Тёмный
No video :(

🔴መቅደስ ደበሳይን እና ሳያት ደምሴን ከልቤ ይቅርታ ጠይቃለሁ - ረቂቅ ተሾመ ያስለቀሳት | Dallol Entertainment 

Dallol Entertainment
Подписаться 323 тыс.
Просмотров 108 тыс.
50% 1

የዩቲዩብ ኮርስ መጽሀፍ dallolgebeya.c...
0955233820 0938650994
ዳሎል ገበያ የወንዶች ልብስ t.me/dallolgebeya
ዌብሳይት www.dallolgebe...
🔴መቅደስ ደበሳይን እና ሳያት ደምሴን ከልቤ ይቅርታ ጠይቃለሁ - ረቂቅ ተሾመ ያስለቀሳት | Dallol Entertainment
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

Опубликовано:

 

28 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@zeynebendris
@zeynebendris 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበቡን የባባን ሚስት ሰርፕራይዝ አድርጋት ብሮ
@user-md2rx7hz8p
@user-md2rx7hz8p 10 месяцев назад
Are yechin leje tewat min tadergachu hazen tiru neger mehonu new Balua mote belachu ayzosh ayzosh eyalachu edmelek azenuan atersa beka tewat
@zeynebendris
@zeynebendris 10 месяцев назад
@@user-md2rx7hz8p እንደ ታዳ ምን አደረግናት ሆ ሰርፕራይዝ አታውቂም እንደ ምን ማለት መስሎሽ ነው 😂🤔
@user-qr5fx2eq8m
@user-qr5fx2eq8m 10 месяцев назад
​@@user-md2rx7hz8pክፉ ነገርኮ አላለችም እህታለም ሰርፕራይዝ አድርጋት ነው ያለችው ያማረኛ እጥረት ሳይሆን አይቅርም አይዞሽ ምንም ክፉ አልፃፈችም😂😂❤❤❤
@semegntefera3607
@semegntefera3607 10 месяцев назад
​@@zeynebendris😂😂😂😂😂😂😂
@jeerrryu
@jeerrryu 10 месяцев назад
ሄለን በድሉን ወይም ቃልኪዳን ጥበቡን ሸዊት ከበደን
@seyatube5967
@seyatube5967 10 месяцев назад
በጣም ጨዋ ያሳደገህ ልጅ ነህ። ሶሻል ሚዲያ ላይ እዳንተ ያለ ስርአት ያለው ያብዛልን🎉❤
@mimialex2514
@mimialex2514 10 месяцев назад
የባባን እናት በናትህ ሀዘን የጎዳቸው ናቸው ደግሞም ልጃቸው ሰው እንደሚወደው እንዲያውቁ በናትህ ❤❤❤❤❤
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 10 месяцев назад
በናትህ የባባ እናት ሸልማቸው ጎብኛቸው እባክህ ያሳዝናሉ
@KumengerAsenakea
@KumengerAsenakea 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበቡን❤❤
@user-md2rx7hz8p
@user-md2rx7hz8p 10 месяцев назад
tewate yechen leje hazenuan tersabet
@aishaa1203
@aishaa1203 10 месяцев назад
👍👍👌👌❤❤❤
@beshewatedla9484
@beshewatedla9484 10 месяцев назад
ቃልኪዳን የባባን
@mesfin1272
@mesfin1272 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበቡን ❤❤❤❤❤
@user-dl6jv3me1d
@user-dl6jv3me1d 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበብን አራግልን
@user-qu1vx6ox4s
@user-qu1vx6ox4s 10 месяцев назад
ልጄ ይሔን አይነቱን ትችት ካንተ ስለማንጠብቅ ነዉ መሰለኝ እኔም ቅር ብሎኝ ነበር ተባረክ የኔ አዋቂ ልጅ እኔ እንኳን አስተያየት ሰጥቸህ አላውቅም ነበር ቪዲዪህን ብቻ ማየት ነበር መሠረት መብራቴን
@ayisel_
@ayisel_ 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበቡ
@keroskeros5466
@keroskeros5466 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ከልጅዋ ጋር የታሪኩ ባባ ቤተስብ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-mu1vl1sr7b
