Тёмный
No video :(

🛑ጠ/ሚኒስቴሩን የረበሸው የከተማ ውስጥ የቅዳሴ እና የአዛን ድምጽ 😂 የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች - Ethiopian TikTok Videos Reaction 

Tikus Neger
Подписаться 115 тыс.
Просмотров 165 тыс.
50% 1

🛑ጠ/ሚኒስቴሩን የረበሸው የከተማ ውስጥ የቅዳሴ እና የአዛን ድምጽ 😂 ብዙዎች ያነጋገረው የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆 - የኢትዮጵያ ቲክቶክ - #ethiopiantiktok #ethiopiancomedy #habeshatiktok Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction
🛑 ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ በአዲስ ስታንዳፕ ኮሜዲ "ማን እንደሀገር" ሰው ለማስከፋት ብዬ ሰርቼ አላውቅም … ለተቀየማችሁኝ ይቅርታ | Seifu on EBS
🛑አስቂኙ ፓርላማ አቀመሽኝ አሉ ብለው ገጠሙላት 😂 የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🛑 በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ይዤ ምንም የለኝም ብዬ እጨነቅ ነበር የአንድ ሰው ህይወት የፅጌ ክፍል፡3
🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
ቪዲዮ ለመላክ
👇👇👇👇👇
ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
👇👇👇👇👇
የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
🟥Donate
ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
👇👇👇👇👇
PayPal :- yesehak@outlook.com
CBE acc:- 1000446824825
Tubbudy for free 👉www.tubebuddy....
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
► None of these images, music & or video clips were created/owned by me.
► This video is purely fan-made if you (owners) want to remove this video, please me before doing anything. We will respectfully remove it.
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

Опубликовано:

 

11 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,7 тыс.   
@yohanneseshetu6402
@yohanneseshetu6402 5 месяцев назад
ጩኸት? ይቅር ይበልህ ፣ እስከዛሬ የት ነበርክ? ሙስሊምና ኦርቶዶክስ ወንድሞቼ ይሄ ክፉ አንደበት መቼ እንደተከፈተ አስተውሉ ወደ አምላካችን እንፀልይ እንፁም ብላችሁ በጀመራችሁበት ወቅት ይሄ ደግሞ የሰይጣን ሀሳብ መሆኑን ተረድታችሁ በትዕግስትና ከአንደበታችሁ ክፉ ሳይወጣ ሙሉ ሀሳባችሁን በአምላካችሁ ላይ አድርጋችሁ ፁሙ ፀልዮ። የምታመልኩት አምላክ ስለእናንተ ይዋጋል፣ ፈጣሪ ፀሎታችሁን ይስማ ፣ በርቱ ፈፅሞ አትረበሹ በጣም እወዳችኋለሁ።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ዮሂቲ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ መጀመርያ ላይ አድርጌዋለሁ!
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 5 месяцев назад
Very true God bless
@milionephrem489
@milionephrem489 5 месяцев назад
አይ ኢትዮጵያዊ? ከውጭ በመጣ ሃይማኖት እድሜ ልኩን የሚባላ ህዝብ። 😂😂😂😂 ወደ ፈጣሪ ፀሎት በማይክሮፎን በመጮህ ቢሆን ኖሮ ኢትዮጵያ የምድር ገነት በሆነች ነበር። አዳሜ ጠዋት ወደ ታቦት ከሰዓት ወደ ረከቦት የሚሮጥ አስመሳይ ህዝብ የሞላባት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ። በማይክሮፎን ጩኸት የፀለየ ሁሉ ፀሎቱ ወደፈጣሪ የሚደርስ የሚመስለው ጅላንፎ ሁላ። 😂😂😂😂 ዝንተአለም የማይሰለጥን ህዝብ ከዛ ከኢትዮጵያ በቀር የት ይገኛል? ❤ብራቮ አቢቹ❤
@milionephrem489
@milionephrem489 5 месяцев назад
​@@TekusNeger አይ ኢትዮጵያዊ? ከውጭ በመጣ ሃይማኖት እድሜ ልኩን የሚባላ ህዝብ። 😂😂😂😂 ወደ ፈጣሪ ፀሎት በማይክሮፎን በመጮህ ቢሆን ኖሮ ኢትዮጵያ የምድር ገነት በሆነች ነበር። አዳሜ ጠዋት ወደ ታቦት ከሰዓት ወደ ረከቦት የሚሮጥ አስመሳይ ህዝብ የሞላባት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ። በማይክሮፎን ጩኸት የፀለየ ሁሉ ፀሎቱ ወደፈጣሪ የሚደርስ የሚመስለው ጅላንፎ ሁላ። 😂😂😂😂 ዝንተአለም የማይሰለጥን ህዝብ ከዛ ከኢትዮጵያ በቀር የት ይገኛል? ❤ብራቮ አቢቹ❤
@natnaeldestaw149
@natnaeldestaw149 5 месяцев назад
ante degmo man yemiluh ashkabach neh ehe neger yemaytekim bihone nuro keante belay yemiyaku bizu sewoch betecrstianitu aluat degmom tirunetu tayto lehulum hizbecrstian endidares endihum ke kitsre betkrstian yemaygebaw endihum kebetu huno kale egziabhern yenafeke mehed yalchalew be egziabher kal enditsinana engi yegna abatoch lesew bilew weym yemechoh abaze nurobachew aydelem.sim bicha lesimus dehna sim yizeh neber lik ende yihuda .are ende abacheguare belew .@@milionephrem489
@msaddis4164
@msaddis4164 5 месяцев назад
እንዴያውም የሁለቱ ድምፅ ለከተማው ውበት ትዝታ ነው ከተማው የሜያምረው በሁለቱ ድምፅ ነው ❤❤❤❤❤
@msaddis4164
@msaddis4164 5 месяцев назад
እንዴያው የሁለቱ ድምፆች ለከተማው ድምቀት ይሰጣሎ የነሱ ድምፅ ትዝታዎቻችን ናቸው❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 5 месяцев назад
በትክክል የልጅነት ትዝታዎቻችን ነበሩ እኮ
@Chereka203
@Chereka203 Месяц назад
