Тёмный

🔴አቡነ ሉቃስ እውነታውን ዘረገፉት❗️"የአጥማቂ" ሔኖክ ወ/ማርያም እግድ እና የእንዳልካቸው ጉዳይ 

Tsegaye kiflu
Подписаться 27 тыс.
Просмотров 4,6 тыс.
50% 1

#ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
t.me/tsegayekiflu
www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
t.me/tseomm
It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

Опубликовано:

 

18 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 101   
@genetabate45
@genetabate45 Месяц назад
አቡነ ሉቃስ ሀቀኛ የማያወላዉሉ ጀግና አባት ናቸዉ እግዚአብሔር ጤናዎትን ይጠብቅልን.🙏❤️
@tesfayegetachew4059
@tesfayegetachew4059 Месяц назад
ጠቅላላ ስለ አጠቃላይ ስለ ኢትዮጵያ ነው እንጂ ስለ ዘር አይደለም
@saronisrael752
@saronisrael752 Месяц назад
የአባታችን በረከት ረድኤት አይለየን
@mulukiros9144
@mulukiros9144 Месяц назад
አአባታችን ንግግር በየአቅጣጫዉ የሚምተዉን ህዝብ መለታቸዉ እንጂ አንድን ዘር አይደለም
@user-xd8bo1dm4g
@user-xd8bo1dm4g Месяц назад
ወንድሜ ማንንም አትስማ ለእውነትና ለክርክ ሁሌም እውነቱን ከመናገር ወደኋላ አትበል
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j Месяц назад
እዉነት ነዉ
@gentwmedhin2978
@gentwmedhin2978 Месяц назад
ዘሬ አለቀ ሲሉ ኢትዮጵያዊ ማለታቸው ነው ምክንያቱም ወለጋ ጅማ ድሬዳዋ ውጋዴን ሐረር ኤርትራም በትግራይ በጉጃም በጎንደር ማለት ሁሉንም ሀገርን ማለትን ነው እንጂ ለይተው አንድን ዘር አይደለም። አባታችንን እድሜና ጤና ይሰጥልን ቸሩ አምላካችን።
@genetabate45
@genetabate45 Месяц назад
ትክክል
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j Месяц назад
ዋዉ ወንድሜ እዉነት እድሜ ጤናዉን ይስጥህ ብዙ ተምሬአለዉ በትለይ ስለ ማስለፍለፉ ያስተላለፉት አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ትክክለኛ የተዋህዶ አባት ሌላዉ ስለእደልካቸዉ ያስተላለፈዉ ልድ እዉነት ቃለህወትን ያሰማልን
@EmebetTilahun-es7gi
@EmebetTilahun-es7gi 29 дней назад
ወንድሜ መምህር ግርማ ስም አስጠርተው አይውቁም አትሳሳት ከነዚህ የቤተክርስቲያን ዘራፊዎች ጋር አትመድባቸው በጣም ጎበዝ ጸጋው የበዛላቸው አባት ነቸው ስለዚህ እረፍ
@user-xb6gp9mx6j
@user-xb6gp9mx6j 28 дней назад
ወንድም ፀጋዬ የናቴ ልጅ (ቀስስ መንግስቱ) የቅዱስ ኡራኤል ፀበል ተአምር በሚሰራበት ሰአት ጉባኤዉን በትነዉ በየወሩ ሰርክ ጉባኤ ላይ ቅዱስ ኡራኤል የፈፀመዉ ምስክርነት የሚሰጥበትን ያንን ሁሉ ሺህ ህዝብ በትነዉ ለቀዉ የሄዱት ለምን ለምን ነበረ ?