@user-mu1vl1sr7b 10 месяцев назад
ቃልኪዳ ጥበብ❤
@ashuman7170
@ashuman7170 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበቡ አዎ ይገባታል ❤
@mimialex2514
@mimialex2514 10 месяцев назад
ትልቅ ሰው ማለት ከስህተቱ የሚማር ነው እውነት ትልቅ ሰው ነህ እግዚያብሄር ይባርክህ 🎉🎉🎉
@tgtg3001
@tgtg3001 10 месяцев назад
ወገኔኔኔ ወገኔኔኔኔኔ ሁላችን በየሀይማኖታችንንን እጸልይይይይይ እጹምምምምምምም እንስገድ እንመጽውትትትትትት ዘፈንንንንንን እናቁምምምምምም ይብቃንንንንንንን እባካችሁሁሁሁሁ😭😭😭🤲
@sarahawler1292
@sarahawler1292 10 месяцев назад
ትክክል ።ለሁላችንም ቸሩ መድሃኒያለም ማስተዋሉን እና ቅን ልቦናውን ይስጠን
@user-mu1vl1sr7b
@user-mu1vl1sr7b 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበብ❤❤❤❤❤❤
@user-kr2lt1xh8e
@user-kr2lt1xh8e 10 месяцев назад
ቃል ኪዳን ጥበብ በጣም የምወዳት ልጅ ነች
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 10 месяцев назад
ርቂቅ ማለት እውነት ሰው ናት ብዙ ያልተነገርላት ትሁት ናት በድብቅ በጣም ብዙሰው ትርዳለች እግዚያብሄር የነብስ ዋጋ ያርግልሺ❤❤
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 10 месяцев назад
ሰርፕራይዝ የምታደርግልኝ አቅሙ ካለህ ከተለያየ የሀገራችን ክፍል ተፈናቅለው ደብረብርሃን መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ወገኖቻችንን የአንድ ሰው ነፍስ መታደግም እጅግ ትልቅ ስራ ነው ክቡር ዶክተር
@Semir71166
@Semir71166 10 месяцев назад
ትክክል
@samritube645
@samritube645 10 месяцев назад
ትክክል
@user-kq8bh7re3r
@user-kq8bh7re3r 10 месяцев назад
ቃል ኪዳን ጥበብን
@user-dl6vn7se2o
@user-dl6vn7se2o 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበቡን ❤❤
@helentesfay4158
@helentesfay4158 10 месяцев назад
በጣም የማከብርህ ሰው ነህ ጥፋትም ሆነ አልሆነ ልብህ ለይቅርታ የተዘጋጀ ነው ይህ ደግም ትልቅነት ነው ተባረክ ይብዛልህ ወ
@BETHEL_CHOIRS
@BETHEL_CHOIRS 10 месяцев назад
እባክህ ቃልኪዳን ጥበቡን surprise አድርግልን
@soyammurezha1074
@soyammurezha1074 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበቡን
@musemmb5432
@musemmb5432 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበቡ ❤🙏🙏🙏
@tizazubayou7500
@tizazubayou7500 10 месяцев назад
አንተ መልካም፣ ትሁት፣ ቀና ዶክተር👏👏❤
@mixishmesf6052
@mixishmesf6052 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበቡ 🥰🥰🥰🥰
@user-kt6yy5ui5d
@user-kt6yy5ui5d 10 месяцев назад
ቃል ኪዳን ጥበቡ ሰርፕራይዝ አድርጋት ወንድሜ ❤
@abiyfekadu1343
@abiyfekadu1343 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበቡን የባባን ሚስት እባክህ 🙏🙏🙏
@selamawitniguse9183
@selamawitniguse9183 10 месяцев назад
ቃል ኪዳን ጥበቡ
@user-co5io4ib4x
@user-co5io4ib4x 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበብን
@antenehbeshah4408
@antenehbeshah4408 10 месяцев назад
ቃልኪዳንንና ልጁዋን
@sarayoutube5478
@sarayoutube5478 10 месяцев назад
ቃልኪዳን የባባ ሚስት በእናትህ🙏🙏🙏
