Тёмный
No video :(

🛑በእርዳታ ስም የተሰበበ ሀብት መጨረሻው - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች ebs tv - Ethiopian TikTok Videos Reaction 

Tikus Neger
Подписаться 114 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

🛑በእርዳታ ስም የተሰበበ ሀብት መጨረሻው - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች 😂 ebs tv እሁድን በኢቢኤስ ብዙዎች ያነጋገረው የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆 - የኢትዮጵያ ቲክቶክ - #ethiopiantiktok #ethiopiancomedy #habeshatiktok Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction
🛑ኧረ ምንድነው የምናየው? || አርቲስት አማኑኤል በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ || ህውሃት አስተባበለ Live // Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
🔴የአዲስዓለም ጌታነህ መታሰርና ብዙዎችን ያስቆጣዉ የቲክቶክ ሌብነት: ቴዲ አፍሮ -EBSTV | Dallol Entertainment
🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
ቪዲዮ ለመላክ
👇👇👇👇👇
ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
👇👇👇👇👇
የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
🟥Donate
ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
👇👇👇👇👇
PayPal :- yesehak@outlook.com
CBE acc:- 1000446824825
Tubbudy for free 👉www.tubebuddy....
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
► None of these images, music & or video clips were created/owned by me.
► This video is purely fan-made if you (owners) want to remove this video, please me before doing anything. We will respectfully remove it.
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

Опубликовано:

 

23 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 147   
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 месяца назад
አሁን እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ይዞ መገናኘት ነው እየተባለ በፈጣጣ ሌብነት ተስፋፍተዋል እግዚአብሔር ልብ ይስጣችው ያማል ❗❗❗
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@eliyasmillion554
@eliyasmillion554 3 месяца назад
እነዚህ የሸርሙጣ ልጆቾ ናቸው
@user-zk9zr7du6w
@user-zk9zr7du6w 3 месяца назад
በአላህ ምናይነት ሊባነው እሱን አሽሮ አተን ለማኝ ያርግህ😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@peacelove4778
@peacelove4778 3 месяца назад
የሌብነት ጥቅ ይሉታል ወንድ ልጅ ነኘ 😮😮 የሌባ አይነ ደረቅ አሉ አንገቱን ይዞ ማስመለስ ነው ሌቦች ሌሎች እንዳይረዱ ያሳዝናል
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 3 месяца назад
እግዚኦ ሁዳዴውንም በትክክል አልጸለይንበት ነገር ስንሰማ በቃ ሚዳያው ስለተመቸ ሁሉ ለማኝ ሆነ ጨነቀን ደሞ ሌባው ሌላውሞ እንዳይረዳበት
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 3 месяца назад
ካሁን በሃላ ምንረዳ ከሆነን በእምነት የተረዳውን ገንዘብ የሚያድርሱልን እንደ ማስተር አብነት እንደ ባላደራው የተባረኩ ሰዎች አሉ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@getachewugeorgius3027
@getachewugeorgius3027 3 месяца назад
ኢሄ ልጅ አንድሠው ብቻ ሳይሆ ሌሎች አዳዲስ ተረጂዎችንም ነው የሚገለው ትልቁን እምነትን ከህዝቡላይ ይነጥቃል
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 3 месяца назад
አሪፉ ቪድዮ ነው ፋዘር እናመሰግናለን አክባሪክ ነኝ
@hanhn7623
@hanhn7623 3 месяца назад
ይታሰሩ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 3 месяца назад
ዘንድሮ ጉድ ነው የቅሌት ጥግ ሰርቶ አይበላም አይኑን በጨው አጥቦ
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 3 месяца назад
😂😂😂😂 yemegemeraw zefin😂😂😂😂😂
@afizarahimato
@afizarahimato 3 месяца назад
ምርጥ ሰው ነሕ
@Dan-USA169
@Dan-USA169 3 месяца назад
በእውነት ይሄን ልጅ ከልቤ አመሰግነዋለሁ ፊትለፊት መጥቶ መናገሩ ስንቶቹ በበሽተኛ : በቤበክርስቲያን :በፖለቲካ ስም ዘርፈዋል ነገር ግን ለሁሉም አምላክ እንደስራው ይሰጣዋል::
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@elaybright8884
@elaybright8884 3 месяца назад
OK ዘዴ መፈጠር አለበት ትክክለኛ የተጀገሩ ሰወች ስላሉ ግን ማንም ሰው መሆን የለበትም በተወሰኑ ሰዎች ወይም ድርጅት ይሁን እንጂ የተዘረከረከ ሌባ በማንኛውም ጊዜ ይነሳል።።
