Тёмный

📌በጣም እምወዳቸው ያሰፋሁዋቸው📌 ዘናጭ ውብ ልብሶቼ‼️ | EthioElsy | Ethiopian 

EthioElsy LifeStyle
Подписаться 232 тыс.
Просмотров 58 тыс.
50% 1

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Seble Bekele, Rakeb Alemayehu

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 601   
@melkamethiopiawit6584
@melkamethiopiawit6584 2 года назад
I think Ethiopia is the richest country! But we are not hard workers! We don’t respect each other! We disgust each other! We think we know better! All the problems we have I list above, some how if we get better we have the most richest country in the world not only for ethiopia for Africa የሚተርፍ!!!! Please let us be a better person let us respect! Work hard! Kind… You are contributing a lot! Trying to change people’s mind to a positive mind set!!! I really admire you for that! Your kindness your ambitiousness are so contagious! 👌🏽
@ledia5282
@ledia5282 2 года назад
በጣም ትክክል ዝም ብለን የብዙ አመት ታሪክ አለን ብቻ እያልን ወሬ ስናወራ አለም ጥሎን የት እና የት ደረሰ በጣም በጣም ውብ ልዩ ሀገር እያለን ሀገራችን የወላድ መሀን አደረግናት
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
በትክክል ገልፀሽዋል እንዴት እንዳህያ እንደሚሰሩ የማይደክማቸው ጉዶች ናቸው‼️የራሳቸውን ሰርተው ለወደፊት ለሚመጣው ትውልድ የሚሰሩ ናቸው‼️ትንሽ ብር ካላቸው እንዴት እንደሚጠነቀቁ ላለማውጣት‼️እንኳን ባገራቸው በሰው አገር እንዴት እንደሚረዳዱ‼️እኛም እንዲህ ነበርን አሁን ምን ነክቶን ነው ወገን 🙏
@addisalmemetcalf9721
@addisalmemetcalf9721 2 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 it's what's my dear I proud of you when you give to all good energy to people's who followers you it's very important I appreciate you go head ♥️
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 года назад
I Agree 100%
@Ethiopia-g4b
@Ethiopia-g4b 2 года назад
የተናገርሽው ሁሉ ትክክል ነሽ ነገር ግን “ Ethiopia is the richest country “ የልሽው wrong ነው actually Ethiopia is one of the poorest country አየሽ የተሳሳታ ታሪክ እየተነገረን generation to generation lazy ሆነን ቀረን እድሜ ልክ እኛ Ethiopian እልተገዛንም እያልን. I love my country ግን ብዙ መስራት ያለብን ነገር አለ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
ወይ አላየሁትም ነበር ቪዲዮውን እስኪ ልየው በእውነት ስሜን ስጠሪው ደነገጥኩ ደስም አለኝ በጣም 😊 እኔ ልብሶችሽን ለማየትና ለመማር ነበር የመጣሁት ውድ ውድ የኤልሲ ቤተሰቦች ስላከበራችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ በኔ ውስጥ የተከበረችውን ሀገራችንን በትንሹም ቢሆን ስላያችሗት በጣም ደስ ብሎኛል ኤልስየንም ከልቤ አከብርሻለሁ አንች ውብ ጨዋ ቅን ኢትዮጵያዊ እህታችን 🙏💝 ቀሚሶችሽ በጣም ውብ ናቸው
@aloniabab4104
@aloniabab4104 2 года назад
እናትዬ ይገባሻል። በስንቴ ስቸገር ቅቤ በማንጠር አንቺ ደረሽልኝ ካንቺ አይቼ ያነጠርኩት ቅቤ👌👌👌👌 እጅሽ ይባረክ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Enatye በጣም ጎበዝ ፣ ንፁ ፣ ተጠንቅቀሽ የምትሰሪ ፣ አቀራረብሽ አንደኛ ፣ እንኳን ለኛ ለምናቀው ለሌሎች ባህላችንን ምግባችንን ለማያቁት ያስጎመጃል ‼️በዛላይ የቪድዬሽ ጥራት 🙌🙌🙌🙌በርችልን እህታችን ♥️
