Тёмный

🛑ወደ ዛቻ የተቀየረው የቲክቶከሩ ቪዲዮ, አነጋጋሪው ሚኮማይክ አና አባገዳዎች,የሰመረ ባርያው እውነት እና የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁 

ትንሽዋ ማህደር Tneshewa mahder
Подписаться 142 тыс.
Просмотров 68 тыс.
50% 1

🛑 II እዚም አለው 😎 II
RU-vid VLOG - / @greatmahder
ያሬድ ነጉ, የሺ ደመላሽ, ethiopia,Ethiopia,ebstv,Benja Tube ቤንጃ ትዩብ,atr,abrelo hd,great mahder,ethiopian,dagmawit tsehaye,liya show ሊያ ሾው,ebstv, ድንቃድንቅ Dinkadink,Dallol Entertainment,Abrelo HD, | Abrelo HD, Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2,አርቲስት አማኑኤል, አትግደለኝ እያለች አርቲስት ዶ/ር ትዕግስትን ተኩሶ የገደለው የእህቷ የቀድሞ ባለቤት ህይወቱ አለፈ !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
ብዙዎችን ያነጋገረው የሄኖክ ድንቁ ሽምግልና የእንግዳሰው ሀብቴ ና ቃልኪዳን ጥበቡ አዲስ ፊልም ገጠመኝ የሳሮን አየልኝ ተልከሰከሰች EBS | Abrelo HD

Опубликовано:

 

23 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 189   
@Selamyibiza-q7i
@Selamyibiza-q7i 4 месяца назад
ልጅነት እስከ ስንት እድሜያችን ነው 30ዓመት በላይ ልጅ ይባላል ይህአገላለፅህ አልተመቸኝም ይህ ልጅ ለውትድርና ብቁ ነው ወታደር ተኩሶ ቢገድል ልጅ ስለሆነ ነው ብለህ ታልፈዋለህ
@tgistasmare7569
@tgistasmare7569 4 месяца назад
አይይ ሁሉም አጨብጫቢ ነው በነገራችን ላይ ኮሜንት መስጠት አልፈለኩም ነበር ግን ሁላችንም ልቦና ይስጠን በርጠሚዎስ ያጠፋውን ጥፋት ልጅ ስለሆነ ለምን ሌሎችንም ልጅ ስለሆኑ ብለን ማናልፍ😢
@gedimarley1328
@gedimarley1328 4 месяца назад
ገና አልገባውም በፈጣሪ ምንም ቀልድ የለም፡፡ የተሳሳተውን ተሳስተሃል ያጠፋውን አጥፍተሃል ማለት ተገቢ ነው፡፡ እንደውም እናመሰግንሃለን Day 7 tube ስላስትዋወክልን፡፡
@AddisGatchew-pt2yu
@AddisGatchew-pt2yu 4 месяца назад
ላይ ተሯ ምን ድነች
@mikikonta
@mikikonta 4 месяца назад
ለአገላለፅ አዝናናለሁ ልጅነት ትላለክ እደናተ አይነቱ ነው በቼለተኝነት የተለየ ምክንያት እየሰጣችሁ ስህተቶችን እየደበቃችሁ ለዛሬ ደርሰናል አንተ እራሱ ከሱ አትሻልም በቀጥታ ከመገሠጥ ሌላ ተርጋ መለጠፋ ምን አመጣው አዝናለሁ
@dinberudejenegebretsadik9273
@dinberudejenegebretsadik9273 4 месяца назад
አንተን ራስህንስ እንዴት እናምንሃለን? የሴራ ትንተና ምናምን ትላለህ እንዴ?
@Etho19pia
@Etho19pia 4 месяца назад
Unsubscribe ማድረግ ነው እንደዝህ አይነቶቹን
@gedimarley1328
@gedimarley1328 4 месяца назад
@@Etho19pia ከገባው እንምከረው ለካ ሁሉም ያው ነው፡፡ የቅርታ ጠይቅ ወይም ንስሃ ግባ፡፡ እንደቀልድ የተናገሩት ሀጢያት እንደሆነ አታውቅምን?
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 4 месяца назад
በርጠሚዎስ ምንነካው? አሁን ሌላ ኮንቴንት የሚሰራው አጥቶ ነው?
@YordBr
@YordBr 4 месяца назад
በርጠሚዮስ detail ያለማሠብ ነገር ይመስለኛል የክፋት አይደለም
@NattyAfro
@NattyAfro 4 месяца назад
Ya enem endeza nw yeteredahut
@natty2781
@natty2781 4 месяца назад
ማሰብ ነበረበት : "detail ያለማሰብ" ወንጀል ማቅለያ መሆኑ ነው??
