Тёмный

🔴እውነታው ይህ ነው!!!ፍኖተ ፅድቅ ትክክለኛ መረጃ አጋለጡ..fenote Tsidk  

ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )
Просмотров 248 тыс.
50% 1

#pawlos-melkaselassie #EOTC #ORTODOX-PRICHING
ለወንጌልና ለመንፈሳዊ ሕይወት ጊዜውን የሰጠ ትውልድ ሲበዛ ሀገር ሰላም ትሆናለች። ስለዚህ Share እና like በማድረክ መልካምና እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው በምድራችን እንዲበዛ የሚጠበቅብንን እናድርግ!!
INFO
*****
#MEMHERPAWLOS
#ORTHODOXPRICH #EOTC
Join this channel to get access to perks
/ @pawlosmerewaoffical
#kaleawadi
#memher-pawlos
FACEBOOK
/ pawlos.melkeselassieb
tiktok:
#ethiopia
#sebket
#memher-pawlos
#ORTHODOX_SEBKET

Опубликовано:

 

23 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 886   
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Год назад
መምህር ጳውሎት ከ1999 ዓ.ም ጀምሮ ሳውቀው የወንጌል አስተምህሮቱና መንፈሳዊ ምልከታው እያደር እንደ ወይን ጠጅ እየጣምን እንድንማር ስለምታደርግ ክብር አለኝ
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n Год назад
ማንም የግል ጥላቻ የለነም ምክንያቱም እኛ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኝ ነን። ነገር ግን የቤተክርስቲያን ስርዓት ሲጣስ ያመናል። መምህር ጳውሎስ ለምን ያለባብሳሉ ? ብር ስላለው ትሑት ስለሆነ ምናምን የምን መቀባባት ነው ? ቤተክርስቲያን ከ100ሺህ ቢልየን ብር ይልቅ የአንዲት ነፍስ በቤተክርስቲያን ስርዓት እንዲመራላት ትፈልጋለች። ስለዚህ ጭፈራ መዝሙር አይሆንም። ኦርቶዶክስ ነኝ ስላለ ኦርቶዶክስ አይባልም። ነኝ ያለ አማኝ ለስርዓቷ ተገዥ መሆን አለበት አለቀ።
@natanemnatty1862
@natanemnatty1862 Год назад
Ahunm Eko ye sewyewn nebes Enaden new milut Atsmumu Ende Enji be orthodox yemta Angetachen Ensetaln new milew semu comment ke mestet befit
@temechutemesgen7770
@temechutemesgen7770 Год назад
የብርሐን መልአክና የፅድቅ አገልጋይ መምሰል ማለት ይሄ ነው የነጻውሎስና የነመሠረት ውሸት ።
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Год назад
Ethiop 💫🌙
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 8 месяцев назад
አሜን አሜን ከሜን
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 Год назад
መምህር ጳውሎስ ምእመኑን አክብረህ መልስ ለመስጠት ከአገልጋይ ወንድሞች ጋር በመሆን ትህትና የተሞላው መልስ ስለሰጠኸን እናመሰግናለን። ወንድማችን ስለምንወድህ ነው እዛ ቦታ ላይ ስናይህ ብንደነግጥ ነው የተንጫጫነው። ዛሬ በአቡነ አረጋዊ አመታዊ በዓል ቦሌ መድሀኒአለም ስታስተምር እየሰማሁ ነበር በአጭር ደቂቃ ልብን የሚያረሰርስ ትምህርት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን። አንተን የመሰለ መምህራችንን ያጣነው መስሎን ደንግጠን ነው። ስለዘለፋችን ይቅር በለን።
@atsedemariambizuneh5270
@atsedemariambizuneh5270 Год назад
ጥሩ እና ደስ የሚል ገለጻ ነው => Ethiopia Wedefit
@alemayehukinfu6109
@alemayehukinfu6109 Год назад
አቤት የይቅርታ ልብ
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 Год назад
🙏🙏🙏
@minichel1523
@minichel1523 Год назад
Eyesusn stsemu yemtdenegtu memhran bayoch
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 Год назад
@@minichel1523 ያበደ ውሻ ባለቤቱንም የሱንም ቤተሰብ ይነክሳል ለምን? ስላበደ። መናፍቃንም እንዲህ ናችሁ
@misrakk7621
@misrakk7621 Год назад
ተዋህዶ ሐይማኖታችንን መድኃኔዓለም ይጠብቅልን ❤🤲
@Orthodoxawitarikoch
@Orthodoxawitarikoch Год назад
if you get what it says make it pinned
@uaeuae6416
@uaeuae6416 Год назад
አሁንም በደንብ መፈተሽ መጠናት አለበት ግራ የሚያጋባ ነው ነገሩ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜንን ልክ ነው…ሌሎቹም እንደዚህ ቢወያዩ ሀሜትና መነቃቀፍ ይቀራል፡፡ እንደዚህ በሰለጠነ መንገድ መወያየታቸው ለምዕመኑ እንቅፋት አይሆኑም መልስ ስለሰጡ አክብረዋል ማመስገን ይገባል፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@user-re6mh5vl6b
@user-re6mh5vl6b 7 месяцев назад
❤❤❤ አባቶቻችን ይጠብቅልን አምላካቺን የቤተክርስቲያ እንቁዎች
@hgplaysyuh
@hgplaysyuh Год назад
እመቤቴ መምህራንን እና ምእመንን ከተኩላዎች ጠብቂልን🙏💚💛❤️
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜንን ልክ ነው…ሌሎቹም እንደዚህ ቢወያዩ ሀሜትና መነቃቀፍ ይቀራል፡፡ እንደዚህ በሰለጠነ መንገድ መወያየታቸው ለምዕመኑ እንቅፋት አይሆኑም መልስ ስለሰጡ አክብረዋል ማመስገን ይገባል፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 Год назад
መምህር የኋላእሸት ቀጥተኛ እውነተኛ ያልተድበሰበሰ ምርጥ ንግግር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን።
