Тёмный
No video :(

💥Homemade liquid soap for clothes  

Tseghe Girmay
Подписаться 33 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

💥Homemade liquid soap for clothes 💥በእጅም በማሽን የሚሆን ፈሳሽ የልብስ ሳሙና
#soap #soapasmr #soapcarving #soapcutting #soapcubes #soapcuttingasmr #soaps #soapcrushing #liquidsoap #laundrysoap #laundry #clothes #clothwashing #clothwashingvlogs #clothescleaning #homemade #homemadesoaps #homeremedies
#የልብስ #ሳሙና #ፈሳሽሳሙና #ቤትየተሰራሳሙና #habesha #comedianeshetu #seifuonebs #seifufantahun
‪@comedianeshetu‬ ‪@ComedianEshetuOFFICIAL‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@EyohaMedia‬ ‪@tseghegirmay1‬ ‪@huletmaezensoap‬
‪@wisdompouchannel‬
‪@QINGDAOPACKERINDUSTRY‬
‪@gebeyamedia‬
‪@tiritareview‬
‪@finotengineeringworks2559‬
‪@ብሔሞትBehemotTube‬
‪@hayleengineering798‬
‪@fanabroadcastingcorporate‬

Опубликовано:

 

20 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 155   
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
የተጠቀምኩት : 300 ግራም የልብስ 2የሾርባ ማንኪያ ጥሬ ጨው 2 የሾርባ ማንኪያ ቢካርቦናት 5 ሊትር ቀዝቃዛ ውሃ 1ሊትር የፈላ ውሃ ለሽታው የብርቱካን ልጣጭ የተፈጨ ከለር የሳሙና / ከፈለጋችሁ የምግብ ይሄ ነው የተጠቀምኩት አመሰግናለሁ መጥታችሁ ለምትመለከቱልኝም like share ለምታረጉልኝ ክበሩልኝ 🙏🙏🙏
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn 2 месяца назад
እናታችን አላህ ጤናሽን ይስጥሽ እድሜሽ ይርዘም
@zulaykamohammed8753
@zulaykamohammed8753 2 месяца назад
አነመሰግነለን እህተችን
@haroni2982
@haroni2982 2 месяца назад
ቢኪግ ሣዳ ነዉ ወይስ ቢኪንግፓዉደር
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
@@haroni2982 አር በደንብ ስሙት ደሞ ፅፌአለሁ 🤔
@user-lk5uj1no7g
@user-lk5uj1no7g 2 месяца назад
ፅግዬ ቢካርቦናት ምንድን ነዉ ?
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 месяца назад
ፅግዬ የኔ ባለሙያ የሚገርም ተሰጥዎ ነዉ ያለሽ። የማያልቅ እዉቀት፣ የሚጠቅምና ሁሉን አቀፍ የሆነ ችሎታ ነዉ ያለሽ። መታደል ነዉ። በርቺ።
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
የኔ ውድ ደግሞ ምን እውቀት አለኝ ስለምትወጅኝ እንጂ ♥️
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 месяца назад
ሸር በቀጠሮ የኔ አንበሳ በርቺልኝ ሥራ ገመግባታችን በፌት ዞር ዞር እያልን ነዉ ❤
@user-xg2kp3zn2f
@user-xg2kp3zn2f 2 месяца назад
በጣም አሪፊትምህርት ነው እናመሰግናል ለሽያጪ ስሪልን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-vr6gt9yz9y
@user-vr6gt9yz9y 6 дней назад
ባለሙያ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ❤❤❤
@elsashikor6024
@elsashikor6024 Месяц назад
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የሰራሽው። ተሰርቶ ከተጨረሰ በሗላ ውሃው ተጨምሮ ተደባልቆ ቢያድር የሚቻል ከሆነ ብየ አማክራለው። እናመሰግናለን
@user-xs6mb6nb7l
@user-xs6mb6nb7l Месяц назад
ምርጥ ባለሞያ ነሽ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Месяц назад
አመሰግናለሁ ውዴ 🙏
@konjonesh
@konjonesh 2 месяца назад
ፀጊዬ የኔ ጀግና እናት በጣም ቆንጆ ሳሙና ነው የአዘጋጀሽው እናመስግናለን ❤❤
@znashchebero3313
@znashchebero3313 2 месяца назад
Tkklegnawn yemishet samuna aserar ❤ebaksh ametatenun
@woinshetwoini2485
@woinshetwoini2485 2 месяца назад
አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-uj9wx5zo8w
@user-uj9wx5zo8w 21 день назад
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@tigesttegene3365
@tigesttegene3365 Месяц назад
ፅግዬ ጀግና ሴትነሽ
@AnnyeQatar
@AnnyeQatar 2 месяца назад
ማሚ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ እናመሠግናለን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
አሜን የኔ ውድ 🙏
@TgGtteshome
@TgGtteshome 2 месяца назад
እህቴ ጎበዝ ነሽ በርቺ ለሀገርሽ ያብቃሸ!
