Тёмный

📌📌ብዙዎች የመሰከሩለት አነጋጋሪው የፀጉር ማስክ ❗️❗️❗️ 

Ferye Tube -ፍርዬ ቲዩብ
Подписаться 19 тыс.
Просмотров 101 тыс.
50% 1

#Ferye tube

Хобби

Опубликовано:

 

7 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 86   
@tezi7282
@tezi7282 27 дней назад
ውቢት ቨዲዩን እንዲሁ ላይክ እናርግልሽ ይሄ ሽንኩርት ቃሪያ እርጎ ምናምን ፀጉር አያሳድግም የሚያሳድገው ወደ ሆድ የሚገባ ምግብ ደስታ እረፍት ፈጣሪ በተፈጥሮ ቆንጆ ፀጉር ስቶሻል ተመስገን በይ በተረፈ ሁሉም ሆያሆዮ ነው ይመችሽ ላይክ ገጭቼሻለሁ።❤🎉
@almaz7677
@almaz7677 18 дней назад
💯💯💯💯💯💯💯💯🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂❤thank you🥰
@almaz7677
@almaz7677 18 дней назад
😂😂😂😂
@itsmer6605
@itsmer6605 5 дней назад
Yasadegal, enkewan yee habesha tsegur, yee tikurochu konjoo hono eyadege new. Wig kemeketel yerasen masadeg yeshalal
@mekdestilahun9332
@mekdestilahun9332 Месяц назад
ሐኬም ከረዠም ጌዜ በፊት የነገረኝ ፀጉር እና ቆዳ በተፈጥሮ ከታደልነው ውጭ እነዚህ ነገሮች ምናልባት significant differences ባያመጡም ጉዳት የላቸውም :: it’s all about nature,nature,and nature!!!
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Месяц назад
ተፈጥሮ ሲያድል ብቻነው🤗
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f Месяц назад
እዉነት ነዉ እኔ አፍር መቀባት ነዉ የቀርኝ ወፍ የለም😂
@user-uc9ls3uw8z
@user-uc9ls3uw8z 28 дней назад
😂🤭​@@user-rd6iy4pq3f
@marydobamo7433
@marydobamo7433 28 дней назад
😂😂😂😂😂😂​@@user-rd6iy4pq3f
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j 27 дней назад
😮ባድ ቀን
@hermelakassahun8806
@hermelakassahun8806 27 дней назад
በርግጥ ፀጉር ይለወጣል እኔ በራሴ አይቻለው በእውነት ግን ትዕግስት ይፈልጋል እኔ አልቆ የነበረውን ፀጉር መልሼዋለው ግን በአንድ ቀን አይደለም 3 አመት ፈጅቶብኛል
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 8 месяцев назад
ሰላም እኳን ደህና መጣሽ በጣም ጠፍተሽ ነበር እርጎ በጣም አሪፍነ ከሩዝ ጋርም ጥሩ ነው በርቺ❤❤🎉🎉
@abayetsi5632
@abayetsi5632 27 дней назад
ተፈጥሮ ሲያድል ነዉ አንጂ አርጎ ሰለተቀባ አይደለም
@adsalm
@adsalm 18 дней назад
ሰላም ሰላም ፍርዬ እንኳን ደህና መጣሽ ለሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ቆንጆ ውሃው በጣም ደስ ይላል በእውነቱ ማለት ነው❤❤❤❤
@samuelkifle1676
@samuelkifle1676 24 дня назад
ድሮም ፀጉርሽ ቆንጆ ነው
@user-ip1xm6kx2t
@user-ip1xm6kx2t 20 дней назад
እኔ ልንገራችሁ. ወላሂ ምንም ሳልዋሽ የኔን ፀጉር ከመበጣጠስ እና ከመሳሳት በአላህ ፈቃድ ያገዘኝ. ሩዝ መሪ፣ ተልባ ቁርንፍድ ፣ ቀረፋ ፣ ዝንጅብል. ሁሉንም በአንድ ላይ ቀቅሎ. አጥሎ ውሀውን መጠቀም. በጣም አሪፍ ነው የኔ ፀጉር የዚችን. ሴትዮ ነው የሚያክለው እንዳውም ቁመት የኔ ይበልጣት ይመስለኛል።
@hiwottiruneh6104
@hiwottiruneh6104 9 дней назад
ፀጉራችን ወደ ወጥ ቢለወጥብንስ?
@user-op9dq2tn7g
@user-op9dq2tn7g 16 часов назад
እንጀራ ጋግረሽ ብይው😂​@@hiwottiruneh6104
@user-kz7hq7ms6x
@user-kz7hq7ms6x 10 часов назад
አይ እኔስ ደክሞኝ አል ወጥ መስራት ነው የቀረኝ
@user-ip1xm6kx2t
@user-ip1xm6kx2t 9 часов назад
@@hiwottiruneh6104 ወላሂ ሞክሪው
@MunaMuna-zo3kp
@MunaMuna-zo3kp 17 дней назад
ተመስገን በይ እግዚያብሔርን ማመስገን ይቅደም ዱሮም ፀጉርሽን ስናውቀው ቆንጆ ነው ለዚህ ነው አመስጊኚ ለሰጠሽ ጌታ ያልኩሽ
@TizitaNebiyou
@TizitaNebiyou 22 дня назад
