Тёмный

🛑የአርቲስቱ ከመታሰሩ በፊት ያስተላለፈው መጨረሻ ምልእክት,ከባድ የተባለው የቲክቶክሩ ማጭበርበር..የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆 

ትንሽዋ ማህደር Tneshewa mahder
Подписаться 132 тыс.
Просмотров 73 тыс.
50% 1

🛑 II እዚም አለው 😎 II
RU-vid VLOG - / @greatmahder
------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ያሬድ ነጉ, የሺ ደመላሽ, ethiopia,Ethiopia,ebstv,Benja Tube ቤንጃ ትዩብ,atr,abrelo hd,great mahder,ethiopian,dagmawit tsehaye,liya show ሊያ ሾው,ebstv, ድንቃድንቅ Dinkadink,Dallol Entertainment,Abrelo HD,🔴 EBSTV LIVE ገጠመኝ እና ብዙዎችን ያነጋገረችው ወጣት ና Ethiopian ሙዚቀኞች TikTok ላይ ሙድ ተያዘባቸው አስቂኝ ቀልዶች | Abrelo HD, Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2,አርቲስት አማኑኤል

Развлечения

Опубликовано:

 

24 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 140   
@sadaSiraj
@sadaSiraj Месяц назад
ወዴት እየሄድን ነው እንኳንስ የሰውን ወስደን ሰርተንም አልቻልነውም ተው እህት ወንድሞቼ የሰው ነገር ለሰው ነው እግዚአብሔር በእጥፍ እንደ ሚቀጣን አትጠራጠሩ ተቸግረውም ለሚረዱት እንቅፍት አንሁን ለሁሉም ጊዜ አለው ለማንኛውም እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ❤
@nebiatmehari9838
@nebiatmehari9838 Месяц назад
👍👏
@emondamena
@emondamena Месяц назад
ጥሩ ልብ አለሽ👤 ታገቢኛለሽ ሰዓዳ
@agddag4626
@agddag4626 Месяц назад
ናቲቲቲ you are the best RU-vidr ever ever seen like you you amazing
@Magi_koo
@Magi_koo Месяц назад
የዋናተኞቹ ጭቃ አቀባብ ተመቹኝ አንድ አይነት ማጅራታቸው ላይ😂😂
@faizahassen2900
@faizahassen2900 Месяц назад
አቤት አቤት ምን ጉድ. ነዉ የሌባ አይነ ደረቅ ማ አይገልፃቸዉም
@sendeknegussie308
@sendeknegussie308 Месяц назад
😂you’re my favorite
@hdmoviesmedia8008
@hdmoviesmedia8008 Месяц назад
😂😂😂 the wenz part ere tewoooo
@AradaRas
@AradaRas Месяц назад
ጎበዝ አሪፍ አገላለፅ ጭንቄ ለፀጉር ሲሆን ብቻ የሚወጣ ሃሳብ nw😂😂😂😂
@Hana-3838
@Hana-3838 Месяц назад
👍👍👍👍👍ወደው አይሥቁ
@metsnanatbefetari8723
@metsnanatbefetari8723 Месяц назад
አንተ ትንሽ ልጅ እወድሀለው በርታልኝ❤❤❤❤❤
@i.am.the.son.of.the.king.27
@i.am.the.son.of.the.king.27 Месяц назад
Natty Great man you have a knowledgeable person ...i have the same feeling on your reaction .
@NattyAfro
@NattyAfro Месяц назад
I appreciate that
@AmyZegeye-wt6kb
@AmyZegeye-wt6kb Месяц назад
Yezareawe hodean akoselew haha😂😂😂😂😂😂😂 hoooo friend mene eyehone new 🤣 😆 😂 😊
@user-gf2zr7zc1k
@user-gf2zr7zc1k Месяц назад
Ere tew gn ante lij tolotolo video sralin betam feta newu mtaregenko😊
@user-og7dl3pk3f
@user-og7dl3pk3f Месяц назад
Like lante siyansh new bro bertaln
@medinanuru1711
@medinanuru1711 Месяц назад
ትዬምርጥ እኮነህ
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b Месяц назад
Balegue kassadegue....Ye Fetari Amlak sira lay alagtu.Awekatchihu malet newou?