@LoCoCreative
@LoCoCreative 4 месяца назад
​@@NattyAfroykrta tykwal officially
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 4 месяца назад
በመፅሐፍ ቅዱስ ቃል መስራት ማሰቡ በራሡ ያሳዝነኛል ምን አይነት መዳፈር ነው ደሞ በርጠሚዮስ ተብሎ ስሙም😢 ናቲዬ❤❤❤❤ ቅንብሮችህ ደስ ይላሉ❤❤❤
@yabsratezera3029
@yabsratezera3029 4 месяца назад
Tfatun awko eko video atftital
@EbenezersBikingTrails
@EbenezersBikingTrails 4 месяца назад
ሁልጊዜ የምትሰጣቸው አስተያየቶች ይገርመኛል በጣም አስተዋይ ነህ በርታ
@MaryamNuru-m1w
@MaryamNuru-m1w 4 месяца назад
Abet abet tultula shemar leba new😂😂😂
@UjuLu-g4j
@UjuLu-g4j 4 месяца назад
ይመች ሁሌም፣ ያራዳ ልጅ ትክክለኛ አ አ ልጅ
@AndualemAberiham
@AndualemAberiham 4 месяца назад
ናቲ በቁም ነገር ሰዓት እንዳንተ ቁም ነገረኛ የለም በቀልድ ሰዓትም ትቀልዳለህ ብቻ you are special person....
@DawitTesfaye281
@DawitTesfaye281 4 месяца назад
ሊከስ ሔዶ ታሰረ የሚል ሰበር😂😂😂Shamak lebo be like
@ethiojago7171
@ethiojago7171 4 месяца назад
አንተ ልጅ የጌታቸው እረዳ አነጋገር ዘዬ ይታይብሃል😂😂😂😂ግን በርታ❤
@mahilettsegaw7175
@mahilettsegaw7175 4 месяца назад
Natiye always on point ✌🏽
@likukebede8440
@likukebede8440 4 месяца назад
ይህን ሞጣ የሚባል ሰገጤ ፈረስ ፊት የሰንበት እበት ባታቀርብ ይመረጣል😊😊😊😊😊😊
@NMss3674-yg4vb
@NMss3674-yg4vb 4 месяца назад
ሰላም ሰላም ናቲ በ ባርታ ወንድማቺን ከአንዳንድ ፖለቲከኛ ነው ደና ቁርቶቻን ተበልጣለህ ምርጥ ትንታኔ ትሰጣለህ ግን ለሚጨፈጨፈው ለአማራህ ዝብ ድምጽ ሆነልን 💚💛❤
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 4 месяца назад
እኔኮ አጣፍጠህ የምታቀርበው ነገር 😂😂😂😂😂
@የናቱልጅ-ሠ5ቸ
@የናቱልጅ-ሠ5ቸ 3 месяца назад
Dude ይሄ ላንተ አነጋገርህ ወደ ጌች እስታይል እየተሳብክ ነዉ❤❤😂
@Hana-3838
@Hana-3838 4 месяца назад
ወይ ጉድ አጀቴ እያረረ መሣቄ ወደው አንሥቁ❤❤👍👍
@tigstchikssa9981
@tigstchikssa9981 4 месяца назад
ይሄ ሚኮ ነው ማይኮ የሚባለው የሆድ ትል የሚያክል ልጅ ቲክቶክ ላይ ምን እንደሚሰራ ባላውቅም በእሱ ልክ መውረድና መልስ መስጠት አያስፈልግም እነሱ አጀንዳ እየተሰጣቸው ነው ህዝብን ለማደናገር Natty አቀራረብህ 👍👍👍👍👍👍
@ethiolovers369
@ethiolovers369 4 месяца назад
በበርጠሚዎስ ጉዳይ ድጋፍ ለመሆን ብላችሁ የማይመለከታችሁን ነገር አትዘባርቁ ። እሱ እራሱ የማስተካከያ እና የይቅርታ ቪዲዮ መስራት አለበት ። አለቀ
@fikadukebede5942
@fikadukebede5942 4 месяца назад
ቀላሉ ነገር ከሰውየው ለመላኩ የተላከልህን ትራንዛክሽን የባንክ ቤት እስሊፕ አሳየን ቀላል ነው ወንድሜ የሰጠህን ሰው ደግሞ ያስገባበትን እስሊፕ ከአሜሪካ የተፈረመበትን ህጋዊ እስሊፕ አሳየን እናመሰግናለን።።።
@hiwetegizaw4183
@hiwetegizaw4183 4 месяца назад
I really like the way u give comments on the videos!!! U seems a matured person… keep it up endante yelibachinin yeminageriln yasifeligen neber
@kannsein5607
@kannsein5607 4 месяца назад
የመጨረሻው ዘመን ደርሰናል ሞጣ ሰባኪ ከሆነ መጸሃፍ ቅዱስ ካነበበ ንሰሀ ግቡ የምፅአት ቀን ደርሷል ማለት ነው።
@DanielGetachew-v6j
@DanielGetachew-v6j 4 месяца назад
አንተ ራስህ ትክክል ያልሆነ አስተያየት አትስጥ ሜዲያ ላይ ሲወጣ እምትናገረውንና እማትናገረውን ማወቅ ይኖርብሀል።
@fozeyamohammed8786
@fozeyamohammed8786 4 месяца назад
Natty motan betam new yemetewedew😂
@Mitubekele
@Mitubekele 4 месяца назад
Famous nw 😂😂😂😂 ere Ene marimen alawekewem
@Abitytube
@Abitytube 4 месяца назад