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ♥️
@user-zk4vq9nj8r
@user-zk4vq9nj8r 2 месяца назад
Sei bravissima tsegheye grazie per aver condiviso con noi 🎉
@GezahegnAlemayehu-ku6dg
@GezahegnAlemayehu-ku6dg 6 дней назад
Really i thank u so much Egziabiher yibarkish edimena tena yistish betam wechi kotabinetu asgerami new.
@aminatoumer6104
@aminatoumer6104 2 месяца назад
እናመሰግናለን በጣም አሪፍነው በርች ግን አድጥያቄ አለኝ ቢካርቦናት አልገባኝም እና በታስረዱኛ ❤🙏
@frehiwottsige6774
@frehiwottsige6774 2 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን በጠም ጡሩነው ሁሉም ምንም ነጎደለ የለም ተባረኪልኝ
@saratesfaye373
@saratesfaye373 2 месяца назад
በታም ጎበዝ ነሽ ❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
አመሰግናለሁ
@ShareIfYouCare242
@ShareIfYouCare242 2 месяца назад
Tsegiye my dear. Keep doing the good work. 😘😘😘😍😍😍 Mimi
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
የኔዋ ሚሚዬ ነሽ?
@ShareIfYouCare242
@ShareIfYouCare242 2 месяца назад
@@tseghegirmay1 Awo Mimi Nigussie. I am at work right now. I will play your video on my phone soon.
@trhaaryam
@trhaaryam 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ማሚየ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tigistwoldesenbet3571
@tigistwoldesenbet3571 2 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን የሽያጭም ስርልኝ❤❤❤❤❤
@simerettilaye8464
@simerettilaye8464 2 месяца назад
ተባረኪ
@user-yz2yu1cw3p
@user-yz2yu1cw3p 2 месяца назад
በጣም ጎበዝ ነሽ እናቴ በርቺ ትህትናሽ ብቻ ይበቃል❤❤
@lulabelay3582
@lulabelay3582 2 месяца назад
Wow grate idea!!!! Thanks you for sharing ❤❤❤❤❤
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 2 месяца назад
ሠላም ፅግየ ዋዉ በጣም ጠቃሚ ከወጭ እንድናለን እሞክራለሁ ጎበዝ ኦ ሳሙናዉን መቆራረጥ ❤❤
@user-rq2fx3wn6d
@user-rq2fx3wn6d 2 месяца назад
ክበሪልኝ ፀጊየ እናመሰግናለን
@user-pq7jr3lv5c
@user-pq7jr3lv5c 2 месяца назад
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እስኪ የገቢ ምንጭ ለለለን ሰወች ለሽያጭ የሚሆን ስሪልን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
እሺ ጊዜ ሳገኝ
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 2 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን እጅ ይባረክ እናቴ
@TigistGirma-oh8cm
@TigistGirma-oh8cm 2 месяца назад
በጣም ጎበዝ ነሸ
@Bellazekichen
@Bellazekichen 2 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን ለሽያጭ እሚሆን ስሪልን እባክሽ 🙏
@lakechshifeta1950
@lakechshifeta1950 2 месяца назад
እጆችሽ ይባረኩ ልዩ ተሰጦ ነዉ
@Hana_tube
@Hana_tube 2 месяца назад
_በጣም አስደናቂ ነው ፅግዬ የኔ ጀግና እናት ገና ከንቺ ብዙ እንማራለን በርቺልኝ❤🙏_
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ♥️
@amenamen473
@amenamen473 2 месяца назад
እማዬ በእውነት ጀግና ና ጠንካራ እናመሠግናለን በርችልን እናመሠግናለን በራሱም አሳይን
@mekdesiticha423
@mekdesiticha423 2 месяца назад
Blessed Wow
@user-vq6km2mf8g
@user-vq6km2mf8g 2 месяца назад
Wow
@ruthasres491
@ruthasres491 2 месяца назад
የሚሸጥ ሳሙና አሰራር እባክሽን ስሪልን ከልብ አመሰግናለሁ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
የኔ ውድ የልብስ ሳሙና ሰርቻለሁ ቪዲዮ አለ እይ ❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 месяца назад
ፅግዬ እንኮን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ነው ሰለማያልቀው እውቀትሽ እናመሰግናለን ለብዙዎች ይጠቅማል ክበሪልን👏👏👏👍👍💯💯💯💯🌹🌹🌹🌹
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
ክበሪልኝ ♥️
@user-nm8qk2qy2g
@user-nm8qk2qy2g 2 месяца назад
እግዚአብሔር እዴሜ ከጤና ያብዛልሽ ጀግና እናመሰግናለን ተባረኪ❤❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
አሜን 🙏🙏🙏
@medimt1285
@medimt1285 2 месяца назад
ጀግና ነሽ በእውነት
@genetedessa5507
@genetedessa5507 2 месяца назад
Great job!
