Тёмный

🔴 ምልክት ወዳለው ሰው አትቅረቡ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Просмотров 324 тыс.
50% 1

#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #Mezmur #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
#፩ ሃይማኖት
#፩ ሲኖዶስ
#፩ ፓትርያርክ
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #aba_gebrekidan_girma #ethiopia #viral #aba #africa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባይ #ሲኖዶስ
#sinodos

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 416   
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 11 месяцев назад
አባታችን በእርስወ ትምህርት ተቀይሬ አለሁ አባቴ ስጋ ደሙን ለመቀበል እረድተውኛል በእውነት በእግዚአብሔር ቸርነት ለዚህ ክብረ አብቅቶኛል ሌሉች እህት ወነድሞቼ ለዚህ ክብር ያብቃችሁ ንስሀ ግቡ ክቡር ስጋውን ቅዱስ ደሙን ተቀበሉ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏❤❤❤
@yohanistadese8166
@yohanistadese8166 11 месяцев назад
antent weym set kehonh anchnm yereda fetari enenm endiredagn betselit asbegn/asbign
@bizu-e4g
@bizu-e4g 2 месяца назад
Amen 🙏
@belayshah3691
@belayshah3691 8 дней назад
Amen
@meticar4025
@meticar4025 11 месяцев назад
መቸም ከአፌ የማይጠፋው ነገር ቢኖር የእግዚአብሔር ልጅ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይይ ማረኝ የሚል ነው 😢 ሁላችንንም የድንግል ልጅ ልዑል ይማረን ይቅር ይበለን አሜን፫ 😢😢🇪🇹😭😭💒♥️🙇‍♀️🙇‍♀️
@yezinachanie4305
@yezinachanie4305 5 часов назад
አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን!!! በእርስዎ ፍሬ የሚያፈሩ ደቀ መዛሙርተን ያብዛልን!!!
@Solyana-xm7db6wz1g
@Solyana-xm7db6wz1g 11 месяцев назад
ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት❤✝️✔️ ይሄንን ቪድወ የምናይ ሁሉ ለቤተሰቦቻችን👩‍👩‍👦‍👦ለጓደኞቻችን👭ሼር እናድርግላቸው!እግዚአብሔር በአባታችን ለይ አድሮ እያስተማረን ነው።
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 11 месяцев назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ኦርቶዶክሳዊያን እህት ወንድሞቼ ኑ በዓለም ወሬ የደከመች የዛለች ነፍሳችን እናረጋጋት።
@Yewbelu
@Yewbelu 11 месяцев назад
አባቴ እርሶ በደንብ አስተምረውኛ ል እኔ መቅየር አቃተኝ እምብርሃን ትርዳኝ 🙏🙏🙏
@uaeuae8373
@uaeuae8373 11 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@kentunegh7063
@kentunegh7063 10 месяцев назад
Amen hulachnnm trdan
@1yibeltal-ከ100
@1yibeltal-ከ100 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 11 месяцев назад
እረ ምን ልሁን አማኑኤል አምላክ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ እንዳተወን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ተጠምቄ ወለተ ኢየሱስ ብለህ ጠርተህኝ ባክኜ እንዳልቀር ይህን አለም አሸንፈህልኝ እኔ ግን ተሸነፍኩ አባ በእውነት ነፍሴ ደስ እንዲላት እያተጉ ነው በመንግስቱ ያኑረወት
@samritube5541
@samritube5541 11 месяцев назад
አሜን በእውነት😢
@TesfaKidusan
@TesfaKidusan 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
😢😢😢እኔም አለሁ ከንቱ የሆንኩ
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 11 месяцев назад
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ አይዞን እህቴ እመ ብርሃን ትሁነን
@peg_tube
@peg_tube 11 месяцев назад
​@@TesfaKidusanyiqabalan
@meherat938
@meherat938 11 месяцев назад
አባቴ ግሳፄዎ ነብሴን ያጠነክርዋታል እመ አምላክ እድሜዎን ታርዝምልን ጌታ መድኃኔያለም ማስተዋልን ያድለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@እናቴማርያም-ሐ8ኀ
