Тёмный

📌ሱቃችንን መኪናችንን ሽጠን ተዘጋጅተን በአንድ ኢሜል ጉድ ሰሩን ……በካናዳ ቪዛ ዙሪያ የተሰሙ አዳዲስ መረጃዎች ‼️ 

kidi Ethiopia
Подписаться 136 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

በስደት ላይ ያሉ ወገኖቻችን ወደ ካናዳ ለመምጣት የሚጠባበቁ ድንገት አልተቀበልናችሁም ወደ ሀገራችሁ መግባት ትችላላቹ አልያም እዛው ባላችሁበት ሀገር መኖር ትችላላቹ የሚል ኢሜል እየደረሳቸው ነው ።

Опубликовано:

 

25 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 136   
@feventsegay1817
@feventsegay1817 Год назад
እድሜና ጤና ይስጣቹሁ ይህንን የኔ ትክክለኛ ኬዜ ነው የተነጋርኩት
@nomore8101
@nomore8101 Год назад
በጣም እናመሰግናለን ጠበቃ ተክለማርያም እንዲሁም አቅራቢዋን ከልብ እናመሰግናለን ክበሩልን ለእውነተኛና ትክክለኛ መረጃ kidi Ethiopia ይመለከቱ ምንም ሳይጠራጠሩ እውነቱ እንደወረደ ምንም ሳይሸፋፈን❤🙏❤🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rakiHT
@rakiHT Год назад
Thank you Kidiye, interesting interview.
@yeshiemebet1624
@yeshiemebet1624 Год назад
ኪዲየ እናመሰግናለን በርችልን
@nonofanta9528
@nonofanta9528 Год назад
ኪዲ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@zemeta9769
@zemeta9769 Год назад
Thanks so much for your effort
@medi5959
@medi5959 Год назад
ኪዲ እና ተክልየ በጣም እናመሰግናለን። ሳዉዝ አፍሪካ ያላችሁ አምላከ እስራኤል ይርዳችሁ እኔን እንደረዳኝ!🙏
@mamoerkato3438
@mamoerkato3438 Год назад
Endet now yasakahaw banatih enem south Africa nagn wodeza mahed efaligalaw
@habtamu-wp1gf
@habtamu-wp1gf Год назад
ክድ እንም ልማጠ ፈልጌ ነበር ግን ፐስፖሪት የለም እት መራጃ ስጭ
@lamrotdreij1516
@lamrotdreij1516 10 месяцев назад
እረ ንገሩኝ እባካችው
@senaytabayneh7198
@senaytabayneh7198 Год назад
በጣም እናመሰግናለን
@user-tx1hs6dk9i
@user-tx1hs6dk9i Год назад
ሰላም ሰላም በመላው አለም የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ እንዲሁም ይህን እጅግ አስተማሪና ተሞክሮ ያዘለ ይህን ጥሩ ዝግጅት አቅራቢ የሆንሺው ውዳ እህታችን ቅዲዬ በያላችሁበት ያለም ዳር ሁሉ ክፉ አይንካብኝ ስላማችሁ ይብዛልኝ::ሳልናገር ላልፍ የማልፍልገው አንድ ቁም ነገር እለኝ ይህም ለቅድስት ደምሴ ወይም (kidi )ነው::kidye የምታቀርቢልን ዝግጅቶች የታቀርቢያቸው ሰዎች ንዲሁም የህይወት ተሞክሮዎች ሉሉ እጅግ ለማህበረሰቡ ጠቃሚ መረጃም አልፎም ራሳችንን እንድናይ ምታደርጊበት እጅግ በጣም ዩቱብን ለመልካም ለበጏ ምግባር ከሚጠቀሙበት አስደናቂ ሰዎች መካከል አንዷ ኩሩ ኢትዮጽያዊት ሴት መሆንሽን ሳላደንቅና ሳልመሰክር አላልፍም kidiye በርቺልን ጠንክሪልን ብዙ ህይወትን ሚቀይሩ ማህበረሰባችንን የሚለውጡ መልእክቶችን ትምህርቶችንና የህይወት ተሞክርዎችን ያዘሉ ብዙ እህት ወንድሞቻችን ብየቦታው አሉና እንደምታቀርቢያቸውና ከነሱ እውቀትን እንደምንቀስም ተስፋ አደርጋለሁ::
@rasmealem9796
@rasmealem9796 Год назад
Thank you Kidi for your tireless efforts.Appreciate my dear
@fish618
@fish618 Год назад
Asylum seekers to Canada and other developed countries, I wish you success, and God be with you. I know how it's feeling.
