Тёмный

🔴 "ግደሉት" ተብሎ አዋጅ!? ቤተ ክርስቲያንን የማይወክሉት "ጳጳስ" ጽኑ እስራት ፍርድ... 

ORTHODOX TUBE
Подписаться 83 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 63   
@merikonjo798
@merikonjo798 3 месяца назад
አሜንአሜንአሜንአሜንተመስገን❤❤❤❤❤ ወድማችንበርታ
@EtenesheHaile
@EtenesheHaile 3 месяца назад
ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር አምላክ ስም የተመሰገነ ይሁን እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያምም ትመስገን የፈራነው ባለመፈጠሩ
@etho826
@etho826 3 месяца назад
አባቶቼ እኔ ድክም ልበል አባታችን ደከመዎል እጅቸው እራሱ ይንቀጠቀጣል 😢😢 የኔ አባት በርከቶት ይደርብንን😢😢
@mahletgossaye6747
@mahletgossaye6747 3 месяца назад
ተመስገን
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 месяца назад
ጌታ ያጋልጣቸው
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 3 месяца назад
እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን አሜን 🙏🙏🙏
@ZelekaNigatu
@ZelekaNigatu 3 месяца назад
በእዉነት እግዚአብሔር ልቦና ይስትልን ለሠው ከመግዛት ይልቅ ለእግዚአብሔር መገዛት ይሻላል ከሚታይ ሕንፃ ይልቅ የሠማያዊ ክብርን ተመኙ ለሚያልፍ አለም አትደለሉ ፈጣሪ ማስተዋል ይስታችሁ
@merikonjo798
@merikonjo798 3 месяца назад
አሜንአሜንአሜንየኔአባትእዲሚጢና❤❤❤❤
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 3 месяца назад
አሜን በረከተወ ይደርብን
@manyazewal-xl3ve
@manyazewal-xl3ve 3 месяца назад
አቡነሉቃስ ትክክል ናቸው
@aynadisteklu1626
@aynadisteklu1626 3 месяца назад
ማህበረቅዱዱሳንን ለመተቸት ማንም ሞራለ ሊኖረው አይችልም
@ayalneshgesese7412
@ayalneshgesese7412 3 месяца назад
እግዚአብሔር ፡ በቃችሁ ፡ ይበለን ፡ ድንግል ፡ ከነልጇ ፡ ሐይማኖታችንን ፡ ትጠብቅልን ፡ ዕየሆነ ፡ ያለው ፡ ነገር ፡ ሲታይ ፡ ያሳምማል ፡ ይቅር ፡ ይበለን ፡ 😢😢😢
@hanabelay8701
@hanabelay8701 3 месяца назад
Egzaber bekachu yeblen abatoche berketachehu yedrben 🙏🏻🙏🏻😭😭
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ብዑነታቸዉ ምህላተ ጉባኤዉ በሰላም ተጠናቀቀ
@hirutkidane1785
@hirutkidane1785 3 месяца назад
አቡነ ሉቃስን ተችታችሁ በአንጻሩ እኛ የኦሮሞ ፓትርያርክ እንመስርት ያሉትን ዘረኛ ሰውዬ ዝም ማለታችሁ የብዙሃኑን በእናንተ ላይ ያለውን እምነት እንድናጣ አድርጋችሁናል‼️‼️‼️ በጎቼን ጠብቅ ግልገሎቼን ጠብቅ ያለውን የጌታን ቃል ቅርጥፍ አድርጋችሁ በልታችሃል‼️‼️‼️ ሹመታችሁን እግዚአብሔር ተጠይፎታል‼️‼️‼️
@belaygebresilasiege8028
@belaygebresilasiege8028 3 месяца назад
በብፅጽእ አባትታችን ደረት ላይ ያስቀመጥክውን አንሣ
@fekaduneka
@fekaduneka 3 месяца назад
ቀሳጢ ከሃዲዎች ቤተክርስቲያኒቱን ሞልተዋታል አቡነ ሉቃስን የተቃወሙ ሰውን ደግፈው ሳይሆን ሠይጣንን ደግፈው መሆኑን ይወቁ አቡነ አብርሃም አንገቴን ለሃይማኖቴ እሰጣለሁ ያሉትን አቡነ ሉቃስ እንደሳቸው በወሬ ሳይሆን በተግባር ስለተረጎሙት ይሆን የአባታችንን ንግግር ሠይጣንን ወግነው ሠይጣንን ሆነው የተቃወሙት ክርስትናን ዕውነትን እረኝነትን ሥጋ ለብሶ ላሳየን ለአቡነ ሉቃስ ፈጣሪ ዕድሜ ይስጥልን ሠይጣንን ለሚለማመጡ በትህትናና በትዕግሥት ሥም ለሚቀልዱ ልብ ይስጥልን ቤተክርስቲያን ሰው የላትትም ካሉ ጠላቶቿ ይበዛሉ
@mulu-ui8yb
@mulu-ui8yb 3 месяца назад
አትፍረዱ ቀላል አደለም አቡነ ሉቃስ እኮ ውጭ ሆነው ነው መንግስትን የተቃወሙት ኢትዮጽያ ቢሆኑ ያደርጉት ነበር?