@asmiti.asmiti6407
@asmiti.asmiti6407 2 года назад
ልብሱንማ አች ልበሽው አይ ውበትና አለባበስ ምርጥ በስነስርዓት ታንፀሽ ያደግሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊት
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏♥️🙏
@remetube3041
@remetube3041 2 года назад
ሰብለ በቀለ ዮቲውብ በጣም ጎበዝ ጨዋ ስራትን ሁሉን ለሰው ልጅ አስፈላጊ ነገሮችን ሰዎች የማይደፈሩትን ርዕስ እያነሳች በቀላል በሚገባ መልኩ የምታስተምር ለኔ ምርጦ እህቴ ሰብለ በቀለ ነች
@addisjemaneh687
@addisjemaneh687 2 года назад
ወይኒ ኪችን ---- ሞያ ብቻ ሳይሆን የምታካፍለን ስነስረአትን፣ ሐገር ወዳድነት፣ ሐይማኖተኛነት በተለየ እርጋታዋ ታካፍለናለች
@hildanarufael4013
@hildanarufael4013 2 года назад
መስኪ የናይላ እናት በጣም ደስ የሚል ስብእና ያላት ኢትዮጵያዊ ነች
@fikrtebayih8632
@fikrtebayih8632 2 года назад
ለኔ የጠቀሙኝ የተማርኩባቸው ዩቲበሮች አሁን የጠራሻቸው እንዳሉ ሆነው የነ ሪታ እናት ቃል ኪዳን በጸጉር ዙሪያ ለረዥም ጌዜ አስተምራለች በእውነቱ እኔ ብዙ ጠቅማኛለች ። ያሌሎቹ ስማቸው ተጠቅሷል
@FekerteBezane
@FekerteBezane 2 года назад
እንዴዴ አዶት ስ ጎበዝ እናት ነች እንዳትረሳ የአዶት ቤተሰቦች እስኪ ልያቹ 🥰
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo 2 года назад
Weyni kitchen በጣም ምርጥ ሴት ጎበዝ ባለሙያ ናት ኤሊሲዬ አትርሻት❤️❤️❤️ በተረፈ ዉድድድድድድድ ነዉ ማደርግሽ የኔ ደርባባ❤️❤❤❤️❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
በጣም ነው የማመስግንሽ የኔ ቆንጆ💕💕💕💕
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 2 года назад
መስኪ የናይላ እጅግ ጨዋ ምርጥ ሴት !!! አንቺ ግን ትለያለሽ የኔ ምርጥ ኤልስዬ !!!!!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Marthye ማሬ 🙏♥️🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
ኤልስዬ ልብሶችሽ በጣም ያምራሉ የምታቀርቢያቸውም ፕሮግራሞች በጣም አስተማሪ ናቸው እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🟢🟡🔴
@betelihemkorcho5847
@betelihemkorcho5847 2 года назад
ሜላት ዩቱብ የዘመናይት እህት አንቺንም በጣም ነው የማደንቅሸ👌❤
@tiringoworkneh3556
@tiringoworkneh3556 2 года назад
ኤልስየ እኔ እንዲመሰገኑዐየምፈልጋቸዉ ዪቱበሮች በይበልጥ ተዘርዝረዋል ግን ሬታ ኤልዱ ዩቱብና ሚላት ዩቱብ የዘመናዊት እህት ነች እነዚህ ቢመሰገኑ በጣም ቀና እና መልካም ናቸዉ ለእኔ ብዙ ተምሬአለሁ እላለሁ አንቺን ጨምሮ በተረፈ ኤልስዬ በርቾልን!!!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እሺ ማሬ 🙏♥️🙏
@lidaabebeabebe3241
@lidaabebeabebe3241 2 года назад
መስኪ የናይላ እናት ምርጥ ኢትዮጵያዊ !!!
@meseretgetachew6362
@meseretgetachew6362 2 года назад
መስኪ ዪቱብ 😘ራኬብ ምርጥ 😘 ኤልሲዬ በጣም ልዪ ሴቶችየን እምታነቃቂ 😘 ሰብልዬ እምወዳቹ አስተማሪዎቼ
@user-vl9je2nb2b
@user-vl9je2nb2b 2 года назад
Adot tube ባህላዊ ምግቦች የቤት ፅዳትና የተለያዩ ነገሮች ታቀርባለች አዶት ትሁት ጨዋ ፅድት ያለች ኢትዮጵያዊት ናት!❤️🇪🇹 እና Helen show ebs👈
@martamengesha2491
@martamengesha2491 2 года назад
Adot tube ጕበዝ ባህላዊ እና ዘመናዊ የምግብ አሰራር የቤት አያያዝ በሁሉም ነገር እና በቋንቋው የምታስተምር ጕበዝ ናት ክብር ይገባታል
@victorieshero41
@victorieshero41 2 года назад
