Тёмный
No video :(

🛑ያበጣበጠው ፒያሳ ፖለቲካና ጩኸቷ - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች 😂 የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች - Ethiopian TikTok Videos Reaction 

Tikus Neger
Подписаться 115 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

🛑ያበጣበጠው ፒያሳ ፖለቲካና ጩኸቷ - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች 😂 ብዙዎች ያነጋገረው የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆 - የኢትዮጵያ ቲክቶክ - #ethiopiantiktok #ethiopiancomedy #habeshatiktok Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction
🛑 ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ በአዲስ ስታንዳፕ ኮሜዲ "ማን እንደሀገር" ሰው ለማስከፋት ብዬ ሰርቼ አላውቅም … ለተቀየማችሁኝ ይቅርታ | Seifu on EBS
🛑አስቂኙ ፓርላማ አቀመሽኝ አሉ ብለው ገጠሙላት 😂 የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🛑 በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ይዤ ምንም የለኝም ብዬ እጨነቅ ነበር የአንድ ሰው ህይወት የፅጌ ክፍል፡3
🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
ቪዲዮ ለመላክ
👇👇👇👇👇
ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
👇👇👇👇👇
የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
🟥Donate
ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
👇👇👇👇👇
PayPal :- yesehak@outlook.com
CBE acc:- 1000446824825
Tubbudy for free 👉www.tubebuddy....
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
► None of these images, music & or video clips were created/owned by me.
► This video is purely fan-made if you (owners) want to remove this video, please me before doing anything. We will respectfully remove it.
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

Опубликовано:

 

28 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 272   
@sara-zd5tw
@sara-zd5tw 4 месяца назад
በጣም አሪፍ ፕሮግራም በርታልን ሰላማዊ የሆነ ነገር ነው ምታቀርበው በተለይ ፖለቲከኞች ጩኸት እንጂ ለደሃው ምንም አልሰሩም አሁን እውነቱን ህዝቡ እየተገነዘበ ነው በተለይ 360 የስራቸው ይስጣቸው አንተ ግን በርታልን 🙏🙏🙏🙏
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@eagle4452
@eagle4452 4 месяца назад
ትክክል 🙏 መቺ ነው ከመቃወም ከጡርነት ሀገሪቶ የምታርፈህ ሰው እንዴት ተግቶ እረብሻን ይፈልጋል ደግሞ አንዳይነት ሰወች እኮ ናቸው እያመሱን ያሉት ተመልካቻቸው ብዛቶ ለጡር መሳርያ የሚሰበስቡትን ያህል ገንዘብ ለደሀ ሴረዶ እናይም ። አሚሪካ ሆነ አውሮፖ በሰላም የምንኖረው ህዝቡ እረባሹችን ስለማይቀበል ነው
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 4 месяца назад
የተፈናቀሉት ሰወች ደስተኛ ከሆኑ ደስ ይለኛል። እንኳን ደስ አላችሁ 😊
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@elaybright8884
@elaybright8884 4 месяца назад
አንዳንዴም አንብዛዉ ለውጥ ያስፈልጋል እስከ መቼ በየመንገዱ የሚሸና አዲስ አበቤ ግዴታ ነው የትኛውም ሀገር እንደዚህ ነው የተቀየረው ዘመናዊ ኑሮ ለመኖር ለውጥ የተፈጥሮ ግዴታ ነው።።።።
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 4 месяца назад
ፒያሳ ነዉ የተወለድኩት ያደኩት ያለዉ ልጅ የሰጠዉ አስተያየት በእዉነት አንደኛ ገለፃ 👍👍👍👍ይመችክ😇😇😇
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@selam-lehegera
@selam-lehegera 4 месяца назад
ትኩሥ ሚዲያ እውነትን ስለወጠህልን እናመሰግናልን ከአብቹ ጋ ወደ ፊት ለልጆቻችን ጥሩ ሀገር እናሥረክብ
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀 ትኩስ ነገር ይታረምልኝ ሰላም!
@safeibr6981
@safeibr6981 4 месяца назад
እንደው ስንት እጋስስ ስንት እይነት ጨካኝ የስው ህመም የማይገባው አለ ሆዳም ብቻ
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
?
