Тёмный

🛑በገዛ ድክመታቸው ህዝቡን ወቀሱ አስፋው ቢኖር ምን ይል! - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች ebs tv - Ethiopian TikTok Videos Reaction 

Tikus Neger
Подписаться 120 тыс.
Просмотров 61 тыс.
50% 1

🛑በገዛ ድክመታቸው ህዝቡን ወቀሱ የebs ጣጣ አላበቃም አስፋው ቢኖር ምን ይል! - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች 😂 ebs tv እሁድን በኢቢኤስ ብዙዎች ያነጋገረው የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆 - የኢትዮጵያ ቲክቶክ - #ethiopiantiktok #ethiopiancomedy #habeshatiktok Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction
🛑የebs ይቅርታ ሌላ ጣጣ ይዞ መጣ ነገሩ ወደ መቅዲ ዞሯል እና ተጥላ የተገኘችው ልጅ ጉዳይ የሰይፉ ሌላ ታሪክ funny videos
"በፍቅር ልናቅፋት ይገባል! ..." የተዋበው እሁድን በኢቢኤስ ከች አለ //እሁድን በኢቢኤስ//
🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
ቪዲዮ ለመላክ
👇👇👇👇👇
ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
👇👇👇👇👇
የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
🟥Donate
ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
👇👇👇👇👇
PayPal :- yesehak@outlook.com
CBE acc:- 1000446824825
Tubbudy for free 👉www.tubebuddy....
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
► None of these images, music & or video clips were created/owned by me.
► This video is purely fan-made if you (owners) want to remove this video, please me before doing anything. We will respectfully remove it.
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

Развлечения

Опубликовано:

 

9 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 490   
@Dan-USA169
@Dan-USA169 5 месяцев назад
የዚህን ፕሮግራም አዘጋጅ ለምታቀርበው ጠቃሚ እና አስተማሪህ ለሆነ ፕሮግራም ከልቤ አመሰግናለሁ::
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@nbanati
@nbanati 5 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል አንድ ይቱበረ እንኳን የሚለቀዉን ቪዲዮ ተጠንቅቆ ነው የሚለቀዉ እንኳን ኢቢኤስ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 5 месяцев назад
ሀስቢየላህ ወኒመል ወኪል ኢቢ ኤስ ዝፍት ናችሁ ምነው ያሁሉ ህዝብ ሚጨፈጭፉ እስራኤሎች ደግፈው ዜና ሰርተው የለ እንዴ እኔ ከዛ ጊዜ ጀምሮ አይቼ አላቅም የልጅቷንም ቪድዮ አላየሁትም
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 5 месяцев назад
ልጅቷ ከተሰደበችም እንኳ ያሰደባችኋት ኢቢኤሶች ናችሁ !
@jumuayasmina3811
@jumuayasmina3811 5 месяцев назад
እንደ ሁልጊዜው አቀራረብህ ምርጥ ነበር መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ወንድምዩ ❤🎉❤🎉❤🎉
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ደገሜ አመሰግናለሁ! ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 5 месяцев назад
ሁሉም ዝም ብለው ጥፋታቸውን አውቀው እሷ ብቻዋን ጮኸች ሲቀጥል ህዝብ ቢሰድባት እንኳን ያሰደቧትም እነሱ ናቸው አደባባይ ያወጧት መቅደስ የኢቢኤስ ብቸኛው ልጁ ነኝ አለችኮ ለነገሩ የራሷን አስተዳደግ ነው ያንፀባረቀችው ጡቷን አደባባይ ያወጣች እለት ነው ነገሩ ያበቃው የተረሳላት መሰላት በዛ ላይ ደሞ ማህበረሰቡ ምናምን ትላለች እሷስ ማህበረሰብ እኮ ነች ልክ ነሽ ብላ ነውኮ ያቀረበቻት መች መከረቻት በቃ ይቅርታ ነው ሚባለው ይሔ ሁሉ ህዝብ ሲተቻቹ እድለኛነታችሁን ነበረ ሚያሳየው ለካ ይሔ ሁሉ ሰው ነበረ ሚከተለን ማለት ነበረባችሁ በዛ ላይ ድካማችን ምናምን ላልሽው ዘና ብለሽ እየኖርሽ ብትደክሚስ ለአንጀራሽ ነውኮ ለኛ አይደለም ሲቀጥል ሲቀጥል ህዝብኮ ነው እንጀራሽ ጉሮሮሽ ማን ያውቅሽ ነበረ ህዝብ ባያይሽ ደሞ ቆጭቶሽ በሳምንቱ መተሽ ህዝብን ሰው ያረገሽን ትወቅሻለሽ ማፈሪያ ነሽ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@gedamfkadu9321
@gedamfkadu9321 5 месяцев назад
ትክክል
@Liyakiya-v3f
@Liyakiya-v3f 5 месяцев назад
መቅደስ እኮ ችግር አለባት እስዋ ያለፈችበት ታሪክ አላት ለዚህ ነው ቲቲቲቲቲ የምትለው ጉደኛ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 5 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣክ ፋዘር አሪፉ ቪድዮ ነው በርታ አክባሪክ ነኝ በርታ
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 5 месяцев назад
እባካችሁ 'ክ' ን በማይሆን ቦታ አታስገቡ። ምን አይነት ልማድ ነው ትልቁም ትንሹም ነው እየተሳሳተ ያለው።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@jimihune9650
@jimihune9650 5 месяцев назад
አስፋው መሸሻ ይህንን ጉድ እንኳን አልሰማህ.
