Тёмный

💥አማኝ ነኝ Track 1 ከ፩ምዕራፍ Album New Gospel music video ቴዲ ታደሰ Amagn negn Teddy Tadesse vol.4 2016/2023 

Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL / HEEC /
Подписаться 147 тыс.
Просмотров 1,5 млн
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@denekenasharifico6080
@denekenasharifico6080 Год назад
🎼የዘማሪ ቴዲ ታደሰ ተሰምቶ የማይጠገብ ግሩም መዝሙር🥰 እግዚአብሔር ይብርክ 💔💔💔💔
@hawahawa7661
@hawahawa7661 Год назад
@maeraalll626
@maeraalll626 Год назад
Amennnnnn
@ydidyaenbakom5622
@ydidyaenbakom5622 Год назад
ፀጋው ይብዛልክ ቴዲዬ😘😘 ቴዲዬ ሲዘምር የሚባረክ ሰው አለ አንደኔ እስቲ በlike
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 Год назад
Wuste new enema sereatu bicha yibekal
@merima7930
@merima7930 10 месяцев назад
እኔም ዉስጤ የሚነካዉ እግዚአብሔር ዘመኑን ይባረከዉ
@MelkemuAbre
@MelkemuAbre 7 месяцев назад
amen amen ❤❤❤
@teddykadir814
@teddykadir814 Год назад
ማነው እንደ እኔ በዚህ መዝሙር የተበራካው? Thanks Teddy❤
@AynalemselemonSelemon
@AynalemselemonSelemon 11 месяцев назад
እኔ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@merytedy8075
@merytedy8075 Год назад
አቤት በዚህ ውበት በዚህ ድምፅ በዚህ ወጣትነት ታድለክ የኢየሱስ መሆንክ እውነት ዘመንክ በኢየሱስ ቤት ይለቅ እድለኛ ነክ
@gosplesingerisraeltsedeke
@gosplesingerisraeltsedeke Год назад
አንድ አለ አንድ አለ በልቤ ነግሶ የዋለ 🌼🌼መልካም አዲስ አመት ቅዱሳን 🌼🌼
@eliashirbo8205
@eliashirbo8205 11 месяцев назад
ዘላለምህ የተባረከ ይሁን የክብሩ መገለጫ ሁነህ ቅር በዝህ ዝማሬ ነፍሴ ተጽናናች እውነት ነው ብርሃኔ ብርሃኔ ብርሃኔ ብርሃኔ ብርሃኔ ብርሃኔ ብርሃኔ ብርሃኔ ብርሃኔ
@EliasAgeno
@EliasAgeno 11 месяцев назад
downlod
@ermiasdesta8290
@ermiasdesta8290 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ስላ ብዙ ምሕራት ስላ ብዙ ልግስና ምን እንልሃለን ተበራኪ ፡፡ ቴድ አንተ እግዚአብሔር የሰጣን በረከታችን ነህ በኢየሱስ ስም ተበረክ
@AlexGiki
@AlexGiki 10 месяцев назад
God bless you 🙏 ❤️ ❤❤
@fantu1365
@fantu1365 Год назад
አማኝ ነኝ አምነዋለሁ ድሌን አየወለሁ ❤ አንድ አለ በልቤ ነግሶ የዋለ ኢየሱስ❤ ቴዴዬ ለባረከት ሁን ተባርከሃል👐❤
@abiassefa
@abiassefa Месяц назад
አቤት የዛሬ አመት ይህ መዝሙር እንኳን አደረሳችሁ 😊❤🌻
@tegstkumalo-yh3rg
@tegstkumalo-yh3rg Год назад
ምን ይባላል ተባረክ ከማለት ውጭ 🥰🥀🌹🙏
@LegesseGatsi
@LegesseGatsi Год назад