በጣም ይረብሻል በቅራቅንቦ የሚጮሑት ሗላ ቀር ነዉ ኮተት ነዉ ሓይማኖቱን አከብራለሑ ጩኸቱ ግን ፈፅሞ ፅድቅ አያመጣም🥱🥱🥱🥱🥱
@Chereka203
@Chereka203 Месяц назад
👎🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱በጣም ሰዉ ይረብሻል
@user-qi7gv9il8g
@user-qi7gv9il8g 5 месяцев назад
አይጥ ስትጠግብ የድመት አፍንጫ ታሸታለች አሉ አባቶቻችን
@debirbelay1604
@debirbelay1604 5 месяцев назад
በእውነት እግዚአብሔር ይርዳን ከባድ ጸሎት ያስፈልጋል።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@tadeletamene3717
@tadeletamene3717 5 месяцев назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እዛን ካልሰማ ይቆጨኛል እንጅ ስረብሽኝ ሰምቼ አላውቅም
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@user-pp8ms2oh8u
@user-pp8ms2oh8u 5 месяцев назад
ሠዉየዉ አብዳል እየለየለት ነዉ. እድሜ ይስጠን እንጅ ገና ብዙ እንሠማለን. ይሄ ነበር የቀረዉ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@milionephrem489
@milionephrem489 5 месяцев назад
አይ ኢትዮጵያዊ? ከውጭ በመጣ ሃይማኖት እድሜ ልኩን የሚባላ ህዝብ። 😂😂😂😂 ወደ ፈጣሪ ፀሎት በማይክሮፎን በመጮህ ቢሆን ኖሮ ኢትዮጵያ የምድር ገነት በሆነች ነበር። አዳሜ ጠዋት ወደ ታቦት ከሰዓት ወደ ረከቦት የሚሮጥ አስመሳይ ህዝብ የሞላባት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ። በማይክሮፎን ጩኸት የፀለየ ሁሉ ፀሎቱ ወደፈጣሪ የሚደርስ የሚመስለው ጅላንፎ ሁላ። 😂😂😂😂 ዝንተአለም የማይሰለጥን ህዝብ ከዛ ከኢትዮጵያ በቀር የት ይገኛል? ❤ብራቮ አቢቹ❤
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 5 месяцев назад
Yes indeed he is very rude and very disrespectful that is so deep to go to the religion to destroy Muslims and Christians .DON'T ATTACK them that is not expected from the so called Dr from you if you say you are educated .DO good things instead what you did is so so evil and very bad think before you send a big message to the world that is a very hurtful to humans
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 5 месяцев назад
በጣም ይሄ ካንሰር
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 5 месяцев назад
ብዙ ሳናይ ባጭር እናስቀረውም ይሄ ወፈፌ😅
@user-jk1px6td8l
@user-jk1px6td8l 5 месяцев назад
ህዝብን ማፈናቀል እና ሰውን ማረድ ነው እና ቤታችን ማፍረስ እኛን የረበሸን
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 5 месяцев назад
በጣም
@user-ib6do8kp8d
@user-ib6do8kp8d 5 месяцев назад
እውነት ነው በቅዳሴ በአዛን ሰላም ፍቅር ጤናን ከዚም በላይ ምናገኘው
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@radicalv2720
@radicalv2720 5 месяцев назад
ትክክል ወንድሜ ድምጽ እረብሾናል። የቤተክርስቲያን ሆነ የመስጊድ ፉክክር ነው የ ያ ዙት አስረሽ ምችው ነው ድምጹ ከቤተክርስቲያን ሆነ መስጊድ ውጪ መሠማት የለበቸውም አሁን ቢጠየቁ አንዳቸውም ስለሀይማኖታቸው አያውቁም ልክ እንደ አደዎ ሲጠየቁ አንድም መላሽ የለም አለው አለው ለማለት አንደኛ ናቸው በማይክ ጩሀት ጵድቅ ወይም ሴጣን የሚባረር የመሰላቸው መሀይም የምላበት።
@Man031-i3q
@Man031-i3q 5 месяцев назад
እውነት ለመናገር ከግብረ ሰዶም በላይ የሰውን አይምሮ የሚረብሽ ነገር አለግን
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@Emebeth-Emiru2777
@Emebeth-Emiru2777 5 месяцев назад
እኛን የረበሸን የቤተክርስቲያንና የመስጊድ ድምፅ ሳይሆን የመሪውን ተንኮል በየጊዜው መስማት ነው አለቀ።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@milionephrem489
@milionephrem489 5 месяцев назад
ኮተታም። አይ ኢትዮጵያዊ? ከውጭ በመጣ ሃይማኖት እድሜ ልኩን የሚባላ ህዝብ። 😂😂😂😂 ወደ ፈጣሪ ፀሎት በማይክሮፎን በመጮህ ቢሆን ኖሮ ኢትዮጵያ የምድር ገነት በሆነች ነበር። አዳሜ ጠዋት ወደ ታቦት ከሰዓት ወደ ረከቦት የሚሮጥ አስመሳይ ህዝብ የሞላባት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ። በማይክሮፎን ጩኸት የፀለየ ሁሉ ፀሎቱ ወደፈጣሪ የሚደርስ የሚመስለው ጅላንፎ ሁላ። 😂😂😂😂 ዝንተአለም የማይሰለጥን ህዝብ ከዛ ከኢትዮጵያ በቀር የት ይገኛል? ❤ብራቮ አቢቹ❤
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 5 месяцев назад
Yep yep yep well said Soooooo true
@bizuket8324
@bizuket8324 5 месяцев назад
Ye Abiy Cadre
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 5 месяцев назад
ቁምጨ እበጂ ገረዲ
@helenekonjo6153
@helenekonjo6153 5 месяцев назад
ይልቁንስ መንገድ ላይ እየቆሙ እንደ ቁራ የሚጮሁብንን ጼንጤዎችን ያስቁምልን
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@billusemere3163
@billusemere3163 5 месяцев назад
1000000 right well said
@helinaephrem3674
@helinaephrem3674 5 месяцев назад
ኢየሱስ ያድናል ስላለ የቁራ ጩኸት ሆነቦት? ይቀጥላል።
@oddaa647
@oddaa647 5 месяцев назад
በሀገር ማንነትህ በእምነትህ ከመጣ ፀበል ሁነውና አጋንቱ ይውጣ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 5 месяцев назад
