Тёмный
No video :(

🛑የሸገር የቤት ፈረሳ እንደገና ተጧጧፈ 😂 የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች - Ethiopian TikTok Videos Reaction 

Tikus Neger
Подписаться 115 тыс.
Просмотров 45 тыс.
50% 1

🛑የሸገር የቤት ፈረሳ እንደገና ተጧጧፈ 😂 ብዙዎች ያነጋገረው የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆 - የኢትዮጵያ ቲክቶክ - #ethiopiantiktok #ethiopiancomedy #habeshatiktok Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction
🛑 ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ በአዲስ ስታንዳፕ ኮሜዲ "ማን እንደሀገር" ሰው ለማስከፋት ብዬ ሰርቼ አላውቅም … ለተቀየማችሁኝ ይቅርታ | Seifu on EBS
🛑አስቂኙ ፓርላማ አቀመሽኝ አሉ ብለው ገጠሙላት 😂 የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🛑 በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ይዤ ምንም የለኝም ብዬ እጨነቅ ነበር የአንድ ሰው ህይወት የፅጌ ክፍል፡3
🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
ቪዲዮ ለመላክ
👇👇👇👇👇
ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
👇👇👇👇👇
የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
🟥Donate
ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
👇👇👇👇👇
PayPal :- yesehak@outlook.com
CBE acc:- 1000446824825
Tubbudy for free 👉www.tubebuddy....
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
► None of these images, music & or video clips were created/owned by me.
► This video is purely fan-made if you (owners) want to remove this video, please me before doing anything. We will respectfully remove it.
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

Опубликовано:

 