@ethioshaolin3717
@ethioshaolin3717 Год назад
ኪዲ እንድት ነሽ ተክለማርያም እንኳን ደና መጣክ ለምሰጡን መረጃ በጣም እናመሰግናለን 🙏🥰
@tirukassu5003
@tirukassu5003 Год назад
Thanks kidi, this is great information for all migrants.
@batsemesfin2231
@batsemesfin2231 Год назад
ኪዲ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እመብርሀን እናቴ ቀሪ ዘመንሽን ትባርከው ሠላምሽ ይብዛ
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Год назад
Welcome back Gash Tekle🙏🙏🙏
@legaworkkebede945
@legaworkkebede945 Год назад
Thanks a lot
@user-wj3od9jt3g
@user-wj3od9jt3g 10 месяцев назад
ኪዲዬ ለሰጠሽን መረጃ እናመሰግናለን
@shdj5565
@shdj5565 Год назад
የኔውድ የኔ መልካም ባለሽበት እመቤቴ ትጠብቅሽ እማ
@bubububu9282
@bubububu9282 Год назад
Good job kidu as usual ❤
@LetebirhanGebremariam-sk3wz
እንካን ሰላም መጣሽ ኪዲየ ❤😊
@hiwotlalego7726
@hiwotlalego7726 Год назад
ኪዲዬ ጥሩ እንግዳ ነዉ የጋበዝሽልን እሄ ሰሞኑ እኛም የገጠመን ችግር ነዉ
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 Год назад
Thank you so much for both brothr Tekile and kidu❤😊
@okoo3056
@okoo3056 Год назад
You Both are good for us we thank you for the information.If possible about America Corps please 🙏🙏
@EshetuGebre-jo2qz
@EshetuGebre-jo2qz 3 месяца назад
A good program for Ethiopian youth
@gafat
@gafat Год назад
ኪዲ መልካም ሰው እንኳን ደህና መጣሽ ❤
@yohanneslegese1019
@yohanneslegese1019 Год назад
Good info
@user-xh6cm8hr3q
@user-xh6cm8hr3q Год назад
Thank you Kidi for your tireless efforts. Pls, enlighten us few pieces of information about undeclared family members. Appreciate ❤
@Marta-rn4kt
@Marta-rn4kt Год назад
,
@ETHIO1800
@ETHIO1800 Год назад
ሞገደኛው ተክሌ ከልብ እናመሰግናለን። ኪዲዬ ተባረኪ የኔ ፍቅር።።።።
@frie5868
@frie5868 Год назад
Well come kidi beteseb🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o Год назад
that is true
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Год назад
ኪዲ ቆንጆ
@dagitamirat21
@dagitamirat21 Год назад
ኪዲ ስረሺ በተም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህሽ
@user-cp5kd4mf5b
@user-cp5kd4mf5b 9 месяцев назад
ሰላማቹ ይብዛ እባካቹን በምን ላግኛቹ እኛ የምንኖረዉ ዩጋንዳ ነዉ ኢንተርቪዉ ጨርሰን ፍላይት እየጠበቅን ለባለቤቴ ብቻ ነው ፍላይት የመጣለት 3ልጇቼና እኔ ቪዛም የለም ምንም አልተባልንም
@binibana6185
@binibana6185 Год назад
Kidiye errr mameleket alechalekume ebakesh ergign
@GenetChaka-fo1or
@GenetChaka-fo1or Год назад
Kemalawi egziyabeher ybarkesh
@abelmelese3984
@abelmelese3984 Год назад
ይህ ጥገኝነት ሲስተም ራሱ ዘመናዊ ባርነት ነው ሰው ሀገሩ እንዳኖር ዋና ነቀርሳ ውጪ ተቀምጠው ሀገር የሚያምሱት
@roseg324
@roseg324 Год назад
Hi Kidi My brother had been refused a visa for Masters in US embassy in Ethiopia a few years ago, but now he is in kenya refugee, so does it affect him the process? Thank you
@dagitamirat21
@dagitamirat21 Год назад
Yasasenali
@wubetdire3032
@wubetdire3032 Год назад
👍❤
@user-ju3mm8vw6r
@user-ju3mm8vw6r Год назад
Kidi, I want to come to Canada. What shall I DO?