@21sulamatis-hailu
@21sulamatis-hailu Месяц назад
ጌታ ሆይ ሰውግን ምን እየሆነ ነው ምን መዋሸት አስፈለገ በዛ ላይ ትልቅ ሰው ስለ እውነት አሁን አሁን እየሰማው እያየሁ ያለሁት ነገር በዚህ ዘመን መኖሬን ጠላው ቅዱስ እግዚአብሄር በስንቱ ቻለን ታገሰን ታዘበን አዘነብን ብቻ እንድናስተውል ይርዳን ያው ቸር ቅዱስ አምላክ ነውና❤❤❤ ታዲያ እንዴት ዘንበል ይበልን
@helinaayalew
@helinaayalew Месяц назад
ወንደማቺን በርታ
@azeb2686
@azeb2686 Месяц назад
ወንድምአለም ቀጥልበት! ጎበዝ ጀግና ነህበእቋምህ ቀጥል!!!አንሰብስክራብ ያደረጉህ ዘረኞችና የገዳይ ቡድን አጋዦች ናቸው!!! እውነቱን ከማጋለጥ ወደህዋላ እንዳትል!!!ስለዚህ አንተ የተዋህዶ ጀግና እግዚአብሔርን ይዘህ ጉዞህን ወደ ፊት ቀጥል!! እኛ አለንልህ!!!
@Addisalem-eq3ms
@Addisalem-eq3ms Месяц назад
አንተ የአጋንንት ጠበቃ እ/ር ይቅር ይበልህ
@TeamirAbriha-lp5ec
@TeamirAbriha-lp5ec 28 дней назад
የኔ ፡ዘር፡አለቀ፡ማለታቸው፡የሰው፡ልጅ፡አለቀ፡ማለት፡ነው፡ኢትዮጵያዊ፡ማለት፡ነው፡ስለዚህ፡ትክክል፡ናቸው፡፡አትቸኩሉ፡ለፍርድ፡አትሩጡ፡እንዳይፈረድባችሁ፡፡
@asnakechwoldmikael4771
@asnakechwoldmikael4771 Месяц назад
በተለያዩ ያሉትን አገሮች እየጠቀሱ ነው ሙሾ ያወረዱት እንጂ ለይተው ያለ ቀሱት የለም ዘ ሪ ያሉት ሁሉንም ያካተተ ነው ።
@TirhasHailu-cm7qb
@TirhasHailu-cm7qb 27 дней назад
Mejemaria sewen Akeberu. Yatemequ sew eyedane new .Feresawenet lemanem Ayebejem
@God-db9vp
@God-db9vp Месяц назад
ወንድሜ ቀሲስ ኣባታችን ለጋኔን ስም ኣይጠየቅም ኣሉ እና መምህር ግርማ ቀሲስ ሄኖክ መች ነው ኣጋንንትን የሰው ስም የጠየቁት፧ ነገር ግን ባለፈው ኣጋንንትን ማስለፍለፍ በእነ መምህር ግርማ የተጀመረ ኣይደለም በቤተክርስትያናችን ታሪክ ቅዱሳን ኣባቶች ኣጋንንትን ከሰው ውስጥ ሲያወጡ ያናዝዙት ያስለፈልፉ ነበር ብየህ ነበር፡ ማስረጃ ጠይቀሀኝ ስለነበር ቴለግራምህ ንገረኝ እልክልሃለው ማስረጃው።
@saronisrael752
@saronisrael752 Месяц назад
ክርስቶስም ማን እንደሆነ ጠይቆታል ኢቺ እራስ ምታት ምንጯ ከየት ትሆን ሴጣን ለምን ተነካ ያሳዝናል ህዝቡ ነቅቷል ጠላቱ ዲያቢሎስ እንደሆ ነቅቷል ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንንም ይርዳን
@YeMaryam-cb2mj
@YeMaryam-cb2mj Месяц назад
እርሳቸው ያሉትን በመምህር ግርማ አገልግሎት አላየሁትም በመምህር ግርማ ት/ት ከምንፍ ከእስልምና የተመለሱትን ምን አናድርጋቸው በተሳሳተ ትት ወደእውነት ማምጣትስ ይቻላልን
@YeMaryam-cb2mj
@YeMaryam-cb2mj Месяц назад
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ እየተናደድክኮ ነው እባክህ አትናደድ የያእቆብ ለሊት ያድርግልህ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Месяц назад
አሜን እሺ እንደዛ አደርጋለሁኝ
@dawitteklay2993
@dawitteklay2993 Месяц назад
በጣም ጥሩ ነው!
