Тёмный

በቤታችን መስራት የምንችለው ደረቅ የአትክልት መረቅ አሰራር 

melly spice tv
Подписаться 211 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 114   
@uniquetube1064
@uniquetube1064 Год назад
እህቴ ያንቺን ምግብ ባየው ቁጥር እንደ እርጉዝ ሴት ወደ ኪችን እየተመላለስኩ ከ 50 ኪሎ ወደ 70 ልገባልሽ ነው ቆይ ግን ማነው ጥፋተኛው ? አንቺ ወይስ እኔ 😮😮 ይሄ ደሞ ይለያል ትልቅ ሞያና ገንዘብም ሴፍ ማረጊያ ነው ለጤናም ተመራጭ እናምሰግናልን ክበሪ እህቴ 🙏🙏
@mks5655
@mks5655 Год назад
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያካፈልሽን እንደሁል ግዜ ጎበዝ በርቺ 🙏🏽💕
@የአብሰራመኮንን
ሜላት እጅ ግሩም ሰራ ነው እናመሰግናለን የምትችዪ ከሆነ ደግሞ የዶሮ መረቅ እየተባለ የምንገዛውን ብታሰተምሪን እባክሸ እኔ የዶሮ መረቅ የሚባለውን ከገበያ መግዛት ምንም አያሰደሰተኝም እና ፍቅር ባለበት ትህትና እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ።
@seblecookingshow6813
@seblecookingshow6813 Год назад
ጎበዝ በጣም እኔም እራሴ ነው እማዘጋጀው Way better ከምንገዛው ጋር ምንም አይገናኝም
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад
እጅሽ ይባረክ በጣም የምፈልገው ነበር እግዚአብሔር ይባርክሽ ሜሉዬ 👏👏💕 አመሰግናለሁ
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Год назад
በጣም ምርጥ ነው እናመሠግናለን እጆችሽ ይባረኩ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
አሜን
@zeinab3029
@zeinab3029 Год назад
ማሻአላህ ጉበዝዝዝ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Год назад
ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@hannahaile8701
@hannahaile8701 Год назад
Thank you Mellye yane balemoya. EJESH YEBAREK.
@ተመስገንተመስገን-ጀ1ተ
ዋዉ በጣም እናመሰግናል
@dagi1919
@dagi1919 Год назад
እናመሰግናለን ሜሉየ ቤት ዉስጥ እንደሚሰራ አላቅም ነበር
@mituyefikir9033
@mituyefikir9033 Год назад
You read my mind. Thank you for making this video. You're the best chef 👩‍🍳
@SafuuAraarakef
@SafuuAraarakef 5 месяцев назад
የእንስላል ዘርና ሰለሪ የማናገኝስ ለላ አማራጭ አለ❤
@mennibeke2912
@mennibeke2912 Год назад
አይ ሜሉ የኔ ቅመም ልዩ እኮ ነሽ። የምትሰሪያቸው ሁሉ ይመስጡኛል አብዛኛዎቹን ሰርቼአቸዋለሁ አንደኛ ምግብ ነው ምትሰሪው ተባረኪልኝ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
መኒዬ አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ
@mennibeke2912
@mennibeke2912 Год назад
@@Mellyspicetv እንቁላል በምስር እና የሰላጣ ሶስ እንዲሁም ቺክን አሩስቶሽን ሶፍት ኬክሽን ኧረ ስንቱን ዘርዝሬው የኔ ቆንጆ የማልሰራው ያንቺ ምግብ የለም አልኩሽ ማር ነገር ነሽ። ስታስረጂን ብትንትን አድርገሽ ነው ቀጥታ ስሰራው ይመጣልኛልና በጣም ነው ምወድሽ ከልቤ። ኑሪልኝ አንቺም ተባረኪልኝ።
@yakutmaximo8417
@yakutmaximo8417 Год назад
በጣም አመሰግናለሁ !!!!No words at all.Thanks
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Год назад
እማ ደምሪኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
እኔም በጣም አመሰግናለሁ
@21MarYam
@21MarYam Год назад
ሜሉዬ እንደተለመደው ነው እጅሽ ይባረክ
@woine123
@woine123 Год назад
ሜልዬ ይገርማል ብዙ የሾርባ አይነት እሰራለሁ እወዳለሁ እንደዚህ ይሆናል ብዬ ገምቼ አላውቅም ነበር! ተባረኪ::
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
