Тёмный

ቦርጭ ካስቸገረን ሆዳችን ለሚነፋ ይሄን ይመልከቱ//stomach bloating  

Meski Tube
Подписаться 564 тыс.
Просмотров 140 тыс.
50% 1

#stomach #health #food #healthy 

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 350   
@meskitube16
@meskitube16 7 месяцев назад
ፈጣሪ አምላክ በያላችሁበት ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ በሰላም በጤና በበረከት ይጎብኛችሁ ሰላም ለሀገራችን ለአለማችን ሁሉ🌸💕🌸
@HannaCala
@HannaCala 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 7 месяцев назад
የሆድ መጮህ የምንችግር ነዉ ምግብ ደሞ ተቀየርኩ ያመኛል
@ormooapss442
@ormooapss442 7 месяцев назад
አሜን ❤❤አሜን ❤❤አሜን ❤❤
@bettydereje96
@bettydereje96 7 месяцев назад
Gen medanitochune betenegerin teru neber ,
@LamrilamLamrilam
@LamrilamLamrilam 7 месяцев назад
amen
@Gdghbvf-dy3xz
@Gdghbvf-dy3xz 7 месяцев назад
መስኪዬን የሚወድ በላይክ እንያችሁ 👍🏻
@እግዚአብሔርእርኛዬነው
@እግዚአብሔርእርኛዬነው 7 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰😘😘👏👏
@tekyatube7952
@tekyatube7952 7 месяцев назад
ምንም ብትይ ዝም ብየ ነዉ የማምንሽ😍
@abelhailu6912
@abelhailu6912 7 месяцев назад
እኔስ ብትይ
@martamekonen7455
@martamekonen7455 7 месяцев назад
😅😅😅😅
@kemeriyaabdella5315
@kemeriyaabdella5315 7 месяцев назад
የምታነሳቸዉ ነገሮች እኛ ላይ ያሉ ስለሆኑ ነዉ
@MekdelawitGuche
@MekdelawitGuche 7 месяцев назад
ለእኔማ ሱስ ነው የምትሆንብኝ
@abelhailu6912
@abelhailu6912 7 месяцев назад
@@MekdelawitGuche ለኔ ደግሞ መድሀኔቴ ናት
@OmuazizaTemam
@OmuazizaTemam 7 месяцев назад
አዎ እህት አለም የልሽውን ሁሉ በእስለምና ነቢየችን ሰ.ዐ.ወ አስተምረውናል
@simeranred3153
@simeranred3153 7 месяцев назад
ሰለላሁ አለየሂ ወሰለም
@dreamythinker-vq7mf
@dreamythinker-vq7mf 7 месяцев назад
ሰለሏሁ አለሂም ወሰለም ያ ረሱለሏህ
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 7 месяцев назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢቡነያረሱለሏህ
@emanabdella2893
@emanabdella2893 7 месяцев назад
Awo sellellahu aleyhi wesellm ❤
@ZahraZahra-kc7om
@ZahraZahra-kc7om 7 месяцев назад
S A W
@ሲዝሮቱዩብ
@ሲዝሮቱዩብ 6 месяцев назад
እናመሰግናለን መስኪዬ ከብዙ ግዜ ቡሀላ አየሁሽ❤
@mulutube2116
@mulutube2116 7 месяцев назад