@user-gn3qe6ku9s
@user-gn3qe6ku9s 15 дней назад
እኛ እንዳልካቸው በምንም ይውጣ ምን አገባን አንድ ተራ ለፍላፊ ወጣ ቀረ ምን አገባን እርስ አርጋችው የምትነገሩን ልቦና ይስጠው
@user-bv3je5gl9m
@user-bv3je5gl9m Месяц назад
Tekekle
@enushsenait6018
@enushsenait6018 Месяц назад
🙏 Berta wendimachinm
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Месяц назад
እሺ አመሰግናለሁኝ
@YeMaryam-cb2mj
@YeMaryam-cb2mj Месяц назад
እርሳቸው ዘሬ ያሉት ሰማያዊውን ዘር ነው"ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከማይጠፋው ዘር ነው" ይላልና እያለቀ ያለው ኦርቶዶክሳዊው አይደለምን?
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Месяц назад
እውነት ነው ምንም ጥርጥር የለውም
@bogtb9261
@bogtb9261 20 дней назад
ድንቄም ሀቀኛ ወንጌል ከመስበክ ፖለቲካ የቀናቸዋል ሲያትል ያለ ምእመን እናቃቸዋለን
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 27 дней назад
Wandema ebakehe taragaga mawekase bech atehone selaewenate kahona karebahe mameher geremanem hona lalochen takatatale
@TigstGetachow
@TigstGetachow Месяц назад
ትክክለኛ ሃይማኖተኛ ብትሆኑ በዚህ አትፈርዱም ነበር ዘሬ አለቀ ማለት ምነው እስከዛሬ አንድ ነው ሃረጋችን ትሉ አልነበር እንደ ያውም አዳምና ሂይዋን ነው አወ እሳቸውም የሰው ዘር አላቸው ግን እከሌ እከሌ አላሉም ሶ አትጥበቡ እንድህ አይነት አባት ከየትኛውም እምነት ሊኖሩ ይገባል የሰው ዘር በፈጠረው እንጂ በሰው አይገደል ማለት እውነት ነው አባታችን ሺ አመት ኑሩልኝ ❤❤
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Месяц назад
እኔ ምን ብዬ ነው?
@TigstGetachow
@TigstGetachow Месяц назад
@@Tsegayekiflu አልክ አላልኩም ወንድሜ በብዙ ሚዲያ እንደ ወንጀለኛ ሲቆጠሩ ለፍርድ ቀጠሮ ሲያዝ እውነት ህግ አለ ወይ ኢትዮጵያ እሚገል ነው እሚፈረድበት አትግደሉ ባይ ፈራጅ እግዚአብሔር ነው ግን እናተም ከእውነት ጎን እንደምትቆሙ ተስፋ አደርጋለሁ ካጠፋሁ ይቅርታ
@saronisrael752
@saronisrael752 Месяц назад
አባቶቻችንን እግዚአብሔር በክፉ አይንካብን አምላኩን ከሠቀለ አለም ምን ትጠብቂያለሽ
@SaronMesele-xk9zd
@SaronMesele-xk9zd 27 дней назад
መጀመሪያ የነሡን ትምህት በደንብ አዳምጥ ወንድሜ
@azeberena995
@azeberena995 Месяц назад
Esahwe Ludlum hezb nwe
@its_hemi
@its_hemi Месяц назад
የሰው ዘር ለማለት ፈልገው ነው።
@user-qy7ie6zl5c
@user-qy7ie6zl5c Месяц назад
Ye abatachen anegager betam yasazenal leol egeziabeher meriyachenenena agerachenen yetebekelen abatachen gen be heg yedagnu
@azeberena995
@azeberena995 Месяц назад
Esahw ytnagrut ewntann nwe
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Месяц назад
ተዋሕዶን የካድክ እንዳልክ ዕቃ ዕቃ መጫወቻ አይደለችም ታስተምርህና ትመለሳለህ ለገንዘብ ባትወድቅ ጥሩ ነው
@haymanotshimelis2959
@haymanotshimelis2959 Месяц назад
ደብተራዎች አሁን ህዝቡ በእንደነ ቀሲስ ሄኖክ ወ/ማርያም ባሉ አባቶች ምክንያት እየነቃ ስላለ እነሱን በቤተክርስቲያን ስም ከለላ አድርጋቹ እያሳደዳቹ ነው ማለት ነው እግዚአብሄር አምላክ ልብ ይስጣቹ
@user-wp8lu5ty5c
@user-wp8lu5ty5c 23 дня назад
አንተ ስድ ለቀሲስ ሔኖክ ክብር ይኑርሕ ሔኖክ በእንግሊዚ ብለሕ መናገርሕ አዎ ናፍቅ ነሕ አስመሳይ አንተ የራስሕ ችግር አለብሕ አስመሳይ ነቀርሳ መንገድ ዘጊ ሰው እንዳይድን ትጠየቃታለሕ የሸተተ አፍሕን ባትከፍት መልካም ነው
@Shishay1.