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@zerihuntedla1697
@zerihuntedla1697 5 месяцев назад
ምን አስፋው አስፋው ትላለህ ቢኖር ምንም አሁን ካለው የተለየ አዲስ ነገር አይፈጠርም ነበር
@jimihune9650
@jimihune9650 5 месяцев назад
@@zerihuntedla1697 ቢኖር አዲስ ነገር ይፈጠራል አልኩ እንዴ ንፍጦ. ? መጀመርያ ፊደል ቁጠር
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 5 месяцев назад
@@zerihuntedla1697Exactly !
@BetelhemGirma-dd2sr
@BetelhemGirma-dd2sr 5 месяцев назад
Yimin asefaw yemoti madinik eniwadalel eji yetignaw tiru siraw new esum eyale minim tiru neger sisira alayhum
@HabtamuAweke-l5d
@HabtamuAweke-l5d 5 месяцев назад
የልጅቷ አስተዳደግ እና የመቅዲ አስተዳደግ አንድ አይነት ይመስለኛል ዝም ብየ ሳያት
@rozaargaw6378
@rozaargaw6378 5 месяцев назад
በአስፋው መሸሻ ጌዜ ልጆች ምን ይላሎ ቀረ አስፍዬ ነፍስህ ይማረው ከደጋጓች ጉን ፈጣሪ ያኑረው
@Dan-USA169
@Dan-USA169 5 месяцев назад
ትላንይ ጡትዋን አሳይታ ይቅርታ ያደረገላትን ማህበረሰብ ዛሬ ማጣጣል ይህ ማንነትዋን ነው እሚያሳየው ::
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 5 месяцев назад
እየመላለሱ ስልሱ ነገሩዋ መፃፍ ነው ይቺብጋለሞታ እራሱዋ ስርዓት የላትም
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@demeketaye3840
@demeketaye3840 5 месяцев назад
ትችት መቀበል ለመማር ዝግጁነትን ያሳያል ፣አለመቀበል ግን የዕውቀት ማነስን ያመለክታል
@tesfayealemu2136
@tesfayealemu2136 5 месяцев назад
እባካችሁ ልጅቶ ጋር ምንም ጥፋት የለም ህፃን መሆኖን አንርሳ በኔ እይታ የመጀመርያውም የመጨረሻዉም ተወቃሽ ኢቢአኤሶች ናቸው የጋዜጠኝነት ስነምግባር ምንም ሙያ የሌላቸውጥርቅሞች ናቸዉ መልክ ብቻ
@kukutilove
@kukutilove 5 месяцев назад
ኢቢኤስ ምንም አላደረገም; እናንተ ምቀኞች
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@TigistFisehagiorgis-cd6hm
@TigistFisehagiorgis-cd6hm 5 месяцев назад
@@kukutilove kenesu andu tehognalesh balege
@jimihune9650
@jimihune9650 5 месяцев назад
ኢቢኤሰሶች የኢትዮጵያ ህዝብን የቆሻሻቸው መጣያ በርሜል አደረጉት.
@elaybright8884
@elaybright8884 5 месяцев назад
ደሞ አባትየው በሌላ ቦታ ላይ ለምን ህዝቡ እንዲዚህ ይናገራሉ ብሎ ሲያማርር ሰማሁት የአረብ ዲቃላ (መዉለድ) ነው መሠለኝ የዲቃላ ባህሪ ነው ያየሁበት ናልዲነክ በለው ደደብ አረብ ልጅ ማሳደግ አያዉቅም። የሀበሻ እስላም እንደዚህ አይመልስም ግን ኢቤስም ቀጥታ ነው ያስተላለፈው ደግሞ የመቅደስ ዉሸት ገረመኝ አድናቂዋ ነበርኩ እና ታዘብሁሽ ረጋ በይ።
@abudesisa468
@abudesisa468 5 месяцев назад
ለቢዴናሽ ነው የደከምሽ እንጂ ለኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለም ዝምብሎ ከመከራ ቀድሞ ነው ማስተዋል❤🎉❤🎉
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 5 месяцев назад
ትክክል ! መቅዲ ትላንት ስትዋረድ አይዞሽ ያላትን ህዝብ መናገር የለባትም በቃ ተሳስተዋል መታረም አለብሽ!ለህፃናት የሚጠቅም ነው ማቅረብ ያለባቸው!!!