መስኪዬ የኔ መልካም ትክክል ነሽ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያሰብሽውን ይሙላልሽ ክፉ ካንቺ ይራቅ ከነቤተሰብሽ ❤❤❤
@halimatube6731
@halimatube6731 2 месяца назад
መስክዬ እንዴት ነሽ የኔ ውድ ወላሂ በጣም የተቸገርኩበት ነገር ነው እናመሰግናለን
@TirngoNegesse
@TirngoNegesse 7 месяцев назад
መስኪዬ ፀጉሬን በጣም ነው ሚያሳክከኝ በተጠብሁ በሶስተኛ ቀን ጀምሮ ያሳክከኛል ምን ላድርግ ቅባቱ ነው ብዬ ብቀያይር ለውጥ የለም ፈሳሽም ጭቃ ቅባትም ምን ትመክሪኛለሽ
@MerkebAsefa
@MerkebAsefa 7 месяцев назад
ሰለ ባርጭ ስሪልን❤❤
@martamekonen7455
@martamekonen7455 7 месяцев назад
እሩዝ ብይበት😅😅
@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ
@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ 7 месяцев назад
❤❤❤​@@martamekonen7455
@bezagirma9544
@bezagirma9544 7 месяцев назад
መስኪ ማስቲካ እኔ ሆዴን ሲነፍኝ አኝካለው ብትን ነው የሚያረግልኝ
@saronabi1387
@saronabi1387 7 месяцев назад
መስኪዬ 1- ስፒነች የበዛበት የፍራፍሬ ጁስ 2- ታምሶ የተፈጨ ተልባ ለብ ባለ ውሀ ከትንሽ ማር ጋር በጥብጦ ወይም በጁሰር በጥብጦ መጠጣት ሁለቱም ፍቱን መዳኒትና ለሰውነትም ጠቃሚ ናቸው❤❤❤❤❤
@netsitube3853
@netsitube3853 7 месяцев назад
መሰክዬ የኔ መልካም ሴት ከድሮም ጀምሮ ሰከተልሸ ነው ያለውት ቡዙ ነገሮች ተጠቅማለው አብሷ ፀጉሬ በጣም ለውጥ ነበረው አሁን ግን የለም አልቋል እሰክ እንደ አድሰ ልከባከበው ነው አንድ ብዬ በጣም ነው የምወድሺ ❤❤እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥሺ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
ወላሒ የሆድ ድርቀት ያለባችው ሰና መኪ የሚባል ቅጠል ተፈልቶ የሚጠጣ አለ ሞክሩትና ውቀሱኝ ከጠጣችውት ከ5_6 ሠአት ይቆይና ቁርጠት ነገር ይሠማችዋል ያኔ ስጋት እንዳይሠማችው ልክ ካካ ስታደርጉ ቁርጠቱ አይኖርም እፎይታ ይሠማችዋል
@shemberliadnan1983
@shemberliadnan1983 7 месяцев назад
በጣም አመሰግናለሁ እዉነት ለኔ ሚጠቅመኝን ነው የተናገርሽዉ
@hah-zd9fm
@hah-zd9fm 7 месяцев назад
የኔ መስክ ሆድሽን ይዘሽ ሳይ 3ኛ ልጅ ያረገዝሽ መስሎኝ እንዴት ደስ እንዳለው እም ብርሃን ከነ ቤተሰቦችሽ ትጠብቅሽ እንወድሻለን የናይላዬ እናት❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 7 месяцев назад
🫣😁💕
@medinatube5989
@medinatube5989 7 месяцев назад
እኔማ ለመወፈር ብየ እናደድና ብዙ እበላለሁ ግን ሰውነቴ ሙልት ያለ ሳይሆን እንደእንቁራሪት ሆደ ንፍት ይላል ክክክክክ ቴኪው እህት ለምክርሺ❤
@tigest3176
@tigest3176 7 месяцев назад
Enme yihode derkte albgne 5 likoyi yichilald
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 7 месяцев назад
እኔማ ጠሩ ሰዉነት እግዚአብሔር ሰጥቶኛል ይመስገን እግዚአብሔር ግን ቦርጬ ከልቤ ነዉ እሚቆለለዉ