አጋንንት በጌታ ሥም ብቻ ነዉ የሚወጣዉ
@MeseretMekonn-bc1xl
@MeseretMekonn-bc1xl 5 месяцев назад
@@lizabella-bk3od8ip1jአወ ፀበልም የኢየሱስ ክርስቶስ ሀይል ነው ያለበት ሌላ አይደለም
@milionephrem489
@milionephrem489 5 месяцев назад
አይ ኢትዮጵያዊ? ከውጭ በመጣ ሃይማኖት እድሜ ልኩን የሚባላ ህዝብ። 😂😂😂😂 ወደ ፈጣሪ ፀሎት በማይክሮፎን በመጮህ ቢሆን ኖሮ ኢትዮጵያ የምድር ገነት በሆነች ነበር። አዳሜ ጠዋት ወደ ታቦት ከሰዓት ወደ ረከቦት የሚሮጥ አስመሳይ ህዝብ የሞላባት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ። በማይክሮፎን ጩኸት የፀለየ ሁሉ ፀሎቱ ወደፈጣሪ የሚደርስ የሚመስለው ጅላንፎ ሁላ። 😂😂😂😂 ዝንተአለም የማይሰለጥን ህዝብ ከዛ ከኢትዮጵያ በቀር የት ይገኛል? ❤ብራቮ አቢቹ❤
@MeseretMekonn-bc1xl
@MeseretMekonn-bc1xl 5 месяцев назад
@@milionephrem489 ወገኛ
@user-gg4bb8ls5d
@user-gg4bb8ls5d 5 месяцев назад
እኛ አዲስ አበባ የምንኖር ሰዎች ቅዳሴውም ሆነ አዛን ለደቂቃ ረብሾኝ አያውቅም
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@NardiSalme
@NardiSalme 5 месяцев назад
በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው
@milionephrem489
@milionephrem489 5 месяцев назад
አይ ኢትዮጵያዊ? ከውጭ በመጣ ሃይማኖት እድሜ ልኩን የሚባላ ህዝብ። 😂😂😂😂 ወደ ፈጣሪ ፀሎት በማይክሮፎን በመጮህ ቢሆን ኖሮ ኢትዮጵያ የምድር ገነት በሆነች ነበር። አዳሜ ጠዋት ወደ ታቦት ከሰዓት ወደ ረከቦት የሚሮጥ አስመሳይ ህዝብ የሞላባት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ። በማይክሮፎን ጩኸት የፀለየ ሁሉ ፀሎቱ ወደፈጣሪ የሚደርስ የሚመስለው ጅላንፎ ሁላ። 😂😂😂😂 ዝንተአለም የማይሰለጥን ህዝብ ከዛ ከኢትዮጵያ በቀር የት ይገኛል? ❤ብራቮ አቢቹ❤
@milionephrem489
@milionephrem489 5 месяцев назад
​@@NardiSalme አይ ኢትዮጵያዊ? ከውጭ በመጣ ሃይማኖት እድሜ ልኩን የሚባላ ህዝብ። 😂😂😂😂 ወደ ፈጣሪ ፀሎት በማይክሮፎን በመጮህ ቢሆን ኖሮ ኢትዮጵያ የምድር ገነት በሆነች ነበር። አዳሜ ጠዋት ወደ ታቦት ከሰዓት ወደ ረከቦት የሚሮጥ አስመሳይ ህዝብ የሞላባት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ። በማይክሮፎን ጩኸት የፀለየ ሁሉ ፀሎቱ ወደፈጣሪ የሚደርስ የሚመስለው ጅላንፎ ሁላ። 😂😂😂😂 ዝንተአለም የማይሰለጥን ህዝብ ከዛ ከኢትዮጵያ በቀር የት ይገኛል? ❤ብራቮ አቢቹ❤
@sofisofi4510
@sofisofi4510 5 месяцев назад
ደንቆሮ ካልሆንክ በስተቀር?
@ABIRHAMGIRMAY
@ABIRHAMGIRMAY 5 месяцев назад
አሁን ገና በማይመጣው መጣህ ። ቅዳሳችንን አዜናችንን እንወደዋን ።ይህ ሃሳብ ታላላቆችን ሀይማኖተኞች ማጥቃት እንደሆነ እናውቃለን። እናመሰግናለን ወንድማችን።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@milionephrem489
@milionephrem489 5 месяцев назад
አይ ኢትዮጵያዊ? ከውጭ በመጣ ሃይማኖት እድሜ ልኩን የሚባላ ህዝብ። 😂😂😂😂 ወደ ፈጣሪ ፀሎት በማይክሮፎን በመጮህ ቢሆን ኖሮ ኢትዮጵያ የምድር ገነት በሆነች ነበር። አዳሜ ጠዋት ወደ ታቦት ከሰዓት ወደ ረከቦት የሚሮጥ አስመሳይ ህዝብ የሞላባት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ። በማይክሮፎን ጩኸት የፀለየ ሁሉ ፀሎቱ ወደፈጣሪ የሚደርስ የሚመስለው ጅላንፎ ሁላ። 😂😂😂😂 ዝንተአለም የማይሰለጥን ህዝብ ከዛ ከኢትዮጵያ በቀር የት ይገኛል? ❤ብራቮ አቢቹ❤
@milionephrem489
@milionephrem489 5 месяцев назад
​@@TekusNeger አይ ኢትዮጵያዊ? ከውጭ በመጣ ሃይማኖት እድሜ ልኩን የሚባላ ህዝብ። 😂😂😂😂 ወደ ፈጣሪ ፀሎት በማይክሮፎን በመጮህ ቢሆን ኖሮ ኢትዮጵያ የምድር ገነት በሆነች ነበር። አዳሜ ጠዋት ወደ ታቦት ከሰዓት ወደ ረከቦት የሚሮጥ አስመሳይ ህዝብ የሞላባት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ። በማይክሮፎን ጩኸት የፀለየ ሁሉ ፀሎቱ ወደፈጣሪ የሚደርስ የሚመስለው ጅላንፎ ሁላ። 😂😂😂😂 ዝንተአለም የማይሰለጥን ህዝብ ከዛ ከኢትዮጵያ በቀር የት ይገኛል? ❤ብራቮ አቢቹ❤
@NardiSalme
@NardiSalme 5 месяцев назад
በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😴
@ABIRHAMGIRMAY
@ABIRHAMGIRMAY 5 месяцев назад
@@milionephrem489 kemenafikan andebet min yitebeqal bilesh/bileh new wedaje eminet yelelew minim liawq ayichilm mikniatum ende gamakebt mehon silehone sireatachew (sireatachihu) zim bitlu des balen neber yergo zinb hula .
@Merhaba-xj3sn
@Merhaba-xj3sn 5 месяцев назад
ውድ ሙስሊም እና ክርስቲያን ኢትዮጵያዊያን ወገኖቼ ሰላማችሁ ይብዛ ☪️🤝✝️🌱🌱☪️🤝✝️🌱🌱☪️🤝✝️🌱🌱☪️🙏✝️🌱🌱☪️🤝✝️🌱🌱☪️🤝✝️🌱🌱☪️🤝✝️🌱🌱☪️🤝✝️🌱🌱☪️🤝✝️🌱🌱☪️🤝✝️ 🌱🌱☪️🤝✝️🌱🌱☪️🤝✝️🌱🌱☪️🤝✝️🌱🌱☪️🤝✝️🌱🌱☪️🤝✝️🌱🌱☪️🤝✝️🌱🌱☪️🤝✝️
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 5 месяцев назад
አሜን
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
አሜን! ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@omkaled812
@omkaled812 5 месяцев назад
ሆሆሆሆሆሆ ወላሂ በጣም ይገርማል ይሄ መረገም ነው
@getnetkassa6596
@getnetkassa6596 5 месяцев назад
ባገር ማንነትህ በእምነትህ ከመጣ ጸበል ሁነዉና አጋንንቱ ይውጣ ዱዓ አድርግና አጋንንቱ ይውጣ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 5 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏
@Lionhearted777
@Lionhearted777 5 месяцев назад
Powerful lyric!
