Тёмный
No video :(

📢የመጀመርያ ባሌ የእናቴ እኩያ ነው! ሁለተኛው ባሌ የጫት ሱሰኛ ነው!//ሶስተኛው ባሌ ደግሞ ይደበድበኛል 😭😭 

Semira Tube
Подписаться 2,7 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 144   
@user-xb4ej9ln1l
@user-xb4ej9ln1l 3 месяца назад
አላህ ፈተናን ሲሰጠን በትከሻችን ልክ ነው። እኛ መሸከም የማንችለው መከራና ስቃይ አይሰጠንም። መታገሱ /ሶብሩ/ላይ ብቻ ነው ልዩነቱ ።እህቴ በርች ሊጨልም ሲል ይነጋ
@semiratube5865
@semiratube5865 3 месяца назад
በትክክክል ውዴ ዋናው ሰብር ያስፈልገናል
@aminaseid8965
@aminaseid8965 3 месяца назад
አወ የድን ዕውቀት በጣም ያንሳታል መጀመሪያ ድኗን በደንብ መማር አለባት አለባበሧንም ማስተካከል ከዛም የታላቁ አርሽ ጌታ ነገሮችን ያገራላታል ኢንሻአላህ
@Ksa-zc1bm
@Ksa-zc1bm 3 месяца назад
ውሸትን ነው
@zeyinul-abidin4843
@zeyinul-abidin4843 3 месяца назад
ልጂቱ ውሸቷን ነው ​ወላሂ ወቢላህ እንዳወራችው አደለም @@aminaseid8965
@RabeaKsa-gg9ws
@RabeaKsa-gg9ws 3 месяца назад
ሲርያ ሀራም ነው ማን ሀላል አደረገው ?! በእስላም ስር ከተጠለሉት የአይሁድ ተከታይ በስተቀር
@user-uh8ju9rs7s
@user-uh8ju9rs7s 3 месяца назад
ስለድን እውቀት ስለሚያንሳት ነው እንጂ ሲርያ ሀራም ነው ኢስላም መሆን ብቻውን እውቀት አይሆንም
@Rehima-lc6tc
@Rehima-lc6tc 2 месяца назад
ግን ምንድነው ሲርያ መጀመሪያ ጊዜ ስሰማው ነው ቃሉን
@SaadSaadh-zh2ck
@SaadSaadh-zh2ck 3 месяца назад
ያልፍል የኔ ቆንጆ የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል የሚባል ነገር አለ ለከይር ነው እህቴዋ
@FeniAbdulaziz
@FeniAbdulaziz 3 месяца назад
አብሽሪ እህቴ አላህ ምንም ጊዜ ከተበዳዬች ጎን ነዉ አንቺ ጀግና💪 ሴት ነሽ ወላሂ ብዙ መስራት ምትችዪ ሴት ነሽ ከጉን ደሞ የዲን ትምህርቶችን ዉሰጂ ቁርሀን ቅሪ አላህ ያሰብሺዉን ሁሉ ሀጃሽን ይሙላዉ🙏
@semiratube5865
@semiratube5865 3 месяца назад
😘😘
@fayizasisay2304
@fayizasisay2304 3 месяца назад
ውይይ የኔ እህት አብሽሪ ሁላችንም ብዙ ታሪክ አሥልፈናል ጎበዝ ነሽ አብሽሪ ያልፋል
@ksak3421
@ksak3421 3 месяца назад
እስልምናን በደንብ ተማሪ ስርያ ማለት ያው ዚና ሀራምነው አላህ ኽይር ነገር ይበልሽ አላህ ይጠብቅሽ
