Тёмный

❗️❗️ሰው የመግደል ሱስ❗️❗️ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ❗️❗️ ውጪ ከመውጣታቸው በፊት ያስተማሩት || የዘረኝነት መንፈስ || ክፉ መሪዎች Aba Petros Eotc 

ተአምኖ ሚዲያ Teamno media
Подписаться 85 тыс.
Просмотров 3,8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@ተስፋነሽሙሉአለም
@ተስፋነሽሙሉአለም 7 месяцев назад
ውድ የታአምኖ ሚዲያ ቤተሰቦች ይህ ቻናል ለጊዜው ተዘግቶል ኑ በዚህ ባዲሱ ሰብስክራይብ አድርጉ youtube.com/@teamnomedia2?si=9oYsWYd85193O_7f
@እግዝብሔርእረኛይነዉየሚያ
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን😢😢
@meazakefeni678
@meazakefeni678 7 месяцев назад
አባታችን በረከቶት ይድረሰን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 7 месяцев назад
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ አሜን (3) አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማረን ራራልን ምህረት አውርድልን 🤲🤲🤲
@እግዚአብሔርእርኛዬነው
@እግዚአብሔርእርኛዬነው 7 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን❤❤😢😢😢😢
@demissieathens6538
@demissieathens6538 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@meseretabebe8668
@meseretabebe8668 7 месяцев назад
ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን በሆነው ነገር ከልብ አዝኛለሁ እኚህን አባት አስተውዬ ያየኋቸው በ covid- 19 ግዜ ነው የአብይ ፆም ቅዳሴ ቀጥታ ይተላለፍ ነበር እናም ሁልግዜም እንባቸውን እያፈሰሱ ነው የማያቸው እኔም እሳቸውን እያየሁ በጣም አልቅስ ነበር ከዚያም ቦኋላ በተለያየ ፀሎተ ምህላ እንዲሁ ከዕንባ ጋር ነው ፀሎተ ምህላ የሚያደርጉት እንዲሁም ለቤተክርስቲያን ቁልፍ ሰው ናቸው በጣም ጠንካራ ልበ ሙሉ አባት ናቸው እሳቸውና አቡነ አብርሀም እርስ በርስ እየተናበቡ የሚሰሩ ናቸው ይህችን ቤተክርስቲያን እንድትቀጥል ለትውልድም እንድትተላለፍ በፅኑ የሚታገሉ መንፈሳዊ አባት ነበሩ እኔ እንደገባኝ የእነሱ የሁለቱ ቁርጠኝነት ለመንግሥት ስጋት ስለሆነበት ነው ዜግነትን ሰበብ አድርጎ ይህንን የፈፀመው የሚል ዕምነት አለኝ የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ወደ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ እንዲመለሱ ፀሎቴም ምኞቴም ነው አባታችን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ባሉበት ሆነው ያስቧት❤⛪❤⛪❤⛪❤⛪❤⛪❤
@EMUkIFLU
@EMUkIFLU 7 месяцев назад
አሜን ❤አሜን ❤አሜን❤ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እግዚኦ መሀረን ክርስቶስ በቃችሁ በለን
@AlemenshMitiku-e9r
@AlemenshMitiku-e9r 7 месяцев назад
እግዚአብሔ የመሰገን አሜን አሜን አሜን
@GenetAlemu-je6mu
@GenetAlemu-je6mu 7 месяцев назад
አሜን
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 7 месяцев назад
Amen Amen Amen!!!
@matios3876
@matios3876 7 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ሐቅ ነው የተናገሩት
@salamrita2646
@salamrita2646 7 месяцев назад
አባታችን እግዚአብሔር አለ ይፈርዳል
@እግዚአብሔርእርኛዬነው
@እግዚአብሔርእርኛዬነው 7 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@MareyamMangestu
@MareyamMangestu 7 месяцев назад
❤❤❤
@AynalemLebso
@AynalemLebso 7 месяцев назад
Amen.amen.amen.amen.❤❤❤❤❤❤💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@Selin-s9j
@Selin-s9j 6 месяцев назад
Abatachn yeersuwe bereket yiderbn
@EMUkIFLU
@EMUkIFLU 7 месяцев назад
እባካችሁ ነገር አትደንጥቁ እንዲህ አሉ እንዲያ አሉ አትበሉ እግዚያብሄር መቅደፍቱን እንዲያነሳልን እግዚኦ ማለት ይሻለናል እንዲህ ብለው ስላስተማሩ ነው እያላችሁን ነው አባታችን በረከትዎ በህዝባችን ላይ ይደር አምላከ እስራኤል ምህረቱን ያውርክድ ፍትህ ለአባቶቻችን❤❤❤
@fasikaGebre
@fasikaGebre 7 месяцев назад
Abatu gate hoy meharne yeker beln Amen 🙏🙏🙏😭
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 7 месяцев назад
እኔ መመለሳቸው ሳይሆን ያሳዘነኝ የአመላለሳቸው ሁኔታ ነው/ይህንን ሲሄዱ /ሳይመጡ /መናገር አሁን የተደረገው ኦርቶዶክሰን ለመስደፈር ተብሎ ከእነ አሪዎስ ,ፍኖተፅድቅ ,ቄስ ታጋይ, ማን ሞሲሳ የሚባሉትና ግብረአበሮቻቸውን ለማሰደሰት ነው። መሰሎቹ ነው ኦንጂ ምድረ ቆሰጣ ,ሰላጣ,ጴንጣ ቆሰጣ ሁሉ እውነት ትዘገያለች እንጂ ትወጣለች የማያሰፈልገውን በሰበበብ አሰባብ አሰወግዶ ከጥራት ብዛት የሚሆኖበት ቀን እሩቅ አይደለም።😮
@AlemenshMitiku-e9r
@AlemenshMitiku-e9r 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@AlemenshMitiku-e9r
@AlemenshMitiku-e9r 7 месяцев назад
አሜን
@eyeruskidane-xg3kr
@eyeruskidane-xg3kr 7 месяцев назад
አባታችን በረከቶት ይድረሰን
Далее
연준 (YEONJUN) ‘GGUM’ Official MV
02:44
Просмотров 9 млн
연준 (YEONJUN) ‘GGUM’ Official MV
02:44
Просмотров 9 млн