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@Dana-jy5jl
@Dana-jy5jl 5 месяцев назад
እዚህ አሜሪካ ያልከው ሰውዬ በጥሩ ጎኑ ማየት ላልከው አንተ በፈለከው እዬው የቅዳሴና የአዛን ድምፅ የሚረብሸው ሰይጣን ብቻ ነው ያው አንተም ሰይጣን አገር ስላለክ አንፈርድብክም 😊
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 5 месяцев назад
ዋው በጣም ትክክል ከሴጣን ጋር የሚኖር ሰው ይኸው ነው ሌላ ምን ይጠበቃል
@getegemechu5299
@getegemechu5299 5 месяцев назад
ትክክል
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@user-ih5xj8iv5z
@user-ih5xj8iv5z 5 месяцев назад
የአሜሪካን እግ አንተ ለኢትዮጵያውያን ልታስተምር ነው
@abebayemamo3951
@abebayemamo3951 5 месяцев назад
ባትናገር ?
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 5 месяцев назад
እሱ እራሱ በሚያደርገው ጥፋት እየከሰሰው እንጂ ጸሎት ማንንም አይረብሽም እሱራሱ ጥፋቱ እየከሰሰው ነው እግዚአብሔር ብቻ ይመልከተው ፍርድ ለእሱ ይሁን አሜን ።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@mignotlulu7590
@mignotlulu7590 5 месяцев назад
እኛ የረበሸን የራሱ ድምፅ እንደሆነ አድርሱልን
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 5 месяцев назад
እውነትነው እሱነው የርበሸን ይሄቆሻሻ አብይ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@bizuneshassefa5533
@bizuneshassefa5533 5 месяцев назад
ስሌላው አለም እኛ አይገባንም ስለ ሃገራችን ነው ማውራት ያለብን
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@abe4871
@abe4871 5 месяцев назад
እግዚያብሄር ሲመሰገን የማይወደው ሰይጣን ነው
@m.bedane7442
@m.bedane7442 5 месяцев назад
ሀገሪቷ እኮ በአዛን እና በቅዳሴ ሀይል ነው ያለችው 💚💛❤️
@milionephrem489
@milionephrem489 5 месяцев назад
ኧረ በሳቅ አትግደሉን በዘረኝነት በሽታ እየተጋደላችሁ? 😂😂😂😂😂😂
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 5 месяцев назад
በትክክል
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 5 месяцев назад
አዎ በሚገባ እውነት ነው
@radicalv2720
@radicalv2720 5 месяцев назад
ትክክል ወንድሜ ድምጽ እረብሾናል። የቤተክርስቲያን ሆነ የመስጊድ ፉክክር ነው የ ያ ዙት አስረሽ ምችው ነው ድምጹ ከቤተክርስቲያን ሆነ መስጊድ ውጪ መሠማት የለበቸውም አሁን ቢጠየቁ አንዳቸውም ስለሀይማኖታቸው አያውቁም ልክ እንደ አደዎ ሲጠየቁ አንድም መላሽ የለም አለው አለው ለማለት አንደኛ ናቸው በማይክ ጩሀት ጵድቅ ወይም ሴጣን የሚባረር የመሰላቸው መሀይም የምላበት።
@user-qy4om2bv6p
@user-qy4om2bv6p 5 месяцев назад
ይገርማል ባለፉት ሁለት አመታት በአንድ እስር ቤት በማንነቴ በታሰርኩበት ማታ ማታ ፀሎተምህላ የተከለክልንበት ለዚህ ነበር።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@user-gf3es3wi9i
@user-gf3es3wi9i 5 месяцев назад
እኛ የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ያንተ ድምጽ ! የሃሰት - ስብከትህና ! የዘረኝነት ሃሳብህ ! ሊብነትህ ! ጉረኛነትህ ብቻና ብቻ እንጸየፋለን !!
@NaniTefera-ji8nr
@NaniTefera-ji8nr 5 месяцев назад
ጥሩ ምላሽ ነው ተባረኩ የኖርበት የምንኖርበት ቅዳሴያችን የሙስሊሙም ሀዛን አላርም በሉት
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@radicalv2720
@radicalv2720 5 месяцев назад
ትክክል ወንድሜ ድምጽ እረብሾናል። የቤተክርስቲያን ሆነ የመስጊድ ፉክክር ነው የ ያ ዙት አስረሽ ምችው ነው ድምጹ ከቤተክርስቲያን ሆነ መስጊድ ውጪ መሠማት የለበቸውም አሁን ቢጠየቁ አንዳቸውም ስለሀይማኖታቸው አያውቁም ልክ እንደ አደዎ ሲጠየቁ አንድም መላሽ የለም አለው አለው ለማለት አንደኛ ናቸው በማይክ ጩሀት ጵድቅ ወይም ሴጣን የሚባረር የመሰላቸው መሀይም የምላበት።
@sherefa1385
@sherefa1385 5 месяцев назад
እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን አሜርካ ፈጣሪዋን ክዳለችና ኢናንተም ካዱ! እንዲ አይነቱን መንፈስ ዎጋውት!
@user-kh7kd6cy4u
@user-kh7kd6cy4u 5 месяцев назад
ሰውየው በአዛንና በጸሎትየ666 መንፈሱ ስላተቃጠለ አንችልም አሁንም ቅጠል ይበል
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@Alex-kx4fw
@Alex-kx4fw 5 месяцев назад
ቅዳሴና አዛን ለኢቲዬጽያዊያን ማህዛችን ነው ለሴጣን ግን ህመም ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@DanielYitagesu-wu3vo
@DanielYitagesu-wu3vo 5 месяцев назад
አሁን ገና በማይመጣው መጣህ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@MollaAlemayehu
@MollaAlemayehu 5 месяцев назад
ወንድሞቸ እህቶቸ ያላችሁት ሁሉ ትክክል ናችሁ ሆኖም አያውቅም በዘመናችን ፈጣሪያችን መልስ ይስጥልን ፈተና ስለሆነ አጥብቀን ፈጣሪን እንለምን ከልባችን መልስ እናገኛለን
@endirisabdoutube8298
@endirisabdoutube8298 5 месяцев назад
አዛን እና ቅዳሴ የሚረብሽው ሰይጣን ነው
@user-by5rr1xh8x
@user-by5rr1xh8x 5 месяцев назад
ሰውየው ሊያጠፋን ነው ቆርጦ የተነሳው ። የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ መአት ሊያወርድብህ ሰይጣን የሰው ስጋ ለብሶ ቤተ መንግስት ከገባ አምስት አመት አልፎታል ። እኛ ግን አንገታችንን ለስለት አመቻችተን ለጥ ብለን ተኝተናል ይገርማል !!!
