Тёмный
No video :(

📌በስደት ላይ በእዚህ እድሜዬ እንጀራ ሸጬ ተቃጥዬ ያመጣውትን ባትመልስልኝ … ቢያንስ ከሰው የተበደርኩትን መልስልኝ ‼️ 

kidi Ethiopia
Подписаться 147 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

በሳውዝ አፍሪካ ነዋሪ የሆኑት እማ የገጠማቸውን ፀሀይ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ያካፍሉናል ……ከእኔ ተማሩ ሲሉም ይነግሩናል ……

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 208   
@kidiethiopia
@kidiethiopia Год назад
+27742880982 እማ ፀሀይን ማገዝ ለምትፈልጉ በዚህ ልታገኙዋቸው ትችላላቹ ። እናመሰግናለን 🙏
@eyerusalemkidane1523
@eyerusalemkidane1523 Год назад
Yanchin silk
@ElisabetMENDAYE
@ElisabetMENDAYE Год назад
መድሐኒአለም ሐቃቸውን ያውጣላቸው
@user-xz2mp2qh9v
@user-xz2mp2qh9v Год назад
የዚህ አይነት ወርቃማ ስራሽን ቀጥይ። ፩) ወንጀለኞች ይዋረዳሉ ፣ ለፍርድም ይቀርባሉ እራሳቸውን defende ማድረግ ካልቻሉ ጣት መጠቋቀሚያ ይሆናሉ። ፪) ለማጭበርበር ለሚፈልጉም ለሌሎችም ጥሩ ማስጠንቀቂያም ነው። ፫) ግፍ የደረሰባቸው፣ ሰላም ያገኛሉ ወዘተ ኪዲ በርቺ❤🎉
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Год назад
ፓስተር እዮብ የምትባለው ሰው ግን ለመሆኑ ማንን ነው ምታገለግሉት ደሀ እያስለቀሳችሁ የኝህን እናት ብር መልሱ እግዚአብሔርን ፍሩ ጌታን የምትፈሩ ከሆነ ፖስተሩ ይህንን ብር ለእናታችን እንዲመለስ አድርግ ጌታ ሰውን በማስለቀስ አይከብርም ቆማችሁ ስትሰብኩ አለማፈራችሁ
@AH-sj2gy
@AH-sj2gy Год назад
You dont know the history nothing happen and she not said abut eyob you shild know abut the hole hostry
@user-nu1rt6cu6r
@user-nu1rt6cu6r Год назад
ከአንድ ሺ ጴንጤ አንድ አስር አምላካቸውን ሲፈሩ ሌሎቹ ግን በአምላክ ስም የሚያጭበረብሩ አገር ያወቃቸው ፀሀይ የሞቃቸው ሞላጫ ሌቦች ናቸው። እናማ ማዘርዬ ፈጣሪ ሀቆትን ይክፈሎት 👐
@rutasolomon4569
@rutasolomon4569 Год назад
They all love 💰
@angawatakiltiwoubetu2692
@angawatakiltiwoubetu2692 Год назад
መጀመሪያ በደንብ እወቅ አስተያየት ከመስጠትህ በፊት ፣ አፖስቶሊክ ቸርች፣ የጴንጤ ሳይሆን የሓዋርያት(only) የሚባሉት ናቸው። Hands of Pentecostal
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Год назад
እነዝህ ሰው የሚበሉ ሰዎች ከሰዎች መሃል ቁጭ ብለው የእግዛብሄርን ስም ከሚጠሩ ጫካ ገብተው ከጅብ ጋር ብኖሩ ሰውም ይጠነቀቃቸዋል እግዛብሄር ይጠብቀን እንጅ ከ ሰዉኛ እርቆ ካልሆነ ከባድ ነው እግዛብሄር በኢጥፉ ይተ ካልዎት አበዳርም ያድርጎት