@zizitino6797
@zizitino6797 5 месяцев назад
መቅደስ ይሄን ሁሉ ዙርያ ጥምጥም ከምትሄድ ጥፋቱ የኛ ነኝ ብትል ይሻላት ነበር ያመኛልን ምን አመጣው?
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 5 месяцев назад
ብላለች
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 5 месяцев назад
ትላንትና ስትዋረድ የቆመላትን ህዝብ ነቀፈች አለማወቁዋ ነው 😢😢😢
@Bereket-m1i
@Bereket-m1i 5 месяцев назад
የቅዳሜውን፣የሚያክል፣ምርጥ፣ፕሮግራም፣የማይጠገብ፣የሚናፈቅ፣ቧልት፣የለበትም፣ቁምነገር፣እንጂ፣ዋዉ፣ዮኒዬ፣ጸጊዬ፣አብሪሽ፣ብርክቲዬ፣የምርጦች፣ምርጥ፣ሁልግዜ፣አንደኛ፣እድሜ፣እና፣ጤና❤❤
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 5 месяцев назад
ሰላም ወንድሜ ረመዳን አጠፋፍቶን ነበር እንኳን በድጋሚ ተገናኘን የምታቀርባቸው ሁሉ ይመቹኛል ያስተምሩኛል ያዝናኑኛል በጣም አመሰግንሀለሁ ይመችህ ያገር ሰው
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ስለወደዳችሁልኝ!🙏🙏🙏
@NasriAbdu
@NasriAbdu 5 месяцев назад
አለከለክች 😂 EBS Baby Girl
@peacelove4778
@peacelove4778 5 месяцев назад
መቅዲ እኮ አፋ ቡሀቃ ነው ይቅርታ ለቃሉ broya ዘባረቀች እኮ ወታ ወይ መቅዲ thank u for shearing dear brother❤
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 5 месяцев назад
መቅደስንማ ልጅትዋ ያለባትን ነገር ጠቆም አድርጋታለች ሳራ ብዙ ጊዜ አላት ለመቀየር ለመለወጥ ምርጥ ዜጋ ነው የሚወጣት ለወደፊቱ የሳራ ሃላፊነት በመጀመሪያ ቤተሰብ በሁለተኛ ጎረቤት እና አካባቢ በሶስተኛ ትምህርት ቤትም ጭምር ነው ኢቢ ኤስ በብዙ ሕዝብ ተከታይነት ላይክ ሼር እየተደረገ ነው መቅደስ ስርአት አልባ አነጋገር ምላሽዋ ንቀት የተሞላበት
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@nanieshete6762
@nanieshete6762 5 месяцев назад
"ድካማችን" ደስ ይላል ምናለ ዝምምምም ብትዪ መቅዲ
@Mereja-rg5cx
@Mereja-rg5cx 5 месяцев назад
😊😊😊
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@sabataye8918
@sabataye8918 5 месяцев назад
ሲጀመር የሚተላለፍ መልክት እንዴት አዘጋጆች ከመተላለፉ በፊት እንዴት አትመለከቱትም በዚን ያክል ?
@SelamK-zm7us
@SelamK-zm7us 5 месяцев назад
ንቀት ነዋ
@SelamK-zm7us
@SelamK-zm7us 5 месяцев назад
ንቀት ለህዝብ ንቀት....ክብር ቢኖራቸው EDIT ሲደረግ ይታያል።ደስ የሚለው ረጅምም ዘመን ሆነኝ ማየት ካቆምኩ
@Mereja-rg5cx
@Mereja-rg5cx 5 месяцев назад
በርታልን እኔም ያንተ አይነት programoch ነዉ የማቀርበው ገና ጀማሪ ነኝ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ያርግህ subscribe አርጌሀለሁ በርታ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@alemayehumulatu5356
@alemayehumulatu5356 5 месяцев назад
ኢቢኤስ ሊገለጽ የማይችል በጣም የሚደነቅ ብዙ እርዳታዎችና ፕሮግራሞች እያረኩኝ ነዉ። ሰዉ ጋራ የሚያህል ጥሩ ነገር ላይ ማድነቅ ሳይሆን ቅንጣት ስህተትን ማጋነን ይወዳል። ይህንንም አዉቃችሁ ከማቅረባችሁ በፊት ይገምገም ። የሠራ ይሳታታል ግን የልጅቷን ቤተሰብ ሰለአነቃችሁ ሕሊና ካላቸዉ ሊያስተካክሏት የሰገባል። አለዚያ የልጅቷን ሰዉ መሆን ከማሳጣት በላይ እነሱም ከሥረዋል። በቶሎ ያርሟት። መቅዲ አይዞሽ። የኛ ሰዉ ልታይ ልታይን አይኸድምና ሰብሰብ በይ።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@hannatesfaye6812
@hannatesfaye6812 5 месяцев назад