@welotube463
@welotube463 7 месяцев назад
😂😂😢😢የኔ እናት😢😂😂🙈🙉🙊 ሁላችንም ነን😂
@messirahmania3391
@messirahmania3391 7 месяцев назад
መስክየ እኔ ሰደት ከመጣው ጀምሪ በወር አንዴ ነው ግን ኢትዮጵያ ሂጀ ሰላም ነው የሆንኩት በብዛት አረብ አገር ያለነው ይህ ችግር ያጋጥመናል
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ 7 месяцев назад
እናመሰግናለንውደ ውድእህቶችየ እስኪ የወስፋት ትል መድሀኒትእምታቁ እባካችሁ መስክየ አችም መልሽልኝ 😢😢😢😢😢
@Malachigoodman-q2m
@Malachigoodman-q2m 7 месяцев назад
meski endet nesh ❤ esti benatesh sl vitamin sepplementoche nigerign calcium biotin vD
@zeryhungetachew3804
@zeryhungetachew3804 7 месяцев назад
ሰላም መስኪ መልካም ትምህርት ነው።
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 7 месяцев назад
ሰላም ላችይሁን እህት አለም እኔን ያስጨነቀኝ ነገር ነው እህቴ 😢ምገብ ብመገብም ባልመገብም ሆዴ አይቀንስም
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 7 месяцев назад
እኔም እዳቺውነኝ በተለይ አንዳንድ ምግብ ከበላሁት ቡሀላ በጣም ይነፍኝእና ያሠቃየኛል
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 7 месяцев назад
እኔ ሳኡዲ ነኝ እመቤቴን መስኪዬ 😢 ያልሽው ነገር በኔላይ የተከሰተ ተው እስከ 5 ቀን ሁሉ ይቆይብኛል ቀጭን ነኝ ስፆም (ሳልበላ) ዘና ብዬ እውላለሁ ትንሽዬ ስመገብ ጭንቅ ጥብብ ይለኛን ሆዴ ይነፋል እስኪ ያልሽው ነገር አደርጋለሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቸዋዬ😢😢
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o 7 месяцев назад
እግዚአብሔርያስብሽ እህትአለም
@tube4735
@tube4735 7 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ አበረታቱኝ
@zuzu4048
@zuzu4048 6 месяцев назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የነፃነት ኑሮ ከከፋ ነገር ይጣብቀቸሁ ፈጣሬ እሰቲ መልካምነትችሁን አሰዩኝ የማታ እንጅራ ይሰጣችሁ የአሪፍት ኑሮ ያረብ 😘😍ፖሮፋይሊን በመጫነ ሰብሰከራይብ አድርጉኝ የውሰጤን መግልፅ አቀትኝ በዱዓችሁ አሰቦኝ 💔💔 በጣም አረፍ ነውውውው❤
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 7 месяцев назад
እናመሰግናለን የኔጨዋ
@Samaadres-o9h
@Samaadres-o9h 6 месяцев назад
እኔ ስበላ ቦርጫም ነው የምመስለው ባዶ ሲሆን ግብት ይላል
@AlainAlain-e7p
@AlainAlain-e7p Месяц назад
ለቤትሽ አድስ ነኝ ወለይ በጠም ግራ የገበኝ ነገር መልስ አገኛው አማሰግነለው የኔ ውድ ትንሽ እንደበለሁ ሆዴ ቶሎ ይነፈል ግን አሁን ገበኝ ቶሎ ቶሎ ነው ምበለሁ ለዘነው❤❤❤❤❤
@bezalesanu8640
@bezalesanu8640 7 месяцев назад
መስክዬ ፈውነቴ አንጥንቴ ወጣ ሆዴ ግን እርጉዝ ሴት ነው የምመስለው