@MejenTube
@MejenTube 3 месяца назад
አላህ የሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነው መታገስ ነው
@user-te4eo2qi2j
@user-te4eo2qi2j 3 месяца назад
ታሪክሽ በጣም አሳዛኝ ነዉ ግን የድን እዉቀት ለማወቅ ጥረት አድርጊ በፊት ቀብር ቦታ በመሄድሽም ፈጣሪሽ እድምርሽ ይቅርታ ጠይቂዉ 2 ሲርያ የሚባለዉም ሀራም ነዉ ዉዴዋ
@HfFj-dq1dv
@HfFj-dq1dv 3 месяца назад
Ajib qwbr hida amelekugi alalechim gn ayahadiku aleqsalehu new yasemahut degmo sirya yalechiw mohremshi weym abatshi keseteshi new sirya sew andaysema bedibq gabcha nikahu btkkl ketone
@rokiaali5726
@rokiaali5726 3 месяца назад
ሱበሀን አላህ የኔ እህት አላህ ከታጋሾቺጋ ነው ታጋሸ ዋናው ሰብረ ነው
@user-lq1bu9yc4o
@user-lq1bu9yc4o 2 месяца назад
የ3 ተኛው ከመዳም ምንም አይተናነሥም በሥመአም ሥንት አይነት ሠው አለ 😥😥😥 ጀግና ነሽ ግን ቤተሠብ አክባሪ ሥታሣዝን 😥😥😥
@appseth8007
@appseth8007 3 месяца назад
ጠካራነሸ በጣም በርቺ እኔ ግን የሚመስለኝ አባትሸ የኔደበት ስህተት ቦታ ይመስለኛል ህይወትሸን ያመሳቀለው
@neemayimer5432
@neemayimer5432 3 месяца назад
ማነው እኔአቃለሁባይ አታቅም ስለድኖእሚል።ማሻአላህ ታቃለች ተይህምበላይ ለወደፊት ትማራለች
@sundarban7617
@sundarban7617 3 месяца назад
ግን ሲር ያለችዉ ወይም የድብቅ ጋብቻ እንዴት ነዉ ሀላል የሚሆነው
@mahirnuredin6354
@mahirnuredin6354 3 месяца назад
ማንየዘዋል ሰዎችን ከማቅረብህ በፊት በደንብ አጠራ፡ብዙ አጭበርባሪዎች አሉ ልክ እንደዚች አይነት
@FjdFjgj
@FjdFjgj 3 месяца назад
አው በጣም አውቃታለሁ
@user-kd7nb2ph3l
@user-kd7nb2ph3l 3 месяца назад
​@@FjdFjgjእስኪ ስለዚች ልጅ ንገሩኝ በአላህ
@user-kd7nb2ph3l
@user-kd7nb2ph3l 3 месяца назад
እኔ አላውቃትም ዝም ብየ ሳያት አጭበርባሪ ነው የምትመስለኝ
@YenusEbrahim-og6ic
@YenusEbrahim-og6ic 3 месяца назад
ወላሂ ወረበል ካባ እኔ አውቃታለሁ ከምታወራው ሁሉ ብዙው ውሸት ነው
@suzanmohammedalhabeshaalhe709
@suzanmohammedalhabeshaalhe709 2 месяца назад
ማለት ምን አጭበረበረች?