6 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 348   
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 5 месяцев назад
በብዛት በአረብ አገር ተቃጥለው ያመጡት የእህቴቻችን ንብረት ነው አገር አለን ብለው መተን እናርፋለን ያሉ ...😭😔 እግዚኦ ውይ ያገሬ ሰው .... ሁሉን የሚችል የምታምኑት አምላክ አልፋና ኦሜጋው ይድረስለችሁ :: ፍርድ ከሱ ብቻ ....😳😭😭😭
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@Menur-abuEida
@Menur-abuEida 5 месяцев назад
ገበሬው ካርታ ኖሮት ሰርቶት ሲኖርበት ህጋዊ ያንኑ ቤት እኛ ስንገዛው ጨረቃ ይባላል አላህ "ሱ ወ"ሁሉን አዋቂ፡ሁሉን ተመልካች ነው። በዳዮችም ከእሱ ቅጣት ማምለጫ አይኖራቸው።።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
?
@wondmagegnshumu3060
@wondmagegnshumu3060 5 месяцев назад
ህገወጥ ከሆነ ሲሰራ የት ነበሩ ሲሰራ ጥፋቱ የእነሱ ነው ስለዚህ ወደ ህጋዊነት ማስገባት ነው እንጂ ማንከራተት ዋጋ ያስከፍላለል
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 5 месяцев назад
አቤቱ የሆነብንን ሁሉ አስብ🙏😭
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
አሜን! ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@HikmaKasim552
@HikmaKasim552 5 месяцев назад
ከተማዋ ከድሀ እየፀዳች ነው ግን መጨረሻ የድሆች እንባና ግፍ መልሦ በእሳት ያጥባቸዋል
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ያሳዝናል!
@HikmaKasim552
@HikmaKasim552 5 месяцев назад
@@rasayifat5726 ከድህነት ከርሃብና ሀዘን አትውጡ
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 3 месяца назад
በትክክል
@endashashdebella2441
@endashashdebella2441 5 месяцев назад
አምላክ ደግን እና ክፉን እንዲለይ አይምሮ ለሠው ልጅ ሁሉ ሠጥቷል ። መርጦ መጠቀም የእያንዳንዱ ግዴታ ነው።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@almazabere3581
@almazabere3581 5 месяцев назад
የደሀ አምላክ ይፍረደን
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x 5 месяцев назад
ደሀመኖርአልቻለም(በገዛሀገሩ)😭😭😭😭😭😭😭😭
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 5 месяцев назад
የአዲስ አበባን ሰው ሕጋዊ ድሃ እናረጋችዋለን ብለዋል እስኪ እናያለን እድሜ ይስጠን ሀገራችን ሰላም ያርግልን 🙏💚💛❤️
@user-qs2gu7fz2b
@user-qs2gu7fz2b 5 месяцев назад
በጣም ያሣዝናል ለፈጣሪ ይታየው በአሁኑ ጊዜ ቤት ፈረስ ማለት የሞት ፍርድ የጅምላ እረሽና እንደማለት ነው ።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 5 месяцев назад
እግዚኦ የሰው ስቃይ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 5 месяцев назад
አቤት አገሪ ደሃ ወዴት ይድረሰ እረ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@radicalv2720
@radicalv2720 5 месяцев назад
ህገ ወጥ መሬት ወረራ ይቁም ሁሉም ተከራይተው ነው የቤቱ ባለቤቶች የሉም የግል ጥቅም ይቁም ።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@yalembeza3163
@yalembeza3163 5 месяцев назад
ውውውውይይይይይይ ትልቅ ሰው እንዲህ ይሳደባል። እንዴ እድሜ እኮ ያስተምራል። አሮጊቷ ተሳዳቢ በስማም። ይቅርይበልሽሽሽ።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@AmiGetachew
@AmiGetachew 5 месяцев назад
የጭቃቤት የተወሰበት እንባ አገሪትዋ ላይ የማያበራ እንባ እየቀጠለ ነው አሁንም ይህ የአገሩ ስደተኛ እንባ እንዴት እንደ ደርግ ብን ብለው ይጠፋሉ አወዳደቃቸው አያምርም
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@bestebeste7585
@bestebeste7585 5 месяцев назад
😢😢😢😢ወዴት እንሂድ በስደት 11 አመት ሆነኝ ከልጄ ተለይቼ የረቢ ፊትህን አዙርልን 😢
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@genetabate45
@genetabate45 5 месяцев назад
ለምንድነው አዳንድ ሰዋች የሚሳደብት ለምሳሌ (ሰለአርሰናል) የተሳደበችዉ ሴትዬ ሌሎችም እኛ በ ባህላችን ሰዉን መሳደብ ነዉር ነዉ ተብለን ነዉ ያደግነዉ. የአሁኖቹ ግን በጣም ነዉ የሚሳደቡት በጣም ያሳዝናል እባካቹህ ገፅሱአቸዉ አትሳቁላቸዉ.
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@danielabe5041
@danielabe5041 5 месяцев назад
የጌታን ፍርድ መጠበቅ ነው ደሀ ምን አቅም አለው
@nebiyu2707
@nebiyu2707 5 месяцев назад
ዋው ዋው ብራዘር አንደኛ ነው ዋው እኔም 1ሰዓት ላይ አዲስ ቪዲዮ እለቃለው ❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ነባ ብቅ እላለሁ በርታ!
@tenawudenekew8931
@tenawudenekew8931 5 месяцев назад
ውሀ ሲሉት ወተት የሚሰጡት ክክክክክ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@shemsiahaji4854
@shemsiahaji4854 Месяц назад
Wow, he has so beautiful voice
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@user-ug9jq5oq1j
@user-ug9jq5oq1j 4 месяца назад
this is amazing, how all this place with out legal process they got it,
@suzyhelen2809
@suzyhelen2809 5 месяцев назад
አአ የአፍርካ አንድነት ድርጅት ዋና ከተማ ፕላኑን ጠብቆ ቢሆን ይመረጣል።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@ABIRHAMGIRMAY
@ABIRHAMGIRMAY 5 месяцев назад
አሪፍ ነው::