ኤልሲ እኔ አንችን ነዉ በጣም የምወድሽ የማደንቅሽ አንደበተ ርቱ ኢትዮጵያዊ ቆንጆ ስርአት ያለሽ የተባረክሽ ጎበዝ ድንቅ ሴት !!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@yodittekele9501
@yodittekele9501 2 года назад
የምጀምረው ካንቺ ነው🙏🙏 ቀጥየ ለ አዶት ትልቅ ክብር ዓለኝ 🙏🙏
@Janhoy723
@Janhoy723 2 года назад
Melly Spice ለእኔ አንደኛ ናት ጥንታዊ የእናቶቻችንን ሞያ ከዘመናዊው ጋር አጣምራ ልዩ የሆነ የምግብ አዘገጃጀት ከኢትዮጵያዊ ትህትና እና ከፈገግታ ጋር የምታቀርብ እህታችን ናት:: ኤልሲ አንቺ ደግሞ ለቅንነትሽ ልዩ ሽልማት ይገባሻል
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏♥️🙏
@lemlemdagnaw7573
@lemlemdagnaw7573 2 года назад
መስርት በዙ ኢትዮኢንፎ የቡዙ ሰው እንባ ጠርጋለች እሷም አንደኛ ናት
@gelilalealem7906
@gelilalealem7906 2 года назад
ሰላም ኤልሲ በመጀመሪያ ላንቺ ያለኝን ክብርና አድናቆት እየገለጽኩ እኔ ብዙ የምማርባቸው መስኪ ቲዩብ ፣ሰብለ በቀለ ፣አዶት ቲዩብና እና ዶ/ር መስከረም
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 2 года назад
ዲቦራ ቲዬብ ለወጣት ልጃች በጣምጥሩ ነው የምታስተምርው
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 2 года назад
ውድ ኤልሲ፣ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ዩቲዩበር ሜላት (ሜሊ ስፓይስ) ናት። አሰራሯ የማይሰለች፣ የፈጠራ ችሎታ ያላት፣ በቀላሉ ማስረዳት የምትችል፣ ቀረፃዋ እጥር ምጥን ያለ፣ ኤዲቲንጓ በጣም የተስተካከለ፣ የቪዲዮዋ ድምፅ ጥርት ያለ፣ ቀናነት ያላት፣ ባህሏን የማትረሳ - እንዲያውም ባህል እንዲጠበቅ የምታበረታታ፣ ሁልጊዜ በፈገግታ የምትቀርብ፣ ... ናት ለኔ ሜላት ማለት። እሷን ብንሸልማት ደስተኛ ነኝ - ስለሚገባት!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እሺ ማሬ በጣም ደስ የሚል እውቅና ነው በማስተዋል የሰጠሻት ተባረኪልኝ 🙏♥️🙏
@tigistnerisho5527
@tigistnerisho5527 2 года назад
Adot tube በጣም ሁላችን የምንወዳት ጥሩ አስተማሪ ናት
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 2 года назад
Hulachum? Eni ahun alawkatm ena hulachin atebgni eraseshin wekelesh tenageri
@mamoshtaye4780
@mamoshtaye4780 2 года назад
እንዴት ነሽ ቆንጅዬ እኔ ለራኬብ ብትሰጫት ደስ ይለያል ምክንያቱም ኢትዮጵያ ዉስጥ እና ከአገር ወጪ የሚሰራው እኩል አደለም ከደና ስራዋ ወታ በጥንካሬ የምትሰራ ጀግና ሴት ናት ለሞራል ቢሰጣት ደስ ሂለያል።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ተባረክልኝ ወንድሜ 🙏♥️🙏
@bezawitabebe594
@bezawitabebe594 2 года назад
Rakeb Alemayehu is #1 for me. She is smart and lovely
@adoniadoniadoni108
@adoniadoniadoni108 2 года назад
ሰብልዬን እኔ በጣም ነው የምወዳት በጣም በጣም በቃ እጅግ በጣም ነው የምወዳት በቅርቡ ነው የተከታተልኳት እና ሰብልዬን የኔ ምርጫ
@solodadg7924
@solodadg7924 2 года назад
የተጠቀሱና ያልተጠቀሱ ሴት ዩቲዩበሮች ጎበዝና አስተማሪዎች ናቸው። አንደኝነቱ ግን ለ meski tube ቢሆን ሁሉም ሴት ዩቲዩበሮች እንደሚደሰቱ እርግጠኛ ነኝ። ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን። የቀድሞ ፍቅራችንን ይመልስልን። በሳዉዲ እስር ቤት ያሉትን ፍትህ ይስጥልን 🙏
@alitaeti5839
@alitaeti5839 2 года назад
ኤልሲ መልካም ሴት ነሽ አኔ ደሞ ላንቺ በጣም የመታቅርቢይችው ነግሮች ብሰለት የትሞላበት ብዙ ቁመንገሮችን ሰላምታቅርቢ ሽልማቱ ላንቺ የጋባሽል ስብሊ መስኪ ይግባችዋል
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@staticify8237
@staticify8237 2 года назад
I appreciate weyni kitchen! She is an outstanding chef!