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@switzerland7463
@switzerland7463 3 месяца назад
ተረግዞ ነው የመጣው 😂😂😂😂😂 ወይ ዘንድሮ
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 3 месяца назад
የደንቆሮ አስተሳሰብ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@user-tn6bi2lk5d
@user-tn6bi2lk5d 3 месяца назад
መያዝ አለበት ይያዝና ገዘቡን ለታማሚው ይመልስይከሰስ
@seemetsegent6320
@seemetsegent6320 3 месяца назад
በጣም ያሳዝናል ወይ ሀገሬ ያስልዝናል
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@user-wc8lt9gw6o
@user-wc8lt9gw6o 3 месяца назад
ጊዜው በጣም ከባድ ነው
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 3 месяца назад
ከባድ ነዉ ወገን ፀሎት አርጉ ፈጣሪ መልስ ከሱ ነዉ😢😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@muluhaile6536
@muluhaile6536 3 месяца назад
Salame batime yasznale emente magudale lamanme endyerda yascknalue yasznale yasfrale ewnteme laba ula 🙏👍👌💪
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 3 месяца назад
እባካችሁ በሰዎች ላይ ክፉ የምታደርጉ ሁላችሁ የእግዚአብሔርን ፍርድ ፍሩ⁉️⁉️⁉️⁉️ ፍረሀእግዚአብሔር የሚባል ነገር አለ🙏 እግዚአብሔር መልካሙን መንገድ ያሳየን🙏🙏🙏
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ሃሳባችሁን ስለገለጻችሁልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን!🙏🙏🙏
@EndrisMohammed-yy5qf
@EndrisMohammed-yy5qf 3 месяца назад
ከሱ በላይ በህግ ይጠየቅ የምትሉ ታሳዝናላችሁ የትኛው ህግ
@muluhaile6536
@muluhaile6536 3 месяца назад
Wagane wandmicene yamikrebawe yastmerale yastankekile,,,,selaze like yansawale 🙏👍👍👍
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@askme7620
@askme7620 3 месяца назад
ሀገሪቷ ላይ ሌባ፤ ገዳይ፤ አሳዳጅ፤ ዘራፊ፤ ደብዳቢ፤ አዛውንቶችን በጥፊናና በካልቾ መደብደብና እናቶችን መድፈር ... እንደ ጀግንነት የሚቆጠርበት ጊዜው ላይ ነው ያለነው ። ያሳዝናል !
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 3 месяца назад
አካውንቱ ይዘጋ፣ ልቡን ይዝጋውና ይህ የወጣት ጡረተኛ የሕመምተኛው ዳፋ ይድረስብህ።
@rreema6586
@rreema6586 3 месяца назад
ገጠር ብንወለድም ብዙ ለሠዉ አዛኝ እሩሁሩሁ አለ የገጠርሠዉ አይሠደብም የአስተሣሠብ ችግርነዉ
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 3 месяца назад
Bravo
@user-zl1ok8rn4f
@user-zl1ok8rn4f 3 месяца назад
ወይ እንደ አበበ ፈይሳ ቶላ ጀበና በጨረታ ለምን አትሸጥም ከምትሰርቅ ቃሜታም የስዩም ተሾመ ወንድም
@hayalsew2970
@hayalsew2970 3 месяца назад
እርስዎ በዚህ ንግግርዎ አዲስ አበባ ነው ሸንኮራ የተወለዱት😂😂😂😂
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 3 месяца назад
ውይ ይህን ሌባ ለህግ ማቅረብ ተቃጠልኩ😭 ቆንጆ ስብስብ አዲሳባ አልተረገዘም ሞትኩኝ😅👍
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 месяца назад
በዚህ አይነት ኢትዮጵያውያኖች ጨካኝ ታደርጉናላችው እንደዚህ አይነት ሰውች ሰውን መርዳት ህዝባችን መርዳት ልናቆም ነው ያሳዝናል ❓❗❓❗❓
@hanhn7623
@hanhn7623 3 месяца назад
ቲክቶክ.ሊዘጋ.ነው.እሻላ.ያረብ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
አሜሪካ ነው የሚዘጋው እነሱ ያሉት አገር ቤት ናቸው። ለዚህ ነው ችግሩ የከፋው።
@yaredAyalew23
@yaredAyalew23 3 месяца назад
💚ታማኝ 💛ስላም ❤️ህሊና በቃ የሰው ስም ሆኖ ቀረ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@mesay1260
@mesay1260 3 месяца назад
No erdatt 😅😅😅
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq 3 месяца назад
አድሜህን ያርዘመልን የኔ አባት❤❤❤❤❤
@seleshiteshome4818
@seleshiteshome4818 3 месяца назад
በጣም ያሳዝናል በታመመ ሰው ሰም ሰብሰቦ አጥፍቼዋለው ሲል አለማፈሩ የልጁን በሸታ ፈጣሪ ላንተ ያርግልህ።
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@hanhn7623
@hanhn7623 3 месяца назад
ግፍ.ነው.የፈፀመው
@HagerenAresam-ff9ol
@HagerenAresam-ff9ol 3 месяца назад
ግን የአረብ ሀገር ሴቶች መች ነው ምትባንኑት ወይስ የማዳም እና የአሰሪዎቻችሁ ጩኸት ያደነቁራችዃል
@hanhn7623
@hanhn7623 3 месяца назад
ይታሰር.መገረፍ.አለበት.የውስጥ.እግሩን.መግረፍ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ሃሃ! የቱ መንግስት ይግረፈው?