@gedeotube1
@gedeotube1 Месяц назад
ምረጥ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Месяц назад
Salayi like yemadergews nger 🤔
@user-mk3zo3mm7w
@user-mk3zo3mm7w Месяц назад
mejmrya lemn atwrum nbr bushti ula kenatgn atrbum enatn belho wetate
@brookalsina
@brookalsina Месяц назад
Second
@seblemekonen2648
@seblemekonen2648 Месяц назад
Kkkkkkkkkkk አቤት ክፋት
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Месяц назад
አቤት ፈጣሪዬ እረ እንዴት አይነት ትውልድ ነው ያፈራነው በጣም ያስፈራል እረ እንፀልይ
@user-zl6mz2gf6f
@user-zl6mz2gf6f Месяц назад
Conspiracy theory Chanel ብንለውስ😂
@yegrace831
@yegrace831 Месяц назад
My crushhhhhhhhhhh...🙊🙊🙊
@MeskiMeski-ng9le
@MeskiMeski-ng9le Месяц назад
Yante seki eko new migarmey
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 Месяц назад
እራሱን ሊያጠፋ ያልተጠና ገገማ ድራማ እንኳን እራሱን ሊያጠፋ ለልብሱ ለቲሸርቱ ተጠንንቅቆ በቁምጣ ለድራማዉ ድምቀት ወንድሜ አንድ ነገር ይሁን የሜለዉ ጅል 😂😂😂 👍
@UsmanMuhammed-kn2ld
@UsmanMuhammed-kn2ld Месяц назад
Alah eko ayagaltk
@orotiktokshow7872
@orotiktokshow7872 Месяц назад
What’s good 😂
@nehemiathebuilder1995
@nehemiathebuilder1995 Месяц назад
natisha the great dude😇😇
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Месяц назад
Hello guys ❤hello Natisha❤❤❤
@merimaaragie346
@merimaaragie346 Месяц назад
ናቲዬ እኔም ከልጆቹ ስራ የልጁ አስተያየት በጣም ተመችቶኛል ጉልበታችሁ ላይ ለማይደርስ ውሀ አለ እውነቱ ነው አስተያየቱን እንዳለ አድንቄለታለሁ
@sonagada5099
@sonagada5099 Месяц назад
sound n balance arg
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 Месяц назад
😁👍
@user-ef5ob8xk8c
@user-ef5ob8xk8c Месяц назад
እራሱን ሊያጠፋ ሄዶ ልብሱ እንዳይረጥብ አውልቆ ገባ ሊያተርፉት የመጡትም ዘና ብለው ልብሳቸውን አውልቀው ነው የገቡት😢😢😢
@Damu6.
@Damu6. Месяц назад
ስለ አምለሰት ሙጬ የሚናገረዉ ልጅ የሚሰራቸዉን ስራዎች ስትመለከት ራሱ የግብረሰዶም መንፈስ ያለበትና ህይወቱን ሁሉ ስለዚህ ቁሻሻ ነገር ብቻ የሚያወራ ሰዉ ነዉ ለምን ካልከኝ ስለዚ ቁሻሻ መንፈስ ሰዎችን ለማስተማር ምልክቶችን አለባበስን ለማሳወቅ ። አንዱ ጉዳይ የቻናሉን ሎጎ ተመልከቱት የጨለማ መንፈስ የጨለማ ሰዉ ወይም የሰይጣን ምስልን የሚወክል ነዉ ። በመዝሙር ሰዎችን የሚያታልል ስለ ቁሻሻ ነገር ብቻ የሚያጠና ዋና ግብረ ሰዶም/ቁሻሻ ሰዉ ነዉ ። ሰዉ አዘዉትሮ የሚመለከተዉ የሚከታተለዉ የሚወደዉን ነዉ
@suremack2023
@suremack2023 Месяц назад
Esun lemn hedeh ateykewm
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c Месяц назад
Aye damu menew gebere sedome ceneka aletedesetkeme maferya morale yelheme yehne Hanalei yemesedebe werega
@matiwoskassahu
@matiwoskassahu Месяц назад
Wow 😮😮😮የሚገርም እይታ ነው አንዳንዴ ሰዎች የውስጥህን ሀሳብ ሲናገሩ ስታይ ትደነቃለህ
@Damu6.
@Damu6. Месяц назад
@@suremack2023 አንተ ጓደኛዉ !!ጠይቅልን ወይ መልስልን መልሱን
@Damu6.
