Тёмный

⭐️ፀጉራችንን ከታጠብን በኃላ እንዳይደርቅ እንዳይበጣጠስ ይሄን እናደርጋለን! for dry hair  

Meski Tube
Подписаться 571 тыс.
Просмотров 108 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 214   
@meskitube16
@meskitube16 Год назад
የማያልቅ የማይደፈርስ ሰላምና ፍቅር ጤና ለአለም ሁሉ ይሁን❤
@aberashhune
@aberashhune Год назад
አሜን አሜን አሜን💗💖
@belgelegesse9754
@belgelegesse9754 Год назад
አሚንንንmeski🙏🙏
@zuzutube9837
@zuzutube9837 Год назад
❤ሥወድሸ መሥኪ ድባይ ያለውት የብዙ ኣመት ተከታይሸ ነኝ
@fatihussen9827
@fatihussen9827 Год назад
❤❤❤
@saronabi1387
@saronabi1387 Год назад
መስኪዬ እኔ የቅንድቡን ቲንት ያንችን 26$ ኦንላይን ገዛውት ግን ተቀብቼው በ 3 ቀን ይለቅብኛል ግራ ገባኝ
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ
የኔ ሴት መስኪዬ❤አንች እኮ ከትምህርትሽ በላይ ዘና እምታደርጊን ነገር ይናፍቃል በቃ እኔ ምላሴ ጥቁር ነው ልመርቅሽ ይደርሳል አሜን በይ😂😂 ዘርሽ ይባረክ የልጅ ልጅ ይጡርሽ በህይወት ዘመንሽ የምትፈልጊውን መልካሙን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልሽ የልጆችሽን ዴስታ ያሳይሽ❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 Год назад
😅😂😂 አሜን አሜን😅❤❤❤
@mastewalmola
@mastewalmola Год назад
መ ስኪ ለምን እንደሆ አላውቅም የኔ ትመስይኛ ለ ሽ ለምሳሌ እንደ እናት
@meskitube16
@meskitube16 Год назад
@@mastewalmola ❤❤❤ልብ ሲገጥም
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ
@@mastewalmola እርግት ያለ ስብዕና እግዚአብሔር ሰቷት ጥሎብኝ እወዳታለሁ መስኪዬ አንች አታውቂም እንጅ የምር ብዙ ሰው ይወድሻል
@ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ
እኔንም መርቂኝ እስ እማ ህይወት ግራ ሆኖብኛ በሰው ሀገር እድሜ አለቀ
@ወለተሚካኤልነኝ
@ወለተሚካኤልነኝ 7 месяцев назад
የእውነት አስቀናሽኝ ❤❤❤
@hiwot8978
@hiwot8978 Год назад
መስኪዬ የኔ ውድ ስለ ሁሉም ነገር በጣም እናመስግናለን ፈጣሪ ልጆችሽን ናይላና ናታንን ያሳድግልሽ፤ ይጠብቅልሽ ተባረኪ፡፡✝🙏🙏🙏☦
@abayabay3382
@abayabay3382 Год назад
መስየ እንኳን ደህና መጣሽ ልጆች ደህናናቸው
@kehu3355
@kehu3355 Год назад
ማዲያት ያስቸገራችሁ እህቶች እኔ ቤተሰብ ጋር ጓደኛ ጋር ቪደዎ ኮል ለማውራት በጣም ነበር የምሳቀቀው ከዚያ መጀመሪያ ንዴት ብስጭት አቁሙ አላህ ያለው አይቀርም ቀጣይ ውሃ ቢያን በቀን ሁለት ና ከዚያ በላይ ሊትር ጠጡ እኔ ብዙ ለውጥ አይግኝቼበታለሁ ፊታችሁን ከይቱብ አይታችሁ እንዳትጠቁም
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Год назад
የእኔም ጸጉር መነቃቀሉን እየቀነሰ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ግን ፊቴ በጣም ቡጉር አስቼግሮኛል😔 በጣም ነው የምወድሽ መስኪዬ❤
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 Год назад
መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ🥰❤
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 Год назад
ናፍቀሽኝ ነበር እንኳን በሰላም መጣሽ መሥክየ ውይ ቅንድብሽ ሲያምር ልጆች ደህና ናቸው እስቲ አንዳንዴ ብቅ አድርኪያቸው ናይላም ጠፋች በይ ሳም ሳም አድርጊልኝ ወዳችኋለሁ
@reeeken4126
@reeeken4126 Год назад
ሰላም መስኪዬ ... በጣም ልክ ነሽ ከውጪ እምናየው ነገር በጣም አነቃቂ እና ሞራል ይሆናል። ❤ ኑሪልኝ
@merhawittesfagabr6593
@merhawittesfagabr6593 Год назад
በጣም ነው የምወድሽ❤️🇪🇷
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Год назад
የኔ ልዩ መስኪየ ናይላየ ናታንየን ሳሚልኝ እናመሰግናለን የኔ ንግስት እንቁላልና ሙዝ እቀባለሁ በጣም ይረግፋል ግን ጠቁሮልኛል እድሜ ለአንቺ መርገፉ ነው አልቆምልኝ ያለው❤❤❤
@hilinafekadu9510
@hilinafekadu9510 Год назад
የኔ መልካም ሰው ስወድሽ እኮ ❤❤❤
@messimessi9862
@messimessi9862 Год назад
መስኪዬ የኔ ልዩ አረ ቻሌጅ እጀምር አንቺ እኮ ነሽ ብርታቴ የኔ ውድ ተባረኪልኝ ❤❤❤
@toybawollotube789
@toybawollotube789 Год назад
ትኪኪል ይችልጅ መክታተል ክጀመርኩ አመታት አስቆጥርኩ እና በጣም ቆጆነገርነው ተጠቀሙ አብሶ ለኛ ለሀበሻ ፀጉር በጣም ቆጆነው መስዩ በርች🎉
@aynalemwondemu3973
@aynalemwondemu3973 Год назад
መስኪ ከነ ልጆችሽ እዴት ነሽ እየበረታሽ ነው ? ምስክ በናትሽ የተቀባሽውን የኩል አይነት በምስል ለጥፊልን ቅንድቤ በጣም ስስ ስለሆነ ነው ፕሊስ
@kukkuassefa3963
@kukkuassefa3963 Год назад
መስኪዬ ውድድድድድድድ ነው የማረግሽ ሁሌ እራስሽን ሆነሽ ስለምትቀርቢ ,ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለው ከነቤተሰቦችሽ ተባረኩ!
@samketchina9287
@samketchina9287 Год назад
መስኪዬ በጣም ነው ማመሰግንሽ ጸጉሬ በጣም ነዉ ያደገዉ
@አሚነኝተስፈኛዋ
አረለኔንገሬኝ
@kadijaayoutube
@kadijaayoutube Год назад
Selemi lezi beti mesik wude mexem yemireli berichi gobezi ❤❤❤🎉
@senaitamberber1349
@senaitamberber1349 Год назад
ይገርምሻል አንችን መከታተል ከጀመርኩ በኋላ ፀጉሬ በእጅጉ ተለውጧል በጣም አመሠግናለሁ።የቅንድብሽን ነገር ግን አስቢበት። አንች እንዲሁ ውብ ነሽ።
@meskitube16
@meskitube16 Год назад
ቅንድቤ ቢጫ ነው😥 ግን መጨረሻ ላይ ካላየሽው እንደዚ አልተወውም ስታጠበው
@shudeyaabdella198
@shudeyaabdella198 Год назад
ሀይ መስኪዬ በጣም ነው ምከታተለው ስራዎችሽን አድናቂሽ ነኝ ውድድድድ ነው ማረግሽ በርቺልኝ እኔ ብሉማጂክ ነጩን ነው ምጠቀመው ለኔ ፀጉር ይሆናል እንዴ የፀጉሬ አይነት ደሞ መካከለኛ ነው
@henokezt
@henokezt Год назад
አሪፍ መካሪ ነሽ💕
@alemsere5864
@alemsere5864 Год назад
የምታቂዉን ሥለምታካፍይን እናመሠግናለን
@zabibakonjo.5471
@zabibakonjo.5471 Год назад
እናመሰግናለን የኔ ውድ
@alemyoutube3955
@alemyoutube3955 Год назад