አሜን ወይኒ
@tigistyirga982
@tigistyirga982 Год назад
Yene jegena tebareki
@hadasgesessew8978
@hadasgesessew8978 Год назад
Ehete tebardki betam des yemil Sera new yemetakerbiw mefecha mashenesh yet new yegezashew betenegern betam teru new megezat felegen neber
@hamereseble313
@hamereseble313 Год назад
እንዴት ይሆን የሚሠራው ? ብዬ ሰመራመር ነበር። ምርጥ ሙያ ነው። ። ጥሩ ነገር አስተማርሽን። በርቺ። እጅሽ ይባረክ።
@kaleabgirma3827
@kaleabgirma3827 Год назад
thanks for share your knowledge
@tg6544
@tg6544 Год назад
wow, this is really awesome
@senaitwoldie7847
@senaitwoldie7847 Год назад
ሜሉ የኔ ምርጥ በምክንያት ነዉ ምወድሽ ሁሉ ነገርሽ ጥንቅቅ ያለ ነዉ።አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ነዉ ባለቤቴ ለትምህርት ዉጭ ሊሄድ ነዉ ምንምን ባደርግለት ይሻላል ምክርሽ ያስፈልገኛል ሜሉየ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
ሰኒዬ በርግጠኝነት በሶ እና ድርቆሽ በተለይ በሶ
@senaitwoldie7847
@senaitwoldie7847 Год назад
@@Mellyspicetv አሽ እህትየ ሽሮ እና በርበሬ ልጨምርበት
@tegistdemissie4922
@tegistdemissie4922 Год назад
በትም ጎበዝ ነሸ. 🙏
@mimipaul3703
@mimipaul3703 Год назад
የተባረክሽ ነሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
ክበሪልኝ
@ethioknowledge8897
@ethioknowledge8897 Год назад
ሜሉዬ የቲማቲም ድልህ አሰራር አሳዪን እስኪ Please
@le1785
@le1785 Год назад
ሜሊዬ ዋው አንደኛ ነኝ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Год назад
እማ ደምሪኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
አመሰግናለሁ ውድ የኔ አንደኛ
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 Год назад
አመሰግናሁ ሜሉ ምን ምን ላይ ነው መጨመር የምንችለው ወጥ ላይ ነው ወይስ
@jimihash3418
@jimihash3418 Год назад
Wow
@yimamyimam8147
@yimamyimam8147 Год назад
ፍሬዘር ባናረገው እውጭ በጣም በጥሀይ አድርቀን ብንጠቀም ችግር አለው እንደ
@saratesfaye373
@saratesfaye373 Год назад
Nice one
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Год назад
ሜሉ አሪፍ ነው የእንስላልና የሾርባ ቅጠል ስሩን ካላገኘነስ? እንስላል ነው ድንብላል?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
የፉለግሽውን ቃና ያለው ቅጠል መጨመር ትችያለሽ
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Год назад
ከምገዛው ይሻላል 🙏🙏😘
@selomietesfay8517
@selomietesfay8517 Год назад
Betam einamesgnale eidmena tena yistih fetari
@messeret911
@messeret911 Год назад
supper!!! thanks
@Haset176
@Haset176 Год назад
ሰላም ፡ ሜልየ ፡ እኔግን ፡ ያለገባኝ ፡ ምንዉስጥ ፡ ነው ፡ ምንጨምረው ፡ ሰፐ ፡ ነው ፡ ወይ
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 Год назад
አመሠግናለሁ የምፈልገውን አሠራር ተማርኩ።
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Год назад
እማ ደምሪኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
እኔም አመሰግናለው የኔ ውስ
@gobenegoja6321
@gobenegoja6321 Год назад
ይሄ መርቅ ለሌላ መስሪያ ነው ወይስ ራሱ ይበላል?