ዘማር ተዋድሮስ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ባንቴ መዝሙር ተፅናንቻለሁ ተባርከያለሁ
@marafuwarawara2784
@marafuwarawara2784 Год назад
ምን ይበለል❤
@mululike4220
@mululike4220 Год назад
ጌታዘመንህንይባርክ
@motloutsitheona4871
@motloutsitheona4871 Год назад
❤❤❤💥💥💥
@HhmobileHhmobile-pb3no
@HhmobileHhmobile-pb3no Год назад
Ijz
@fatheryouarealwaysgreattha3565
እንኳንም ይህን ጌታህ አገኘው እንኩዋንም ጰንጤ ሆንኩ ጌታ ሆይ ለዘላለም ተባረክልኝ ከአንቴ የሚያስቅ ነገር ይቅርብኝ ዘማሪ ቲዲ ተባረክ በዘመን ሁሉ ይባርክ❤❤❤❤
@tigisttigi4176
@tigisttigi4176 Год назад
👍❤
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Год назад
ሀለሉያ ብርሀነ ኢየሱሰ ሀሹ ሀሹ ❤❤❤ መላው የወንጌል አማኞች በሙሉ እንኳን ለአድሱ አመት በስላም አደርሳችው ይህ አድሱ አሜት የስላም የፍቅር የብልፅግና አሜት ይሁንልን አሜን 🎉🎈😍😍😍😍
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 Год назад
አንድ አለ አንድ በልቤ ነግሶ የዋለ ❤❤ሃሌሉያ አሜን አሜን እሳይ ክብር ለጌታ ይሁን የሚያርስሪስ ዝማሬ ነው ቴዲ ተባረክ ለማለሁ ኢትዮጵያ መልካም አዲስ ዓመት 🌻🌻
@sabaayala4481
@sabaayala4481 Год назад
የገረመኝ ነገር ብኖር የኔን ህይወት ነው ሙሉ በሙሉ የተናገርከው
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 Год назад
ኪብር ጨምሯል መጎስ ጨምሯል አማኝ ሃሌ ሉያ ተባረክ የምድር ጨዉ የአለም ብርሃን ሆኖህ ተገለጥ በደሙ ተሸፈን በኢየሱሲ ስም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Hibasabeh
@Hibasabeh Год назад
😮😢
@TalimosGoa-oy7op
@TalimosGoa-oy7op Год назад
አዋቅ ነው ጌታ በእኔ ጉዳይ ግራ ቀኝ አልልም ---🎉🎉🎉🎉😢😢❤ እውነት ቃላት አጠረኝ ምን እላለሁኝ በዚህ ጊዜ ይህ መዝሙር--የልቤ ፈወስ ሆነኝ። ቴዲዬ ተባረክ በብዙ እወድሃለሁ።
@zainabzainab7038
@zainabzainab7038 Год назад
ቴዲሾ የአንተ መዝሙሮችን መልሼ መላልሼ ብሰማ አልጠግብም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እንድ ገና ሞጎሱን ይጨምርልህ መልካም አድስ አመት❤❤❤🙏🙏
@adaneabate7535
@adaneabate7535 Год назад
አሜን ክርስቶስ ብቻ ነው በልቤ የነገሰው ስለዚ ድሌን አያለሁ ተባረክልኝ Tedshaaaaa
@abiassefa
@abiassefa Год назад
ቴዲሻ ደስ የሚያሰኝ መዝሙር ነው ጌታ ይባርክህ ወንድሜ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@abiassefa
@abiassefa Год назад
@Hibasabeh
@Hibasabeh Год назад
​@@abiassefa❤😮❤
@Hibasabeh
@Hibasabeh Год назад
😅❤🎉😢😢❤
@tigistgoa3340
@tigistgoa3340 Год назад
አዋቂ ነው ጌታ በእኔ ጉዳይ! ❤❤❤ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም!!!🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻መልካም አዲስ አመት!