@joseyetesfsh6792
@joseyetesfsh6792 Год назад
በጣም ደስ የሚል መልስ ነዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@afro90s78
@afro90s78 Год назад
Ewnet endsu aynet sew new miasfelgat bete krstian bezi zemen
@MonaMona-gi9ij
@MonaMona-gi9ij 8 месяцев назад
መምህራችን አውነት ብለሃል ቃለ ህይወት የሰማልን ለማሰቆም ግን ፍጠኑ ያለፈው አልፏል
@selina_yemaryam
@selina_yemaryam Год назад
አላቅም ምንም አልተዋጠልኝም እግዚአብሔር ብቻ ቤተክርስቲያናችንን ተዋህዶ ሀይማኖቴን ይጠብቅልኝ
@shawahabita2145
@shawahabita2145 Год назад
ከዚ በላይ ምን ያብሩልሽ ፀበል ላምጣልሽ ማወራረጃ
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z Год назад
አዎ እህቴ ትክክል ነሽ እንካን መናፍቅ የቆየ ሌላም አያተማመንም ለምን ብባል እንደ ምእመን ቁጭ ብሎ መማር አለበት እንጅ መድረክ መስጠት የለበትም አይሆንም መመለሉ መልካም ነው ወደ እግዚአብሔር መምጣቱ መልካም ግን መድረኩ መስጠት ህዝቡ እንዳይ አጎርፈው ባሃላ ችግር ነው
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 Год назад
መልስ አልተሰጠም ህዝቡ የጠየቀው ሌላ መልሳችሁ ሌላእውነት ለመናገር እየተደረገ ያለው የቤተክርስቲያንን ስርዓት መሸርሸር ነው አንድ ግለሰብ ገንዘብ ስላለው ብቻ በዚህ ልክ መነጋገሪያ መሆኑ እጅግ አስገርሞኛል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን ለእኔ መምህራን ናቸው ።ይህ ሁሉ ሲደረግ የጠየቁት ምዕመናን ናቸው ።ምዕመኑ ባይጠይቅ መልስ የሚሰጥ አንድም አገልጋይ ትንፍሽ አይልም (ፍኖተ ጽድቅ ከሄዱት) አባቶቼ ሊቃነ ጳጳሳት በረከታችሁ ትደርብኝ፤ መምህራንና ዘማርያን የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን እስከመጨረሻው በቤተክርስቲያን ጸንታችሁ እንድታገለግሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ። # የሰጣችሁትን ማብራሪያ ሙሉውን ሰምቼዋለሁ እኔ እንደ አንድ የቤተክርስቲያን ልጅ ምላሹ ደስ አላለኝም ። ምዕመናን ጥያቄ የመጠየቅ መብት አላቸው 1 ሊቃነ ጳጳሳትም ከስርዓት ውጪ አገልግሎት ሲሰጡ ልጆች አባቶቻቸውን በስርዓት መጠየቅ ይችላሉ ምክንያቱም እራሳቸው ያስተማርዋቸውን ስርዓት መልሰው ሲያጡት ። ጳጳስ ከሃይማኖት አይወጣም ተብሎ አይታሰብም ጳጳስ ከሃይማኖት ቢወጣ ቤተክርስቲያን ተሳስታለች ማለት አይደለም። 2 ምዕመናን ጥያቄ ሲጠይቁ ፈራጅ ሆነዋል አትበሉ መፍረድ እና በስርዓት አገልግሉ ማለት ይለያያል ። 3 መጽሐፍ ለማስመረቅ መዝሙር ለማስመረቅ ቤተክርስቲያን በቂ አዳራሽ የላትም ብላችኋል አቶ ፀጋዬ ቤተክርስቲያን ውስጥ አዳራሽ እንዲሰራ አድርጉ ። 4 ፍኖተ ጽድቅ ወይም ፀጋዬ 2500 ሰራተኞች አሉት እነርሱን ነው በአዳራሹ እንዲማሩ ያደረገው አላችሁ ሰራተኞቹ ወደ ቤተክርስቲያን ይላካቸውና መሰረታዊ የሃይማኖት ትምህርት ይማሩ 5 ሰራተኞቹ የተለያየ ሃይማኖት ተከታዮች ናቸው ግን የሚሰጠው ትምህርት ካልተመቸው ጥሎ ይውጣ የሚባል የቤተክርስቲያን ስርዐት አይደለም ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ ነው ጌታ ነው ሲባል አይደለም ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው ነብይ ነው ከሚል ሰው ጋር ተቀምጠው እየተማሩ ምኑን የሃይማኖት ትምህርት ተማሩ ስለ ስራ፣ አብሮ ስለመስራት ፣አብሮ ስለመብላት አብሮ ስለማደግ ከሆነ business አማካሪ ቀጥሮ ማስተማር ነው እንጂ ከማያምኑት ጋር ተቀምጠው የሃይማኖት ትምህርት ማስተማር ትክክል አይደለም። 6 መምህር ጳውሎስ የተናገርከው ምርትነሽ ለማርያም የሚለውን ዜማ ቀይራ ዘመችችው ስትባል ደክሟት ቢሆንስ የሚል ፍፁም የማይጠበቅ መልስ መስጠትህ እየተወራ ካለው ሃሳብ አንፃር ትክክል አይደለም። 7 ስለ ከበሮ ሲጠየቅ ከበሮ በማህሌት ቁጭ ተብሎ ይመታል studio ውስጥም እንደዚሁ የሚል የተድበሰበሰ መልስ ግራ አጋብቶኛል 8 ያያ ዘልደታ የተናገረው እኛ ዝም ያልነው አባቶቻችንን እና ሌሎች አገልጋዮችን አክብረን ነው እስከአሁን ያልተናገርነው ላልከው እኛም አባቶቻችንን እና አገልጋዮችን ለማዋረድ ሳይሆን በግልጽ ላሳዩን ተግባር ግልጽ ጥያቄ ነው የጠየቅነው የቤተክርስቲያን ስርዓት ተጣሰ ብለን ነው።ስለዚህ ፊት ለፊት ወጥተው የተናገሩትን ለመውቀስ መነሳትህ ትክክል አይደለም። 9 አንድ አገልጋይ ከስርአተ ቤተክርስቲያን ውጪ ሲያገለግል በምዕመናን ጥያቄ ሲቀርብበት ተገፋሁ ከቤተክርስቲያን እንድርቅ አደረጉኝ የሚል ከሆነ ራሱን ይመርምር እና የሃይማኖት ትምህርት እንደገና መማር አለበት። 10 ዲያቆን ዘማሪ ልዑል ሰገድ የፍኖተ ጽድቅን አገልግሎት እየደገፈ video እየጫነ በዋናነት ማስታወቂያ እየሰራ እና ቋንቋዬ ነሽ የሚለውን መዝሙር በፊት ከነበረው ዜማ ቀይሮ ሙዚቃ አስመስሎ አቅርቦት ብዙ ሰው ለምን እንዲህ አደረግህ ብሎ ጠይቆት መልስ አልሰጠም በዚህም ቅር ተሰኝተናል አሁንም በራሱ ሚዲያ ሌሎች ተጠይቀው እርሱ በዝምታ መታለፍ አልነበረበትም ።
@addamhand7991
@addamhand7991 Год назад
@@shawahabita2145 አንተ ራስ መናፍቅ ነክ ጠማማ ኮፍያ እንዳረገው ፕሮግራም መሪ ። ፍሪኩ ሃይማኖተኛ
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад
እኔም እንዳንችው እማ
@user-vw5sp8oi9j
@user-vw5sp8oi9j Год назад
መምህሮቻችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
@selamteshome9303
@selamteshome9303 Год назад
እውነት ለመናገር እኔ ግራ ገብቶኝ አልቅሻለሁ መምህር ጳውሎስ የምወድህ መምህሬ አንተን እና ዘማሪ ቴዎድሮስን ሳይ በጣም ነው የከፋኝ ግን አንድ ያልገባኝ ነገር እንዳለ ተሰምቶኛል አሁን ሁሉም ገብቶኛል እመብርሀን ከተወደደው ልጇ ጋር ሀይማኖታችንን ይጠብቁልን፡፡