@solomon6733
@solomon6733 4 месяца назад
እድሜ ለአዳነች አበቤ!!!!!
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
👍
@switzerland7463
@switzerland7463 4 месяца назад
😂😂😂 አናታችሁላይ ይፈርሳል 😂😂😂😂 ኡፍ ከፍቶኝ ነበር አሳቀችኝ
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@suzyhelen2809
@suzyhelen2809 4 месяца назад
ፒያሳ፣ ተክሌ ሃይማኖት፣ጃን መዳ፣ ፈረሳይ ሌጋስዮን፣ ወዘተ ብፈርሱ ለከተማ ዕድገት ወሳኝ ነው።
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 4 месяца назад
Jall meda new Not Jhon meda😂
@bekelemarta7134
@bekelemarta7134 4 месяца назад
ታዲያ የነዚን ሰዎች ችግር አንድ ቀን እንኳን አዳምጦ እስኪ ቤታቸውን እናድስ ያለ ውጭ ቁጭ ብሎ ከነልጆቹ የተንደላቀቀ ቤት ውስጥ የሚኖረው ለራሱ የፖለቲካ መጠቀሚያ ብሎ ያራግባል ያራግባል አዎ የወፍ ጎጆም ሲፈርስ ያሳዝናል ግን ለሰው ልጅም ሆነ ለከተማው ለውጥ ያስልህገዋል እና ያዲባን ልጅ መማገድ በ83 በቂ ነው ያለአግባብ የተጎዱ ሰዎች ካሉ መጠየቅ ነው እንጂ ክብሪት መጫር አያስፈፕልግም
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@askme7620
@askme7620 4 месяца назад
አአ የሚለው የአዲስ አበባ ተሽከርካሪዎች ታርጋ ወደ አ-ዳነች አ-በቤ ተቀይረዋል ።
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@bogtb9261
@bogtb9261 4 месяца назад
አንኳን ሆነ
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@radicalv2720
@radicalv2720 4 месяца назад
ይገባታል 💀💀💀💀
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 4 месяца назад
እኔ በበኩሌ የበሰበሰ ከተማ ፈርሶ መቀየሩ ጥሩ ነው ግን ለህዝቡ ከታሠበ አዳስ አበባ እኮ ጠባ ልትፈነዳ ነው ሽታው ፍሳሹ ግማት ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 4 месяца назад
ኧረ እኔ አልገባኝም ሁሉንም ቪድዮ ተርጉሙልኝ 😂 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 4 месяца назад
​@@TekusNegerምንም አይደል እኔማ ጨርሼም አላየሁትም መዳም ቤት አስሬ እየዘጋህ ነው ምትከፍተው
@workinehg.3649
@workinehg.3649 4 месяца назад
ምስክርነት የሚሰጡት አርቲስቶች መሰሉኝ።
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 4 месяца назад
First of all house/ building are not built to last forever. Please let those poor people live in a nice house. I wish they come to our area semin hotel, Addis Gebye, semin mezegaga kechenay, Shambeloch sefer, Afncho berr....etc.
@elaybright8884
@elaybright8884 4 месяца назад
እንኳንም ዛሬ ይሄን ርዕስ አደረግኸዉ በርታልን ንቁ ክትትል ታደርጋለህ እና መንግሥትም መስማት ጀመረ ኤርፖርት ውስጥ ለውጥ ማምጣት ጀመረ እንዲህ ነው ፈረንጅ ተብየዎች የሚሰሩት የህዝብ ጩኸት በማዳመጥ ወዲያው የማያቋርጥ እርምጃ በመዉሰድ ለህዝብ ጥቅም መስራታቸውን ያሳያሉ።።።።
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ትምህርታዊ ለሆነው አስተያየትህ በዩትዩብ ተከታዮቼ ስም አመስግናለው!
@AmiGetachew
@AmiGetachew 4 месяца назад
አስለቅቀው ማንን ሊሰጡት ነው ?????
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 4 месяца назад
ሰው በቆርቆሮ ቤት ስንት አመት ይኖራል በፎቅ ዘመናዊ ብሰራ ደስ ይላል እድገት ነው ቅር የሚለኝ ነዋሪው ግዜ አልተሰጣቸውም ቤት የተሰጡ ሁሉም አደለም ያገኘው መንግስት ቢያያቸው ቢደግፋቸው መፍረሱ ትክክል ነው በክፉ አንየው
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@solomon6733
@solomon6733 4 месяца назад
ፒያሳ መፍረስ የነበረበት ጊዜ 30 40 አመት በፊት ነበር ምድር ሃላ ቀር አልቅስ!!!!😂😂😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ዋው!