@habtamu-wp1gf
@habtamu-wp1gf Год назад
ቴድ አገልግሎትክ የድል ይሁን በዚህ ዘመን የእርሱ የልብ ሰው ሁን ደግሞ የጌታ ትልቅ ፈቃድ ከሆነ ለቀጣይ ከሠሪግ ገር እንድትማጣ እንጻልያሌን አሁን ብቻኝናትህ በቀ ለጌታ የምካብድ አንዳች የለም
@dasutomso6651
@dasutomso6651 Год назад
ኦሪት ዘፍጥረት - ምዕራፍ 15 1፤ ከዚህ ነገር በኋላም የእግዚአብሔር ቃል በራእይ ወደ አብራም መጣ፥ እንዲህ ሲል። አብራም ሆይ፥ አትፍራ፤ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነው።📖🍒🤲🏼🙏❤❤❤❤❤❤
@syfgjyteyvyu202
@syfgjyteyvyu202 Год назад
Amene
@ዲቦራገነትዳንኤልካባሞ
ያጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛልህ ዘማሪ TEDDY TADESSE ሰለ ዝማሬው ጌታ ይመስጌን ለእኔ ያጊዜ መልዕክት ነው ስምቼ ሰምቼ አልጤገብኩም መንፈሱን ልካ እንድ ያባረካን ጌታ ይመስገን አሜን አሜን አሜን አዋቅ ነህ ጌታ በኔ ጊዳይ በኔ ጉዳይ ግሪ ቀኝ አሊልም ምሪጨን አላይም ምሪጨን አላይም ያማልመክሮ ጉዳይ ከሥጋ ደሜ ከሥጋ ደሜ ክብረ ክብረ ለፀጋ በለቤት ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ዘማሪ ቴድ እግዚአብሔረ ይባረክህ እግዚአብሔር ፋቱን ያብረልህ እግዚአብሔር ፋቱን ወደ አንተ ያንሳ ሰላሙን ይስጥህ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
@YordanosYemane-nr2qh
@YordanosYemane-nr2qh 10 месяцев назад
ከዘመርከው በላይ ይብዛልህ ፊቱን ያብራልህ በህይወት ዘመንህ ህልውናውን ከጎንህ አትጣው ተባረክ ይብዛልህ
@gebratsadikfekert4998
@gebratsadikfekert4998 Год назад
ተስፋን የሰጠን የታመነ ነው እኔ ግን በጌታ ደስ ይለኛል ብርሐናችን ጌታ እየሱስ ይመጣል እንደተናገረው በዚህ እንፅናናለን
@kebebushlielebo2323
@kebebushlielebo2323 Год назад
መልእክት ያለው ዝማሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ቴዲ
@NguseMesfin
@NguseMesfin Год назад
😮😮😮
@helenrebeca1247
@helenrebeca1247 Год назад
አሜን! አሜን! አማኝ ነኝ! ቴዶዬ ክብር ጨምሯል እግዚአብሔር በልዩ ክብር መንፈስ እየሰራብህ እየተጠቀመብህ አዲስና አነጋጋር ነገር እያደረገብህ ለየት ባለ ቅባት ስለ መጣህ ጌታ ክብሩን ይውሰደው አንተም ተባረክ ቴዳ ይሄኛው ደግሞ ይለያል ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ ቴዶዬ አሁንም ብዙ ክብር እጥፍ ቅባት እልፍ ፀጋ ይጨምርብህ ይሄ ካንተ አይወሰድብህ ጌታን እንዳከበርከው እንዳገለገልከው እርሱ ያክብርህ ያገልግልህ ባንተ ላይ ስላለው የጌታ መንፈስ ክብሩን እርሱ ይውሰደው እጥፍ ክብር ፀጋ መንፈስ ሞገስ አሁንም ያግኝ!! በብዙ ተባርክልን ክበርልን ዘመንህ ይለምልም ፍፃሜህ ይመር ለዘላለም ተባረክ!! ይሄ አመት የምትጨምርበት አመት ይሁንልህ አንተና ቤትህን ይባርከው ግዛትህ ይስፋ ዘላለምህን ይባርከው ተባረክልን!!! እንወድሃለን!!!!!!!
@memhiru8323
@memhiru8323 Год назад
የዘመናችን ምርጥ ዘማሪያችን ኔህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ!!!