@user-tt5dd4pk7y
@user-tt5dd4pk7y 2 месяца назад
ጎበዝ ነሽ
@hanawerku
@hanawerku 2 месяца назад
ዋው ፅግየ ጎበዝነሽ የኛ ጀግና በዙ እማራለንብዙ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
ክበሪልኝ ♥️
@sayeedsayeed6895
@sayeedsayeed6895 2 месяца назад
ማሻ አላህ እጅሺ ይባረክ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
አሜን 🙏🙏🙏
@yohannatube
@yohannatube 2 месяца назад
Selamish yibzalish wudd enkuan bedehina metash Arif sira tekami vidio new yagarashin enameseginalen ejochish yibareku !!
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ♥️
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 2 месяца назад
ፅግየ በጣም አሪፍ ሁሌ ለየት ያለ ስራ ነው ይዘሽ የምትከሰችው ብራቫ 👏👏👏
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
የኔ ውድ ክበሪልኝ 🙏
@jonimercy
@jonimercy 2 месяца назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ ዋው በጣም ቆንጆ ፈሳሽ ሳሙና ነው የሰራሽልን እንዲህ ቤታችን አዘጋጅተን ብንጠቀም ተጠቃሚ ነን ሼር ስላረግሽን ከልብ እናመሰግናለን 🥰❤️🙏👌
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ♥️
@haroni2982
@haroni2982 2 месяца назад
እናመሠግናለን🎉🎉🎉❤❤❤
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 месяца назад
Ejish yibarek Ethiopia sigeba seralew nuro be zede kalihone ayichalim❤
@selamgh3379
@selamgh3379 2 месяца назад
great job 🙏🙏🙏
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 2 месяца назад
Ejish ybark Tebareki ❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 месяца назад
ፅግዬ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ሳሙና ነዉ ሰርተሽ ያጋራሽን ይህን ጀግንነት አለማድነቅ አይቻም በዉነት በርቺኝ እናመሰግናለን ስላጋራሽ ላቺ የጠ ቀመሽን ወደፌትም እንጠብቃለን 👍😍❤❤❤🙏
@genibeauty16
@genibeauty16 2 месяца назад
ፅድሽዬ የኔ ጀግና ገና ብዙ እንጠብቃለን እድሜ ከጤና አብዝቱ ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤ሼር
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
አሜን 🙏🙏🙏ገንዬ ♥️
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 месяца назад
Tsguy ስለዘገየሁ በጣም ይቅርታ የኔ ጀግና Thanks for sharing 👍 like like like
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
የኔ ውድ ችግር የለም ሁሌም አይመቸኝም ♥️
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 месяца назад
Good job tseguye
@samiraabdulrahman4963
@samiraabdulrahman4963 2 месяца назад
እህቴ እጅሽን ይባርክልን ትልቅ ትምህርት መዉ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
አመሰግናለሁ
@user-rn1qk4gc1n
@user-rn1qk4gc1n 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን. ይብዛልኝ እህታለም ዋውውውው።።።።።።ነው። ።።።።በእውነት ።።።።።እናመስግናለን ።።።።ፅጉዬዬዬ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉❤
@lemlemnegusse2934
@lemlemnegusse2934 2 месяца назад
ኤድኪ ይባረክ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
አሜን 🙏🙏🙏
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን ፅግሻ ከምር ትህትናሽ እራሱ ደስ ሲል 👍❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ውዴ ♥️
@TingritNiguuse-td5wq
@TingritNiguuse-td5wq 2 месяца назад
ሰላም ውዴ አንቺ የምትሰርያቸው ሁሉ በጣም አሪፍ ናቸው እጆችህሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Etagut
@Etagut 2 месяца назад
Hi Tsinghuay please please አንችን ቁጥር ላኪልኝ እና እኒ ልደውልልሽ እኒያለሁት አሜሪካነው ወይ በዋሳፕ ወይ በቴሌግራም ደውይልኝ የኒጎበዝ እናት በጣም በጣም ነው የምወድሽ የኒ ጀግና እህት እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ ያሰብሽውን ያስፈጽም የማክርሽ ነገር ስላለኝነው ያቸገርኩሽ የኒእህት መልካም ቀን ባባይ።❤