@tgcot431
@tgcot431 2 года назад
1.Zemnawit 2. Eyue 3.Helen show but you don't want involved your self but you bring different and impower women and to love ourselves 🙏🙏🙏💚💚💛💛❤❤💯
@peacemakerchannel3466
@peacemakerchannel3466 2 года назад
አንቺም ጎበዝ ጨዋ አስተዋይ ሴት ነሽ እወድሻለሁ ለእኔ የምትገርመኝ የሴቱን ሁሉ የልብ ጩህት ይዛ ለሐበሻ ሴቶች ራሷን አሳልፋ የሰጠች ለኔ Heroዬ ነች ፡ ሰብለ በቀለ ግዛው ጨዋ ፣ ትዑት፣ ሩህሩ፣ ሰውአክባሪ፣ ደፋር ፣ጀግና ፣ በራሷ የምትተማመን ሐገሯን እና ሕዝቧን ከራሷ በፊት የምታስቀድም የጀግና ሴት ተምሳሌት ነች! እሷን ሳደምጥ ሴትነቴን እወደዋለሁ! አስለቀሽኝ በጣም እወዳታለው እሷ የእኔ አንደኛ ነች በናትሽ ኤልስዬ አንብቢላትና አድርሺልኝ ትዳሬ የተሰራው በሷ ትምህርት ነው። 🥰
@mahletemagnew7944
@mahletemagnew7944 2 года назад
ኤልሲየ እንዳንቾ መልካሞችን ያብዛልን። መስኪ ለኔ ሁሌም መልካምነች
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እሺ ማሬ 🙏♥️🙏
@kalderse8689
@kalderse8689 2 года назад
ኤልስዬ ቆንጆ እንዲህ መከባበር እና መቀባበል በጣም ደስስ ይላል ልትሸልማቸው ያሰብሻቸው እህቶችሽን መልካም እድል እመኝለው #እማማ ደስ ይሎንል እኔ ስማቸውን አላቀውም ምግብ ሚሰርቶት እናት ለእሳቸው ብሸሊማቸው ደስስ ይለኝል መብረታታት እንዲህ ናቸው እና #የእናት ምርቃት #ላንቼም ለእኝም እንዲተሪፍ!!!!! ከወጣቶቹ እኩል አታወዳድራቸው ኤልስዬ ቆንጆ!!!!!!❤❤❤😘😘😘😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Kalye በጣም እምወዳቸው የማከብራቸው እናት ናቸው ከሳቸው ብዙ ተምሬአለሁ ልክ ነሽ ማሬ 🙏♥️🙏
@user-ve9mu3rv9o
@user-ve9mu3rv9o 2 года назад
መስኬ የናይላ እናት❤
@cedricsonic19
@cedricsonic19 2 года назад
ኢትዮ ላል ETHIO LAL በጣም ጎበዝ የሆነች በቀላል መንገድ ብዙ አዳዲስ አብዛኛዎቻችን ሰምተነው የማናውቀውን ና የተለመዱትን የሐበሻ ምግብ አሰራሮችን የምታስተምር ነች ሁሉንም አይተሽ በትክክል እንደምትፈርጂ ተስፋ አለኝ አንቺም ጎበዝ ነሽ በርቺ
@Hope20437
@Hope20437 2 года назад
አዶት Adot tube የእኔ አንደኛ ናት😍 እስኪ አዶትን የምትሉ እጅ ወደላይ
@sabamelese1129
@sabamelese1129 2 года назад
መስኪ የናይላ እናት ምርጥ ናት
@tsedeniyahmichael8676
@tsedeniyahmichael8676 2 года назад
ባህሌ ( ማአዚ ) ለኔ አንደኛ ነች ሞያዋን ብቻ አይደለም የምወደው እርጋታዋ ይማርከኛል
@sebelebekele268
@sebelebekele268 2 года назад
ለኔ አትምረጡኝ ስላልሽ እንጂ አንቺም እጅግ ድንቅ አስተማሪ ሴት ነሽ ግን ባልሽው መሰረት ዶክተር መስከረም እጅግ የተከበረች አስተማሪ ብትሸልሚልኝ ደስታዬ ነው
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 года назад
RU-vid ላይ አዲስ ስለሆነች ነዉ እንጂ zehabesha Guru በጣም ጎበዝ ልጅ ናት ስታስተምር ገብተሽ ብታያት በጣም ደስ ይለኛል ኤልሲዬ የአንቺን ቪዲዬ ሼር አድርጌላት ትከታተልሻለች በጣም ነዉ የምታደንቅሽ!!!