@alemuaweke5496
@alemuaweke5496 Год назад
Ebakachhu besetljilay atfredu elsa ethiopia ene beswa aferku
@yenemartube1
@yenemartube1 Год назад
ሰላም ኪዲ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ብዙዎች የሚጠይቁትን ጉዳይ በዚህ መልኩ ከነባለሞያው መልስ ይዘሽ ስለቀረብሽ ከልብ እናመሰግናለን በአብዛኛው ጥያቄ የሚሆኑ ጉዳዮች ሲገጥሙ የሚመልስ ወይም ለችግሩ መፍትሄ የሚሰጥ የለምና መልካም አቀራረብ ነው ክበሪልን
@ayankee7366
@ayankee7366 Год назад
Seleke Katerina asekmetelene yhege balmuyawu pelse
@Samrawit27
@Samrawit27 Год назад
እንኳን ደህና መጣሽ ኪዲ 🥰🥰🥰ፈልጌሽ ነበር ግን መልስ አትሰጭኝም እባክሽ ከቻልሽ አናግሪኝ 🙏😢
@abyssiniafactnews1751
@abyssiniafactnews1751 Год назад
Kidi how can i apply to canada Please give me full information i have tried in different way but they asked me money before the case going on.
@wondemes
@wondemes Год назад
👍
@zebibajudy6499
@zebibajudy6499 Год назад
አረ ውይይይ እባክሺን እባክሺ እኔም ይሂ ነገር ገጥሞኛል ግን ናይሮቢ ነኝ ያለሁት ለሳውዝ አፍሪካ ብቻ ነው ይሂ እምፎርሜሺን እሚጠቅመው ኪዲዬ
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 Год назад
ሁላችሁንም በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@nejathussein2038
@nejathussein2038 10 месяцев назад
ተክልየ
@user-tr5zv9mg5j
@user-tr5zv9mg5j Год назад
ኪዲ አንቺ ትለያለሽ እግዚያብሄር አምላክ ያክብርሽ ከልቤ አመሰግናለው የኔ መልካም
@liyamliyam6676
@liyamliyam6676 Год назад
Hwo is the licenced consultant in SA and haw know about before the process
@rany709ejdhcyhdtsjbb
@rany709ejdhcyhdtsjbb Год назад
እናመሠግናለን እህት ወድሞቻችን የሐገር ፍቅር ሐገረ ወዳድነት ንፁህ ኢትዮጲያዊ እግዚአብሔር ይባርካቹህ ለምትሠጡን ቆጆ አገልግሎት ከልብ እናመሠግናለን በርቱሌን❤ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እሔ እድል ለተወሠነ ከናቶች ነዉ ወይስ ይሸጥላል ማለቴ 1ወር2ወር ነዉ ??ሲሸጥል ፖሮሰሱን እንዴት ማስጀመር አለብን ለምሣሌ በአረብ ሀገረ ላለነዉ ??ዝም ብለን በ emial ፎርማችን ሞልተን ከዛስ ያለዉን እንዴት እናስጨርስ የምታዉቁ ካላቹህ በክሜት ኪድዬዬ ከቻልሽ አሣዉቂኝ ❤
@user-tr5zv9mg5j
@user-tr5zv9mg5j Год назад
የኔ እህት እንደሱ አይቻልም የካናዳ ፕሮሰስ ለመጀመር የግድ ካናዳ የሚኖር ዘመድ ወይም ጓደኛ ካልሆነም ለቤተክርስትያን እድል አንዳዴ ይሰጣል እና ያኔ ፕሮሰስ ማድረግ ይቻላል
@Haile53700
@Haile53700 Год назад
Jegna
@Marta-rn4kt
@Marta-rn4kt Год назад
@monum4990
@monum4990 8 дней назад
❤❤❤❤❤
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 Год назад
😊🙏😊🙏
@kokobe-pi2ud