ፍሪዬ ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ።ፊልም ላይም አላይሽም
@user-vj3lk9yv4m
@user-vj3lk9yv4m 8 месяцев назад
👍👍እናመሰግናለን እህቴ በሪች
@Haymiambaw1221
@Haymiambaw1221 12 дней назад
Betam Arif new enem tetekimie ayichewalehu tsegur ayibetatesim ena ayiyayazim bergit ene enkulal ena ergo bicha new yaderekut gin betam lewut alew
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k 8 дней назад
መሸአላህ ነው ያምራል እሞክራለን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@fghhhytre415
@fghhhytre415 29 дней назад
Aretese Fera Tewanawene Lamene Taweshewe Derome Tagureshe Rajeme Nawe ❤❤❤❤
@tezi7282
@tezi7282 27 дней назад
በተፈጥሮ ፀጉርሽ ቆንጆ ነው ተመስገን በይ ከሞተ ስው ፀጉር መስፋት መዳንሽ።😂😂😂😂
@hawlet.adem123
@hawlet.adem123 23 дня назад
😂😅
@hirut7396
@hirut7396 8 месяцев назад
ፍርዬ የኔ ማር አትታይም ብዙ ጊዜ አትጥፊ ውዴ ❤❤❤❤
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 23 дня назад
Endemenesh yene konjo tseguresh drrom konjo neber ahun demo besobetal
@TekiaMeles
@TekiaMeles 23 дня назад
❤❤😅ቅቤ መጠቀ ጭ ይችላል
@A05Sam-hx2gd
@A05Sam-hx2gd 19 дней назад
እንዳንመልጥ ተቀቡ ያሉንን ሁላ ተቀብተን😂
@azebtsege6437
@azebtsege6437 Месяц назад
አመሰግናለሁ እህቴ❤
@SentaAyana
@SentaAyana 20 дней назад
I like it, and smells good
@UmuEmane
@UmuEmane 19 дней назад
የኔ መቸም አያርግም😢😢😢 አለመታደልነው😢😢😢😢
@yezikelemu9988
@yezikelemu9988 23 дня назад
እዴት ነሽ ለሽበት ንገሪኝ እስቲ እህቴ
@ormooapss442
@ormooapss442 8 месяцев назад
እሽ እናመሰግናለን እህታችን 🥰😘🥰😘
@tibletsolomon8845
@tibletsolomon8845 26 дней назад
lebir bilen banaganin tiru new Egiziabher yesetesh konjoo tsegur new minalibat endaybetates yredaw yihonal pls Wishet endayhonibin
@AbdulEnini
@AbdulEnini 28 дней назад
Artist nata
@Mastewal-ye8zf
@Mastewal-ye8zf 20 дней назад
የትኘውም እርጎ መሆን ይቻላል ውዴ?
@-tube2808
@-tube2808 20 дней назад
እዚና እዜ ያለ እርጎ ይለያያል ሲቀጥል እንቱላሉም ይለያያል በነጣ አደለም ምናልባት ያቼ የድራገን እንቁላል ሌሆን ይችላል እኛ ታዲያ ከየት እናመጣዋለን
@mariannabrusoni7171
@mariannabrusoni7171 27 дней назад
Anchi diros tseguresh konjo alneber ende?
@user-lt2il5ce1w
@user-lt2il5ce1w 28 дней назад
አረ ሽታው ያስጠላል እቁላሉ ዋው አትበይ
@eteneshgebeyehu3856
@eteneshgebeyehu3856 27 дней назад
አመግናለው ግን እስኪ ለልጆቼ እሞክረዋለው የልጆቼ ፀጉር ጫፉ አይለስልሰም እስኪ ይሄንን እምክረዋለው
@Ete-em8bt
@Ete-em8bt 28 дней назад
በአንድ ለሊት ጸጉር አይንዠረገግም።
@hawlet.adem123
@hawlet.adem123 23 дня назад
😅
@SentaAyana
@SentaAyana 20 дней назад
She didn’t say that 😮
@user-nc1wx7zs2e
@user-nc1wx7zs2e 21 день назад
ውዴ በሳምንት ስንት ጊዜ ነው የምትጠቀሚው ❤❤❤
@user-uu3jd2fe9c
@user-uu3jd2fe9c 25 дней назад
እኔ አልፈልግም ሸክም ነው አጠር ያለ ይሻላል
@habibajemal2042
@habibajemal2042 22 дня назад
guregna😂
@user-uu3jd2fe9c
@user-uu3jd2fe9c 22 дня назад
@@habibajemal2042ጉራ አይደለም የሚር
@samerawasu3845
@samerawasu3845 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@asfawbono8250
