Тёмный

🔶Coffee soap  

Tseghe Girmay
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 2,9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 171   
@ruthstyle3069
@ruthstyle3069 2 гОда наСад
ጽግየ።ቡና በጣም ቆንጆ ነው ለደረቅም ለወዛምም ፊት ይሆናል።exfoliating የማድረግ ሀይል አለው።ማርም ፊታችን glow እንዲሆን ይረዳል።በሙሉ የተጠቀምሸው ምርጥና ኬሚካል የሌለው ሲሆን ውጤቱም 100/100✅"""u are very talented &creative ..i really appriciate your eneryg..god bless thank u✅✅shared
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 гОда наСад
አመሰግናለሁ ውዴ 😘😘😘
@sbbacraft
@sbbacraft 2 гОда наСад
ዋው ፅግዬ ጀግና ነሽ ይህ እኮ ትልቅ ሞያ ነው እኛ ኢትዮጵያውያን ሞያ መማር አንፈልግም እንጂ ኦርጂናል የቡና ሰሙና በቤተችን ውስጥ መስራት ለቆደችን ጤንናት በጣም ተመራጭ ነው ሰዎች ተማሩ ይጠቅማቹዋል ❤🇪🇹👍
@MeronSemere
@MeronSemere 2 гОда наСад
በቤት ውስጥ የተዘጋጀው የቡና ሳሙና በጣም ተፈላጊ ነው የተጠቀምሽው ምርጥ እና ኬሚካል የልለው ሲሆን ውጤቱም በጣም አሪፍ ነው 👍💯
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 гОда наСад
ፅግዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ!! በጣም ቆንጆ ለቆዳችን ተስማሚ የሆነ ሳሙና ነው የሰራሽልን ሁሌም ፈጠራሽን ሰላደንቅ አላልፍም በጣም ነው የወደድኩት የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌❤❤😍😍😘
@zellitube
@zellitube 2 гОда наСад
ሰላምሺ ይብዛ ጽጉዬ አሪፍ ከኬሚካል ነጻ የሆነ ሳሚና አሰራር ነው ያሳየሺን የተጠቀምሻቸው ግባቶችም አሪፍ ናቸው ማርም ለፊታችን ቆንጆ ነው ሼር ስላደረግሺን እናመሰግናለን💚💛❤🙏
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 гОда наСад
ዋው ፅግዬ የኔ ጀግና ጥንካሪሽን ጉብዝናሽን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ቆንጆ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ሳሙና ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ❤❤🥰
@ሰላምደምሴ
@ሰላምደምሴ 2 года назад
ምርጥ አና ጠቃሚ የሆን ሳሙና ነው ይዘሺልን የመጣሸው ቡና ለቆዳ በጣም አርፍና አሰፍላጊ ነገሮች በውሰጥ ሰለያዘ ለቆዳችን ጥራት ተመራጭ ያድርጋዋል ሼር ሰላደረግሸን እናመሰግናለን
@meronwg9509
@meronwg9509 2 гОда наСад
ዎዉ ፅግዬ እንችኮ የማታስኝ ነገር የለም የብና ሳሙና በጣም ቆንጆ ነው ለቆዳችን በጣም አሪፍ ተወዳዳሪ የሌለው ነው እኔም እሞክረዎለሁ እናመስግናለን ሼር ስላረግሽልን👌❤️
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN 2 гОда наСад
ሰላም ዋውውው ከኬሚካል ነፃ ነሆና የቡና ሳሙና በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው የሰራሽ ፅግ ሁሌም የምታቀርቢልን ነገር የሚገርም ነው እጅሽ ይባክ እናመሰግናለን
@fanatube196
@fanatube196 2 гОда наСад
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ የኔ መልካም ፂግዬ ዋውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ እጃሽ ይባረክ ይዘሽልን የምትመጭው ሁሌም ይዘሽ የምትመጭው አስተማሬ ነገር ነው ለምሰጭን ሀሳብ ከልብ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አድነት ለህዝባችን ለናት ሀገራችን ያምጣልን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mesei5315