@endaasfaw393
@endaasfaw393 3 месяца назад
ተባረኪ ጓበዝ ጠካራ በእርግጠኝነት እግዚአቢሔር እየረዳሽ ነው
@semiratube5865
@semiratube5865 3 месяца назад
አሚንንን
@user-el9cm2ec1k
@user-el9cm2ec1k 3 месяца назад
የኔውድ አላህ ካችጋይሁን ሶብሪ
@AshenaiBrhanu
@AshenaiBrhanu 2 месяца назад
ፈጣሪ አይዞሽ እንኳን ለዚ በቃሽ ያለፈው ተይዪው እርስት አርገሽ እንደ ጉድፋ ቆጥረሽ
@CharaMai
@CharaMai 2 месяца назад
አብሽሪ እህቴ ሁሉም አላፊ ነው የማልፍ ግዜ የለም❤❤😢😢
@FaezaAhmedin
@FaezaAhmedin 2 месяца назад
Set lej bechawan menor adega new fetenawm bezu new beza lay konjeye nesh Allah ytebekesh tenkara hungi
@zahrahh2389
@zahrahh2389 3 месяца назад
ሲርያ ማለት እኮ የኒካህ ሸርጦች ሳይጓደሉ ነገር ግን ለማሃበረሰቡ ያልተነገረ ማለትነው እጂ ለዚህ ቀን ተብሎ አይ ገደብም
@HayatHayat-yn1qk
@HayatHayat-yn1qk 2 месяца назад
ልጇ ይዉጣላቺሁ👏👏👏👏👏
@toibadawud2827
@toibadawud2827 2 месяца назад
አይዞሽ የኔ ውብ
@user-tr4pz7gf3c
@user-tr4pz7gf3c 2 месяца назад
እኔም በ 13አመቴ ድረውኛል ያባቴን እኩያ ከባድ ነው ውይ ሠርግ ሳይሆን ሀዘን ነው
@user-fm3ok9ut9d
@user-fm3ok9ut9d 2 месяца назад
ወላሂ በጣም ከባደ ነዉ እህቴ አብሸሪታሪክሸ በጣም አሳዛኝነዉ
@zemizemYouber-rr8pf1dh7g
@zemizemYouber-rr8pf1dh7g 3 месяца назад
አሰላም አሊይኩም ወረህማቱሏአ ወባራካቱሁ የኔ ውድ ምርጥ ሰው ሚመርበት ነገር ነው አሪፍ ቆይተ ነበር❤❤❤❤🌹🌹
@semiratube5865
@semiratube5865 3 месяца назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ውዴ
@YarsiworkSeid
@YarsiworkSeid 2 месяца назад
ማን ያዘዋል እርዳት አላህ ይርዳህ
@user-lf5wk5gc1j
@user-lf5wk5gc1j 3 месяца назад
የኔእህትአይዞሽያልፋልይህቀን❤❤❤
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 3 месяца назад
እሸቱ ማህበረሰብ አይወቀስም ።ምንድን ነው ይበላል ይጠጣል ፤ ቼክ አያደርግም እያልክ ትገረማለህ ። ስሪያ ? አሪፍ ናት።ለሙስሊም ወንዶች። ማርያምን በጣም አሣዘነችኝ ።እርዷት በእናታችሁ!!!
@MuhammedMuhammed-ky6km
@MuhammedMuhammed-ky6km 3 месяца назад
ሰላም በመጀመሪያ እናቷ የምትወቀስበት ምንም ምክንያት የላትም እናቷ ልልጇ ካላት ውዴታ አንፆር ነው ልጂትንም እንደተናገረችው ሲቀጥል ታልቋን ማግባቷ ለሷ ጥሩ ነው ብላ ነው አክስቷ እሷን ተክታ የምታውራው የመጀመሪያ ባል ያለችንን:ስለ ሁለተኛው፡ደግሞ እሱ ኒቃብ ልበሽ ብሏት ነው ሲቀጥል እሱ ሳይሰማ ውሀ ስጠኝ አለችው ከዛ የፈች ምክንያት ሆነ ብቻ መፍረድ ቀላል ነው ከባሎችም የምንሰመው ነገር ቢኖር ለፍትሀዊ ፍርድ ቀላል ነበር ወደ ሶስተኛው ሰነመለስ ደግሞ ይመታኝ ነበር አለች እውነት ነው እየተመቱ መኖር ይከብዳል ግን ለፕሮግራም ያዘጋጀሁትን አፈራረስኩት አለች ይህ ለሚዲያ የተነፈሰችው ነው ሌላ ብዙ ሊኖር ይችላል ወጀ መጨረሸው ወደ አዱስ አበባ ሰንመጣ ደግሞ ሲርያ ያለችው ነገር ልጂት ልጂ ነች ወይም ስለ እስልምነዎ አታውቅም ብቻ የሚጋነን አይደለም እሸ
@radyiaessa7605
@radyiaessa7605 3 месяца назад
Yena konjo ayezoshi ..selkshin ena account laki yechalnwn enagezeshi
@user-mk2zo3fq9q
@user-mk2zo3fq9q 3 месяца назад
