Тёмный

🛑አጨቃጫቂው የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ውዝግብ - በ6 አመት ይሄ ይሆናል ብሎ ማን ጠበቀ - Ethiopian TikTok Videos Reaction 

Tikus Neger
Подписаться 120 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

🛑አጨቃጫቂው የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ውዝግብ - በ6 አመት ይሄ ይሆናል ብሎ ማን ጠበቀ - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🟥Donate
ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
👇👇👇👇👇
PayPal :- yesehak@outlook.com
CBE acc:- 1000446824825
🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
ቪዲዮ ለመላክ
👇👇👇👇👇
ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
👇👇👇👇👇
የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg

Опубликовано:

 

7 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 347   
@GermaHisote-wf8vh
@GermaHisote-wf8vh 3 месяца назад
ዱሮ በየቤቱ ያለውን ሕዝብ ይመግብ ነበር ቦዘኔ ሁሉ ለፍተን ነው ያሳደግናችሁ ስሩ ስራ አትምረጡ የፖለቲካ መሰላል ላይ ከመፈናጠጥ ሥራ ሥሩ ከሌብነት ነፃ ሁኑ እግዚአብሔር ያግዘናል ያለበለዚያ ዘላለም እያለቀሳችሁ ትኖራላችሁ ይሄ ቢሔድ ሌላ መልአክ አይመጣም ያው ስጋ ለባሽ ነው ወይ ከዚህ የባሰ ሊሆን ይችላል ።
@EnjibuMulgeta
@EnjibuMulgeta 3 месяца назад
Astawaye sawu tafa iko egizeaberin hulum ware Tito sera bisare yet baderasn
@radicalv2720
@radicalv2720 3 месяца назад
True 👏👏👏👏@Germ
@AbeerSanad
@AbeerSanad 3 месяца назад
በርታ
@KEDJAMENZARAHU-nz9qr
@KEDJAMENZARAHU-nz9qr 3 месяца назад
አሚን ላንቺም
@SamuelMilkias
@SamuelMilkias 2 месяца назад
ዱሮም ያደሄዪን የምሰሩ ሰዎች እየጠላንና እየናቅን ለሰነፍ ጉረኞች እያጨበጨብን መከተላችንነው የተናቅን የደረገን::
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 3 месяца назад
Behind those beautiful fountains, there are tears, cries, and wailings expressing distress, pain, and sorrow of the people who lost their residences. She admires the beauty ignoring the sufferings and the hate building the fountain.
@WUbishetAbssinya
@WUbishetAbssinya 2 месяца назад
Betam jegena newu
@mababa6556
@mababa6556 3 месяца назад
god bless Dr Abiy !!!!!! thanks for you did this.
@rebka5068
@rebka5068 3 месяца назад
እኒ እንደምለው ሀገራችን ኢትዮጵያ በዝህ ዘመን እይነትን የማናውቀው ነገር ነው ያየነው ስው ወደሆላ አይሂድም ወደፊት ንው እንንጂ አሁን አብዛኛው ስው ተለውጦል እስከመቺ እንከክ
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 3 месяца назад
Very true 👍
@Ekram-rz3ho
@Ekram-rz3ho 3 месяца назад
ይሄን የምታነቡሁሉ ፈጣሪ ከክፋነገር ይጠብቃችሁ
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 3 месяца назад
👍
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 3 месяца назад
Amen 🙏
@MeseretShiferaw-kk5wr
@MeseretShiferaw-kk5wr 2 месяца назад
Aminé Aminé Aminé ❤❤❤ lachime lonjite
@hanniks-if4yy
@hanniks-if4yy 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🏻
@radicalv2720
@radicalv2720 3 месяца назад