ebs ሰራተኞቹን በተማሩ እውቀት ባላቸው የሰራ እነመቅደስ ከስራ ይነሱ ወይም በትክክል ትምህርት ቤት ይግቡ
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 5 месяцев назад
ማሀይም ድግሪ አላት ካልተመቻችሁ አለማየት ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 5 месяцев назад
@@Jonny-z9nየዘንድሮ ዲግሪ የድሮ 3 ተኛ ክፍል ነው።
@Liyakiya-v3f
@Liyakiya-v3f 5 месяцев назад
ይህ ትክክል ነው ኢቢኤስ ላይ ያሉ ሴቶች ከእውቀት ነፃናቸው የልብስ ፋሽን ብቻ በጣም ነው የሚደብሩት ምድረ ደነዝ ልጆቻችንን ሊያበላሹብን እግዜር ይይላችሁ
@Dan-USA169
@Dan-USA169 5 месяцев назад
በትክክል ትምህርት እና ስነምግባር ያስፈልጋቸዋል::
@bezuyed7965
@bezuyed7965 5 месяцев назад
በጣም ቆንጆ ውይይት ነው በርታ።
@nebiyu2707
@nebiyu2707 5 месяцев назад
ወንድሜ አሪፍ ስብስብ ነው ❤
@HeretAyelew
@HeretAyelew 5 месяцев назад
በርታልን ወንድሜ ጥሩ ጥሩነገርነው ያቀርብክልን ይመችህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን❤
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@fifinegash3816
@fifinegash3816 5 месяцев назад
Tnx Moder iko didipilini yemaral maninawem sera disipilini yasfelgatsl raswa balga nat mekides malet
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@asterminwyelet9199
@asterminwyelet9199 5 месяцев назад
ኢቢኤስ ትውልድ ለመቅረጽ ምንም አይነት ሚና ስለሌለው መዘጋት አለበት፡፡ የሕዝብ ገንዘብ ስለሆን፡፡
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 5 месяцев назад
ሰነፍ ሁላ ወይኔ አስፊቲ ተመልካች ንቀትን በEBS መልስ
@elaybright8884
@elaybright8884 5 месяцев назад
ህዝብማ መከበር አለበት በየትኛውም ሀገር ያለ ነው የለህዝብ ሀገር የለ ድራማ የለ respect our peoples that is very national issues by the way now every corners!!!!! Wake-up habesssha just now say no for wrong side.....
@rozaargaw6378
@rozaargaw6378 5 месяцев назад
እውነት ነው ልጅቷ እፃን ናት ተወቃሽ አትሆንም አልተወቀሰችም ቤተሰብና ebs ነው መቅዲ በጣም እወድሽ ነበር በመልስሽ በጣም አዘንኩ
@fekerteh974
@fekerteh974 5 месяцев назад
ትክክል ብለሻል ችሎታ የላቸውም አውን ደግሞ ድራማ ብለው የጀመርቱ
@tayechborena4575
@tayechborena4575 5 месяцев назад
በተለይ አሁን አሁላይማ ማየት እራሱ ያሰጠላል ኢቢኢሰን እይ እጅ እጅ ብሎል።በተለይ እሁድን በኢቤሰ
@gedamfkadu9321
@gedamfkadu9321 5 месяцев назад
አይፈረድባትም በኢቢኤስ ስለምትተነፍስ ነው
@SelamWork-xv4vn
@SelamWork-xv4vn 5 месяцев назад
ልክ ነሽ ስነስርአትና እውቀት ያለው የደሀ ልጅ ጋ ነው ደሀውን የሚመለከተው የለም ቀደም ሲል ሁሌም እታዘባለሁ አሁን እንደውም አልከታተልም አስፊቲዬ ነፍስህን ይማር
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@maretategegn9616
@maretategegn9616 5 месяцев назад
ኢቢኤሰ ጣቢያ ብቃት ያላቸውን ጋዜጠኞችን መቅጠር አለበት ከእሑድ ፕሮግራም ይልቅ የቅዳሜው ፕሮግራም ይበልጣል የጋዜጠኝነት ብቃቱም ያለው የቅዳሜው ፕሮግራም ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 5 месяцев назад
በሙሉ ነዉ ያሥጠሉኝ እኔ
@dst1684
@dst1684 5 месяцев назад
Good job 👍 keep it up I hope you will gonna be a great RU-vidr .