@Habeeba-oz7rp
@Habeeba-oz7rp 11 месяцев назад
መምህራችን በጣም ነው ላተ ያለኝ ክብረ በእውነት
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад
አሁንም የሚታየኝ ነገር ቢኖር ለሰውዬው የምትቆሙት ጥብቅና ነው እግዚአብሔር ተዋህዶንና ምዕመኑን ይጠብቅልን እንጂ
@SofanitWorku
@SofanitWorku 7 месяцев назад
እኔም
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z Год назад
አይይይይይይ እኔደስ አላለኝም አልገባኝም እንካን መናፍቅ የቆየው ዛሬ ጠነኛውም ያስፈራል ግዜው መምህር ጳውሎስ ትምህትህ ጥሩ ነው ራስህን ጠብቅ እንዳይወስድብን መምህር
@hanagetu3545
@hanagetu3545 Год назад
እመብርሃን ልጆችሽን ጠብቂን
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ደምሪኝ
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b Год назад
አሜንንን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Год назад
አሜን !
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j Год назад
ወይ መምህር ፓውሎስ አንደበትህ ደስስ ይላል ስለሰጠከን መረጃ እናመሰግናለን።
@marengeta8639
@marengeta8639 Год назад
ጥናት ያስፈልገዋል .መምህር የዋላሸት የሱ ዕይታ best ነው.
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 Год назад
መምህር ጳውሎስ እግዚአብሔር ይስጥህ::
@user-yq8hi3gs3g
@user-yq8hi3gs3g Год назад
ማንም ሰው ምንም የማድረግ መብት አለው ግን አንድ ሰው የሚወደው ሰው እያደረገ ያለው ነገር በሱ እይታ ተሳስቶ ከታዬው ይጠይቀዋል ይቃወመዋል ግን እኛ ኦርቶዶክሳውያን ብዙ ጊዜ ሰውን ከመውደድ አልፈን እናመልከዋለን ያ ሰው መንገድ ሲስት አብረን ገደል እንገባለን እናም ህዝቤ ሆይ እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን አትከተሉ እራሳችሁን ሁኑ እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏
@user-tp7sd5oz9o
@user-tp7sd5oz9o Год назад
ትክክል
@sefrashashebir2282
@sefrashashebir2282 Год назад
መምህሬ እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋየን ግን በደብ ጊዜ ሰታችሁ አግዙት ያስረከባችሁን ሃላፊነት መዉጣት የናንተ ስራ ይመስለኛል እግዚአብሔር ይረዳችሁ አመሰግናለሁ
@MatewosUka
@MatewosUka Год назад
ስህተትን ስህተት በሉ ዕዉታችሁን ብቻ አትከተሉ ተዋህዶን በጥንቃቀ ግለጽዋት በተላይ ጳዉሎስ
@besttube8710
@besttube8710 Год назад
በጣም ያሳዝናል በእውነት በጣም ያሳዝናል ።ልቦና ይስጣችሁ
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Год назад
መምህር የሆላ እሸት እንኮአን ለዚህ ክብር አበቃዎት አብረን ተምረን አለቃችንም ነበርክ እንኮአንም ለዚህ ክብር አበቃህ
@mesi16-91
@mesi16-91 Год назад
ጀርባው ንፁህ ነውር የሌለበት እግዚአብሔር ብቻ ነው ! አገልጋይ የምዕመኑ ዐይን ስለ ሆናችሁ እንቅስቃሴያችሁ ሁሉ ይታያል ! ለዛም ፈተና ይገጥማችሃል ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናችሁ ! 😇🙏
@Anyhairr
@Anyhairr Год назад
መምህር ጳውሎስ መልካም መምህራችን ነህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወንድማለም
@kuku-tr9ru
@kuku-tr9ru Год назад
aderahen memher adera ethiopian, adera orthodoxen
@user-mo6ge8dd2b
@user-mo6ge8dd2b Год назад
መምህር የኋላሸት አሪፍ አብራርተሀል
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg Год назад
ተዋህዶዎች እባካችሁ አንድ እንሁን ስንከፋፈል ጠላት ይበዛብናል እባካችሁ እግዚአብሔር ተዋህዶን ይጠብቅልን ችግሩን በውስጥ ጨርሱ
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Год назад
እዉነት ነዉ መወነጃጀሉ በጣም ያስፈራል። ወዴት እየሄድን ነዉ ብዬ እፈራለሁ። ዉሻ በቀደደዉ ጅብ ይገባልና። ቤተ ክርስቲያናችንን ጌታ በደሙ ይሸፍንልን። የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋና በረከትዋ አይለየን።
@mulusemagnwbenh3310
@mulusemagnwbenh3310 11 месяцев назад
በሚገርም ሁኔታ አይሁዶች ኢየሱስ አይነሳም ብለው ማህተም አደረጉበት ።ስለማያውቁት የማርያምና የዮሴፍ ልጅ ብቻ አድርገው ቆጠሩት ።ግን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው ነው። ወገኖች እባካችሁ አስተውሉ ተቋሙን ነው ወይስ እግዚአብሔርን ነው ምታገለግሉት ?እኛም ከዚህ አሸን ክታብ ከበዛበት የሐይማኖት ተቋም ከመሰለ ውስጥ ግን ጥልቅ መቃብር የሆነ ብዙዎችን ወደሲዖል ያስገባ ተቋም ነው።እናንተ ተመለሱ ። የእግዚአብሔርን የማዳን ስራ አትቋቋሙ። እውር እውርን ቢመራው ተያይዞ ገደል።እባካችሁ ከሕዝቡ አይን ላይ ጭንብልና መጋረጃን አንሱ። ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል። ስዕል ገድላት የተለያየ መፅሐፍ ቅዱስ ያላሰፈራቸውን አስወግዱ ።ኢየሱስ ክርስቶስ በአብ ና በሰው መካከለኛ ነው።ወንጌል ለእናንተ ምንድን ነው ?ምንፍቅናስ ምን ማለት ነው።ንስሐ ግቡ አሁንም ጌታ ይወዳችሗል።
@user-wt7gn1gd3k
@user-wt7gn1gd3k Год назад
መምህር እኛ የተዋህዶ ልጆች በደንብ እናውቆታለን እንወዶታለን!!!
