Тёмный

📌ተአምረኛው ውህድ📌ለቆዳችን ጥራት📌ለተበጣጠሰ ፀጉር‼️| EthioElsy | Ethiopian 

EthioElsy LifeStyle
Подписаться 234 тыс.
Просмотров 97 тыс.
50% 1

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
ካነተራ እና ፓ👉www.tezenis.co...
ረት 👉www.amazon.it/...
ሺያ ቅበ 👉www.amazon.it/...
Raffinato/dp/B07PMDZHML/ref=sr_1_3_sspa?
LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Zehabesha, EthioInfo, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , Seble Bekele, Dallo| Entertainment ,Kana Televisio

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 226   
@nadiaadel6853
@nadiaadel6853 2 года назад
Madiayte Kakebesh sauna not recommended ewenete new
@flower525af4
@flower525af4 2 года назад
Really,,But why? Yihinin alawkim neber
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 года назад
Yes saunas burn ur skin
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እውነት ነው ጭራሽ ያብሰዋል ውዶቼ 🙏♥️🙏
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 እናመሰግናለን ኤልስዬ እኔ ስቲም ባዝ በጣም ነው የምወደው ሳውና ኢትዬጲያ እያለው እጠቀም ነበር ቆዳዬ ደረቅ ስለሆነ ብዙም አያልበኝም አሁን ግን ስቲም በጣም ተስማምቶኛል ያለሁት አሜሪካን አገር ነው በወር አንዴ አልቀርም
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
@@senayetedema5238 👏👏👏 ጎበዝ ነሽ በወር አንዴ 🤗
@HabeshaTunes
@HabeshaTunes 2 года назад
ኤልስዬ ቱታሽን በጣም ነው የወድኩት አምሮብሻል ከቻልሽ ከየት እደገዛሽው ብትነግሪኘ
@almazz3868
@almazz3868 2 года назад
Hi Elsye የኔ ቆንጆ የፀጉርሽን ቀለም በጣም ነው የምወደው እኔ ከለሬ እንዳንቺ ነው እርግጠኛ ነኝ እንደኔ ብዙ ሰዋች ስለፀጉርሽ ቀለም ጥያቄ ያላቸው ብዙ ሰዋች ስለሚኖሩ እውቀትሽን ብታካፍይን ደስ ይለኛል እወድሻለሁ ❤️❤️
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 2 года назад
በጣም ግልፅና ንፁህ ሰው ነሽ በእውነት ኑሮሽ የተቃና ይሁን በርቺ።
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
ሰላም elsiye እንዴት እሬትናት ሌላ የሚገርሙ እርድ ሆነ ዝንጅብል እንደተክልና እቤቴ ጭሽ እንደሚሞቅ አሳይቻለሁ አንድ አገር ነን የምንኖረው ጎራ ብትይ ደስተኛ ነኝ share ስላደረግሽልን እናመሰግናለን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Tseghe ገብቼ አየዋለሁ ማሬ ተባረኪልኝ 🙏♥️🙏
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
አመሰግናለሁ ውዴ እጠብቃለሁ 🙏🙏🙏
@IT_4class
@IT_4class 2 года назад
ኤልስዬ በጣም ጠቃሚ ነው እኔ አለርጂ ስላለኝ ሳዉና እስቲም ስገባ ሽፍታ ይይዘኛል።😢 ታድለሽ ፏ በይ የኔ ጐበዝ። ቅቤ አልወድም ጥሩ አማራጭ አገኘሁኝ። ሁሉም በልኩ ነዉ ልክ ነሽ👌 helpful tips አመሰግናለሁ እህታለም. Enjoy
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 2 года назад
አይ ኤልስዬ ለምክርሽ አመሰግናለሁ ሁሌ ሩጫ ብቻ ሆነ ኑራችን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Sableye በጣም ኑሮአችን እራሳችንን እንድንጠብቅ አያግዘንም ቢሆንም መበርታት አለብን 🙏♥️🙏
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 2 года назад
Use vitamin E for your dark spots nightly .