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 5 месяцев назад
እኔ አንዱአ ነኝ አዳንዴ ሰገራ የተጠቀምኩበትን ቀን ሁሉ አላስታውስም ግን ብዙ ምግብ መብላትም አልችል ትንሽ እደበላሁ ሆደ ይነፍአል
@ZedomuReyan
@ZedomuReyan 7 месяцев назад
እረ በላ በይኝ አሁን ከወለድኩ 6ወሬ ኪሎየ ጨምሮል ለስቡርት ጭራሺ አልተመቸኝም ሊላ ነገር ቀለልያለ ዘድ ስጭኝ
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 4 месяца назад
Ewnet...new.weda.abzeto..memegeb..le..taba..tiru.ayidelem
@asterB134
@asterB134 6 месяцев назад
መስኪ የኔ ቆንጆ እና መሰግናለን እኔ ሰሞኑን በዚህ ሁኔታ ነበርኩ ሆድ መነፋት አጋጥሞኝ ማስቲካ አኝካለሁ ነገር ግን ለካ ያባሰብኝ እሱ ነው አመሰግናለሁ ❤❤❤
@laylaendris8346
@laylaendris8346 7 месяцев назад
መሥኪ እሰኪ ለቦርጭ ማጥፊያ ንገሪን ከምር ተቸገርኩ
@ቀኑብሸyoutube
@ቀኑብሸyoutube 7 месяцев назад
መስክዬ ዛሬ በጣም ጠቃሚ ነገር የነገርሽኝ በተለይ ማስቲካ እኳን አወኩ በደረሠበትም አልደርስ
@ZedomuReyan
@ZedomuReyan 7 месяцев назад
ያበናት ሳኡድ መዲና ያላችሁ ንፁህ ማር አለ እሚሸጥ እሚፈልግ ካለ
@znashmebratu1063
@znashmebratu1063 7 месяцев назад
እኔ ፍልጋለሁ የት ነው
@ZedomuReyan
@ZedomuReyan 6 месяцев назад
@@znashmebratu1063 መዲና ነኝ
@beetyube
@beetyube 7 месяцев назад
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ መሲዬ ቤተስቦች አመስግናለን ውድ🎉🎉
@segenetbantie3675
@segenetbantie3675 Месяц назад
Hikemana bota hule nuw mehadew mefteha yelem Hulem prone fruit eybelahu nuw miwetaw Lela mafteha dear I think I have worms Please help
@Ayla-pc3dg
@Ayla-pc3dg 7 месяцев назад
ወደ ነጥቤ መጣሽልኝ ፋይበር ያላቸው ምግበች መመገብ በጣም አስቸጋሪ ነው አብዛኛዎቹ ጋዝ ያዘሉ ናቸው እንዴት ላመጣጥነው ምግብ መብላት ስላለብኝ እበላና ከዛ ችግር እንደ መፍትሔ እንዲያውም በልቼ ት/ቤት ስወጣ እንኳን ውጋቱ ሊገድለኝ ነው አንድ በይኝ መስኪ
@meskitube16
@meskitube16 7 месяцев назад
ሙሉ ለሙሉ አትብይ እየቀላቀልሽ ለምሳሌ Beans ከ vegetables እና protein ጨምረሽ ባላንስ አርገሽ ተመገቢው
@Ayla-pc3dg
@Ayla-pc3dg 7 месяцев назад
@@meskitube16 እሺ
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 7 месяцев назад
❤መስክዬ ❤በጣምእናመሰግናለን❤እኔምእንዳቺየሹሮወዳጅነኝ በጣምነውየምወደው ❤የኮሰረትሻይበጣም ቆንጆነው መስክዬ❤ እኔበጣምነውየምጠቀመው❤መልካም ምሽት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sofiarufael9444
@sofiarufael9444 7 месяцев назад
What you call it Koseret in English?
