Тёмный

❗️እቃዎቻችንን በቀላሉ ለማፅዳት(እንዲያበራ ለማድረግ) ምን እንጠቀም👌//ማየት ማመን ነው//A good way to clean the pan 

Bettwa's - የቤቷ
Подписаться 150 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

#ethiopianfood #cleaning #cleanpan #cleankitchenpan

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 89   
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮችእንኳን ሰላም መጣችሁ😍 ስለሁሉም እያመሰገንኩ ላይክ በማድረግ ስራዬን ሰዎች ዘንድ እንዲደርስ አድርጉልኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@emeba951
@emeba951 2 месяца назад
እናመሠግናለን እህቴ ! መጨረሻ ላይ የልብስ ሳሙና ብትጠቀሚ ደግሞ ሙልጭ ይላል ፡፡
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
የእኔ ውድ እሺ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@alemteshay8799
@alemteshay8799 2 месяца назад
እውነት ነው የልብስ ሰሙነ ለፍሪጅም በጣም ጥሩ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
@@alemteshay8799 🙏😍❤
@edenabebe751
@edenabebe751 2 месяца назад
ቤቲዬ ልበ ቀና ዘመንሽ በጤና ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
ኤደንዬ አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@heromenheri548
@heromenheri548 23 дня назад
ቤትሻ 1ኛ ነሽ much respect
@bettwascorner
@bettwascorner 18 дней назад
ሔሪዬ የእኔ ውድ ብርታቴ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@EtafearahuFonja
@EtafearahuFonja 2 месяца назад
I like ur honest words, u said it takes time.
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
እታፈርዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 2 месяца назад
Wow ቤትዩ በጣም አሪፍ ነው አንቺ በሁሉም ነገር ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን ዘመንሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
ናርድዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@አለምብመ
@አለምብመ 2 месяца назад
ዋዉ የኔ ባለሞያ እናት አሪፍ ነዉ አመሰግናለሁ በርቺልን❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@seblealemu2890
@seblealemu2890 2 месяца назад
I will try it. You are always coming up with unique stuff which is suitable for those who are living here. That's why I prefer watching your videos 🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
ሰብለዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@raheldamtew7161
@raheldamtew7161 2 месяца назад
እናመሰግናለን❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
ራሔልዬ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 2 месяца назад
ሰላም ዋዉ ጎብዝ እናመሰግናለን በርቺ🙏🙏❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
ለታይዬ እንዴት ነሽልኝ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው የሁሌ አበርቺዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@ayelechteshome7383
@ayelechteshome7383 2 месяца назад
በጣም አሪፍ ነዉ እሞክረዋለሁ፡፡
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
አየለችዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@MistreMichael
@MistreMichael 2 месяца назад
ዋው የኔናት እዴት እደምወድሽ ባለሞያ ሆኛለሁ አግዚያብሔር ይስጥልኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
ሚስጥረዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@elsabetweldegebriel6833
@elsabetweldegebriel6833 2 месяца назад
It's wonderful i like it 👌 Thank you
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
ቻይና በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 2 месяца назад
ቤቲየ እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
የምስራችዬ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@Shelo-g2r
@Shelo-g2r 2 месяца назад
አረ እቴ ተባረኪ ተቸግሪ ነበር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
አስቴርዬ የእኔ ውድ እኔም በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@bts97377
@bts97377 2 месяца назад
እሞክረዋለሁ እህትየ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@Sara-Mohammad13
@Sara-Mohammad13 2 месяца назад
ስራሼ አሪፍ ነው በርቺ እኔ ያልተሟሸ የቆየ ሸክላ ድስት ነበረኝ ከእጣን ጎን ተቀምጦ እጣን እጣን ሸተተ አሟሸሁት ግን አለቀቀም ምን ላድርግ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
የእኔ ውድ የሚሸት ነገር አንዴ ከያዘ አስቸጋሪ ነው እስቲ በቡና በመጨረሻው አተላው ሞቅ ባለው እሽት አርገሽ እጠቢው እና ከዛ በሙቅ ውሀ አለቅልቂው እና ሞክሪው🙏😍❤
@Sara-Mohammad13
@Sara-Mohammad13 2 месяца назад
@@bettwascorner 10Q
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 2 месяца назад
አዎ በጣም አሪፍ ነው ሞክረዋለሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
አስናዬ እሺ የእኔ ብርታት ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@AlemLidu-h7u
@AlemLidu-h7u 2 месяца назад
ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
አለምዬ አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 2 месяца назад
Wow bety yene gobez