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 4 месяца назад
ጥንብ ጋላ በቅርብ የወስዳቹህት ትመልሳላቹ
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 4 месяца назад
​@@Sarah-kg6mbለቆማጣ ዘር የሚመለስ ነገር የለም:: ፒያሳን አፍርሰው እየሰሩ ያሉት የቀድሞዎቹ ባለቤቶች ናቸው:: ደማችሁ ፈልቶ በ50 ሳንቲም ራስሽን ሲጥ ታደርጊ ይሆናል እንጂ ወላሃንቲ አታይም!!! ለሃጭሽን ታዝረከርኪያለሽ እንጂ ገና ገና የሚፈራርሱ አሉ:: We make them better cities.😜😜😜😜
@fano-16-1
@fano-16-1 4 месяца назад
እኔ በጣም እማከብርህ እና እምወድህ ነኝ ግን ካናዳን እራስዋን በምግብ ካልቻለች ሃገር ጋር ማነፃፀር ፍፁም ስህተት ነው ማንም ልማትን አይጠላም ግን አንድ አካባቢ ሲፈርስ ዝም ብሎ አይፈርስም ጊዜ መስጠት ያስፈልጋል ልጆች ያላቸው ትምህርት ላይ ያሉትን ማሰብ በትናንሽ ገቢ የዕለት እንጀራቸውን የሚያገኙትን ማየት ሌላም ሌላ ብዙ ልዘረዝርልህ እችላለው ብዙ ደሃ እየፈጠርን እንዴት ነው ሃገርን የምናለማው ጥናት ይፈልጋል ባሁን ሰአት እንኳን ተፈናቅለህ ተደላድለህ እራሱ ልጅ ማሳደቅ ቅንጦ ሆኑዋል የንሮ ሁኔታ ለምሳሌ ከአምባሳደር እስከ እንጦጦ ድረስ ራስ መኮንን አፍንጮ በር ክበበ ፀሃይ ቀጨኔ በነዚህ ሰፈር ውስጥ ወንዙን ተከትለው የነበሩት ቤቶች ከፈረሱ አንድ አመት ሊሞላቸው ነው ግን ምንም የተሰራ infrastructure የለም ግፍ እና በደል ብቻ ነው አሁን ላይ የአዲስ አበባ ህዝብ እያስተናገደ ያለው
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@Dan-USA169
@Dan-USA169 4 месяца назад
አሁን ዶሮ ማነቂያ ፈረሰ ብለን መጮኽ ይገባል እንደውም ዘገየ::
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@safeibr6981
@safeibr6981 4 месяца назад
እረ ስው ማስብ እቅቶቸዋል እንዴ እንዴት ነው የስው ህመም የማይስማችሁ ጥብብብብብብ ያሉ ናቸው
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
?