ናቲ ur cool man ትማቻኛሌ ነጋሮችን የምተይባት መንጋድ በጣም ጡሩ ነው ይመች ማን
@ameanmesfin6810
@ameanmesfin6810 4 месяца назад
እንደጀመርከው አላውቅም ብለህ ብትዘጋ ጥሩ ነበር
@lubabamerima
@lubabamerima 4 месяца назад
የምር ትችላለህ በርታ
@Fev-gs5gl
@Fev-gs5gl 4 месяца назад
አይ ይህ ቀልድ አይደለም ብልግና ነው። ግን እሱ ሰርዞታል ይቅርታም ጠይቁዋል። አድናቂው ነኝ ከስህተቱ ስለተማረ🙏🏾
@hdmoviesmedia8008
@hdmoviesmedia8008 4 месяца назад
The great 😢😂
@azitabxe3380
@azitabxe3380 4 месяца назад
ናቲ አንተ ግለፅው አቤት አገላለፅ👌❤ሻማሪና ምን እያለን ነው 😂😂😂😂🚶🚶🚶🚶እየሄድ
@AlfaMobile-c2x
@AlfaMobile-c2x 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂ታስቁኛለሽ አለ ፍፁም አስፋው
@adonai3721
@adonai3721 4 месяца назад
ሞጣን ከልብህ ትወደዋለህ አደል። ይመችሀል በጣም😅 እኔ ደሞ ያንተ አስተሳሰብ እና አቀራረብ ይመቸኛል።🥰
@bsquadreact
@bsquadreact 4 месяца назад
🌟እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጠብቀን ፣ ያስበን🌟
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 4 месяца назад
Amen
@getnetkassaye2056
@getnetkassaye2056 4 месяца назад
ላይተሽ ግን ምንሼ ናት😂
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 4 месяца назад
😂😂ሻማር actor አይሞትም እንጂ እዛ ዉሃ ዉስጥ እንደገባህ ተገላግለን ነበር እንደዚህ ትግሉ ይቀጥላል ብለህ አትፈላሰፍብንም ነበር
@TatooTt
@TatooTt 4 месяца назад
Wey mota 😂😂😂😂
@melkamlove2830
@melkamlove2830 4 месяца назад
Ye ምራቅ Take away😂😂😂😂😂 ደሞ መንገብገቡ🤣
@sameri424
@sameri424 4 месяца назад
ሮሚ ይመችሽ 😂😂❤
@Furgosefer
@Furgosefer 4 месяца назад
ምርጥ ሰው
@hanakebede282
@hanakebede282 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 4 месяца назад
ይኸነው ልጅ የሚቀለድበት ብዙ ነገር አለ
@Easylife-2024
@Easylife-2024 4 месяца назад
ሳይህ ሳይህ ጌታቸዉ ረዳ ሆነህ ትሰማኛለህ😂😂
@NattyAfro
@NattyAfro 4 месяца назад
lol
@Ethio_Generation
@Ethio_Generation 4 месяца назад
antenim egziyabiher yikir yibelih
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 месяца назад
Bravo DC Ethiopians! You made Amharic DC Government language ❤ last time I visited DC, Amharic was official in WDC ❤ let white & black Americans speak Amharic. ሞጣ ሃውስ ኒግሮ 😅 Mota can’t even construct a simple sentence in English silly
@sameri424
@sameri424 4 месяца назад
የምራቁ ቴካዌ ተመቸኝ 😅😅😅
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 4 месяца назад
ልጁ ቆይ ሁሉንም ቲክቶከር የሚከሰው የሀገሪቱ ፖሊስ ጣቢያ የግሉ ነው እንዴ
@atakltimulu7419
@atakltimulu7419 4 месяца назад
ለምንድነው ኡነታው ኣትናገርም ሁሌ የDay 7 ትዩብ የምትቃወሞው
@nikatpodcast
@nikatpodcast 4 месяца назад
Brada yemcshe gently newe react metaregiwe
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 4 месяца назад
😂
@getasewkiflea9931
@getasewkiflea9931 4 месяца назад
በጣም የምትመቸኝ እና በጣም የምወድህ አትጥፋብን
@fasileyayuethiopiandj
@fasileyayuethiopiandj 4 месяца назад
ስህተቱን ባታወግዝ እንዴት ትደግፋለህ ትክክል አደለህም
@hannamelkamu3369
@hannamelkamu3369 4 месяца назад
Z Man is back 😂 Nati.