@abebahochet8566
@abebahochet8566 3 месяца назад
Amen amen amen 🙏
@abebetaddesse4953
@abebetaddesse4953 3 месяца назад
«...አባቶችን ዝቅ የሚደርግ ንግግርማ» የዘመናችን መጥምቀ መለኮት ዮሐንስ የኾኑት የአቡነ ሉቃስ ሳይኾን፤ አቶ አብርሃም የእርስዎ መግለጪያ ነው።
@AbrhamHaile-mj1db
@AbrhamHaile-mj1db 3 месяца назад
ለሀይማኖቴ እሞታለሁ ሲሉ ነበር አቡነ አብርሀም አሁን አየን አንድን የሀይማኖት አባት ላይ ዉሳኔ ወሰናችሁ ይህ ነዉ ሀይማኖት ይህ ነዉሞት አረተዉ ወሰናችሁም አሎሰናችሁ እርሶ ወደብልፅግና ዙረዋል ለማንኛዉም እርሶ አቡነ ሉቃስ ላይ ዉሳኔ መወሰን አይችሉም አቡነ ሉቃስ ማለት የኢትዮጵያ አባት ናቸዉ ቆም ብላችሁ ብታስቡ ይሻላል እስቲ ስለሚሰዋዉ ሰዉ ወይም ስለሀገራችን ፀልዪ እነሱ ሀቀኛ ሰለሆኑ ነዉ አባታችንን ነካችሁ ማለት አብን ነካችሁ ማለት ነዉ🎉🎉🎉🎉
@belaygebresilasiege8028
@belaygebresilasiege8028 3 месяца назад
እባካችሁ አባቶች ህዝቡን ከእብይ በላይ አትጨፍጭፉት ለገዳይ እንጂ ለሚሞተው ምንም አይሰምችሁም ተሰብስባችሁ በአንድ ለሀይማኖቱ : ለቤተክርስቲያኑ: 30:41 ለሀገሩና ለሕዝቡ በቆሙ ወንድማችሁ ላይ በሀሰት ወንጌሉን አጣማችሁ ፍረዳችሁ በዚህ ጊዜ ነበር በወንጌሉ ላይ የተፃፈው በመድሐኒታችን በኢየሱስ ክርቶስ ላይ ሊቀክካህናቱ ሲመሰክሩበትና ሲያስመሰክሩበት በአይኔ ላይ የመጣው እናንተም በዚህ ጊዜ ደግማችሁት ወዮ
@Ketema-yu9vr
@Ketema-yu9vr 3 месяца назад
amen bicha egziabher mhretun yamtaln
@TemesgenTesfaye-rk9rj
@TemesgenTesfaye-rk9rj 3 месяца назад
Igzher,yimesgen,desyilal❤❤❤❤
@ElsabetTlahun
@ElsabetTlahun 3 месяца назад
አድር ባዮች ።አባታችን አቡነ ሉቃስ እውነተኛ በሀገሪቱ ላይ የሚፈሰውን ደም አይተው ነውእናንተ ግን ሐገርውስጥ እያላችሁ አንዲት ቃል አልተነፈሳችሁም ።ቤቱን ያጥራ
@MarthaFisseha-v5q
@MarthaFisseha-v5q 3 месяца назад
እስቲ ኮመንት ስታረጉ አስተዋይ ሁኑ እግዚአብሄር የሾመው ላይ ዝም ብላችሁ እጃችሁን አትጫኑ አምላክን ፍሩ ስልጣን ማን ሰጣችሁ?