ወጣቱ መሪ ለወጣቱ ትውልድ አብይ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@emansharif8443
@emansharif8443 3 месяца назад
እኔ የምለው የኢትዬጲ ያ ህዝብ መሻሻል እይወድም ማለት ነው , የስው ሃገር ስናሞግስ ስናደንቅ በእገራችን ሲጀመር እንደዚ ቄሬታ , በተለይ ውጭ ያላቹሁ ስዋች እፋሩ
@argaasefa1146
@argaasefa1146 3 месяца назад
ምድረ ደንቆሮ አብቹን አማሮ አንባ ጎሮ በቅናት አሮ በክፋት ተንጭርጭሮ ወይ ዘንድሮ ሰውዬው አብይ የተሠጠን ከላይ ለምቀኛ ስቃይ ምድረ አታላይ የሆነ ወላዋይ አረ ተውት ሥራ ይሥራበት የሀብታሙ ክፋት የልደቱ ትዕቢት የአስቴር ቅንነት የአብይ ጀግንነት የሌለበት ፍርሀት ህዝብ ሲወደው እንዲህ ሲያጅበው ምቀኛ የሚያብደው እንዲህ የሚሳለቀው አረ እስከ መቼ ነው አይ ምቀኞች ተናካሽ ጉንዳኖች የአብቹ ጠላቶች በምላስ መርዘኞች ነገን ሊዋረዱ በዳዴ ሊሔዱ እነኝህ የወረዱ በአብቹ ሲፈርዱ አቤት ቅሌት የክፉ ማንነት ይሔ ሁሉ ቅናት መናኛ አክቲቪስት በሚያወራው ወሬ ይሔ የሰው አውሬ አይጠቅምም ለሀገሬ።
@Munamuna-xu2fc
@Munamuna-xu2fc 3 месяца назад
ፎቁን. አልጠላም. ሕዝቡ. በብሔር. መታረድ. ይቅር. ዘረኝነት ይጥፋ. ነው. ጥያቄው ??
@OmerWolde
@OmerWolde 3 месяца назад
😂 does the government committing those killings?
@meronzerihun8067
@meronzerihun8067 3 месяца назад
@@OmerWolde YES!
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ትክክል! ዝግጅቴ ላይ እንደተናገርኩት የዚህ አለም ፈጣሪ ክፉውን እንዲያርቅልን በምናያትን ትንሽ ጥሩ ነገር ብናመሰግነውና ምህረቱን ቢልክልን በሚል ነው ያቀረብኩት እንጂ ችግር ከቤቴ ጓዳስ መች የለም አልኩ!
@Zufan2421
@Zufan2421 3 месяца назад
እናንተ ዘር መቁጠር አቁሙ መጀመርያ
@johnnyme7912
@johnnyme7912 2 месяца назад
​@TekusNeger sine sireat min yasfeligal ye-dem metet mabzat. 1 mengist gidetaw new madreg, lemin bewishet teshome. Soon they will pay the price, midre ye ethiopia telat hula. Elil Ena uooo lemalet mechekol. Yehen Comment block weyim erase bitaderg belela account anagirihalew. Sew eyemote, fok Ena chigigne metekel new yemiyasdestachu ante Ena ya lik ende godana lij sitaweru yeneberew. Enante ye ethiopia telatoch. Ahiya oh sorry a donkey has a purpose in ethiopian culture, fix your structure and you will have more likes. Petulant!
@GenetNegash-b6e
@GenetNegash-b6e 3 месяца назад
ስወች የእኛ ሕዝብ ምንም ብታረግለት አመስግኖ አያውቅም ምስጋና አትጠብቅ ሌላው ደሞ እንደዚህ አይነት መሪ ኖሮ ም አያውቅም አይኖርምም በቃ
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 3 месяца назад
ጠላት እርር ድብን ይበል አዲስ አበባ ውብ የውብ ውብ ትሆናለች። እድገቷን የማይፈልጉ የእይጥ መንፈስ የቡቱቶ መንፈስ የቀዳዳ መንፈስ የደሀ መንፈስ ያለባቸውና የያዛቸው ናቸው።የአንንት መንፈስ ይመታ ።
@radicalv2720
@radicalv2720 3 месяца назад
@men 👏👏👏👏True
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 3 месяца назад
ወይ አምላክ ስንት አይነት ሰው አለ ባይበላስ ቢቀር አንገት ከሚሰበር ሀገሬ ጣርሽን ያሳጥርልሽ🙏😭
@Dior768
@Dior768 3 месяца назад
እኔ በጣም የሚገርመኝ ዲያስቦራው ዜግነቱን ቀይሮ ለነጭ ሰግዶ እየኖረ ለምን ሀገር ሲለማ እንሚበሳጭ ነው የማይገባኝ። እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይበል ነው ነገሩ😮
@mulubirara7956
@mulubirara7956 3 месяца назад
ዜግነቱን የሚቀይረው ወዶ ነው? እናት ዓገሩን ለማየት እንዲመቸው መስሎኝ? ደሞ ስልጣን ላይ ያሉት ፈረንጆች ብቻ ናቸው?