@genetziguita4586
@genetziguita4586 2 месяца назад
Bravo bravo ❤❤❤❤❤🎉
@EagerWateringCan-xw9en
@EagerWateringCan-xw9en 2 месяца назад
Wow betam aref new berchi enaty
@bigold
@bigold 2 месяца назад
ሰላምሽ ይብዛ ፅግዬ ዕውቀትሽን ሁሌም ስለምታጋሪን በጣም እናመስግናለን እጅሽ ይባረክ ❤️❤️🙏👍
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
♥️♥️
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 месяца назад
ላይክ ሼርርርር👍👍👍👍❤️❤️
@znashchebero3313
@znashchebero3313 2 месяца назад
Jegna nesh❤
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f 2 месяца назад
እናመሰግናለን እናቴ እግዚአብሔር ይስጥልን ሼር ስላደረግሽን የሽያጩንም አሳይን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
አረ እኔ አመሰግናለሁ እሺ ውዴ ትንሽ ሰሙኑ ሥራ ስለብበዛብኝ 🙏🙏
@EmuArfat
@EmuArfat 2 месяца назад
ሰላም ማሚዬ❤❤❤❤በቲክቶክ ኮምችልኝ ያልሽኝ ኡሙ አረፋት ነኝ ዘይቶቼን እና ክሬሞቼን ምርቴን በቤትሽ ያስተዋወኩት
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
ሰላም ውዴ ♥️
@MeryAfro348
@MeryAfro348 2 месяца назад
Grazie per aver condiviso con noi sei bravissima tsegheye 🎉
@hiwotmariam
@hiwotmariam 2 месяца назад
Thank you ❤
@user-vp5nd3nv8t
@user-vp5nd3nv8t 2 месяца назад
ሰላም 🎉wooooow🎉
@DXNTaraPoudel
@DXNTaraPoudel 2 месяца назад
Pre done
@Ramte.Ayalla
@Ramte.Ayalla 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤😂
@SelamEyob-yp7eb
@SelamEyob-yp7eb 2 месяца назад
Isti lashiyachi yemihoni ❤❤❤
@user-dv6lr5fh6t
@user-dv6lr5fh6t 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@shhshsj5832
@shhshsj5832 2 месяца назад
❤❤❤
@user-qc1pf2qt2i
@user-qc1pf2qt2i 2 месяца назад
እጅሽ ይባረክ! በዚሁ ደግሞ ለሽያጭ እንዴት እንደሚሰራ አሳይን
@tigistaberew
@tigistaberew 2 месяца назад
❤❤❤❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 месяца назад
ሰላምሽ ይብዛ ፅጉዬ የኔ ባለሙያየኔ ጥበበኛ ጎበዝ ቃላት የለኝም በቤትህ ይሄንን የመሰለ ፈሳሽ ስሙን ለኢኮኖሚውም ለጤንነትም በጣም ቃንጆ ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን❤❤❤
@TigustMerawi-yc8ms
@TigustMerawi-yc8ms 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-he1jn8hz8m
@user-he1jn8hz8m 2 месяца назад
በጣም የማክብራት ሴት አንቺን❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@TibirikangaSharon-qq9th
@TibirikangaSharon-qq9th 2 месяца назад
Hello dear ingredients for me please
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
አሁን ፅፌአለሁ ውዴ
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 2 месяца назад
ሰላም ፅጉሽዬ የኔ ጀግና ዛሬ ደሞ ለየት ባለ የልብስ ሳሙና ከኬሚካል ነፃ የሆነ ምርጥ አሰራር ይሄንን የመሰለ ምርጥ ሳሙና የሰራው እጆችሽ ይባረኩ እድሜና ጤና ይስጥሽ ካንቺ ገና ብዙ እንማራለን በርቺልኝ የኔ ባለሙያ❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
ክበሪልኝ ♥️
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
ክበሪልኝ ♥️
@kebedeangasa1287
@kebedeangasa1287 2 месяца назад
ዲከርቦኔት የት እናገኛለን
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 2 месяца назад
ማምዪ ❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
ወዬ
@YmamMuhammed-nx6ou
@YmamMuhammed-nx6ou 2 месяца назад
ለሚሸጥ የሚሆን ሳሙና አሰራር ስሪልን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Месяц назад
ምን አይነት?