@geze_hd
@geze_hd Год назад
ተባረክ እውነትኛ ክርስቲያን እንደዚህ ነው እኛም ከእናንተ እንማራለን ግን እባካችሁን በስመ ክርስቲያን ሰውን የሚበዘብዙትን አስቁሙ እናንተ ስትሰሩ እነሱ ያበላሻሉ ተባረክልኝ ቴዲሻ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tadu1234
@Tadu1234 Год назад
ብርሃኔ እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ ነው ቴዲሻ ተባረክልን ሁሌም ፀጋ ይብዛልህ ሁሌም ለእግዚአብሔር የምታቀርበዉ የከበረ ነው እንኳን አደረሰኸ መልካም ባአል ለአንተም ለቤተሰቦችህም❤❤👏👏👏
@yabetsbelayneh9140
@yabetsbelayneh9140 Год назад
በእንባ ዉስጥ ሆኞ ነዉ ቴድሾ የምሰማዉ ለኔ ነዉ የዘመርከዉ እዉት በእግዚአብሔር ይባርክህ እንዴት ደግሞ አጣፍጠህ እንዳቀረብክ ልናገር አልችህም ዜማዉ የሙዚቃ ስልቱ የግጥሙ እዉቀት ሁሉን እግዚአብሔር ተችሮሐል !!!!
@AbrahamDelarey
@AbrahamDelarey Год назад
❤❤❤❤ወንድማችን ተባረክልን እንዳተ በእግዚ/ር መንፈስ የተሞሉ እዉነተኛ ሰዎች የብዙልን❤በሁሉም መዝሙሮችህ እኔና ባለ ቤቴ ተባርከንበታል ዘመንህ ይለምልም❤😇🙏
@amarechabebe7873
@amarechabebe7873 9 месяцев назад
አሜንንን ተባረክህ የ አባተ ቡርክ //ዘማሪ ተድይይ ውውውው ሃሌሉያ መዳሃን እየሱስ አግዚአብሔር ይባረክህ 🔥🔥🔥🔥🙏🙏❤️❤️ፍቃድ ያሎ በኔ ላይ //አንድ አለ /ሃሌሉያ እስይይይ እርሱም እየሱስ ነው jisese ዘመንህ ይባረክህ በክርስቶስ ደም ተሽፈን 💒🙏🕊️🕊️🕊️
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 Год назад
ትንቢታዊ ዝማሬ ጌታ ይባርክህ አዲሱን አመት በአዳዲስ ዝማሬዋችህ ልንቀበል ስለረዳህን ጌታእየሱስ ዘመንህን ይባርክ ቃላት አጣሁ 🙏🙏🙏🙏
@sophiaa4289
@sophiaa4289 Год назад
አንድ አለ በልቤ ነግሶ የዋለ!!!!!ጌታዬ ኢየሱስ ተባረክ ስለኛ እሺ ብለህ ስለሞትክ ስለታዘዝህ።
@badgegetahun5072
@badgegetahun5072 Год назад
እግ/ር ዘመንህን ጨርሶ ይበርክ እኔ በመዝሙርህ ታበርኬዋለሁ ቴድዬ 1000 አመት ኑርልኝ
@nunuwodajo9430
@nunuwodajo9430 Год назад
ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ ዘመንህ ለጌታ የተሰጠ ይሁን አሁንም ፀጋውን ይጨምርልህ የአባቴ ለጅ ቴዲ
@sabaayala4481
@sabaayala4481 Год назад
ይህን መዝሙር ስሰማው የእውነት ምሰማኝ ነገር ብኖር ሰላም ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@mihiretamare9930
@mihiretamare9930 Год назад
አማኝ ነኝ አምናለሁ ድሌን አያለሁ ይሀሌ ሉያ ተባረክ ዘመንህ በጽድቅ ይጥቅለል ቴዲዬ ወድምነት ለምልምልን እንወድሀለን
@mahadermahader3503
@mahadermahader3503 Год назад
አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንን ሃሌሉያ ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ እግዚአብሔር በብዙ የበረከት አንተ የተባረክ የእኛ በረከት ነህ ዘመንህ ይለምልም ጸጋው በእጥፍ ይብዛልህ ❤
@Asitawayifiqire
@Asitawayifiqire Год назад