@hananidris6175
@hananidris6175 7 месяцев назад
ወይኔ መስኪ ማስቲካ መተው የምችል አይመስለኝም በጣም አፍቃሪ ነኝ
@sinetayhugizaw9595
@sinetayhugizaw9595 Месяц назад
እኔ ቦዙ ነገር እበላለው በቀን ሶስቴ ነው ምበላው ስበላ ቶሎ ቶሎ ነው ምበላው ስለሚርበኝ እንደዚም እየበላው ቦርጭ የለኝም ጣፍጭ በጣም እበላለው ጥሬ ስጋም ክትፎም ጥብስም እበላለው ወተትም እጠጣለው ማርም እበላለው እንደዚ እየበላው ግን ኪሎዪ.ከሰባ አምስት አላልፍም ብሎኞል እኔ ምፈልገው ኪሎዪ መቶ አስር ቢሆን ይበቃኞል እና አሁን ቦርጭ ለማውጣት ሰው ጠይቄ ቢራ ጠጣ ብለውኝ ቢራ ጀምሬ በቢራው ትንሽ ቦርጭ ነገር አየመጣችልኝ ደስ ብሎኞል ግን አንቺ ሌላ ምጨጨምርበትን ምክር ካለሽ በናትሽ የሚያስወፍሩ ምግቦችን ንገሪኝ ኪሎዪ መቶ እንዲገባልኝ
@ASTEDTizazu
@ASTEDTizazu 16 дней назад
ስታሳዝን ሰው ቦርጭ ሊያጠፋ ይታገላል
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ
ኧረ እኔ 7ቀን አድራለሁ ሰገራ ሳልጠቀም በጣም የሚያቃጥል ነገር ስበላ ብቻ ነው. ሰገራየ ቀጠን ብሎ የሚወጣው ወይም የወር አበባ በሚመጣኝ ሰአት እንደዚሁ ይወጣልኛል ወይም ሆዴን ካመመኝ ከዚህ ውጭ በሳምንት ነው ሰገራ የሚወጣኝ ለዛው ደረቅ ነው ከልጂነቴ ጀምሮ ነው ቀጭን ነኝ ግን ቦርጫም ነኝ ሆዴ ንፍት ያለ ነው
@የየየ-ኘ9ጰ
@የየየ-ኘ9ጰ 2 месяца назад
እኔም እዳች ነኝ
@Zahara-io5on
@Zahara-io5on 7 месяцев назад
ከልብ እናመሰግናለን መስኪየ ❤❤❤❤ ተልባውም ለፊት የሰራሽው ተመችቶኛን በርችልን ❤❤
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ 7 месяцев назад
መስኪየየልጅአዋቂ በትህትና ለችየጠቀመሽን ለኛእምታስተምሪን ልዩነሽ ነገሮችን እምታስረጅበተ በደብነዉ እገባን እናመሠግናለን እድሜናጤና እስከነቤተሠቦችሽ❤❤❤❤❤
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 7 месяцев назад
መስኪዬ ጨዋ የጨዋ ልጅ !!""
@MedaMatwose
@MedaMatwose 5 часов назад
Selme nashe Yana konejooo ❤❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
መስክዬ ሩታ ትማስላሌች የሚትሉ
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 7 месяцев назад
መሰኪዬ የኔ ወርቅ አመሠግናለሁ
@ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ
@ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ 5 месяцев назад
ኧረ የኔማ የጉድ ነው ሆዴ ብቻውን ጥሎኝ ሊሄድ ነው 🤔
@KonjoJambo
@KonjoJambo 3 месяца назад
Yne wdi bwlidi miknati ytshsebseni wdei midnew ymyxfaw
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 7 месяцев назад
አይ መስኪ ምናለ ለጥያቄን ብትመልሺ በግ ማግኘት አልቻልኩም ሜሴጀር ሚባል አላቅም
@meskitube16
@meskitube16 7 месяцев назад
በቪዲዮ መልሼልሽ ነበር አላየሽውም መሰለኝ ፀጉራቹን በየቀኑ ስትታጠቡ በየቀኑ ሞስቸራይዝ አርጊው በተለይ ዛላውን በሳምንት ደሞ ዲፕ ኮንድሽን ውህድ በእርጥቡ በጭቃ ቅባት አለስልሰሽ 2 ቦታ ቁጥርጥር ስሪው
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