@Shishay1. Месяц назад
እሄ ዘርን ለይቶ መናገር ሳይሆን ዘር የተባለው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በሙሉ እያለቁ መሆናቸውን ለመግለጽ ነው
@Mom-mt1yx
@Mom-mt1yx 10 дней назад
አባቶችን አንተ እያልክ አታዋርድ ክብር ይኑርህ ያገለገሉት ቤተክርስቲያን ላይ ነው ዉነታቸው ነው ከመናፍቅ አልተሻልክም ስገዱ ፀልዩ ንሰሀ ግቡ ቄደር ተጠመቁ ቁረቡ እያሉ ነው ያስቸማሩት ምስህ ምንድነው ብለውም ጠይቀው አያውቁም ስም አታጥፍ የአገልግሎታቸውን የለቀቁትን ተመልከትና አወነተኛውን አስተላልፍ ስም አታጥፋ አንተም ስገድ ፀሎት መፅሀፍ አንሳ ፀልይ ስገድ በመቁጠሪያ ዉጤላይ ያለኸ ማነህ እያልክ ቀጥቅጥ ያኔ አተላይ ያሉትን መንፈሶች ታገኛቸዋለህ ለቅባ ቅዱሱም ወይራ ዘይት ገዝተህ ለንሰሀ አባትህ አስባርክና ተጠቀም ፁም ሱባኤ ግባ የክርስቲያን ደቡ ይሄነው እንጄ ስም አታጥፋ።
@user-jm3lg7rf1s
@user-jm3lg7rf1s 28 дней назад
በኦርቶዶስ አባቶች ዘር ተብሎ የሚታወቀው ኦርቶዶክስ አማኝ ማለት ነው ስለዚህ ኦርቶዶክስ እየተጨፈጨፈ ስለሆነ ትክክል ናቸው።
@rasheny6251
@rasheny6251 26 дней назад
መምሕር ግርማና ተማረዎቻቸውን በፍሬዎቻቸው ታውቃቸዋለህ እንዳንተ ና መሰሎቻችሁ ለኮመንት፥ለገንዘብ፥ለሼር እና ለሆዳቸው ብለው አይደለም RU-vid የሚለቁት። መጀመሪያ ስርአትና ስነ መግባር ተማር ፥ ዝም ብለህ የሰው ክብር አታቃልል። ብትችል ራስህ በፀም በፀበል በስግት ፈትሽ ወይ አሥመርም የተደበቀች አፍሎ or አብሾ ሊያዝል ይችላል። በተረፈ ዳርደሩን ለቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ ከመምሰል መድረክ አዘጋጅቶ ወይ ፊት ለፊት የሚያጠምቁበት ቦታ ላይ ሄደህ ጠይቃቸው ወይ እኔ ትክክል ነኝ ካልክ አስተምራቸው ። ለአባታችን ለመምህር ሔኖክ እድሜና ጤና ይስጣቸው አንተ ብታቃላቸው እግዚአብሔር ያከብራቸዋል፣ ለንተና ለመሰሎችህም እመቤታችን አይነ ልቦናችሁን ትብራላችሁ ። 😢😢😢
@yonaswubet5549
@yonaswubet5549 Месяц назад
እውነት ነው ስርአት ለኛ ሀይማኖት ነው ስርአት ስንጠብቅ የምንጠብቀው ሀይማኖታችንን ነው የማያምኑ ሰወች ወደ ቤተመቅደስ አይገቡም የሚል ዲዲስቅልያ ላይ አለ ያልከውን ስላላየሁ መናገር ይከብደኛል እርግጠኛ የምሆነው ግን ዲዲስቅልያ ላይ ካለ የመጽሀፍት መምህራን ትርጓሜ ይስጡበት * በስርአተ ቅዳሴው ግን አምነው ያልተጠመቁ የማያምኑም ቢሆን መግባት አልተከለከሉም ባይሆን ስርአተ ቅዳሴው ላይ ቆመው ነአኩቶ አልቆ ፍሬ ቅዳሴ ሲጀምር ዲያቆኑ ጻኡ ንኡሰ ክርስቲያን ብሎ ሲያውጅ እኒህ በእምነትና በጥምቀት ከክርስትናው አንድነት ያልተደመሩ ውልቅ ብለው ይወጣሉ ማለት ናው
