Тёмный

📌ፍጡር የሚለውን ቃል ለኢየሱስ መጠቀም ትልቅ ስህተት ነው || ታዲያ የኢየሱስ ሰውነት እንዴት ይታያል?🤔----- 

Scripture
Подписаться 52
Просмотров 192
50% 1

-----------------📌
ኢየሱስ ሁለት ባህሪ ያለው አንድ አካል ሲሆን እኛ ሰውነቱን ፍጡር ስንል ይህ ንግግራችን የሰውነቱ ባለቤት የሆነውን መለኮትን ይነካል።
ስለዚህ ለምንናገረው ንግግር በጣም ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርብናል።
መፅሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል:-
👇👇👇👇
"ምስጢር የሆነው ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ነው፤ የተገለጠው ግን የዚህን ሕግ ቃል ሁሉ እንከተል ዘንድ ለዘላለም የእኛና የልጆቻችን ነው።”
- ዘዳግም 29፥29
የእግዚአብሔር ፀጋ ከእናንተ ጋር ይሁን🙏
---------------------------

Опубликовано:

 

15 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии    
Далее
This Is So Worth 87 Tries
00:15
Просмотров 4,2 млн