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@danielteshome5049
@danielteshome5049 5 месяцев назад
Wow 1:08 በጣም በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን
@Mereja-rg5cx
@Mereja-rg5cx 5 месяцев назад
አወ ቅንነት ይልመድብን ልናበረታታዉ ይገባል ተባረክ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@mitiku5577
@mitiku5577 5 месяцев назад
ልጆቻችን ከዚች ብልግና እንዲማሩ ነው? ብልግና ስትናገር የሚያጨብጭቡት ባለጌ ሚዲያ አሳዳጊ ያባለጋትን ልጅ አቀረበ ባጭሩ እውነታውይህ ነው (እየመጣሽ ተኚ ምን ማለት ነው)
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 5 месяцев назад
ዮናስና ሉላ አትተቿቸው እነሱ አስተዋይ ናቸው እና ያቺኛዋ ቀይዋ ስሟ ጠፋኝ
@dnglmaryam-cn2ib
@dnglmaryam-cn2ib 5 месяцев назад
አንዳንዴየኔልጅ ብትሆንስ መቅዲ ልጅሽንስ እንደዚነው ምታሳድጊው ነገሩ ስለልጅሽ አይመለከተኝም ቆም ብለሽ እራስሽን ፈትሺ መቅዲ በጣም ነበር የምወድሽ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@AnielRedu
@AnielRedu 5 месяцев назад
መቅዲዬ ተበጠረቅሽ 😂
@shimeleshunde8318
@shimeleshunde8318 5 месяцев назад
EBS በማር የተለወሰ ወደ ጥልቁ ለሚሄደው መንፈስ አገልጋይ ጣቢያ ነው።
@Ismael-isa
@Ismael-isa 5 месяцев назад
እንደዛ ትልና በኮሜንት ሄደህ ebsተለጥፈህ ትውላለህ
@elaybright8884
@elaybright8884 5 месяцев назад
ኢቢስ የእኛ ስለሆነ ነው የምንናገረው ቢገባችሁ እንወዳችሁአለን ግን በጥንቃቄ እንድትሰሩ እንፈልጋለን።።።
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 5 месяцев назад
የኢትዮጵያን ሕዝብ የሚወቅስ ይሊኝታ ቢስ እንዳሸን የበዛበት ወቅት🎉
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@YemsrachBalcha
@YemsrachBalcha 5 месяцев назад
በስማም እሸቱን የጠቀስሽው ሴት እግዚያብሔር ይባርክሽ
@zafuazaech497
@zafuazaech497 5 месяцев назад
ህዝበ ካልተመለከታት ምንም አያደለችም እንዳዉም ተመልካቻቸዉ እንዳሸሽባቸዉ ።🤔🤔🤔
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@eagle4452
@eagle4452 5 месяцев назад
❤እሹሮሮ ፍቅር እሹሮሮ መውደድ 😮😊በሚቀጥለው ረዘም አድርገህ አሰማን
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ከረዘመ ዮትዩብ ይቆርጠዋል። ስለወደድሽልኝ አመሰግናለሁ!
@eagle4452
@eagle4452 5 месяцев назад
​@@TekusNeger 😊 እሺ ለመልስክ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@RahelDejene-fx5ff
@RahelDejene-fx5ff 5 месяцев назад
እርግጠኛ ሆኜ ምናገረው ልጅቷ ደግማ ብትቀርብ እንደ መቅደስ ደግማ ስህተት አትሰራም። መቅደስ ግን ለቀረፃ ስትወጪ ሜካፕሽን ብቻ ነው ምታስተካክይው? አስተሳሰብ ይቀድማል! ልጅቷስ እናንተን ነው ያላከበረችው አንቺ ግን ከፍ ያረገሽን ሕዝብ ነው የላከበርሽው ተጠንቀቂ!! ሌላው ደግሞ እናትነትሽን መዝነን ቀለልሽብን ብቻ ቆም እያልሽ ራስሽን ገምግሚ።
@enuyebekele1133
@enuyebekele1133 5 месяцев назад
መቅደስ እኮ ማለት መረን የለቀቀች ናት እንደእሷ አይነቱ ሰው የፈሲታ ተቆጢታ ይባላል ፕሮግራሙም በጣም ያስጠላል የአቅራቢዎች ቅሌትና ሳቅ ከልክ ያለፈ ነው
@MeseretShiferaw-kk5wr
@MeseretShiferaw-kk5wr 5 месяцев назад
Wallhi betam mme naw mewadehe wademe aleme yehe laneta asetayayete becha!!!❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ መሰረት! ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@MeseretGetaneh-g1o
@MeseretGetaneh-g1o 5 месяцев назад
በ ebs በጣም ፀያፍ ፕሮግራም አይቼ በጣም አስጠልተዉኛል የባልሽን ከንፈር ለይ ብለዉ ከንፈር በእጅ ሲያስዳብሱ ቀጣይ ምን ሊያስዳብሱ ይሆን ብዬ ፈራሁ መጥፎ ጊዜ ላይ መድረሳችን አሳሰበኝ
@genetakele7741
@genetakele7741 5 месяцев назад
ያለፈ ስህተት እያነሳችሁ ሰው ለመስበር አትሞክሩ ጥንቅቅ ያለ እዉቀት ያላት ልጅ እንደሆነች የቡና ሰዓት ላይ የምታቀርባቸው እንግዶችና ጥያቄዎቿ ምስክር ናቸው
@MmN-ir4rw
@MmN-ir4rw 5 месяцев назад
ህዝብ እደህዝብ ክብር እማትሰጥ አሳ ህዝብን ያሳነሰች የሀብታም ፍርፋሪ ለቃሚ
@Anyhairr
@Anyhairr 5 месяцев назад
ያመሻል😂 አንቺ እራሱ ቅርብ የቤተሰብ ክትትል ያስፈልግሻ ይሄንን ማህበረሰብ ይመገሰፅ አቅሙም ሞራሉም የለሽም ደክመን ላልሽው ስራሽ ነው ከደከመሽ ቤት ቁጭ በለሽ እንደኛው ተመልካች ሁኝ ልጅትዋ ልጅ ናት ተወቃሾች ቤተሰቦች ናቸው ነው ያለው ህዝቡ
@መልእክቶችንይከታተሉ
@መልእክቶችንይከታተሉ 5 месяцев назад
የመጨረሻዋ ህፃን በጣም፡ነዉ፡ያሳቀቺኝ፡
@Mereja-rg5cx
@Mereja-rg5cx 5 месяцев назад
😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@gizachewregassa1067
@gizachewregassa1067 5 месяцев назад
ህዝብ ሲቆጣ ረጋ ብሎ ማዳመጥ።ገባሽ መቅዲ።ሻሎም
@bisratab172
@bisratab172 5 месяцев назад
Mekdes ahun bemin ye moral melekia new endezih yemitilew?