@እናቴማርያም-ሐ8ኀ 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጡልን አባታችን በእዉነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን እኛም ሰምተን እንድንለዉጥ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳን ❤❤❤
@GgGg-w8r9q
@GgGg-w8r9q 6 месяцев назад
@GgGg-w8r9q
@GgGg-w8r9q 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ 0:40
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ለእኛም አምላከ ቅዱሳን ማስተዋል ይስጠን
@NebyuDawitEthiopiain2017
@NebyuDawitEthiopiain2017 11 месяцев назад
ረጅም እድሜ ለአባታችን። ርዕሱ ላይ ግን "እጅግ ድንቅ ትምህርት" እያላችሁ ባትፅፉ መልካም ነው። የአባታችን ትምህርት የእግዚአብሔር ትምህርት ነውና ሁልጊዜም እጅግ በጣም ድንቅ ስለሆነ።
@nebiatmsgnna8129
@nebiatmsgnna8129 11 месяцев назад
Ljjpoo0😊has 👎😊
@AnbutAm-xe1wc
@AnbutAm-xe1wc 11 месяцев назад
እዉነተኛ ሐቀኛ አምላክ የቀባወት አባት ይኑርልን ቃለሕይወት ያሰማልን
@meticar4025
@meticar4025 11 месяцев назад
የኔ ወርቅ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹 ጠላቶን እግዚአብሔር ይገስጽሎት መቸም ጠላት አይተኛምና አሜን፫
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 11 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣችሁ። በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ሙሉውን አድምፁ 👂 እግዚአብሔር ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላሙን ያምጣልን ለእኛም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ልቦናችንን ይመልስልን ።
@jooc8655
@jooc8655 11 месяцев назад
አባ ሀይማኖቴን እንዳውቅ እንዲገባኝ አድርገው የእግዚአብሔር ን ቃል አስተምረውኛል ❤❤❤❤❤
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 11 месяцев назад
አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ያሳድርብን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን !❤🙏
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 11 месяцев назад
ተመስገን ! እግዚአብሔር በየዘመኑ መካሪ ፣ አስተማሪ አያሳጣንም ፤ ለእኛም ማስተዋል ይስጠን
@aminarooy3349
@aminarooy3349 11 месяцев назад
አቤቱማረንይቅርበለንእደሥራችንሣይሆንእደቸርነትህማረንአሜን
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ😢 ወዮው ለኔ እግዚአብሔር አምላክ ንስሀ ሳልገባ እዳልሞት ርዳኝ ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 3 месяца назад
አባ ቃለሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@prodigyemerald
@prodigyemerald 11 месяцев назад
ቃለህይወትን ያሰማልን መድሃኒት የሆነውን ጌታችንን እየሱስ ክርስቶስን በሁለንታናችን የምታፈሱና የምትፈውሱን እውነተጛ ሃኪም የልቦናዎትን መሻት እግዚአብሄር ይፈጽምሎት
@Hanoshq
@Hanoshq 4 месяца назад
እስከ ዛሬ የ መምህር (የሀሰት መምህር) ግርማን መቁጠርያ ይዘው ጋኔን ወይም ሰይጣን ሲያስለፈልፋ video እያየሁ ደንዝዤ ደንቁሬ ነበር አሁን ግን እድሜ ለአባታችን ለአባ ገብረ ኪዳን እና እንደሳቸው ላሉ ሌሎችም ደግ መምህራን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ስለ ጋኔንና ሰይጣን ሳይሆን ስለክርስቶስና ስለ ቤተክርስቲያን ስለቅዱሳን አስተምረውን ህይወቴ ላይ መልካም ለውጥ አይቻለሁ ።
@helenbizuneh1423
@helenbizuneh1423 11 месяцев назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማል በረከትዎ ይድረሰን አባቴ እድሜ ከጸጋ ጋር ያድልልን። የእግዚአብሔር ልጅ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ሐጥያተኛዋ ባሪያ ልጅህን ማረኝ ስለእናትህ ስለ ቤዛይተ አለም ብለህ ማረኝ ማረኝ ማረኝ ማረኝ አሜን።
@አጸደማሪያምስደተኛዋ
ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም አማኝ ክርስቲያን ያድርገን😢