@demekechgonfa
@demekechgonfa 3 месяца назад
​@@mulubirara7956 i don't think so only evils are thinking negative about the progress of our beautify Country Ethiopia🇪🇹 please be positive thinker 🙏
@selamethio8557
@selamethio8557 3 месяца назад
እናመሰግናለን ትኩስ ነገር አሪፍ ነበር። 👍👏😄
@lilitaswekashun2476
@lilitaswekashun2476 3 месяца назад
በሰው ሀገር ቁጭ ብለን እንደባሪያ እየተገዛን ሀገራችንን ስንንቅና ስናቋሽሽ እግዚአብሔር የሚወድ ይመስልሀል። ይልቁንስ እራስህን ስታስከብር ሌላው ያከብርሀል። ለእነዚህ ሀገራቸውን በዶላር የሚሸጡ አንድ ነገር ሳልል አላልፍም። ዋ ነገ ዞሮህ መግቢያህ የእናትህ ቤት ነው። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ።
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 3 месяца назад
ምን ማለት ነው ይሄ ትውልድ ሙልጭ ብሎ ስያልቅ የሚመጣው ትውልድ ይጠቀምበታል ማለትሽ ምን ለማለት ፈልገሽ ነው አስቱዬ ? ልማትና ትውልድ መጨረስን ምን አገናኘው
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 месяца назад
@@yeworkwuhatilahun1128 ወራዳ ናት ከሷ አይጠበቅም::
@maazawoldemicheal
@maazawoldemicheal 3 месяца назад
kena eyngrchen new
@AsMk-d8i
@AsMk-d8i 3 месяца назад
ትክክል ብለሻል እህቴ
@tigib6790
@tigib6790 3 месяца назад
በአገራቹሁ የምትቀኑ አይምሮቹሁን ተመርመሩ አገርን ለመውደድ የግድ የመንግስት ደጋፊ መሆን የለብንም ቢያንስ አገራችንን ያለችበትን እድገት አንቃወም ከኤርትራዊያን እንኳን ብንማር መንግስታቸው የፈለገ ነገር ቢያደርግ እንኳን ለአገራቸው ያላቸው ክብር እና ውዴታ እውነት እግዚአብሔር ምድራቸውን ይባርክላቸው መርያቸውን የሚያከብሩ ህዝቦች ክፉም ሆነ ደግም መንግስት መንግስት ነው ግዜውን ጠብቆ ይወድቃል ወሬ ከማውራት በምርጫ የሚበጀንን መምረጥ ነው
@AsuyHddgd
@AsuyHddgd 3 месяца назад
በጦርነት የሚየምን ህዝብ 20ሚሊየን ከዚያ በላይ ቢራብ ምንም አይገርምም ይልቅ ወሬ ትተን ከጠንካራው መርያችን ጋርእንስራ
@TamirathelpedJikore
@TamirathelpedJikore 3 месяца назад
@radicalv2720
@radicalv2720 3 месяца назад
@Asu 👏👏👏👏True
@sancho959
@sancho959 3 месяца назад
አብይ ገና 1000አመት ይገዛል
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 3 месяца назад
ወንድሜ እውነት ነው አስታያየትህን ወደድኩ ❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
አመሰግናለሁ!
@Adiew-wq8qd
@Adiew-wq8qd 3 месяца назад
አብይ የወዳፊቱን የኢትዮ ዕድገትና ብልፅግና ነዉ የሚታዬው ፖላትካኞቹ የሚታያቸው የነገ የልጆቻቸዉ ሰይሆን የዛሬ ሆዳቸዉ ነዉ ።
@MahmudoHayer
@MahmudoHayer 2 месяца назад
ፈጣሪ ተፈናቃይ ያረጋቹ ና አመስጋኝ ሁኑ
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 3 месяца назад
I love your show bro. Thank you for your time and efforts. God bless you.