@yemebeautyboss
@yemebeautyboss 2 года назад
Elsi i did enjoy ur video today but Sawna and steam bath is very bad for ur skin melasma(ማዲያት) sawna makes my malasma worse so i had to stop,,,,,but if its ok for your skin go for it xxx
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 2 года назад
ኦ በጣም መልካም ሴት ነሽ አንቺን ተከትየ ብዙ ለውጥ አግኝቼአለሁ ተባረኪ
@naninilsson8015
@naninilsson8015 2 года назад
Elsi konjo በርች ሁሌም የምታቀርቢው የምታስተላልፊው መልእክት ጠቃሚ ነው ተባረኪ ❤🙏❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Naniye ማሬ 🙏♥️🙏
@sabakifle8081
@sabakifle8081 2 года назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ኤልሲ ሚላኖ ከሆንሽ ሬት አለ ህንዶች ሱቅ አለ ቂቤም እቤት መስራት ትችያለሽ ፓና የምግቡ ገዝተሽ በጁስ መፍጫ ስትፈጭው በአምስት ደቂቃ ቂቤ ታገኛለሽ ከጠቀመሽ ብየ ነዉ
@selamawitseare2671
@selamawitseare2671 2 года назад
link to the type of butter please
@Mitu-jw3dz
@Mitu-jw3dz 2 года назад
ውይ አንዲት ደስ አለኝ አንች ስትቀቢው እኔን አረካኝ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ካርቶን እኮነው የሚያስመስለን የውጪ ኑሮ 😅ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@mekdeskebede9824
@mekdeskebede9824 2 года назад
Am so happy I found your channel, I left Addis young and alone, so I grow up being surrounded by foreigners ( knock on woods, I found amazing people) but regardless of that I wish I found someone like you early on, You are a true definition of elegance and class. Am remembering the language I forget as well, I can feel your kindness and your warmth in your smile , love you 😍 😘 P.s. can you please add a subtitle in English
@fortunapuscale8676
@fortunapuscale8676 2 года назад
I can relate to your feelings thanks for sharing 🙏
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 2 года назад
ኤልሲዬ በጣም አመሰግናለሁ ያንቺን ስለማድያት የሰራሽውን ቪዲዮ ካየሁ በዃላ ነው ቅባቶችን አቁሜ ወደተፈጥሮ የተመለስኩት በጣም ትልቅ ለውጥ አለኝ በጣም በጣም አሁን ደግሞ ቂቤውን እጠቀማሁ ኢትዮጲያ ነው ያለሁት እሬትም ፍረሹን አገኛለሁ አመሰግናለሁ ተባረኪ ልጆችሽ ትዳርሽ ይባረክ🙌🙌😘😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Misrakye ማሬ እንኩአን አምላክ ረዳሽ ውዴ በጣም ደስ ብሎኛል 🙏♥️🙏
@tsionfiseha8724
@tsionfiseha8724 2 года назад
Hey Elsi I am student and I live on bologna….It’s been two month or so kemetaw can you please suggest me the place and the price as well Thank you
@yoditshiferaw1869
@yoditshiferaw1869 2 года назад
Thank you dear ur so humble and beautiful i will try this one keep up what u doing girl may God bless ur beloved family 🥰
@bsahle
@bsahle 2 года назад
Heat (sauna) is not a good thing for mediate (melasma) It will make it more darker.k
@babyflower5176
@babyflower5176 2 года назад
ሰላም የኔ ውድ እኔ ፊቴ በጣም ውበ ነው ነገር ግን ፀጉሬ የማላረገው ነገር የለም ሁሌም ይሰባበራል ይበጣጠሳል አያድገም ይሳሳል ሳበጥረው በጣም ይነቃቀላል እና ማሬ እስኪ መላውን ሹክ በይኝ ከጌጦቼ የበለጠ ነው የፀጉሬ ወጪ ማረያምን ግራ ገባኝ😍😍
@ጎጃሜ
@ጎጃሜ 2 года назад
በርቺልኝ የኔ አስተዋይ 🤍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Selamye thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@Merry2989
@Merry2989 Год назад
ኤልሲዬ ሀገር ቤት እያለዉ እስቲም እገባ ነበር እና ምንም ትሪትመንት ይዞ መግባት አይቻልም ነበር አሁን ጀርመን ነኝ እና ተጠቅሜ አላቅም Europe ያላቹ እህቶቼ ይዞ መግባት ይቻል ይሆን የራስን ትሪትመንት ?