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 11 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን እኛም ስምተን ስላሳ ስልሳ እና መቶ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን
@weynighebru2680
@weynighebru2680 11 месяцев назад
dd
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን😢😢😢
@MahiMahi-pf7lw
@MahiMahi-pf7lw 10 месяцев назад
የኔ አባት የቅዱሳን አምላክ እንደ እናንተ አይነት አባት ስለሰጠን ክብርና ምስጋና ይድረሰው ይች አለም አደከመችኝ አቤቱ ለንስሀ አብቃኝ በመንግስትህ አስበኝ በደለኛ ሀጢያተኛ ነኝ😢😢😢😢😢 ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@MartaHadush-y3t
@MartaHadush-y3t 11 месяцев назад
ቃለ ሂወት የሰማለን ኣባታችንንን
@Gabriel-bp7mb
@Gabriel-bp7mb 11 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@123abay
@123abay 11 месяцев назад
አባታችን በዚህ እድሜዎት ይህን ኩሉ ክብር ና እውቀት ሰጥቷቸው እኛንም ከሞት እንድንድን ስላስተማሩን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@እግዚአብሔርእናቴህወቴ
@እግዚአብሔርእናቴህወቴ 11 месяцев назад
አባታች እመቤቴ ማርያም ትጥብቅልን እሳሳላአችሁ አለሁ እኮ የኔብሰ አባቴ 🙏🥰
@Arhibu-አርሂቡ
@Arhibu-አርሂቡ 11 месяцев назад
Gn be egzabhir endet new aban magignet yemichilew
@kedemitmedia
@kedemitmedia 11 месяцев назад
ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን፤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ ክብረት ሰጥቶ የመንግሥቱ ወራሾች ያድርገን፡፡
@stc6291
@stc6291 11 месяцев назад
እግዚአብሔርይመስገንለአባታችንቃለሂወትንቃለበረከትንያሰማልእረጅምእድሜእናጤናዎትንይስጥልንተሰምቶየማይጠገብቃለእግዚአብሔርሰለምታስምሩንበእዉነትእማምላክትስጥልንኑሩልንአባ❤❤❤
@metsehetkassa3752
@metsehetkassa3752 11 месяцев назад
ቃለይወት ያሰማልን በድሜበፀጋያኑርልኝ አባታችን❤❤❤❤❤❤❤
@tube-yb4hf
@tube-yb4hf 11 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን
@MahletShiferaw-x2g
@MahletShiferaw-x2g Месяц назад
አባኪዳነምሕረትታበርታልንትጠብቅልን❤❤❤
@basbosabasbosa7917
@basbosabasbosa7917 11 месяцев назад
Aman aman Aman kilehiyiwot yisemaln memihirchn abitichn ❤❤❤
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን,ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@FhNv-cg7zo
@FhNv-cg7zo 10 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏 😢😢
@SisayDeneke
@SisayDeneke 11 месяцев назад
አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ። በርሶ ትምህርት ብዙ ነገሬ ተመልሶል❤❤❤❤
@የራያዋ
@የራያዋ 11 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🥰ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🥰
@Abieldawit1331
@Abieldawit1331 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤ እግዚአብሔር ይመስገን ❤ እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ❤❤❤
@BethelihemGetachew-p4k
@BethelihemGetachew-p4k 11 месяцев назад
አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኸረ እኛማ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ይታረቀን
@heesan7389
@heesan7389 11 месяцев назад
ይንንን ኮሜት የምታነቡ በምሉ ይህን ኮሜት ሳተነብ እዳታልፉ እኔ ያባታችንን ትምርት ስስማ ማሀላይ ስደርስ እንቅልፍ ይጥለኛል መማር አልቻልኩም እባካችሁ በፀሎታችሁ አሰቡኝ 🙏🙏🙏🙏 ❤
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ያስብሽ።
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
እመቤቴ ትሰብሽ ትሰበን እህታችን አይዞሽ
@meticar4025
@meticar4025 11 месяцев назад
