Тёмный

🛑ጉራጌ ነኝ እኛን ተዉን ስራ እንስራበት - በ6 አመት ይሄ ይሆናል ብሎ ማን ጠበቀ - Ethiopian TikTok Videos Reaction 

Tikus Neger
Подписаться 120 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

🛑ጉራጌ ነኝ እኛን ተዉን ስራ እንስራበት - በ6 አመት ይሄ ይሆናል ብሎ ማን ጠበቀ - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🟥Donate
ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
👇👇👇👇👇
PayPal :- yesehak@outlook.com
CBE acc:- 1000446824825
🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
ቪዲዮ ለመላክ
👇👇👇👇👇
ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
👇👇👇👇👇
የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 306   
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen 2 месяца назад
ዋው እንጃ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ጉራጌ ቤሄረሰብ ተግቶ ቢሰራ ከቻይና በላይ እንሆን ነበር
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆምትቆሙልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@demekechgonfa
@demekechgonfa 2 месяца назад
Exactly 👌
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 месяца назад
Tekekele❤
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 месяца назад
@@TofikTemesgen💯100💯💯%ትክክል ✅
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 месяца назад
የጉራጌ ልጆች በጣም ቆንጆ ናቸው መርካቶ ባይወጦ ፅሐይ ባይ መታቸው አቦ ጉራጌ ይመቻችው 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗❗❗
@ReyanSherif-lv6vz
@ReyanSherif-lv6vz 2 месяца назад
😅😅😅😅
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 2 месяца назад
ይነገርልኝ ብሎ አማያቅ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ማለት ጉራጌ ሰለሆነ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን !!
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆምትቆሙልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@tsehayarega848
@tsehayarega848 2 месяца назад
I'm Guraga
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 2 месяца назад
ግራይግባህየሥራሰውእንጂሀገራንአንበጠብጠም
@EndrisUsman-fd8fy
@EndrisUsman-fd8fy 2 месяца назад
​@@TekusNeger😊😅😅😊😊😊😅😊😊😊😊😅😅😅😅
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 2 месяца назад
አሜን !
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 месяца назад
ዘር ስንቆጥር እድሜ ልክ ወደኋላ እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ለኢትዮጵያ ህዝብ ስጥልን✝️
@meazasolomon90
@meazasolomon90 2 месяца назад
ምነው ኢትዮጵያ ሕዝብዋ በሙሉ እንደ ጉራጌ ታታሪና ቅን ቢሆን? ሀገራችን ጃፓን ትሆን ነበር በእውነት። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@راشدالغيثي-ش1ط
@راشدالغيثي-ش1ط 2 месяца назад
ወድምአለምአተጨዋሰውነህስነምግባርያለህተባረክ🙏🙏
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆማችሁልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@zola-zk4th
@zola-zk4th 2 месяца назад
እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ሰጪ ነው ያዘጋጀኸው ተባረክ።
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆምትቆሙልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 2 месяца назад
86ቱ ብሔር ብሔረሰብ ተጨፍልቆ አንዱን ብሔር ጉራጌ ቢሆን የት በደረስን ጉራጌዎች እወዳችኋለሁ በእውነት ቀጣዩ ጠ/ሚ ከጉራጌ ቢሆን ምኞቴ ነው ይህን ሁሉ ስል ጉራጌ ባለመሆኔ እያዘንኩ ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆማችሁልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 2 месяца назад
እኔ በቅርብ ነዉ የአንተን ፍድዮ ያየዉት ተመችቶኛል ድብሮኝ ነበር ፈታ አልኩ በርታልን ጉራጌ ፊቅ❤❤❤❤❤የሆነ የሥራሠዉ አንደኛ እ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆምትቆሙልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 2 месяца назад
እንኳን ደህና መጣክ ፋዘር ጥሩ ቪዲዮ ነው ብዙ የምናገረው የለም ግን ፖዘቲቭ አመለካከት ያለው ካለ አለማየት ይችላል ይሄ ቻናል ዘና ፈታ የምንልበት እንጂ ማንም የሚሳደብበት አይደለም ካሉም ጥለው መውጣት ይችላሉ አንተ ግን ወደፊት ቀርታ አክባሪክ ነኝ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆምትቆሙልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@rebka5068
@rebka5068 2 месяца назад
ጉራጊ ነብሲ ወነትም ይኑር ሰርቶ የሚያሰራ የሀገር ዋልታ ይኑርልን
@SS-wt9ur
@SS-wt9ur 2 месяца назад
ጉራጌ ማለት ቀናነት ነው ካልን ቀናነቱ ይጋባብን በረከቱ ለራስም ለቤተሠብም ለአገር ለዓለም ስሚጠቅም
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አሜን!