@Dior768
@Dior768 4 месяца назад
❤❤❤ አሪፍ አቀራረብ ነው አሪፍአቀራረብነው እናመሰግናለን ❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@lalatesema9529
@lalatesema9529 4 месяца назад
በአንድ ፌደራል መስሪያ ቤት ለምን ኢንተረኔት ትጠቀማለህ በማለት ከሰሱት በፋኖ ይጠረተር ነበር አይገርምም
@bogtb9261
@bogtb9261 4 месяца назад
እነ ሀብታሙ አያሌውና መሠሎቹን አምጥቶ ለአንድ ዐመት አስሮ ማሰቀመጥ ነበር
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@nabeela4979
@nabeela4979 4 месяца назад
Ye gala mengst dayer sthon endih aynet comment ttfaleh denkoro.bltgna eyalema new yemtlu gegemawech hzbn beteleyaye zede lehlfet eyedarege lmat be sew dem blo mehal ketema simeta sew balhone andebetachin sndesekur ygermegnal.edanech abebe bemseraw drama yemitnana twld yasaznal mn yakl endemotn ygeltal.bedem yeteboka enjera yemibelaw ye ethiopia hzb ke gedayoch gon endemihon ytawekal.muhr yehagerachinn economy.ye hzb selam.ye amerar wyyt e.t.c ende jegnaw habtamu ayalew Yale muhr ystsh hagere Lela mn ybalal
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 4 месяца назад
በትክክል
@ermiasb3177
@ermiasb3177 4 месяца назад
ሐብታሙ እንዳንተ ደንቆሮ አይደለም።ሀብታሙ ለብዙ ሚሊዮኖች ድምፅ ነው ምድረ ደንቆሮ ሁሉ አይገባችሁምና ዝም በሉ።ኦሮሞ እንደ በግ በቅርቡ ሲያርዳችሁ ልካችሁን ታያላችሁ።
@bikiladinegde2029
@bikiladinegde2029 4 месяца назад
እኔ የሚገርመኝ መርካቶ ሰፈርስ ምን ነው ታሪክ ጠፋ አልተበለ? ዛሬ የመርካቶ ውብ ህንፃዎች ተሠርቶ መያት እንዴት ደስ ይላል። ዛሬ ፒያሣን ለምን የፖለቲካ መጠቀሚያ ለማድረግ ጩኸት በረከተ? እነ ሀብታሙ ዕድሜ ልካቸውን እንደ ቁራ ይጬኸሉ እንጅ የፓለቲካ ፍለጎት መቼም ቢሆን አይሳካም !!!
@elaybright8884
@elaybright8884 4 месяца назад
መንግሥት መልካም አሰራርን እና ጥንቃቄ ለማዳመጥም ፍቃደኛ ይሁን ጭምር የ3ቱን ሞገደኛ ብሔሮችን የማያዳግም መልስ በመስጠት ተራማጅ መንግሥትነቱን ቢያሳካልን ዘመናዊ አመለካከት እና አሰራር መለማመድ በጣም ጥሩ ነው በቃ ሲሰሩ መመስገን አለበት።።
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ትክክል!
@dagnachewabebe7837
@dagnachewabebe7837 4 месяца назад
ለምን ይፈርሳል ሳይሆን አፈ ቀላጤው ሽመልስ አብዲሳ የሚናገረውን አዳምጣችሁ መልስ ስጡ
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ሽመልስ አገር አይመራም ወሬ ብቻውን ዋጋ እያጣ ነው።ስንቱን ሰማን!
@daremyeleshgeda8482
@daremyeleshgeda8482 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@alease7494
@alease7494 4 месяца назад
ትኩስ ነገር አለቅላቂ ነገር ነህ
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@melesedesalegn
@melesedesalegn 3 месяца назад
እረ በጣም በጣም አሥፈላጊ ነው እንኳን ፈረሠ የተሻለ ቤት ነው የተሠጣቸው የኛ ሠፈር መቼ ነው የሚነሣው እያልኩ ነው መናኸሪያ ካሣንቺሥ ግቢ ገብርኤል አቡዋሬ አካባቢ መልሦ መልማት አለበት
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ለሰጣችሁን አስተያየት አመሰግናለሁ!💚💛❤ ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን!
@gathwmola7361
@gathwmola7361 Месяц назад
ኣቴ፣ሃቢታሙ፣ሚን፣ሃቢታሙ፣ቅዛን፣ዬውሻ፣ማሪዝ፣ባልቶሓል፣ኣማንኤል ፣ግባ፣😂😂😂😂😂😂
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 4 месяца назад
እንኳን ደህና መጣክ❤❤🎉🎉
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
እንኳን ደህናቆያችሁኝ!
@user-yq7ic2ym2c
@user-yq7ic2ym2c 4 месяца назад
ወድማችን እኳን ደና መጣህ 🎉🎉 እናመሰግናለን በርታልን
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@liyulyu-nn4td
@liyulyu-nn4td 4 месяца назад
ውይ እግር ማፈራገጥ፡
@SelamGirma-hl4td
@SelamGirma-hl4td 4 месяца назад
❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@neba1034
@neba1034 4 месяца назад
😍😍😍
@sena-tebabe4481
@sena-tebabe4481 4 месяца назад
Thank you!