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@getahunmohammed798
@getahunmohammed798 5 месяцев назад
ሳይጣን የሆናችሁስ እናንታ
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 5 месяцев назад
እኔ ሙስሊም ነኝ የ27አመት ወንድ ወጣት የድሮዎች ሙስሊም መጤዉ ሳይሆን ወሏሂ ቅዳሴ ስሰማ የማገኘው መንፈሳዊ እርካታ አልፎ አልፎም እምባየን እያነባሁ ሙስሊም አይዋሽም ከምሬ ነዉ የቅዳሴ ድምፅ ከኔ በላይ የሚወድ ያለ አይመስለኝም // ይሄ ለዛ ቢስ ቆሻሻ ይሄ ነበር የቀረዉ ሁሉንም አሳጣንኮ
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j 5 месяцев назад
ልጁን አፍቅረሺጂ ዝማሬዉ አይመስለኝም ሙስሊም አሏህ በብቸኝነት ሲወሳጂ የሱን መልክተኛ አመላክ ነዉ የሚል እጉርጉሮ አያስለቅሰዉም
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 5 месяцев назад
@@TekusNeger ለኢትዮጵያ የከፈላችሁት የምንረሳ አይደለንም ኢትዮጵያ ጨለማ ዉስጥ ነች እንዳትበተን ዜጎቿ የኋላ ታሪካቸዉ በማየትና ለትዉልድ ፍቅርን በማዉረስ የምትሰሩት የኢትዮጵያ ባለዉለታወች ኑረንም ሞተንም የማንረሳችሁ በህይወት ከቆየን ኢትዮጵያ ዉለታዋን አትረሳም *ከምንጊዜውም በላይ በሀገራችን አደጋ ተደቅኗል እናልፈዋለን በመስዋዕትነት እስካሁንም ተከፍሏል።
@user-vw8sb9sj9b
@user-vw8sb9sj9b 5 месяцев назад
ከአብይ በላይ የአንተ ባሰቢኝ!!! ምነው ወንድሜ ለጫወታ ቦታ ብትመርጥ ቀላቀልክብንሳ ወይ። ይህ መድረክ እኮ ህብረትነትን አሳዩ አለ እንጂ ምነው ወንድሜ ስንጠራህ እንደ አብይ ወደ አሜሪካ ሄድክሳ ወደ ከፋፋዮችህ በረርክሳ ተመለስ።
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 5 месяцев назад
@@user-vw8sb9sj9b ዉሀቢና ጴንጤ ነዉ እግር የሰደደ ነገ ይጋለጣል መደበቅ አይመቸኝም ተብታባ / ባሲብኝ😂😂😂 ባሰብኝ ሩሲያና ቻይና እየተማሩት ያለ የኢትዮጵያ ቋንቋ መገኛዉ አማራ ቢሆንም የሁሉም ኢትዮጵያዊ ነዉ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 5 месяцев назад
የሱ ጩሀት ነው የበጠበጠው😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl 5 месяцев назад
የሚገርመው የእምነት ድምፆች "ጩኸት " ነው ያለው። ያው ዋናው ፖርክ ያለችው ፒኮክ ብዙም ድምፅ አትወድም ለዛ ነው።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@edanayale7644
@edanayale7644 5 месяцев назад
ድምፁ ከረበሻት ወደ ጊቢዉ ያስገባት
@user-cu2bh8gj1n
@user-cu2bh8gj1n 5 месяцев назад
እውነት ፒኮኳ ድምፅ ይረብሸታል ካለ ብረቷ ያስገባት😂😂😂😂
@serkewide
@serkewide 5 месяцев назад
የሚሰማኝ አጥቼ እንጂ ሰውየው የሴጣኑ ስራ አስፈፃሚ ነው፡
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 5 месяцев назад
ሳህ ትክክል💔🥺
@user-pp8ms2oh8u
@user-pp8ms2oh8u 5 месяцев назад
ክክክክ
@zem696
@zem696 5 месяцев назад
ትክክል❤
@kalkidamtko5658
@kalkidamtko5658 5 месяцев назад
እኮ😂😂
@tiblets756
@tiblets756 5 месяцев назад
ኤኔ በበኩሌ ኦርቶዶክስ ነኝ ለሊት ነው ለስራ ምነሳው ግን ከቅዱስ ቂርቆስ የታምረማርያም ወይም የኪዳን ድምፅ ባልሰማ እንኳን አዛን ሲል ከሰማው ፍራቴ ይለቀኛል
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@tesfaytadii
@tesfaytadii 5 месяцев назад
እኛ አሜሪካ ቢከለከል ምን አገባን እኛ ኢትዮጵያዊ ነን የምናወራው ስለ ኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው እምነት ነው አንተ እዛው አሜሪካ ተቀመጥ አትምጣ ሀገራችን
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@fawadnaeemansari
@fawadnaeemansari 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@africanwomen916
@africanwomen916 5 месяцев назад
ኸረ ዝም በል የማን ባንዳ ነህ፡፡ ማን ልበል ጌታው፡፡ ኧረ ዝም በል፡፡ አገሬ ያለፀሎት አትኖርም፡፡ ባንዳ ሌላም ያወራል፡፡
@eyuman3710
@eyuman3710 5 месяцев назад
ወገኖቼ ንግግሩን ብቻ ሳይሆን ማየት ያለብን ነገ ለሳጥናኤል ስገዱ ማለቱ አይቀርም ስለዚህ እንንቃ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@user-ec8sh1pi6f
@user-ec8sh1pi6f 5 месяцев назад
አዛንም ሆነ ቅዳሴ ለሀገርና ለሕዝብ የምፀለይበት ስለ ሠላም የምለመንበት ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@Sityanaantuan
@Sityanaantuan 5 месяцев назад
Speaker eskemechereshaw machohu min tikim alew, ye misema amilak new yalen. Ye libachinin meshat enji enqilf bemenisat ayihonim. Sewu menager ferito enji betam bizu sew yiseqayal enen chemiro. Metseley yefelege belelit hedo ezaw church yisatef.