@mesei5315 2 гОда наСад
ሰላምሺ ይብዛ ጽጉ ዋው በጣም ቆንጆ ለቆዳችን ተስማሚ ሳሙና አሰራር ነው ያሳየሺን ሼር ስላደረግሺን እናመሰግናለን💚💛❤️
@hanasm4351
@hanasm4351 2 гОда наСад
ሰላም ፅግዬ እንካን ደና መጣሽልን በጣም ቆንጆ የቡና ሳሙና ነው ያዘጋጀሽው ዎዉዎዉ ሞያሽኮ ልዩ ነቻው ግርፁ እራሱ በጣም ያምራል እናመስግናለን ሼር ስላረግሽል👌💕💕💕
@bettwascorner
@bettwascorner 2 гОда наСад
ፅግዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው የቡና ሳሙና ልዩ ነው መቼም ያልተማርነው የለም እናመሰግናለን የእኔ ውድ👌👍ሼር❤🙏
@rosatube6848
@rosatube6848 2 гОда наСад
ሰላም ላንች ፅግዬ ይሁን🙏🙏 ዋው ዋው ብያለሁ በጣም ቆንጆ ለቆዳችን አስፈላጊ የሆነ ከኬምሚካል የፀዳ እንደዚህ በቀላሉ በቤታችን የምናዘጋጀው የሳሙና አይነት ከቡና ከማር ከኦሊብ ኦይል በመገረም እና በመደነቅ ነበር እምከታተልሽ እናመሰግናለን እሔን የመሠለ ሙያሽን ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 🙏🙏👌👌👍💖
@niceworld2181
@niceworld2181 2 гОда наСад
ጽግዩ ምርጥ ቆንጆና ለቆዳ ውበትና ልስላሴ የሚሰጥ ሳሙና ከከሚካል ነጻ ነው ይሄው ፏ አድርጎሻል አንችንም ዎዎዎ ልዩ ነው ሼር ያረግሽን በጣም እናመሰግናለን ውዴ እጆችሽ ይባረኩ
@hiwitube_2023
@hiwitube_2023 2 гОда наСад
ጽግዬጨሰላምሽ ይብዛጨየኔ ባለሙያ ዋው ምርጥ ቡና ነው የሸራሽው ከኬሚካል የጸዳ የሰሩት እጆች ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👌💕
@bisrattube3589
@bisrattube3589 2 гОда наСад
እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን በእውነት በጣም ነው የማመሰግነው ብዙ ነገሮችን ተማርኩበት ባለሽበት ቸሩ መድኀኒያለም ይጠብቅሽ መልካም ስራ ነው ቀጥይበት
@kalkidanethiopia3009
@kalkidanethiopia3009 2 гОда наСад
በጣም ገራሚ የሆነ የቡና ሳሙና ነው ሰርተሽ ያሳየሽን በጣም ጠንካራ ሴት እኮ ነሽ ለፊት በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌👌😍😍😍
@saronkesetetube6190
@saronkesetetube6190 2 гОда наСад
ዋወ ፀግየ የሚገርም የሳሙና አሰራር ከከሚካል ነፃ የሆነ ሳሙና እዲሁም ለፊትም ለሰወነታችን ጥራት ጤናማ የሆነ ሳሙና ስርተሽ ስላሳየሽን ፈጣሪ እጅሽን ይባርከወ በጣም ባለሞያ ነሽ እኔም እሞክረዋለሁ 💕👍👌
@kalkidanethiopia1948
@kalkidanethiopia1948 2 гОда наСад
ፅግዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!! በጣም ምርጥ የሆነ ሳሙና ነው የሰራሽዉ በተለይ ለደረቅ ፊት ቆንጆ ይመስለኛል እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👍👌👌
@rbkaym1811
@rbkaym1811 2 гОда наСад
ዎዉ ፅግዬ በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ ነው የብና ስሙና ማስክ እስክ እጠቀማለሁ በቡና ሳሙናውግ ን አልተ ጠቀምኩም እሞክረዎለሁ ለቆዳ ተስማሚ ነው እናመስግናለን ሼር ስላረግሽልን👌❤️
@sebrina512
@sebrina512 2 гОда наСад
ሰላም ፅግየ ሰላምሽ ይብዛ በጣም አሪፍ ስራ ነው ያሳየሽን ክበሪልን እሞክረዋለሁ የሰራሽባቸውን ካገኘኋቸው👍👍👍👍
@weynitube440
@weynitube440 2 гОда наСад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅጉዬ እዴት ነሽልኝ የኔ ባለሙያ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን የምር እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ሼር ላይክ ቆንጆ ነው ጎበዝ እኮ ነሽ👍