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Год назад
ምን አይነት ዘመን ላይ ነን ግን😢😢😢😢😢 ያውም የእግዚአብሔር አገልጋይ ተብሎ😕😕😕😕😕 የእውነት አምላክ ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏 ኪዲዬ በርቺ
@suzankassa9719
@suzankassa9719 Год назад
የኔ እናት ሴያሳዝኑ አሁን ከኝህ እናት ላይ ይወሰዳል ሴያሳዝን
@esubalewtegegn6056
@esubalewtegegn6056 Год назад
በጣም ያሳዝናል እናታችን እግዛአብሔር ይርዳወት አንተንም ፈጣሪ ይቅር ይበልህ
@zemeta9769
@zemeta9769 Год назад
Kidi you became hero. I really appreciated your effort
@wagayeasafe
@wagayeasafe Год назад
Xahyee bareche ayezoshe egezaheber ale
@user-tx1hs6dk9i
@user-tx1hs6dk9i Год назад
እናታችን አይዝዎት ሁሉም ቀን አለው ፈተናዎች ያጠነክሩናልና እግዚአብሔር አሁንም ከእርሶ ጋር ነው ብቻ ይበርቱ ክፉ ላደረገውም ልቦና ይስጠን
@seblekitchen
@seblekitchen Год назад
ወይጉድ ግን ማነው የሚታመነው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ሆይ ማስታዋልን ስጠን 🙏🙏🙏
@henoktamirat3707
@henoktamirat3707 Год назад
ኪዲ በጣም አስተማሪ ነው ፕሮግራምሽ በርቺ
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 Год назад
ወይ እናቴ እግዚአብሔር ይረዳዎት🙏🙏
@jesusking3536
@jesusking3536 Год назад
Amen Amen Amen betam lib ynekal
@ethioland4938
@ethioland4938 Год назад
አዎ አሉ በየሱስም የሚነግዱ !!!! እኔም የማውቃት ጓደኛዬ እዚሁ ከሜሪካ ውስጥ ወንድሞቻቸውን ተቀያይረው ለማምጣት ተስማምተው" የእኔ ጓደኛ ቅን ናት" ሁሉን ነገር በትክክል አሟልታ ጨርሳ የልጅቷን ወንድም አመጣችላት ' ልጅቷ ወንድሟ ከመጣ በኋላ የጓደኛዬንጨ ወንድም ፋየል ሔዳ አልመጣም ብሏል ብላ ዋሽታ ፅፋ አስገባች" በሀገር ሽማግሌ ቢለመን ገንዘብ ክፈይ ብትባል አልሰጥም " አላመጣም" አለች ግን ፔንጤ ቸርች ቆማ ሀሌ ሉያ ትላለች" አፈር ከድሜ መድሐኒያለም ያስበላት" ብዙዎች የሰው እንባ አለባቸው!!! የሚያምኑት እየሱስ ይካዳቸው እንደው እንደ ወያኔ ባለስልጣን በየሔዱበት ማዋረድ ነው እነሱን " አይዞት እናትዬ እግዚአብሔር ይበቀላቸዋል !!!!
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r Год назад
እግዚያብሔርን በአፍ ነው የሚያመልኩት ውሸታሞት እንደውም ፓስተር እና ነብይ የሚባሉት ይብሳሉ እየሱስ ሽፋን ነው ለእነርሱ ሌቦች አረመኔ እርኩስ ናት ወንድሟ እዟ ቢመጣም አይቃናላቸውም ለእርሱም ለእርሷም መኖራቸውንም እርግጠኞች አይደሉም ከእግዚአብሔር ፍርድ ማምለጥ አይቻልምና
@ethioland4938
@ethioland4938 Год назад
@@user-rv4jx6to9r tekkle yene konjo.