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 3 месяца назад
የተሰራው ጥሩ ነው ግን ብዙ ሰው ተጎዳ እኔ አሁን የተደበላለቀ ስሜት ነው ያለኝ መንገዱን ሳየው ዋው እልና እንደገና የሰውን መንገላታት ሳስበው ደግሞ ይጨንቀኛል
@ነጃትጀማልበሺር
@ነጃትጀማልበሺር 3 месяца назад
አላህ ሰላሙን ያምጣልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yosephgeberwold4633
@yosephgeberwold4633 3 месяца назад
ሰዉየዉ አንበሳ ነዉ ዘላለም ይኑር
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 3 месяца назад
ሀገሪቱ ወደኃላ እየሄደች ነው! ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ቀውሱ በግልፅ የሚታይ ነው? ታዲያ ምንይሆን አንበሳነቱ?
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 3 месяца назад
Abbch Anbsaw he is unique and brilliant leader. Ethiopia 🇪🇹 never and ever had like Dr Abiy Ahmed kind, caring, humble, patient and full of loving leader. I am 64 years old I never seen. If u have let me know. Thanks
@rahelmekonen1472
@rahelmekonen1472 3 месяца назад
All things has time the God word say!first the government keeps people peace!!!!
@MesiZed-hn8ho
@MesiZed-hn8ho 3 месяца назад
Toronto neberku yemigermegn beza hulu beredo meche sertewt endeza yemiyamr hager. Ye sheger lij negn hulunm ketema bigenebu des ylal kemegefafat lemedan🎉
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
አመሰግናለሁ መሲ ሃሳቤ ስለገባሽ!
@alreemalmarzouqi1514
@alreemalmarzouqi1514 3 месяца назад
በርታ 👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 3 месяца назад
ልደቱ አያለው በአንድ ራስ ሁለት ምላስ የህዋሓት ቡችላ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@eagle4452
@eagle4452 3 месяца назад
😂🤣🤣👍🏽
@marthataye2796
@marthataye2796 3 месяца назад
በጣም እሱ ምንም ሳይሰራ በፓለቲካ ትንታኔ እድሜዉን ጨርሶ አሁን ደሞ በአዲሳባ ወጣት ደም ሊቀልድ
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 3 месяца назад
Absolutely right bro. Toronto around queen street I used to live, but now a big changes. No doubt about it. Thanks for your time and efforts bro.
@yosephgeberwold4633
@yosephgeberwold4633 3 месяца назад
3መግስት አይቻለዉ እንደዚ አይነት መንግስት አላየዉም ዘላለም ይኑር ::እንደነዚ ወዳቂ ፖለቲከኖች አንሰማም
@tigestbihonegn4919
@tigestbihonegn4919 3 месяца назад
አዎ የወገን መራብ፣ መፈናቀል እና መሞት ለተወሰናችሁ ሰዎች ምቾት የሰጣችሁ ይመስላል። በአንደበትህ አምላክ ይፍረድ።
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 3 месяца назад
እኔም ሶስት መንግስት አይቻለሁ ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ይጠብቀው
@ermiasb3177
@ermiasb3177 3 месяца назад
ሽማግሌ ሆዳም ነሕ ማለት ነው።ለመሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ ሕዝብ እንዲሕ የታረደበት ዘመን፣የተፈናቀለበት ዘመን መቼ ነው።አዲስ አበባ ብቻ ናት ኢትኦጵያ😅😮።23 ሚሊዮን ሕዝብ እንደተራበ አታውቅም።ደንቆሮ የቀጨጨ ጭንቅላት ይዘሕ ታወራለሕ