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 2 года назад
Alteration in USA is very expensive, it's actually more than the cloth price!!! 🥺
@KuKu-vd6be
@KuKu-vd6be 2 года назад
ሜሊ spice የኔ ማር ሙያ ያሰተማርሸን 😘😘😘
@adanechtena6049
@adanechtena6049 2 года назад
መሰረት በዙ በማደጎ ካገር እየወጡ ወላጆቻቸውን በማገናኘት የምትረዳው በ ኢንፎ ኢትዮጵያ ፕሮግራም መሪ የሆነችው ን
@membiadal8355
@membiadal8355 2 года назад
Enat Ethiopian food በጣም ነው የምንወዳት ባለሙያ ነች
@meseretassefa8567
@meseretassefa8567 2 года назад
መሥኪ የለይላ እናት ምርጥ ኢትዪጵያዊ 😍😍😍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እሺ ማሬ 🙏♥️🙏
@selina6691
@selina6691 2 года назад
አልስዬ በጣም እናመሰግናለን ሁሉም ዩቱበሮች ጎበዞች ናቸው ግን ለኔ መስኪ የናይላ እናት ለኔ አንደኛ ናት በጣም በጣም በጣም ትሁት ኢትዮጵያዊት ናት
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እውነትም ትሁት ልክ ብለሻል 🙏♥️🙏
@birukbalcha8628
@birukbalcha8628 2 года назад
ኤልሲዬ ቆንጆ አንችም በጣም ቅንና ጎበዝ ነሽ ዶ/ ር መስከረም የብዙዎቻችንን የትዳር ህይወት በምክር የቀየረች ናት ይሄንን ቻሌንጅ ለሁሉም ዩቲበሮች ብትጋብዢ የመደናነቅና ጥሩ የመስራት በሀላችን ይጨምራል ብዬ አስባለሁ አዲስ ዩቲበር ለመሆን ለሚያስቡት ደግሞ አጭር ፅሁፍ /ቪድዮ ላንቺ እንዲልኩልሽ በማድረግ ለአዳዲስ ጀግኖች እዉቅና በመስጠትና በማበረታታት አዳዲሶችን መፍጠር ትችያለሽ 😘😘😘
@birtukan8977
@birtukan8977 2 года назад
Meski tube የናይላ እናት በጣም ውድድድድድ
@lidyanyong2598
@lidyanyong2598 2 года назад
ዘመናዊት እርጋታዋ ርአስ አመራረጧ ደግሞ በደንብ ተዘጋጅታ አንብባ ለማቀዉ ሁሉ ነው እዩአት እምለው አንቺን ማለት አይቻልም ብትይም ግን በጣም ጎበዝ ጨዋ አስተዋይ ነሽ የሁለታችንም ባላለቀ እያልኩ ሁሉ ነው ማያቹ ውዶችዬ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Liduye ማሬ ተባረኪልኝ 🙏♥️🙏
@hellahellaye1783
@hellahellaye1783 2 года назад
ኤልሲዬ የምግብ እና ሌላ ነገር የሚሰሩት ቢለዩ ጥሩ ነኝ ባይ ነኝ ምክንያትቱም ለመለየት እንቸገራለን እኔ በጣም ኩክ መድረግ እወዳለሁ እናም ከነዚህ እህቶቼ በጣም ብዙ ተምሪየለሁ ለዛሬ ግን ከምግብ ለኔ። ሜሊ ስፓይስ / አዶት/እናት ኢትዮጵያዊ/ ባህሌ/ሜላት/ ......ሁሉም ጎበዝ ናቸው ግን ( ሜሊን የሚያህል የትም አይገኝም የኛን ምግብ ሞደርን በሆነ መልኩ ነው የምታሳይን ኢንተርናሽናል እራሱ ብቃቱ አላት 🏆🏆🏆 ይገባታል።
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 2 года назад
ኤልስዬ already በብዙ ሰዎች እውቅናና ተወዳጅነትን ካተረፉት ይልቅ ብዙ ለየት ያሉ ጠቃሚ ነገሮችን ይዘው ብቅ ያሉና ገና ለህዝብ ብዙ ተደራሽ ያልሆኑ የተደበቁ እንቁዎችን እራስሽ ገብተሽ የሚያቀርቡትን ነገር value እያየሽ እዚህ ላይ ብትናገሪላቸውና ብታበረታቻቸው ደስ ይለኛል:: ለምሳሌ Frey Tube ገብተሽ ታታሪነቷ ጨዋነቷ ከሁሉ በላይ ደግሞ የምታቀርባቸው ለየት ያሉና በቀላሉ የሚሰሩ የፈረንጅም ያበሻም ሬሲፒዎች ጤነኛ ጣፋጭ ምግቦች በጣም ክላሲ ከሆነ አቀራረብ ጋር ብታይው እርግጠኛ ነኝ she’ll be one of your favorites.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እሺ ልክ ብለሻል 🙏♥️🙏
@edenhaile5452
@edenhaile5452 2 года назад
ሜላት ቱዩብ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ሴት ነች
@ellenit64
@ellenit64 2 года назад
ለኔ አንቺ ነሽ በጣም ነዉ የማደንቅሽ🙏🏽💕💕💕💕💕 you are Frist class God bless you 🙏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Amen ማሬ 🙏
@heleneyob4177
@heleneyob4177 2 года назад
Rita eldu is one of the best RU-vidr ....
@fifitekeste9380
@fifitekeste9380 2 года назад
Miljaye sime, Bahile tube & Meski tube ግን ይቅርታ ኤልሲዬ እኔን እንዳትጠቅሱኝ ስላልሽኝ እንጂ ለኔ አንቺ አንደኛ ነሽ ❤ ስርአትሽ ፣ እርጋታሽ ፣ ዝነጣሽ በምታቀርቢው ነገር ዙሪያ ያለሽ እውቀት የንግግር ክህሎትሽ.... በርቺልን በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ !
@habiba6414
@habiba6414 2 года назад
ድንቅ ነሽ ኢትዮፒያ ቲዮብን እያት በጣም ምርጥ ኢትዮፒያዊ ዮትዮበር ናት
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እሺ ማሬ 🙏♥️🙏
@habiba6414
@habiba6414 2 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 ❤❤❤
@birktawit5022
@birktawit5022 2 года назад
በጣም በጣም ዘመናዊት 1ኛ የምትሰራቸዉ ነገር ሁሉ እሶዎ ላይ ያንፀባርቃል አንቺ ደግሞ ዋው👌
@yemiendale2928
@yemiendale2928 2 года назад
ምልጃዬ የእኔ አንደኛ ነች
@winawina4119
@winawina4119 2 года назад
1- Adot tube 2- YE-M Recipe tube 3- Enat Ethiopian food 4- Debora Ethiopian Beauty They’re all the best too. You’re as well 👍
@selamnamaga5327
@selamnamaga5327 2 года назад
ሁሌ አፌን ከፍቼ እንደሰማሁሽ ከልብሽ ነው ሰውንለመለወጥ የምትጥሪው ለኔ አንቺ ነሽ አንደኛ
@astermengistu2500
@astermengistu2500 2 года назад
ዜና ጆከር ለኔ አንደኛ የተረሱ ስዎችን ከመሬት የሚያነስ በጣም ስነምግባር ያለው መልካም ወጣት ነው
@assinoname3608
@assinoname3608 2 года назад
melly spice በጣም ጎበዝ ጨዋ ለተመልካችዋች ያላትን ከበሬታ የአገራችን ምግብ በቀላሉና በተለይ መንገድ የራሳን ሙያ ታክሎበት በርግጠኝነት በዙሰዉ የሚወዳት .አንችን ሳላደንቅ አላልፈም ይህ ሀሳብ በራሱ የማይታወቁትን እያስተዋወቅሽ '''ወገኖቼ ''ትያለሽ ተባረኪ
@elroe.373
@elroe.373 2 года назад
ለኔ 1ኛ Adot tube የሲያና እናት ❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ukbahailetesfaghi598
@ukbahailetesfaghi598 2 года назад
በጣም ጎበዝ ነሽ በምክርሽ እረካለሁ ቀጥይብት ረጅም እድሜና ይስጥሽ ፈጣሪ ። መስኪ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Amen 🙏 ማሬ 🙏♥️🙏
@fastshow1811
@fastshow1811 2 года назад
በጣም ነው የምማርብሽ የምወድሽ ጎበዝ ነሽ ማርያምን ሰብለ በቀለ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት ነች ለኔ
@guenetassefa1550
@guenetassefa1550 2 года назад
Ethio Elsy, Melly Spice and Rakeb Alemayehou are my favorite
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እሺ ውዶችዬ 🙏♥️🙏
@Hanzi1223
@Hanzi1223 2 года назад
ኤልሲ ለዚ ግዜ ትትውልድን የሚታደግ ትምህርት እያስተማረ ያለ ሰው ትዳራችንን ትዳራችንን ወጣትነታችንን እየታደገ ያለ ወሳኝ ሰው ....ፓስተር ቸሬሬሬሬሬ ኡኡኡኡ አመስግኝልን
@Rose-ws6vm
@Rose-ws6vm 2 года назад
ሰላም የኔ እህት 1እራኬብ አለማየሁ በጣም ጨዋ የምታቀርበው ሁሉ ትምርት የሚሰጥ አንቺም በጣም እወድሻለሁ የኔ ዘናጭ ተባረኪ🙏🙏🙏🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Amen 🙏 Roseye 🙏♥️🙏
@kuworldku2733
@kuworldku2733 2 года назад
ኢልሳ ቻናልሽን እከታተላለው አድናቄሽም ነኝ ።።እኔ በጣም የማደንቃትና በጣም ጠቃሜ ትምህርት ስለ ልጆች አስተዳደግ(አያያዝ) ለናቶች ጠቃሜ ምክር የምትስጠውን እናት ለ እናት (enat le enat) ዬ ቴዬብ ቻናልን ነው ሸልማትም ይገባታል ትውልድን የሚጠቅም እውቀት ስለምትሰሰጥ።። አመሰግናለሁ።።
@hannayirgu48
@hannayirgu48 2 года назад
ሜላት ቲዩብ እና ዘመናዊት ቲዩብ በጣም ነው የማከብራቹ የምወዳቹ ሜላትዬ ግን በጣም ጠፍታለች በሰላም ነው ኤልሲዬ መረጃ ብትሰጪን ደስ ይለኛል፡፡ አንቺም በጣም ልዩ፣ጎበዝ፣ብዙ እህቶችን የምታጠነክሪ እህታችንሽ በጣም አከብርሻለሁ እወድሻለሁ እህቴ በርቺልኝ፡፡
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 2 года назад
ውይ ኤልሲ ለኔ አንቺ ነሽ አንደኛ አነጋገርሽ ትህትናሽ everything ስርአትሽ ጎበዝ ነሽ በቃ
@yodit
@yodit 2 года назад
Be ewnet lek beledhal senesereatua maraki new
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Mariaye እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏♥️🙏