ሰላም ጤና ይስጥልኝ መስኪየ ሚጣየ አደገች ወይ ቤቢስ እደት ነው አቤት መስኪየ ጠፍተሽብኝ ነበር የኔ መልካም እኔም በቻናል መጣሁልሽ የሀይቋ ነኝ
@Umu_m
@Umu_m 6 месяцев назад
ሠላምሸ ይብዛልን እህታችን እንኳን ምደህና መጣሸ ማማየ በጣም ደረሰ የሚል ግዜ ነበር በርችልን ከዚህም በላይ እንጠብቃለን ሠላም ፍቅር አንድነት ንመተሳስብ ሠላምን ፍጣሪ ይመልሰልን. አረፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ ማሬ
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 7 месяцев назад
መስክየ እኔ እራሱ ይነፋል ቶቶለ ስገራ የለኝም ከዛ ላይ እማይጮህ ቱሺ እሚል ፍስ በየ ስከዱ ለቆብኛል😂😂😂ማርያምን
@LkjDes
@LkjDes 7 месяцев назад
🙈😂😂😂
@rozitube2064
@rozitube2064 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂 የተመታሽ
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 5 месяцев назад
በጣም ላመሰግንሽ እፈልጋለሁ ከተፈጥሮዬ ቦርጭ ባይኖረኝም ምግብ ከበላሁ በኃላ ግን የሆዴ እብጠት ተቃራኒ ነዉ የሚሆነዉ በጣም ያብጣል በጣም ይጨንቀኛል እግዚአብሄር ይሰጥሽ የእኔ ችግር የነበረዉ በጣም ቶሎ ቶሎ ስለምበላ ነበር ቶሎ ቶሎ ሰል በቃ ለመብላት መቀመጤን ነዉ አንዳንዴ ትዝ የሚለኝ ይኸዉ ቀሰ ብዬ መብለት ከጀመርኩ ሳምንት ሆነኝ እብጠት የለም ጠፋ እድሜ ለአንቺ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@susubintseid1021
@susubintseid1021 7 месяцев назад
መስኪ የኔ ዉድ እናመሰግናለን ለካስ ለ28 ሆደ ያበጠዉ በአየር ነዉ 😂😂😂😂 1ኛ አላምጨ መብላት አላዉቅም ከተፈጥር 2ኛ ቀስ ብየ መብላት አላዉቅም አልወድም 3ኛ ከልጅነቴ ከምቴ የማስቲካ ነገር ሞቴ ነዉ ብቻ መጥፎ ያልሻቸዉን ሁሉ እኔ ከቀ አቀን እማደርገዉ ነዉ ብዙ ከመብላት ከምሬ እና ይገርምሻል ራሴን ካወኩት ጀምሬ እችን ኮመንት እስከምፅፍልሽ ሰአት ድረስ ሆደ የተነፋ ነዉ ሀኪም ቤትም ብዙ አገር አለዉ አሉኝ ለካስ አላምጨ ስለማልበላ ነዉ ግን ተፈጥሮ በምን ይተዋል ቀስ ብየ በልቸ አላዉቅም ከተፈጠርኩኝ ጀምሬ😢😢😢
@kokiyloveee2706
@kokiyloveee2706 6 месяцев назад
እኔ 6 ቀን የሚመጣኝ ለዛውም በግድ ድ
@uaeS-f4t
@uaeS-f4t Месяц назад
ዉዴ ታቻጊረለዉ የናፋኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ComCell-gy4xs
@ComCell-gy4xs Месяц назад
Are enat Eskesmt Ken yekoyal yene
@SelamNesih-el5fr
@SelamNesih-el5fr 7 месяцев назад
ጤና እና እድሜ ይስጥሽ
@martawubayehu5614
@martawubayehu5614 7 месяцев назад
500 ሽ ስለገባሽ ደስ ብሎኛል ከዛበላይ ይገባሻል
@MGh-or3cw
@MGh-or3cw 6 месяцев назад
ለምን በአማርኛ አትነግሪንም የጁሱን ስም ፕሩን ጁስ የወይን ፍሬ ነው
@meskitube16
@meskitube16 6 месяцев назад
የወይን ፈሬ አይደለም በአማርኛ አላውቀዉም ፕሪም ይመስላል ያልኩት ለዛ ነዉ
@happyhappy6544
@happyhappy6544 6 месяцев назад
እኔ ውሀ ነው ችግሬ በልቼ ከዛ ውሀ ስጠጣ የምውለው ከዛማ ቁዝር ሳልበላ አልጠጣም ሆዴም ቀለለ ያለች