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 гОда наСад
ሰላም ላንች ፅግዬ🙏🙏 ዋው ዋው ብያለሁ እኔ በጣም የሰራሽበት መንገድ የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ቡና ኦሊብ ዘይት ማሩ በጣም ጤነኛ የሆኑ ምግቦች ናቸው እንደ ገና ለፊታችን እንደሚያሣምሩት አምናለሁ እኔ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን 🙏👌👌👍💖
@tgtube1261
@tgtube1261 2 гОда наСад
ሰላም ለአንች ይሁን ፅግዬ እህቴ ዋውውውውው በጣም ቆንጆ የሆነ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ሳሙና በራስሽ ፈጠራ ሰርተሽ ስላቀረብሽልን ከልብ እናመሰግናለን ብዙ መስራት ትችያለሽ እጅሽ ይባረክ ፅግዬ።
@Tube-zk1oq
@Tube-zk1oq 2 гОда наСад
ሰላም ላንች ይሁን ፅግዬ ዋውውውውውው በጣም አሪፍ ስራ ነው ከከሚካል የፀዳ የኔ ውድ በርች የእውነት ከዚህም በላክ የመስራት አቅሙ አለሽ
@raiytube4682
@raiytube4682 2 гОда наСад
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ በጣም ጥሩ ሳሙና ነው የሰራሽው እንደዚህ በቤት ውስጥ እየሰራን ብንለምድ በጣም ጥሩ ነው ቆንጆ የፊት ሳሙና አሰራር ለዛውም በቡና ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን አንድ ላኪልኝ ክክክክ
@ታማኝሰውብርቅነው
ፅግዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው በእውነት እጅግ በጣም የሚጠቅም ነገር ነው ያሳየሽን ጎበዝ ነሽ ማማዬ አሰራርሽ በጣም ወድጄዋለው ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን 👏🙏
@hasettube
@hasettube 2 гОда наСад
ዋው ፅግዬ የሚገርም የቡና ሳሙና ነው የሰራሽው መጨረሻውን ለማነት እና እንዴት የሳሙናው ቅርፅ እንደምታወጪይ ለማየት ቸኩዬ ነበር የእውነት የሚገርም ሙያ ነው ያለሽ ይሄንን የመሠለ ሙያ ሸር ስላደረግሽን እናመሠግናለን
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 гОда наСад
ሰላም ላንች ፅግዬ ይሁን 🙏🙏 በጣም ለቆዳችን አስፈላጊ እና ጠቀሜታ ያለው የሣሙና አሰራርን ነው ያሣየሽን ቡና ማር ኦልቢ ኦይል ለቆዳችን ለፊታችን ተመራጭ ናቸዉ እሔን የመሠለ የሣመሐና አሰራርን ስላሣየሽን እናመሠግናለን እጅሽ ይባረክ 👌👌🙏🙏💖💖👍👍
@enatmedia-
@enatmedia- 2 гОда наСад
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ፅጉዬ የኔ ውድ በጣም ቆንጆ ነው አሪፍ የተፈጥሮ የፊት ውህድ ነው እናመሰግናለን ስላጋራሽን እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ የኔ ውድ
@rossethiotube
@rossethiotube 2 гОда наСад
ፀግዬ እንኳን ደና መጣሺ ምርጥ እና ጠቃሚ የሆነ ሳሙና ነው ይዘሺልን የመጣሺዉ ምርጥ አድርገሺ ነው የሰራሺዉ የኛ እናት ቡና ለቆዳ ጥራት ምርጥ እና ምርጥ ነው በስክራፕ መልክ በማስክ መልክ በክሬም መልክ በብዙ ነገር እዬተሰራ ነው አንቺም ናቹራል በሆኑ ረሜድዎች ይዘሺልን መጣሺ ታንክስ 👍👍👍
@mudaykitchen3368
@mudaykitchen3368 2 гОда наСад
ሰላም ለዚህ ቤት እንዴት ነሽ እናቴእኔ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ዋው በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው ያወቁት ማሳወቅ ደግነት ነው ተባረኪ እውቀትየግል ሳይሆን ላላወቁት ማሳወቅ የግድ ይለናል እናመሰግናለን እሞክራለሁ ዉዴ 👍👍
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 2 гОда наСад
በጣም ቆንጆ የሳሙና አሰራር ነው የሚደነቅ ነው ብራቫ!!ሼር💕👏🏼
@mabubaaummii2
@mabubaaummii2 2 гОда наСад