@liyaliya4023
@liyaliya4023 2 года назад
አዶት ዮቱብ በጣም ጎበዝ ናት
@genetm.19
@genetm.19 2 года назад
I chose u really I see my Ethiopia in u. You care & advice from ur heart really I appreciate u so u deserve it. Thank u for all u do
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 года назад
ዋው! ኤልሲ በጣም ነው የሚያምርብሽ። እዚህ አሜሪካ አይደለም ልብስ ለማሰፋት hem(ለመቀምቀም) በአንዱ እግር $7.- ለሁለቱም $10.- ይጠይቃሉ። ያውም ለሱፍና ለኖርማል ሱሪዎች የዋጋ ልዩነት አለው።
@melkamethiopiawit6584
@melkamethiopiawit6584 2 года назад
ካናዳ ማ አይታሰብም ግን እንደው ለመሞከር አስኪ አየዋለሁ አንድ ቀሚስ ነገር ለማሰራት እስኪ ብር ስንት እንደሚፈጅብኝ 🤔
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እዚህም በሰፊ የተሰራ ምንም ነገር በጣም ውድ ነው ማሬ የኔ ሴትዬ ጡረታ ስለወጣች ቤቷ ስለምትሰራ ነው። እውነት ነው ሱሪ ለማሳጠር 7- 10 ይጠይቃሉ። ግን እናንተጋር ብዙ ቻይኖች አሉ እነሱስ 🤔
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 ውይ.. ኤልሲዬ እነሱ አይብሱም እንዴ? እኔጃ እንግዲህ ከምኖርበትም ሰፈር ሊሆን ይችላል። laundry dry clean ስትፈልጊ ዋጋቸው ተይኝ... ደግነቱ አገሩ ለ personality አያሳቅቅሽም professional ሥራ ካልሰራሽ ለ minimum wage ጅንስና sinker ውለው ይግቡ😁
@melkamethiopiawit6584
@melkamethiopiawit6584 2 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 exactly many Chinese in Toronto too, I know one that live somewhere closer to me, before Covid she fixed habesha libs for me and she told me she make clothes too, I didn’t think I would want until now thanks to you😀 I have her number will go sometime this month . I wish I can show you if I manage to get one that made from scratch
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 2 года назад
ዋውውው ኤልሱዬ ውድ ተባረኪ ምርጥ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ብዙ እንደዚህ አይነቶች ነገሮች አቅርቢልን በብዛት 💝💝💝❤❤❤❤❤❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እሺ ማሬ 🙏♥️🙏
@mayaqueen8411
@mayaqueen8411 2 года назад
እኔም ባንች እየተጠቀምኩ ነው You made me feel confident 😘😘❤
@yettube
@yettube 2 года назад
መስኪ የናይላ እናት
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 2 года назад
Adot tube she is number one 👌
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 2 года назад
ውይ ኤልሲዬ ሰብለ በቀለን በነፍሴ ነው የምወዳት ስለእውነት ። ደግሞ እንደዘመኑ አካብዴ ጴንጤዎች አይደለችም ። በዚያ ላይ ሰው ሲያገኝ ፣ ሰው ሲያልፍለት የምትወድ፣ ሰው ሲያዝንና ሲበደል ስትሰማ ደግሞ ከልቧ የምትጮህ ቅን ሴት ናት ። ህይወቷንና ያሳለፈችውን ውጣ ውረዶች በተመለከተ እንኳን ለሴቶች እህቶቻችን ምንም ሳትደብቅ በመንገር ሁሉም ነገር በትዕግስት ሊያልፍ እንደሚችል እግዚአብሔር አምላክ የማይተወን አምላክ መሆኑን የምትመሰክር ትልቅ እምነት ያላት ሰው ናት ሰብለ በቀለ ። እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት አማኝ ነኝ ። ነገር ግን ከምንም በላይ በፈጣሪው በሚታመን ሰው እደሰታለሁ ።እናም ሰብሊ ውስጤ ናት እንዳንች ማለት ነው ኤልሲዬ ክክክክክክ እግዚአብሔር አምላክ እረጅምና ዕድሜ ይስጥልን 🙏
@tigistteffera905
@tigistteffera905 2 года назад
ሰላም ነው የኔ አንደኛ የአዳነ እናት ሁለተኛ ባህሌ ዩቱብ እና መስኪ ካንቺም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ
@ሡብሀንአላህአልሀምዱሊላ
መስኪ መስኪ መስኪ
@rahelbullo6586
@rahelbullo6586 2 года назад
ለኛ ምርጥ ፕሮግራም ነው ምታቀርቢልን ኤልሲ
