Тёмный
No video :(

🛑የሶሻል ሚዲያ አርበኞች ነን በደሀ ላይክ የምንተዳደር 😂 የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች - Ethiopian TikTok Videos Reaction 

Tikus Neger
Подписаться 115 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

🛑የሶሻል ሚዲያ አርበኞች ነን በደሀ ላይክ የምንተዳደር 😂 ብዙዎች ያነጋገረው የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆 - የኢትዮጵያ ቲክቶክ - #ethiopiantiktok #ethiopiancomedy #habeshatiktok Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction
🛑 ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ በአዲስ ስታንዳፕ ኮሜዲ "ማን እንደሀገር" ሰው ለማስከፋት ብዬ ሰርቼ አላውቅም … ለተቀየማችሁኝ ይቅርታ | Seifu on EBS
🛑አስቂኙ ፓርላማ አቀመሽኝ አሉ ብለው ገጠሙላት 😂 የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🛑 በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ይዤ ምንም የለኝም ብዬ እጨነቅ ነበር የአንድ ሰው ህይወት የፅጌ ክፍል፡3
🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
ቪዲዮ ለመላክ
👇👇👇👇👇
ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
👇👇👇👇👇
የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
🟥Donate
ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
👇👇👇👇👇
PayPal :- yesehak@outlook.com
CBE acc:- 1000446824825
Tubbudy for free 👉www.tubebuddy....
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
► None of these images, music & or video clips were created/owned by me.
► This video is purely fan-made if you (owners) want to remove this video, please me before doing anything. We will respectfully remove it.
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

Опубликовано:

 