@yosefsmart2910
@yosefsmart2910 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበቡን ሰርፕራይዝ አድርጋት❤❤
@AddisalemErdado
@AddisalemErdado 10 месяцев назад
ቃልክደን ጥበቡ❤❤
@user-yy1zc7lm1m
@user-yy1zc7lm1m 10 месяцев назад
ቃል ኪዳን ጥበቡን
@aklilnews
@aklilnews 10 месяцев назад
ዶክተር ፏ ድምቅ ብለካል፥ የዶክተር ጀማ ሁላችሁንም እንኳን ለመስቀል ደመራ በዓል በሰላም፥ በፍቅር፥ በጤና አደረሳችሁ እያልኩ እኔም ጀማሪ ነኝና ደገፍ አርጉኝ😂 ዶክተር ደግሞ ፒን ማድረጓን😂🙏
@yikerta0006
@yikerta0006 10 месяцев назад
እድግ በሉልኝ እነዚህን ሁለት ህፃናት የልባቸውን መሻት እንዲፈፅምላቸው ፀሎቴ ነው ለወለጆቻቸውም ክብር አለኝ
@azebaman
@azebaman 10 месяцев назад
Ye artist fekdun lij tayeken please
@michaelmesay2004
@michaelmesay2004 10 месяцев назад
ቃልኪዳን የባባን ሚስት
@user-hw4kf4wx3y
@user-hw4kf4wx3y 10 месяцев назад
ቃልክዳን ጥበብ❤❤❤❤😢
@lilegrema813
@lilegrema813 10 месяцев назад
ይገርማል እነዚህ ልጆች የመጨረሻቸውን ማየትነው የምፈገው ፈጣሪ ይርዳቸው
@Davidm127
@Davidm127 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበቡን Surprise አድርጋት ኑቲ
@zebibtubez4756
@zebibtubez4756 10 месяцев назад
እነዚህ ሁለት ህፃናት ሰርፕራይዝ አርጋቸው ዱአቸው ተቀባይነት ይኑረው
@MolooSane-iu5yb
@MolooSane-iu5yb 10 месяцев назад
ቃልክዳን ጥበቡን❤❤❤❤❤❤
@SiraalemGebeyehu
@SiraalemGebeyehu 10 месяцев назад
ቃልኪዳንጥበቡን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-thenati
@user-thenati 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበቡ ፡ pls❤
@aynimoke9859
@aynimoke9859 10 месяцев назад
ቃል ኪዳን ጥበቡን ሰርፕራይዝ አድርግልን ❤
@N33Natty
@N33Natty 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበቡን፣እባክህ💔🙏
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f 10 месяцев назад
እውነት እግዚአብሔር ሁሉን ሰሚ ሁሉን አዋቂ ነው ለኛ የሚጠቅመንን ሁሉ አድራጊ ነው ክብር ለድግል ማርያም ልጅ
@ethioasni6631
@ethioasni6631 10 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል ስህተትን አምኖ ይቅርታ መጠየቅ ተባረክ።
@amanarts7031
@amanarts7031 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበቡ ምንም እንዳታመነታ 🙏
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 10 месяцев назад
ቃልክዳን ጥበቡ ጋር ህድ😢😢
@SPORT_HIGHLIHTS
@SPORT_HIGHLIHTS 10 месяцев назад
ቃልካዳን ጥበቡን
@user-ij1cn1ov2r
@user-ij1cn1ov2r 10 месяцев назад
ቃልየን❤❤
@emaema2263
@emaema2263 10 месяцев назад
ቃልዬን በናትህ ባባ ይዤካለው ዶክተር
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበብ
@Samib-
@Samib- 10 месяцев назад
ቃልኪዳን 😢❤❤
@hanagadisa6885
@hanagadisa6885 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበብ ❤❤
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 10 месяцев назад
ምን ያቅለሰልስሃል ዶክተር ቃልህን አክብር የተሰማህን ገለፅክ ለምን ታፍራለህ እንኳን የተቸህ ካጠፉ ዝም አትበል💚💛❤❗💕🙏👏
@wendefirew6489