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 5 месяцев назад
ጥፋታቸዉን አለመቀበላቸዉ ሢያሥ እኛን ሊወቅሡ ለምን አይደበድቡንም😂😂😂😂😂😂 ዛሬነዉያወኩህ ሥብጥራይብ ላይክ አርጌያለሁ ebs😳ግን በጊዜወደጊዜ እየወረዱ ነዉ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@ibelongs.tojesus6439
@ibelongs.tojesus6439 5 месяцев назад
Wow strong comments thanks my dear 👍👍👍
@retta-zq6of
@retta-zq6of 5 месяцев назад
ወንድሜ ኘሮግራሙን ወድጄዋለሁ ከመቅደስ በስተቀር የልቤን ስሰማ በደስታ ስዘል ይታወቀኛል❤❤ አመሰግናለሁ😅
@JerryAsratDesta
@JerryAsratDesta 5 месяцев назад
እንሱ እኮ አስፋው በሞተ በሳምንቱ ሲጨፍሩ ነበር የሰው ክብር የማያውቁ ወራዶች ናቸው
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@TigistFisehagiorgis-cd6hm
@TigistFisehagiorgis-cd6hm 5 месяцев назад
Mekedes Awerash malet new? Deneze mendenew dekamachen menamen tiyalesh ende? Enjerash aydel? Balege leka anchim endezi balege nesh?
@worknehdesta1169
@worknehdesta1169 5 месяцев назад
አቅራቢዎቹና ቤተሰቦችዋ በርበሬ እየታጠኑ መቀጣት ያለባቸው ሰዎች ናቸው። ይችን ሕጻን ባለጌ አድርጎ በአደባባይ ለሕዝብ ማቅረብ ወንጀል ነው።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@TsgeredaSeyfu
@TsgeredaSeyfu 5 месяцев назад
አላያም ፀበል መውሰድ 😢
@ktube8920
@ktube8920 5 месяцев назад
😂😂😂በሳቅ
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 5 месяцев назад
Aye yalawaky samy. Degmo tekeflosh eyeserash. Lelejochachen metfo areya athunu.
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@tsegeredakassa943
@tsegeredakassa943 5 месяцев назад
መቅደስ ብትደክሙ ኖሮ የማይረባ ፕሮግራም አታቀርቡም ነበር
@meserettadesse7374
@meserettadesse7374 5 месяцев назад
መቅደስ የምትባል ሴት ህዝብን የምትንቅ ነች! ጡቷን ከባሏ ጋር ሆና ላይቭ የለቀቀች ናት የኢትዮጵያን ህዝብ የናቀች ናት
@genetmoges5608
@genetmoges5608 5 месяцев назад
ደግ እረገች እሷ ናት እንዴ ያወራችው ደሞ የተረሳ ወሬ እትቀስቅስ
@kukutilove
@kukutilove 5 месяцев назад
ምቀኞች
@kukutilove
@kukutilove 5 месяцев назад
ወረኛ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@abebemelse4906
@abebemelse4906 5 месяцев назад
ሚዲያው መውረዱን ሌላው የሚዲያው ጋዜጠኞች በእርግጥ የጋዘጠኝነት መስፈርት ያሟላሉ ወይ????????????????