@kokobe-pi2ud Год назад
Salmi lanchi yun kidiye inkan dan maxashi xafashi an belme erasu kanda nwi yemadiru 😘
@zebibajudy6499
@zebibajudy6499 Год назад
ኪዲዬ ግን ምን አለ አድ ቀን ብታናግሪኝ እኔ የካናዳ ፕሮሶስ ጀምረውልኝ እህቶቸ ግን ሁሉን ነገር ከጨረስኩ በሖላ እተርቢ ገብቸ ሜዲካል ወስጀ ኦረቴሺን ወስጀ ፍላይት እዬጠበኩኝ ይሂው አልተቀበሉሺም ብለዋል ብላ ላከችልኝ እባክሺ ኪዲዬ አሁንም ተስፋ ስላልቆረጥኩኝ ከሌላ ጋር ጀምሬአለሁ ከባለፈው ጋር አይጋጭብኝም ይሆን እባክሺን ኪዲዬ በድግል ይሁንብሺ እባክሺን እርጅኝ ወይንም ክፍልዬን አገናኝኝ እባካችሁ 24 አመቴ ነው በስደት የወለድኳቸውን ልጆቹን እኳን መልካቸውን አላውቀውም ልጆቸ መልካቸው ጠፍቶብኛል እባክሺ በልጆችሺ ይሁንብሺ ፍቃደኛነትሺን በኮሜት ግለፅልኝ
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 Год назад
Kedu selam new
@hamytube3728
@hamytube3728 Год назад
ካናዳ ሆይ ኧረ ጥሪኝ
@selamawiteshete7170
@selamawiteshete7170 Год назад
HoMafhr Yemenorya fikad Yebalale
@honaleyatmotivationalvideo1091
Endet nw ehen tebeka mageget mechlew kiddy❤
@alemuwondifraw8049
@alemuwondifraw8049 Год назад
ኪዲ እና ተክልዬ እናመሰግናችኃለን…! ጥያቄዬ ከኢትዩጵያ ወደ ካናዳ የሥራም ይሁን የት/ት ቪዛ እንዴት ማግኘትና መጓዝ ይቻላል ?
@amlesetkinde5157
@amlesetkinde5157 Год назад
ሰላም ኪዲ እባክሽ አንድ ዘመዴ ወደ Canada ልትመታ process አድርጋ ጨርሳ ነበር ግን እሚቀበላት ሰዉ ማግኘት አልቻለችም እና ምን ማድረግ እንዳለባት እባክሽ ንገሪን
@danielshikur7431
@danielshikur7431 Год назад
hi kidi አሁን ባለው ጉዳይ ምክንያት process lay ችግር ይፈጥራል eligibility in progres ካለ 4ወር አለፈው ችግር ስላለው ነው የቆየው ????እንደኔ የቆየበት ካለ ንገሩኝ
@honaleyatmotivationalvideo1091
Kiddy endet nw ehen tebeka mageget mechlew??pls meleshilege
@woyenefelke8641
@woyenefelke8641 Год назад
እንዴት ነሽ ኪዲ በናትሽ እንዴት ነው በስራ ወደካናዳ እንዴት ነው የሚኬደው
@shewargaynalem8718
@shewargaynalem8718 7 месяцев назад
Kedu achen magegnet falegalugn banen lagegnesh keduya egezabeharbyevarekeshe
@mahitodarike
@mahitodarike Год назад
እንዴት ነሽ እማ ስደተኞች ከተመዘገብከ በኋላ ፖስፖርት ማውጣት ችግር አለው ለስራ ፈልጌው አውጥቼ ነበር
@desalegn7718
@desalegn7718 Год назад
tabarki kidu wndmachinem tabarki
@melkamelka23
@melkamelka23 Год назад
ኪድእኔመምጣትእፍልጋለሁ
@-swtube5575
@-swtube5575 Год назад
እንኳን ደህና መጣሽ ልእልቷ❤❤❤❤ መረጃ እንሰማለን ግን እኛ የመዳም ቅመሞች ካናዳ የህልም እንጀራ ነው😢
@nejatali7088
@nejatali7088 Год назад
Tesfa adirigi yemayalikibet Allah lehulum yisetal tesfa stikorchi teyikiw.