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 2 месяца назад
አሜን
@bdegife6794
@bdegife6794 2 месяца назад
Gurage is the center of Ethiopian unity
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆምትቆሙልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 месяца назад
ጉራጌውች ምርጥ ኢትዮጵያውያን ናቸው ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን 🙏🙏🙏 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗❗❗
@gigigebra869
@gigigebra869 2 месяца назад
ጉራጌ እንዲህ ነው በርቱልን እወዳቺኋለሁ
@YesuefeBehaga
@YesuefeBehaga 2 месяца назад
እኔ የጉራጌ ልጅ ነኝ አዲስ አበባ ውስጥ ጋራዥ አለኝ ለሀያ አምስት የኢትዮጵያ ልጆች የስራ እድል ፈጥሪያለው
@Emu-zs4bm
@Emu-zs4bm 2 месяца назад
እንኳን ከናንተ ሆንኩኝ የኔ ጨዋ ደግ ኩሩ ማህበረተሰብ ያልተዘመረላችሁ ጀግኖች ❤️
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆማችሁልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@samrawitwolde2903
@samrawitwolde2903 2 месяца назад
ጉራጌ የወሬ ሰው ሳይሆን የስራ ሰው ነው I love gurage❤❤😊😊😊🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@rebka5068
@rebka5068 2 месяца назад
እረ ወንድማችን ለኒም ሆነ ሊሎቹ ተመችተህናል እኛ ዘር ውሰጥ ገብተን የማንተበትበው ኢትዮጵያዊ ያን እናይሀለን እሰማሀለን በርታ አላለሁ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆማችሁልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@gezahagntolossa7481
@gezahagntolossa7481 2 месяца назад
ይህ ቻናል ምርጥ ቻናል ኔው በርታ በዚሁ ቀጥልበት ።
@RomanWoelebo
@RomanWoelebo 2 месяца назад
የጉራጌለማኝአይቼምአላውቅምየተቸገረካለቶሎተረዳድተውስራይፈጥሩልታልታታሪማህበረሰብነው
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq 2 месяца назад
ጎራጌ ማልት ፈቅረ ነው ❤❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆምትቆሙልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@AbdiSeyfu-l5i
@AbdiSeyfu-l5i 2 месяца назад
የኢትዮጵያን ህዝብ ዘር ሲቆጥር ጉራጌ ብር ይቆጥራል ጉራጌዎች ለየት የሚያደርጋቸው ጠላትህ ማን ነው ብትለው ድህነት ብቻና ብቻ ነው ሚልህ ሌላው ግን የአዱ ብሔር ወይም የአዱ ሀይማኖት ይጥፉልኝ ይለሀል
@eagle4452
@eagle4452 2 месяца назад
🚨እውነት ለመናገር ሚድያ ላይ የሚለፈልፍት አብዛኛ ባለጌ ወች 👉🏽ትግሪ 👉🏽አማራ 👉🏽ኦሮሙ 👉🏽ጉራጌወች ናቸው ሊሉቾ 79 ብሂሮች ጨዋ ስለሄኖ ነው ኢትዮጵያን ያልፈረሰችው ክብር ለጨዋወቾ ብሂሮች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቾ
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 2 месяца назад
Thank you my brother for being this and does garbage media don't bother you too much and you doing great?👌🏽💚💛♥️🦁
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆማችሁልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@FasilHabtamu-eo9wf
@FasilHabtamu-eo9wf 2 месяца назад
Berta Bro Ethiopiachin Tilemlem !