@betlhemafeworki396
@betlhemafeworki396 2 года назад
Thx for sharing my dear God bless you . We love you 😍😘😍😘😍😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Betlhemye Amen 🙏 ማሬ Thank you 🙏♥️🙏
@mennadesta7955
@mennadesta7955 2 года назад
Me too….I don’t like sauna only steam bath.Thank you for sharing ❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Mennaye you’re welcome 🙏♥️🙏
@etsehiwottadesse1563
@etsehiwottadesse1563 2 года назад
በጣም ልክ ነሽ,.... እና ደግሞ ኮፍያ ወይም ዣንጥላ መያዝ እና በዋናነት sunscreen በተደጋጋሚ እየተቀባን ፊታችንን ከፀሀይ ኩዳት መከላከል አለብን, ለማድያት የሚያጋልጠው hormones ቢሆኑም Trigger የሚያደርገው የፀሀይ ጉዳት ነው....cleanse, moisturize , sunscreen and hat 👒
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Etsehiwotye Exactly 👏👏👏👏thank you for precious advice 🙏♥️🙏
@rezantewelde5279
@rezantewelde5279 2 года назад
በጣምምም እናመሰግናለን እግዚእብሄር ኣብዝቶ ይባርክሽ እኔ እንኳን የዘመኑ Roll model ብየሻለው !!!!!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Amen 🙏 Amen 🙏 ማሬ 🙏♥️🙏
@roudarouda6075
@roudarouda6075 2 года назад
ኧረ በፈጠረሽ ውድ ማድያት እንዴት ላጥፋው ማር
@tghagos7483
@tghagos7483 2 года назад
Thanks Elsiye kereb gize afenchaye laye wetabignalch emokerewalhu
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Tgiye plz don’t forget also sunscreen 50+ በተረፈ ተንከባከቢው አትጨናነቂ ቀስ እያለ ደብዝዞ ይጠፋል ማሬ 🙏♥️🙏
@hiwigebre6475
@hiwigebre6475 2 года назад
Elsiye, endet nesh yenekonjo. i want to give you a testimony from the video you made on how we keep up our tooth's. After i saw your video, i made arrangement with my doctor 4 months back. Guess what, ..... i wore braces for 4 months and now, i removed the braces and got my proper tooth arrangement back - smiling beautifully ......... thank you for all your encouragement and insightful videos...... emuaaaaa
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 2 года назад
በኡነት በጣም አመሰግናለሁ ስሰማሽ ውየ ባድር አይሰለቸኝም I thank you 🙏🏾 and appreciate you so much my dear and be safe
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ብርክ በሉልኝ ውዶቼ 🙏♥️🙏
@caterinabettioni1422
@caterinabettioni1422 2 года назад
Elsi you can buy the plant Aloe Vera in Italy it grow fast puoi trovarlo al mercato dai contadini in my family everyone has one vase of the plant 🙏🏽 good advice
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Grazie tesoro darò un occhiata ማሬ 🙏♥️🙏
@elleni4658
@elleni4658 2 года назад
ኤልሲይ ስለ ቅንነትሽ ተባረኪ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
አሜን ማሬ 🙏♥️🙏
@selethio6023
@selethio6023 2 года назад
ኤልስየ እናመሰግናለን ባለፍው አይቸው እጠይቅሻለሁ እያልኩኝ ማዲያትሽ ጠፍቶልሻል እኔ አስቸግሮኛል ኤልሱ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
አይዞሽ ማሬ እባክሽን ልምከርሽ ከቻልሽ ቅቤ ካልቻልሽ Shea Butter በሬት በሳምንት ሁለቴ ተቀቢው በኔ ይሁንብሽ ታያለሽ 🙏♥️🙏