@Samrawit27
@Samrawit27 Год назад
አይባልም እህቴ ለምን አንችልም ተስፋ መቁረጥ የለም 🥰🥰🥰
@user-pd7bt4bc6t
@user-pd7bt4bc6t 3 месяца назад
ሰላማቹ ይብዛ ባላቹበት እና እኔ እሚፍልገው ጥያቄ በኢትዮጵያ እሜግሬሽን ኢፎርሞሽን ካላቹ እና በጉብኝት የካናዳ ቪዛ ካገኘህ የኢትዮጵያ እሜግሬሽን ዴክሞቱ ትክክለኛ ዴክሞት ሞሆኑን ኣለ ሞሆኑን ቸክ ያረጋሉ ወይ ነው የኔ ጥያቄ የሄንን እድትመልሱልኝ እፈልጋለሁ
@mesertkedir45
@mesertkedir45 3 месяца назад
I have emergency please please
@darkraibg9163
@darkraibg9163 Год назад
ሃይ ኪዲ የወንድሜን ልጆች ለማምጣት ፈልጌ ነበር ስልክሽን ላኪልኝ
@frehiwotiffa8317
@frehiwotiffa8317 Год назад
እንዴት ነሽ ኪዲ እባክሽን ላናግርሽ ፈልጌ ቁጥርሽን ማግኝት አልቻልኩም fb ተጠቃሚ አደለሁም ካናዳ ነው የምኖሮው
@medhanewoldemariam2392
@medhanewoldemariam2392 Год назад
ኣረ በስምኣብ ሳውዝ አፍረካ እንኳን ለስደተኛ ለዜጋው እንኳን ለመኖር ኣይመችም ።የኔ ኬዝን ካነሳሁ ዘንድ ቤተሰቤ በ፭ግሩፕ ፕሮግራም ጀምሮልኝ ነበር በ2021 ነገር ግን ያንተ አዛይለም ሲከር ፔፐር ዴሞንስትሬት አያደርግም ብለው በኣዛይለም ሲከር ርጄክት ሰጥተውኛል ።በምን መልኩ ልሞክር ግራ አጋቡን ምን ይሻለኝ ይሆን ።ብዙ የፖሊስ ኬዞችም ኣሉኝ ።በጋብቻስ መውጣት ይቻላል ???
@newcell2790
@newcell2790 Год назад
ኪዲ በፈጠረሽ በእናትሽ ተባበሪኝ
@hanameskele5597
@hanameskele5597 Год назад
Teru mereja nw kidi keleb enamesgenaln
@hanameskele5597
@hanameskele5597 Год назад
Kidi esponesr agegnecha neber ena slalewe mereja lemawek enedat nw magegneshi ebakeshi
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 Год назад
Kedy gebese new yalhut 11amet koycalw sengel mazer nene lega 10ametu new ergekete nene
@shdj5565
@shdj5565 Год назад
ጋሽ ተክሌ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ እውነት
@adanetamirat6828
@adanetamirat6828 Год назад
Kid we'll com
@user-qm3kv2qt2k
@user-qm3kv2qt2k Год назад
ወገኖቼ ተክሌ እያለ ያለው ነገር ገብቶናል አቅጣጫ እያሳየን ነው እኮ
@senaitjira209
@senaitjira209 Год назад
Politics atwera
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Год назад
😂😂😂 ምን አገባሽ ይህ ኢትዮጵያ መሰለሽ ። ደነዝ አካላችሁ የሰለጠነ ሀገር ሆኖ አስተሳሰባችሁ የእንስሳ
@Tekliyetube
@Tekliyetube Год назад
Kid። ሰላምና ነው ኪዲ እያነሳሽ ያለሽው ሀሳብ እኔ ጋር አለ እና አምና ኢንተርቪው አድርጌ ቆይ መልስ ከሳምንት በኃላ መልስ እሰጣለሁ ብለውኝ እስካሁን ዝም ብለውኝ አመት ሆነኝ ኪድዬ እባክሽ ምን ይሻላል
@user-tr5zv9mg5j
@user-tr5zv9mg5j Год назад
አንዳመት ሙሉ?