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@oumerhamid3469
@oumerhamid3469 2 месяца назад
ጉራጌ ባልሆንም ጉራጌ አግብቻለው ታድዬ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆምትቆሙልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@Chereka203
@Chereka203 2 месяца назад
ትኩስ ነገር አንተ ጥሩ ሰዉ ነሕ ።👍💚💛❤️🌿🕊 ባለፈዉ ብፅጋናን ያገር ጠር ነዉ 😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆምትቆሙልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 2 месяца назад
ስለጉራጌ የሰጠኸው አስተያየት በጣም ደስ ይላል ማለቴ ሁላችንም አንድ አንሁን ማለት ትኩስ ጌታ ይባርክህ !!!
@sakeenaahmad5169
@sakeenaahmad5169 2 месяца назад
እንደ ጉራጌ ቢሆኑ አገራችን የት በደረሰች❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆማችሁልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@Look44711
@Look44711 2 месяца назад
I like Gurage they are hard workers Pure Ethiopians'
@fantahunareda894
@fantahunareda894 2 месяца назад
እግዚአብሔር ከአገራችን ይንቀለዋል ዘረኝነት
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 2 месяца назад
ጉራጌ❤❤❤ስልጤ ❤❤❤ይለምልም
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አሜን! አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆምትቆሙልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@Chaina88
@Chaina88 2 месяца назад
ፈጣሪዬ ይህን ሞጣ የሚባል ገልቱ የማላይበት የት ልሂድ?
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆምትቆሙልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 2 месяца назад
great በርታልን !!!❤
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆምትቆሙልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@ManeWo
@ManeWo 2 месяца назад
ፕሮግራምህ ሚዛናዊ እና በሳል አስተማሪም ነው ። አመሰግናለሁ ።
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለነው።🙏🙏🙏
@radicalv2720
@radicalv2720 2 месяца назад
ትክክል ይመቻል ፕሮግራም
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆማችሁልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@anethio
@anethio 2 месяца назад
በርታ
@mtamru1101
@mtamru1101 2 месяца назад
ጉራጌ ማለት ሰራን አክባሪ ልመናን አሰወጋጅ ኢትዮጵያዊ ነው።
@GeberemeskelGetachew
@GeberemeskelGetachew 2 месяца назад
Amen Amen Amen!!!!
@DawitNebiy-eu6hz
@DawitNebiy-eu6hz 2 месяца назад
እኔ ግን ሃገር ሲኖር አይደለም ሁሉም ብሔር የሚኖረው ሰላም ካለ እኮ ሁሉም ብሔር ሰራተኛ ነዉ ይህንን ስል ጉራጌ መጥላት አይደለም ሳይሰራ ራሱን የማይኖር ብሔር አለ?