@aynadisteklu1626
@aynadisteklu1626 3 месяца назад
ይገርማል!!!
@KhaledKhaled-p4c
@KhaledKhaled-p4c 3 месяца назад
egezabahr.yemesgen.egezabahr.yemsegen.egzabahr.yemsegen.🙏🙏🙏,
@kidist-rx7dq
@kidist-rx7dq 3 месяца назад
Yedgl mariam lij kirstos ymesgen amen
@talkingtooth9871
@talkingtooth9871 3 месяца назад
ወንድሜ እንዴት ነህ በጣም
@orthodoxtube_21
@orthodoxtube_21 3 месяца назад
ደህና እግዚአብሔር ይመስገን😊
@senaybeyene8492
@senaybeyene8492 3 месяца назад
ለክብርት ከንቲባችን መድሃኔዓለም በቶሎው ያንሳልን እድሜና ጤና ይንሳልን በአጭር ያስቀርልን እንደወጣች ያስቀርልን በልጆቻ መከራ ያሳይልን ጤና ይንሳት እድሜዋን በአጭር ያስቀራት ለዘለአለም ከመከራ አያውጣት ኑሮዋ ለዘለአለም በጨለማና በመከራ ውስጥ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 3 месяца назад
አሜን
@GiftyDejene-xi1yj
@GiftyDejene-xi1yj 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@atnasbirru8212
@atnasbirru8212 3 месяца назад
አባቶችን አትተቹ ብለህቱ እውቀቱ ከእነሱ አለና ዘም ብላችሁ አበቶችነ አተዋረዱ
@BezaYalwe
@BezaYalwe 3 месяца назад
Tebedu
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 3 месяца назад
ግማታም😢😢
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 3 месяца назад
Egzibehare Yemasegane
@Sabakebed
@Sabakebed 3 месяца назад
ወሬኛ የሰው ልጅ እየፈረሰ ለሚሰራው ህንፃ ታመሰግናለህ ብትሞቱ ይሻላል የዛሬው ጭንቅላትህን በደንብ ብትመረመረው ይበጃል እላለሁ በተስፋ ለሚቀጥለው ጊዜ ከራስህ ጋር ሆነህ ትመጣለህ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ
@humnesaabdeta1030
@humnesaabdeta1030 3 месяца назад
አቡነ ሉቃስ አስርቱ ትዕዛትን አያውቁም እንዴ?
@ephremtewabe3222
@ephremtewabe3222 3 месяца назад
ሲኖዶሱ ቢጠራ ባይጠራ ለውጥ አያመጣም
@godismysavior2684
@godismysavior2684 3 месяца назад
Yhe dankoro aremenen megdel seyansew new esun kene nfesu makatel new
@beletubogale8166
@beletubogale8166 3 месяца назад
Ewnetegnaw feraj ye semayu Abatachin bicha new.
@techawatch
@techawatch 3 месяца назад
ይሄ ያሳዝናል መንፈስ ቅዱስ ይመራዋል የሚሉት ነገር ግን ለመናገርም ይከብዳል።አቡነ ሉቃስን ስም ሲጠሩ እና ሲተቹ ያ በርገር ያለው ጳጳስ ሩፋኤል የተባለው ሰውየ 7ኛው ፓትራሪክ የእገሌ ብሄር ይሁን እያለ ቤተክርስትያን ላይ የዘር ቅስቀሳ ያደረገውን ግን ሰምተው እንድቅልሰሙ ጸጥ ብለው ነው ያለፉት።
@MengistuTesfa-j6f
@MengistuTesfa-j6f 3 месяца назад
አብይን የሚነካ(የሚገስፅ) ሁሉ ትክክልም ቢሆኑ ይከሰሳሉ ይታሰራሉ ነገር ግን ከአብይ ጋር ከሆንክ ግን እንኳን መናገር ሰው ብታስገድልም ማንም አይነካህም!!!!እንጅ እኮ ቤተክርስትያንን ያደሙ እያደሙ ያሉ አሉ ግን ጌተዋን የተማመነች...........እንደሚባለው ነው.