መስክዬ የኔ መልካም ሴት ❤❤❤❤❤
@lozamariambekele2293
@lozamariambekele2293 Год назад
አሜን እዴት ነሽ
@halimatube6731
@halimatube6731 Год назад
የኔ የዋህ መስክዬ እንዳቺ አይነቱ ቅኖች ያብዛልን ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን
@fikerabi9151
@fikerabi9151 Год назад
_የምወድሽ አንድ ነገር ላስቸግርሽ_ _በጣም ፀጉሬ ይነቃቀላል_ _በተለይ አሁን ሙቀቱም ስለገባ_ _ምንድነው መፍትሔው pls_ 🙏
@embeteferede5119
@embeteferede5119 Год назад
መሥኪየ የኔ የዋህ አንችን መከታተል ከጀመርኩ ጸጉሬ ተሥተካክሏል
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 Год назад
መስኪየስለምክርሽእናመሰግናለንእግዚአብሔርይባርክሽ
@aberashhune
@aberashhune Год назад
መስትዬ በቀደም ነሰራሽው ቢዲዮ የልቤት ነው የተናገርሽልኝ 😍😘💖💓💗
@yamerotlove9482
@yamerotlove9482 Год назад
አሜን ማር ላንችም ሰላምፍቅር❤ የኔፀጉርበጣም ይደርቃል እስኪ ዱጉሩ ቅባትን የትእንደሚገኝ ንገሮኝ ሴቶችእየ ፀጉሬ መለስለስ አልቻለም😢
@mesimekasha9426
@mesimekasha9426 Год назад
መስኪዬ ሰላም ላንቺ ይሁን ይሄንን የቤት ውስጥ ካስክ በጣም ወድጄዋለው. ግን የት ለገኘው ችላለው? እኔ ያለሁት ኢቲዮጵያ ነው
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 Год назад
መስክዬ እንኳንደህናመጣሽ በርቺ
@ሰላማዊትመብራቴአምባሰልው
My strong girl ❤❤❤
@AdisAdis90
@AdisAdis90 Год назад
ፀጉርሽ ያምራል ብዛቱ ርዝመቱ ሁሉም
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
መስኪዬ ውዴ ለወዛ ፊት ተስማሚ የሆን ክሬም ንገሪኝ እባክሽ
@ramadantube
@ramadantube Год назад
Enamesegnalen mesikiye
@Arsamatube
@Arsamatube Год назад
የኔ ብርታት❤❤❤❤❤❤
@hadratbadiruso6467
@hadratbadiruso6467 Год назад
መስኪ ፍቅረ ሰላምሽ ይብዛ ወድድ ነወ የምናረግሽ ብረታታችን አንቺን ሳይ ለሁሉም ነገረ እበረታታለዉ❤
@emusarah7132
@emusarah7132 Год назад
የናይላዬ እናት እናመሰግናለን
@rahelyussef4375
@rahelyussef4375 Год назад
መስኪ እንዴነሽ እስኪ የጸጉር ቀለም መቀባት ፈለኩ ምን ጅግር አለዉ ጸጉሬ ጥሩ እና ዘጀም ነዉ
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 Год назад
May God bless you meskiye ❤❤❤❤❤
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ከሰላም በላይ ምን አለ🎉🎉🎉😂😂😂
@hjtube2467
@hjtube2467 Год назад
ክክክክ ወይኔ መሥኪ ጥቁሮቹ ለኛ የሚሆን እያመረቱልን ነው በርቱልን አላለችም ክክክክክክ
@meskitube16
@meskitube16 Год назад
😅😂😂 እስካሁን ተሸውደናል
@AznamariamMerto
@AznamariamMerto Год назад
መስኪዬ ትምህርትሽን እከታተላለሁ ፀጉሬ ጫፉ ዝብሎ ይረግፋል ማደጉንም አቆመ ምን ልጠቀመው
@arsemaqidest9514
@arsemaqidest9514 Год назад
Beqa Zim biye wadishalewu❤❤