@lopesohadiso
@lopesohadiso 2 месяца назад
በዘራኛነት የተመረዘ ከንቱ ትዉልድ ነው በጣም ያሳዝናል
@kassahunbirru
@kassahunbirru 2 месяца назад
የጉራጌ ልጆች ያስታውቃሉ በመላ፣ ከእግራቸው ቀጠን ብለው ከራሳቸው ሞላላ።
@Ethiiopia123
@Ethiiopia123 2 месяца назад
የኢትዮጵያ ህዝብ አሉባልታ እና ወሬ ይወዳል፤ ምክንያቱ ደሞ ማንበብ አይወድም። ይህ ደሞ populist politicians ጠቅሟል፤ ህዝቡ ወሬ ይወዳል ስለዚ ምን ብናገር ነው የህዝቡን ጆሮ የምናስደስተው አካሄድ፤ በመርህ ላይ የቆሙ እንዳይሆኑ አድሮጎቸዋል። ህዝቡ ሁልጊዜ አጨብጫቢ ፤ አንድነት መርህ የሌለው ፤ ልቅነት ምቀኝነት እና ክፋት የተጠመደ ነው። የመስማት ችሎታው የወረደ።
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ትክክል! አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆምትቆሙልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@saeedanssi1250
@saeedanssi1250 2 месяца назад
great job 👏 thanks
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆምትቆሙልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@iglesiadesta2795
@iglesiadesta2795 2 месяца назад
Gurage my favorite people 💚💛❤️
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 2 месяца назад
ተባረክ ወንድሜ እኔም በተሳሳተ መልኩ ነበር ያየሁህ ይቅርታ እግዚያብሔር ይጠብቅህ።
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆማችሁልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@feyselgemale
@feyselgemale 2 месяца назад
ጉራንስ ወደ ፊት ጋሼ በርቱልን
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆምትቆሙልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 2 месяца назад
@RomanWoelebo
@RomanWoelebo 2 месяца назад
በርታልንጥሩነው
@fantahunareda894
@fantahunareda894 2 месяца назад
እባካችሁ በዘር ከምንጣላ ይልቅ አገር ለማሳደግ ብንጥር ይሻላል ከድባይ እንማር
@chalkao5071
@chalkao5071 19 дней назад
Sometimes it amazes me how nations of the same country lives on complete opposite ideological spectrum. While many of our nations live on the lust of power, monopoly and thrust for conflict loaded with corruptions, Gurage is like an isolated Iceland minding its own business. Truly, Gurage and Wilayat are model nation for Godliness, peace and true work ethics. If it were not for for Amhara, Oromo and Tigray, Ethiopia would have been one of the most peaceful and 2nd developed nations on Earth (if not the 1st). I don't care if you throw off yourself from the cliff with opposing idea, but THIS IS THE FACT. I speak this as an Oromo, yet unified Ethiopia at heart.
@AlamAlmnshe
@AlamAlmnshe 2 месяца назад
ውነት ነው
@badrihassan6642
@badrihassan6642 2 месяца назад
Good men
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆምትቆሙልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@FekaduGirma-r3i
@FekaduGirma-r3i 2 месяца назад
Remembered eyobe no-1.thank you. God bless you
@fathiahamzah
@fathiahamzah 2 месяца назад
አላሕ፣ይክፈትልሕ
@ReyanSherif-lv6vz
@ReyanSherif-lv6vz 2 месяца назад
እኔ ጉራጌ ነኝ ብዬ አልመፃደቅምበዘር በሀይማኖት ልዩነት ቀርቶብን እንደድሮው ተዋደን ተከባብረን አንድ ብንሆን 😢 ኧረ ተውው❤❤ይሻለናል
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 2 месяца назад
ምርጥ ኮሜንት ግን ጉራጌ ነኝ የሁላችንም ሃገር ኢትዮጵያ ሰላምና ልምላሜ ይሁን ጌታ ይባርካችሁ !!
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 2 месяца назад
በየቤቱ ዘረኛ የሞላው ካለዘረኝነት የማንሰማበት በዚም አላችው በዛም ዘርን ሳታነሱ ወሬ አታውቁም እኔ ተወልጄ ያደኩት በወታደር ካፕ ነው የወታደር ልጅ ነኝ አድቀን አብሪ የምኖራቸውን ማህበረሰብ ምንእደሆኑ ሳናውቅ ነው እድሜ ለመግስታችን ዘረኝነትን ጥጉን አየነው ዘረኝነት ጥብነው ወደዳችውም ጠላችው አድቀን በፈጣሪፌት ትቀርባላችው የማን ዘር ነክ ተብሎ አይጠይቀውም በዘረኝነትክ ግን ትጠየቃለክ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ትክክል!