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 4 месяца назад
ክላሲካልዋ ሙዚቃ ምርጥ ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@user-jn4ix7dh5r
@user-jn4ix7dh5r 4 месяца назад
እተ. ደቆሮ. የአብይተላላኪኪኪ
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
አዎ በከተማዬ ምን አገባህ?
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 4 месяца назад
ቆይ ይሄ ሰውዬ የአማራ ክልል ህዝብ የማገደው አሶት ደሞ ወደ አዲስ አበባ መጣ በጣም ታሳዝናለህ አረመኔ ነህ አተም መሰሎችህ ገልቱ አትልፋ
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 4 месяца назад
ኦሮሞ ነው
@MesiZed-hn8ho
@MesiZed-hn8ho 4 месяца назад
Ye toronto sew neh ende enem dundas norebatalehu ahun tnafkenalech❤
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
የመችሽ መሲ!
@AhunmTetalen-2
@AhunmTetalen-2 4 месяца назад
ትልቅ እሳት ቢነሳ ኖሮ እዚህ ይኖር የነበረ ሁሉ አሮስቶ ይሆን ነበር። ወደፊት የሚሰራውን አናውቅም ይህንን ለማፍረስ ግን አካፋና ዶማ መግዣ ባዋጣም ግድ የለኝም። 'ፕያሳ' የሚላውን ስም ወደፊትም ቢሆን መጠቀም ይቻላል። ይህንን ግማትና ፍርስራሽ ግን መጠራረግ ያስፈልጋል።
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@fantudaba9744
@fantudaba9744 4 месяца назад
I thank you very much.
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
Most welcome
@gimegime7007
@gimegime7007 4 месяца назад
ምንድነው የምታወራው ከከተማ ኡውጥቶ ለዘመዶቹ ይስጥ ነው የምትለው ካድሬ
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ውይ!
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ውይ
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 4 месяца назад
ምንደምል አላቅም አይትውልዲ ልማት ጥሩብል ብዙእውነታ አይተናልእና ጎዳናላይ የወደቁትስ የእውነት ቤት ያገኙትንመልካም እዲልብያለሁ ብቻ ዲልቅልቅያለስሜት የሚከራተተው ዲሁየቀረ ይበዛል አላህ ኸይርነገር ይሻልን
@selam-lehegera
@selam-lehegera 4 месяца назад
አዲሥ አበበ የድሮ ሰፈሮች አብዛኛው የፖፖ ተጠቃሚ ነው ሀሉም ፈርሶ ይሰራ
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 4 месяца назад
የአአ ልጅ ቀን ይወጣል
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@bishawengda5108
@bishawengda5108 4 месяца назад
ከተሜን ቀላቢ እኔም ገጠሬ ነኝ::
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 4 месяца назад
ፒያሳን እንዳልበረ አድርጎታ ጎግ ማንጉጉ አቢይ ወርቅ ቤቶችን በአካባቢው የሚናረው ማህረስብ ሜዳ ላይ ወድቋል ታሪካዊ ወርቅ ቤቶች የሉም
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመጣሉ በቅርቡ አራት ኪሎ ጠብቁ! ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@MesiZed-hn8ho
@MesiZed-hn8ho 4 месяца назад
Enem amnbetalehu ye sheger lij zer yelewm❤
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@messayhaileomessayhauled3495
@messayhaileomessayhauled3495 Месяц назад
አንተ፡ፒአር፡ነህ፡አስጮከው፡አይደል፡፡እውነትህን፡ነው።
@welelaweldemichael8747
@welelaweldemichael8747 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@teddyboss9009
@teddyboss9009 4 месяца назад
ወንድሜ ይመችህ ኬት ኬት ነው የምታገኘው
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ተዲ አመሰግናለሁ! ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@daremyeleshgeda8482
@daremyeleshgeda8482 Месяц назад
Lmarugbe beln nwe ❤😂
@aberakumbi7954
@aberakumbi7954 4 месяца назад
ማርሽ ቀያረዋ አደነች ሐቤቤ ፊንፊኔን ለምን አሰዋቤች ብለው እሪበከንቱ ልምዳቸውን ወደ አደባባይ እያወጡ ጩሃታቸዉን ጨምሯዋል።
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@nebiyu2707
@nebiyu2707 4 месяца назад
ወንድም አለም ሰላም ነው ❤ ወቅታዊ ስብስብ ነው ❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
አመሰግናለሁ ንቡ መታገል ነው እንበርታ!