ሰላም ጤና ይስጥልን በመጀመራ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ፅጊዬ የሰራሽው የፍት ሳሙና በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን በእውነት በጣም ጥሩ አዘገጃጀት ነው ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ጎበዝ 👏👏💖
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 гОда наСад
ሰላም ፅጉዬ የኔ ባለሞያ አንቺኮ ባለብዙ ሞያ ባለቤት ነሽ አንቺ ቤት የመጣ ብዙ እውቀት ያገኛል ዛሬ ደግሞ የቡና ሳሙና አሰራር ነው ያሳየሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ
@melattube5132
@melattube5132 2 гОда наСад
ሰላም ፅግዬ በጣም የሚገርም ሙያ ነው ያለሽ የሰራሺው የቡና ሳሙና ቅርጹ በጣም ያምራል ካንቺ ብዙ እንማራለን ይኸንን የመሰለ ችሎታሺን ስላካፈልሺን እናመሰግናለን
@nebilabeauty
@nebilabeauty 2 гОда наСад
የሰራሽው ሳሙና በጣም ቆንጆና ለማንኛውም ቆዳ የምስማማ ነው ፂጊዬ ምንም ጥርጥር የለውም ከቡና ከማሪ የሜሳሰሉት ለቆዳችን ያስፈልጉናል ቆንጆ የቆዳ ሳሙና
@selamtube21
@selamtube21 2 гОда наСад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፀይ ዋው በጣም አሪፍ ስራ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
@mamytube3905
@mamytube3905 2 гОда наСад
ሰላም ሰላም የኔምልካም እህት ዋው በጣም የሚጠቅመንን ነው ያሳየሽን ቀጠይበት የኔ ውድ እህት አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በዱአ አንረሳሳ
@netsanetmedia21
@netsanetmedia21 2 гОда наСад
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ የምወድሽ የማከብርሽ እናቴ እንኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በእውነት ደስ የሚል ነው ማሚየ
@abebaadiss5201
@abebaadiss5201 2 гОда наСад
ጽግዬ የኔ ባለሙያ ዋው ገና ሲያዬት የቸኮሌት ቅርጽ ያለው ለፌታችን ከኬሚካል የነጻ ለፌታችንጨምርጥ ሳቡና ነው የሰራሽው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን👌💕
@alemtube7319
@alemtube7319 2 гОда наСад
ሰላም ፀጉዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሪፍ እና ጠቃሚ ነገር ነው የምሰሪው በተለይ ለፊታችን ከገበያ ገዝተን ከምንጠቀማቸው ኩሚካል ነክ ነገሮች ለቆዳችን ሊጎዱት ይችላሉ በቤት ውስጥ ግን ካዘጋጀነው ምንም አይነት ጉዳት አይኖረውም ምክንያቱም ኬሚካል ሰለማይኖረው ስላካፈልሽን እጅግ አርገን እናመሰግናለን ውድ ላይክ ሼርር♥♥♥♥
@saradawit
@saradawit 2 гОда наСад
ጽግዬ የኔ ባለሙያ ሁል ጊዜ ይዘሽልን የምትመጭው ለኛ ይጠቅማል የምትያቸውን ነው በዛ ላይ ምርጥ የቡና ሳሙና ነው የሰራሽው ከኬሚካል የጸዳ የከለሩ ማማር ቅርጽ ራሱ ቸኮሌት ነው የሚመስለው የሰሩት እጆች ይባረክ የኔ አንደኛ👌🙏 ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
@subba1939
@subba1939 2 гОда наСад
የሚገርም የቡና ሰሙና ነው ሰርተሽ የሰያሽን ፅግዬ በጣም ጀግና ነሽ የሁሉ ሙያ በለቤት ነሽ አድናቂሽ ነኝ. ብር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 гОда наСад
ሰላም ሰላም ሰላም ፅግዬ ዋው በጣም ምርጥ ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
@alammuhamed8364
@alammuhamed8364 2 гОда наСад
ሰላም ፅጌ ሰላምሽ ይብዛ የእውነት ቃላት ያንሰኛል እድሜ ጤና ይስጥሽ ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው በጣም ምርጥ ስራ ነው ተባረኪ ክበሪልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 гОда наСад