አዎ ይህ 1ዱ ተጋድሎሽ ነው እድለኛ ነሽ እህት አለም እመብርሃን መጨረሻሽን ታሳምርልሽ ግን አትሰልቺ በርቺ ማቋረጥ የለብሽም ምንም አትጨናነቅ እሽ ❤ እግዚአብሔር ያስብሽ እህት ❤
@meticar4025
@meticar4025 11 месяцев назад
ስራም እየሰራሽ ስትሰሚ ቢያንስ እንቅልፉ ይጠፋልሻል አይዞሸ❤
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 11 месяцев назад
በርቺ እኀቴ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ያሳምርልን እግዚአብሔር ያስብልን
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን::ቃለ ህይወት ያስማልን ::
@uaeuae8373
@uaeuae8373 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን አባታችነ አባ ገብረ ኪዳን በረዢም እድሜና በመልካም ጤና ይጠበቅልን ልዑል እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 11 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እባታችን ቃለሂወት ያስማልን ፡ እኔን ከወደኩበት መነሳት ያቃተኝን በጸሎትዎ ይስቡኝ ፨
@adiss6407
@adiss6407 11 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እዲሜዎትን ያርዝምልን🙏🙏🙏
@GdHjkk
@GdHjkk 7 месяцев назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን የናተ ፀጋ ይደርብን ሰነ ጆሮ አስተዋይ ልቧና ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@demidemeke8795
@demidemeke8795 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጡልን አባታችን በእዉነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን እኛም ሰምተን እንድንለዉጥ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳን ❤❤❤
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልንነ አሜን ፫❤❤❤
@SebleSeble-t1u
@SebleSeble-t1u День назад
ፈጣሪየእየሱስክርስቶስያባርኮትእማወላዲተአምላክትባርኮተባረኩየኔአባትእወዶታለሁከፍ
@BayushSentaayoo1234-kh1px
@BayushSentaayoo1234-kh1px 11 месяцев назад
ስለ ሕያው ቅዱስ ቃለ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለአባታችን በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባየ በእድሜ በጤና ያኑርልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
@BelAeshTeDese
@BelAeshTeDese Месяц назад
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏አባታችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤
@sebletlaye1528
@sebletlaye1528 11 месяцев назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም የመንግሥቱ ወራሽ ያድርገን
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 11 месяцев назад
አባታችን ኑሩልን የኛ ብርቅዮ አባት ❤
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣቹህልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን እኛም በሰማነው30 60 100 ያማረ ፍሪ እድናፈራ ቸሩ የአለም መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳን ለንስሐ አብቃኝ በስደት እዳልቀር ቸሪቱ እርጅኝ ሱላማጤስ ስትመለሽ እኔንም መልሽኝ እናቴ ህይወት አድካሚ ናት ለንስሐ አብቂኝ
@YorusHabtai
@YorusHabtai 9 месяцев назад
እመብርሃን ትጠብቅልን ኣባ፡
@zinagizat5269
@zinagizat5269 11 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ አባታችን እባካችሁ ሁሌም በቤቱ ቅዱስ ስጋውን ምትፈትቱ በንጽሕና አድርጉ አምላኬ ሆይ😢 እግዚአብሔር አምላክ በምህረት አይንህ እየን ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ አለምን ትተው ስላገለገሉህ ስለ ፃድቃን ሰማዕታት ብለህ ማረን😢
@HananAbdulharaman-cf7hc
@HananAbdulharaman-cf7hc 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወትን ያስማልን አባታችን ማስተዋሉን ስጠን አምላኪሆይ ለንስሀ ምት አብቃኝ አምላኪ
@አባኢዮብደበበ
@አባኢዮብደበበ 11 месяцев назад