@manyalewbogale7155
@manyalewbogale7155 4 месяца назад
ኧረ እባክህ ይቅር ይበልህ
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@workinehg.3649
@workinehg.3649 4 месяца назад
የጋጠ መቼም ብዙ ያወራል...ጉዳዩ አጀንዳ ነው ነገ ያለህበት ይመጡልሃል...
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 4 месяца назад
እነ ሀብታሙ ምንድን ነው የሚሉት አሁን በእርሱ ቤት መቀሳሰሩ ነው የጨርቆስን ሠፈር ልጆች ልጆችን አንሸወድም የበሰልን አራዳዎች ነን የአንተን ፉገራ ለሰገጤው እሺ 360 ዎች
@selam-lehegera
@selam-lehegera 4 месяца назад
ክብርት አቢቤ እባኮት መሰለሚያ አቶብስ ተራ አብነት ምናለሽ ተራ ሞለማሮ እባኮትን እነኝንም ሰፈር በአዲስ መንደር ይተካልን አዲስ አበበ ሙሉ በሙሉ አዲሥ ትሁንልን
@user-bl7so7kx8h
@user-bl7so7kx8h 4 месяца назад
ይመችህ ።❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 4 месяца назад
Lemenged sefatim kassa yekefelal.
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq 4 месяца назад
Good luck guys Addis ababa ❤
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@user-zl4op5dc6j
@user-zl4op5dc6j 4 месяца назад
እመቤቴን እውነት ነውየተናገርው ይህው መኪና አጣቢ አድርገው ውድቀኝም ውድግራም እነዳያይ አድርገውታል ሌላውነ ታሬክ እነድነንግራቹ ሚሰጥሩን እነድናፋርጠው አግኙነ ጠይቁንየተሥራብነን እኛ ያዲሣባ ተውላጆችን እናቀዋለን።
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@FrehiwotDesta-xv3wd
@FrehiwotDesta-xv3wd 4 месяца назад
ኦድ እቃእ ይፍረስ በሌላ አለም ኦልድ ሲቲ እየተባለ ታድሶ ለጉብኝት ተብሎ ለአገር ገቢነው በስተጀርባ ምንድነው ብሎ ማሰብ ጥሩ ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@safeibr6981
@safeibr6981 4 месяца назад
ተስፈኛ ነኝ ጅል
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
?
@sebelem4762
@sebelem4762 4 месяца назад
ለምን ያፈናቅላሉ ነው ፖይንቱ: ነባር ሰዎችን ድሀ አፈናቅሎ ለሀብታም ለመቸብቸብ ነው ችግሩ:: the right thing to do like the rest of the world.is rent control apartments or help the the original owners buy the new development: instead of sending them to edge of the city.
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@alemayehuwondesen4305
@alemayehuwondesen4305 4 месяца назад
ከፒያሳ ውጭ ያላችሁ ... ምናምን እያለ የሚዘበዝበውን ለምን ንዳቀረብከው አልገባኝም .... ደግሞ እራስህን ትነቀንቃለህ ምድረ ሰገጤ ሰብስበህ ታሪክ ይፍረስ የሚሉ የከብቶች ስብስብ ...
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
አይ ታሪክ!
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 4 месяца назад
አሮጌ ቤት አይፍረስ አልተባለም ህዝቡን መኖሪያ ስጧቸው እንጂ ከሸገር ሲቲ የተፈናቀሉ ወሎ ኮምቦልቻ ላይ መጠለያ ተቀምጠው የሚፆሙበት እንኳን የላቸውም ቤት ካፈረሰ ተቀያሪ የሚጠለሉበት ቦታ ይተካቸው😢😢😢😢😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@makbealmekonnen3719
@makbealmekonnen3719 4 месяца назад
ለአይንህ ብቻ ሳይሆን ለአስትሳሰብህም መነፅር አድርግ። ምድረ ዱዝ። ለባለ መነፅረሩ አድርስልኝ።አንተ ግን በርታ።
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ወይ ዘንድሮ!