@selethio6023
@selethio6023 2 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 እሺ እህት አመሰግናለሁ🥰
@laelnaam7539
@laelnaam7539 2 года назад
Great Job yene wude 💯✅🌹🌹🌹❤️🥰❤️💞🙏🙏🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@ke3018
@ke3018 2 года назад
የኔ እሰተማራ ተባራኪልኝ እባክሽ ለጥቆር ነጥብጣ መላ ፍልጌልኝ ፍቲ ተበላሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እሺ ማሬ 🙏♥️🙏
@ke3018
@ke3018 2 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 አመሰግናለሁ ጊዜ ሰተሽ ምልሰ ሰለሰጥሸኘ 😇😇😇
@kiki7863
@kiki7863 2 года назад
You can order Amazon yoni steamer try it at home I am sure you are like it
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Thank you ማሬ ግን spa መሄዱ እራሱ እኮ የአይምሮ ረፍት ነው 🤩ቤት ካለሁ ይጠሩኛል 🤣🤣🤣
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
ዋው የዛሬው ደግሞ ይለያል በጣም አሪፍ ነገር ነው የአካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ተባረኩልኝ ውዶቼ 🙏♥️🙏
@ቅንሀበሻነኝ
@ቅንሀበሻነኝ 2 года назад
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በጣም ተጠንቅቀሽ ስለምታስረጂን በጣም አሪፍ ነው ግን የቆዳ ባለሞያዎች እንደሚሉት እስቲም የሚመከረው በንፁህ ቆዳ ላይ ሲሆን ከዛ በኋላ መቀባት ይቻላል ይላሉና እስኪ ብታስረጂኝ አመሰግናለሁ በተረፈ በርቺ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እንዴት ነሽልኝ ማሬ እንደሰዉ ይለያያል 👉ላብ የሚያስቸግረው ሰው የመጀመሪያውን ስቲም ሲገባ ምንም መቀባት የለበትም ገላውን ለቅለቅ ብሎ ስቲም መግባት ከዛ በደንብ ካላበው በኋላ ወቶ በደምብ መታጠብ ከዛ የተዘጋጀውን ትሪትመንት ተቀብቶ ድጋሚ መግባት። እንደኔ ለማያልበው ደረቅ ቆዳ ላለው ግን ለቅለቅ ብሎ ተቀብቶ መግባት ነውጥሩ🙏♥️🙏
@misrakmosissa8851
@misrakmosissa8851 2 года назад
በጣም ከሚያስደስተኝ relaxing አንዱ spa ነዉ ኤልሲዬ አብሬሽ ነዉ ኢንጆይ ያረኩት 😍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Misrakye የውጪአገር ኑሮ ካርቶን አስመሰለን እኮ 😅😅♥️🙏
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 2 года назад
Ciao Elisiye , grazie mille,come sempre,sei un amore,💐💐💐
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Prego carrisima 🙏♥️🙏
@MettiJewellery
@MettiJewellery 2 года назад
Thank you 🙏🏾 useful info as always 👍🙏🏾💕🥰
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ብርክበሉልኝ 🙏♥️🙏
@etsubendale7694
@etsubendale7694 2 года назад
Hi Elsiye I really like it thank you for sharing keep it up
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Etsubye you’re welcome 🙏♥️🙏
@assefachekun9788
@assefachekun9788 2 года назад
የኔ ወርቅ ፍቅር እኮነሽ 💋💋
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ብርክ በይልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 года назад
Wow amazing beautiful Elsie you deserved 🥰🙏🥰💕🕊love sauna it relaxes so nicely 🥰🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Ellenye you’re right ማሬ , I feel like I’m in Addis when I go to spa
@መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ
ስለ ሰንስክሪን ንገሪን ኤልሲ ተጠቅመን ስናቆመው ጉዳት ይኖረው ይሆን አደራ መልሽልኝ የኔ እናት