የኔ ቆጆ የኔ እናት አላህ ካቺጋ ይሁን
@semiratube5865
@semiratube5865 3 месяца назад
አሚን ውዴ
@user-fx9ht9ei1m
@user-fx9ht9ei1m 2 месяца назад
ስልክ. ጣፉናአስቀምጡ. እናግኛት
@user-vt3uj8wl5d
@user-vt3uj8wl5d 3 месяца назад
ወለህ መንም ሳው ሙሉ እረሱን ምመስ ል አየገኝም :: ስትፍልግ ተረጀየሌሺ :: አለህ ህደአ ይስጥሺ
@YarsiworkSeid
@YarsiworkSeid 2 месяца назад
በረካ ሁን ማን ያዘዋል
@user-xg4vw9rp5j
@user-xg4vw9rp5j 3 месяца назад
ያልገበኝ ሲሪያ ሀራም አደለም ያለችው
@user-xk5lq8pp4z
@user-xk5lq8pp4z 3 месяца назад
ሀራም ነው ሲርያ እኮ ቤተሰብ ሳያውቅ የሚታሰር ነው ግን ሀራም ነው
@zeharahassen330
@zeharahassen330 2 месяца назад
ከብዙ የስቃይ ወሬዎች እዚ ላይ ማተኮር ምንድነው ጥቅሙ
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 2 месяца назад
ምን ማለት ነው ሲሪያ አስረዱን ብዙዎቻቹ ስትቃወሙ አየሁና ምንድነው?
@zeharahassen330
@zeharahassen330 2 месяца назад
ሚስጥር ማለት ነው አግብታ የፈታች ሴት ደሞ ማንም ሳያቅ መዘጋጃም በይው ሸሪአ ፍርድ ቤት ሄዳ ኒካህ ማረግ ትችላለች
@mohammedMohammed-ni7cc
@mohammedMohammed-ni7cc 2 месяца назад
እዳው ሞንኣይትነሽ የሠው መሣቄያ እሦቲ ተዝህ ቡሃላ ማንሞ ኣያገባሽም።
@user-rr9zm9rk5o
@user-rr9zm9rk5o 2 месяца назад
አብሽሪእህታችን❤❤❤
@KgLv-uu6qk
@KgLv-uu6qk 3 месяца назад
uufff yene konjo abshiri allah tilik dereja yadrsishal
@Ksa-zc1bm
@Ksa-zc1bm 3 месяца назад
ወላሂ ልጅቶን አውቃታለሁ ዉሸቶን ነው ያንድ ሰፈረ ልጅ ነን ባሉ ሀፊዝ ነው በጣም ምጥዋ ነው እንኮን ጨት ሊቅም ላማነኛውም አትሸወዱ እስኪ ጓድኛየ ናት
@Boo900Aa-zj2is
@Boo900Aa-zj2is 3 месяца назад
ሱብሀን አላህ እኔ ካወራችው ነገር ሁሉ ምን የተዋጠልኝ ነገር የለም
@semiratube5865
@semiratube5865 3 месяца назад
እርግጠኛ ነሽ
@user-wh6xi7yu3t
@user-wh6xi7yu3t 3 месяца назад
ጓደኛሽ ከሆነች በዲን ዋሽታለች ማጋለጥ አለብሽ ውዴ
@user-kd7nb2ph3l
@user-kd7nb2ph3l 3 месяца назад
እርግጠኛ ነሽ
@user-kd7nb2ph3l
@user-kd7nb2ph3l 3 месяца назад
እስኪ መልሽልኝ
@FyFg-sn7mo
@FyFg-sn7mo 2 месяца назад
ኣብሽርያ ያልፋል ሓያት😢😢😢❤
@user-ql4co7in5j
@user-ql4co7in5j 14 дней назад
ሱባሀን አላህ
@fatimamohamed8076
@fatimamohamed8076 2 месяца назад
አይዞሽእህትያልፋል
@user-rd7vx8vc2w
@user-rd7vx8vc2w 3 месяца назад
እንሻ አላህ ይርዳሽ አብሺር
@user-my4km3qw4s
@user-my4km3qw4s 3 месяца назад
አረብ ሀገር ትምጣ
@user-my4km3qw4s
@user-my4km3qw4s 3 месяца назад
እየወጣች እማይሆን ነገር እያወራችሁ ያታሰዳቡን
@user-vr1yc9nz3j
@user-vr1yc9nz3j 2 месяца назад
Uuuuuffff yen marr taariken asatawasakuu😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Muktarseid-dv7lr
@Muktarseid-dv7lr 3 месяца назад
Yene Eht Allah yigezshi
@Nesti-tube
@Nesti-tube 3 месяца назад
ሲርያ ምንድነው?