@YNESaFekr
@YNESaFekr 4 месяца назад
ሰላም እንዴት ነህ።
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@zebenaynati2891
@zebenaynati2891 4 месяца назад
ቦታው ላይ ያሉትማ እውነታውን ተናግረዋል ምድረ የእርጎ ዝንቦች መውጫውንና መግቢያውን የሳያውቅ እንደ አዋቂ ሲቀደዱ እንኳንም ፈረስ 👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@ermiasb3177
@ermiasb3177 4 месяца назад
ድሮም ቢሆን የፒያሳ ልጆች ፈሪና የሸሌ ልጆች ስለሆናችሁ አንፈርድባችሁም።አሁን አይቀሬ ሆኗል ሸገር ብሎ የሰየመው ቦታ ትሳደኛለሽ ከዛ አንድ ቀን ደግሞ ኦሮሞ እንደ በግ ያርድሻል ያኔ ይገባችኋል።
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ወይ ዘንድሮ
@sebbiru8701
@sebbiru8701 4 месяца назад
Zare yakerebkew akatariwin new shimelis pilanachewin negronal eko
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ሽመልስ አገር አይመራም ወሬ ብቻውን ዋጋ እያጣ ነው።ስንቱን ሰማን!
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 4 месяца назад
condominium afford madreg yemaychlillu hull le deha lemin bate tesetachew belachu tekenalachu.
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@hanhn7623
@hanhn7623 4 месяца назад
የክልልል.ጅብ.ይብላክ
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ወይ ዘንድሮ
@esset1685
@esset1685 4 месяца назад
መለወጥን የሚጠላ ያለ ማንም አይመስለኝም! ነገሩ ግን ስንለውጥ እንዴት ነው ነው?! የሰው ህይወት በአንድ ሳምንት ውስጥ ሲኦል ውስጥ እየከተቱ ለተሻለ እድገት ነው! አንሳሳት የኔ ህይወት ስላልተገለበጠ ለሀገር ልማት ነው ብሎ የፈረደ ሁሏ በተዘዋዋሪ የድሀዎቹ እንባ ቤታችን ሰተት ብሎ ይገባል!! የእውነት ፈራጅ አለና 🤔
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@thomasworku5476
@thomasworku5476 2 месяца назад
ብሮ አብረሕ ለምን የኦሮሚያ የክልል ባንዲራ እና መዝሙር በየት/ቤቱ እንደተዘመረ ብታስረዳን
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አዲስ አበባ የቀረ መሰለኝ
@TheEthiolion
@TheEthiolion 4 месяца назад
Meslohal. NEGE indedehu Sileh, Yene yigebahal. Meslohal, tayaleh!!!!
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 4 месяца назад
Ha ha this is ye meret werera Adanech Abebe tell the truth anche man yimut doro manekiya seferu asazinosh ha hahaha
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ዋው
@ethio-code6509
@ethio-code6509 4 месяца назад
የኮታት አፍቃሪዎች ለቅሶ
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@ruthina1927
@ruthina1927 4 месяца назад
ሌላ የተዝረከረከ ነገር እያለ ቤቶችን ማፍረስ መንደሮችን ይኼ ታሪክ ማበላሸት ይባላል መጀመሪያ የተማረ ወጣት ስራየታለውና ሲፈናቀልየተዘጋጀ መኖሪያ በደንብ ይዘጋጅለት ሕዝብ ይወያይበት የኑሮውስ ሁኔታ ውድ ከአቅም በላይ ሰውየሌለውን ከየት ያምጣ ???
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@senytekassa8003
@senytekassa8003 4 месяца назад
2 ቤት ሰጥተው. ሰውን. ያስለቅሳሉ
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ወይ ዘንድሮ
@KirubelKbrom-rx2zp
@KirubelKbrom-rx2zp 4 месяца назад
ene mlh abiy mn yahl new yekefeleh. edme lkun yemigeza ymeslhal. le ewnet btkom yshalhal
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
10000000000000
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 4 месяца назад
አንተ ሰውዬ ያልታወቀብህ የመንግስት ካድሬ ዩቱበር እና አድር ባይ ነገር ነህ
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ወይ ዘንድሮ
@user-kv5ri5zz8o
@user-kv5ri5zz8o 4 месяца назад
ፈረሳው ጊዜውንና ቀኑን ባላስታውሰውም በውጪ አገር ተሰብስበው አክራሪዎቹ ኦሮሙማዎች ኢትዮጲያን ቀስብለን እናፈርሰዋለን እዳሉ እያፈረሷትነው ለኔ እጂ ለለውጥ በጭራሽ ለማን ይሰጣል ለኦሮሙማ እና ለአረቡ እናያለን ግን አዲሳበቤ ዝም እስከመቼ???