እንደ ዮሐንስ መጥምቅ የሐንስ ምንተ ንግበር /ምን እንስራ የሚል ሁላችንንም የሚነካና ማንነታችን የሚያሳይ ለንስሐ የሚበቃ ትምህርት ስላስተማሩን እግዚአብሔር እድሜዎት ከጤና ጭምር ያስረዝምልን ።አኛንም ስሚዎች ብቻ ሳንሆን የምግባር ሰዎች ያድርገን አሜን።
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሐ3በ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሐ3በ 11 месяцев назад
የሚያለቅስ ኢሞጅ comment ላይ አትላኩ RU-vid ያዘጋል። ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን❤
@YohanisYoni-b5v
@YohanisYoni-b5v 11 месяцев назад
ቡና ይጠጣል ብለው አሰተሐምረውናል እሰኪ በድጋሜ መጽሐፍ ቅዱሰን መሠረት አድርገው ይንገረው
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 3 месяца назад
ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን በእውነት ስብከተውን ደጋግሜ በሰማሁ ስአት ያመመኝ እድናለሁ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@kal7795
@kal7795 10 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን : ጥፋቴን ሁሉ እንዲህ ፊት ለፊት ስለነገሩኝ አመሰግናለሁ ::
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 11 месяцев назад
አደውአባታችን ውጭ ትንሽ ቅጥያጣነገሮች ከኢትዮጵያ ለየት ያሉነገሮች ስላሉነው የሰይጣንሀገር የምንለው ግን አሁን የውጭውን እያዩ ኢትዮጵያ ባሱ
@ፅጌማርያም-ፐ2ፈ
@ፅጌማርያም-ፐ2ፈ 11 месяцев назад
በእውነት የሄወት ቃል ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይሰጠልን በእውነት የእግዚአብሔር ቃል ከማር ይጠፍጠል የእርሶም ተግሳጽ ያሰደሰታል ኑርሉን❤⛪🇪🇹
@ImaroWada
@ImaroWada 8 месяцев назад
እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉ ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ከልብ ከሰማን መድኃንት ነው ይህ ።---❤
@zedyeuae6318
@zedyeuae6318 11 месяцев назад
Abaye yene wud abat saladamit emisasawu negeris
@belaytebabal540
@belaytebabal540 11 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን:: ጥያቄ አለኝ:: ስንት ዓይነት ምፅአት አለ? ከሀሳዊ መሲህ በሁዋላ ዓለም ይጠፋል? ወይስ ምፅአተ ክርስቶስ ይቆያል?
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 11 месяцев назад
አባታችን ቃለ ህወት ያስማልን። አብዛኛወቻቸን እየትምታታብን ነው ጌታ እስራኤልን በእግዚሐብሄር የተመረጠች ናት ይባላል ደግም ጅወች ክርስቶስን አያምኑም እንዴት ጌታ የላከውን ልጅ የማያምኑ እስራኤላውያን የተመረጡ ናቸው የሚባል
@SelomeTaffesse
@SelomeTaffesse 10 месяцев назад
አባታችን ጥዑም ግሩም ግልጥ የሆነ ትምህርተ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሠማያትን ያዉርስልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያሩዝምልን ❤❤❤
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q 11 месяцев назад
የገባህ አይመስለኝም የእግዚአብሄር ህግ ሳይሆን አለም አቀፍ ህግ እየተባለ የወንድ ለወንድ ጋብቻ የሚፈቅድና ልጆችን እግዚአብሄር እንዳይገዙ ነፃ ሆነው ፈጣሪ ላይ የሚያምፁ ትውልድ በመብት ስም ህግ የሆነበት ሀገር ምን ልትለው ነው ፡፡ ወደ ግብፅ አትውረድ እያለ ለምን በቃሉ ከአብርሃም ጀምሮ ተናገረ ፡፡አንተ የአውሬው አገልጋይ ልትሆን ትችላለህ
@meashobrhane7249
@meashobrhane7249 10 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለየኔታ አባ ገብረኪዳን፡፡ ጥያቄ:- ከ 1:00:45 እስከ 1:01:10 ባለው የተናገሩት ምክንያቱ ምንድ ነው? ምን ስለሆንን ነው? እንዲሁ ሆነን የቀረነው?
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 10 месяцев назад
አባቴ ተውልድ ምን ቢሆን ምን ቢደረግልት አምኖ ተረድቶ ጌታን እንደምናመልክ አላቅም ዘመኑን የዋጀ አጥንት የሚያለመልም የእውነት ት/ት ሰተውናል የምንማርበትን ሀይል ይስጠን ለርሶ ቃለ ህ/ትን መ/ት ሰ/ያትን ያውርስልን!!!
@teferedetaddesse3561
@teferedetaddesse3561 11 месяцев назад
ምርጥ አዋቂ የማይሰለች አስተማሪ አይቼ አላውቅም ይባርኮት!!!