@wendefirew6489 10 месяцев назад
ቃልካዳን ጥበቡ
@antenehbeshah4408
@antenehbeshah4408 10 месяцев назад
ቃልኪዳንን
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 10 месяцев назад
ህሊናዬ(ረቂቅ) በጣም ነው ምወዳት 😍😍🙏🙏በተለይ ስታለቅስ ደስ ትላለች
@kibrugetachew7814
@kibrugetachew7814 10 месяцев назад
የመቅደስ በጣም ብልግና ነው ምንም ማስተባበል አያስፈልግም።ቃሉን አልጠራችውም እንጂ እም*ን ማለቷ እንደሆነ ግልፅ ነው። ለባለጌ ጥብቅና የሚቆም ራሱ ባለጌ ነው
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 10 месяцев назад
ርስቸው ሌላ ኮሜት ልስጥ ዳሎል ምርጥና አስተዋይ ልጅ ነህ ተባርክ ቃልኪዳን ጥበቡን ❤
@awetashiaserat1787
@awetashiaserat1787 10 месяцев назад
ቃል ኪዳን ጥበቡን የባባን ሚሥት ኑቲዬ አቦ ቃልየን
@marthahidego7902
@marthahidego7902 10 месяцев назад
ትክክል ይቅርታ ማለትህ ደሰ ይላል ለኛም ነው ያሰተማርከን ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው እናመሰግናለን ቃልዬን ሰፕራይዝ አድርግልን
@avahd-d6t
@avahd-d6t 10 месяцев назад
ቃልክደን ጥበቡ
@user-pj6kq4ds5r
@user-pj6kq4ds5r 10 месяцев назад
ኣርቲስት ቃል ኪዳን ሰርፕራይዝ ኣድርግልን
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 10 месяцев назад
የህፃናቱ ብቃት በጣም ያስገርማልን እግዚአብሔር የባረከቸው አይምሯቸውን ያሰፋ በእውነት እንደነሱ ልጆች ማግኘት መታደል በልጅነታቸው እለት እለት አምላክን ማመስገን በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ እግዚአብሔር አምላክ የጸሎታችሁን ምላሽ ይስጥልን
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 10 месяцев назад
አርቲስት ቃልኪዳን ጥበቡ❤❤🙏
@MMm-ff4bc
@MMm-ff4bc 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥቡ❤❤❤❤
@raheemamohamed9800
@raheemamohamed9800 10 месяцев назад
የኔ አዎቂ አላጠፋህም አብሺር ሥለመቅዴሥም ቀልድነውየተናገርከው ሥንትሠወችአሉ ባለጊወች ዝምበላቸው አኔበበኩሌ ካሁኑ ወጣቶች አንተ ልዩነህ
@Olif-jc5gp
@Olif-jc5gp 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበቡ qalen
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 10 месяцев назад
መስከረም አንድ የሞተችውን የሰብለ ተፈራን ቤተሰብ ሰርፕራይዝ አድርጋቸው
@mulexkura4131
@mulexkura4131 10 месяцев назад
ሄለን በድሉን አድርግልን የጠፉትን የት ናችሁ በላቸው❤❤❤❤❤❤
@selamethiopia8491
@selamethiopia8491 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበቡን ሰርፕራይዝ አድርጋት በናትህ
@user-fikr1234
@user-fikr1234 10 месяцев назад
ስለሞን ቦጋለን ሸልምልኝ የታማሚወች አባት የችግረኞች አባት ሰለሞን ቦጋለን❤❤❤❤❤❤❤ቢሸለም ባይ ነኝ
@tesfish
@tesfish 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበቡ ትሁን
@021QURAN
@021QURAN 10 месяцев назад
የታሪኩ ባባ ቤተስብ🥰🥰🥰
@etalem3581
@etalem3581 10 месяцев назад
ቃልን የባባ
@imobilezr7298
@imobilezr7298 10 месяцев назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@Kirukonjo
@Kirukonjo 10 месяцев назад
I don’t think you have said anything wrong to apologize to anyone. I agreed with what you said.