አሜንንን አሜንንን ዋዉዉዉ ጌታ ይባርክህ ታባረክ ብርሃናቺን ነው ጌታቺን እየሱስ ሃሌሉያ በአቴ አዳባት እሄንን መልክት የሳጣ ጌታ ይባረክ 🙏🏻
@sea_jordan3191
@sea_jordan3191 Год назад
Eseye keber legeta yehune tebarekelegn wendeme
@edommathi336
@edommathi336 Год назад
ከሀገር ወጥቼ በጣም በዘገየብኝ ጸሎት ግራ ገብቶኝ ተጨንቄ በተኛሁበት ከእንቅልፌ በሰመመን ነቅቼ የሰማውት እና የተባረኩበት መዝሙር አምናለሁ ያስጨነቀኝ ነገር ተሳክቶ እንደምመሰክር ተባረክ ይጨምርልህ!!! ኸረ ቀን አለው ለካ ዘንበል የሚልበት የቆየ የዘገየ ጸሎት የሚመለስበት ጊዜው ሰአቱ ደርሶ በክብር ሲመጣ ከሁኔታ በላይ ሰምሮ እደሚወጣ አልጠራጠርም ሙሉ ነው ልቤ ከቶ አላወራም ስንፍና አስቤ አማኝ ነኝ አምናለሁ ድሌን አያለሁ!!!
@sofiyatube5553
@sofiyatube5553 Год назад
ዋውው ዋውው ድንቅ ማዝሙር ነው እየሱስ አብዝቶ ፅጋ ያብዛልክ ባርካት ሁን አግዚአብሔር ይባረክ
@HijaziCell-bj8ts
@HijaziCell-bj8ts 5 месяцев назад
😮😢😊 2:24
@meronayala5856
@meronayala5856 Год назад
_አሜን_ _አሜንንንን አሜንንን _አሜን ᴀᴍᴇᴇᴇᴇᴇᴇᴇᴇᴇᴇᴇN_ ታበርክ በጌታ በክረስቶስ እየሱስ ስም ተባረክ ✅✅✅🙌🙌🙌🎸🎸🎸🎸🎸💯💯💯♨️♨️🔥🔥🔥🔥🔥🔥🎸🎸🎸🎸🔥🔥✅✅✅🎸🎸🎸
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 Год назад
ድንቅ ዝማረ መልክት አለዉ
@elisayimer2910
@elisayimer2910 Год назад
ሁልግዜ ቴድዬ በአንተ መዝሙር ተባርኬያለሁ ለጥያቂዬም መልስ አግቸበታለሁ እግዜአብሔር ረድቶኝ ትልቁ እግዜአብሔር ወደር የሌለው አብረህምን ኢሳቅ ያቆብን በባረከበት በረከት ይባርክህ የምታስመልጥ ሁን መፍትሄ ሁን
@globalgospel3655
@globalgospel3655 Год назад
ምነው ድምፅ ኖሮኝ እኔም በደገምኩት! ተባረክ!
@havenbirhanu582
@havenbirhanu582 Год назад
ቴዲዬ አንተ እኮ የተባረክ ነህ አሁንም ጌታ የዝማሬ ቅባት በቀንም በሌሊትም ያዝንብብህ እንደዘመርከዉ መኖር ይሁንልህ እንወድሀለን
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 Год назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘማሪ ቴዲ ፀጋውን ያብዛልህ ግሩም ዝማሬ ነው
@AkliluMath
@AkliluMath Год назад
ዘመንህ ይባረክ ፀገ በፀገ ለይ ይፍሳሲልህ ልክነው አወቅ ነው ጌታ በእኛ ጉደይ ለይ አትገዳብ ጥሴህ ህድ
@gadamitiku-dn3bo
@gadamitiku-dn3bo Год назад
Thank you Lord Almighty my Lord and savior JESUS CHRIST the name above every name Amen!....Great Worship songs ❤ God Bless you more and more
@dinknesh3524
@dinknesh3524 Год назад
አሜንንንን አሜንንንንን ተባረኩ ❤💖♥♥💖
@gadamitiku-dn3bo
@gadamitiku-dn3bo Год назад
@@dinknesh3524 Amen , GOD bless you 🥰
@Biruk_Getahun
@Biruk_Getahun Год назад
እሴይ ነፍሴ አረፈች praise lord
@tezetawa
@tezetawa Год назад
Elelelelelelelelelelel Amennnn Amennnn Amennnn ተባርከሃል ቴዶ! ዘመንህ ይለምልም! ክብር ለረዳህ ጌታ!!