@Damu6. Месяц назад
@@user-zz7bt8jz9c ላንተ ግብረ ሰዶም ብለህ አሳምረዉ ስሙን ለኔ ቁሻሾች የቁም ሬሳ ሸታቶች ናቹ እሱና አንተን መሳይ ደጋፊዎቹ መማር የምትፈልጉት ይህን ቁሻሻ ነገር ስለሆነ ትደግፉታላቹ ቡሽቲዎች
@elmoabebe6214
@elmoabebe6214 Месяц назад
❤🔥✌️
@user-vm1fg8is7i
@user-vm1fg8is7i Месяц назад
ናቲ. ውድድድድድ
@Beautifulnature2119
@Beautifulnature2119 Месяц назад
❤❤ ናቲ
@amanos4
@amanos4 Месяц назад
pluralEye try this man for ur voice and video sync
@ehitemohammed9016
@ehitemohammed9016 Месяц назад
ተለያዮ እኮ
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 Месяц назад
❤❤❤❤
@yohanneshaile3649
@yohanneshaile3649 Месяц назад
13:53 mini media or social media?😂
@kassas4
@kassas4 Месяц назад
ሰዉ ሰርቶ እንዳይበላ ያልሖነ ስም የምትለጥፉ ምቀኞች እረፉ ሰይጣንም በምቀኝነት ነዉ ከመለአክትነት ክብር የወረደዉ በየፀበሉ እየጮሕ የሚሠቃዩ ሰዎችን የእናንተ አይነቱ ነዉ በቅናት የሚያሥራቸዉ
@user-ts5jp9cx1r
@user-ts5jp9cx1r Месяц назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-cs6ek2sd5t
@user-cs6ek2sd5t Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@medinanuru1711
@medinanuru1711 Месяц назад
ሳቅ ሶሰተኛው
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Месяц назад
ይቺንም ልጅ ፀበል ቢወስዷት መልካም ነው
@medinanuru1711
@medinanuru1711 Месяц назад
እኮ የጣናው መሆኑነው። ሻማርሌባ በህግመጠዬ አለበት
@misganathanks
@misganathanks Месяц назад
Ere wegen cheque endezi aytsafim
@Blds866
@Blds866 Месяц назад
አንቺ ሰውዬ ግን ፖተልካ እያመረሽ ነው😂
@selamawitlulu8967
@selamawitlulu8967 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂
@bereketasfaw7168
@bereketasfaw7168 Месяц назад
1 ልትአሳይ ከፈለከው ይልቅ ያንተ ምሰል በለጠ 2 ዘም በለህ አንተ ትገለፍጣለህ ሰው ምኑን ይሰማ ማሰተካከያ 1 ያንተን ምሰል አሳንስ ና ልታሳይ ያሰብከውን አተልቀው 2 ሰው መልክቱን ይሰማ አንተ ዝም በል ወይም ከመልክቱ በኋላ ሳቅ
@user-wh9uy2hv4v
@user-wh9uy2hv4v Месяц назад
ere mn aynet ayn awta sew nw gn yalew....ene aktacha lemeteyk rasu betam nw miferaw ...taxi lay weraj ale lemalet sint asbe eko nw🤣🤣my family failed me for real ymr...endenezi liojoch argew nbr masadeg yeneberebachew
@lilymola2015
@lilymola2015 Месяц назад
😅😅😅😅😅 ene rase weyene
@funhata2096
@funhata2096 Месяц назад
ye azig roast dimtsachew ayisemam
@user-zo2dx5nt9h
@user-zo2dx5nt9h Месяц назад
yeshamar adagnoche aseqewegnal
@mahit948
@mahit948 Месяц назад
አይ ናትሻ
@ahunpodcast
@ahunpodcast Месяц назад
Why am I still feel Getachew Reda's accent when you speak anything?
@NattyAfro
@NattyAfro Месяц назад
haha
@AtsedeGetu
@AtsedeGetu Месяц назад
ምነው ምነው አቋረጥከው Day7እያለ የነበረውን😂
@mayaasefa3498
@mayaasefa3498 Месяц назад
ከተያዘ በምንድነው የፃፈው 😮
@hanawendmu7906
@hanawendmu7906 Месяц назад
Temchgnalhi nati
@godismysavior2684
@godismysavior2684 Месяц назад
Yeche setyo yederag frendwa new
@newvisionconstruction431
@newvisionconstruction431 Месяц назад
ሰመረ ግን አንተ ባትኖር ማን የውስጣችንን ያወጣልን ነበር
@teshayearaya1712
@teshayearaya1712 Месяц назад
ሲሲ ሰውየው i love you ሳይላት I love you too አለችው
@DawitErmi
@DawitErmi Месяц назад
Ere natiyachen zare yale mota meneshe naw😢
@user-kx2ee1rd5y
@user-kx2ee1rd5y Месяц назад
Sew ersune miyatefaw lebsune awelko nw enda
@Daveazeb
@Daveazeb Месяц назад
ሻማር ፊልም ፕሮዳክሽን
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 Месяц назад
እኔ ግን ግራ ሚገባኝ ነገር እንደዚህ አይነት ደነዝ ሰወች ሁሉንም ነገር ክስድት ስልሳ ስድስት ጋር ሴገናኙት ነው
@MedhanitAbrar-zx6wn
@MedhanitAbrar-zx6wn Месяц назад
ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ፍትህ ለአማን ...