@asterarega1941
@asterarega1941 Год назад
ተዋህዶ ሐይማኖታችንን መድኃኔዓለም ይጠብቅልን
@hiwetgirmay1559
@hiwetgirmay1559 Год назад
Kbur memhrna memhr pawulos EGZABHER AMLAK zebene hiwetka ybark EGZABHER naka zmesl Agelgali sele zhabena EGZABHER AMLAK ymesgen 🙏🙏🙏
@kimemealmayhu5258
@kimemealmayhu5258 Год назад
ያያያያያያያያተባረክልን እንቁ በርታ
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 8 месяцев назад
መምህር ዛሬ ላይ ስለፍኖተ ፅድቅ ምላሽክን እንፈልጋለን ይህንን ቃለመጠይቅ ቀደም ብዬ ሰምቻለሁ እባክህ ምላሽ ከአንተ እንጠብቃለን ???????
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Год назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ሐይማኖታችንን ይጠብቅልን 🥰🥰🥰❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚🙏🙏🙏
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ደምሪኝ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 Год назад
መልስ አልተሰጠም ህዝቡ የጠየቀው ሌላ መልሳችሁ ሌላእውነት ለመናገር እየተደረገ ያለው የቤተክርስቲያንን ስርዓት መሸርሸር ነው አንድ ግለሰብ ገንዘብ ስላለው ብቻ በዚህ ልክ መነጋገሪያ መሆኑ እጅግ አስገርሞኛል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን ለእኔ መምህራን ናቸው ።ይህ ሁሉ ሲደረግ የጠየቁት ምዕመናን ናቸው ።ምዕመኑ ባይጠይቅ መልስ የሚሰጥ አንድም አገልጋይ ትንፍሽ አይልም (ፍኖተ ጽድቅ ከሄዱት) አባቶቼ ሊቃነ ጳጳሳት በረከታችሁ ትደርብኝ፤ መምህራንና ዘማርያን የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን እስከመጨረሻው በቤተክርስቲያን ጸንታችሁ እንድታገለግሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ። # የሰጣችሁትን ማብራሪያ ሙሉውን ሰምቼዋለሁ እኔ እንደ አንድ የቤተክርስቲያን ልጅ ምላሹ ደስ አላለኝም ። ምዕመናን ጥያቄ የመጠየቅ መብት አላቸው 1 ሊቃነ ጳጳሳትም ከስርዓት ውጪ አገልግሎት ሲሰጡ ልጆች አባቶቻቸውን በስርዓት መጠየቅ ይችላሉ ምክንያቱም እራሳቸው ያስተማርዋቸውን ስርዓት መልሰው ሲያጡት ። ጳጳስ ከሃይማኖት አይወጣም ተብሎ አይታሰብም ጳጳስ ከሃይማኖት ቢወጣ ቤተክርስቲያን ተሳስታለች ማለት አይደለም። 2 ምዕመናን ጥያቄ ሲጠይቁ ፈራጅ ሆነዋል አትበሉ መፍረድ እና በስርዓት አገልግሉ ማለት ይለያያል ። 3 መጽሐፍ ለማስመረቅ መዝሙር ለማስመረቅ ቤተክርስቲያን በቂ አዳራሽ የላትም ብላችኋል አቶ ፀጋዬ ቤተክርስቲያን ውስጥ አዳራሽ እንዲሰራ አድርጉ ። 4 ፍኖተ ጽድቅ ወይም ፀጋዬ 2500 ሰራተኞች አሉት እነርሱን ነው በአዳራሹ እንዲማሩ ያደረገው አላችሁ ሰራተኞቹ ወደ ቤተክርስቲያን ይላካቸውና መሰረታዊ የሃይማኖት ትምህርት ይማሩ 5 ሰራተኞቹ የተለያየ ሃይማኖት ተከታዮች ናቸው ግን የሚሰጠው ትምህርት ካልተመቸው ጥሎ ይውጣ የሚባል የቤተክርስቲያን ስርዐት አይደለም ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ ነው ጌታ ነው ሲባል አይደለም ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው ነብይ ነው ከሚል ሰው ጋር ተቀምጠው እየተማሩ ምኑን የሃይማኖት ትምህርት ተማሩ ስለ ስራ፣ አብሮ ስለመስራት ፣አብሮ ስለመብላት አብሮ ስለማደግ ከሆነ business አማካሪ ቀጥሮ ማስተማር ነው እንጂ ከማያምኑት ጋር ተቀምጠው የሃይማኖት ትምህርት ማስተማር ትክክል አይደለም። 6 መምህር ጳውሎስ የተናገርከው ምርትነሽ ለማርያም የሚለውን ዜማ ቀይራ ዘመችችው ስትባል ደክሟት ቢሆንስ የሚል ፍፁም የማይጠበቅ መልስ መስጠትህ እየተወራ ካለው ሃሳብ አንፃር ትክክል አይደለም። 7 ስለ ከበሮ ሲጠየቅ ከበሮ በማህሌት ቁጭ ተብሎ ይመታል studio ውስጥም እንደዚሁ የሚል የተድበሰበሰ መልስ ግራ አጋብቶኛል 8 ያያ ዘልደታ የተናገረው እኛ ዝም ያልነው አባቶቻችንን እና ሌሎች አገልጋዮችን አክብረን ነው እስከአሁን ያልተናገርነው ላልከው እኛም አባቶቻችንን እና አገልጋዮችን ለማዋረድ ሳይሆን በግልጽ ላሳዩን ተግባር ግልጽ ጥያቄ ነው የጠየቅነው የቤተክርስቲያን ስርዓት ተጣሰ ብለን ነው።ስለዚህ ፊት ለፊት ወጥተው የተናገሩትን ለመውቀስ መነሳትህ ትክክል አይደለም። 9 አንድ አገልጋይ ከስርአተ ቤተክርስቲያን ውጪ ሲያገለግል በምዕመናን ጥያቄ ሲቀርብበት ተገፋሁ ከቤተክርስቲያን እንድርቅ አደረጉኝ የሚል ከሆነ ራሱን ይመርምር እና የሃይማኖት ትምህርት እንደገና መማር አለበት። 10 ዲያቆን ዘማሪ ልዑል ሰገድ የፍኖተ ጽድቅን አገልግሎት እየደገፈ video እየጫነ በዋናነት ማስታወቂያ እየሰራ እና ቋንቋዬ ነሽ የሚለውን መዝሙር በፊት ከነበረው ዜማ ቀይሮ ሙዚቃ አስመስሎ አቅርቦት ብዙ ሰው ለምን እንዲህ አደረግህ ብሎ ጠይቆት መልስ አልሰጠም በዚህም ቅር ተሰኝተናል አሁንም በራሱ ሚዲያ ሌሎች ተጠይቀው እርሱ በዝምታ መታለፍ አልነበረበትም ።
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜንን ልክ ነው…ሌሎቹም እንደዚህ ቢወያዩ ሀሜትና መነቃቀፍ ይቀራል፡፡ እንደዚህ በሰለጠነ መንገድ መወያየታቸው ለምዕመኑ እንቅፋት አይሆኑም መልስ ስለሰጡ አክብረዋል ማመስገን ይገባል፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@hanagetu3545
@hanagetu3545 Год назад
እግዚአብሔር ሁላችንም ለመንግስቱ ያስበን
@hanaasfaw7340
@hanaasfaw7340 Год назад
አይ አባታችን መምህር ጳውሎስ ?
