡ በጣም፡ እወዳቹሃለሁ፡ እኮራባቹሃለሁ ፡ ኢትዪዺያዊ በመሆኔ፡ ደስ ፡ ይለኛል፡
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 7 месяцев назад
ሶፊ ከባለቤትሽ ጋር በድጋሚ በትዳራችሁ አብራችሁ ብትቀጥሉ ሰውም እግዚአብሔርም ደስ ይለዋል። የሰው ሙሉ የለውምና በቀረው ዘመናችሁ በይቅርታ ተሸካክማችሁ ብተቀጥሉ ጌታ ይረዳችኋል ።ሁሉን አያችሁት አይደል ? በቃ ብላችሁ ልጆቻችሁን ሰብስባችሁ በደስታ ኑሩ እስቲ ሰይጣንን አሳፍሩት እስቲ??? ዶ/ር ወዳጄነህን የምንወድ ብዙ ሴቶች እንዳለን አትርሺ። አንቺንም የሚወዱ ብዙ ወንደች እንዳሉ የሚጠፋው አይደለም ።ግን አንቺ የሱ እሱም የአንቺ ብቻ ናችሁና እንደገና ክሎዠር ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@tekele_t5607
@tekele_t5607 7 месяцев назад
ድሮ አንድ ጊዜ ደረጀ ከበደ ቀጥር ሁለት ካሴቱን እንዳወጣ ሙዚቃ በዝቶበታል ተብሎ ተወግዞ ታግዶም እንደነበረ ትዝ አለኝ ሶፌ አንቺ የተባረክሽ እህት ነሽ የምታደረጉትን ሁሉ ለጌታ ክብር አድርጉት ሰለሚል ቃሉ የሰውን ሳይሆን ፈቃዱን አድርጊ እላለሁ
@kelion7176
@kelion7176 7 месяцев назад
የእባብን መልክ የያዘ ልብስ ለብሶ አደባባይ መውጣት አይ ሶፊያ እንዲህ ትሆኝ ይገርማል ። አንገቷ በደንብ ተመልከቱ ሁለት አባብ ይታያል ልብስ ጠፋ ።
@alem-le5cs
@alem-le5cs 8 месяцев назад
ተባረኩ በጣም ደስ ትላላችሁ ያብዛላችሁ።
@mesfindemissie7435
@mesfindemissie7435 7 месяцев назад
❤ በጣም ግሩም ቃለ ምልልስ ነው ሁለት አናብስት የስላም አለቃ ሰላማችሁን ያብዛው ።የመጽሐፋ ሰም ደቂቀ እስጢፋኖስ ሲሆን የተጻፈውም በፕሮፌስር ጌታቸው ሀይሌ ነው።
@metastes4752
@metastes4752 8 месяцев назад
ሐሜት ብቻ ቁምነገር የሌለው .....
@user-bx4wk4od1c
@user-bx4wk4od1c 7 месяцев назад
ከሁለታችሁም ጋር የሚመሳስል ህይወት አለኝ እና በእንባ በመደነቅ ፍቅር እየተሰማኝ ነው ያደመጥኳችሁ እናንተ የጌታ እንቁ ለምድር ብርሀንና ጨው ናችሁ ብርክርከ በሉልኝ የምታልፉበት ነቀፋ የክርስቶስም እንደነበር አስቡ ብድራታችሁን ተመልከቱ
@eyobtadele2488
@eyobtadele2488 7 месяцев назад
እህቶች እንዲህ መልካም ወግ ሲያወጉ እጅግ መልካም ነው !
@EtsegenetMeseret
@EtsegenetMeseret 7 месяцев назад
ሶፊዬ የኔ ጨዋ በጣም ነው ምወድሽ ዘመንሽ ይባረክ ያከበርሽው ጌታ ያክብርሽ
@kalkidanakalu9180
@kalkidanakalu9180 7 месяцев назад
ሶፊዬ እንወድሻለን።አሁንም በጌታ ቤት ዕድሜሽ ይለቅ
@melleseyimam622
@melleseyimam622 7 месяцев назад
I have rarely commented in my life. However , I don't want to hide my appreciation to Sofi. God bless her. Very impressive Christian lady. Aster I also appreciate your effort, God bless you all.