@mlieteweldegebreal2126
@mlieteweldegebreal2126 Год назад
ተቀላቅሎብሽ ነው የወያኔ ባለስልጣናት እማ ከማንም በላይ ከብረው እየኖሩ ነው😂😂😂😂
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r Год назад
@@mlieteweldegebreal2126 ወራዶች ገደል ለገደል ጫካ ለጫካ ሲሮጡ ለመደበቅ አሁንም እንደማይሆንላቸው ስላወቁ ነው የታረቁት ሌቦች ምን ይከብራሉ ስንታቸው በየገደሉ ገደል ገብተው ያለቁት ሌብነት መጨረሻው ውርደት እንጂ ክብር አይደለም ስንቱን ወጣት አስጨርሰው በሁለቱም በኩል በነብስም ገና ይጠየቃሉ ከብረው ትላለች ክብር ምን እንደሆነ አታውቂም
@ethioland4938
@ethioland4938 Год назад
@@mlieteweldegebreal2126ምንም አልተቀላቀለብኝም" አጨብጫቢ" አየናቸው እኮ ተራራ እናቀጠቅጣለን ሲሉ የነበሩ ገደል ለገል ስር እንደ ሸለምጥማጥ እየተደበቁ ስጋቸውን ለማዳን ሲታገሉ" አታፍሪም እንዴ ደግሞ በክብር ስትይ የማነሽ ቁልቋላም 👎👎👎👎👎
@ethioshaolin3717
@ethioshaolin3717 Год назад
የሚገርም ነገር ነው ፈጣሪ ይርዳቹ እናቴ
@muluemebetbainesethiopia2129
ብዙ ሰዎች እደዚህ እያጭበረበሩ ይኖራሉ እናተ በካናዳ የምትኖሩ ኢትዮጵያዉያን ኤርትራዉያን ተባብራችሁ ይህን ሰዉ በህግ እዲጠየቅ ማድረግ አለባችሁ ትጅ የኒህ እናት ገዘብ እጀራ ጋግረዉ በሳት ተቃጥለዉ እጅግ ያሳዝናል
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r Год назад
የቸርች ሰው የምታላቸው ያሰጧት ኪድ ማቅረብና ሕዝብ እንዲያውቅ ትምህርት እንዲሆን ማድረግ ነው ስራ አላጣችም ፍርድ ቤት የምትጓተት ሌባቸውን እራሳቸው ያስተካክሉ
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 Год назад
እዉነትም በሱፈቃድ ወንድሜ የሰዉ ገንዘብ መርገም ነዉ እዉነት ከሆነ የዉስጥ አይኖችህን ጌታ ያብራልህ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Год назад
ኣቤት ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭😭 እናቴ እግዚያብሄር ሃቆትን ተዋግቶ ያስመለስሎት
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b Год назад
ፓስተር የሚባሉት ግን ሌቦች.ናቸው
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Год назад
እመቤትን ለከዳ ከዚህ በላይ ይገባቸዋል😅
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r Год назад
ትክክል
@jonatanberg3872
@jonatanberg3872 Год назад
Betaaaam
@abebechabebe6514
@abebechabebe6514 Год назад
ኪዲ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ አሪሰማ ማርያም ትከተልሽ❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
አይ እህቴ ባንቺ ብር ነዋ ሽር ብትን የሚለው :: እግዚአብሄር ይርዳሽ ሌላ ምን ይባላል::🤭🤭🤭
@tigistmekonnen8704
@tigistmekonnen8704 Год назад
ኪድይ እርጃቸው በናትሽ ወደካናዳ መንገድ
@Hagere214
@Hagere214 Год назад
She can send you her information and you can Help her find the guy and get justice for her
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 Год назад
የኔ እናት አይዞሽ በርቺ በጣም የዋህ ነሽ እግዚአብሔርን በሚያውቁት ሷላ ማጭበርበሩ ገንዘብ ሰዎችን ይለውጣል ሁሉም የሚበድሉት የራሳቸውንወገን ነወ ኢትዮጲያ ውስጥ ገሰት ሩም ካልገባችሁ ትንቢት አንናገርም እያሉ ብር የሚሰበስቡት ህዝባችን ማስተዋል ተስኖታል
@peace3791
@peace3791 Год назад
መመለስ ከነካሳው ይጠበቅብሀል::
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
Kidi you become fames 👍🏽👏🏽🙏🏽❤️🇪🇹. Keep it up….