@melkamuelias3415
@melkamuelias3415 Год назад
ልጓም እንዳለው ፈረስ እንደተገራ ልገስግስ እንጅ ወደፊት ደግሞ እንዴት ሊፍራ አሃሃ እንዴት ብዬ ልፍራ ዋውውውውውውው ቴድሾ ብሩክ ሁንልን እንግዲህ ሌላ ምን እንላለን። አንተን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ አሁንም ደግሞ ደጋግሞ ፀጋውን ያብዛልህ.......we Love youuuuu❤❤❤❤❤❤
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 Год назад
ቴዲ ውድ ልጃችን ጌታ ኣብዝቶ ይባርከ❤🎉
@FikerteAlemu
@FikerteAlemu 2 месяца назад
ይሄ መዠሙሩር ሙሉለሙሉ መልክቴ ነው ብሰማብሰማው የማልጠግበው መዠሙር ነው::የእግዚአብር ህልውና ያለበት መዠሙር ነው !!!ቴድሻ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ የልብህን ጭወት ይስማ አገልግሎትህን ይባርክ ተባርክህ ቅር❤
@wifimobile4665
@wifimobile4665 Год назад
አሜንአሜን🥰🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️
@addisutucho5007
@addisutucho5007 Год назад
ብሪክ በል
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 Год назад
WOW ቴዳዬ አንተ ብቻ ስራው አቦ ይሄንን Video clip!👌❤ አማኝ ነን አሜን!! ወንድምዬ በመዝሙሮች ብዙ ተባርከናል ተፅናንተንማል እግዚአብሔር ይባርክህ ቀኙን ይስጥ ፀጋውንም ያብዛልክ!🙏🥰 መልካም አዲስ አመት ይሁንልክ!!🌻🌻🌻
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 9 месяцев назад
ኸረ ቀን አለው ለካ ዘምበል የሚልበት የቆየ: የዘገየ ፀሎት የሚመለስበት አማኝ ነኝ አምናለሁ ድሌን አያለሁ: አማኝ ነኝ አምናለሁ ድሌን አያለሁ አዋቂ ነው ጌታ በኔ ጉዳይ ግራ ቀኝ አልልም ምርጫም አላይ 👉👍👉በነገራችን ላይ ሞገስህም ጨምሯል ::በተክክል ለእግዛብሄር የመለየት አንዱ ምልክት👉 ሞገስ (Grace) ነው ::እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tegesttegest330
@tegesttegest330 Год назад
Waqayoo siha ebbisu ebifamii dacha dachadhani obollesa kenya tadiyee ❤❤❤
@sarakirstyantube4811
@sarakirstyantube4811 Год назад
ቴዲዬ እጅግ እጅግ በጣም እንወድካለን ምን አይነት መባረክ ነው ? ምን አይነት ፀጋ ነው ? ምን አይነት የእግዚአብሔር ምህረት ነው የበዛልክ ? በ እየሱስ ስም ! 😢በጣም ተነክቼ ዘምረህ እስከምትጨርስ አልቅሼ ልሞት ....ምን ይባላል በቃ እግዚአብሔር ዘመንህን ዘላለምህን አገልግሎትክን ብርክ ብርክርክ ያድርገው የ 12 አመት ወንድ ልጄ ደግሞ በጣም ይወድካል እና ማሚ እባክሽ አንድ ቀን ላግኘው ይለኛል የማውቅህ መስሎት በዝማሬክ ሳለቅስ ስላየ ...እናም ፍቃድክ ከሆነ አግኘው ላገናኛቹ ...ተባርከህ ቅር
@MbuleloMelodi-xh6pr
@MbuleloMelodi-xh6pr Год назад
I love your songs bro although I don't understand the language. Keep it up brother loves you from south Africa
@mertneign-zo5kx
@mertneign-zo5kx Год назад
ሰምቼ አላስጠግብ አለኝ ተባረክልን
@johndannyofficial1535
@johndannyofficial1535 Год назад
you always bless me with your songs teddy....be blessed
@elsatasefaye9212