@alemabebe1795
@alemabebe1795 Год назад
ተባረኩልኝ። thank you so much for sharing .
@meazamichaelkureban9586
@meazamichaelkureban9586 Год назад
ያ ያ ዘልደታ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@dagachewdessalegn9912
@dagachewdessalegn9912 Год назад
Kofeyawen byawelkew tiru nber yared
@bitewlgntesfaye2114
@bitewlgntesfaye2114 11 месяцев назад
ሰውየው እራሱ ድራማ እየሰራ ይመስለኛል ብቻ እግዚአብሄር ይጠብቀን
@user-cx6yo3cf7c
@user-cx6yo3cf7c 9 месяцев назад
ያገልግሎት ዘመናቹህ ይባረክ ቃለሂወት ያሰማልን ማስተካከሉ ግን በደንብ ይቀጥል እስከመጨረሻው አግዙት በጣም ደስይላል
@tigistbush5334
@tigistbush5334 Год назад
መምህር ሬ የኔውድ መመህርጳውሎስ አንደበተርእቱ ፈጣሪይክበርይመስገንእድሜይስጥህ
@user-sr1vm6dr5u
@user-sr1vm6dr5u Год назад
መምህር የጏላሸት ግልፅ እና ግልፅ ንግግር ተናግረሃል👏👏👏👏ቃለህይወትን ያሰማልን
@mekdibayu1874
@mekdibayu1874 Год назад
መምህር ፓዉሎስ የማከብርህና የምወድህ ድንቁ መምህር የምመኑን ድምፅ አክብራቹ መታቹ ድምፃችንን በመደገፍና እዉነታዉን ለማሳወቅ ላደረጋችሁት ትልቅ ክብር አለኝ ያያ ዘ ተዋህዶ እንዲሁም ሌሎቻችሁም መምህሮቻችን እግዚአብሔር ያክብራቹ ደስ ብሎኛል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤🙏🙏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Год назад
*_አቤቱ ጊዜን ስጠን_* *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_* *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_* _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯
@sarsamiaer1719
@sarsamiaer1719 Год назад
@semegn9760
@semegn9760 Год назад
እናመሰግናለን
@DMYA370
@DMYA370 Год назад
ያያ ዘልደታ እንደዚህ አይነት ጋዜጠኛ ነህ ለካስ በርታልን እናመሰግናለን
@generationalvision3115
@generationalvision3115 8 месяцев назад
መምህር ጳውሎስ እስቲ መናፍቅ ማለት አስረዳኝ 'በደመ ነፍስ መናፍቅ'አትበል
@EyerusKasu-zl9rc
@EyerusKasu-zl9rc 3 месяца назад
ተጠራጣሪ ማለት ነው ዛሬ ሌላ ይሰብኩና ነገ ስታገኛቸው ደግሞ ያሉትን እረስተው ሌላ የሰብካሉ አቃም የሌላቸው ማለትነው
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 Год назад
መምህር እርስወን የመሰለ ድምጸ መረዋ ቅን አገልጋይ ስለሰጠን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን 🙏 ሁሌም ይህን ዩቱብ አዳምጣለሁ።
@vartoskatim4951
@vartoskatim4951 Год назад
Tewahido lezelalem tnur♥️♥️♥️
@eskedarabebe6859
@eskedarabebe6859 Год назад
እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን:አገልጋዮችንም ይጠብቅልን :: ጠላቶቻችንንም ያስታግስልን። ግን ፈጣሪ ይፈርዳል ቤቱንም ያፀዳል ። ቤተክርስትያን መቼም አትፈርስም እኛ ግን እንዳንጠፋ እንጠንቀቅ !!