@JemilaJemila-ss1rf
@JemilaJemila-ss1rf 2 месяца назад
ታርኳ ቢያሳዝንም በእስልምና የቀናት ኒካህ የለም ምን ማለት ነው ስርያ 😮
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 3 месяца назад
ሰላም ለዚህ ቤት በርች እህታችን ጎራ በሉ🎉🎉🎉
@baderuAbakeyu-kn5yo
@baderuAbakeyu-kn5yo 3 месяца назад
ዉዴ የለ ደልል ሚዎረ ነገሪ በጠሚ ከበድ ነው እንድ አይዎረሚ ሲሪየ ብሎ መለት በንየል እሲለሚ ውሲጥ የለሚ እሺ አለሀ ይብቀን ለመንኘውሚ እሲትክፈረ የሲፈልገነል እነሚ የለፈውን ለለፈው ቀን ተይውነ አብሺሪ አለሀ ከንችገ ይሁን መቼሚ ሰዉ ሰው ነውነ ዘሬ ብሰጥሺ ነገ ልነግሪሺ ይችለል አለሀ ከጎንሺ ይሁን።
@semiratube5865
@semiratube5865 3 месяца назад
አሚን ውዴ
@monaali6909
@monaali6909 3 месяца назад
አላህ ይገዝሽ
@semiratube5865
@semiratube5865 3 месяца назад
አሚን ውዴ
@MuntaMuhmad
@MuntaMuhmad 3 месяца назад
ሲሪያ ምንድነው ንገሩኝ
@user-kd7nb2ph3l
@user-kd7nb2ph3l 3 месяца назад
ሲርያ ማለት ለአካባቢው ሰው ሳያሳውቁ ዴበቅ ብለው ኒካ መተሳሰር ማለት ነው።ወይም ለምሳሌ እስከ ሳምንት ድረስ ልሰርሽና አብረን እንኑር ብር እከፍልሻለሁ ሊላት ይችላል።2ኛው ዴግሞ እኔ ሚስቴን ሶስት ግዜ ሚስቴን ፈታሁ ልበልሽ ከዛም ሚስቴን መመለስ ፈለኩኝ ግን መመለስ አልችልም ምክንያቱም ኒካውን ጨርሻለሁ።ከዛማ የፈታሁዋት ሚስቴ ጋር በመመካከር እና አንድን ሰው በማማከር ሚስቴን ኒካ አስረህ ፍታልኝ እለዋለሁ ከዛም ሚስቴን ያስራታል አድሮ ጧት ይፈታታል ከዛም የኛም ኒካህ ሙሉ ይሆናል ከዛም እኔም ሚስቴን መመለስ እችላለሁ ማለት ነው።ሲርያ ማለት ይህ ነው። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ግን ግን ግን ልብ በይ እህቴ ይህን ድርጊት ነብያችን ሶ አ ወ አጥብቀው አውግዘዋል ተቃውመዋል ይህን ያዴረገ የኔ ተከታይ አይዴለም እስከማለት ዴርሰዋል። ከዚናም በላይ ትልቅ ውንጀል ነው።በሀድስም በቁርአንም የተከለከለ ነው።
@user-di7qg3mk7l
@user-di7qg3mk7l 2 месяца назад
Y
@user-rl1mf5zr9z
@user-rl1mf5zr9z 2 месяца назад
ሰስታሳዝን እኔን የገጠመኝ ፈተና
@heyrueliyasteyib-lw2rl
@heyrueliyasteyib-lw2rl 3 месяца назад
as wr wb ayzwge yena ehte enane yalefal ehme ken❤
@semiratube5865
@semiratube5865 3 месяца назад
wa wr wb አህለን ውዴ
@eeee8657
@eeee8657 2 месяца назад
ስልኳ የለምኮ
@Samitrghh
@Samitrghh 3 месяца назад
እረ አንተ አታውራ እንስማበት አታሶራም በጣም ጥያቄ ታበዛለ
@_susuneg
@_susuneg 3 месяца назад
Ufffffff 😢😢😢😢
@Fayza-cx3do