@elsatasefaye9212 Год назад
እኔ በጣም ተባርከዋላው ጌታ ኢያሱስ ዘመንህን አገልግሎትን ይባርክ ፀጋ በእጥፍ ይጨመርልክ
@ruth2653
@ruth2653 Год назад
An anointed song that shows the glory of the Lord, you are blessed❤🎉😊
@ሽታዬየኢየሱስልጅ
አማኝ ነኝ አምናለሁ ድሌን አያለሁ❤❤❤
@samuelabrham3321
@samuelabrham3321 Год назад
Amen GLORY to GOD Amen Yes,GOD is my Light Amen JESUS is my salvation Amen I am encouraged and blessed by this song. Thank you,brother Tedy. You are blessed.
@gezahegnheliso9783
@gezahegnheliso9783 Год назад
አዋቅ ነው ጌታ በኔ ጉዳይ። ቴድዬ በጣም ነው ምወድክ በዝህ መዝሙር ተፅናንችያለው እግ/ር ፀጋውን ያብዛልክ የኔ ወንድም
@SamuelRaRa
@SamuelRaRa Год назад
Sing to him, sing praises to him tell of all his wondrous works. God bless u teddye
@mesimeseret3311
@mesimeseret3311 Год назад
አማኝ ነኝ አምናለሁ ድልን አያለሁ ብሩክ ነህ ቴዲዬ
@RedietGetahun-t2s
@RedietGetahun-t2s Год назад
Amen.... Amazing worship song ❤ God bless you teddy🔥🔥🔥l'm blessed by this song thank's God🙏
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Год назад
ኢየሱስ ተባረክ አንተን ማመኔ እረዳኝ ይህን ጨለማ አለም እንዳልፍ ብርሀን ሁንከኝ ተባረክልኝ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይጨመርልህ በኢየሱስ ስም 🤲🤲🤲
@tegesttegest330
@tegesttegest330 Год назад
😮😮😮wow thank you Jesus it's holy spirit God bless you more ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Jesus king of kings 🤴 ❤❤
@SmegnFkre
@SmegnFkre Год назад
ቴዲጌታ እየሱሰዘመንህንይባርክ አሜን አሜን አሜን ♥️♥️♥️♥️
@dawitkebede3511
@dawitkebede3511 Год назад
I have no words to express you. May the almighty God bless you in abundance. Glory to God
@slamaa1337
@slamaa1337 Год назад
❤❤❤esayeeeeeeeeee esuuu becha new anideyaaa amilakachegn tadeyee zamaniki yibarakii ya zemare meniche yichamareliki
@beatbuddiestv
@beatbuddiestv Год назад
You come back with strong and deep lyrics on this album ❤
@amanuelzewgeofficial208
@amanuelzewgeofficial208 Год назад
አረ በጌታ .... ብርሀኔ 🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️
@AaBb-yt6bi
@AaBb-yt6bi Год назад
Amen 🌻🌻🌻🌻Amen 🌻🌻🌻Amen 🌻🌻🌻Amen 🌻🌻🌻Amen Amen🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌼tebareku 🌼🌼🌻🌻🌻🍇🍇🍒🍒🍒❤❤❤❤🌼🌼🌼🌼❤❤❤❤
@Kaz-yd7hz
@Kaz-yd7hz Год назад
Eight months
@Kaz-yd7hz
@Kaz-yd7hz Год назад
Ekabs
@bereketyacob4083