@dawitgezahegne9343
@dawitgezahegne9343 Год назад
ደቡብ አፍሪካ ያላችሁ ፈጣሪ ይድረስላችሁ እንደዚህ ጫፍ ላይ ደርሳችሁ አይሆንም እሚል ነገር እንደመስማት ከባድ ነገር የለም። አሁን የኔም ጥያቄ እኔም ከሳውዲ ኢንተርቪው ከጨረስኩ ሁለት ወር አለፈኝ እኔስ እንዴት እሆን? እስኪ ሳውዲ ሜዲካል የጨረሳችሁ ወይ አንደኔ ገና የሆናችሁ ሀሳብ ስጡኝ ።
@aliiramedan
@aliiramedan Год назад
My sister originally I from Ethiopia currently lives in Egypt as a refugee with my wife dear sister please sponsor me by group 5 full status negn 🙏
@user-dz2bb6wl5r
@user-dz2bb6wl5r Год назад
ኪዲዬ ከኢትዮጵያ በኤጀንት በኩል የስራ ፕሮሰስ ጀምሬ ነበረ 5ወር እንድጠብቅ ነግረውኛል ምን ትያለሽ ?
@jemilakedir1958
@jemilakedir1958 Год назад
endat now esik enam lemoker yan eht mangdun asyeg
@user-dz2bb6wl5r
@user-dz2bb6wl5r Год назад
Selam ehte erisk alew bergt enbasi gebche entervi bwefk yekefelkut yemejemeriya kfya kisara new andande memoker tru new bye enji ykebdal gn wede kanada lemehed kelalu menged gabcha new sew kalesh mokri
@blueblue8966
@blueblue8966 Год назад
የምትመለከቱት ግን Subscribe ብታደርጉ ችግሩ ምንድነው view yibezal 😮kidi barchilin wandimem mekerawun yemiyayibet gudayinew
@yasinseid9899
@yasinseid9899 Год назад
ከሳኡዲ አረቢያ ሎሳን ጀለስ ድረስ የመምጣት እድሉ አለኝ ወደ ካናዳ ገብቼ እደት ህጋዊ መሆን እችላለሁ?
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 5 месяцев назад
😳😳እንደት ነዉ የቻልሽዉ
@injurytime7612
@injurytime7612 Год назад
ሰላም እነዴት ናቹ እኔ አሁን ያለሁት ቻይና ነኝ አድሬሳቹሁን እንዴት ነው ማግኘት የምችለው
@surafeltilahunbekele4552
@surafeltilahunbekele4552 Год назад
UN paper yetewekal wendme..china lay ?
@injurytime7612
@injurytime7612 Год назад
What did you mean? @@surafeltilahunbekele4552
@melukongio5148
@melukongio5148 Год назад
እኔ እኮ ሰው የሚገርመኝ ደሀስ ውጭን ይመኝ መኪና ሱቅ ካላችሁ ምን ልታገኙ ነው ከስደት እኔ እሱ ካለን ከአውሮፓ ኢትዩጵያ የምገባው የነበር
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 Год назад
ከደቡብ አፍሪካ ነው የተባለው።ከኢትዮጵያ አይደለም።
@shemeleskebede5028
@shemeleskebede5028 Год назад
@@temesgenalemtsehay5354 ቢሆንም ይሄ ቅብጠት ነው ለኔ ወደ ሀገሩ ቢገባ የተሻለ ነበር
@melukongio5148
@melukongio5148 Год назад
@@shemeleskebede5028 እኮ ያላዩት ሀገር ይናፍቃል ይባላል አይደል ለዛ ነው እንጂ የያዙትን ይዘው ሀገራቸው ገብተው መስራት ይችላሉ ሁላችንም። መነሻ ገንዘብ ስለሌለን አይደል ተሰደን ያለቅን ደቡብ አፍሪካ ጋራንስ ስለሌለው ሰራ ሰራ አድርጎ ወደ ሃገር ሰወ በላ ናቸው
@mariamebrahim5500
@mariamebrahim5500 Год назад
አኔም የገርምኝ ይህ ነው
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Год назад
​@@shemeleskebede5028 ኢትዮጵያ ያ መኪና ቢሸጠው ኢትዮጵያ መግዛት አይችልም ሰላም የለ ሀገራችን
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
Guy you will loose your license for this content
@wubaddisali7028
@wubaddisali7028 9 месяцев назад
ሰው እንዲሰጀድ አታበረታቱ
@eilse4672
@eilse4672 Год назад
ባለጌ ነሽ በቤቲ ጎዳይ ሁሌም ፆሎት ሳደርግ በእወነት እረግምሽ አለሁ አንቺ ሰው አይደለሽም የሷ እንባ መቼም ሰው አትሆኝም እመኝኝ የሰራሽን ከፈጣሪ ታገኚው አለሽ እሷ ብቻ አይደለሽም እኔም በጣም አዝኜብሽ አለሁ እንደሴት ዘመድ መሆንሽ ከፍት ምን ይሰራልሻል እንግዳ አደረገሽ አቅረቢኝ ወድ ከሆንሽ እሲ
@fikir8364
@fikir8364 Год назад
ፈጣሪን በፀሎት ለእርግማን ከመማፀን ይልቅ የልጅቷን ህይወት ፈጣሪ እንዲያስተካክል መፀለይ አይሻልም ?