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 3 месяца назад
እኔ የማፍረው ግን ባስቴር በዳኔ አሺቃባጭ እና አራጋቢ ሰው የለም እኔ በጣም አድናቂዋ የምወዳት አርቲስት ስለነበረች በዚህ መልኩ አንሳ አንሳ ዝቃጭ ትሆናለች ብየ አስቤም አላውቅም ያሳዝናል
@راشدالغيثي-ش1ط
@راشدالغيثي-ش1ط 3 месяца назад
ተሳዳቢዎችእግዝያብሔርምላሳችሁንይቆልፈው🙏
@elisayimer2910
@elisayimer2910 3 месяца назад
አንችም ተሳደብሽ ፀልይላቸው
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 3 месяца назад
አስቴር በዳኔ ኢትዮጵያዊ ጨዋ አስተያየት እንዲህ ነው
@SamiBekele-x6o
@SamiBekele-x6o 2 месяца назад
አንቺ ተባረኪ
@WUbishetAbssinya
@WUbishetAbssinya 2 месяца назад
By the way i am realy appreciate those who prepare this program
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@TasfayeTulluu
@TasfayeTulluu 3 месяца назад
ንገራቸዉ እኔ ያሰብኩት ተናገርከዉ ተባረክ
@ፍትሕቅንጦትሆኗል
@ፍትሕቅንጦትሆኗል 3 месяца назад
ማነው ይኼ የፋሽስት ብልፅግና ልፋጭ ለቃሚ ውሻ ስም?ቱቱቱ ሞት ይሻላል እንደዚሕ ልክስክስ ሆዳም ከመሆን
@siforamamo7724
@siforamamo7724 3 месяца назад
ልደቱ🤣🤣🤣🤣🤣
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 месяца назад
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤
@aynalemhabtegeorgis6309
@aynalemhabtegeorgis6309 3 месяца назад
Dr Abbey is hero we ❤you
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 3 месяца назад
እኔ የጠቅላያችን አድናቂ ነኝ አስቴር በዳኔና ግን😂😂😂ደህና ነሽ 😅
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 месяца назад
@@NouraSultan-s2v ምን ደህና ናት አሟታል:: ጤነኛ ሠው እንደዚህ አይናገርም::
@lisaderesse8866
@lisaderesse8866 3 месяца назад
እናመሰግናለን አሜን❤
@linaejabo8229
@linaejabo8229 3 месяца назад
Well come my brother beselam naw yetefahew egziabher balehbet yetebkeh 😊😊😊😊❤❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
አሜን!
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 3 месяца назад
😂😂😂 መኪናው የሰው ነው 😂😂😂
@viber907
@viber907 3 месяца назад
Priority !!!!
@AddisieAlehegn
@AddisieAlehegn 3 месяца назад
ግን እኮ ደስ የሚልነገር ማየት ማንምአይጠላም መጀመሪያ ጎዳናየወደቁት እናት አባት አህት ወንድሞቻችን እንዲሁም ህፃናት ሚበሉትና ሚጠጡት አጡ አነሱ ማንው ተስፋ የሚሠጣቸው ነገሩ ሚታይ ብቻ ሆነ
@begnatube9402
@begnatube9402 3 месяца назад
ፎቅ እና ብልጭልጭ ነገሮች ብርቅ የሆነባቸውን ሰዎች ሰብስበህ ማቅረብ ነበር የዛሬው ፕሮግራምህ አስቴር በዳኔ ምትባለውን ዥዋዥዌ ጨምሮ ። አስተያየት ስጡ ባልከው መሰረት ደግሞ የቱሪስት መስብ እንሆናለን ላልከው ነገር ፎቅ ብርቅ ለሆነበት ቱሪስት ምናልባት ልትሆን ትችላለህ ግን ስለያደጉ ሀገሮች ቱሪስት ምታወራ ከሆነ ግን ፎቅ ብርቅ አይደለም ሌላ አገር ውስ ብራዘር ሰው ይበልጣል ከብልጭልጭ ነገር የፈለገ ብትብለጨለጭ ነገ ጥለኸው ትሄዳለህ አስተውል
@birtukanbelayneh5562
@birtukanbelayneh5562 3 месяца назад
Endih yale meri ???? Dem yasekerewu yalbesele Crazy helpless dedeb meri newu 😜😜🤮🤮🤮🤮
@RareCell-k2d
@RareCell-k2d 3 месяца назад