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@mareyamsofimareyam907
@mareyamsofimareyam907 5 месяцев назад
,ebsበአስፈውና በራኬብ ግዜ ቀረ እነዚህ እኮ ሁሉም ሰገጤና ልወደድ ባዮች ናቸው መቅደስ የምትባል ገለዎን ባደባባይ የምትሸጥ ናት ከነዚህ ምን እንማራለን
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@RareCell-k2d
@RareCell-k2d 5 месяцев назад
ወድማችን እኳን ደና መጣህ 🎉🎉እናመሰግናለን 🎉🎉
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ።ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 5 месяцев назад
ትክክል በየቀኑ የሞተችህ የህንድ ፀጉርና ሊጥ ፍትሽንህ በየቀኑሁ ፋሺን መተሺህ ከማሳየት ምን ስራ አለሽ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@seblewonge3322
@seblewonge3322 5 месяцев назад
እሁድ ኢቢኤስ ሲጀምር ከአዲስ ህይወት ውጪ ቧልት ነው
@FanomektYe
@FanomektYe 5 месяцев назад
ተጠያቂ ቤተሰብ ነው ህዝብ ምን አረገ!
@etsubeseleshi3416
@etsubeseleshi3416 5 месяцев назад
ልጀቷ ብትሰደብ ጥፋተኛው EBS የፕሮግራሙን አቅራባቢዎች ናቸው ኤዲት ሳያደረጉ ያቀረቡት መቅደስ ኤዲት ማረግ መማር አለባት መሳቅ ብቻ እውቀት አይሆንም
@abayneh5945
@abayneh5945 5 месяцев назад
መቅዲ ወረድሽ ውይ የወደድኩሽን ያህ ጠላሁሽ
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 5 месяцев назад
እኔ ሚገርመኝ ኮሜቶች እሳ ስታወራ መቅዲ ልክነሽ ልክናት ብላቹ ስታሽቃብጡ ሲጀመር እዚ ደሞ በተቃራኒው እረ አድ አቃም ላይ ፅኑ ኢቤኤስ ለኔ ብቻ ነው ሚከፍለኝ አለች
@muluhaile6536
@muluhaile6536 5 месяцев назад
Salame bezue temertena ewekate yamegnbte tolo tolto bekebale atetfa tamacetonle 🙏👍👌💪🌹
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@esubalewgize160
@esubalewgize160 5 месяцев назад
መቅደሰ ደበሳይ በጣም ማፈር ያለበሸ ሴት ነሸ ሲጀመር በመጀመሪያ አንቺና መሰሎችሸ ይዘሻት በአቀረብሻት ልጅሸ በያት ምን ያህል እንዳበሻቀጠችሸ እንደናቀሽ አሳይታሻለች ያ እንኳ አልተሰማሸም (ልጅቷ ግን የቀለልሸ ባዶ መሆንሸን በውሰጧ አሰምራብሸ ነው)የአሁኑ ቱልቱላሸ ደግሞ ይባሰ (ከወደቁ በኋላ መፈራገጥን እያሳየሸን)እንዴ ሰከን በይ ለዚህ ደረጃ ያደረሸ ህዝብሸ ነው ebs ሰራው እንዲሰራለት ይከፍልሻል።የህዝብን አሰተያየት የመረዳት የአእምሮ ማነሰ እንዳለብሸም እራሰሸን አጋልጠሻል።ያንቺ አሁን ጩኸት ጅራፍ እራሱ ገርፎ ......)እንደተባለው ነው የሆንሸው።እኔ አንችን ብሆን እንደጨው ሟሙቼ ነበር።ለምን ማ/ሰቤን ባህሉን እሴቱን እያወኩ ሰላጠፋሁ።ለማንኛውም የምትማሪ እንኳ ዓይነት አትመሰይም ግትርነት(እኔ ነኝ አዋቂ የሚል አባዜ አብሮሸ ያደገ ይመሰላልና)ግዴለሸም ከህዝብ አንቺ ማለት ትነኝ ነሸና የህዝብሸን ሃሳብ አድምጪ ።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@YemsirachYo
@YemsirachYo 4 месяца назад
Wow ቸሬ👍👌👌
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
@hanhn7623
@hanhn7623 5 месяцев назад
አስጠሊታ..አስፋው.ቢኖር.አይተላለፍም
@genetakele7741
@genetakele7741 5 месяцев назад
ስህተትም እንደተመልካቹ የሆነበት ዘመን መጣ ምድረ ነጋዴ
@abebetaddesse4953
@abebetaddesse4953 5 месяцев назад
...ይቅርታ መጠየቅ እኮ ትልቅነት እንጂ፤ ማነስ አይደለም! መቅደስ መድረኩን ስለ ተቆጣጠረች ብቻ ድርቀት ዕውቀት መስሏት በዚያ መጠን ስትቀባጥር ምንም አላፈረችም! "ድካማችንን"? ድካማችሁ ምንድን ነው? ዜጎች እያለቁ ምንም እንዳልተፈጠረ በዳንኪራ ማበድ ነው?