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Месяц назад
Amin Amin 🙏
@sabiemedia5526
@sabiemedia5526 Месяц назад
ሻማርን እስቲል ምስኪን ሰው መሆኑን የሚያሳየው ልብሱን እራሱ አውልቆ ነው እራሱን የሚያጠፋው ምናልባት ለተቸገሩ ሰዎች ይሆናል ብሎ ነው፡፡ ነብስ አድኖቹ እራሱ የዋና ልብስ ነው ከወንዝ ዉስጥ የሚያድኑት😭😭😭😭
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m Месяц назад
😂😂😂😂😂😂ይመችሸ
@SifenJorje
@SifenJorje Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@ephratanahom
@ephratanahom Месяц назад
Ewyyyyyy enem ahun asazenegn 🤣
@user-zl1ok8rn4f
@user-zl1ok8rn4f Месяц назад
ሟቹስ ለመሞት ልብስ ማዉለቅ ምን አስፈለገ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Месяц назад
የገናዦችን ድካም ለመቀነስ😂😂
@nebiatmehari9838
@nebiatmehari9838 Месяц назад
acefromJesus 😂😂
@yohan7782
@yohan7782 Месяц назад
ለተቸገረ ሰቶት ነው
@godismysavior2684
@godismysavior2684 Месяц назад
He looks like a snoop dogg grandfather😂
@jerusalemtewoldebrhan3146
@jerusalemtewoldebrhan3146 Месяц назад
Beni bouman vibes friend you. sing the words. Beast Tomwer. Socolinc. friends with kids
@kassas4
@kassas4 Месяц назад
ሣሙኤልሰን ከመክፈቱ በፊት ዘመቻ ጀምረዉ የሚገባዉን ደንበኛ አንቺ ወይንም አንተ ብለዉ እንዳይጠሩ አስተናጋጆቹ ታዘዙ አሉ በእነሡ ቤት ሕዝብ አያመዛዝንም ብለዉ ያሥባሉ ማንኛዉም አስተናጋጁ ምን ልታዘዝ ወይንም ልታዘዞት ይላል እንጂ አንተ ወይንም አንቺ የሚል ቃል የለም ሲጀመር
@user-dl1pq3ki6y
@user-dl1pq3ki6y Месяц назад
እኔኮ ቅጥል የሚያረጉኝ እነዚ አራዳነኝ ባዮች መሀይም ወንበዴዎች , ገገሞችን የሰፈር ኩሻንኩሾችን አሁንም ገንዘብ የሚሰጧቸው ናቸው ።እባካችሁ ለህግ ይቅረቡ ካልቻላችሁ ገንዘብ አትስጧቸው
@JrPiano-sm7id
@JrPiano-sm7id Месяц назад
ye snoopn father new enji
@TekaDG
@TekaDG Месяц назад
አጭበርባሪዎችን እኮ መክሰስ ይቻላል፡ የተጭበረበረው ክስ ቢያስገባ አለቀ፡ አይደለም አጭበርብሮ ይህን ያህል መረጃ ያለበት፡ ፈቃድ የሌለው ሰው እርዳታ መሰብሰቡ ብቻ እስከ 10 አመት የሚያስቀጣ ወንጀል ነው
@user-ww3ir6sq4p
@user-ww3ir6sq4p Месяц назад
The sound is too weak
@kassas4
@kassas4 Месяц назад
በሳሙኤልሰን ሖቴል ላይ ያልሖነ ነገር የሚያወሩ ሰዉ ሰርቶ ሢበላ በቅናት አይናቸዉ የሚቀና ምቀኞች ናቸዉ እንዲሕ አይነት ሰዎች ናቸዉ ለሰዉ ልጅ እንቅፋት የሚሖኑት
@user-ub7iv5hp7w
@user-ub7iv5hp7w Месяц назад
ጭቃውን አይትህቃል? በጭንቅላታቸው ሰርስረው መሬት ውስጥ ራሱን የሚያጠፋው 😂😂😂😂😂
@habiseifu2921
@habiseifu2921 Месяц назад
Which is you yalkawe ayemichime you have to respect
@mekonnenmengesha9677
@mekonnenmengesha9677 Месяц назад
Markose is the best Shefe don’t spoiled his name
@tivod4483
@tivod4483 Месяц назад
where is mota
@dave_yg
@dave_yg Месяц назад