@godismysavior2684
@godismysavior2684 4 месяца назад
Bemerake atebut afun kefto afu west betafubet yemerat nber😂😂😂😂
@sususeada-zy3de
@sususeada-zy3de 4 месяца назад
Segara tachesalk 😂
@siyoumteshome8793
@siyoumteshome8793 4 месяца назад
እነዚህ ቆሻሻ ትውልድ እሚሰሩትን የማያቁ ብር ብቻ ዘመዳቸው እርጋ ብሉ ልጆቸ
@susuneghnegh
@susuneghnegh 4 месяца назад
በርጠሚዮስ vs ዶ/ር እመቤት
@saraabi7780
@saraabi7780 4 месяца назад
Yesheger lej hulu tesedo new enji dehina adrgew yegerfuhi nber huletekem . Atnen aydelem yakerbkachewen
@Dagi.emma.b.etu111
@Dagi.emma.b.etu111 4 месяца назад
Natiye broo
@Rachie-Bear
@Rachie-Bear 4 месяца назад
Mota always😁😄😂🤣🤣🤣
@leul-227
@leul-227 4 месяца назад
😂😂😂
@jejeserkalem3594
@jejeserkalem3594 4 месяца назад
ናቲ ላንተ ጥሩ ነገር ከሚመኙልህ ሰዎች ውስጥ አንዱ ነኝ ግን እባክህ እንደ ሞጣ አይነት ለመፈመስ ብለው ሐይማኖትን እና ስለሰው መጥፎ የሚያወራ ሰው አታቅርብ ፕሊስ 🙏🙏🙏
@afrosound9519
@afrosound9519 4 месяца назад
ናቲ ላይተሩ ምንድንው ጠርጥሬ ነበር 🤣🤣🤣
@NattyAfro
@NattyAfro 4 месяца назад
😂😂
@LoCoCreative
@LoCoCreative 4 месяца назад
9:46 😮
@Yonas-h1r
@Yonas-h1r 4 месяца назад
ክሰሰን እረ በደንብ አስረዳው
@EdiIsmael-cw3fb
@EdiIsmael-cw3fb 4 месяца назад
Nattye welahi alu kemibalu RU-vidr anduna merxu neh welahi feta beye new emayew videochehin
@Eyesuselshaddai
@Eyesuselshaddai 4 месяца назад
Nati gen Mota lay yesakew ye ezeabeher kal manebeb endih yasefezal???? I feel so sad .... Mota menem hono yanebebew gen be ezeabeher kal atashuf ok ...beterefe love you brother ❤❤❤❤
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 4 месяца назад
አንተ ልጅ ለየት ያልክ አቤት በራስመተማመንህ ደስ ሲል ድምፃህ በቃ አመለካከትህ በቃ ትለያለህ❤❤❤
@LeulMesfin-et5kq
@LeulMesfin-et5kq 4 месяца назад
Tachesaleh ende wendeme
@AddisuAyenalem
@AddisuAyenalem 4 месяца назад
anetem ye seyetan amagne nehe legu yeserawen aletesasatem yemetel emenet yeleshe asemesay nehe
@Damo6345
@Damo6345 4 месяца назад
Abo yemechishi brother bertemiyos yetekelakelshbet mengdi andega dark humor nw people lijun le metale atchekulu
@braod_
@braod_ 4 месяца назад
በእጅክ የያስከው ላይተር ምን ልታደርግበት ነው🤔
@TedoArttube
@TedoArttube 4 месяца назад
endaa Natisha 🤫🤫🤫 Lighter lmn yazke ee🤣🤣🤣
@eyobermias233
@eyobermias233 4 месяца назад
Bro yegetachw reda awrar anchi lay yetayal lol
@lemlemsiyom4437
@lemlemsiyom4437 4 месяца назад
❤❤❤❤
@habtamushimelismidea3709
@habtamushimelismidea3709 4 месяца назад
ከጠፉት በጎች አንዱን ነው የፈለገው እንደአንተ አይነቱ ሰገጤ እምነትና ላይከር ልዩነት ኣላቸው የመሰለህን በአብረሃም ስትተነትን የሰራህ ንቆ ትቶሃል። እንሂድ ከተባለ እንደእንትና ትትትትትት......