@Fayza-cx3do 3 месяца назад
ሰልክ አይሰረም
@Fayza-cx3do
@Fayza-cx3do 3 месяца назад
ጀግነነሽ❤❤❤❤❤❤
@AbdulKaf-oe7ck
@AbdulKaf-oe7ck 3 месяца назад
ስሪያ ሀራም አይደላም የአላው ማናው?
@Samu262
@Samu262 2 месяца назад
Abshr hulum yalfal
@KallSete
@KallSete 3 месяца назад
Ehte betam tenkara lij nesh betam mn edemlsh aelawkm welahi aelah hulem ketgojiwch gar new aelah yemifetnew yemiwedewn new ehte sebr aedrgi hulum nger leheyr new aelah yeteshale nger yizolshal aeyzosh ehte degmo eyesegedsh dua aedrgi esh ehte
@user-qt4vc9oz8l
@user-qt4vc9oz8l 3 месяца назад
Abshiri ehtachn Allah kegonsh new
@Abrham-vc2fg
@Abrham-vc2fg 3 месяца назад
አቤት የሙሥሌም ሲቶች ጭቋና
@halimaahmadgasara2411
@halimaahmadgasara2411 3 месяца назад
Subahanallah yaa Rabbii 😢😢😢😢😢
@AdelAaa-eo3ve
@AdelAaa-eo3ve 3 месяца назад
ሰልካ አይሰራም
@heyrueliyasteyib-lw2rl
@heyrueliyasteyib-lw2rl 3 месяца назад
hiy
@SefinaEbrahim
@SefinaEbrahim 2 месяца назад
💔💔💔💔
@zuleyikazuli4842
@zuleyikazuli4842 2 месяца назад
ያማል😢😢😢😢😢😢😢
@user-hs8se8qv6t
@user-hs8se8qv6t 3 месяца назад
ሲርያ ኮ ሀራም ኑው እህት ስለድንሽ ስለማታውቂነው።
@GanatiGammada
@GanatiGammada 2 месяца назад
💔💔💔💔😭😭😭😭
@user-go6bf9ob8t
@user-go6bf9ob8t 3 месяца назад
ሰልኳ አይሰራም
@kedirkamal1392
@kedirkamal1392 3 месяца назад
Her Telephone number is not working
@TewfikAbuRayan
@TewfikAbuRayan 3 месяца назад
አታስወራም ምን ጠያቂ ነህ
@user-mk2zo3fq9q
@user-mk2zo3fq9q 3 месяца назад
ስልኮአ የት አለ
@heka3250
@heka3250 2 месяца назад
አብሸር እህቴ❤❤❤❤❤
@amaamm5375
@amaamm5375 2 месяца назад
አብሽሪየኔውድአላህአላሽ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 3 месяца назад
አቤት ወሬ መጨመር ሁለተኛ ባልዋ ምንም ሱስ የለበትም ኒቃብ ልብሼ ስላለን ብላለች
@teejanhameed5430
@teejanhameed5430 3 месяца назад
የኔውድ አብሺሪ
@AishaAwol-tp9mu
@AishaAwol-tp9mu 2 месяца назад
Serya haram new zembleh atawri tenekake adregi ehete.