@ewunetyashenfal
@ewunetyashenfal 7 месяцев назад
ከማርቲን ሉተር በፊት ትክክለኛዉ ወንጌል ኢትዮጵያ ዉስጥ ተሰብኳል። የሰበከዉም ኢትዮጽያዊዉ ጃንደረባ፥ እሱም በፊሊጶስ በዉሀና በመንፈስ ቅዱስ ተጠምቆ፤ እሱም ከኢየሩሳሌም በኢየሱስ ክርስቶስ ትዕዛዝ ተነጥቆ ጋዛ ዉስጥ። አሁን ጥያቄዉ፦ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን፥ ያኔ ከግሪክ ባላመጣሽዉ በኦሪጂናሉ ስምሽ እያለሽ፥ ድግምትንና መተትን እየሰራሽ ለነገስታቱ ትጠነቁዪ በነበረ ጊዜ፥ ጃንደረባዉ የነገስታቱን ጆሮ ወደ ወንጌል ሲመልስ ተበሳጭተሽ በምን አይነት አገዳደል በስዉር እንዳስገደልሽዉ ሚስጢርሽን አዉጭዉ። ከዚያም ከግብጽ "ዘጠኙ ቅዱሳን መጡ" ብለሽ የምትተርኪላቸዉን ጠንቋዮች ለምን ማስመጣት እንደነበረብሽም ተናገሪ። ሶፍያ ሽባባዉ፦ የጃንደረባዉ ደም ከእጅሽ እንዳይፈለግ እጅሽንም አንደበትሽንም ታጠቢ።
@estifanosworku4203
@estifanosworku4203 7 месяцев назад
ሁለታችሁም ሴቶች ምላሳችሁና ያላረፈው ማንነታችሁ በጣም ልዮነት አለው ። በምላሳችሁ ብዙ ታወራላችሁ ግን አላረፋችሁም አልሞታችሁም ።
@yabugamer6066
@yabugamer6066 8 месяцев назад
የሚተች ሰው ሁልጊዜ ቁምነገር የሌለው ሥራፈት ጠማማ ነገር ብቻ የሚያስብ ፍጡር ለዚሁ የተፈጠሩ ስለሆነ ችላ ብሎ መተው ነው ። ማስተዋሉን ይስጣቸው !
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 7 месяцев назад
በሡ እሥማማለሁ የኔ ልክነዉ እነአትና ተሣተዋል የሚሉ በሙሉ ጤነኛ ኣይመሥሉኝም😂😂😂😂😂
@eduyaabby566
@eduyaabby566 8 месяцев назад
እና ፕሮቴስታንት የተጀመረው ኢትዮጵያን ውስጥ ነው እያለች ነው
@BirhanuTesfaye-pz9vs
@BirhanuTesfaye-pz9vs 8 месяцев назад
awo isun nw yalnw
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 8 месяцев назад
ጠይቅልኝማ
@TakeAbe-nh4cd
@TakeAbe-nh4cd 8 месяцев назад
​@BirhanuTesfaye-pz9vsአረ አትቀልዱ ቆይ ታሪክ አልተማራችሁም እንዴ ፕሮቴስታንት የተጀመረው በ1517 ዓ.ም በጀርመናዊው ማርቲን ሉተር ነው ከዛ በፊት ጨርሶ አልነበረም
@TakeAbe-nh4cd
@TakeAbe-nh4cd 8 месяцев назад
የማይመስል ነገር ለምን ጉግል አታደርጊም ወይም የታሪክ መፅሐፍ አታነቢም ፕሮቴስታንት በ1517 ዓ.ም ጀርመን ውስጥ ነው የተጀመረው
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 7 месяцев назад
​@@TakeAbe-nh4cdፕሮቴሥታት, ሀይማኖት ነዉ እየሡሥ ክርሥቶሥ ግን ከማንም በፈት የረነበረነዉ ኦርቶዶክሥም ከነእየሩሣሌም የመጤነዉ እነሡ ግን ግብረሠዶሞ ኣይሁድ ኤቲሥት ጆሀብ ናቸዉ 😂😂ማንኛዉም ሀይማኖት ተቋም ነዉ እምነት ግን የዘላለም ሂወት ነዉ እኔ ቡዲሥት ነኝ ደሞ መናፍቅፔጤ እዳትለኝ የቡደዝምእምነት ሁሉም ሀይሜኖት በፊት የነበረ ነዉ 😂እሡንም ጎግልኣድርጉ