@asfawbono8250 18 дней назад
።ተባሬክ በጣም ቄላል ሥራነው እን ሞክራሌን
@mekdysisay8118
@mekdysisay8118 Месяц назад
Naver been change in one day takes time
@shewayeg.medhin243
@shewayeg.medhin243 28 дней назад
It looks like someone else is doing the demo, not sure even if the person talking and soing the semo are the same, ...
@YabeKing-zc9pb
@YabeKing-zc9pb 23 дня назад
ለፎሮፎር ይናል?
@MesfinBeyera
@MesfinBeyera 25 дней назад
ያሳደገልሽ ምንድን ነው
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 28 дней назад
መትሀት ነው?
@Jana-ec5po
@Jana-ec5po Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ChsFjd
@ChsFjd 3 дня назад
ዘባዴ ይሆናል ርጎ የለም
@user-hl7qy4re5f
@user-hl7qy4re5f 26 дней назад
ሀሀሀ ለዉጥ በአንድ ቀን😅😅😅
@user-ct1oe5pb6i
@user-ct1oe5pb6i 22 дня назад
Senti daqeqa nawu yamtaqoyu
@tamiruabera5449
@tamiruabera5449 13 дней назад
ከዳንኤል ተገኝ ጋር የሰራችው ፊልም ርዕሱን ንገሩኝ በናታቹ
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 22 дня назад
እቁላሉ ይሸታል
@nunubelete8142
@nunubelete8142 27 дней назад
እንዳንቺ አባባል በ አንድ ቀን ለውጥ የምታይው ኤክስቴንሽን ከቀጠልሽ ብቻ ነው ። 😂 ከአንቺ በላይ አላቅም ስላንቺ 😳🤔🤭
@toybaSeidy-k7e
@toybaSeidy-k7e 22 дня назад
ፀጉር በተፈጥሮ ሲታዴለንብቻ
@user-fn1ry2tk8f
@user-fn1ry2tk8f 27 дней назад
Be 2 ken blachu batwashu
@user-wl8mx2vr8l
@user-wl8mx2vr8l Месяц назад
የኔ ጸጉር ይነቀላል
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i 29 дней назад
የኔም ብን ብሎ ሳሳ ለመሞሸጥም ፈራሁ አሁንስ
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 29 дней назад
አንቺ አይደለሽም ዩሌላ ሰውን ስራ ነው የምታቀርቢው????????
@AyuFekede
@AyuFekede 5 часов назад
Dont say max, say mask
@user-pw4kt3fd4u
@user-pw4kt3fd4u 26 дней назад
ፊልም ላይ አቅሻለሁ ድሮ
@user-ru5us9vf7m
@user-ru5us9vf7m Месяц назад
ግን አይሸትም.
@AdanechBerehun
@AdanechBerehun 22 дня назад
ዠም ብላቹ አትዋሹ
@genetdubei9894
@genetdubei9894 16 дней назад
የነጭ ቪዲዮ እያመጣችሁ አታድርቁን
@Meseret-ny6fo
@Meseret-ny6fo 20 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@marthaseyoum3023
@marthaseyoum3023 23 дня назад
😂😂😂😂
@simretteshome164
@simretteshome164 24 дня назад
ለውጥ በአንድ ቀን እረተው አለ በስዬ
@mesi2838
@mesi2838 22 дня назад
እታለም ከልጅነት ጀምሮ ፀጉርሽ እረጅም ነው ጠንቅቄ አውቅሻለሁኝ እንዲያውም አሁን ፀጉርሽ ቀንሷል በተፈጥሮ ከፈጣሪ የተሰጠሽን ፀጉር አምላክሽን ማመስገን ስገባሽ ለይትዬብ ብለሽ እማትይው ነገር የለም ወይ ጉድ ምነው ተመስገን ፈጣሪን ብንለው 🤔🤔🤔
@Mekdi4148
@Mekdi4148 28 дней назад
ፊልም መስራት ተውሽ እንዴ ማሬ
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 28 дней назад
መትሀት ነው?
@linashibeshi9688
@linashibeshi9688 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
Далее
Вся Правда Про Хазяевов !
41:02
Просмотров 2,2 млн
А что выбрал бы ваш ребенок?)
0:59
Это моя любимая еда | #джулай
0:38
Старик держит дисциплину🔥
0:26
Слетела прошивка на LiXiang L7
1:01