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@abbeyabbey5256
@abbeyabbey5256 4 месяца назад
እንደእ ናይነት ትውልድን ነው የሆንነው እኔ የቄራ ልጅ ነኝ ግን ፒያሳ ለኔ ድንቅ ትዝታ ያለባት ቦታ ነች ነገርግን በቦታዋቹ የኖሩ ቤተቦችን ማፈናቀልን እና ቦታቸውን ማሳጣት ግፍ ነው ህዝብን ህልውናንናውን እና ማህበራዊ ህይወትን ማፍረስ ነው::
@radicalv2720
@radicalv2720 4 месяца назад
ደደብ ከጠባብ ሌላ ሀሳብ አይወጣም።
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@etenukeyo2654
@etenukeyo2654 4 месяца назад
Addis Ababa refused to be police they got offered first
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@tsigetadesse4934
@tsigetadesse4934 4 месяца назад
ለሑሉም ተሠጠ?ሰትሮክ የመታቸውም እኮ አሉ አቅርቧቸዋ
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@ermiasb3177
@ermiasb3177 4 месяца назад
አንተ የእዚሕ አዘጋጅ አጉል ብልፅግና ብልፅግና እየተጫወትክ ነው ይልቁንስ አርፈሕ ብትቀመጥ ጥሩ ነው ካለበለዛ እንጀራሕን እንዘጋብሀለን
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ሞክረኝ ድንጋይ ራስ!
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 4 месяца назад
ማንም ኢትዮጲያዊ የሆነ ስለ ፒያሳ ይገባዋል ምን ማለት ነውከአቃቂ ለፒያሳ አያገባችሁም ማለት?
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 4 месяца назад
ግን የህ ሀብታሙ የሚባል ሰዉ ነገር ከማቀጣጠል በቀር ምንም ማዉራት አዪችልም
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@Dan-USA169
@Dan-USA169 4 месяца назад
እምናስቆምበትን መንገድ መፈለግ አለብን እሱ የሞቀ ቤቱ ቁጭ ብሎ ሰውን ተጋደሉ ማለት አሸባሪነት ነው::
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 4 месяца назад
@@Dan-USA169 አገር ቤገባ ቴክስትኮ አዪፅፍም እኮን እዲህ ሊዘባርቅ የህ ዘባራቂ
@gb6742
@gb6742 4 месяца назад
እንኮን ፈረስ
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 4 месяца назад
ጋላ
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 4 месяца назад
ቺቺን አለው አላለችም አይ እግዚአብሄር
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@user-hd3mn9ev8q
@user-hd3mn9ev8q 4 месяца назад
ENE YENIGEREMEGNE KETEMA MELMATE YELEBETEME WEY? ENDYAWE KE POLATIKA YEMETEWETUTE ALEME YAREGENE ENQUAND EYAFERESU WEBE YEDEREGALE ERE TEWU! TEWU!!!
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@ermiasb3177
@ermiasb3177 4 месяца назад
እድገት በመብራት ከተማን ማሸብረቅ ከመሰላችሁ ደንቆሮ ብቻ ሳትሆኑ የደንቆሮ ደንቆሮዎች ናችሁ።
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ወይ ዘንድሮ
@engilyas44
@engilyas44 4 месяца назад
አንተ ጥሩ ሰው ነበርክ ግን ወደ ጽንፈኞች ገባህ እነደ አረ መሃል ሁን ኢትዮጵያ የጋራ የኛ የሁላችን ናት
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀
@hanhn7623
@hanhn7623 4 месяца назад
እስክንድር.ያበደ
@TekusNeger
@TekusNeger 4 месяца назад
ዋው
@bethelhemsolomon6233
@bethelhemsolomon6233 3 месяца назад
አንተ ውጪ ቁጭ ብለው የሚያጋድለው ብዙ ነው ኑና ሰላማዊ ሰልፍ ውጡ ፈሳም ሁሉ
Далее