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
አቦነሽዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@Ami_tube21
@Ami_tube21 2 месяца назад
Betye betam konjo new demreshalehu
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏😍❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 2 месяца назад
አዎ በጣም አሪፍ ነው ሞክረዋለሁ አውነት ነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
አስናዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@DiboraNiggussie
@DiboraNiggussie 2 месяца назад
Waw tebarki
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
ዲቦዬ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@EjigayehuAbebe-k3h
@EjigayehuAbebe-k3h 2 месяца назад
ቤትዬ እንዴት ነሽ ያሳዬሽን መልካም እሞክራለሁ።።።።።
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
እጅግዬ አለሁልሽ አንቺስ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 2 месяца назад
Betty you can use Easy-off and clean effectively .....
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
ስንዱዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሁሌም ከጎኔ ስለሆንሽ እያበረታሽኝ ስላለሽ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@genetworkneh4755
@genetworkneh4755 2 месяца назад
አመሠግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@ማራቱታለማ
@ማራቱታለማ Месяц назад
❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Месяц назад
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 2 месяца назад
ሰላም❤❤❤🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner Месяц назад
ዘምዘምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@ነኑሚድያ
@ነኑሚድያ Месяц назад
Amed blomini bitadrgiw degmo minm sayiker mulich new miyadegew yeshagete libis bemin lasilekikew keberekina wichi hasab kalachu jeba belugn
@Ema-b4k
@Ema-b4k 2 месяца назад
ሳሞና ብትጨምሬበት ይበልጥ ያፈጥንልሽነበር ሀሳብሼር ላርግሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ስለሁሉም🙏😍❤
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Месяц назад
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@Meazadingl
@Meazadingl 2 месяца назад
ኧረ እግዚአብሔር ይስጥሽ ፤ እጠቀመዋለሁ። 🙏🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@kidistfekadu627
@kidistfekadu627 2 месяца назад
አሪፍ❤ የከሰል አመድም በጣም ጥሩ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
ኪዲዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እሺ የእኔ ውድ🙏😍❤
@genetzeray7138
@genetzeray7138 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
ገንዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@ZemzemMohamed-g5y
@ZemzemMohamed-g5y Месяц назад
ኧረ እኔ እምቢ አለኝ አለቅም ብሎ
@bettwascorner
@bettwascorner Месяц назад
የእኔ ውድ በጣም የጠነከረ ከሆነ በሂደት ይለቃል አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@Donnyvpubg
@Donnyvpubg 2 месяца назад
❤❤❤🙏👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@selomeaklilu2189
@selomeaklilu2189 2 месяца назад
የእቃ ሽቦ እያለ ይሄን ያህል አያለፋም
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
ሰሎሜ እንዴት ነሽ የዕቃ ሽቦ እቃውን እያሳሳው ነው የሚሄደው ያው ስለሚፍቀው ብረቱን እያነሳ ነው የሚያጥብልን እንደ አማራጭ ብዬ ነው ያሳየሁት አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@Mekdastesfya
@Mekdastesfya 2 месяца назад
Enmokralen
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
መቅዲዬ እሺ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@MeselechYfru
@MeselechYfru 2 месяца назад
Use gloves
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
መሰለችዬ እውነት ነው አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏😍❤
@helentadese3555
@helentadese3555 2 месяца назад
Enamesegnalen
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
ሔለንዬ እኔም በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@misranegash8003
@misranegash8003 2 месяца назад
Be sauna mokiri
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
እሺ የእኔ ውድ ሞክራለሁ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@YeabsiraAmbaye
@YeabsiraAmbaye 2 месяца назад
ፈታሪ ይስጥሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@mekdesiticha423
@mekdesiticha423 2 месяца назад
ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
መቅድዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@ነኑሚድያ
@ነኑሚድያ Месяц назад
Amed blomini bitadrgiw degmo minm sayiker mulich new miyadegew yeshagete libis bemin lasilekikew keberekina wichi hasab kalachu jeba belugn
@bettwascorner
@bettwascorner 14 дней назад
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Далее
Wait for it 😂
00:19
Просмотров 4,1 млн