@radicalv2720
@radicalv2720 5 месяцев назад
ትክክል ወንድሜ ድምጽ እረብሾናል። የቤተክርስቲያን ሆነ የመስጊድ ፉክክር ነው የ ያ ዙት አስረሽ ምችው ነው ድምጹ ከቤተክርስቲያን ሆነ መስጊድ ውጪ መሠማት የለበቸውም አሁን ቢጠየቁ አንዳቸውም ስለሀይማኖታቸው አያውቁም ልክ እንደ አደዎ ሲጠየቁ አንድም መላሽ የለም አለው አለው ለማለት አንደኛ ናቸው በማይክ ጩሀት ጵድቅ ወይም ሴጣን የሚባረር የመሰላቸው መሀይም የምላበት።
@michalgebre1289
@michalgebre1289 5 месяцев назад
ተጨማለቀ ይህ ሰው
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@user-di8dl8is2v
@user-di8dl8is2v 5 месяцев назад
ሰይጣኖቸን እረበሻችሁብኝ አይልም
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@amsaletesfsye4638
@amsaletesfsye4638 5 месяцев назад
የሚገርም ነውኮ ፆሙ እራሱ በአንድ ቀን መሆኑ እራሱ ፈጣሪ አንድ ነገር አስቦ ይሆናል
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 5 месяцев назад
እራሱ የያዘዉ ሰይጣን የእግዚአብሔርን ቃል ሲሰማ የሚረብሸዉ እሱ እራሱ ነዉ ምክኒያት የያዘዉ ሰይጣን የእግዚአብሔር ቃል መስማት ስለሚረብሸዉ ነዉ😂😂😂😂😂
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 5 месяцев назад
ፕሮዎች እያበዱ ነው መሪያቸው ተነካባቸው ገና😂😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@negashtilaye6893
@negashtilaye6893 5 месяцев назад
የቅዳሴ እና የአዛን ድምፅ ማንንም አይረብሽም :: እኔ በምኖርበት አካባቢ በርካታ ቤተክርስቲያን እና መስኪድ አለ ሁሉም ሃይማኖት በፆሎት ሰዓት የሚያሰሙት ምንም አይረብሸኝም ደስ ይለኛል ::
@bizuneshassefa5533
@bizuneshassefa5533 5 месяцев назад
ማንም የሚል የለም እሰይ ቅዳሴ ተጀመረ እነሳ ነው የምንለው ሙስሊም አዛን ሲል ሮጠው ሊሰግዱ ሊጸልዩ ይሄዳሉ ማንም አልተበጠበጠም ሰይጣን ነው በዚህ የሚበጠበጠው
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@user-qn6rt3rt9o
@user-qn6rt3rt9o 5 месяцев назад
በቅዳሴ የሚሰማው ታመው በአልጋ ታስረው በእስርቤት ላሉት ምህረት የሚለመንበት ሰለዚህ የታመመው መፅናናት የሚያገኙት እንጂ አይረበሽም ይልቂንም ያፅናናል ።
@bizuayehudelelegn8011
@bizuayehudelelegn8011 5 месяцев назад
እኛ አዲስ አበባ ስንኖር ቅዳሴም ሆነ አዛል እረብሾን አያቅም ግን በየ መንገድ ላይ ሞንተርቦ ይዘው አላሳልፈን አሉ
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 5 месяцев назад
ሰይጣን ነው መሪው ::😂😂😂
@Mr.robloxbacon
@Mr.robloxbacon 5 месяцев назад
ይሄ አሜሪካ ሳይሆን ኢትዮጵያ ነው።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@salpalDoc
@salpalDoc 5 месяцев назад
Tekekele, hulum endeageru bahle enji endeAmerica ayenorim. Leyunetachin webetachin.
@foziyasherefa
@foziyasherefa 5 месяцев назад
እኔ ሙስሊም ነኝ አላህ የሚያዘን የማንኛውም ስው እምነት አትንኩ ምክንያቱም ዝረፉ ግደሉ አመንዝሩ አይልም ስሊዚህ አፉን ቢዘጋ ጥሩ ነው
@mamesa-Tube-363
@mamesa-Tube-363 5 месяцев назад
ወላሂ የሚርብሸው ሸይጣን ብቻ ነው አዛን እና ቅዳሴ😢😢እኮ እልፍ ዘመናት የኑሮት ይህ ሰውዬ ነው እየርበሸን ያለው ያረቢ ይህ ሰውዬ አጠፍልን
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 5 месяцев назад
እኛ በጣም ተቸግረን ቤትለቀናል አታዱንቁ ፉክክርነው የሚመስለው
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 5 месяцев назад
ቤቱ የራሳችን የሆነስ ምን እናድርግ የልጆች ት/ቤት አካባቢያችን ይሆነ ቤታችንን ለቀን ልጆቻችንን ከለመዱት ት/ቤት አስወጥተን ጐረቤቱን እድሩን ሁሉ ትተን በኪራይ ቤት መንከራተት ግድ ሊሆንብን ነው ማለት ነው ።በተለይ ልጆች ሌሊት በጭራሽ መተኛት አልቻሉም ።
@user-dz8ds4jy3h
@user-dz8ds4jy3h 5 месяцев назад
ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሙስሊም ወንድሞቻችን አንድ ነን
@user-xg3te3sr8g
@user-xg3te3sr8g 5 месяцев назад
ስለ ውጭው አይመለከተንም እኛ በሀገራችን እንኑርበት
@teshome703
@teshome703 5 месяцев назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ደግሞም በኃይለሥላሴ ጊዜም ኖሬያለሁ ከጠዋቱ 12 ሰዓት በፊት ክላክስ እንኳን ማድረግ ክልክል ነበር። እንደአሁኑ ለበዓል ሌሊቱን ሙሉ የምንሰማው ለፋሲካ ቀን ብቻ ነበር። የመኪና ከላክስ ሆስፒታሎች እና ትምህርት ቤቶች አካባቢ ክልክል ነበር። አዛን ዮጠዋቱ የትንሽ ደቂቃዎች ስለነበር ማንም ቅር አይለውም ነበር። ምን አለ ሁሉም እንደ ቀድሞ ቢኮን?
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 5 месяцев назад
ሰውየው 666 ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@ElisabethBogale-po2sz
@ElisabethBogale-po2sz 5 месяцев назад
አዛን ሆነ ቅዳሴ መልእክቱ ምእመናን ንቁ ፈጣሪያችሁን አስብ ወደፋጣሪ ፀልዩ ነው መልእክቱን። ሰውየው ግን አንቀላፍተን ተኝተን እንድንቀር እንዳንነሳ ይፈልጋል መሰል።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@user-ts3ft6xg8l
@user-ts3ft6xg8l 5 месяцев назад
ስለዚች ሃገር መጠየቅ ያለበት መንግሥት ሳይሆን በለሊት የሚጮኹትን የሐይማኖት ክፍሎች ናቸው ህፃናት እንቅልፍ አይተኙም እየበረገጉ ተቸግረናል።ዶ/ር አብይ ፈጣሪ ይርዳህ ኧረ ለማን እንደ ምንነግር ግራ ገብቶን ነበር በምክር ቤት መፅደቅ አለበት።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@user-eh9ey3nw1u
@user-eh9ey3nw1u 4 месяца назад
ሠይጣን
@user-ue8vc3ic2k
@user-ue8vc3ic2k 5 месяцев назад
አዛን እረብሾኝ ያዉቃል እረ በጭራሽ ድሮ እንዴዉም አዛን ሲል ተነሱ ይባል ነበር በአዛን እማ አትምጣብኝ ቅዳሴየንም ለቀቅ አሜሪካ ያለኸዉ እዛዉ በአሜሪካ ህግ ይሄ ኢትዮጵያ ነዉ
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 5 месяцев назад
አቤቱ የሆነብንን የመጣብንን አስብ🙏😭😭😭
@askaletesema8057
@askaletesema8057 5 месяцев назад
እውነት ነው ሰይጣን ብቻ ነው አዛናና ቅዳሴን ሲሰማ የሚረበሸው ይኸን ያለው ታሞ ሊሆን ስለሚችል እግዚአብሔር ይማረው!!!