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Месяц назад
አዎ እኔም ያልኩትኝ ይህንንኑ ነው
@EmebetTilahun-es7gi
@EmebetTilahun-es7gi 29 дней назад
ቤተክርስቲያን ማለት ጣሪያና ግርግዳው አይደለም በውስጥ የሚያገለግሉትና 😢ህዝበክርስቲያኒን ነው ነገርግን በአሁን ሰአት የትኛው ካህን ነው በንጽህና የሚያገለግለው በሙስና በሌብነት የተጨመላለቁ አይደሉም? የየትኛው ካህን ነው ጸሌቱ የሚሰማው ስለዚህ መምህር ግርማን ለህዝቡ ድህነት ተውለት እሳቸውን እንካን አታሳጡን
@brukhailegabriel1237
@brukhailegabriel1237 28 дней назад
አብዛኛው የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች በተለይ ፖስተሮቻቸውን የቀደመ ህይወታቸውን መለስ ብላችሁ ብታዩ ቤተሰቦቻቸው የባእድ አምልኮ የሚያመልኩ ቤተሰብ መሆናቸውን ማረጋገጥ ትችላላችሁ
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Месяц назад
ኦርቶዶክሳውያን መልስ ሰጡን ለሚሉት መጀመሪያ ስረአቱን ይከተሉ ታቦቱ ላይ ለምን ገቡ ምኑ ተይዞ እንጠንቀቅ
@tts2jo
@tts2jo Месяц назад
Zeru orthodox new
@wasihunhaile4124
@wasihunhaile4124 Месяц назад
በዚህ እድሜ ውሸት አቤት ምን አይነት ዘመን ውሸት መሬቱን በጥፊ ለዚህ ውሸት ትጠየቃለህ
@user-sn5wv2qw1b
@user-sn5wv2qw1b Месяц назад
ጳጳስ ዘር የለውም። የኢትዮጵያን አካባቢ ሁሉ ጠቅሰዋል እሳቸው ሊሉ የፈለጉት ሰላማዊው ሰው አለቀ ነው።
@gentwmedhin2978
@gentwmedhin2978 Месяц назад
አላጠፋህም
@TecknoPhone-uj2bg
@TecknoPhone-uj2bg 27 дней назад
ስለ እንዳልክ ቦታ መስጠታችሁ ያሳዝናል የኛ ችግር እብድና ጤነኛ መለየት ያለመቻላችን ነው። አንደበቱን መቆጣጠር የማይችል ሁሉን የሚዘልፍ ስድ አደግ ባለጌ ፣ ንክ ቦታ እየሰጣችሁ ያነገሳችሁት እናንተ ናችሁ እየመረጣችሁ ብትዘገቡ መልካም ነው። በኔ በኩል።ዲሞክራሲ ባለጌዎችን እውቅና መስጠት ከሆነ ይቅርብኝ።
@user-ns3tc2rq5b
@user-ns3tc2rq5b Месяц назад
ወንድሜ መረጃ ስታቀርብ አስተውል የነመምህር ግርማን አገልግሎት ስህተት የለውም መርምረው
@user-xb5rc1ig1e
@user-xb5rc1ig1e Месяц назад
Quite
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Месяц назад
ስህተት ከሌለው ለምን ታገዱ?