@user-xe8by6uy8r
@user-xe8by6uy8r 8 месяцев назад
ሶፊዬ ትዳር ፈቶ ማግባት መጽሀፍቅዱሳዊ እንዳልሆነ ታውቂያለሽ ሁሉንም ነገር ትታችሁ አንድላይ ብትኖሩ ደግማችሁ ብታስቡበት ደስ ይለኛል
@user-hh6lv5gw3v
@user-hh6lv5gw3v 8 месяцев назад
ሶፊያ ዘፈን እኮ እህቶሽን ለመሆን ሞክረሽ በመድረክ ላይ እንዳቃተሽ አይተናል። አስቴር ተሳሳትሽ የእየሱስን ስም ስለጠራሽ ማንም አይጠላሽም። አለማወቅሽን ነው የተረዳሁት።
@user-dh2xv9qx2m
@user-dh2xv9qx2m 6 месяцев назад
konjowche ye Geta lejowch zemnachwu yebarek setamerow😍💙💙❤❤🌹🌹
@Gamerhacker11
@Gamerhacker11 7 месяцев назад
ሶፊዬ እኔ እኮ ቃል አጣሁልሽ የኔ ዉድ ሰዉ ሁሉ እንደኔ ቢያውቅሽ በጣም ይጠቀሙ ነበር የመጨረሻ እዉነተኛ ሰዉ ደግ የዋህ አዋቂ ደፋር በምን ልግለፅሽ ጨዋ ፍቅር ቆንጆ ቃል የለኝም ካአሜሪካ ሰይጣን ያስመለጠሽ የምታመልኪው አምላክ ነዉ ልጆችሽንም እዛዉ አስተምሪ እዚ ትምርት ሳይሆን ሌላ ብዙ ነገር ያስተምሩልሽ ነበር እግዚአብሄር አዋቂ ነዉ እና ተባረኪ የኔ ዉድ ኑሪልኝ ደስታሽን ብቻ ያሳየኝ❤❤❤❤❤❤💯😍🥰
@kelion7176
@kelion7176 7 месяцев назад
አሜረካ ተው እማታውቀውን አታውራ
@melkam1502
@melkam1502 7 месяцев назад
አስቴር ጀግና ሴት ሃሰት በእውነት ትከሻ ላይ እንዳትጋልብ ሃይ ባይ ከልካዬ የሁልጊዜም ጀግና አስቱ በርቺ። ሶፊ ከብዙ አመታት በፊት በየመን ሰነዓ የገነት ቸርች ውስጥ አገልግለሽን ታላቅ የእግዚአብሔር ፀጋን ተካፍዬብሻለሁ ፣ ዝማሬዎችሽ እኔንና ትውልዴን ወደዛኛው የሚናፈቅ ዓለም ያሻግራሉና ተባረኪ ። ለሶፊ ያለኝ ጥያቄ ቀጣይ መዝሙሮችሽን ኢየሱስ ሳይመለስና ከዚች ኮልኮሌ አለም ሳይወስደን ዋናው አምልኮ ሳይጀመር መዝሙሮችሽን ለቀሽልን አምልከንባቸው የምንጠቀለል ይመስልሻል??? ምን ትዪናለሽ??? ሁለታችሁም ተባረኩ ትመሰገናላችሁ
@Mellow559
@Mellow559 7 месяцев назад
ዉይ አስቱዬ ለኢየሱስ ያለሺን ፍቅር ሳይ ታድላ እላለዉ ቆራጥ የወንጌል አማኝ። የአጠያየቅሽ ዘይቤ ፣ የምታነሻቸዉ ሀሳቦች እና ጥንካሬያቸዉ ፣ የምትጋብዣቸዉ እንግዶችሽ በቃ ጥቅቅ ያለ ስነስርዓት ያለዉ ቃለምልልስ።
@jenberkassa4846
@jenberkassa4846 7 месяцев назад
እኔ ሶፊን በጣም እወዳታለሁ አስቱዬ በጣም መነሳት ያለበትን ሃሳብ ነው የጠየቅሻት የሰላም ሰው ብላ ከነ ቻቺ ጋር የዘመረችው ዝማሬ ላይ እውነት ነው አንደኛ አብረዋት የሚዘምሩ ብዙ ዘማሪ እህቶች እያሉ ከነ ቻቺ ጋር መዘመር ለምን መረጠች ሌላው እንዳልሽው የሰላም አለቃ አይኑን ጥሎብሻል የሚለው ቃል ትንሽ ጥያቄ ይፈጥራል ለምን ኢየሱስ አላለችም ለምን ስሙን አልጠራችም የሚል ጥያቄ ፈጥሮብኛል
Далее
Я ж идеальный?😂
00:32
Просмотров 143 тыс.