ዋዉ ፅግዬ ምርጥ የሆነ የቡና ሳሙና ነዉ የሰራሽዉ በጣም የወይራ ዘይት እና ማር መጨመርሽ ደግሞ በደንብ ተወዳጅ ያደርገዋል ቡና ለቆዳ በጣም ቆንጆ ነዉ ፊትሽን ፋ ነዉ ያደረገሽ ቅርፁ እራሱ ሲያምር ብስኩት ነዉ የሚመስለዉ። 💕👌
@netsihabesha4769
@netsihabesha4769 2 гОда наСад
ፅግዬ በጣም ቆንጆ የሆነ ለቆዳችንም በጣም ተስማሚ የሆነ ሳሙና ነዉ ፊትሽን በደንብ ነዉ ያሳመረዉ በጣም ጀግና ሴት ነሽ እናመሰግናለን💕👌
@bestrong7327
@bestrong7327 2 гОда наСад
ዋውው ገራሚ ነው ፅጉዬ እውቀትሽ ተዘርዝሮ አያልቅም በየጊዜው ታስደምሚኛለሽ ዛሬ ያካፈልሽን ቪዲዮም እጅግ ገራሚ ነው ይሄን የቡና ሳሙና ሞክረዋለሁ አመሠግናለሁ ስላካፈልሽን እጅሽ ይባረክ ፅጉዬ😍😍👌👌💖🙏
@ሮዝኢትዮ2-የ4ለ
@ሮዝኢትዮ2-የ4ለ 2 года назад
ዋዉ ፅግዬ የሚገርም ስራ ቡና ለቆዳች ጥራት እና መነቃቃት ትልቅ አስተዋፆ ያደርጋል አንቺ ደሞ በሳሙና ይዘሺልን መጣሺ ፅግዬ ከልብ እናመሰግናለን እሰራዋለሁ 👍👍👍
@adona21adona16
@adona21adona16 2 гОда наСад
ክክክ ፅጉዬ በፎቶ ሲታይ ቸኮሌት ይመስላል ዋው ገራሚ ነው ፅጉጉዬ የሚገርም በቤት ውስጥ የምናዘጋጀው ከኬሚካል ነፃ የሆነ የፊት ፃሙና አሰራር ነው ያስተማርሽን በእውነት ቃላት አጣሁልሽ ስለችሎታሽ ፅጉዬ በጣም እናመሰግናለን ሼር ስላረሽን🙏😍👌ሁሉም ግባአቶች ጤናማ ጠቃሚ በዕለት ተዐለት የምናገኛቸው ስለሆኑ እኛም ጨለመስራት ያነሳሳናል ዋው 👌
@selamlehegere9858
@selamlehegere9858 2 гОда наСад
ፅግዬ በጣም ቆንጆ የቡና ሳሙና ነው የእውነት ጎበዝ ነሽ ብዙ ያልተለመዱ ሙያዎችን ስለምታሳይን ከልብ አመሠግናለሁ
@FrehiwotsKitchen
@FrehiwotsKitchen 2 гОда наСад
ጽግየ የሰራሽልን ለቆዳችን ተስማሚ ከኬሚካል ነጻ የሆነ ሳሙና እጅግ ተወዳጅ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ👍👍👌👌
@mesitube5561
@mesitube5561 2 гОда наСад
ፀግየ የኔ ጎበዝ ምርጥ የሳሙና አሰራር ነው ያሳየሽን ከቡና መሰራቱ የበለጠ ወድጀዋለሁ እንዴት እንደሚያምር ዋው ያምራል
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 гОда наСад
ፅጉዬ የኔ ጎበዝ ሁለገብ ዛሬ ደሞ ለደረቅ ቆዳም ለወዛም ቆዳ የሚጠቅመንን የቡና ሳሙና ፡ይዘሽልን መጣሽ ፡ የተፈቀፈቀ ሳሙና ቡና ፣የኦሊቭ ዘይት ፣ው ሀ ፣ ማር እነዚህን አብረሽ አዋህደሽ አንተክትከሽ የሰራሽውን ሳሙና ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን 👌👌👍👍🙏
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 2 гОда наСад
ጽግዬ በጣም ነው የማደቅሽ የኔ እናት እንዴት ያምራል👍👍👍👍
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 гОда наСад
ሰላም ፅጉዬ ከኬሚካል ነፃ የሆነ በቡና ሳሙና ነው ሰርተሸ ያሳየሸን በጣም ጎበዝ እና መለኛ ሴት ነሸ ተባረኪ 👌👌👌
@azizabintjuhar8396
@azizabintjuhar8396 2 гОда наСад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅጉየ የምወድሽ ማሻ አላህ 👌ቸኮሌት ይመስላል 😍 በጣም ጠቃሚ የሆነ የተፈጥሮ ውህድ ነው ስላጋራሺን እናመሰግናለን የምር ብዙ ተምረናል ካንቺ እጂሽ ይባረክ እናቴ 🤲💞🙏😘
@maedtube5222
@maedtube5222 2 гОда наСад
የሚገርም ሳሙና ነዉ የሰራሸዉ ቡና ለፊት ቆዳ አሪፍ ነዉ ሲሉ ሰምቻለሁ ማርም ስላለዉ በጣም ለስላሳ ነዉ ብዬ አስባለሁ አሪፍ ነገር ነዉ ያሳየሽን ለመስራት እሞክራለሁ አሰራሩን ሳየዉ በጣም ቀላል ነዉ፤ ስላጋራሽን አመሰግናለሁ፡፡
@emumalik8690
@emumalik8690 2 гОда наСад