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@radicalv2720
@radicalv2720 5 месяцев назад
ትክክል ወንድሜ ድምጽ እረብሾናል። የቤተክርስቲያን ሆነ የመስጊድ ፉክክር ነው የ ያ ዙት አስረሽ ምችው ነው ድምጹ ከቤተክርስቲያን ሆነ መስጊድ ውጪ መሠማት የለበቸውም አሁን ቢጠየቁ አንዳቸውም ስለሀይማኖታቸው አያውቁም ልክ እንደ አደዎ ሲጠየቁ አንድም መላሽ የለም አለው አለው ለማለት አንደኛ ናቸው በማይክ ጩሀት ጵድቅ ወይም ሴጣን የሚባረር የመሰላቸው መሀይም የምላበት።
@hananabdurahman6578
@hananabdurahman6578 5 месяцев назад
በየመንደሩ ቤትና ህንፃ እየተከራዩና የፕሮቴስታንት ሃይማኖት መዝሙር አይሉት ዘፈን የሚበጠብጡን አልታየኸም እንዴ! ጠ/ሚኔስቴሩ አሁን ደግሞ ይኸን አጀንዳ ልትሰጠን ነው!
@abelshita8389
@abelshita8389 5 месяцев назад
የኛ አሳሳቢ ጉዳይ በሰላም ወቶ መግባት፣ በቀን ሶስቴ ሳንሳቀቅ መብላት ናቸው። ሌላ አጀንዳ በዚ ሰዓት ማንሳት ፌዝ፣ ንቀት ነው።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@finekash561
@finekash561 5 месяцев назад
ኧረ የረበሸን ዶክተር አብይ ነው።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 5 месяцев назад
ወይ ጉድ ደሞ በዚህ መጣ እግዚኦ እግዚኦ እግዚአብሔር መልስ ይስጠን✝️
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 5 месяцев назад
ትልቅ አባባል ነዉ ቅዳሴ የሚረብሸዉ ሰይጣን ብቻ ነዉ ሁለቱ እምነቶች ለዘመናት ለዘመናት አብረዉ የኖሩ ለአለም ምሳሌ የሆኑ ናቸዉ ድ/ር አብይ በታሪኩህ ጥቁር ታሪክ ይፃፋል ሌላዉ እኛ አሜሪካዊ አይደለነም እያንዳንዱ አህጉር የራሱ ባህል እምነት አለዉ ስለዚህ እኛ ኢትዮጲያዊ ነን ኢትዮጲያዊ አዛን ኢትዮጲያዊ ቅዳሴ ምስጋና ለእግዚአብሔር ለአላህ እናቀርባለን ዶ/ር አብይ ይህ መሰልጠን አይደለም መሰይጠን ነዉ
@omkaled812
@omkaled812 5 месяцев назад
ትክክል እንዲህ አቅምሱት
@tofikeuman7495
@tofikeuman7495 5 месяцев назад
በየመንገዱ በሞንታርቦ የሚጮሁ የፕሮቴስታንት ሰባኪዎችስ ሀይ ባይ አጥተዋል
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@user-db8nj1em8d
@user-db8nj1em8d 5 месяцев назад
መንፈሱ ተጋጭቶነዉ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@gashawwojie7133
@gashawwojie7133 5 месяцев назад
አዛን እና ቅዳሴ እዛው እምነቱ ቦታ ለሚያመልከው ብቻ ቢሆን እግዚአብሔር በመጮህ አይደለም ሚሰማን
@purpleheart3575
@purpleheart3575 5 месяцев назад
"ይህች ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም" ወዴት ወዴት ነው?🤔 እውነት ነው ወንድሜ ያልከው ህዝቡን የረበሸው ስንት ስንት ነገር እያለ እንዴት ነው ሠላማዊው ድምፅ ረባሽ የሆነው🤔🤔🤔 የባሠውን አታምጣ አምላካችን ታረቀን 🤲🤲🤲
@africanwomen916
@africanwomen916 5 месяцев назад
ጀግኒት የኔ ውድ በርቺ፡፡ አገር ፀሎት ትፈልጋለች፡፡ አምላክ እንኳን አውቆ ጾማችንን አንድ ላይ አደረገው፡፡ምክንያቱም ኢትዮጵያ ፀሎት ያስፈልጋታል፡፡
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@radicalv2720
@radicalv2720 5 месяцев назад
ትክክል ወንድሜ ድምጽ እረብሾናል። የቤተክርስቲያን ሆነ የመስጊድ ፉክክር ነው የ ያ ዙት አስረሽ ምችው ነው ድምጹ ከቤተክርስቲያን ሆነ መስጊድ ውጪ መሠማት የለበቸውም አሁን ቢጠየቁ አንዳቸውም ስለሀይማኖታቸው አያውቁም ልክ እንደ አደዎ ሲጠየቁ አንድም መላሽ የለም አለው አለው ለማለት አንደኛ ናቸው በማይክ ጩሀት ጵድቅ ወይም ሴጣን የሚባረር የመሰላቸው መሀይም የምላበት።
@abdujemal347
@abdujemal347 5 месяцев назад
የአቢይ እድሜ አጭር መሆኑን አሁን አሳወቀ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@dersehassen7966
@dersehassen7966 5 месяцев назад
በጣም ግራ የሚገባው ነገር ጠ/ሚንስትሩ ይህን የሐይማኖት ንቀት ቃል ሲናገሩ አመሥጋኝ የሐይማኖት መሪዎች ነን ባዮች ቀጣፌዎች!!!
@nasirhayresin-1332
@nasirhayresin-1332 5 месяцев назад
እኛ እየረበሸን ያለው የጴንጤዎች ጋጠወጥነትና መረን አልባነት ነው በማን ኣለብኝነት ስሜት ሁለቱም እምነቶች ላይ በጣም አጸያፊ የሆነ የትንኮሳ ተግበር ሲፈጽሙ ይታያሉ
@gigiethiopeoan2639
@gigiethiopeoan2639 5 месяцев назад
አብይ ተብዬ የሠይጣን ተላላኪ ቅዳሴና ሀዛን ሲል በሚሠማ ሠአት አጋንንቱ ስለሚነሳበት ነዉ በግዜ ወደ ፀበል ወሠዱት በሠሠለት አስራችሁ ይህ አጋንንታም😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@oddaa647
@oddaa647 5 месяцев назад
ሰውየው አቅበዝብዞታል
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@Amharawit42
@Amharawit42 5 месяцев назад
እኔ ሙስሊም ነኝ የቤተክርስቲያን ቅዳሴ አይረብሸኝም የረበሸኝ የአብይን ድምፅ መስማት ነው😢
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 5 месяцев назад
ሰሜናዊነት ያብባል ገና። ትግራይና አማራ አንድ ህዝብ ነው። ❤❤❤ ድል ለአማራው ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ ❤❤❤ በክንዳችን መብታችንን እናስከብራለን። ❤❤❤
@zewduabay3075
@zewduabay3075 5 месяцев назад
ቤተሠቦቼ በአዛን አልተበጠበጡም እኔም በአዛን አልተበጠበጥኩም እንዲያውም ተጠቀምን እንጂ
@user-ei7hi8ek1e
@user-ei7hi8ek1e 5 месяцев назад
ሰዉየዉ ታሟል መቃት አለብን🕌⛪️❤ ሲደመር የፈጂር ሶላት ሁለቱም እኩልነዉ የሚሰማዉ እደድገት እኳን አዛን ባይል ቅዳሴዉ ይቀሰቅሰናል ተነስተን እደግዳለን እሱ እደነእዬጩፋ አታራሺ ታልተግማሙብሎነዉ ገናአሁ መዉደቂያዉ ደረሰ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@ElisabethBogale-po2sz
@ElisabethBogale-po2sz 5 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ከባድ መልስ ነው የሰጠኽው እግዚአብሔር ይባርክህ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@queensheba2506
@queensheba2506 3 месяца назад
ጠቅላይ ሚንስትሩ ምንም ከጥፋት ባይጠፉም💔😩😆 ውነት ነው ለፀሎትም ለስራም ግዜ አለው።
@TekusNeger
@TekusNeger 3 месяца назад
ሃሳባችሁን ስለገለጻችሁልን እናመሰግናለን!