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Год назад
የእስላል ስር ሽኩርት ነዉ አላቀዉም ዉዴ ግልፅ አርጊልኝ
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv Год назад
በሶ ብላ ካሮት ጅጅብል ጦስኝ ነጭ ሽንኩርት ቀይ ሽንኩርት ባሮ ሽንኩርት ሳለሪ (የሾርባ ቅጠል) የእንስላል ስር ቀይ ትልቁን ቃርያ እርድና ጨው ዘይት አዘጋገጁ ሁሉንም መከታተፍ ከዛ ማብሰል ከበሰለ በኅላ መፍጨት በመጨረሻ በምንፈልገው መጠን በረዶ ውስጥ መክተት
@MesenbetBirke
@MesenbetBirke 2 месяца назад
በናትሽ እዳታልፊኝ ክኖር ሁለታይነት እድሆነ አቃለሁ የፆምና የፍስክ ሚለው ነገር ግን ግልፂ አልሆነልኝም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 месяца назад
የኔ ውድ አላልፍሽም!ክኖር ቪጋን ሱቅ ካልሆነ ሌላ ቦታ የሚሸጠው የፍስክ ነው ብዙ ግዜ fat አለው ያ fat ደግሞ የተገኘው ከእንስሳት ተዋጾ ነው
@leyelamitiku9282
@leyelamitiku9282 Год назад
👏👏👏👏👏
@dehabg1571
@dehabg1571 Год назад
ድንች የሚመስለው ስሙ ምንድነው
@sabrinakedir4197
@sabrinakedir4197 Год назад
Wowi masha Allha nyammi melly 😋🥰melly pils Xiyaqe Alegn ... sinfinci malati yee gomani zarri new weyis mindino yesuni firre sayi yee gomani zarri new ye mi masilegn nigargn pils falige new
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
ጎመን ዘር አይደለም ግን በጣም ይመሳሰላል ስናፍጭ ትንሽ አነስ አነስ ይላል ያው ሁለቱም ከቅባት እህል ነም የሚመደቡት ስናፍጭ በእንግሊዘኛ mustered የምንለው ነው
@sabrinakedir4197
@sabrinakedir4197 Год назад
@@Mellyspicetv😍eshi
@user-tf7gz7fr1k
@user-tf7gz7fr1k Год назад
Enamesegnalen , ጎበዝ , Melkam new , aluminium ግን ለጤና ጥሩ አይደለም , ኢንተርኔት ገብቶ ማየት ይቻላል : ወረቀትም ኬሚካል አለው . ለ ፍሪዘር የሚመረጡ እቃ ይሻላል :: ሞያሽ ግን እንከን የሌለው ነው ::
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
ገበያ ላይ ያለውም እኮ በአልሙኒየም ነው የታሸገው ለዛ እንደሚሸጠውም ማድረግ ትችላላችሁ ለማለት ያህል ነው።አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@woynifissehaye9143
@woynifissehaye9143 Год назад
ሰላም ሜሉ እንደምንድነሽ ያሳየሽን ያትክልት መረቅ አሰራር በጣም ነው ያወደድኩት እጅሽ ያባረቅ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
@@woynifissehaye9143 አሜን ወይኒዬ
@weletetensay7891
@weletetensay7891 Год назад
ሜሉ እጅሽ ይባረክ ክበሪልኝ ግን ከኢትዮጵያ ውጭ ለምንኖር ጦስኝ ምን ብለን ነው የምንገዛው ወይም ስሙን በእንግሊዝኛ ፕሊስ ውዴ ሳትነግሪን እንዳታልፊ
@21MarYam
@21MarYam Год назад
Thyme
@rahelbekele5221
@rahelbekele5221 Год назад
ጦስኝ Thyme ነው የሚባለው
@weletetensay7891
@weletetensay7891 Год назад
@@21MarYam ችግሩ ብዙ አይነት thyme ሄርቦች አሉ ግን እስካሁን ትክክለኛውን ጦስኝ አላገኘሁም እስቲ ዱባይ የምትኖሩ ካወቃችሁ ጠቁሙኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
Thyme ይላል ጉግል ነገር ግን ጦስኝ oregano ነው
@weletetensay7891
@weletetensay7891 Год назад
@@Mellyspicetv እሺ እስቲ በሻይ ሞክረዋለሁ የጦስኝ ሻይ አምሮት ሊደፋኝ ነው
@kitchen2176
@kitchen2176 Год назад
melyi kong enamesegnalen❤🙏🙏🙏
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Год назад
እማ ደምሪኝ
@hiwotfikadu3331
@hiwotfikadu3331 7 месяцев назад
ይችን ልጅ እደት እደምወዳት
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 месяцев назад
የኔ ውድ ክበሪልኝ
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Год назад
Hi Mellye did you put salt?