@mulualemtadesse5524
@mulualemtadesse5524 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ ኪዱ እንዴት ያሳዝናሉ
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y Год назад
በፈጣሪ ስም ሰው ግን ወዴት እየሄደነው
@liliayana174
@liliayana174 Год назад
ተባርኪkidu ልሰሚያቸው እንኳ ስለቻልሽ ጥሩ መማሪያ ነው በተረፈ ፎቶአቸውን ብትለጥፊ ጥሩ ነበር
@rakebh
@rakebh Год назад
ፎቶውን ለጥፊ እርስ ይሰጥሻል
@richwithgod8839
@richwithgod8839 Год назад
ጴንጤ እያላችሁ የምትሳደቡ ግን አንዷ ጴንጤ አኚህ የተጎዱት ሴት አይደሉም እንዴ? የበደላቸውን እንኳን እንዲጠፋብኝ አልፈልግም እያሉ ነው። ከዚህ በላይ ጥሩነት አለ? እባካችሁ ሰውን በኃይማኖት ሳይሆን በማንነቱ ብቻ ውቀሱት ወይ አመስግኑት። ለእናታችን መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ።
@clickcell4333
@clickcell4333 Год назад
ቅዱሳንና የጌታ እናትን እያዋረዱ ዳስተሮችን ይከተላሉ ጌታ ይርዳዎት እናቴ😢
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r Год назад
ትክክል ቤተክስቲያን ማርያም ገብኤል በሌሎችም ቅዱሳን ሰማህታት ስም ሲጠራ ይቃጠላሉ እነርሱ ግን በስማቸው እየሰየሙ ይነግዳሉ ሌቦች የፕሮቴስታንት ጉድማ የሉተር ጭፍራዎች በእየሱስ ስም ንግድና ድፍረት ከባድ ነው በጅራፉ ገርፎ እስኪያስተካክላቸው ይሸቅጡ የክርስቶስን እናት የሚያቃልሉ ለማን እናት ክብር ይኖራቸዋል ማጅራት መቺዎች የእየሱስ ስም ሽፋን ሆኗቸዋል የአውሬው አፍ የተሰጣቸው
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 Год назад
አረ ወይኔ ምንድነው መጨረሻችን ለምን ግፍ አይደለም ፈጣሪ አምላክ ይፍረድባችሁ ልቦና ይስጣችሁ በእውነት ይአማል እናት ናቸው ለእሳቸው ቤቻል መስጠት እንጂ ከእሳቸው ሌወስድ አይገባም ግፍ ነው ይህን ድርጌት የፈጸምከው ስው ልትአፍር ይገባል
@hamytube3728
@hamytube3728 Год назад
እግዚአብሄር ይገስጸው እሳት ይሁንበት የክርስትናን ህይወት እየፈተነ ያለው ንዋይ ነው
@destakeremela3591
@destakeremela3591 Год назад
ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳሽ
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 Год назад
Kidi Enkan adrissh mother enkan adrsoit❤EGTHABER YESTSH kidy ❤❤
@meseretbetru8041
@meseretbetru8041 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳወት እናት ኪዱዬ ተባረኪ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው እዴት ነው በውስጥ መስመር ይምትገኝው እባክሽ ግዜ ካለሽ ላናግርሽ ፍልጌ ነበር የምሰጭን መረጃ ብጣም ጥቃሚ ነው ተባረኪ🙏❤
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 Год назад
ኪዲዬ እንኳን አደረሰሽ እናታችን ታሪካቸው በጣም ያሳዝናል ሰውች ሁል ቀን የሚታለሎት ሰውየውን አውቀዋለው በማለት እና ሀይማኖተኛ ነኝ በሚሉ ሰውች ነው ሁለቱም ሰውን የሚያሳምኑበት የማተለያ ዘዴ ነው ፈጣሪ ለሁላችንም መልካም ልብ ይስጠን
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 Год назад