@MesgookebedekingofshewaMesgook
@MesgookebedekingofshewaMesgook 5 месяцев назад
Ine gin ye Ethiopia hizb minaynet gelaba enda hona yayehubet video nw endet btilugn ychi lij dekama gonuan bcha ayto bazero mebazat tiru aydelam
@SadesSabeh
@SadesSabeh 5 месяцев назад
እኔ በበኩሌ አሁንም የምለው መቅደስ በህጻናት ፕሮግራም ላይ መስራት የለባትም ሊያና ቃልኪዳን ይዘውት እንዲህ አይነት አልነበረም አሁንም መቅደስና ዳግምን ከልጆች ፕሮግራም ላይ አንሱልን ኮንፊደንስና ስርአት ማጣት ለዩት በአጠቃላይ ልጅቱዋን ልጅነቱዋን ነጥቀዋታል
@tsionmulugate891
@tsionmulugate891 5 месяцев назад
ጥሩ መልካምና ሚዛናዊ አቅራቢ ነህ። ትክክል የሆነ አስተያየት ነው የተሰጠው። ሌላው ስለእሸቱ የተናገረችው ልጅ ልክ ናት በሆነ ፕሮግራሙ ላይ አንዷን ትንሽ ልጅ ፆታሽ ምንድነው ብሎ ጠይቋት ሴት ነኝ ስትለው እየደጋገመ በምን አወቅሽ እያለ ነፍሷን እያሰቃየ ሲስቅ ነበር ምን ማለት ይሆን? የሚየስቅስ ነወይ? ለማንኛውም እንደተባለው ልጆችን የሚያቀርቡ ሰዎች ብቁ ማንነት ሊኖራቸው ይገባል።
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 5 месяцев назад
ማህተብ የሌላቸዉ አስፊቲ ነፍስህን ይማረዉ በሰላም ተሰናበትክ በነሀና ዮሀንስ ጊዜ ቀረ ምድረ ኮልኮሌም
@سارهساره-ع9ض4و
@سارهساره-ع9ض4و 5 месяцев назад
አይአስፊቲ ነፍስሕንይማረው ገና ስድስትወር ሳይሞላው ተንበጫረቁ
@melkamsewaschalew2296
@melkamsewaschalew2296 5 месяцев назад
ከስራ ይነሱ የምትይው ሥራ አጥ ለማብዛት ነው
@Fitsummekonnen-x5i
@Fitsummekonnen-x5i 5 месяцев назад
ምንድነው ድካሞሸ እፃንን ሰነ ልቦና መጎዳት ማዋከብ ሰንት ሰውነው ይህቺን እፃን ባለጌ ያላት ቤተሰቡም ተዘልፏል እሰኬ በእኔና በልጄ ቢሆን አሰቢ ሰህተት እንኳን በእፃንዋ ለይ ቢኖር ለማንኛው ከፕሮፌሽኑ ውጪ ናችሁ።
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 5 месяцев назад
ደሞ እኮ እራሷንነው የስደበቻት .
@hamgf1951
@hamgf1951 5 месяцев назад
እንደው ሲጀመር እሳ ልጃን የምታሳድገው በዚ መልክ ነው አሁን በቅርብ ወልዳለች በጣም ደሰኮረች በተለይ እሳ ታበዛዋለች በዛ መድረክ ላይ ወደል መባሉ ጥማታል ማለት ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@AdugnaTsegaye-c3f
@AdugnaTsegaye-c3f 5 месяцев назад
ጊዜው በጣም ወርዷል እነዝህም እንደ መንግስት ለአፀያፍው ስራቼው ድጋፍ ሰልፍ ለምን አልወጣቹም ነው?!
@brkti_tube
@brkti_tube 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂 ወይ ጉድ
@neba2861
@neba2861 5 месяцев назад
ሰላም ሰላም ጋዴ ጠፋክ እኮ neba የመስከረም ልጅ ነኝ በሌላ አካውቴ ነው በዚም ቤተሰብ ነን አሪፍ ስብስብ ነው ስለ ebs እኔም ሰርቻለው ብጓበኝልኝ ❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
እሺ ንቡ እጎበኛለሁ። ከቤት ራቅ ብዬ ነበር ለሳምንት ምንም ያየሁት ነገር የለም አሁን ማየት እጅምራለሁ።
@MenaseMekonnen-oy5bm
@MenaseMekonnen-oy5bm 5 месяцев назад
መነፀር ያረከው ጎበዝ ተናጋሪ
@tarikwascott2250
@tarikwascott2250 5 месяцев назад
He is a pastor.
@damtewmamo7458
@damtewmamo7458 5 месяцев назад
ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት ነው ሰው ስሙ በቁልምጫ የሚጠራው። በዛ! እኔ ቁልምጫን ሳውቀዉ በቤተሰብ፣ በቤተዘመድ፣ በጓደኞችና አብሮ አደጎች መካከል ነበር። ስድቡም እንደዛው ነው የበዛው።
@SisayBekele-gg9zw
@SisayBekele-gg9zw 5 месяцев назад
እራሣቸውን ከስራ ቢያገሉ ይሻላል
Далее
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Просмотров 24 млн
are people okay? (part 7)
0:20
Просмотров 15 млн