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
በጭራሽ ውዴ ዋናው በጥራት የተሰራ እና ፋርማሲ የሚሸጥ ተጠቀሚ ምንም ጉዳት የለውም 🙏♥️🙏
@forgotemail594
@forgotemail594 2 года назад
ኤልሱ💝 በጣም ይገርማል በ አንድ ቀን ጥርት ያለ ለውጥ እናመሰግናለን እህቴ 👍😘🌷
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
አንድ እናት ናቸው የመከሩኝ በውነት እንኳንም አዳመጥኳቸው ነው ያልኩት 🙏♥️🙏
@Samantha06-l4m
@Samantha06-l4m 2 года назад
Thank you Elsiye my dear that was so awesome and very helpful video 😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Tsionye ማሬ 🙏♥️🙏
@azebassefa270
@azebassefa270 2 года назад
Elsi thank you very much for sharing this video. We tried this Shea butter together, I also tried it on me with her. Really good and natural. It makes the face shiny and invigorated. Thank you so much Elsi. Always a humble and lovely person! God bless you and your family.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
My adorable 🥰 Azebye , it’s a bless to spend a time with you . Thank you for you precious advice, attention, time and love you give to my family. 🙏♥️🙏
@kidanselam5372
@kidanselam5372 2 года назад
እኔ ጀርመን ነው እምቀመጠው አቺን ሳአይ ሞራል ይሰማኛል አድናቂሽ ነኝ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Kidanye ዋናው ምኞቴ እናንተን ማነቃቃት እንዲሁም የጠቀመኝን ማካፈል ስለሆ በጣም ደስ ብሎኛል ማሬ በርችልን 🙏♥️🙏
@شفستينحسن
@شفستينحسن 2 года назад
የኔ ቅመም መጣሽልኝ ውዴ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ማሬ 🙏♥️🙏
@LgG-sd6om
@LgG-sd6om 2 года назад
Elsye yetihitina yegbregeb,ena yefikir balebet. Ebakishin madiyatinina tefetiroawi wihidin besfat le makireb ena ye lolochinim temokiro yizeshilign kirebe Ene sint anet belay yashegeregn guday new Ager bet hejem yeteleyaye hikimina adrigiyalew lemewatim setewign levizew tefito neber gin temeliso meta bakishin sefa adirgesh akirby sike Nivea cream atekakem chemiro sewochinim eyegabezish bitaweyayi. Ameseginalew ❤❤❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እሺ ማሬ እኔ በራሴ ላይ ትልቅ በውጥ የሰጠኝን እና የተስማማኝን አካፍላችሁአለሁ 🙏♥️🙏
@lulaarefe6223
@lulaarefe6223 2 года назад
Where do you live?????? Self care is very important, thank you for encouraging Ganesh women❤️🙏🏾🇪🇷
@ezabezab4310
@ezabezab4310 2 года назад
እንዴት እንደምወድሽ ብታቂ ❤️❤️ ስለተስተካከለ የሰውነት አቋም ( ክብደት ስለሚቀንሱ ነገሮች በተከታታይ ብትሰሪልን 🙏🙏
@rutajohn8714
@rutajohn8714 2 года назад
Thank you so much for sharing my dear🙏🏽❤️🙏🏽❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Rutaye you’re welcome ማሬ 🙏♥️🙏
@yophelmulugeta8943
@yophelmulugeta8943 2 года назад
ኤልሲ በጣም እናመሰግናለን 👏👏👏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ተባረኩልኝ 🙏♥️🙏
@እማናፍቆቴ-ፐ1ቘ
@እማናፍቆቴ-ፐ1ቘ 2 года назад
ኤልሲዬ ለኦይል እሰኪን ይሆናል እንዴ 🙏😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