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 3 месяца назад
👍🏼
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 3 месяца назад
እኛ ውጭ የምነነረው ወንዶቹ በፀሐይ ተቃጥለን ሴት እቶቻችን ሳይተኙ ሽንት ቤት በማጽዳት የተላከ ገንዘብ እነገኚ ወረበሎች ይብሉት 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@user-pi4ry9fj7i
@user-pi4ry9fj7i 3 месяца назад
yedfaw asafari naw wallahi
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@neba2861
@neba2861 3 месяца назад
ወንድማለም ሰላም ሰላም አሪፍ ስብስብ ነው ❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
አመሰግናለሁ።
@emebetgirma2445
@emebetgirma2445 3 месяца назад
የወሰደዉን ገንዘብ በህግ መታየት አለበት
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@tewodros4795
@tewodros4795 3 месяца назад
ሰፈሩ የት ነው?
@bekelemarta7134
@bekelemarta7134 3 месяца назад
የታመመን ሰው ገንዘብ የበላው እድሜ የለው ም የሠራነውን ያጭዳል ብድሩን ከእግዜብሔር ያገኛል መስሎት ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ሃሳባችሁን ስለገለጻችሁልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን!🙏🙏🙏
@lilyadmasu9976
@lilyadmasu9976 3 месяца назад
እንደው ኢትዮጵያውያ አንደ ሰዶም እሳት ከስማይ ወርዶ ይብላን ነው ይሄን ያህል ጥፍት ኧረ በዛ
@muluwerkbeyene6037
@muluwerkbeyene6037 2 месяца назад
ሰውም እርም የለውም ባንከ ማሰገባት ሲቻል ለበይ እየተበተነ ነው
@hanhn7623
@hanhn7623 3 месяца назад
እውነት.ሴጣን.ጥጉን.ይዞ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@hana.6956
@hana.6956 3 месяца назад
አቤቱ ጌታ አድነን ምን አይነት የተረገመ ወራዳ ነው።
@SamiBrook-ef7rw
@SamiBrook-ef7rw 3 месяца назад
መቼም ቃሉ አትፍረድ ይፈረድብሃል ቢልም ግን ይሄን አይነት ነውር ስታይ ስሜትህ ይህን ዝም ብሎ ማለፍ ህሊናዬ አላስችህ ሲለኝ ይህን አስተያየት ልስጥ ተገደድኩ እሱንም እግሩን እንዳይድን አድርጎ ሽባ ማድረግ ከዛ ስለማትድን ቻለው ብሎ ማለት
@Mereja-rg5cx
@Mereja-rg5cx 3 месяца назад
Good video 😊😊😊😊😊😊
@rreema6586
@rreema6586 3 месяца назад
ወላሂ በጣም አስጠሊነገር ነዉ አላህ ይፍረድባችሁ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ሃሳባችሁን ስለገለጻችሁልን እናመሰግናለን!