@user-vy7po4hd4i
@user-vy7po4hd4i 4 месяца назад
በየቀኑ የሚሞተው የሰው መጠን በጣም ብዙ ነው ግን ቅዳሴው ወይም መስኪዱ አይደለም አተ ነህ የዳቢሎስ ወንድም እናት ከልጇ ልጅ ከእናቱ የነጠክ 😂😂😂😂😂😂
@jumuayasmina3811
@jumuayasmina3811 5 месяцев назад
Allah yatfaw Enamsgnaln wendmachn🎉
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@user-rs2qh6hh5s
@user-rs2qh6hh5s 5 месяцев назад
አበቱ ማረን እንጂ ሌላ ምን ይባላል
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@user-cm7wm3om3p
@user-cm7wm3om3p 5 месяцев назад
ቀስ በቀስ ሀይማኖት የማጥፋት ሴራ 6 አመት ሙሉ መስኪድና ቤተክርስትያን በማቃጠልና ምእመናንን በማረድ ካህናት መነኩሴን በድሮን በመጨፍጨፍ የጀመረው ሴራ ዛሬ እዚህ ደርሷል
@user-mv4sd8fo3n
@user-mv4sd8fo3n 5 месяцев назад
አንድ ቦርኮ ምንድነው ያወራው ጠብቅ ደግሞ እምነትን ነክቶ ሰላም ማደር የለም !!!!
@gathwmola7361
@gathwmola7361 5 месяцев назад
ትክኪሊ❤❤❤❤❤❤⭐⭐⭐⭐⭐
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@nebiyu2707
@nebiyu2707 5 месяцев назад
ሰላም ሰላም ወንድሜ ❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ነባ ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@mikekefale4099
@mikekefale4099 5 месяцев назад
ጠቅላዩ የሚሉት ትክክል ነው እግዜር እንኳን ኣለምን ከፈጠረ በሁዋላ በሰባተኛው ቀን ኣረፈ ነው የሚባለው ስለዚህ የሰው ልጅ ማታ ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት ጸጥ ባለ ሁኔታ ውስጥ መሆን ኣለበት ማታ እንቅልፍ ሰው ኣጣ ማለት ጤናው ይታወካል ጸሎትም ግዜ ኣለው እኔ ባደኩበት የዚህ ኣይነት ነገር ኣልነበረም ከምሽቱ ከኣንድ ሰኣት በሁዋላ በ speaker በኔ እምነት መቅረት ኣለበት እኔ መጀመሪያ ከ22ኣመት በሁዋላ ኣገር ቤት ስመለስ ማታ መተኛት ነው የቃተኝ ለምን መንግስት ይሄን ኣያቆምም እያልኩ እጠይቅ ነበር ኣሁን ጠቅላዩ ላይ መድረሱ በጣም ደስ ብሎኛል ኣዲሳባ ደሞ የኣፍሪካ የኣፍሪካ መዲና ነች ካልን ይሄ የድምፅ ጩኸት ማታ ማታ መቅረት ኣለበት ባይ ነኝ ኣምናለሁ ብዙ ሰው ጩኸቱን ነው እንጂ በጩኸቱ ውስጥ የሚመጣውን መልእክት ኣያዳምጠውም ፀሎት በልብ ነው የሚባለው ታዲያ ሰዉ ገዳም ይገባል ገዳም ውስጥ በየግላቸው ነው ብዙውን ግዜ መፅሀፍ ቅድስን የሚያነቡት
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@kidanemariamasnake2246
@kidanemariamasnake2246 5 месяцев назад
ክርስቲያን ነኝ አዛን አይረብሸኝም እንዲያዉም ሰዓት ማት አይጠበቅብኝም አዛኑ ሰዓት ይነግረናል በተራ ነገር ለማጣላት አይሞክሩ ጠቅላዩ
@user-en3jz6qt1z
@user-en3jz6qt1z 5 месяцев назад
Ewnet new seytanu abey new
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 5 месяцев назад
አው ልክ ነው አዛንና ቅዳሴ እረብሾኛል ለዛ ነው ከሀገር የወጣሁት😂😂😂😂😂😅😅😅😅🤣🤣🤣🤣ጉድእኮ ነው ገና ብዙ ታወራለህ ለማየት ያብቃን ፆማችን ለማበላሸት ነው እንጂ በዚ ሰአት የመጣኸው ምንም አታመጣም አላህ የስራህን ይስጥህ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@user-rq1bb1vo6d
@user-rq1bb1vo6d 5 месяцев назад
ድሮስ የፀሎት ድምፅ የሚረብሸው ማንን እነደሆነ ግልፅ ነው ጎረቤታችን የሆነ ቤተክርስቲያንና መስኪድ በእድሜዩ ማንንም ሲረብሽ አልሰማሁም አላየሁም እርስዎን የሚረብሽው ለምን ይሆን ፈጣሪ ይማርልን ታማሚዎችን ፈጣሪ ይፈውስልን
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 5 месяцев назад
በእውነት በደሮ ጊዜ ስነሰማ በመጸሀፍ ቅዱስም ህዝብ ለ መሪ ለ ነጉስ ይጸለይ ነበር አመራሩ እንዲቀና ዜሬስ ምን አይነት ጊዜ ነዉ ደግሞ እኛ ሰለ ሚሆነው ነገር ሁሉ ወደ ፈጣሪ ማመልከት ወይም በጨዋ መልክ ሀሳብን መግለጽ ሲቻል እንጂ ቃሉ ስደብ አይልም ስለዚህ ቅዱስ ጳውሎስ ይመስለኛል ወተት ለሚገቱ ገና ለማያውቁ ክርስቲያን ነን ባዮች የኦርቶዶክስ ሀይማኖትዋን መንገድ ባያጣምሙ ባያሰድቡ ሀዋርያው እንዳለ አንዳንዶች ግን ቃሉን አያውቁም እና የስታሉ ይላል ይገርማል ይቅር ይበለን
@hailumarutamaruta5402
@hailumarutamaruta5402 5 месяцев назад
ሁለቱም ፆምና ፀሎት አንድላይ ሲመጡ ዘንዶው መጮህ ጀመረ 👌
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁን አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
Далее
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Просмотров 8 млн
до/после Знакомо?
00:16
Просмотров 13 тыс.
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Просмотров 8 млн