@bereketyacob4083 Год назад
ቴድዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ አሜን ።
@brukti_
@brukti_ Год назад
💞💞💞🙏🙏😇
@SolomonHailu-vw8eu
@SolomonHailu-vw8eu Год назад
ብዙ ያንተን መዝሙሮች ሰምቻለሁ ግን እንደዚህ መዝሙር ሙሉ ቀን የሰማሁት መዝሙር የለም አሁን እረሱ እያሰመሁ ነው l Don't Konw What I Can Say But My Lord Jesus Bless You❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TemulaTake
@TemulaTake Год назад
አማኝ ነኝ wow ብርሃኔ
@WORKENE.LEGESALOMBEBO
@WORKENE.LEGESALOMBEBO Год назад
አሜን አሜን 🙏🙏ታባረክ
@TarikuTigistu-ue9wv
@TarikuTigistu-ue9wv Год назад
ተባረክ እንወድሃለን🫂♥️
@officialyoftahenigussie250
@officialyoftahenigussie250 Год назад
ለዚ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ማድነቅህ፡ ወንድሜ ዐጋን ፡ የሞላብህ ፡ተባረክ፡
@joeldejene7621
@joeldejene7621 Год назад
ሀይሚ፣ ጄሪ፣ መክሊት፣ ይሳኮርና ይትባረክ ድንቅ መዝሙር መጣላቸው።
@konjit2724
@konjit2724 Год назад
ቴድዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንክ ይባርክ በቤቱ ለምለም ከዝም በላይ ጸጋ ይጨምራል ጌታ
@bekelech-4029
@bekelech-4029 Год назад
ሰምቼ ማልጠግበው መዝሙር ተባረክ
@ammanuelbahiru2534
@ammanuelbahiru2534 Год назад
የኔ ዉድ ምን ልባልህ ታበረክልኝ አንተ እኮ ብሩክ ነህ ❤❤❤
@aynalemtadesse3742
@aynalemtadesse3742 Год назад
ዋውውውውውውውውውውውው❤❤❤ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ተባርክ ጌታ ይባርክ
@ኤርምየኪዳንልጅ
ቴዲዬ በረከት ነህ አንተ ለምድራችን እግዚአብሔር ያብዛልህ የኔ ወንድም እጅግ በጣም ወድጄ ባልዋሽ 10ጊዜ በላይ ሰምቻለሁ
@metasebiatesfaye7636
@metasebiatesfaye7636 Год назад
ቴዲዬ አንተኮ በቃ የእውነት ዘማሪ ነህ ብሩክ ሁን
@lilikebede7986
@lilikebede7986 5 месяцев назад
ጌታየሱስ ይባርክህ እውነት ነው እግዚአብሔር ቀን አለው የቆየ ፀሎት የሚመለስበት አየሁ ጌታዬ የስንፍና ቃል ከኔ እንዳይወጣ ሲጠነቀቅልኝ ስለያንዳንዳችን ግድ ይለዋል አምላካችን እንደቃሉ ነው ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ለአሳቾች አትገኝ አሁንም አምላኬ ደብቆ ለበረከት ያድርግህ ❤❤❤❤
@edentamirat4964
@edentamirat4964 Год назад
እግዚአብሔር ለኔ ብርሀኔ ተባረክልን ቴዲዬ💕
@DarjeSunlight-hs4hk
@DarjeSunlight-hs4hk Год назад
አሜን ተድዬ ዛማንክ ባገታ ይባረክ አትያዝ ሃለሉያ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gebratsadikfekert4998
@gebratsadikfekert4998 Год назад
አሁንም ጌታ በበለጠ ይግለጥህ ቴዲዬ ተባረክ
@jackjames5260
@jackjames5260 Год назад
ብርሃኔ ....... አሜን አሜን ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው ሃለ ሉያ ፣ ቴዲሻ ብሩክ ነህ ብሩክ ነህ
Далее
На самом деле, все не просто 😂
00:45