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 3 месяца назад
አረ ዘርህ ይጥፍ የተጨነቀቤተሰብ ወገንእያለ ከስንት ወገን የተሰበሰበ ብርትበላ የምር ህሊናየለለህ ሞትይሻላል ሞትላንተ አይዲንም ሲባል አይልም መናጢ የምርየታማሚውጦስ ላንተያርግልህ የተረገመትውልዲ ኤጭ💔💔💔💔💔
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 3 месяца назад
የዘማናች ወጣቶች ወደዚ ሊገቡ ያስቻላቸው የስራ ማጣት ነው ይንቨርስቲ ጨርሶ የሞቀ ዲንጋይ እየዋሉ ይህ ነው ችግሩ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 3 месяца назад
ሁሉ ነገር ፖለቲካ ወይ ፖለቲከኛው::ሌብነትንም ወደ ፖለቲካ ጠምዛዥ ነኝ ባዩ ምናለ ዝም ብትል::kkkkkkk
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 3 месяца назад
የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ ሆሆሆሆሆ የዚስ ከፋ አኡዙቢላ ውነት አልመሰለኝም ነበር
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@addiszemen1637
@addiszemen1637 3 месяца назад
ማፈሪያ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 3 месяца назад
ግን ለሰው ስራ ሲፈጥር ይሆናል እሱ ባያወራ ኖሮ ይሄ ሁሉ ሰው ምን ያወራ ነበር
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ሰው ነው ያወቀበት እስማ ደብቆት ነበር
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 3 месяца назад
ewenet new wendma yhe balge sed leba
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 3 месяца назад
betekekel esat weset eyktetu mawtat yasflgal
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 3 месяца назад
betetkekel new
@negateyasinyeshe6365
@negateyasinyeshe6365 3 месяца назад
😭😭
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 3 месяца назад
ከብልፅግና መንግስት ለምዶ ነው መንግስትም ሰርቆ ድርቅ ይላል
@hanhn7623
@hanhn7623 3 месяца назад
ሞዲየስ.ነው.ያስፈለገው.እህቴ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 3 месяца назад
Selame WENDMAY.
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ሰላም ሰላም ብያለሁ!
@suzyhelen2809
@suzyhelen2809 3 месяца назад
ልጁ ገና ልጅ ነው።ታማምው ለመርዳት ከሆነ ዓላማው በታማሚ አካንውት መላክ ይቻላል።
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 3 месяца назад
እሱ ብቻ አይደለም አንድ እራስታ ልጅ አለ ብዙ አጭበርብሮ ከአውሮፓ ስሙ ያልታወቀ ሰው 2 ሚሊየን ብር ስጦታ ተሰጠኝ ብሎ ቪዲዬ ሰራ ይሄን ያደረገው በሰረቀው ገንዘብ የሆነ ንብረት ቢገዛ የሰረቀው ገንዘብ እንዳይታወቅበት ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ትክክል! መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 3 месяца назад
በቃ ጫጫታ አያስፈልግም ለህግ አቅርቡት ህግ ይጠይቀዉ ራሳችሁን ለምን ታረክሳላቹሁ
@user-zl1ok8rn4f
@user-zl1ok8rn4f 3 месяца назад
የብልፅግና የኮዬፈጨ OLA ነዉ
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 3 месяца назад
ስለማይድን ብሩን በላሁት ? ይሁዳ ከሱ ይሻላል ቢያንስ ተፀፅቷል። የሰው ርካሽ የሰው አተላ አክ እንትፍ የዚህ ልጅ ተከታዮት an follow እያረጋችሁ ውጡ
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 3 месяца назад
sew bela durya
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 3 месяца назад
😢😢😢😢😢
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 3 месяца назад
ኧረ የእውነት ንቁ መርዳት ከፈለጋችሁ መልክተኛ አለ ማስተር አብነት አለ ከዛ ሲቀጥል ባቡል ኸይር መቄዶን ካሊድ ፋወዴሽን አድማስ ኢትዮፅያ ብዙ አሉ ውነት መርዳት ከፈለጋችሁ አታስመስሉ
@fanusol8668
@fanusol8668 3 месяца назад
ሁል ግዜ ችግር ብቻ ነው የምታቀርበው ለማሻሻል ሞክር
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ጊዜው ነው! ምን ላድርግ
@KedramanualFatuDjibouti-fg2ms
@KedramanualFatuDjibouti-fg2ms 3 месяца назад
Mene ayenate ayene aweta nawe sezegenene
@yohannesworkineh1465
@yohannesworkineh1465 3 месяца назад
ታድያ ይሄ ሰው ገንዘብ በሰው እጅ ብያይ አይገድልም ብላችሁ ነው።
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@TigistFisehagiorgis-cd6hm
@TigistFisehagiorgis-cd6hm 3 месяца назад
Lebonawen yemeleselet! Yane beseraw sera yetsetsetal!