ኪድዪ ይገርምሻል በውስጡ ባልኖርም የሐዋርያት ቤተ ! ክርስትያን ጠንቃቃና የፀዳች ናት ይህ ሾልኮ የገባ ተኩላ ነው ይጠየቅ
@mihretmekonnen3497
@mihretmekonnen3497 Год назад
መስሎሽ ነው ይሌባ መደበቂያ ነው ስለማውቅ ነው
@leyelamitiku9282
@leyelamitiku9282 Год назад
የእኔ እናት💔 ለሁሉም ቀን አለው አይዞዎት
@EM-jm3xm
@EM-jm3xm Год назад
ፈጣሪን ፍሩ ካልሆነ ገንዘባቸውን መልስ
@betrumulugeta4532
@betrumulugeta4532 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳውት አይዙት
@hairo3250
@hairo3250 Год назад
ከነ አባቱ ስም ያሳውቁ 😭😭😭 ለሰርጉ መደገሻ አድርጎት ነው 😭😭😭
@godlover7602
@godlover7602 Год назад
አየ ክርሰትና ይህን እግዚአብሔር አምላክ በካናዳ ሜግሬሻን በር ከፍቶ በቤቸክርሰትያን ውሰጥ ትልቅ ንግድ ተከፍቶ እየተሰራበት ነው እግዚአብሔር አምላክ በሥራችሁ ይፍረድባችሁ በቤ።ክርሰትያን ይህን አውቀን ብንጮህ ሰሚ አተናል አንድ ቀን ጌታ ጅራፊን ይዞ ይመጣና ነጋዴወችን አባሮ ቤቱ የፅሎት ቤት ይሆናል ክብሩም ይገለጣል እሰከዚያ ነፋሰም የለም ደመናም የለምይህ ሸለቆ ግን በውሀ ይሞላል እያልን እንጠብቃለን በሆነቦት ነገር አዝናለሁ አይዞት ጌታን ይጠብቁ በጎ ነገር ይሆንሏታል
@peace3791
@peace3791 Год назад
ካናዳ ምነው ሰርተህ ብትበላ: ሌባም ከሆንክ ምናለ ከድሀ ባትሰርቅ ::
@ejesera
@ejesera Год назад
እንኩዋን ድላም መጣሽ ኪዱ
@bettyjes3421
@bettyjes3421 Год назад
ኪዲዬ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ
@medi5959
@medi5959 Год назад
እግዚአብሔር ይፈርዳል
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Год назад
አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ይችላል በፀሎት በርቺ ሁሉም ለበጎ ነው ! ማዘርን መደገፍ እንጂ እንዴት እጅግ በጣም ያሳዝናል ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም ይህ ድርጊት ኧረ እግዚአብሔር ትልቅ የሚፈራ አምላክ ነው ማዘርን እንደግፋት pls
@aklil6915
@aklil6915 Год назад
የሃዋርያው ቸርች ውስጥ አጭበርባሪ ያለ አይመስለኝም ነበር ዘመነ ክፉ
@genethailu6017
@genethailu6017 Год назад
ሃዋርያት ቸርች ማለት only Jesus ማለት ነው? ከሆነ 🤔🤔🤔🤔🤔
@bobolala1974
@bobolala1974 Год назад
ከሆነ???????ምን?😊
@ayni751
@ayni751 Год назад
እግዚኦ ሰው የሆነ ሰው ጠፍ በቃ 🥺 አሁን ከዝች እናት ይበላልሀል
@kidistkaltube16
@kidistkaltube16 Год назад
እማማ እግዚአብሔር ይድረስሎት ዘመኑ ከፍቷል 😢
@balechewlameboro552
@balechewlameboro552 Год назад
kide anichenime gata yebarekishi enalachinime nagare batami yasazenali enanime enidehi nagare daresobeni hulunime ticha kuche beyahalaw
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 Год назад
አንተ ሰው እግዚአብሔር ን ፍራ። የኝህ ሴትዬ ገንዘብ በሂወትህ ዋጋ ያስከፍልሀል። ጌታ እያየህ ነው!!!