@tsehaydesta8458
@tsehaydesta8458 Год назад
ለንችም ሰለሙን ፊቅሩን ጤና እግዚአብሔር አምለክ ይስጥሽ አየጠፈሽ ነው ትነፈቅሀሌሽ
@ruthruth8913
@ruthruth8913 Год назад
መቅዲ ፃጉሬ ረጅምነው ግን ከቅርብ ግዜ ጀምሮ ይበጣጠሳል ይወጣል በደብ ሻፖዬ ደሞ PANTENE ነው
@zackiyazackiya1958
@zackiyazackiya1958 Год назад
መሥኪዬ የት ነው ሚገኘው ካክሱ? አማዞን አረባገር አይሠራም እቢ አለኝ ላኪልኝ ብሩን ልላክልሽና
@atsedemariamandualem33
@atsedemariamandualem33 Год назад
መስኪ ሌሎች ሜካፖችን አለመጠቀምሽ ጥሩ ነዉ ይህንንም ቅድብሽ ላይ የምታደርጊዉንም ቲንት ተይዉ እግዚአብሄር የሰጠንን ከመንከባከብ ዉጭ ምንም ነገር እንድንጨምር አልተፈቀደልንም ለእኛም የሚያስዉበን ይመስለናል ነገር ግን ከዚያ ጀርባ መጥፎ ነገር አለዉ
@AlemHliwi-z9x
@AlemHliwi-z9x Год назад
Meskiye ebaksh ebaksh wudea Tsegureana tsegurish betam ymesaselalna Keftea eyesheshe techegrialoh ebaksh mn endemaderg ngerign wudea Ebash Ebaksh mare
@ድንግልማሪያምንይዞየፍቅር
Meskiye yene wud Sewedesh
@hayah2326
@hayah2326 Год назад
ሠላም እደት ነሺ ውድ እህቴ የኔ ፀጉር በጣም የተበጣጠሰ ነው በጣም ከሆላየ ያለው አጭር ከፊለፊቴ የሂደ ድርቅ ያለ ነው በቃ በጣም የሚያስጠላ ፀኩር ነው እና ሞሉውን ለቆርጠው ነበር አብሮ ይበቅልልኝ እደሁ ብየ እና ምትይኛለሺ እስኪ መልሺልኝ ስወድሺ መልስሺን እጠብቃለሁ ተስፋ አስቆርጦኛል😢😢
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም Год назад
መስኪ አረ ቡጉር ፊቴን ምን ላድርግ በእርጥብ መሰራት ይሰባብራል ወይስ
@Tigst-mu4ub
@Tigst-mu4ub Год назад
መሲየ ፀጉር ተላጭተን እሰከስን አመት ነው ማደግ የሚያቆመው
@NeimaAhmed-c6u
@NeimaAhmed-c6u Год назад
አሪፍ ነው
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Год назад
ተባረኪ እናቴ ማድረቂያውን ብናገኘው ኢትዮጵያ ላለን ሴቶች በናትሽ።
@reem18hayat95
@reem18hayat95 Год назад
የኔ እህቴ የኔ ፀጉር በጣም ይበጣጠሳል በቃ ኣቃተኝ በግንባሬ በቃ ኣጥር ሆንዋል በንጥስ ይላል 😢😢
@Rወሎየዋ-p8v
@Rወሎየዋ-p8v Год назад
የኔም ነው 😭
@seada538
@seada538 Год назад
ማሻአላህ. እኔአንችንመከተተልከጀመርኩጀምሬ. ፅጉሬበጣምለውጥአግኝቻለሁ. የኔእረጂምሁኖግንደርቅነበርአሁንላይ ግንእየለስለስነው ግንደሞሲለስልስበጣምይረግፋል. እሲቲለሚረግፊ. ወይምለሚነቀል መፊትሂካለሺንገሪኝእህት
@حسنالزهرني-غ9ص
@حسنالزهرني-غ9ص Год назад
ምንተጠቅመሽነው የለሰለሰልሽውዷ
@nejatmuhamed1964
@nejatmuhamed1964 Год назад
Meskiye betam amesegnalehu
@mahletfekade6597
@mahletfekade6597 Год назад
መስኪ የኔ ፀጉር ዘይት ቅባት ቆዳዬን ስቀባ በቁመቱ ነው ንቅል የሚለው ምን ይሻለኛል በናትሽ ንገሪኝ?????????
@መነናዊትባለማሕተቧ
መስኪዬ የኔ ጸጉር ርዝምቱ ጥሩ ነው ግን ብዛት የለውም
@ruthruth8913
@ruthruth8913 Год назад
ምንትመክሪኛለሽ እባክሽ ንገሪኝ??????