eski internet packege NATISHA
@NattyAfro
@NattyAfro Месяц назад
Send me your number
@danisol7534
@danisol7534 Месяц назад
​@@NattyAfro👏👏
@marcanm1014
@marcanm1014 Месяц назад
አዲስ ገቢ ነኝ አቀባበል አርጉልኝ ጋይስ😂❤
@Dr.suss21
@Dr.suss21 Месяц назад
Eree benath tolo bleh video lkek eyasdeberken new
@user-ew1pp6ot3t
@user-ew1pp6ot3t Месяц назад
ሻማር በሞተ የምር
@getuwubshet8836
@getuwubshet8836 Месяц назад
እረ ሦስተኛው ልጅ እንዴት ነው የሚስቀው
@mekdelawitehaile6850
@mekdelawitehaile6850 Месяц назад
👏👏👏👍👍👍👍💚💛❤
@OkoOko-eg4bz
@OkoOko-eg4bz Месяц назад
ኸረ ሞጣን ጭር አለብኝ
@user-ij6lr4xg6x
@user-ij6lr4xg6x Месяц назад
Yhe slegebresdemo miyaweraw lej siyastela erasu new meslegn hulunm ngr setan nw gbrsedomn nw eyale
@ErmiasBlood
@ErmiasBlood Месяц назад
yo Natty ጥቁሮች በብዙ ጥሩ ነገሮች ላይ የተሰማሩ ባይሆኑም ? How ? By what definition ? ያዉ እኛ ሃበሾች እንዳልከዉ ሆኖብህ ነዉ እንጂ
@user-zl1ok8rn4f
@user-zl1ok8rn4f Месяц назад
tiktak ሊዘጋ ነዉ ሲባል ዘርፌ ልሙት ነዉ?OLAበዛ
@kassas4
@kassas4 Месяц назад
በማንኛውም ሖቴል አስተናጋጅ ምን ልታዘዝ ወይንም ምን ልታዘዞት ይባላል እንጂ አንተ ወይንም አንተ ብሎ ምን ልታዘዝ የሚል የለም ፕሌን ዉስጥም ጨምሮ ግን ሕዝብ የምንለዉን ሑሉ ያምናል በማለት የሠዉ ጉሮሮ ላይ የሚቆሙ ምቀኞች ሰዉ ሰርቶ እንዳይበላ ዘመቻ ይከፍታሉ
@Mihiret855
@Mihiret855 Месяц назад
ልብሱን አዉልቆ ነዉ እራሱን የሚያጠፋዉ
@diboraalemayehu6861
@diboraalemayehu6861 Месяц назад
Ere view lemesebseb melkeskes aydebrm antem chgr lay endtwedk tselylhalew
@kingjo7100
@kingjo7100 Месяц назад
እንደዚ ሻማር የሚሉት ደደብ የሌባ አይነደረቅ ገገማ አይቼ አላቅም ትንሽ እንካን አይሸመምም 😎
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Месяц назад
ትበሿ መሀደር
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Месяц назад
Being black not the problem but her she was with a lot of homeless men and not safe for her.
@user-wi1db1fn5d
@user-wi1db1fn5d Месяц назад
አረ ያሬድ በዋልታ ነው ጀለስ በፋና አይደለም
@astershewatsega57
@astershewatsega57 Месяц назад
አይ ፡ ሴትዮን ፡ አታቃትም ፡ ማለት ፡ ነዉ ፡ ስለሷ ፡ በደንብ ፡ አጣራ
@Shmelslusi
@Shmelslusi Месяц назад
የምር ግን ለምን ሀሺሽ መሸጥ አንጀምርም ሀላል እኔ ኮፌደንስ አጥቼ ይሀው በኮመንት እየፅፍኩ ነው
Далее
КТО ДОЛЬШЕ ПРОЖИВЕТ НА 10$
31:43
Просмотров 499 тыс.
Qarindoshga uylansang😂😂
01:01
Просмотров 320 тыс.
በድጋሚ  ሽንፈት  ተከናነበች
9:30
Просмотров 5 тыс.
Канапе 🍢
0:43
Просмотров 4,6 млн
Когда узнаешь ДР парня #shorts
0:28
ТЫ С МАМОЙ В БОЛЬНИЦЕ😂#shorts
0:53