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ሃሳባችሁን ስለገለጻችሁልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን!🙏🙏🙏
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 3 месяца назад
ewneti shi new baddis adada sem meder tefer ynged jmere
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ሃሳባችሁን ስለገለጻችሁልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን!🙏🙏🙏
@hanhn7623
@hanhn7623 3 месяца назад
ወንድሜ.እኔ.አረብ.አገር.ነው.ያለውት.2$.ዶላር.ልኬ.አላቅም.ማን.ሞኝ.አለ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ትክክል ነሽ! ለማይታመን አካል ምን ተብሎ ይሰጣል?
@enuyebekele1133
@enuyebekele1133 3 месяца назад
መጀመሪያ ይህን ጉዳት ያለበት ልጅ ሳይ ልቤ ተሰብሮ ነበር አሁን ሁለተኛ የእውነት ይህ ሰገጤ ሌባ ልጅ ልቤን ሰበረው የአካል ጉዳት ሰው ፈልጎ የሚያመጣው አይደለም ጠብቁ የጁን ያገኛል ሰው የዘራውን ያጫዳል ይህ ፈረስ ፊት
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ሃሳባችሁን ስለገለጻችሁልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን!🙏🙏🙏
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 3 месяца назад
Tomorrow I want open TikTok. If anyone just give me the money.I like that,
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@user-zl1ok8rn4f
@user-zl1ok8rn4f 3 месяца назад
ወንድ ልጅ ነኝ ? ስማኝማ አንተ ወንድም ሴትም አይደለህ እርግጠኛ ነኝ ዘራፊ OLA ነህ
@wendesenfekie
@wendesenfekie 3 месяца назад
Lantem sra eyefeterelh new. Berta min tadergewaleh
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ወይ ዘንድሮ!
@tigisttesfaye6049
@tigisttesfaye6049 3 месяца назад
እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ
@hanhn7623
@hanhn7623 3 месяца назад
አካውንቱን.አይደለም.እራሱን..ለምን.አይሸጥም.የወንድ.እበት.ተቃጠልኩ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ትክክል!
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 3 месяца назад
ጋቢ ነው ይህ ልጅ በፊት ስራው አሉ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 3 месяца назад
ቤተክርስቲያን እራሱ ያለደረሰኝ እየተቀበሉ ወደኪሳቸው በዛ ላይ አንድ ስራ ለመስራት ጉቦ ካልተከፈለ ቀለም እንኳ ለመቀባት አይቻልም
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 3 месяца назад
በአቋሪጭ መበልፀግ
@gogofa2675
@gogofa2675 3 месяца назад
ዘመነ ዓብይ
@Chereka203
@Chereka203 3 месяца назад
ቀማኛዉ ጆሮዉ የጅብ ጆሮ ይመስል 💩
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 3 месяца назад
ምን አይነት ማፈሪያ ነው በእግዜር በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አንተ አትዳን ክፉ በሱ ጫማ ትገባለህ ታየዋለህ
@user-dp8yd3ni1q
@user-dp8yd3ni1q 3 месяца назад
አንተ ምን አገባህ ዳነ አልዳነ አይድንም ስለተባልኩነው ብለህ ስትል አታፍርም ጋንጃ ወስደህ ነው ምታወራው ዥልጥ
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ሃሳባችሁን ስለገለጻችሁልን እናመሰግናለን!
@mimitsegaye488
@mimitsegaye488 3 месяца назад
ህሊና ያለው ሰው እንዲህ አያደርግም ስራህ እጅግ ዘግናኝ ነው ሠርተህ ብላ የታመመውን ልጅ የደረሰበት አንተን መሄድ መራመድ ያቅትህ ወራዳ ሰው ነህ
@user-zx8ki7rs7x
@user-zx8ki7rs7x 3 месяца назад
.አንተ፣እራስህ፣ለቤተክርስታን፣ቢሰጥ፣ለምን፣ትላለህ፣ለመስጊድም፣ቢሆን፣ቢሰጥ፣ለምን፣አትልም፣
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ወይ ዘንድሮ
Далее
Будзек и рецепт🐝
00:25
Просмотров 109 тыс.
Будзек и рецепт🐝
00:25
Просмотров 109 тыс.