ወድማችን ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል 🎉🎉 እናመሰግናለን 🎉🎉
@dawitg25
@dawitg25 3 месяца назад
ኬንያ ከአዲስ አበባ ይበልጥ ታምራለች። ከተማው ግን እንግሊዞችና ህንዶች ናቸው እንዳፈለጉ እሚፈነጩት የሀገሬው ሰው በስራ ምክንያት ካልሆነ ዝር አይሉባትም።
@tangutbeyene6294
@tangutbeyene6294 3 месяца назад
God bless you
@astuastura9332
@astuastura9332 3 месяца назад
አዝናኝ ነበር ማርያምን ❤❤❤
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 3 месяца назад
ኧረ ትኩስ ነገር ተረጋጋ ሰው እየሞተ እየተራበ እየተፈናቀለ ስለየትኛው ማድነቅ አለማድነቅ ነው የምታወራው ከብልጭልጭ ነገር ምግብ መጠለያ ሰላም አይቀድምም ብለው ከሚያምኑት ጎሳዎች ሆነህ ስላየሁህ አንተንም ካስቴር አይነቷ አጋስስ ለይቸ አላይህም
@HagereMedia442
@HagereMedia442 3 месяца назад
ሰላም ነው እንዴት ነህ እናመሰግናለን ዘና ፈታ አርገሀናል
@tinafiud6941
@tinafiud6941 2 месяца назад
አስቴር ጎሪዛ አወቀች ሲትባል ወጥ እረገጠች
@DendishoGudeta
@DendishoGudeta 3 месяца назад
አንዳንድ ግለሰቦች ለራሳቸዉ የመንፈስ እርካታ በትርፍ ጊዚያቸው ደስ የሚላቸውን ተግባር ይከውናሉ ። ሳያውቁት ከራሳቸው አልፎ ቤተሰብ ጎረቤት ማህበረሰብ _ _ _ ህዝብ አገር ይጠቅማል ከከተሞች ወጣ ብለን 80% በአካባቢና በአገር የሚኖረው ህዝብ ምን እይነት ሁኔታ ውስጥ ነው ያለው ? አይ የከተማ ሰው ?
@masreshatesfaye1543
@masreshatesfaye1543 3 месяца назад
አባቴ እኛ ምንለው ነገር የለም ያው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ስለ ክርስቶስ ሥራ እንዲህ ብለው ተናገረዋል"ያየነውን እንመሰክራለን የሰማነው እንናገራለን"ስለዚ ሥራ ያሸንፋል ቻይና እና ሕንድ በስራ ነው አለምን ያሸነፉት ስለዚህ በአጠቃላይ አፍሪካውያን ለማሸነፍ ነፃ ለመውጣት ጠንክሮ መሥራት ይጠበቅብናል ምራባውያን ተነጋገሩ ይሉናል አንጂ ለሕዝብ ሥራ አይሉም ።ተስማሙ ይላሉ እንደማንስማማ ስለሚያውቁ ሥራው ነው የሚያወጣው !!!
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 3 месяца назад
ልክ ነህ ወንድሜ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰው ባይታገት ጥሩ ነው አብይ አህመድ ገብረ ጉራቻ ለታገቱት ፍትህ ለተማሪወች እባካቹ ድምጵ እንሁን
@kidane6165
@kidane6165 3 месяца назад
ግሩም ነዉ
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 3 месяца назад
ትከከልዘርለእህልነው
@AlmazUrgasa
@AlmazUrgasa 3 месяца назад
ኢትዮጲያ እንዲ ያለ መሪ ያብዛላት !!! አሜን !!!
@SagePro1
@SagePro1 3 месяца назад
አሜን
@johnnyme7912
@johnnyme7912 2 месяца назад
Dedeb
@johnnyme7912
@johnnyme7912 2 месяца назад
Endezih aynet dedeb.... gim le gim
@Brightlife-eth
@Brightlife-eth 3 месяца назад
የኮርደር ልማቱ መቼም መልካም ስራ ስለመሆኑ የሚያነጋግር መሆን የለበትም። ነገር ግን ኢትዮጵያ ከስር መሠረቱ እንዲትለወጥ የኤኮኖሚ ትራንስፎርሜሽን ያስፈልገናል። ለዚያ ደግሞ ቅድሚያ ለሚሰጠዉ ቅድሚያ መስጠት ተገቢ ነዉ ለማለት ያክል ነዉ።
@ኤፍታህ-ጐ1ቨ
@ኤፍታህ-ጐ1ቨ 3 месяца назад
ዶ/ር አብይ ድንቅ እና ብልህ ተወዳጅ መሪ እግዚአብሔር ጠላቶችህን እንደ ቅጠል ይርገፉ
@tedrosberhan2310
@tedrosberhan2310 3 месяца назад
So sad time Ethiopia no more like before ethiopia people is blind just the ( light ) make them happy kkkkk
@mesfinararsa5898
@mesfinararsa5898 3 месяца назад
Nice program
@daddubai8470
@daddubai8470 3 месяца назад
ሀብታሙ ምን ያስቆርጥ ይሆን?