@hargeweyenmengeshamamo1043
@hargeweyenmengeshamamo1043 Год назад
እውነት ልብ ይስጠን ዝምታ ወርቅ ነው ሚባለው በምክንያት ነው ከተዋህዶ አድ ወይም ሁለት ሰው ቢገኝበት ትንሽ ይረብሽ ነበር ግን ከዛ በላይ አባቶች ኡሉ የማስተውል ልብ ይስጠን
@user-no9wo5sn5n
@user-no9wo5sn5n Год назад
ፋኖተ ፅድቅ የተዋህዶ ይሆናል መምህር እናምንሃለን 🙏🙏በርቱ
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 Год назад
አተን የሰጠን አምላክ ይመስገን መምህር ጳውሎስ በቤቱ ያቆያቹ
@tadessetsige4473
@tadessetsige4473 Год назад
መምህር የኅላሸት እውነት እውነቱ ነጭ ነጩ የሰጠኩው አስተያየት እ/ር ይሰጥልኝ
@user-gy2th1jt3f
@user-gy2th1jt3f Год назад
የጠፍቱን እግዚአብሔር ወደ ተዋህዶ ሁሉንም ይመልስልን በርቱ መምህራኖቻችን እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@saragetahun7648
@saragetahun7648 11 месяцев назад
ተዋህዶ ሐይማኖታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት ትልቅ ውይይት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hantehaato9838
@hantehaato9838 Год назад
Weshetam atezebarku pawlos tetenkek geta yayehal
@minasmidea
@minasmidea Год назад
መምህራኖቼ ክበሩልኝ መምህር የኋላሼት ደመቀ እጅግ በጣም የማከብርህ መምህር ከበፊቱ የበለጠ ወደድኩህ እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን
@nanishem849
@nanishem849 Год назад
True True True
@nanishem849
@nanishem849 Год назад
Keep going on
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Год назад
ጀግናው ስወድህ መምህር ጻውሎስ❤❤❤
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 Год назад
አረማመዳችውን በማስተዋል ይሁን ሰውየውን በየዋህነት ማየት አያስፈልግም ዲያቢሎስም መላክ ነበር መመለሳቸው መልካም ነው ግን መማራቸው ይቅደም
@tinahailu748
@tinahailu748 Год назад
Medhanialem Kirstos Ethiopian kinelijocha yetebekelin yebarklin! Abatachin Kalihiwotin yasemalin Mengeste Semayatin Yaweresilin ! Long live Ethiopia 🇪🇹 EOTC !
@betelhembeti6706
@betelhembeti6706 Год назад
Abet memhryeeee..... Gn besmam.. Tileyalek eko...
@Nt-pg2dq
@Nt-pg2dq Год назад
እናመሰግናለን የመናፍቃን ተኩላ መንጋው ጋር ተደባልቋል አምላክ ይርዳችሁ ሌላ ጥቆማ አለኝ ሆለታ አርሴማ እባካችሁ ውስጣቸው ቢጠና ደስ ይለኛል ምዕመናንን እኔንም ጭምር በቅባቅዱስ በመቀባት ሰበብ የሆነውን መድሀኒአለም ብቻ ነው የሚያውቀው እኔ ሀይማኖቴን እንድጠላ ነበር የተደረገው።
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Год назад
እንኳን ደህና መጡልን መምህር
@jerytedy600
@jerytedy600 Год назад
የእግዚአብሔር ሀሳብ ሰውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው ወደድንም ጠላንም እንጠቀለላለን ኦርቶዶክስ ጴንጤ ሙስሊም የለም በክርስቶስ ሁሉ ይጠቀለላል❤❤❤
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Год назад
ከየሱስ ጌታ ነው
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 Год назад
መምህሮቻችን እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ ያኑራችሁ አፅራረ ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን
@seblemesfin3645
@seblemesfin3645 Год назад
መምህር ጳውሎስ ተባረክ
@Eshete8577
@Eshete8577 Год назад
ተባረኩ መምህሮቻችን እባካችሁ በዚህ ዙሪያ ጠንክራችሁ ስሩ እግዚያብሔር ይረዳችሁዋል።
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf Год назад
ክበሩልን
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl Год назад
ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቅ እውነት ነው
@millionshemilse7204
@millionshemilse7204 Год назад
መምህሮቻችን ምላሻችሁ ልብ ይሞላል እናመሰግናለን🙏
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p Год назад
አሁንም ብዙዎች ስተዋል ይሄ ፀጋዬ መናፍቅ ነው መዝሙሩ በአጠቃላይ የመናፍቅ ነው
@Hana-3838
@Hana-3838 Год назад
💚💛❤ እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጣሕ
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 Год назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏መምህሮቻችን እድሜ ጤና ፀጋውን ልዑል እግዚአብሔር ይስጣችሁ🙏ሽ ዓመት ኑሩልን🙏✝️❤️💛💚
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜንን ልክ ነው…ሌሎቹም እንደዚህ ቢወያዩ ሀሜትና መነቃቀፍ ይቀራል፡፡ እንደዚህ በሰለጠነ መንገድ መወያየታቸው ለምዕመኑ እንቅፋት አይሆኑም መልስ ስለሰጡ አክብረዋል ማመስገን ይገባል፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@user-ji4hb7hy9z
@user-ji4hb7hy9z 9 месяцев назад