@abge5258
@abge5258 2 месяца назад
የምትናገሩት እውነት ቢሆንም አሁን እኮ ሰላም ስራ አክብሮ የሚኖር አልተከበረም ሀገርና ህዝብ ክብር በዘር በክልል እየሆነ ነው ሰላም ፈልገህ ሰላምና ስራ ማግኘት አልተቻለም ያሳዝናል ጉራጌ ክልልነት በሰላም በህገመንግስቱ መሰረት ጠየቀ ህዝቡም ወሰነ መንግስት ግን አይሆንም ብሎ ያንን የሚያንቀሳቅሱ አሰረ እንደገነ ሌላው ጉራጌ እየደገፈ ይከፋፍሉናል ይህ እውነት ሰላም ፈላጊነት ነው ስለዚ ሰላም ሰለፈለካት የሚከለኩልህ ግዝ ደርሰናል እና ትገፋለህ ትገፋለህ ከሰላም ይለዩሀል ህዝብን ጀግናውን አስጨርሰው እንደገና ይደራደራሉ ሰሬ ጠንስሰው ሰላም ያምጣው ሀገራችንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጥሩ ስራ ነው የብዙዎች አእምሮ ከጦረኝነት ስራ አክባሬ ያረጋል እኔ በዚህ ግዜ የመንግስት ሴረኞ መሆን እንጂ የህዝብ ችግር ዬለም ብዬ ነው ማስበው
@HagereMedia442
@HagereMedia442 2 месяца назад
ትኩስ ነገር ምርጥ የሳቅ የቁም ነገር ሚዲያ ❤
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆምትቆሙልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@BrhaneAAbarha
@BrhaneAAbarha 2 месяца назад
የውነት ጉራጌ አደለሁም ግራጌ ማለት በተለይ ለአዲስ አበባ የኢኮነሚ ምንጭ ናቸው ።ከዛም እውጣ የእውነት ስለጉራጌ ማውራት አቅሙም የለንም ።።።ማነው ከጉራጌ ስቁ ያልተበደረ በቸገረህ ቁጥር ሲርብህ የሚያበደርህ ደግሞ ደጋግሞ ።ደግሞም የመጀሚሪያው የሴት ጀግና ያላት።
@gigigebra869
@gigigebra869 2 месяца назад
ይህች ባለጌ አሳዳጊ የበዳላት ይገርማል ጉራጊን አትወክልም ጉራጊ አይሳደብም
@nem5664
@nem5664 2 месяца назад
ሽቀላው እኮ ሰለም ሳይኖረ መሸቀል አይቻልም አንዱ ወንድሜ የሚናገረውን አለወቀም ለመሆኑ አንተ አሰተናገጁ ምን ለማሳየት ፈልገህ ነዉ ይሄንን የረብከው ያምሆነ ይህ ሰላምሌለ መሸቀል አይቻልም በ ታታሪነቱና ከባድሠራተኝነቱ እንዳለ ሆነ ማለት ነወ
@kassahunbirru
@kassahunbirru 2 месяца назад
እውነት ነው የዛ የመላጣ(ለገሰ ዜናዊ) ርዕዮተ ዓለም ህዝቡን ከፋፈለው።
@gogofa2675
@gogofa2675 2 месяца назад
ጉራጌ ማለት ሰላም ማለት ነው ❤
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 2 месяца назад
በውራጌ አትምጡኝ ዜሬ ናቸው ከጉራ የሚባል ከኤርትራ የመጡ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ያረጉ ኤርትራኖች ናቸው🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tutuwak106
@tutuwak106 2 месяца назад
Gurage Birum Melkam Yezb Neno ❤❤❤❤❤
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 2 месяца назад
Please. don't. racist we are One Ethiopian 🎉🎉🎉.
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
የኔም መልእክት እንደዛ ነው
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 2 месяца назад
ጉራጌ ነኝ ግን አንተ በምትለው አስማማለሁ በቃ ሁላችንም አንፋቀር ጌታ ይባርካችሁ !