@Dan-USA169
@Dan-USA169 3 месяца назад
የአዲስ አበባ ለውጥእማይካድ ነው ማመስገንይገባናል ከ10 ቀን በፊት ኢትዮጵያን ጎብኝቶ የተመለሰ አሜሪካዊ ለውጡን አድንቆት ነው የተናገረው ስለዚህ እየተሰራ ያለውን ህውን የሆነ ነገር ማድነቅ ከፖለቲካ ጋር እሚያ ይዘው ምንድነው::
@SabaAbduraman
@SabaAbduraman 3 месяца назад
እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ አራት ኪሎ ሄድኩኝ። ውጭ ሀገር ነው የሚመስለው። ሀይለኛ ዝናብ ስለነበር ሁሉም በየፎቆቹ በረንዳ ስር ነው የተጠለልነው።
@TewabechTelila
@TewabechTelila 3 месяца назад
መንግሰታችን፣በርታ፣አገራችንን፣ለወጥካት፣ኑርልን፣መች፣መጥቼ፣ለማየት፣ጓጉቻለሁ፣እግዛብሔር፣ይርዳህ፣፣
@selamYena
@selamYena 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ❤❤❤❤ለሁላችን❤❤❤❤ሰላምና❤❤❤❤ፍቅር❤❤❤ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 3 месяца назад
እዉነት ነዉ ወንድሜ የተናገረዉ አዎን በጎ ጎኑን እንወሰድ መጥፎዉን እንርሳዉ ።
@daremyeleshgeda8482
@daremyeleshgeda8482 3 месяца назад
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😂😂😂
@kelayataklilu
@kelayataklilu 3 месяца назад
M so happy from koshasha ababa to addis ababa.the. city is like heaven
@tigisttekleselassie5554
@tigisttekleselassie5554 3 месяца назад
Yes
@melkamnew5050
@melkamnew5050 3 месяца назад
መምነው ወንድሜ በ27 አመት ሀገር ነው ያደገው ግለሰብ?
@GezahegnAbroOfficial
@GezahegnAbroOfficial 3 месяца назад
እንደ አብይ አይነት መሪ ኢትዮጵያ መቼም አታገኝም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 3 месяца назад
ቆይ እኔ እምለው ሰው አየታረደ የታገቱት ተማሪዎች ህፃናት አየታረዱ እየተራቡ አስፓልት ኮሪደር ለዚህ ህዝብ ምንድነው❓❓❓
@AsMk-d8i
@AsMk-d8i 3 месяца назад
በጣም
@OmerCukur-m6n
@OmerCukur-m6n 3 месяца назад
ወይ ጉድ ምን ይባል
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq 3 месяца назад
የምችህ የኔ ውንድም❤❤❤❤❤
@SaraHabtegebrielHaile
@SaraHabtegebrielHaile 2 месяца назад
😂😂😂
@حبيبةخضر-خ8د
@حبيبةخضر-خ8د 3 месяца назад
ኸረ ለዛውስ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነህ የኔ ፍቅር
@ameatn
@ameatn 3 месяца назад
ግራ ገባኝኮ
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga 3 месяца назад
yaa that is true
@hejueu
@hejueu 3 месяца назад
ተምታታብኝ እኮ ግን በርግጠኛነት ሠላም ናፍቆኛል
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ዝግጅቴ ላይ እንደተናገርኩት የዚህ አለም ፈጣሪ ክፉውን እንዲያርቅልን በምናያትን ትንሽ ጥሩ ነገር ብናመሰግነውና ምህረቱን ቢልክልን በሚል ነው ያቀረብኩት እንጂ ችግር ከቤቴ ጓዳስ መች የለም አልኩ!