ሠላም ላች ይሁን ፅግዬ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ሙያተኛ እጅሽ ይባረክ አድናቂሽ ነኝ
@kalyemariyamlij
@kalyemariyamlij 2 гОда наСад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ባለሞያ የኔ ጀግና እናቴ ፅግዬ ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው ብዙ መሰራት ትችያለሽ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍
@tube3498
@tube3498 2 гОда наСад
ስላምሺ ይብዛልኝ ፅግየ ለመጀመሪያ ግዜ ስሰማ የብና ሳሙና ደግሞ አራፋው ደስ ሲል ስትታጠቢበት በጣም ይገርማል በማሺን ስትፈጨው እራሱ ሳሙናም አይ ምስል እውነት ጥንካሬሺ ስራሺ ፈጠራሺ ገራሚ ሴት ነኝ ላሸ ሽልማት ካባ ይገባሻክ የሴቶች በላይ ብየ ያለው እስፖርት ባሰሪም ስራሺ ክስተት በላይ ነው ድግሞ ሲደርቅ ስሙንም አይመስልኮ ጎረቤት በሆሺ ካንች ብዙ ማር ነበር።💐💐🌷🌷
@sarasfamilyshow1401
@sarasfamilyshow1401 2 гОда наСад
ፅጉዬዬዬዬ ፍቅር ዋውውውው እናመሰግናለን ሼር ❤👌👌👌
@nanyetube2612
@nanyetube2612 2 гОда наСад
ሠላም ሠላም ፅጉዬዬ የእኔ ውድድ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን የእኔ ውድ እናት ፅጉዬዬ ብዙ ነገር አስተምረሽናል እናመሰግናለን😍😍😍😍😍🙏🙏
@jonimercy
@jonimercy 2 гОда наСад
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ ዋው በጣም ይገርማል ሳሙናን እንዲህ ቀለል ባለ መልኩ መስራት መቻልሽ ደግሞም አበባ የመሰለ የሚያምር ቅርጽ አለው ሼር ስላረግሺን እናመሰግናለን
@tinaylol2843
@tinaylol2843 2 гОда наСад
በጣም የወደድኩት ስራ ነው ፅጉዬ እንዴት ፊት እንደሚያጠራ ደስ ሲል በጣም ባለሞያ ፅጉዬ ደስ የሚል ስራ እጅሽን በጥበብ ሞልቶታል ፈጣሪ
@ewnetvlogs5348
@ewnetvlogs5348 2 гОда наСад
ፅጉዬ የዛሬውን በጣም ወድጆዋለው! ኬሚካል የሌለውን እንደዚህ እቤት ውስጥ ሰርቶ መጠቀም መቻል ቀላል ነገር አይደለም ። ስላካፈልሽን እናመሰግናለን.
@healthy-yummy7532
@healthy-yummy7532 2 гОда наСад
ቡና በራሱ ለቆዳ በጣም ቆንጆ ነው ማር እና ኦእል ሶገባበት ለቆዳ ተመራች ሳሙና ነው የሰራሺው ከኬሚካል ነፃ የሆነ 💕
@nab-tube1452
@nab-tube1452 2 гОда наСад
ፂጊሽ ዋ ው በእውነት የምት ሠሪያቼው ሳሙና ዎች በጣም ቆንጆ ና ለቆዳም የምስ ማማ ነው በተ ሌይ ከቡና የተዜጋጄ ለማ ንኛውም የቆዳ ይስማማል
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 гОда наСад
ሁለገብ ባለሞያ ፅግዬ አድናቂሽ ነኝ እንዴት ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ያለ ኬሚካል እናመሰግናለን
@tubetikursewtube7253
@tubetikursewtube7253 2 гОда наСад
ፅግዬ እንካን ደና መጣሽ ዛሬ ደሞ በአዲስ ስራ መተሻል የቡና ስሙን ለቆዳችን ከሆኑ ውህዶች ጋር ይገርማል ሁሌም የምታውቂውን ሞክረሽ የጠቀመሽን ሼር ስለምታደርጊን እናመሰግናለን
@nigat1963
@nigat1963 2 гОда наСад
ፅግዬ እናቴ በጣም ቆንጆ ሳሙና ነዉ የሰራሽዉ
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 2 гОда наСад
ፅጉዬ የቡናው ሳሙና ግባቶችሽ ቡናውም ማሩም ሽታ የሌለው የተፈቀፈቀ ሳሙና ለማንኛውም አይነት የፊት ቆዳ ይጠቅማል ከኬሚካል የፀዳ እንዲሁም ውጤቱ አመርቂ የሆን ውህድ ነው የሰራሽቡት መንገድ በጣም ቀላል ነው 🙏🙏👍👍
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 года назад
ፅግዬ እንደምን አለሽ በጣም ቆኝጆና ለቆዳችን ተስማሚ የሳሙና አሰራር ነው ያሳየሽን በራስሽ ላይ ሞክረሽ ስለሆን በጣም ጥሩ ነው ለሁሉም ቆዳ ስለሚሆን በጣም ጥሩ ነው ቅርፅ ማውጫሽንም ወድጀዋለው ከልብ አመሰግናለሁ ፅግዬ ሰርቼ