@tsige9158
@tsige9158 4 месяца назад
ሻማር ክሱ አይመለከተኝም ሰዎች ኦስቲ ፎሎ አድርጉኝ እንድከሰስ
@nahomabiy-dk3cr
@nahomabiy-dk3cr 4 месяца назад
Enante manachihu zare ayewachehu.
@Dagi.emma.b.etu111
@Dagi.emma.b.etu111 4 месяца назад
Natiye betam new madenkeh
@FahmiAhmed-im8xx
@FahmiAhmed-im8xx 4 месяца назад
በፈጣሪ ቀልዶ ልጅ ሰለሆነ ነው ትላለህ አንተም ከሱ አትሻልም ደሞ አነጋገርህ እንደ አዋቂ የደርጋሐል
@ዘራፍጃዉሳ
@ዘራፍጃዉሳ 4 месяца назад
ሻማር እንደ ማይኮ ባለ ሜዳዉ ola ነዉ እንደ መጨረሻችሁን ያሳየኝ
@itisme1909
@itisme1909 3 месяца назад
አንተ ልጅ ለምን እንደምከታተልህ ታቃላህ? በቃ አስተሳሰብህ በጣም ስለሚመቸኝ ነው በቃ ጨዋና ክብር ያለህ ልጅ ነህ ብሮ ይመችህ
@josefberhane
@josefberhane 4 месяца назад
Yemen yelej keld new antem cheger alebeh malet new Ahin esu lij new endum antem letemekrew yegeba neber weym antem telfewhal
@AlfaMobile-c2x
@AlfaMobile-c2x 4 месяца назад
ትክክል ናቲ ማስረጃውን ማጥፋት አይችልም እንጅ
@coolfamilyguy23
@coolfamilyguy23 4 месяца назад
As always the best ❤❤❤❤❤
@makialemu2359
@makialemu2359 4 месяца назад
We mota motemewata
@debelaabayineh6936
@debelaabayineh6936 4 месяца назад
ትንሿ አንቺም ዘረኛ ነሽ እኮ😊😅
@bis-pw2jt
@bis-pw2jt 4 месяца назад
ere sewiyewin impersonate eyarekew ko lemedebih betam endesu mawrat. yidebral, wede dirow yerasih maninet temeles. Gechon hula bitmesil yishalal kalfelek.
@EdiIsmael-cw3fb
@EdiIsmael-cw3fb 4 месяца назад
Moxa altemarem belew video keserubet jemero sele English language bezu maberarat jemeruwal
@nanitsinat
@nanitsinat 4 месяца назад
bro layiterua bitikeris
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 4 месяца назад
ERE MASFERARAT KADRE NEW ENDE YH ME WE L WE YA RAS
@Tsedalekabede
@Tsedalekabede 4 месяца назад
5000 asegabugne leban leba beye edekasase era tebaberugne
@mame642
@mame642 4 месяца назад
😂😂😂😂 ant leba defar
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 4 месяца назад
Nati man❤
@solomonassefa-sc9dy
@solomonassefa-sc9dy 4 месяца назад
ምን አይነት ደደብ ብቶን በርጠሚዬስን ምታስተባብለው እንስሳ ነክ😢
@bezabeza-u9u
@bezabeza-u9u 4 месяца назад
ዘጊ የሆንክ ልጅ day7 ዩቲዩብ ትቃወማለክ ስንት ነገር ያስተማረንን
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 4 месяца назад
የእውነት እኔም አናደደኝ ወይ ቪዲዬውን ባያመጣው ጥሩ
@fetahmede991
@fetahmede991 4 месяца назад
Day 7 abezaw ahuns hulunm setan richewal belo maseb weged wediya
@MariaDebs-cq2rv
@MariaDebs-cq2rv 4 месяца назад
ምን ቀልድ ነው ትላለህ እንዲ እያሉ ነው ሀይማኖታችንን ስሙን የምታጠፉት አንተ እንደመወገዝ ታበረታታለህ እኔ በጣም ነው ያዘንኩት ከፈጣሪ ጋር አይቀለድም አንተም አዝኜብካለው አንተም ታበረታታለህ በስመአብ ይቅር ይበልክ
Далее