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 3 месяца назад
ከ127 ሚሊዮን ህዝብ ይህ በ200 ህፃናት ስለታጀበ ጠላቶቹ የት አሉ ?ፕሮፓጋንድ አታዉቅም ላንተ ከተመቸህ ይመችህ ።አስቴር ማንም ሀገሩ ሲሻሻል የሚጠላ የለም ግን ቅድሚያ ለሚሰጠዉ ቅዲሚያ የሰጠዉ ነዉ የህዝብሀሳብ በዉጭ ህዝብን አስርቦ አፈናቅሎ ቤት አይገነባም ለዉሻ ክብር ያለዉ ነዉ ልክ እንደመሪያችሁ ብልጭልጭ የምትወዱ ናቸዉ አሁንም ማንም ሀገር አይመር ያለ የለም ለምን በ4 ቱም መአዘን ለተፈናቀለዉ መጠለያ ይሰራላቸዉ ብላችሁ ድምፅ አትሆኑም ? እከክ ይዟቸዉ በበሽታ አልቀዉ እንዲሞቱ የተፈረደባቸዉ ለምን እነሱን አታስታዉሱም አዘነ ጋር እዘን እናንተ ግን ከብልጭልጭ አለም ጋር ነጠቃችሁ
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 3 месяца назад
Very true well said what in the world is going on Ethiopia was called the BREAD 🍞 BASKET that we all are proud of now we have all kinds of problems which is the recipe for a big disaster Very very very sad
@Urqueen_6537
@Urqueen_6537 3 месяца назад
Exactly you are very correct, no one heat the change, but first need to care for people, need humanity, then after that decoration unfortunately our country first decoration 😢😢😢 very sad
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga 3 месяца назад
yes He is
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga 3 месяца назад
wow lewthe
@yirgarayacomedy3228
@yirgarayacomedy3228 3 месяца назад
በውነት አሳዝነህኛል ከኔ በት በስድስት ላብቶፕ በስድስት አካውንት ነው የምንከታተልህ ጡረተኛ እምትባለው አንተ ነህ ከብት
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ዝም ብለህ ሶፋህን አሙቅ
@Dior768
@Dior768 3 месяца назад
❤❤❤ ትኩስ ነገር እናመሰግናለን❤❤❤
@MekdesSolomon-nn7xp
@MekdesSolomon-nn7xp 3 месяца назад
ትኩስ ነገር አቅራቢዉ ቲክተክ ማቅረብ እንደጀመረ ኩሽናዋን ነበር የሚመስለዉ አሁን ገባኝ ለምን እንደወዛ😅
@MesfinBugie
@MesfinBugie 3 месяца назад
ትኩስ ነገር ተባረኪ for Teddy Afro❤️♥️🙏
@tme251
@tme251 3 месяца назад
Lemen gera yegebahale aymero tesetohale mamezazene newe ❤
@AlmayhuAyele
@AlmayhuAyele 3 месяца назад
እንዲህ ባለ ፊዘኛ እልፍ ሲል ሁሉም አዋቂ የፖለቲካ ተንታኝ ሁሉም ተናጋሪ በሆነት ትውልድ መሀከል መገኘቲን ስታዘብ በጣም አዝናለሁ ።
@birhanhiwot4206
@birhanhiwot4206 3 месяца назад
በመጀመሪያ ሰው ይቀድማል ሰውን አውጥቶ እየጣሉ ልማት አይገባኝም ማረፊያቸውን ሰቶ ቢሆን ምንም ጥያቄ የለውም ልማቱን እናበረታታለን ግን እውነቱግን ሰውን እያጉላሉ ነው ደብረዘይት
@lilitaswekashun2476
@lilitaswekashun2476 3 месяца назад
የትኛውም ሀገር ችግር የሌለበት የለም እና ሞት ተፈርቶ ሳይተኛ ይታደራል። ምን ችግር አለው ሀገር ቢያምር።
Далее