@rbtsibethiopia
@rbtsibethiopia 2 гОда наСад
ዋውዋው ፅግዬ በጣም ምርጥ ነው የውነት በጣም ባለሙያ ነሽ ካቺ ብዙ እንማራለን ፅግዬ የዛኛው ዩቱብ ስም በታስቀምጪለኝ እማ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 гОда наСад
ጽግየ ደሞ ዛሬ የቡና ሳሙና ጉደኛ ነው በመገረም ነው ያየሁት አንቺ ማታሳይን ነገር ምን አለ ባንቺ ብዙ ነገሮችን ተምራለው ቡናም በጣም ለቆዳችን ጥሩ የያዘው ንጥረ ነገር ጥሩ ከመሆ አልፎ አንቺ ደሞ በሳሙና መልክ ያለ ምንም ከሚካል ሰርተሽልናል እጅግ ጠቃሚ ነገር ነው ሼር ያረግሽን በጣም እናመሰግናለን
@Chereqa1357
@Chereqa1357 2 гОда наСад
ሰላምሽ ይብዛ ማሚዬ እንዴትነሽ እንካን ደህና መጣሽ በጣም ጥሩ የሆነ ስራ ነው ያሳዬሽን ዋዉ የኔ ውድ ክበሪልኝ እኔም እሞክረዋለሁ ተሞክሮሽን ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለ😍
@METENEMEDIA
@METENEMEDIA 2 гОда наСад
ሰላም ፀግሽ እንኳብ ደና መጣሽ ቡና በጣም አሪፍ ነው ያው ስለቡና ብዙ ተብሏል እናም ቡና ለቆዳ በጣም አሪፍና አስፈላጊ ነገሮች በውስጡ ስለያዘ ለቆዳችን ጥራት ተመራጭ ያደርገዋል።የቡና ሳሙና እኔም እጠቀም ነበር አሁን ግን ለፊቴ ምንም አይነት ሳሙና መጠቀም አቁሜዋለው
@wubkitchen
@wubkitchen 2 гОда наСад
ፀግዬ የሚገርም ነው የመጀመርያ የቡና ሳሙና አሰራር እንደዚህ ቤት ውሰጥ መጠቀም መቻል ቀላል ነገር አይደለም ለቆዳችን ተሰማሚ የሆነ ሰላሳየሸን እናመሰግናን
@eftaheyegeta9262
@eftaheyegeta9262 2 гОда наСад
ጽግዬ ጎበዝና የሚፈጥር አይምሮ ባለቤት ነሽ በጣም ነዉ ያስደመምሽኝ በቀላል ዘዴ አሪፍ የፊት ሳሙና ነዉ የሰራሽዉ በጣም መዉድ ብር ሊገዛ የሚችል ሳሙና ነዉ ከተፈጥሮ ነገር የሰራሽዉ ፤ ስላጋራሽን አመሰግናለሁ፡፡
@tube668
@tube668 2 гОда наСад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅጉዬ ግሩም የሆነ የቡና ሳሙና ነው አይ እኔ ባለገኘው ቸኮሌት መስሎን እንዳል ገምጠው
@mekdimedia6190
@mekdimedia6190 2 гОда наСад
ሰላም ፅግዬ ወይኔ ፈዝዤ ቀረሁ ፅግዬ የእውነት ሳላደንቅሽ አላልፍም እራስሽን ሆነሽ ለሌላው ትምህርት ነው ሜካብ ከመለቅለቅ እደዚህ በቤት እያዘጋጁ እራስን መጠበቅ❤️❤❤😘
@adona21adona16
@adona21adona16 2 гОда наСад
ፅጉዬ በጣም የሚደነቅ ሞያ ነው ያለሽ ዋው የሚገርም ከቡና የሳሙና አሰራር ነው።ለቆዳችንን ተስማሚ የሆነ ሳሙና በቀላሉ በቤታችን እንድናዘጋጅ ስላሳየሽን እናመሰግናለን🙏👌
@abebachanal1036
@abebachanal1036 2 гОда наСад
ሰልስምሽን ይብዛ ውዴ እናመስግናለን
@aynalemtariku
@aynalemtariku 2 гОда наСад
ሰላም ሰላም ፅግዬ የምወድሽ ሰላምሽ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 гОда наСад
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅጉዬ እጆችሽ በጥበብ የተሞሉ ናቸው ጥበብን ያብዛልሽ አሁንም የኔ ቆንጆ ምርጥ የቡና ሳሙና ነው የሰራሽው እውነትሽን ነው ለፊት በጣም ጥሩ ነው ፊት ፅድት ነው የሚያደርገው ቡና የራሱ ቅባት ስላለው ቆዳን ትሪት ያደርጋል
@አለምነኝ-ከ9ከ
@አለምነኝ-ከ9ከ 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሄር ይመስገን እናዬ
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 2 гОда наСад
I really like how you show us the whole process and including your thoughts: ) I can imagine the aroma of coffee, Thank you for another wonderful Soap Recipe and tutorial! Like & Share!!!