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia 2 месяца назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ማሚየ አንቺ እኮ ምንም ሰራሽ ምን ልባማ ብልህ ሴት ነሽ ስላጋራሽን እናመሰግናለን ❤
@tatektube7965
@tatektube7965 2 месяца назад
Selam edat nashi wwwww❤❤❤❤❤
@user-cd7fv6ju7r
@user-cd7fv6ju7r 2 месяца назад
እናመሠግናለን ግን አይበላሽም ወይ ጀግና እናት ነሽ
@user-gv6wi4hm6t
@user-gv6wi4hm6t 2 месяца назад
ማሚየ እስኪ የሩዝና የአጃ ስሙን ስሪልኝ እሱ ነበር ለፊቴ የሚስማማኝ
@hiwottubeamen6143
@hiwottubeamen6143 2 месяца назад
selam.edat.nashi.❤❤❤❤
@user-pv1ts4pd9yffff
@user-pv1ts4pd9yffff 2 месяца назад
ተገባርኪ ልበቀናነሽ ለእቃስ ይሆናል?
@EtifworkMekonen
@EtifworkMekonen Месяц назад
Hi tsehay I like your skill Can you teach me if i cime to italy by my expence from Ethiopia
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Месяц назад
አረ የኔ ውድ እንግሊዝኛ ያጥረኛል ይቅርታ 🙏🙏🙏
@attube383
@attube383 2 месяца назад
አቺን አለማድነቅ አይቻልም ግን የማይረባቦታነዉ የምንገኘዉ
@emukal
@emukal 2 месяца назад
ዋው ነው ፅግዬ ስራው ግን አድካሚ ቢሆንም ብርታትን ጥንካሬን የስራ ፍላጎት ካለ ምንም ነገር እንደማይገድበን አየውት እረ ጎበዝ ነሽ ብዙ ጊዜ የምትሰሪያቸው ቪዲዮች ለእኔ ብርታቶቼ ናቸው ባልጠቀመውም ግን ጥንካሬን ካንቺ እየተማርኩ ነው ስደት አድካሚ ነው😢
@HayatAhmed-rz4it
@HayatAhmed-rz4it 2 месяца назад
We’re did we get B carbon
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t 2 месяца назад
እቴቴትዬ አመስግናለሁ
@TesfaMlaku
@TesfaMlaku 2 месяца назад
ፅግየ ምደነው ላርጎ ነው እዲ
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 2 месяца назад
ለገበያ እንዴት እንሰራለን
@sunnyhidoto8584
@sunnyhidoto8584 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🙌🙌
@user-jl1wh6fy1b
@user-jl1wh6fy1b 2 месяца назад
በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ሌላው ግባቱን በፁሁፍ ብትገልጭው ጨዉና ውሃው ከለሩ ሌላውአይሰማም በንጋታውስ አሳት ላይነው ሶስቱ ሌትር እሚያቀጥነው ከይቅርታ ጋር
@Eku-f3p
@Eku-f3p 19 дней назад
ቢካርቦናት ምንድነው?
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 месяца назад
ፅጉዬ ጥሩ ነው በርች ኢትዬዽ 1ሊትር 150 ገብቷል ሞክሬ ከሆነልኝ እሰራለሁ እናመሰግናለን በርች🙏
Далее