@emebetkibrom776
@emebetkibrom776 2 года назад
መሰኪ ቲዬብ
@meseretadana109
@meseretadana109 2 года назад
ሰላም ኤልሲ ጥሩ ርእስ ነው ያቀረብሽው ሁላችሁንም ኢትዮዽያውያን እህቶች ጉብዝናችሁ ነው የምለው ለእኔ በአንደኛ ደረጃ ብትሆን የምላት ለብዙ ሰአት ሳትሰለች ለሁላችንም እንደጥያቂያችን መልሷ የሚገርም ስጦታ አላት የምላት 1ኛ እየሩሳሌም ( እዩ ላይፍ) እንዲሁም መስከረም (Appeal for purity) እስከሚያቀርቡ በጉጉት የምጠብቃቸው ናቸው ስላቀረብሽው የእውቅና ርእስ ቅን ሰው ነሽ መድሀኒአለም ይባርክሽ👍💛
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
አሜን ማሬ 🙏♥️🙏
@kemeriyaabdella5315
@kemeriyaabdella5315 2 года назад
አዶት ቱብ ለኔ 1ናት 💚💛❤️
@hewantube3568
@hewantube3568 2 года назад
ዶክተር መስከረም 👌🏼 የ አዳነ እናት
@montewoube5472
@montewoube5472 2 года назад
እማማዬየአዳነ ግሩም እናት
@forgotemail594
@forgotemail594 2 года назад
ኤልሱካ 💝 አላየሁትም ጥያቄውን ይገርማል. በጣም ቀሚሶችሽ ዋው እኔ አጭር ቀሚስ በጣም እወድ ነበር ግን እግሬ ላይ መስመር መውጣት ጀመረ እና ተውኩ እስኪ ኤልሱ💛 እግር ላይ ለሚወጡ ምልክቶች ማጥፊያ. የምታውቂውን ሹክበይን እናመሰግናለን 🌹🌹😘💝🙏🙏🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እኔ ትልቁ ችግሬ የሆነ ነገር ከመታች ይጠቁራል 🤦🏽‍♀️ሬት ያጠፋል ይባላል እኮ ሞክሪው ማሬ 🙏♥️🙏
@yemiyemi8930
@yemiyemi8930 2 года назад
ኤልሲ ቆንጆ በጣም አስተማሪ ጠቃሚ ምክር የምትስጪ ጎበዝ ለኔ አንቺ ነሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ማሬ 🙏♥️🙏
@selamnamaga5327
@selamnamaga5327 2 года назад
እኔን አትምረጡ ስላልሽ adot tub የምትሰራቸው ምግቦች 1ኛ ናቸው ከልቧ ባለሞያ
@fanayeeshetu753
@fanayeeshetu753 Год назад
ለኔ 1ኛ አንቺ ነሽ፡ እኔን አይመለከትም ብትይም፡፡ 1.መስኪ ናይላ 2 ዘመናዊት 3 ራኬብ 4 ሰብለ
@almaztaye9712
@almaztaye9712 2 года назад
መስኪ የናየል እናት
@frehiwotbizuayehu5186
@frehiwotbizuayehu5186 2 года назад
I love Melly Spice nd Rakeb
@selamawitketema9800
@selamawitketema9800 2 года назад
Enat Ethiopian food ለኔ ልዩ ነች በጣም
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 2 года назад
በጣም ያምራል ሁሉሞ ጎበዝ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ስወድሽ ለጉድ ነው 🙏❤️❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ብርክ በሉልኝ ወዳጆቼ 🙏♥️🙏
@mastewalmuluken2934
@mastewalmuluken2934 2 года назад
Weyni Kichen
@rohamaterunhe6676
@rohamaterunhe6676 2 года назад
እናት ኢትዮጵያ እና መስኪ ዘመናዊት ምርጫዬ ናቸው
@haymanotzeleke8179
@haymanotzeleke8179 2 года назад
ማሰፋት እስከምንጠላ ድረስ ልብስ ያበላሻሉ ኢትዮጵያ ያሉ ልብስ ሰፊወች
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
🤩🤩🤩ጎበዝ ሰፊ አስተዋውቃችኋለሁ አፈላልጌ ማሬ 🙏♥️🙏
@haymanotzeleke8179
@haymanotzeleke8179 2 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 እሽ እናመሰግናለን
@fevengebreyesus1725
@fevengebreyesus1725 2 года назад
ሜላት የዘመናዊት እህት , ዘመናዊት, መአዚ , አዶትዬ , of course የአዳነ እናት ,ሜሉ ስፖይስ , እናት , ቤት ስታይል , እኔን አይጨምርም ስላልሽ ነው ኤልሲ በጣም እናምሰግናለን አንዳንድ ቀን ሲጫጫነኝ 1 ቪድዮ ከፍቼ አብረን እንስራ እላለሁ 👌 ተበረኩልኝ እህቶቼ 💕
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ብርክ በሉልኝ ወዳጆቼ 🙏♥️🙏
@goldengirl7934
@goldengirl7934 2 года назад
We need a house tour please
Далее
To mahh too🫰🍅 #abirzkitchen #tomato
01:00
Просмотров 2,7 млн
የትኛዋም ሴት ማድረግ ያለባት!
1:11:12