@hiwotabreham8286
@hiwotabreham8286 Год назад
እንዴ እሚገርመው ፔንጤዎች እንዲህ ያረጋሉ አቤቱ ጌታዬ ልቦና ይስጠን ኪድዬ በርቺ ❤❤
@setotawniguse3562
@setotawniguse3562 Год назад
Hawariat and pente are not the same .stone mind
@hiwotabreham8286
@hiwotabreham8286 Год назад
​@@setotawniguse3562 ከመልስህ ታስታውቃለህ አንተን ይመስላል መልስህ እግዚያቤር ይስጥልኝ ተባረክ😮
@ethioland4938
@ethioland4938 Год назад
@@setotawniguse3562 አዎ አሉ በየሱስም የሚነግዱ !!!! እኔም የማውቃት ጓደኛዬ እዚሁ ከሜሪካ ውስጥ ወንድሞቻቸውን ተቀያይረው ለማምጣት ተስማምተው" የእኔ ጓደኛ ቅን ናት" ሁሉን ነገር በትክክል አሟልታ ጨርሳ የልጅቷን ወንድም አመጣችላት ' ልጅቷ ወንድሟ ከመጣ በኋላ የጓደኛዬንጨ ወንድም ፋየል ሔዳ አልመጣም ብሏል ብላ ዋሽታ ፅፋ አስገባች" በሀገር ሽማግሌ ቢለመን ገንዘብ ክፈይ ብትባል አልሰጥም " አላመጣም" አለች ግን ፔንጤ ቸርች ቆማ ሀሌ ሉያ ትላለች" አፈር ከድሜ መድሐኒያለም ያስበላት" ብዙዎች የሰው እንባ አለባቸው!!! የሚያምኑት እየሱስ ይካዳቸው እንደው እንደ ወያኔ ባለስልጣን በየሔዱበት ማዋረድ ነው እነሱን " አይዞት እናትዬ እግዚአብሔር ይበቀላቸዋል !!!!
@setotawniguse3562
@setotawniguse3562 Год назад
I am saying hawariat religion and protestant religion are not the same .now we are talking about Hawariat religion. Stone mind
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r Год назад
​@@setotawniguse3562 እስቶን ያርግስ አህያ ያው ነው ሌባ ነጋዴዎች ፓስተር ነኝ ነብይ ነኝ የሚለው በሙሉ ከየት አምጥቶ ነው ነግዶ ነው አስነግዶ ባልስንት ቤት ባለመኪና የሆነው በደሞዙ ነው ሕዝቡን እየዘረፈ እንጂ ሌባ ከፔንጤ እኩል አለ በድፍረት በእየሱስ ስም የሚነግዱ የሚዘርፉ እቺ ደግሞ እውነቷን ነው እስቶን ያለችሽ ፔንጤ ምንድነው የማይሰርቅ ሕጋዊ ሌባ ያለው በየቸርቹ አይደል ወይ
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 Год назад
ፍጣር ሆይ አረ ምን አይነት ጭካኔ ነው እባክህን በያንሰ ገንዘባቸውን መልሰላቸው ካናዳ አገር ያምትኖሩ ጠቀቆጭ መረጃ ካላችው እርዳቸው ካልሆነ በህግ
@zuriyashalmu447
@zuriyashalmu447 Год назад
ወይ ጉድ ኪዲ እግዚሐቤር ይስጥሽ ይእንን ማቅረብሽ እግዚሐቤር ይርዳቸው
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Год назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳዎት ኪዲዬ ተባረኪልኝ❤
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 Год назад
BATEM YASZNELE LABAYI NAKAN MOTHER 🇪🇷❤ AGAIN AM WATCHING I FILE BAD REALLY KIDY AM PROUD OF YOU ❤🇪🇷🙏
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 Год назад
yesew genzeb wesdo aykerem mechim behon yesrawen yagegnal
@-swtube5575
@-swtube5575 Год назад
አይይይይይ የሰው ነገር😢😢😢😢
@ElisabetMENDAYE
@ElisabetMENDAYE Год назад
እግዚአብሔርን ፍራ መልስላቸው ከቻልክ ጨርስላቸው ዛሬ ላይ ሊመስልህ ይችላል ነገ መዘዙ ሌላ ነው ያለህንም ይዞት ነው የሚሄደው
@ll8432
@ll8432 Год назад
This sad please don’t give any money to anyone 😢😢
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 Год назад
ኪዲዬ የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ
@teppiworkwoldetsadik1703
@teppiworkwoldetsadik1703 Год назад
በጣም ያሳዝናሉ ኪዲዬ ተባረኪ
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 Год назад
አቤት ግፍ አቤት ግፍ አናት የለውም!!!!!!