@لَوْكَانَفِيالأرضالجنةفهيأ-ش6ب
ያአላህ እኔ እስከ 8 ቀን 5 ቀን እቆያለሁ በጣም ያስምጠኛል ደሞ ከጀመረኝ በጣም ቆየ ግን ቦታም አልሰጠሁትጂ
@-rm4pu
@-rm4pu 7 месяцев назад
ትክክል መሲ የሆድ ድርቀት በጣምነው ሆድየሚነፋው
@Ephremkersema
@Ephremkersema 5 месяцев назад
መስኪ እንዴት ነሽ
@Canada404
@Canada404 7 месяцев назад
Thank you for sharing Our beloved sister Meskiye ❤❤
@mekdaesyezihalem2461
@mekdaesyezihalem2461 7 месяцев назад
መስኪየ ደናነሽልኝ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@اللهمقربنيإليكيارحمياربياالل
መስኪየ የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ብዝትዝት ይበል በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያካፈልሸን እና እኔም አንዷ ነኝ ስበላ ሰበላ ሆደን ይነፋኛል። አሁን ላይ ከአራት ወር በፊት ትንሽ ሆደን አሞኝ ቀዶ ጥገና አድርጌ ነበር እና ከዚያን ወድህ ነው ሲሰሩኝ አየር ገብቶብኝ ይሁን አላወቅም። በእጀ ስነካውም ህመም አለው በጣም የተካበ አይደለም የቁሰሉ ይሆን አላውቅም
@rahelamare9877
@rahelamare9877 6 месяцев назад
እኔም እንደአንቺ ትኩስ ሽሮ ከትኩስ እንጀራ ጋር ሳላስበው በጣም እመገባለው
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 7 месяцев назад
መሥክዬ እንካን ደህና መጣሽ መሥክዬ እኔ በአለፈ ወራት ምሥት ቀን አልገባም ነበረ ሀኪም ቤት ሄጂም በፍቴ አላገኘሁም ነበረ ውሀ እየጠጣሁ አሁን ሽንት ቤት እገባለሁ ምግብ በቀን ሁለቴ ነው የምመገበው አሁን እየበላሁ አወራለሁ ምመገበው ትንሽነው
@ሶፈያእዲሪስ
@ሶፈያእዲሪስ 22 дня назад
❤አሚንንንንን
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 7 месяцев назад
እናመሰግናለን መስኪዬ❤❤❤
@sawyalehageru
@sawyalehageru 7 месяцев назад
መሲ የኔውድ እንዴት ነሽ halr remove cream ተጠቂሜ አሳከከኝ እና ጠቆረብ ምን ትይን አለሽ
@samiyana6487
@samiyana6487 6 месяцев назад
የኔ እናት ሽሮ እውዳለው ስትይ ደስ ነው ያለኝ እነን የወደድሽኝ ነው የመሰለኝ አለኝ እኔም ስለምወድ😂😂😂
@neymayousef4841
@neymayousef4841 Месяц назад
አመሰግናለሁ እህቴ በጣም ሆደን ይናፋኛል
@Tapaaa-fu4cz
@Tapaaa-fu4cz 3 месяца назад
❤❤❤❤የኔ ማር
@sadasada4221
@sadasada4221 7 месяцев назад
እኔ ውሃበደብ ነውእምጠጣውው ግን ድርቀት መከራየን አሳየኝኝ
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 7 месяцев назад
እኔ ቀስ ብየ መመገብ አልችልም ለምዶብኝ 😢ድርቀትም አለብኝ ሆደን ይነፋኛል መስኪየ 👏❤😘
@KiyaGezahegn
@KiyaGezahegn 7 месяцев назад
ሀኪም ቤት ታይቼዋለው😢የሆድ ዝም ብሎ መጮህ ምንድነው
@letaykalay1893
@letaykalay1893 7 месяцев назад
ብጣዕሚ ኢና ናምሰግን የቕንየልና መሲዬይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eman_bint_arega
@Eman_bint_arega 7 месяцев назад
ለመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት ነው ለጨንኳራ መዳኒት እምታቁ እባካችሁ 😢😥
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 6 месяцев назад
ይቅርታ አርጊልኝ እና ሽሮ እንኮን አይመቸኝም
@Vip123-ir6fe
@Vip123-ir6fe 6 месяцев назад
😢
@almazalmaz1418
@almazalmaz1418 7 месяцев назад
መሰኪዪ እኔ በጣም ተቸግሪያለው ትንሸ ሰበላ ሆዴ ይነፋል
@netsitube3853
@netsitube3853 7 месяцев назад
መሰክዬ እሰክ ዩቱብ ክፈችልኝ አሳድገሺ gift ሰጭኝ እሰክ ላሰቸግርሺ❤
@tgaebeb6224
@tgaebeb6224 7 месяцев назад
እኔማ መዳም ትቆጣኝ አለች ብየ ስለማሰብ ተሎ ተሎ ነው ምበላው
@zuzuየወሎልጂ
@zuzuየወሎልጂ 7 месяцев назад
😥😥😥😥😥የኔ ውድ ወላሂ ሰሞኑን አሞኝ ግራ ግብት ብሎኛል እስኪ ላዳምጠው የኔ ንግስት
@rorororo7967
@rorororo7967 7 месяцев назад
መስኪዬ እኔ በጣም ያስቸግረኛል ሆስፒታል ድረስ ገብቻለሁ አሁን ግን ሾርባ እና ሰላጣ ብቻ መመገብ አለብሽ ተበልኩኝ። ነገር ግን አንጀትሽ ዝክዛክ ነው አሉኝ ለምን ይሁን ?? እስቲ አስረጂኝ መስኪዬ ??
@Amharafanokingfanoking
@Amharafanokingfanoking 7 месяцев назад
እኔም እዳችነበርኩ ግን አሁን ያን የወገብማሠሪያ ተገዛሁ ቡሀላ ሸቃጣ ሁኛለሁ
@meseretmeserettaddesse2245
@meseretmeserettaddesse2245 7 месяцев назад
Mesk thank you❤
@MedinaWerke
@MedinaWerke 7 месяцев назад
እናመሠግናለንእህት
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 7 месяцев назад
መስኪየ የኔ ውቭ እናመሰግናለን ❤❤❤
@hanamelaku7230
@hanamelaku7230 7 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉ጎበዝ
@mubetube2
@mubetube2 7 месяцев назад
መስኪየ የኔ ደርባባ ክበሪልን❤❤
@ZabebaJamle
@ZabebaJamle 7 месяцев назад
ሰላም እንዴት ነሽ እስኪ ዩትቢ እንዴ እንደሚጀመረ ነገሪኝ
@MeremMerem-j2j
@MeremMerem-j2j 7 месяцев назад
እግሊዘኛ ስታወሪ ወደአማረኛ ቀይሪውቆንጆ
@Evan-q3k3y
@Evan-q3k3y 7 месяцев назад
Selma
@AzenegMulualem-kg7np
@AzenegMulualem-kg7np 5 месяцев назад
Hh
@fekadegobena3226
@fekadegobena3226 7 месяцев назад
ምስኪ እኔ ካ ን ስር ታ ም ሜ ድ ኝ ሁሉ አ ኡን ግን አንድ አልሽ ው ሓደ ይ ነ ፍል አ ባ ክ ሽ ሥ ል ክ ሥ ጭ ኝ አና አ ን ድ ቅን ግ ዝ ስ ና ር ሽ ላ ዋ ራ ሽ አ መ ስ ግ ና ለ ዑ ::አ ግ /ር ይ ባ ር ክ ሽ ::❤
@abayabay3382
@abayabay3382 7 месяцев назад
የኔውድ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤መስየ እንቅልፍ አልተኛም በናትሽ መላ በይኝ የኔቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maluuhussein815
@maluuhussein815 7 месяцев назад
Ine migebi qareto wohaa dagagime kaxaxahu hode kufu yelali 😢😂
Далее