No ማሬ ቆዳሽ ቅባታማ ከሆነ እሬቱን ብቻ ተቀብተሽ ብትገቢ ውብ ነው የሚያረግሽ 🙏♥️🙏
@sarajemalosman9301
@sarajemalosman9301 2 года назад
Swedish eco
@federicopasero3095
@federicopasero3095 2 года назад
selam eyte btam nwe ymwdshi tgurshin ymtkbywrn kelm btngrg
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Yes Inebria ማሬ 🙏♥️🙏
@lovepower1440
@lovepower1440 2 года назад
I always want to ask you about how you are treating your hair, so boom 💥 👌 the answer is here, thank you gorgeous 😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
😅የኔ ማር thank you 🙏♥️🙏
@birukhunyohannes4567
@birukhunyohannes4567 2 года назад
Betam yameral yewenet endet nw endeze mehone yemechelew sewenetese betam des yelal ene endeche behone des beroche
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
በውት ቀላል ነው ለራሳችን ግዜ መስጠት ብቻ ነው የሚያስፈልገው 🙏♥️🙏
@SH-bd7bv
@SH-bd7bv 2 года назад
ተባረኪ ፍቅር የሆንሽ ሴት ነሽ።
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
2ኛ watching 👀
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Hanaye ማሬ 🙏♥️🙏
@spicyinstantnoodles8082
@spicyinstantnoodles8082 2 года назад
Konjeteye Gobeze seltune mareeeeeee tebarekelign😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Amen 🙏 Amen 🙏 ውዶችዬ 🙏♥️🙏
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 года назад
ሽያ በተሩ ግን ሽታው ያስጠላል ለሽታው ምን አደረግሽበት
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እኔ የተፈጥሮ ሽታ ያላቸው ነገሮች አይረብሸኝም በዛላይ የባህር ዛፉ ሽታ አለ በፍቅር ነው የምወደው። ያው መጨረሻላይ ስትታጠቢው ውልቅ ብሎ ይወጣል 🙏♥️🙏
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 እሽ እሞክረዋለሁ አመስግናለሁ ውዴ በርች ጀግኒት 👍👍👍
@ge6368
@ge6368 2 года назад
Great video as usual Elsy. Thank you for sharing. Please post the links.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
I did ማሬ 🙏♥️🙏
@sabi4735
@sabi4735 2 года назад
Thank you Elsy ❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Sabiye you’re welcome ማሬ 🙏♥️🙏
@ninanina868
@ninanina868 2 года назад
Tadilesh Elsy kenahu. Inem ihedalehu
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Ninaye ግዴታ ማሬ እራሳችንን በምንችለው አቅማችን እንከባከብ 🙏♥️🙏
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 2 года назад
ሰወድሺ የኔ ውብ አመሰግናለሁ መልካም ቀን ሰወድሺ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Bettye ማሬ ተባረኪልኝ 🙏♥️🙏
@mesaylidya2206
@mesaylidya2206 2 года назад
ዋው ሀሪፍ ቪዲዮ ነው እህቴ ማድያትም አለብኝ እሞክረዋለው
@mesaychaka1371
@mesaychaka1371 2 года назад
ኤልሲ ቆንጀ የምትጠቀሚው ቀለም ምን አይነት ነው? አመሠግናለሁ ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Mesaye ማሬ INebria 🙏♥️🙏
@askalekefelegze9636
@askalekefelegze9636 2 года назад
Thank you for sharing 🙏❤️🙏❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
🙏♥️🙏
@tr7094
@tr7094 2 года назад
I love your honesty in everything…..