@lydiasbta1712
@lydiasbta1712 Год назад
ሰላም ኪድ እና የዚህ ቻናል ቤተሰብ ሁሉ ሰለእውነት ከሆነ እኔ በቅርብ የማውቃቸው የዚህ ቤተክርስቲያን ሰዎች ጓደኞች ቤተዘመድ አሉኝ በእምነታቸው በጣም restrict ናቸው በዚህ ጉዳይ የሚታሙ አይደሉም ለረጅም አመታት ሰለማውቃቸው ግን ይህ ወንድማቸው ምንገጥሞት እንደሆነ አላውቅም እማማ ፀሀይ አይዞት እንፈልገዋለን መፍትሄ ይገኛል ብዬ አመናለሁ ኪድዬ ሁሌም እንደምታደርግው ለምን ፖስተር ኢዩብን እና የተባለውን ሰው ኮንታት አታደርግያቸውም በአንድ ወገን ብቻ ሰምተን መናገርም ሆነነ መፍረድ ከባድ ነው እማማ ፀሀይ ሰለ ሽምግልና ስናገሩ ነበር ምን ነበር የሽምግልናወስ መልስ
@asnetufa1240
@asnetufa1240 Год назад
ፀሀዬ ፡ ፡ አይዞሸ ፡ እግዚያብ ሔር ፡ ፍርዱን ፡ ይስጥ።
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Год назад
ፎቶውን በአደባባይ ቢለጥፉ ጥሩ ነበር ህዝብ ቢመለከተው ፖስተር ማለት ሌባ አጭበርባሪ ስንቱን ያስለቀሱ የአክስቴ ልጅ 10 ሺ ዶላር ከድቶአታል ስሜን ታጠፋና ቤተሰቦችሽን አስጨርሳቸዋለሁ እያለ ያስፈራራታል ሚዲያ ላይ እንድትወጣ ብዙ ጊዜ ለምነናታል ፈራች ።
@ethioland4938
@ethioland4938 Год назад
@ethioafrotube 😁😁😁😁😁😁
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r Год назад
ፓስተር ሲባል ልክ እንደ እየሱስ ክርስቶስ ስለሚያመልኳቸው ስለሚያምኗቸው ይሰሩላቸዋል ከየት አምጥተው ነው ባለስንት ቤት ባለመኪና ባለሀብት የሚሆኑት ያርወጣ ስንት ሰው አስለቅሰው ያካበቱት ንብረት ነው የጌታን እናት አቃለው ቅዱሳን ላይ አፋቸውን ከፍተው እነእዩንጩፋ እነዮናታን የመሳሰሉ ሌቦች ያመልካሉ አስመሳይ ሸንጋዮች
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 Год назад
yena wede ayezos yetamemesew geta bezfan new
@tigistamsale1372
@tigistamsale1372 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭ኪዲ እባክሽ ላግኝሽ በፈጠረሽ
@Eshetu24kefelegn
@Eshetu24kefelegn Год назад
❤❤❤❤❤❤
@kidiethiopia
@kidiethiopia Год назад
🙏💕
@degifeyirga7218
@degifeyirga7218 Год назад
ምስኪን አናት እግዚያብሔር እውነቱን ያውጣልሽ
@ethiopia7544
@ethiopia7544 Год назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አንጀቴን በሉኝ እባካችሁ እርዷቸው 🙏🙏
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 Год назад
Pasteroch gar segemer men ltadergu thedalachu Etiopiea kbrwan yatachew hasetna nbyatoch ena hwaryan sibezu adel Hzbu aymarm
@tigistgetachew7650
@tigistgetachew7650 Год назад
selam kidu enkan adersachu lebrhan meskelu yemazerye tarik betam yasazenanal geta yabertawot lela men elalhu hulachine betam teswdenanl gen yesachew beta yasaznale ayezot ema geta yawekal geta menged alaw yerdawotal
@Marta-rn4kt
@Marta-rn4kt Год назад
❤❤
@sebletsegaye7842
@sebletsegaye7842 Год назад
በጣም ያሳዝናል
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 Год назад
አንተ የእት ምጥን ልጅ እባክእ ገንዘቡን መልስላት እናትህና ቤተሰቦችህ በጣም የተከበሩ የእግዚህአብሔር ሰዎችናቸው
@yohannesferede5804
@yohannesferede5804 Год назад
Me too I know this family
@godislove5271
@godislove5271 Год назад