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 11 месяцев назад
❤❤❤ቃለ ሂወት ያሰማልን አባ አንድ ሶው እንዲህ አለኝ ሰይጣን ኖው የሚያመልኮው በጣም ደነገጥኩኝ ስልጣን አሎው በዚች ምድር ስለዚ እሱ ያለኝ ኖው የሚያደርጎው እግዚአብሔር ምሕረት ያውርድ ብየ ዝም
@Yewbelu
@Yewbelu 11 месяцев назад
አባቴ እርሶ በደንብ አስተምረውኛ ል እኔ መቅየር አቃተኝ እምብርሃን ትርዳኝ 🙏🙏🙏
@mattibel-p6u
@mattibel-p6u 11 месяцев назад
aba rejig edme yistewot enes dekmeyalehu behatyat betselot asbugn
@gsud5674
@gsud5674 11 месяцев назад
ቃል ህይወት ያሰማልን❤
@samrisamri9563
@samrisamri9563 13 дней назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 11 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 11 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
@GIRMAYYOHANS
@GIRMAYYOHANS 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን እንደዚ ዓይነት ኣባት ኣያሳጣን
@HxhfUrge
@HxhfUrge 6 месяцев назад
ቃለህይወትያሠማልንአባታችንእድሜጤናይስጥልን❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን❤❤❤
@AsegahignKasaye-t2b
@AsegahignKasaye-t2b 11 месяцев назад
እረጅም እድሜ ከጠና ይስጥልን አባታችን
@heesan7389
@heesan7389 11 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡ አባተችን 🙏🙏🙏
@SebleDamtew-p7w
@SebleDamtew-p7w 11 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባ እድሜዎትን ያርዝምልን ሰምተን የምንጠቀም ያርገን የእርሶን ልፋት ቆጥሮ ልቡናችንን ያብራልን
@tbeltsa9525
@tbeltsa9525 3 месяца назад
Kale hiyiweti yasemalin abatachin egiziyabeher amilaki yitebikilin
@Samuel-3838
@Samuel-3838 Месяц назад
ቃል ህይወት ያስማለን ኣባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቀለን ልኡል እግዚኣቢሔር ኣሜን
@laylamohammed3056
@laylamohammed3056 9 месяцев назад
የእግዛብሄር ልጅ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ይቅር በልኝ😢😢🙏
@Raheel-n8f
@Raheel-n8f 6 месяцев назад
❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን🙏🙏🙏❤❤❤
@ggff5610
@ggff5610 11 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲👏👏👏ቃለ ሂወት የስመዐልና ኣቦና 👏👏ነዊሕ ዕድመን ጥዒናን ይሃበልና🤲👏👏👏
@vbjh705
@vbjh705 11 месяцев назад
አሜን ላባታቸን ቃሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@vbjh705
@vbjh705 11 месяцев назад
ያረዝምልን
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 11 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን❤
@saeedaahmad3971
@saeedaahmad3971 11 месяцев назад
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አባታችን እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤
@emuyaethiopia5374
@emuyaethiopia5374 11 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤😊
@ሂሩትሀይልማአርያም
@ሂሩትሀይልማአርያም 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏
@ahmednur3535
@ahmednur3535 11 месяцев назад
ሰሞኑ ጠፉብን በሰላም ነዉ?
@haylemaryamaelemayehu2227
@haylemaryamaelemayehu2227 10 месяцев назад
አባታችን በሆነ ጊዜ ሲያስተምሩ ስድስት ስልሳ ስድስት ማለት ፍጹም ሰው ማለት ነው ወይም ከሰው የተገኘ ነው ማለት ብለዉን ነበረ አሁን ደግሞ ጎደሎ ማለት ነው ብለውናል እንደት እናስታርቅው?
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሐ3በ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሐ3በ 10 месяцев назад
እኔም የአባታችን ትምህርቱን ሰምቸዋለሁ ግን እሳቸው ያሉት 666 የሚባለው አውሬ ወይ ሌላ ነገር ሳይሆን ሰው ነው። 666 ጅማት ሰውነታችን ውስጥ ስላለ በዛ ቁጥሩ እና ሐሳዊ መሲህ ወይም 666 ሰው ነው።
Далее
Вопрос Ребром - Серго
43:16
Просмотров 1,2 млн
荧光棒的最佳玩法UP+#short #angel #clown
00:18
Вопрос Ребром - Серго
43:16
Просмотров 1,2 млн