@sablebena5936
@sablebena5936 Год назад
,አሜን ሰላም
@NajatNajat-z3n
@NajatNajat-z3n Год назад
እናመሰግናልን
@familychannel7775
@familychannel7775 Год назад
What did you do on your eyebrows it’s beautiful
@alemdebebe1932
@alemdebebe1932 Год назад
መስኪ እንዴት ነሽ አራሰ ነኝ ፀጉሬ ሙሉውን ይነቀላል አረ ምን ላርግ እባክሽ
@HannaGirma1
@HannaGirma1 Год назад
መስየ ቴሌፍንሺን አናቀውም ልጂሺ ተሻለው አይዛሺ መስየ የዛሬው ቅድሱ ጊወርጊስ ይድረስልሺ አሜን
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 Год назад
Amene amen amen❤
@hannawubshet3715
@hannawubshet3715 Год назад
meskiye bemaryam esti amakrign tsegure btayi mnm ayinet kibat ayimechewm ayitetamim lay lay endale new mikerew enam betam yibetatesal yalmokerkut neger yelem tesfa korche likortew iyasebku new lemecheresha gize mimokrewn neger esti amakrign ema
@ensewmayo9312
@ensewmayo9312 Год назад
ለምክርሽ እናመሰግናለን ግን የኔ እቢ ብሎኝ አሁን ተላጭቼው አረፍኩ
@BezawitTame
@BezawitTame Год назад
መስኪ አረ ጸጉሬ ከፊት ሽበት እየሆነ ተቸገርኩ ምን ላድርግ መልኬን ቀየረው
@AyantuabebeSime
@AyantuabebeSime Год назад
Selam meski endt nesh tsegure mehalu ina kehola btm acir nw mn ladrg
@sabahaile1697
@sabahaile1697 Год назад
መስኪዬ ለሚደርቅ ፀጉር ምን ትመክሪኛለሽ
@mimibrano5624
@mimibrano5624 Год назад
የኔም ደርቅ ነዉ
@mahritmebratum36
@mahritmebratum36 Год назад
መስኪዬ ማር ልዩዩዩዩዩዩ
@rahimatubetube
@rahimatubetube Год назад
የኔ ፀጉር ደረቅ አያድግ አይለሰልስ መሲ ፊቴ ሁልጊዜ ብጉር ይበዛል እንዴት ይጠፋል
@saronabi1387
@saronabi1387 Год назад
መስኪዬ እኔ የቅንድቡን ቲንት ያንችን 26$ ኦንላይን ገዛውት ግን ተቀብቼው በ 3 ቀን ይለቅብኛል ግራ ገባኝ
@estegantekafeyalew1190
@estegantekafeyalew1190 Год назад
በፕሮቲን ይትጎዳ ፀጉር እንዴት መምለሰ እንችላለን ማሬ እኔ ሁለት ዓመት ሁሉ ሰከታትለሺ ሁሌም ለውጥ አይበት ነበር ግን በራሴ ቅበጥት አጥፋሁት እንዴት ለመልሰው ወይኔ እንዴት እንደምናደደ መላ በይኝ❤❤
@LetebirhanGebremariam-sk3wz
መልካምነት ለራስ ነው ስለ ቀና ኣስተሳሰብሽ እና ያወቅሽውን ሼር ማድርግሽ እናመስግናለን❤❤❤
@liboromolloro576
@liboromolloro576 Год назад
Hi Meskiy Tegucigalpa bran ynklal men lasers?
@kelemadechasa6636
@kelemadechasa6636 Год назад
ይህን ጠጉርሽ ላይ ያረግሽውን የት ነው የገዛሽው
@rttrtt9381
@rttrtt9381 Год назад
ማማየ ጫፉመታ ለሆነ ፀጉር ምድን እንጠቀመው❤❤🥰
@LetebirhanGebremariam-sk3wz
ጭቃ ቅባት ቀቢው እንዳይ ደርቅ ሲደርቅ ነው ጫፉ መንታ የሚያወጣው
@tsionwoldu652
@tsionwoldu652 Год назад
የማድረቂያውን ስም ንገሪኝ አይነቱን
@wosenmekonnen6164
@wosenmekonnen6164 Год назад
What did u do for ur eyebrows ?
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Год назад
ወለተማርያም አሜን ፫ በጣም እናመሰግናለን ግን ቅንድብሽን ባትነኪው ጥሩ ነበር በተፈጥሮም አሪፍ ነበር ሌላ ሰው መሰልሽ ከእምነታችንም አንጻር ለችም እስከነ ቤተሰብሽ ሠላሙን ያብዛልሽ
@temarebrahim
@temarebrahim Год назад
አረ መስኪ እኔ ፀጉሬ ከስር እየተመዘዘ ተቸገርኩ እኳን አበጥሬ በጀ ስነካው እደት እደሚወጣ ባየሽው 😭😭😭😭😭 መፍትሄ ስጡኝ መላጣ ሳልሆን
@hanantube6915
@hanantube6915 Год назад
ከውሥጥ የሚነቀል ይሻላል ጫፉ ከሚሠበር
@temarebrahim
@temarebrahim Год назад
@@hanantube6915 አረ ብታይ ሲያሳዝን አነቃቀሉ
@jemberteshale2246
@jemberteshale2246 Год назад
የኔ ፀጉር ከማነሷ የተነሳ የ25 ሳንትም ነው ምትሃል እይተናቃቀል ሳሳብኝ ምን ላድርግው መላ ካላቹ
@fikrtealemayew6755
@fikrtealemayew6755 Год назад
Slame meskie lgeochishe denanachue meski tsegure low procity hair nwe cheka kebate yesmamwle?