@etsegenet1178
@etsegenet1178 Год назад
እውነት ማውጣት ብልግና አይደለም: በእርግጥ እኛ ሴቶች ባሎቻችንን አምነን: እንጠቃለን: የእነሱ ጥገኛ የራሳችን ገቢ የሌለን ሲሆን ይብሳል: ይሄ አይካድም: ግን ደግሞ ጥሩ ባል የለም አይባልም: ብዙ እግዚሐብሔርን የሚፈሩ ባለቤታቸውን የሚወዱ: የሚያከብሩ: አሉ:
@nomore8101
@nomore8101 Год назад
Eilse ጎንደሬዋ በጣም ያሳቀኝ ኮመንት ስለሆነ ነው 1ኛ ፀሎትሽ Oh my God የሰው ልጅን ከሚፅፈው ማንነቱን ምንነቱን ትረዳዋለህ ታሳዝኛለሽ አንቺ አሁን ለራስሽ ፀልይ ችግርሽን ይፍታልሽ 2ኛ ወንድ ከሆንሽ እኔን ኢንተርቪ አድርጊኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወይ አሳዘንሽኝ በላሽው አንጀቴን በላሽው አማረሽ ኢንተርቪው ደሐ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ኖሮ ንጣት በገደለው አሉ እናቶቻችን በሳቅ ቀናችንን አበራሽው እንደ አንቺ አይነት ለተማረ ህዝብ አጫዋች ከእውቀት ነፃ ባይገኝ ምን እንሆን ነበር ቁምነገር ግን ጓንደር ላይ ሐገራችን ላይ ላለው ፀሌይ ፀልትሽን አታባክኝ ቁምነገር ቦታ አውይው እሺ 🙏😂
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk Год назад
ባሌጌ ነሽ እይባልም አንችው ነሽ ብልግናሽን ያወጣሽው እዲህ እያልሽ ልጅታን አትጠቅሚያትም ትጎጇታለሽ:: ኪዲ ለእንዳንቺ አይነት ባሌጌ ጊዜም የላት መልስም አትመልስም እርግማኑም ላንቺው ይደርሳል ለእንደስዋ ጥሩ ሰው አይደርም ይህንን እወቂ::
@zinashamen6252
@zinashamen6252 Год назад
የእውነት ካሰብሽላት በሁለት እግሯ እንድትቆም ንገሪያት ሳሻል ሚዲያ ላይ አትጣድ ። ጊዜ ውድ ነው ስራ ትስራበት ለልጅዋ ከጠንካራ ሴት ለመደብ መስራት ያስከብራል። ኪዲ የሷን ህይወት አትቀይርም
@gezegntirorebadulo4764
@gezegntirorebadulo4764 Год назад
Thanks kidist please send me his contact
@tigistmame3661
@tigistmame3661 Год назад
please your email address kidu?
@tigistdenekew4797
@tigistdenekew4797 Год назад
በእግዛብሄር ኪድ ባለበቴ England ነው እኔ ኬንያነኝ ወደአሜሪካ በአንድ ኬዝ ፕሮሰስ ማረግ እችላለሁ
Далее
Что нового в 11.2?
58:32
Просмотров 72 тыс.