@ash4805
@ash4805 3 месяца назад
Ech ante demo minunm satay atamesgin yillalu abew.wait the end okay ??
@liyulyu-nn4td
@liyulyu-nn4td 3 месяца назад
Anden yetkbere mengist?? Really? Gedaye yet hagere new yetkbrew? Endkoshasha begtel yetetalut teglew beman new?orthodoxawiyan demachew yefsesew beman new? Ere tewu seltan lemakoyete ewnten yemnagerun ande abate kibir menkatena . Beglachi Orthodoxn liyafrse tatko yetnsane wenbede makibre mamogese yekum. Enantem endh getan tekdalachehu. Yemlktew fetari lela kale yelnme.
@ፍቅርተማርያም-ጘ1ከ
@ፍቅርተማርያም-ጘ1ከ 3 месяца назад
አዳነች ምናባቷ ስለሆነች ነው የምትመሰገነው ? ለጥፋቷ ገና ብዙ ይቀራታ ቅዱስ ሚካኤል ያስተፋታል ፤አታሽቃብጥ፥አባታችንስ መድረክላይ ስላሉ ነው አንተ ግን አታሽቃጥ
@woudenshmekonnen6966
@woudenshmekonnen6966 3 месяца назад
እረአንተ ምንድነው የምትመሰገነው ምንቱልቱላዎች ታሪክ ሲፈርስ ታሳዝናችሁ ለምንድነው የምታመሰግናት እቺ ዘረኞ ጨፍጫፊ አንተ ሆዳደር ካድሪ ሁሉ
@hirutkidane1785
@hirutkidane1785 3 месяца назад
አግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ የብልጽግና አባቶችን እያጋለጣቸው ነው‼️
@NatiDemeke
@NatiDemeke 3 месяца назад
በእውነት ከአቡነ አብርሀም አፋ በመስማቴ ከእምነቴ በፊት አንገቴ ይቆረጣል ሲሉ ነበር እና የተከበረ መንግስት አሉ የኛ ሞት ስደት እንግልት ለናተ ምንም ማለት አይደለም ታቃላችሁ እምነትን ሽፍን በማድረግ አታስጨርሱን ትክክለኛ እረኛ ሁኑ ወይም በግልፅ ከገዳዬች ጎን ተሰለፉ ለነገሩ ምመኑ በናተ ተስፋ ከቆረጠ ቆይቷል ወሬ ብቻ ከሞት ማንም አይቀርም በዚ ምስኪን ህዝብ ሀብት እናተ ጮማ ትቆርጣላችሁ ባላያችሁ
@kayoandinet9599
@kayoandinet9599 3 месяца назад
amlak yehulachim libona yabralin
@KhaledKhaled-p4c
@KhaledKhaled-p4c 3 месяца назад
abatochachen.burakiyachew.yedrben❤❤❤❤❤
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 3 месяца назад
አሜን ቡራኬያቸው ይድረሰን የተከበሩ አባቶቻችን ቃለህይወት ያሠማልን
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ብሌን-ወ5ቸ
@ብሌን-ወ5ቸ 3 месяца назад
እደነዚህ አይነቶች አባት ይባላሉ አሁን ዘረኛ የሆኑ አባትናቸው ዛሬ አማራ ሞተብለው ነው ትናት የትግራይ ህዝብ በኤርትራና በብሔረሰብ ሲጨፈጨፊ ምንም አላሉምነበር ይህ ዘረኛናቸው
@kidist-rx7dq
@kidist-rx7dq 3 месяца назад
Atawkm ede amhara ye ab tekl edehone ewek or eweki
@hanakebede282
@hanakebede282 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃልሖትን ይሠማልን ድብን ይበል ይሔ ነፍሠ ገዳይ መሪ 💔💔💔💔😢😢😢
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 3 месяца назад
አሜን
Далее
Beatrise (пародия) Stromae - Alors on danse
00:44
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
Просмотров 114 тыс.