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን ሰዉየው ወደ እናንተ እንጂ እናንተ ወደ ስሱ እናንተ መሄድ የለባቸውም
@sofanitnegash2777
@sofanitnegash2777 Год назад
መምህር የኋላሸት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፍጻሜህን ያሳምርልህ
@vcli1507
@vcli1507 Год назад
ፈጣሪ ሁላችሁንም በቤቱ ያፅናችሁ ለኛም ሳናውቅ ለምንፈርድ ልቦና ይስጠን
@talkingtooth9871
@talkingtooth9871 Год назад
መምህር ጰዉሎስ በርቱሉንፈጣሪጌታችን መድሀኒታችእየሱስ ክርስቶስ ሀሉጊዜ ይጠብቆት አሜን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜንን ልክ ነው…ሌሎቹም እንደዚህ ቢወያዩ ሀሜትና መነቃቀፍ ይቀራል፡፡ እንደዚህ በሰለጠነ መንገድ መወያየታቸው ለምዕመኑ እንቅፋት አይሆኑም መልስ ስለሰጡ አክብረዋል ማመስገን ይገባል፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@dawitlulit8293
@dawitlulit8293 7 месяцев назад
መምህር ጰውሎስ የኔ አባት እወድሀለሁ ቃልህ ሂወት ነው ምነው አባቴ ብትሆን ወይ ወንድሜ አከብርሀለሁ በጣም አመቤቴ ከክፉ ትጠብቅህ
@Martaethio363
@Martaethio363 Год назад
እነሱም ሲመጡ እንዲ ነበር አመጣጣቸዉ ለዛ ነዉ የደነገጥነዉ ፈጣሪ ከቤቱ አይለያቹ
@biftuhundesa6078
@biftuhundesa6078 Год назад
Memehere ye walashite thanks
@emiyumenbere7887
@emiyumenbere7887 Год назад
እናመሰግናለን ጥርት ያለ መረጃን ስለሰጣችሁን መምህራኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
@fireyotasgidom3169
@fireyotasgidom3169 Год назад
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤💒💒💒🙏
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 Год назад
Kala hiyewot yasemalen memeranochachin 😍😍😍Dingel hoy Lijocheshen xabik😍🙏🙏🙏
@mitintsi4389
@mitintsi4389 Год назад
ውድ መምህራችን ስለ ፍኖተ ፅድቅ የተናገርከው ነገር ጥሩ ነው የምታውቀውን እውነት መግለፅህ። እናንተ ድሮ እኛ እንደመንጋ በምንንዳበት ዘመን እንኳ ቆም ብላችሁ በማስተዋላችሁ ነው የተሃድሶ እንቅስቃሴ የታወቀው። አሁንም እናንተን የመምከር አቅም ከየት አመጣለሁ?ግን ፍኖተ ፅድቅ አሁንም በጥንቃቄ ቢታይ እላለሁ።
@user-om5or6jj6j
@user-om5or6jj6j Год назад
ከልቡ የማስተምር የማገለግል እኮ ነዉ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ፈጣር መሜህሬ በእድሜ በጤና ያቆይልን
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl Год назад
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመልስ እውነት መምህራችን 🙏💚💓❤️❤️💞💞💞
@meazamichaelkureban9586
@meazamichaelkureban9586 Год назад
መምህር የኋላሸት እግዚአብሔር ይባርክዎት
@elsamengesha701
@elsamengesha701 Год назад
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን ያያ ኑርልን
@betelhembeti6706
@betelhembeti6706 Год назад
Finote tsedk..... Ye ortodox yhonal enamnalen😍😍😍😍😍😍🙏
@user-gw4gu7rj4n
@user-gw4gu7rj4n Год назад
የህይወት ቃልን ያሰማልን ተዋህዶ ሀይማኖታችን ይጠብቅል
@frtunamelese1605
@frtunamelese1605 Год назад
የእዉነት አምላክ እሱ ያዉቃል ስለሁሉም ነገር 🙏
@meseluhailgebreil749
@meseluhailgebreil749 Год назад
መልካም ውይይት ነው🙏 የሰውየው መመለስ ከሁሉም በላይ ደስ የሚያሰኝ ነው! መጥራት ያለበት ነገር ግን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ መጥራት አለበት ከዚህ በፊት ተሀድሶነታቸው/መናፍቅነታቸው ተገልጦባቸው የወጡት የቀደመ መዝሙራቸውን ስንሰማ ደስ እንደማይለን ሁሉ አሁን ላይ በፍኖተ ፅድቅ የሚለቀቁት መዝሙሮችም ያሳምሙናል
@natnaeltesfaye2918
@natnaeltesfaye2918 Год назад
ከቤተክርስቲያን የሄዱ ዘማሪያን ናቸዉ እንጂ ስለ እመቤታችን የዘመሩት እነርሱ ፈፅሞ ስለ ቅዱሳን አይዘምሩም አሁን ላይ በጣም አደገኛ ሴራ ዉስጥ ናቸዉ እመኑኝ ተዉ ከባድ ዋጋ ቤተክርስቲያንን ያስከፍላታል ።
@ephrataalemu7095
@ephrataalemu7095 10 месяцев назад
እግዚአብሔርን አታመልክም አንተ? አምልኮ ና ስግደት ለእግዚአብሔር ነው
@aliyahaosis4792
@aliyahaosis4792 Год назад
Sle hulum neger Egziabher yimesgen kale hyiwet yasemalen
@hanagetu3545
@hanagetu3545 Год назад
እግዚአብሔር ለመንግስቱ ያስበን
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 Год назад
መምህሮቻችን አስተምህረቶቻችሁን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክ ኑሩልን አትጥፉብን 💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏
@endutube
@endutube Год назад
እኛ በጣም ስለምንወዳቸሁ በጣም ስሜታዊም ሁነን ነበር ነገር ግን መልስ ለሚፈልግ ምእመን በትህትና በመናገራችሁ ፈጣሪ ያክብራችሁ....ወደፊትም አንዲ ያለ ነገር ሲኖር መርምራቸሁ ብትሄዱ ....ኮንሰርት የሚመስል መዝሙር የሚዘመርበት መድረክ ላይ የምናከብራችሁን መምህራን ማየት ለኛ ከባድ ነዉ... ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 Год назад