Lesergu ke Africa ager sew belaw
@tgcot431
@tgcot431 Год назад
Kidi my sister 🙏🙏🙏🙏
@bizuneshgizawchere3026
@bizuneshgizawchere3026 Год назад
እንደዚህ አይነት አረመኔ በእግዚአብሄር ቤት በፓለቲካ በንግዱ ቤት ተሰግስጋችሁ በስንቱ ሴት እናት እህት ሚስት ላይ በሰው ህይወት የምትቀልዱ እግዚአብሄር በፍርዱ ይመጣል እረ ኡኡኡኡኡ
@Eferemwinner
@Eferemwinner Год назад
Kidi Eg/r yibarkishii!
@selihom6023
@selihom6023 Год назад
ኪዲዬ ሰላም ላንቺ እኔም ልክ እንደ እሳቸው በየገዛ ወንድሜ ጉድ አድርጎኛል, የሚገርመው የፍቺ ወረቀት ቀቴን ብጠይቅ 10 ዓመት ከሸኝ በኋላ ብር ካልከፈልሽ ብሎ አጉል አድርጎኛል! እዛ ኪችንረን ነው ያለው እባክሽ እርጂኝ😢
@sabasabs4054
@sabasabs4054 Год назад
Esu belelebete mefetate techyalshe tefa beleshhh
@ChezNettoyage
@ChezNettoyage Год назад
Libona yhabo adey ajoki neaki kea egzabher yhagzki
@Eshetu24kefelegn
@Eshetu24kefelegn Год назад
Enkuane dehina metashi kidi
@kidiethiopia
@kidiethiopia Год назад
🙏💕
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 Год назад
beyesus seme geta mhret yaderegelh geta yeferedbal
@json580
@json580 Год назад
I will respact you my sister kidi
@nuhaethiopiawit4071
@nuhaethiopiawit4071 Год назад
I got my visiter visa on this Monday but in complicated way I need your advice before I come there please kidi help me out
@abaynewdegen8191
@abaynewdegen8191 Год назад
ኪዲየ አይዞሺ በርቺ ግን ትንሺ ጠፍተሻል
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 Год назад
Achiberibari newi birrun memelesi alebeti bezihi idimawo merdati sigebawi yiserikali laba hulam laba newi
@Hawiiofficial
@Hawiiofficial Год назад
Kidiye edezi ayinet tark enenim getimogn neberi geni biren besint meker asimelsiku
@alexanderedwinstrele7235
@alexanderedwinstrele7235 Год назад
Kdi plise fotowen ltfi
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i Год назад
በሱፍቃድ ማነዉ የአባቱ ሰም?
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 Год назад
😢😢😢 betam kibad new geta mestewal yetchew endet bir yqabalal canda eynoro 😢😢
@Marta-rn4kt
@Marta-rn4kt Год назад
Salam
@mimitube834
@mimitube834 Год назад
Anchi kidi mn aynet balege qoshasha sew nesh
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Год назад
ኪዲ ስወድሽ
@bulesafe6706
@bulesafe6706 Год назад
Sorry mother, i feel bad for greedy people.
@hannatv
@hannatv Год назад
እግዚአብሔር ይፍረድ
Далее
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Просмотров 33 млн
I Built a WATERPARK In My House!
26:28
Просмотров 18 млн
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Просмотров 33 млн