@TigistMelkamu-v1p
@TigistMelkamu-v1p Год назад
ቅባቱ ይሽትቡኛል ውህድ መሲክየ
@ኒቃብነውምኝቴኢሻአላህ
የኔ ውድ ለውጥ አለኝ አንችን እያይሁ ሚስ ፅጉሬን ልቀርጠው ነበር ጫፎን ያድጋል ብለውኝ ነው እውነት ያሳድጋል ወይስ
@meskitube16
@meskitube16 Год назад
እንዳትቆርጪ ውሸት ነው ምንም አይገናኝም ፀጉራችን የሚያድገው ከስር ነው
@ኒቃብነውምኝቴኢሻአላህ
@@meskitube16 እሺ የኔ ውድ እኔም አንችን ጠይቄ ብይ ነበር እሺ አልቆርጥም በጣም ለውጥ አለው አንችን አይች።❤❤
@Liye137
@Liye137 Год назад
ሀይ መስኪዬ የሮዝመሪው እና የሽንኩርቱ ውሃ ስጠቀም ፀጉሬን እያደረቀብኝ ነው ምን ልጠቀም ፀጉሬ ሎፕሮስቲ ነው
@Liye137
@Liye137 Год назад
ሀይ መስኪዬ የሮዝመሪው ና የሽንኩርቱ ውሃ ፀጉሬን አደረቀብኝ ሌላ ምን ልጠቀም ፀጉሬ ሎፕሮስቲ ነው ከይቅርታጋር
@meskitube16
@meskitube16 Год назад
ቅባት ይፈልጋል ውሀዎች ስንጠቀም በጭቃ ቅባት ዛላውን ወድያው ማለስለስ አለብሽ
@zeharaousman9631
@zeharaousman9631 Год назад
Msiki ዩ ስላምሽ ይብዛ ሲቀጥል የኔ ፀጉር ስብስብ እያለ ነው ያስችገረኝ😢
@betelhemumer8096
@betelhemumer8096 Год назад
selam meskiye please melshilgn.... tsegure mehalu eyesasa nw mn larglet please tell me 🙏
@tegistwamesho7933
@tegistwamesho7933 Год назад
Amen❤❤
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 Год назад
ሞላሰስ ማለት ድበስ ከሩብ የሚሉት ነው አረቦቹ?? ይመሳሰላል ፀጉሬን ብታጠብበትስ
@meronfiker6462
@meronfiker6462 Год назад
መስኪ ሰላምሽ ይብዛ በናትሽ መልሺልኝ ለምሳሌ ሬት ብቀባ እንዳልተስማማኝ እንዴት አቃለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@meskitube16
@meskitube16 Год назад
ማንኛውም ነገር ካሳከከኝ ሰውነቴ ላይ ምልክት ካሳየኝ ነው አልተስማማኝም የምለው
@MobileShop-wu6em
@MobileShop-wu6em Год назад
መሲ ሰጉሬ የደርቀ ተቸገርኩ
@የገብርኤልወዳጅ-ዀ7ጠ
መስኪ ጸጉሬ ከስሩ እየተነቃቀለ ወደቀብኝ እረገፈ ስሞኑን ጭቀት ላይ ነበርኩ እና አልቆም አለኝ በኮሜንት ንገሩኝ ወገኖቼ ሁላችሁም እደት አድርጌ ላስቁመው 😢😢
@ኤፍታህ-ፀ6ሐ
@ኤፍታህ-ፀ6ሐ Год назад
ጫፉ መንታ ያለው ፀጉር መፍትሄው ምንድነው ውዴ በጣም ተቸገርኩኝ 😢
Далее
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
skibidi toilet 77 (part 4)
05:20
Просмотров 11 млн
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59