25 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 78   
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 4 месяца назад
ፈጣሪ የህጻናቱ አምላከሸ ይጠብቀን
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
አሜን!
@mesfinbogale4678
@mesfinbogale4678 4 месяца назад
ጥሩ ቅንብር ነው እናመሰግናለን ።
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
በጣም ደስ ብሎኛል ስለወደዳችሁልኝ እጅግ አመሰግናለሁ!
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 4 месяца назад
ኡፍፍፍ የኔ አባት ሜቅዶንያ ወይም ባቡል ኸይር ካገኙት አይተውትም እባካችሁ አድርሱት ባገኝዋቸው የኔ አባት 🥺🥺🥺
@getayene5899
@getayene5899 4 месяца назад
አረ ዲስ ላይክ አርጉ አትበል ካልተመቻችሁ እለፉት ብትል ይመረጣል😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
እሺ! በጣም ደስ ብሎኛል ስለወደዳችሁልኝ እጅግ አመሰግናለሁ!
@NardiSalme
@NardiSalme 4 месяца назад
የተመታ ሰሜን እዝ የለም ውሸት ነው የኢትዬዺያ ህዝብ እዬን ውሸት ያውቃል ግማሹ በጥላቻ ግማሹ በአብይ ፍቅር ግማሹ በመሬት ተታሎ አብይ ከአ.አ በአሮፕላን የላካቸው ወታደሮች የወያኔ አመራሮችን ሊገድል ሲል ተታኳሱ ከዛ እራሳችንን ተከላከልን ያሉትን አብይ አለምን አታለለበት አብይ ከወያኔዎች ጋር ያልተስማማው እንደ አማራ ክልል በሆዳቹ ልግዛቹ በገንዘብ በስልጣን ህዝባቹሁን አሳልፋቹ ስጡኝ ሲላቸው 17 አመት አፈር የላስነው ከደርግ የተዋጋነው ለህዝባችን ነው በኛ ስቃይ 83 የቤር ቤኤረሰብ ነፃ ወተዋል የቀረ ይቀራል እዬን ባርነት ከምንቀበል ሞታችንን እንመርጣለን እደፈለክ እደሻሸመኔ እደወለጋ እደ አአ እንደ አማራ ክልል የምትገለው የምታስረው የምታግተው የምትረግጠው ትግራዋይ አይኖርም እኛ በምድር እያለን ስልጣንህን ማንም አይነካም በትክክል አስተዳድር ህግ አስከብር እኛም እና ግዝሀለን ሲሉት እዳማራ ክልል እንደ ደቡብ እደጋቤላ በምስልኔ አስቀ ምጫ የሰው ደም ካልጠጣው ብሎ ሰሜን እዝ ብሎ መጣ😅
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 4 месяца назад
I disliked and unsubscribed himself 😂
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 4 месяца назад
በአጭር ሰአት አዝናናኸን ጥሩ ቅንብር ነው ሲያሳዝን ኢንጂነር የነበረ የማንም መቀለጃ
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
በጣም ደስ ብሎኛል ስለወደዳችሁልኝ እጅግ አመሰግናለሁ!
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 4 месяца назад
Good job 👏👍❤
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
Thank you! Cheers!👍🙏
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 4 месяца назад
ቆንጆ ስብስብ👍😂
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
በጣም ደስ ብሎኛል ስለወደዳችሁልኝ እጅግ አመሰግናለሁ!
@tglovefire3659
@tglovefire3659 4 месяца назад
Kkkkkkkkkkk ቅድብ
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
በጣም ደስ ብሎኛል ስለወደዳችሁልኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@elaybright8884
@elaybright8884 4 месяца назад
Very good selection today
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
በጣም ደስ ብሎኛል ስለወደዳችሁልኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 4 месяца назад
Bravo
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
በጣም ደስ ብሎኛል ስለወደዳችሁልኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@rahealredaye7689
@rahealredaye7689 4 месяца назад
Hay bro thanks for sharning berta i love your program
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
በጣም ደስ ብሎኛል ስለወደዳችሁልኝ እጅግ አመሰግናለሁ!
@tglovefire3659
@tglovefire3659 4 месяца назад
በጣም ባለጌ ነቸዉ አሁን ይሄ ሰዉ አባታችን አይሆንም ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
በአስተያየት ስለተሳተፋችሁ አመሰግናለሁ!
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 4 месяца назад
ልጁ መረባ በማለት ልቡ ቀጥ አለ 😍😍😍😀😀😀😀
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
በአስተያየት ስለተሳተፋችሁ አመሰግናለሁ!
@FathmaAlwagan
@FathmaAlwagan 4 месяца назад
❤❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
በጣም ደስ ብሎኛል ስለወደዳችሁልኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@user-ih5xj8iv5z
@user-ih5xj8iv5z 4 месяца назад
ብርክ በ
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
በጣም ደስ ብሎኛል ስለወደዳችሁልኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@mehrets.tadesse1170
@mehrets.tadesse1170 4 месяца назад
👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
በጣም ደስ ብሎኛል ስለወደዳችሁልኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@nebiyu2707
@nebiyu2707 4 месяца назад
ወንድሜ ሰላም ሰላም ዛሬ በvpn ነው ያየሁት ❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
አመሰግናለሁ ንቡ ከልብ!
@tglovefire3659
@tglovefire3659 4 месяца назад
ኡፍፍፍፍፍፍ አስለቀሰኝ 😢😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
በአስተያየት ስለተሳተፋችሁ አመሰግናለሁ!
@raheemakader7352
@raheemakader7352 4 месяца назад
ሰላም ወንድም እንኳን መጣህልን አንተን አይጨምርም የሶሻል ሚድያ አርበኞች ከዘረኞች ስላልሆንክ
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