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 гОда наСад
ዋዉ ፅግዬ በጣም ግሩም ነው አንቺን አለማድነቅ አይቻልም ሁለገብ ጎበዝ ነሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ አገላለፅሽም ትክክል ነው ትመችኛለሽ ፊትሽ ውብ ነው ፅድት ያለ ስወድሽ እኮ በርቺልን 👏👏👏ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️❤️
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 гОда наСад
የኔ ውዴ እኔም ሉላዬ 😘አመሰግናለሁ
@pippopippo3153
@pippopippo3153 2 гОда наСад
ኢጅግ በጥዐም ጎበዝ ነሽ
@toybamuhyetube709
@toybamuhyetube709 2 гОда наСад
ሰላም ሰላም ፅግዬዋ ሰላምሺ ይብዛልኝ እማ በእውነት በጣም ልዬ ነው ዋው ከቡና ስሙን መሰራቱን አላውቅም ነበር ወላሁ ፅግዬ አቺማ ወላሂ ትለያለሺ ዋው በጣም በጣም ትቺያለሺ አይገልፅሺም ሁሉም ነገሮቺሺ ልዩና ግሩም አሰራር ነው በእውነት ፈጣረይ ይጠብቅሺ እማ ከካሜካል የፀዳ ሳሙና ነው ዋውውውው እር ሸር ላይክ እያርጋቹሁ ተማሩበት ወላሂ በጣም የሚጠቅመን ነገር ነው እህት ወንድሞች ፅግዬዋ ፈጣረይ ይጠብቅሺ እማ🙏🙏😍👍💚💛❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 гОда наСад
አመሰግናለሁ ውዴ
@marymtube9213
@marymtube9213 2 гОда наСад
ሰላም ምሽ ይብዛ wow በ ጣም አረፍ ነው❤❤
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 гОда наСад
ሰላም ነፂዬ የጠፋሁት ቢዚ ሆኝ ነዉ በርቺልኝ❤❤❤🙏
@nigat213
@nigat213 2 гОда наСад
ሰላም ፅግዬ እናቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@YetiHarar
@YetiHarar 2 гОда наСад
Thanks for sharing this coffee soap Tsegya. You are amazing and creative. I like your energy to do something new.
@KAT_Media.
@KAT_Media. 2 гОда наСад
ውድና ተናፋቂ እናቴ ይቅር በሉኝ ይሔው ከች አልኩ አይደገመኝም ከቡና የተሰራ ሳሙና ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ አለውና ስለሰጡን መረጃ እናመሰግናለን እናታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 гОда наСад
አመሰግናለሁ
@mihretfiqir1152
@mihretfiqir1152 2 гОда наСад
ከቡና የሚሰሩ ሳሙና ለቆዳ ጥሩ ነው የቸመርሻልቸው ዘዩት እና ማር degደግሞ አለጠ tተመራች አደርገውላ ለቆዳ ለፊት
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 2 гОда наСад
ፃጉ ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael 2 гОда наСад
በጣም እናመሰግናለን ጽግዬ የኔ ጀግና ምርጥ ሳሙና ነው።
Далее
Putin Welcomes Foreign Leaders to Russia for BRICS Summit
00:44
Просмотров 703 тыс.
Думайте сами блин
18:15
Просмотров 386 тыс.
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
Просмотров 561 тыс.
Putin Welcomes Foreign Leaders to Russia for BRICS Summit
00:44
Просмотров 703 тыс.