@selam7643
@selam7643 Год назад
yes 8:42
@umsadat7681
@umsadat7681 Год назад
የኔ ቅመም የኔ ድንቡክቡክ ሁሌ ሰላምሽ ይብዛ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Год назад
እማ ደምሪኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
አሜን ውዴ
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 Год назад
Dear Melat, an other wonderful tip on how to make " Atkelte mereke" (vegetable broth) cube. Thank you for sharing. Bravo! Gobeze! Keep it up!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
Thank you too!
@mariacervi5204
@mariacervi5204 Год назад
Ciao sie molto bravissima Dio ti benedica 😘😘🙏🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
Amen beautiful
@tigistyirga982
@tigistyirga982 Год назад
Mellye fating cheese aserare asayine
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Год назад
ሜሊዬ ሶስተኛ ሆንኩ መቼ ይሆን LE•ን የምቀድም
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Год назад
እማ ደምሪኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
እኔ በፊሽካ ሳወዳድራችሁ ናኒዬ
@le1785
@le1785 Год назад
😄😄😄 ተንደርድሬ እኮ ነው የምገባው በሚቀጥለው አንደኛ ትሆኛለሽ አይዞን
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Год назад
@@Mellyspicetv ሜሊዬ ይሄ ጥሩ ሀሳብ ነው ቅርብሽ ስለሆንኩ ፊሽካውን ሰምቼ ብቀድም
@genet3394
@genet3394 Год назад
የት ነው ይህ ሁሉ ሞያ የተማርሽው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
ኢትዮጵያ እና ግሪክ
@genettesfaye105
@genettesfaye105 Год назад
Melu mefechawe. Yejuse new ayebelasheme memoker felega new
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
አዎ አይሰበርም በረዶስ እንፈጭበት የለ ከፍሩት ጋር
@ሊናመሀመድ
@ሊናመሀመድ Год назад
እስላል ምድነው እማኮ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
በእንግሊዘኛ fennel ሊናዬ
@ሊናመሀመድ
@ሊናመሀመድ Год назад
@@Mellyspicetv 😘😘
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Год назад
ሜሉ ሰላም ነሽ ውዴ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
ሰላም ነኝ የኔ ውድ
@rfgbfghh2594
@rfgbfghh2594 Год назад
መላት እናመስግናለን ግን ወረቀት ላይ ባታረጊ ምክንያቱ ወረቅት በኬሚካል ይኖረዋል ከእርጥበት ጋር ወደ ምግቡይገባ አማራጭ ቢኖሽ ጥሩ ነው እላለሁ
@selamawitgetahun1401
@selamawitgetahun1401 Год назад
What kind of root u chop last one
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
Celery root selamye
@mituyefikir9033
@mituyefikir9033 Год назад
What is Tosin in English?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
Oregano
@mituyefikir9033
@mituyefikir9033 Год назад
@@Mellyspicetv thanks 😊
@yakutmaximo8417
@yakutmaximo8417 Год назад
ሜሉየየየየየየየ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Год назад
እማ ደምሪኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
አቤት የኔ ውድ
@asratandarghe2938
@asratandarghe2938 Год назад
ሜልዬ፣አንች፣እኮ፣መላ ነሽ! ተባረኪ አያልቅብሽ
@yakutmaximo8417
@yakutmaximo8417 Год назад
ገና ርእሱን ሳየው አላመንኩም የእውነት ከልቤ አመሰግናለሁ ፣በቅርብ ቀን ስትይኝ በዚህ ፍጥነት አልመሰለኝም እውቀት ሚጨምረው ለሰው ሲያካፍሉት ነው ፈጣሪ ከሱ ዘንድ የሆነ የተባረከ እወቀትን ህወትን በረከትን ያድልልኝ የኔ ንግስት!!!
@-Ele
@-Ele Год назад
ጥሮ ስራ ነዉ 👍👍📚 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች ኑ የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷🌼🌹👍
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Год назад
እማ ደምሪኝ
@-Ele
@-Ele Год назад
@@asenakubelete51 ኩመት አስቀምጪ መጣሁ
Далее
ልዩ የእንቁላል  ድርቆሽ ፍርፍር
18:04
ኦዶኒ የምግብ አሰራር
12:59
Просмотров 20 тыс.
Ethiopian Mixed Spice የመከለሻ ቅመም
9:01