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 2 месяца назад
Goraga is owsome bhares working hard and caring people. I ❤them to death. Because I used to have a lot of best friends. Goraga full of love and peace ✌ people. Thank you for your time and efforts bro.
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆምትቆሙልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@sophiagrant8435
@sophiagrant8435 Месяц назад
የጉራጌ ጦሰ ወረኖቱ
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 2 месяца назад
እኔ መጠየቅ ምፈልገው ነገር ቆይ አንድ ሰው ብሄር መርጦ ነው እንዴ ሚወለደው ኧረ ዘኞች አሁንስ አበዛችሁት አተ ደግ ሰው ነህ አብሽር እነሱ የተጠናወታቸው በሽታ ነው ያሳዝናል አሁንማ ይትዩብም ማየት አስጠልቶኝ ተውኩ ስት ግዜዬ
@mekonnenali5760
@mekonnenali5760 2 месяца назад
አባ ፋኖ ሸኔ ወያኔ ሁለም የዘረኛ ስብስብ ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆምትቆሙልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@Rut-n1i
@Rut-n1i 2 месяца назад
ጉራጌ ሌላው በሞተለት እሱ ይሸቅላል አገር አይወድም
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ወሬ! ማን ችሎዋችሁ ለወሬ!
@destadesalegn9491
@destadesalegn9491 2 месяца назад
Good job
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 2 месяца назад
እናመሰግናለን በርቱ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው በወሬ አትከፉ!!! ለዛሬው ዝግጅት ❤🌹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌹🌹🌹🌹🇪🇹❤
@nationalbeauty9885
@nationalbeauty9885 2 месяца назад
እረ ተዋቸው አንድ ሰው አለ ብለህ አትጨነቅ
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 2 месяца назад
We love you good job 💕💕💕
@rebka5068
@rebka5068 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@KKw-z3d
@KKw-z3d 2 месяца назад
❤❤❤❤Gurage
@hiwetmihretab8202
@hiwetmihretab8202 2 месяца назад
Wow wow Egzyber ybarkch Enmsgnal
@tamene6877
@tamene6877 2 месяца назад
ስራ መስራት የማይወድ አለ
@Abichabichud2121
@Abichabichud2121 2 месяца назад
እናንተ እነ ማን ናቹሁ እኛ ውጊያ አንፈልግም ይላል ማን ፍልጎ የገባ ይመስልሃል መከላከያው ሰላም የሚጠላ ይመስልሃል እንዴ አንተ እንድትነግድ መከላከያ ስላለ መሆኑን እንድታቅ ማን ሰላም እንደሚተላ specify አርገ ተናገር
@ethiopiafirst523
@ethiopiafirst523 2 месяца назад
Gurage is the symbol of hard work Gurage is the symbol of mutual coexistence. Gurage is the symbol of self reliance. Unfortunately, the majority of African nations including Ethiopia are forced to accept the rules and principles of democracy . That is why the quantity without having a quality destroying the continent.