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 10 месяцев назад
Wow!! Tilahun's grandson so cute. 10/10✅ God bless !!🙏🙏
@nerayotsehaye133
@nerayotsehaye133 10 месяцев назад
ሁሌም ትልቅ ነህ በጥፋትህ ይቅርታ ማለትህ ግን ምን ማለት እንደፈለክ መጀመርያ ስትልም ገብቶኛል
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 10 месяцев назад
ኑቲ የምትመቸኝ ትልቅሰው አላህ ይጠብቅህ የይቅርታ ልብ ያለው ሰው ውስጡ ንፁህነው
@abelteshome1395
@abelteshome1395 10 месяцев назад
ከዚ ቪዲዮ ያሳቀኝ ሁለቱም ስተቶች ያልካቸው ናቸው እንደውም ያዝናናል የምር ይቅርታ አያስጠይቅም ፈታ በል
@zebu8565
@zebu8565 10 месяцев назад
ቃልካዳን ጥበቡን ልጃንም ሳምልን አይዞክ በሉት
@tinsaesamuel8068
@tinsaesamuel8068 10 месяцев назад
ቃልኪዳንን እና ደሞ እስቲ ሸልሚኝና አስደስቺኝ pls bro
@zainabxx7382
@zainabxx7382 10 месяцев назад
የኔ ማር የሆናችሁ ልጆች ይሄን ብሩህ አስተሳሰባችሁን አይቀይርባችሁ ለምንም ፀልዩ የፈጠራችሁ ጌታ ፀሎታችሁን አያዘገይባችሁም እኔ በጣም ውድድድ ነው የማደርጋችሁ እድግ በሉልኝ ❤️❤️🌹🌹💋💋
@sofyaali3339
@sofyaali3339 10 месяцев назад
ቃል ኪዳን ጥበቡን😢
@Lone_Wolf212
@Lone_Wolf212 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበቡን🥰🥰🥰🥰
@senayt1822
@senayt1822 10 месяцев назад
ዳሎልየ አንተ ልክ ነህ እኔን አላስከፋኝም በቀልድ ነው የወሰድኩት የተረዳሁት ምነው ሰው ሁሊ ልክ አይሆንም ሰው ይሳሳታል ተግሳፅ የሚወድ ያድጋል ይላሉ አባቶች
@betty8479
@betty8479 10 месяцев назад
ድንቅ ልጆች ናቸው ❤
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 10 месяцев назад
አወ ናት ማለት ነው እዴት ይሄን አይነት አርማ ታደርጋለች እዴውም እጠረጥራታለሁ ሌዝብያንም ትመስለኛለች ይህን ስል በድፍረት ነው 😢ሳያትን ጀርባዋን ያጣሩልን ??
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 10 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበቡንና የርሷና የታሪኩ ባባ ልጅን ሰርፕራይዝ አድርግልኝ ! 🥰🤩😍
@tsigeredaamsalu476
@tsigeredaamsalu476 10 месяцев назад
10/10 ፈጣሪ ያሳድገው
@user-uk4ol8qw9z
@user-uk4ol8qw9z 10 месяцев назад
ቃል ኪዳን ጥብብ ን❤❤
@tsigeredaamsalu476
@tsigeredaamsalu476 10 месяцев назад
የባባን ሚስት ቃልኪዳን ጥበቡን በናትህ ወንድሜ ስወድህ
@selamterfassa3068
@selamterfassa3068 10 месяцев назад
እግዚያብሔር ይባርካች ተባረኩ እርግጠኛ ሁኑ የጠበቃችሁት ልሁል እግዚያብሔር በድንገት ይመጣል
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh 10 месяцев назад
እውነት ነው ላለው ከመጨመር በእግዚአብሔር ዘንድ የሚፀድቀው ውን ስሬ ደብረበርሀንላሉ ወግኖቻቸን ስጥ
Далее
Insane Coffee trick EXPOSED 😱☕️ #shorts
00:20
Gelik yoki Velik?
00:20
Просмотров 789 тыс.
Insane Coffee trick EXPOSED 😱☕️ #shorts
00:20