@alebotube591
@alebotube591 Месяц назад
@@Tsegayekiflu አልታገዱም የውሸት ትርክት መናፍቅ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v День назад
የመምህር ግርማን ስም ካልጠሩ ገንዘብ አያገኙም ልቦና ይስጣችሁ
@user-xd8bo1dm4g
@user-xd8bo1dm4g Месяц назад
ሰገምት እዚ ግሩፕ ላይ ጼንጤዎች ትበዛላችሁ አንፈልግም አንሠማም ትላላችሁ ኮመንት ላይ ማን አስገድዶ ሰሙ አላችሁ
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Месяц назад
የግርማ መተቶች አይወጡም የውሸት ስለሆነ መወገዝ አለባቸው የታገዙት በአባቶች በሚያገኙት የውሸት ገንዘብ ይገዙበታል እግዚአብሔር ይመልከተን
@bereketgebregzabiher3082
@bereketgebregzabiher3082 15 дней назад
ወንድም ባለፈውም ስለ መምህር ግርማ ወንድሙ ስታነሳ በኮመንት የሬዲዮ አቢሲኒያ ክፍል 113 ሀ እና ለ or A and B እንድታዳምጠው ልኬልክ ነበር። ነገር ግን አንተ እራስህን ብቻ ስለምታዳምጥ ነው እንጂ አባታችን የእናቴ ልጅ ያሉትን ደግመህ በጥሞና አዳምጥ እሺ። አንተም ለሌላው መሰናክክል ከመሆን በፊት ቢቻልህ ብሮግራምህም ከማቅረብህ በፊት ብትፀልይበት መልካም ነው። ስለ መምህር ግርማ ትምህርት ብዙ ግንዛቤ ያለህ አይመስለኝም። አንተ ያየኸው ማሰለፍለፋቸቸው ነው። ስለዚህ በተቻለህ መጠን ትምህርታቸውን ብታዳምጥ መልካም ነው። አለበለዚ አንተም ከነዛዎቹ አንዱ ነህ ማለት ነው። እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን።
@ethiocolour4766
@ethiocolour4766 Месяц назад
በነገራችን ላይ ካድሬ ነው የምትመስለው ጋጠ ወጥ ስርአት የሌለህ
@YeMaryam-cb2mj
@YeMaryam-cb2mj Месяц назад
ላይክ አድርጉ አይጎልባችሁም
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Месяц назад
Unsubscribe እያደረጉ ነው እንኳን like ሊያደርጉ
@YeMaryam-cb2mj
@YeMaryam-cb2mj Месяц назад
የሚፈልጉትን ለመስማት ሲመጡ የሚያስፈልጋቸውን ነገርካቸው ስለዚህ የሚያስፈልጋቸውን በሚፈልጉት መንገድ ብትነግራቸውስ እንደኤማሁስ መንገደኞች እንደ አምላካችን አብረሀቸው ብትጓዝና ብታዳምጣቸው ይቅርታ ጋን በጠጠር ይደገፋል
@ethiocolour4766
@ethiocolour4766 Месяц назад
መረጃውን ከምንጩ እናገኘዋለን አንፈልግህም
@user-xd8bo1dm4g
@user-xd8bo1dm4g Месяц назад
ካልፈለክ ውጣ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Месяц назад
ማን ና አለክ? አላውቅኽ፣ አልጠራሁኹ ፣ወደኽ ፈቅደክ ነው ያየኸው ለምን አጥማቂዎቼ ተነኩብኝ ነው? ዛሬ ነገም እቀጥላለሁኝ
@ethiocolour4766
@ethiocolour4766 Месяц назад
​@@Tsegayekifluአንተን ማሳደዴን አላቆምም በእውነት መንገድ ላይ መሄድህን እስካላየው አንተም ለነገሩ የአብሾ ውጤት ትመስላለህ ወይም የደብተራዎቹ ስሪት እኛ ቤተክርስትያን የተሰገሰገው ይሄ ነው
@ethiocolour4766
@ethiocolour4766 Месяц назад