መልስ አልተሰጠም ህዝቡ የጠየቀው ሌላ መልሳችሁ ሌላእውነት ለመናገር እየተደረገ ያለው የቤተክርስቲያንን ስርዓት መሸርሸር ነው አንድ ግለሰብ ገንዘብ ስላለው ብቻ በዚህ ልክ መነጋገሪያ መሆኑ እጅግ አስገርሞኛል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን ለእኔ መምህራን ናቸው ።ይህ ሁሉ ሲደረግ የጠየቁት ምዕመናን ናቸው ።ምዕመኑ ባይጠይቅ መልስ የሚሰጥ አንድም አገልጋይ ትንፍሽ አይልም (ፍኖተ ጽድቅ ከሄዱት) አባቶቼ ሊቃነ ጳጳሳት በረከታችሁ ትደርብኝ፤ መምህራንና ዘማርያን የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን እስከመጨረሻው በቤተክርስቲያን ጸንታችሁ እንድታገለግሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ። # የሰጣችሁትን ማብራሪያ ሙሉውን ሰምቼዋለሁ እኔ እንደ አንድ የቤተክርስቲያን ልጅ ምላሹ ደስ አላለኝም ። ምዕመናን ጥያቄ የመጠየቅ መብት አላቸው 1 ሊቃነ ጳጳሳትም ከስርዓት ውጪ አገልግሎት ሲሰጡ ልጆች አባቶቻቸውን በስርዓት መጠየቅ ይችላሉ ምክንያቱም እራሳቸው ያስተማርዋቸውን ስርዓት መልሰው ሲያጡት ። ጳጳስ ከሃይማኖት አይወጣም ተብሎ አይታሰብም ጳጳስ ከሃይማኖት ቢወጣ ቤተክርስቲያን ተሳስታለች ማለት አይደለም። 2 ምዕመናን ጥያቄ ሲጠይቁ ፈራጅ ሆነዋል አትበሉ መፍረድ እና በስርዓት አገልግሉ ማለት ይለያያል ። 3 መጽሐፍ ለማስመረቅ መዝሙር ለማስመረቅ ቤተክርስቲያን በቂ አዳራሽ የላትም ብላችኋል አቶ ፀጋዬ ቤተክርስቲያን ውስጥ አዳራሽ እንዲሰራ አድርጉ ። 4 ፍኖተ ጽድቅ ወይም ፀጋዬ 2500 ሰራተኞች አሉት እነርሱን ነው በአዳራሹ እንዲማሩ ያደረገው አላችሁ ሰራተኞቹ ወደ ቤተክርስቲያን ይላካቸውና መሰረታዊ የሃይማኖት ትምህርት ይማሩ 5 ሰራተኞቹ የተለያየ ሃይማኖት ተከታዮች ናቸው ግን የሚሰጠው ትምህርት ካልተመቸው ጥሎ ይውጣ የሚባል የቤተክርስቲያን ስርዐት አይደለም ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ ነው ጌታ ነው ሲባል አይደለም ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው ነብይ ነው ከሚል ሰው ጋር ተቀምጠው እየተማሩ ምኑን የሃይማኖት ትምህርት ተማሩ ስለ ስራ፣ አብሮ ስለመስራት ፣አብሮ ስለመብላት አብሮ ስለማደግ ከሆነ business አማካሪ ቀጥሮ ማስተማር ነው እንጂ ከማያምኑት ጋር ተቀምጠው የሃይማኖት ትምህርት ማስተማር ትክክል አይደለም። 6 መምህር ጳውሎስ የተናገርከው ምርትነሽ ለማርያም የሚለውን ዜማ ቀይራ ዘመችችው ስትባል ደክሟት ቢሆንስ የሚል ፍፁም የማይጠበቅ መልስ መስጠትህ እየተወራ ካለው ሃሳብ አንፃር ትክክል አይደለም። 7 ስለ ከበሮ ሲጠየቅ ከበሮ በማህሌት ቁጭ ተብሎ ይመታል studio ውስጥም እንደዚሁ የሚል የተድበሰበሰ መልስ ግራ አጋብቶኛል 8 ያያ ዘልደታ የተናገረው እኛ ዝም ያልነው አባቶቻችንን እና ሌሎች አገልጋዮችን አክብረን ነው እስከአሁን ያልተናገርነው ላልከው እኛም አባቶቻችንን እና አገልጋዮችን ለማዋረድ ሳይሆን በግልጽ ላሳዩን ተግባር ግልጽ ጥያቄ ነው የጠየቅነው የቤተክርስቲያን ስርዓት ተጣሰ ብለን ነው።ስለዚህ ፊት ለፊት ወጥተው የተናገሩትን ለመውቀስ መነሳትህ ትክክል አይደለም። 9 አንድ አገልጋይ ከስርአተ ቤተክርስቲያን ውጪ ሲያገለግል በምዕመናን ጥያቄ ሲቀርብበት ተገፋሁ ከቤተክርስቲያን እንድርቅ አደረጉኝ የሚል ከሆነ ራሱን ይመርምር እና የሃይማኖት ትምህርት እንደገና መማር አለበት። 10 ዲያቆን ዘማሪ ልዑል ሰገድ የፍኖተ ጽድቅን አገልግሎት እየደገፈ video እየጫነ በዋናነት ማስታወቂያ እየሰራ እና ቋንቋዬ ነሽ የሚለውን መዝሙር በፊት ከነበረው ዜማ ቀይሮ ሙዚቃ አስመስሎ አቅርቦት ብዙ ሰው ለምን እንዲህ አደረግህ ብሎ ጠይቆት መልስ አልሰጠም በዚህም ቅር ተሰኝተናል አሁንም በራሱ ሚዲያ ሌሎች ተጠይቀው እርሱ በዝምታ መታለፍ አልነበረበትም ።
@endutube
@endutube Год назад
@@afomiyatube3638 ሙሉ ለሙሉ ያነሳህዉን ሀሳብ እደግፈዋለዉ ነገር ግን ቢያስን የእነሱን ሀሳብ በግል መናገራቸዉ የሚስወቅስ አይመስልኝም ..የተናገሩትን በደንብ ከሰማኸዉ ምንም ክፋት ያለበት አደለም 2000 ነፍስ ወደ ቤተ ክርስቲያን ማምጣት ምንያህል በረከት እንደሆነም ማሰብ አለብን ...ነገር ግን አካሄዱን ነዉ ትክክል ያልሆነዉ አሱን ደሞ አነሱም አምነዉታል መስተካከል ያለበት ሳይስተካከል ወደ ፍኖተ ጽድቅ ከሄዱ ችግር አለ የተባለዉ ሰዉዬ ማኖ አስነክቷቸዉ ይሆናል ስለዚህ እኛም መጠንቀቅ አለብን
@user-wg1dm5ij2u
@user-wg1dm5ij2u Год назад
@@endutube ወድሜ ታድያ ሁለትሺ ነፍስ የሚመጣዉ እንዴት ነዉ አዳራሺ ላይ ነዉ እዛዉ የስራ ቦታቸዉ አካባቢ እኮ አማኑኤል ቤተ ክርስትያን አለ እሄን ደግሞ መምህራኖቹ ያዉቃሉ ተነጋግረዉ አዳራሺ ከሚሆን ወደ ቤተክርስትያን መዉሰድ ይችሉ ነበር ሲቀጥል አሁን ላይ የግል ጉዳያቸዉ እያደረጉት ነዉ እኛ ወይም እኔ ጥያቄየ ከነሱ ለምን ሄዱ ሳይሆን ስእተት እንደሆነ እያወቁ ለምን አልተቃወሙም ነዉ አሁንም እኮ ለፀጋየ ለሚባለዉ ጥብቅና ቆመዉ ነዉ ያሉት
@endutube
@endutube Год назад
@@user-wg1dm5ij2u ልክ ነሽ ቤቲ እኔም አኮ አዛ መሄዳቸዉ ትክክል ነዉ አላልኩም ነገር ግን በነሱ በኩል ያለዉን ነገር መስማት አላብን ከዛ ቡሃላ ደሞ ሌላ ጥያቄ እንጤይቃለን እንዳልሽዉ ሰዉየዉን ከመረጡ የጊዜ ጉዳይ አንጂ እንዉነት አትደበቅም
@user-wg1dm5ij2u
@user-wg1dm5ij2u Год назад
@@endutube ይህን አሳብ እኔም እጋራሀለዉ
@theodrosshiferaw4503
@theodrosshiferaw4503 Год назад
ያያ ትክክል የሆነ ጥያቄ ነው የጠየከው ተባረክ አሁንም በደንብ መጽዳት አለበት 30 ግዜ ጸግሽ ጸግሽ አትበይ ብዙ በደል አድርሷል
@user-wq5jq6qg6s
@user-wq5jq6qg6s 8 месяцев назад
ጳውሎስ የምንወደው የቤተክርስቲያን ልጅ ነው በርቱልን ጳውሎስ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ፈጣሪ ይስጥህ
Далее
እግዚአብሔር ይችላል@Pawlosmerewaoffical
49:41
Ouch.. 🤕
00:30
Просмотров 7 млн
Ouch.. 🤕
00:30
Просмотров 7 млн