በጣም ደስ ብሎኛል ስለወደዳችሁልኝ እጅግ አመሰግናለሁ!
@user-pi4ry9fj7i
@user-pi4ry9fj7i 4 месяца назад
qdebhs tattoo naw😂😂😂 WAF yelem bal flega the last zemen subahan Allah
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 4 месяца назад
Tik talk በአዳስመልክ ይከፈታል ደሞ የአሜሪካ አይደለም
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
በአስተያየት ስለተሳተፋችሁ አመሰግናለሁ!
@neba1034
@neba1034 4 месяца назад
wawawaw❤❤❤
@melakuyimer317
@melakuyimer317 4 месяца назад
ምን አለ ብትተዉት ስለለማ ምንም የማታውቁ ሁሉ የሚዲያ ወሬኞችና አቨቃባጭ ሁሉ ተዉት በህመም ላይ ህመም አትሁኑበት
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 4 месяца назад
አላህ ያጥፋው ይሄ ቲክታክ ሀይለኛ ጦርነት ስድብ ዘረኝነት እዛ ነው ያለው እዛ ስገባ ልቤን ነው ሚጨቀኝ
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@almazotterbein2525
@almazotterbein2525 4 месяца назад
አሁንስ ፡ ፕሮግራሙ ፡ ያስጠላል
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 4 месяца назад
Selam feta new kante bet
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
በጣም ደስ ብሎኛል ስለወደዳችሁልኝ እጅግ አመሰግናለሁ!
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 4 месяца назад
ልጆቻችን እማ እየጠፉ ነዉ ያሳዝናል
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
በጣም ደስ ብሎኛል ስለወደዳችሁልኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq 4 месяца назад
Long time ❤❤❤ well came ❤❤❤ like like like
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
አብዱል በጣም ደስ ብሎኛል ስለወደዳችሁልኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@user-lw3rl7jq3k
@user-lw3rl7jq3k 4 месяца назад
አረ ስንት በደዊ የአብይ ስብስብ ነው የተከማቸው እዚህ?
@muluhaile6536
@muluhaile6536 4 месяца назад
Salame zentente belanile🙏
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
በጣም ደስ ብሎኛል ስለወደዳችሁልኝ እጅግ አመሰግናለሁ!
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 4 месяца назад
Ethiopia will be peace and love Amhara come to power only that's. Allah bless them🤲🏼🫡🇨🇬
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
በአስተያየት ስለተሳተፋችሁ አመሰግናለሁ!
@ali-jq3jr
@ali-jq3jr 4 месяца назад
እንደዝች ያለ ለምን አቀረብካት
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
በአስተያየት ስለተሳተፋችሁ አመሰግናለሁ!
@user-ro9lk8oc4r
@user-ro9lk8oc4r 4 месяца назад
Tiru kinbr naw berta
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
በጣም ደስ ብሎኛል ስለወደዳችሁልኝ እጅግ አመሰግናለሁ!
@endalkachewmulugeta3403
@endalkachewmulugeta3403 4 месяца назад
Mentawralek antase eyaqerabike tishaqelbat yala gashe wadaraseke tamelkat
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
በአስተያየት ስለተሳተፋችሁ አመሰግናለሁ!
@robilabraha4340
@robilabraha4340 4 месяца назад
አትፍራ ጩህ ማጉረስስ ፈልጏል እጁን ሊዘረጋ ግን ፈራ እንዳይገባ በአንበሳው መንጋጋ እንዳይጠራም አጣ ስለሌለ ወንድም ብርሃን ባለበት ቀን እንዴት ይጨልም አፈር ላይ የቆመ ሕንጻው የምታየው ምንድን ነው ጥቅሙ ውስጡ ሰው ከሌለው በል አንተ ንገረኝ ሀገር ማለት ማን ነው የላዩ ቁልፍ ነው የታቹም ተጋርዷል ሰውም በፍጥረቱ እንደቅጠል እርግፏል መሀል ከተማውም ፈራርሶ አመድ ሆኗል ጩህ ማለት ጩኸት ነው ሌላ ትርጉም የለው ማንም የትም ቢጮህ አንድ ነው እሚሰማው እኔ የጽጳውሎስ ነኝ አንተ ግን የኬፋ መካፈል እንዴት ነው ሀገር እየጠፋ ግደል ስትል ገዳይ ተው ስትል እሚተው አነተ የምታውቀው አምላክ እንደዚህ ነው ? የእምነት ስም ይዘህ ተከፍለህ ከምትጮህ እንደቀደሙቱ በአንድ ልብ ሆነህ መቃተት ስትጀምር ይሰማል ጸሎትህ ሌላ እምነት ያለውን ወንድምህን ሳትወድ ያልታየውን ልታይ ወዴት ነው እምትሄድ ? እምነት አለህ ? መልካም ! ሥራ እንዳትዋረድ ይህ እውነት ነው ዋጠው በራስህ አትቀልድ ምን አይነት ዘመን ነው አረ እንደምን ያማል ሰው ሲሞት ዝም ብሎ ለድንጋይ ይጮሃል በእርግጥ የሚሰማው ጆሮን ጨው ያደርጋል ዕንባስ ከደረቀ ሰው እንዴት ያለቅሳል::
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
አመሰግናለሁ ሮቤል በሚቀጥለው ፖስ አደርገዋለሁ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 4 месяца назад
አንተን ዲሰላይክ የሚያደርግ የለም
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
በጣም ደስ ብሎኛል ስለወደዳችሁልኝ እጅግ አመሰግናለሁ!
@BamaYihun-cx2zf
@BamaYihun-cx2zf 4 месяца назад
እባካችሁን ከ25 በፊት ኢንጂነር ነበር ያላችሁትን አባት የማገኝበትን ንገሩኝ...!!!
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
በአስተያየት ስለተሳተፋችሁ አመሰግናለሁ!
@user-lw3rl7jq3k
@user-lw3rl7jq3k 4 месяца назад
አንተ ደግሞ አማራን በመጥላት ንፁሀንን ጭምር በመጨፍጨፍ የምትተዳደር አረመኔ ነህ።
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
በግድ? አልጠላም አማራን! እንደ አንተ ደግሞ አላምጽም ያለምክንያት ድንጋይ ራስ!
@meronzerihun8067
@meronzerihun8067 4 месяца назад
Please don't show Abiy in your videos it makes us sick
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ለዝግጅቴ መሻሻል ይልምትሰጡኝ አስተያየት አመሰግናለሁ።
Далее
1 birr funny tik tok video p.1
10:22
Просмотров 7 тыс.