@milenamilu9206
@milenamilu9206 2 года назад
Elsy kongio grazie ti aspeto sempre con per i tuo preziosi consigli Ma la crema o la sauna per le macchie perche io celo delle macchie sul viso ❤❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Yordiye sei un tesoro ♥️la sauna non è consigliato per chi ha le macchie sul viso ‼️solo il bagno turco( steam-bath)
@milenamilu9206
@milenamilu9206 2 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 🙊💋❤
@Grace-eg5xh
@Grace-eg5xh 2 года назад
You always Motivates Me😍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Hiwotye that what I need 😅♥️🙏
@tsigekiflay8972
@tsigekiflay8972 2 года назад
Thank you very much keep up good work ❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Tsigeye thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 2 года назад
ዘግራሚ ነው ዋውውው
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 года назад
ኤልሲዬ! የኮተን ካኒቴራውን ሊንክ አላስቀመጥሺውም
@saroangirma1714
@saroangirma1714 2 года назад
love you from canada
@muntharahmeto2455
@muntharahmeto2455 2 года назад
Hi elsey like you.you are super cute always 😍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@fikerdesta6893
@fikerdesta6893 2 года назад
የኔ ውድ ምርጥ እህት ነሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Fikerye ማሬ 🙏♥️🙏
@superplayboyplayer
@superplayboyplayer 2 года назад
ማር እኰ ነሽ ውድድድ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ተባረኪልኝ ውዴ 🙏♥️🙏
@ainiaini3794
@ainiaini3794 2 года назад
ኤልሲ የኔማር በጣም ነው የማመሰግነው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Ainiye ማሬ 🙏♥️🙏
@hjjj8740
@hjjj8740 2 года назад
አቦ ጀግና ነሽ ስወድሽ
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 2 года назад
Melkam ken konjo Thanks
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@sayoabdella9800
@sayoabdella9800 2 года назад
Elsiye thank you for the info 💕
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
You’re welcome ማሬ 🙏♥️🙏
@Zemicha88
@Zemicha88 2 года назад
ምን ላድርግ ለማዲያት ኤልሲዬ ለደረቅ ፊት
@ibelongs.tojesus6439
@ibelongs.tojesus6439 2 года назад
I don’t have time for this but this is the best treatment for anybody thanks Elsaye
@MekidemYMamo
@MekidemYMamo 2 года назад
የካኒቴራውን ሊንክ እባክሽ አስቀምጭልን?
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
አስቀምጫለሁማሬ 🙏♥️🙏
@iphonexx6156
@iphonexx6156 2 года назад
Gen English yelwwm le us
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 года назад
Enjoy your day thank you
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@yoditewuob
@yoditewuob 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ያንቺ ጠፍቷል ማለት ይቻላል እሬት ለፊት ጥሩ ነው ሲባል እሰማ ነበር
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Yoditye ቅቤ በእሬት አንደኛ ሞክሪው ትገረሚያለሽ 🙏♥️🙏
@yoditewuob
@yoditewuob 2 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 እሺ እሞክራዋለው በጣም አመሰግናለው
@lidyanyong2598
@lidyanyong2598 2 года назад
Elsiye it is nice but you can get a steam bath for cheap if you install it at home by fiberglass I guess it is better than paying for it everytime
@yegelenegussi9136
@yegelenegussi9136 2 года назад
ጎበዝ
@sofitegegne3761
@sofitegegne3761 2 года назад
Elseye thanks 🙏🏼
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Sofiye ማሬ 🙏♥️🙏
@be8cab
@be8cab 2 года назад
ቅመሜ
@bettyktube9586
@bettyktube9586 2 года назад
God bless you Elsiye 💕
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Bettye thank you so much ማሬ 🙏♥️🙏
@abebina4362
@abebina4362 2 года назад
Elsiy grazie tanto 💖
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Abebina prego tesoro 🙏♥️🙏
@esietetsionengdaw2212
@esietetsionengdaw2212 2 года назад
Thanks..gin le madiat stim metefo new muketu yebal neber min teyalesh
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 2 года назад
😍👍👍
@ammylife9831
@ammylife9831 2 года назад
ታዉቅያለሽ አነሳሳሽኝ ተነስቼ ሳዉናልሄድነዉ ስላነሳሳሽኝ አመሰግናለዉ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እሰይ የኔ ጀግና 👏👏👏👏እራስን መጠበቅ አምላክም ይወደዋል 🙏♥️🙏
@demissewhailu3941
@demissewhailu3941 2 года назад
Thank you very much sister💚💛❤️
@mimibekele538
@mimibekele538 2 года назад
💚💛❤💯
Далее
Дикий Бармалей разозлил всех!
01:00