@AishaAwol-tp9mu
@AishaAwol-tp9mu 2 месяца назад
Wey tata
@_susuneg
@_susuneg 3 месяца назад
Subhaallah ufffffffffff😢😢
@HfFj-dq1dv
@HfFj-dq1dv 3 месяца назад
Kutron Yamazaki yalem lrdat
@zeyinul-abidin4843
@zeyinul-abidin4843 3 месяца назад
ልጂቱ ውሸቷን ነው
@Mariam-zs4gg
@Mariam-zs4gg 3 месяца назад
በምን፡አወክታቃታለህ፡ዘይኑ
@zeyinul-abidin4843
@zeyinul-abidin4843 3 месяца назад
@@Mariam-zs4gg የቻግኒ ልጅ ነችኮ 2ተኛው ባሏ ጓደኛየ ነው
@Mariam-zs4gg
@Mariam-zs4gg 3 месяца назад
አይዋ፡ሁለተኛው፡ባልዋእዳወራችው፡ተሆነጡሩየመስለኘል፡አለህመጨረሽዋንያስምርላት፡ገንእኘሴቶችእኮ፡የነብዩ፡ሱለላህአለይሂወሰለም፡አደራወችነን፡በቡዙቦታ፡ሴቶች፡እያለቀስእያየሁነው፡እኔምአዶነኘ፡ወዶች፡ሁሉምባይባሉም፡አላህሂዳያ፡ይስጣችው፡፡
@zeyinul-abidin4843
@zeyinul-abidin4843 3 месяца назад
@@Mariam-zs4gg የነስጅደረህማን የወጣቶች አሚር ነው በሱ ላይ እየቀጠፈች ነው እንጂ እሱ ደህና ልጅ የኛ አርአያ መሆን የሚችል ከሚባለው በላይ በጣም ጥሩ ልጅ ነው ወላሂ
@ethiopiaethiopia3593
@ethiopiaethiopia3593 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@samiramuhammad3547
@samiramuhammad3547 3 месяца назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉የኔዉድአብሺሪ
@Yasenalyu
@Yasenalyu 2 месяца назад
Beala agnagn
@user-lr3ux8sd6j
@user-lr3ux8sd6j 3 месяца назад
😢😢😢
@user-vt3uj8wl5d
@user-vt3uj8wl5d 3 месяца назад
ለማነው ምተዎርው?
@ExcitedCroquet-yt1ue
@ExcitedCroquet-yt1ue 2 месяца назад
Abshir
@SadAslk
@SadAslk 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zn8qo9zr7h
@user-zn8qo9zr7h 2 месяца назад
😊😊
@user-ry6dk9pq5i
@user-ry6dk9pq5i 2 месяца назад
👍👍👍👍
@dogogo74
@dogogo74 3 месяца назад
Slkan lakulgn
@_susuneg
@_susuneg 3 месяца назад
Slknlakuln ere hayiwettttufffffyarebi
@HananHanan123-gn7rb
@HananHanan123-gn7rb 2 месяца назад
😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤
@user-qg5ds6xz9m
@user-qg5ds6xz9m 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢
@kedirkamal1392
@kedirkamal1392 3 месяца назад
Please correct Shis Telephone number
@ksak3421
@ksak3421 3 месяца назад
እስልምናን በደንብ ተማሪ ስርያ ማለት ያው ዚና ሀራምነው አላህ ኽይር ነገር ይበልሽ አላህ ይጠብቅሽ
@AdelAaa-eo3ve
@AdelAaa-eo3ve 3 месяца назад
ሰልካ አይሰራም
@monerahussan8428
@monerahussan8428 3 месяца назад
😢😢😢
Далее
Вся Правда Про Хазяевов !
41:02
Просмотров 2,2 млн
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Вся Правда Про Хазяевов !
41:02
Просмотров 2,2 млн