@HaregHareg-u6j
@HaregHareg-u6j Месяц назад
ብዙዎች የደላቸው ሲመስላቸው ወንበር ነው የሚገዙት ጉራጌ ግን ቆሞ ይሸጥላቸዋል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 месяца назад
የጉራጌ ብሄረሰብ ታታሪ ሰራተኛ ለፍቶ ጥሮ ግሮ የሚኖር ለልጆቹም ሰርቶ ማደርን ከህፃንነቱ ጀምሮ ነው የሚያስተምረው ነገር ግን የራሱን ክልል አለማልማቱ ምንም አይነት የልማት እንቅስቃሴ አለመታየቱ ያስቆጫል ለምሳሌ ሆሰፒታል ትምህርትቤት መንገድ ግንባታዎችን የመሳሰሉ ባለመታየቱ ያስቆጫል
@ReyanSherif-lv6vz
@ReyanSherif-lv6vz 2 месяца назад
በጣም
@GezahegnAbroOfficial
@GezahegnAbroOfficial 2 месяца назад
የፕሮግራምህ የረጅም ጊዜ ተከታታይ ነኝ እውነት ለመናገር ከሁሉም ነፃ ሆነህ enjoy የሚያደርግ ቪዲዮ ነው ስታቀርብ የማውቀው: ማንንም አትስማ እራስህን ብቻ አዳምጥ 🇪🇹
@geda630
@geda630 2 месяца назад
Tekekel ..zaree ..ethiopian huuluu ..gurage behonuu ...ethiopia ..ke dubai ..belaay tehone neber ..🤩✅️👍..YES ✅️💯
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆምትቆሙልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@besobela7237
@besobela7237 2 месяца назад
ለምን ስለ አንድ ብሄር ታወራላችሁ ሁሉም ብሄር ክፉ እና ደግ ፣ አዋቂ እና ደንቆሮ ፣ ንፁህ እና ሌባ ፣ ሀጢእ እና ፃዲቅ ወዘተ አለው ፣ እንደ ግለሰብ እንጂ እንደ ብሄር አታውሩ ።
@aymana1552
@aymana1552 2 месяца назад
👍👍👍
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 2 месяца назад
ወይኔ ወንድሜ አንተን ግን የሚሱድብ አለ ምን ሆንኩኝ ብለው ጉድ የስድብ ጥማት ሊደፋቸው ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆምትቆሙልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@rahelpaulospaulos1349
@rahelpaulospaulos1349 2 месяца назад
እርጋታህን ስወደው😊
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@selamYena
@selamYena 2 месяца назад
❤❤❤❤ሞጣ ሞጣጣ ቆሮቆንዳ እራስ❤❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆምትቆሙልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 2 месяца назад
አንደኛ ነኝ🙏👍
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆምትቆሙልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 2 месяца назад
@@TekusNeger አሜን አሜን🙏
@tsedaleayele4208
@tsedaleayele4208 2 месяца назад
እሮማን የምትባል ባለጌ አይደለሽም ጉራጌ ምናልባት የጎጃም ጉራጌ ልትሆኚ ትችያለሽ ለሀጫም የሚሰራውን ሰው የምትሳደቢ ባለጌ ስድ
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 2 месяца назад
😂😂😂😂😂የጎጃም ጉራጌ አለደ እንደ?
@gogofa2675
@gogofa2675 2 месяца назад
አይዞህ
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 2 месяца назад
ፍትህ ለጉራጌ❤❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆማችሁልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@dinowideno
@dinowideno Месяц назад
ጉራጌ ብሄሩ ነው እንጂ ጉራጌ ብሔርተኛ አይደለም። ገባችሁ
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 месяца назад
,ስለሰው ወሬ አትጨኘነቅ ከዚህም ከዛም እያረግህ እያስተማርከን እያስጠነቀቅኸን እያዝናናኸን ነው የዛሬው ቅንጅትህ ይገርማል እማማ ዝናሽን አካቶ በሽታዬን እያዳመጥኩ ተቀምጬ ነበረ አሳቅኸኝ አመሰግናለሁ በርታ ከጉራጌ ጋር ወደፊት!!!
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆምትቆሙልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
@MohammedYassin-y4o
@MohammedYassin-y4o 2 месяца назад
ተመችቶኛል
@YntamlaekTefera
@YntamlaekTefera Месяц назад
I am amhara please don't touch guragie I love them
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 2 месяца назад
ትኩስ ነገር ከዘር ከአይማኖት ከፖለቲካ ከጎጥ የፀዳ ቻናል ስለሆነ እኔ በግሌ ተመችቶኝ እያየውክ ነው ዛሬገና ስኮምት
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ እና ከጎኔ ስለቆምትቆሙልኝ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤
Далее
ПЛАН ПРОТИВОДЕЙСТВИЯ МЕДВЕДЮ.
00:28