ወንድ ከሆንክ የተዎህዶ ልጅ ከሆንክ ስለ ደብተራዎች:ፀጋ:ቅባት:የተሰገሰጉ ተሀድሶዎች ፕሮግራም ስራ ቅንጭብጫቢ ነገሮችን አቁም
@ethiocolour4766
@ethiocolour4766 Месяц назад
በዚህ ለመታወቅ ብዙ አትድከም
@ethiocolour4766
@ethiocolour4766 Месяц назад
ያንተን መረጃ አንፈልግም
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Месяц назад
😢
@user-xd8bo1dm4g
@user-xd8bo1dm4g Месяц назад
ካልፈለክ ምን ታደርጋለክ ውጣ
@YeMaryam-cb2mj
@YeMaryam-cb2mj Месяц назад
እሳት ቢያንቀላፋ ገለባ ጎበኘው አሉ በውነት ይህን የእንጨት ሽበት የሚላጨው ይጥፋ
@HannaHelwa
@HannaHelwa Месяц назад
yene wondim liju ke ewukt netsa new ye toktok ware new miwora end ene sofia saton tifatechgn esan betemkds yasgebat agelgay nen yimlu nachehu min enadrg tekateln eko
@RobaWondie-zx4kb
@RobaWondie-zx4kb 6 дней назад
አንተ መምህር ቀሲስ ሄኖክን የሚትቃወም ማነህ? የአንተ መረጃ ትክክል ለመሆኑ ምን ማስረጃ አለ?
@yosephayalew1843
@yosephayalew1843 Месяц назад
ምኑን ከምኑን ነው ያገናኘኋው ወንድሜ መምህር ግርማም ቀሲስ ሄኖክም ሲያስለፈልፉ የማንንም ስም ሲያስጠሩ ሰምቼ አላውቅም በግሌ ይልቁንም ንስሃ ግቡ ቅዱስ ቁርባን ተቀበሉ ጠላታችሁን ንቁበት እወቁበት ብለው በማስተማር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችንን በህይወት በተግባር እንድንኖር በጣም ጠቅመውናል እናንተ ግን ለምንድነው በቤተክርስቲያናችን ውስጥ ተሰግስገው ምእመንን በማማረር ለመናፍቃን ለተሃድሶ አሳልፈው እያሰደዱ ያሉትን ደብተራዎች ለምን አታፀዱም አታወግዙም?
@rodastekela6925
@rodastekela6925 Месяц назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ትክክለኝ መልስ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Месяц назад
ከዚህ በፊት የነበረው ቪዲዮ ላይ ተመልከቺስ አምልጦሽ ከሆነ
@alebotube591
@alebotube591 Месяц назад
አንተ እራሱ የደብተራ ልጅ ሳትሆን አትቀርም ሁልግዜ የሰይጣን ጠበቃ ለመሆን ትሞክራለህ ባለጌ​@@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Месяц назад
ብሆንማ በምን እድሌ "የደብተራ ትርጉሙ" ሲገባሽ ሐሳቤ ይገባሻል
@alebotube591
@alebotube591 Месяц назад
@@Tsegayekiflu አብሾ ተነካብህ አይደል አውደ ነገስት ቤትውስጥ የምታመልከው ጨሌ ወይስ አዳል ሞቴ ተነካብህ ሰው ንስሀ ሲገባ ሲቆርብ ያማችኋል አይደል
@gentwmedhin2978
@gentwmedhin2978 Месяц назад
የአጥማቂው አጃቢ ናቸውና አንተ ሸለነሱ ሰድብ አትጨነቅ ፀጋዬ።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Месяц назад
እሺ አመሰግናለሁኝ
Далее