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ አብርሃም! ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@Tekulaw
@Tekulaw 5 месяцев назад
Menu new Arif???
@user-yw1bc8gz7w
@user-yw1bc8gz7w 5 месяцев назад
ትክክል ነው የተናገርከው ያወዛግበል ይቅርታ ይደረግልኝ እና ካለ አግባብ ከሆነ መፍረስ አለበት ጨረቃ ቤት ህግ ማክበር ቪዲዬ የሰራ በረመዳን ፆም የላል የክርስቲያኖችም ፆም ነው ከእምነት ጋር አታገናኙት ባለፈው አፍርሰዋል
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 5 месяцев назад
ቢፈርስም ሰዉ ባቅሙ ለዘመናት ያፈሩትን እቃ እንዲያወጡ ግዜ መስጠት አሁን ቤት ሊከራዩ ነዉ ወይስ እቃ ተገዙ? እንደ ዜጋ እኮ ሜዳ ላይ ከሚጣሉ ለግዜዉ ጊዛዊ መጠለያ ጭራሽ ሰዎች እንዳያከራያቸዉ ትእዛዝ ሱማሌዉ ሶርያዎች ሱዳኖች ናይጀሪያዎች በነፃነት በኖሩበት ዘመን ሰዉ በሀገሩ በላያቸዉ ላይ ቤት ማፍረስ ? በዘመኔ ኢትዮጲያና ህዝቧ አሰቃቂ ግፍ ደርሶቧቸዉ አይቼ አላዉቅም
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 5 месяцев назад
ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ወይ 💚💛❤️❗❗❗
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@ahmedmohe5151
@ahmedmohe5151 5 месяцев назад
ዕቃ ጭነው የሚሄዱት ክርራይ ቤት ለመግባት ነው ቆርቆሮ እና በሩን ሽጠው ለክራይ ይከፍሉታል ይሄው ነው መሄጃ የላቸውም
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 5 месяцев назад
ምርጥ ግጥም ዘረኝነት ጥብ ናት
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@yidnekachewendeshaw1590
@yidnekachewendeshaw1590 5 месяцев назад
ወዴት እየሄድን ነው ወደ ገደል
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@tofikdari
@tofikdari 5 месяцев назад
የማታቀውን አታውራ ባለጌ ነክ የሰው ክብር የማታቅ ለህሊና ኑር
@tofikdari
@tofikdari 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ወይ ዘንድሮ
@TirunehAsnake
@TirunehAsnake 5 месяцев назад
እግዜር ምርጥ ግጥም ነዉ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@ethio993
@ethio993 5 месяцев назад
በህገወጥ ቤት ከሰራህ ህገወጥ ነህ ዝም ብለህ ኡኡ አትበል አምና ህገወጥ ቤቶች ሲፈርሱ ዘንድሮ ወዳንተ እንደሚመጣ ካላሰብክ እብድ ነህ የደላላን ቂቦ አፍ ሰምተህ ገንዘብ አውጥተህ ህገ ወጥ ቤት መንግሥት ላይ አትጩህ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@alemayehu-bl8mr
@alemayehu-bl8mr 5 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል እውነት ለመናገር ጥቁር ጣላያን እየገዛን እንዳለ ይሰማኛል ከብልፅግና የሆነ ነገር ከመጠበቅ ግን ከዝንብ ማር መጠበቅ ሳይቀል አይቀርም ለማንኛውም ፈጣሪ ቤት ንብረታቹህን ላጣቹሁ ከጎናቹህ ይሁን
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@molamirade109
@molamirade109 5 месяцев назад
ድሀን እድህ ማሳቃየት ምን አይነት አርመኔነት ነው የድሀ እባ ጎርፍ ሆኖ ይውሰዳችሁ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@Sabasaba-dw5sp
@Sabasaba-dw5sp 4 месяца назад
1bir fikir neh eko
@nuniguebrehiwot7
@nuniguebrehiwot7 5 месяцев назад
ሰላም ሰላም አዲስ ነገር ትኩስ ነገር ጠፍተህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ፡🙏🙏🙏💐💐💐
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሰላም ሰላም ኑኒ አመሰግናለሁ እንኳን ደህና ቆየሽኝ!
@meseretaddisu7361
@meseretaddisu7361 5 месяцев назад
ዓለም ጨረቃ ላይ ለመኖር ባሰበበት ወቅት ከዚህ ደግሞ በቀን የተሰራን ቤት ጨረቃ ቤት እያሉ ያፈርሱታል፡፡ ሲሰራ የት ነበሩ?
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@user-rv9ny6vt9b
@user-rv9ny6vt9b 5 месяцев назад
ለምሳሌ ቢያሳ ደሮማነቂያ የጭረቃ ቤት ይባል ኢንዴ?
@HikmaKasim552
@HikmaKasim552 5 месяцев назад
የኔም የሁለት እህቶቼም ቤት ፈረሰ ከአስር አመታት በላይ አረብ ሀገር ደም የተፍንበት ቆርቆሮም እንስጥ አሉን
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።👍🙏🙏🙏
@dirsayiew.senbet705
@dirsayiew.senbet705 5 месяцев назад
የቀን ጉዳይ ነው ይህን እንባ ቀላል አይምሰላቹ ፈጣሪ ብድሩን ሲከፍል ....
@NegstieGeremew
@NegstieGeremew 5 месяцев назад
ጎበዝ በርቱ አንድ ያለችን አየር መንገዳችን ነበረች ይችንው ለማፍረስ ከካድሬ እስከ ደጋፊ መሯሯጥ ጀምራችኋል ለመሆኑ በተሳፋሪዎች ላይ ችግር እየፈጠሩ ያሉት የአየር መንገድ ስራተኞች ወይስ የደህንነት አካላት ? የአየር መንገድ ስራተኞች ወይስ የጉምሩክ ሰራተኞች ? መልሱን ለእናንተው
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
መልሱማ ቪድዮው ላይ ነበር አልጨረሽውም!
@NegstieGeremew
@NegstieGeremew 5 месяцев назад
@@TekusNeger ወዳጀ እመነኝ በኢትዮጵያዊነት ስሜትህ ለስከንድ አልጠራጠርህም ነገር ግን በኢትዮጵያ አየር መንገድ እና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቅርቡ ምን እንደሚፈጠር ታያለህ ምክንያቱም የኢትዮጵያ ስለሚሉ ጥላቻው አፈፃፀማቸው ሳይሆን ስማቸው ነው ነገር ግን አውቆ የተኛን ቢቀስቅሱት አይስማም ይባላል ።
@user-tz4pg5dn1h
@user-tz4pg5dn1h 5 месяцев назад
አሪፍ ነው ደስ ይላል 👍🎉🎉🎉
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ!
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 5 месяцев назад
ሰላም ነህ አመሰግናለሁ ፈገግ ሳቅ በሳቅ ሮማን እና የማላውቀው ኮየ ፈቼ ነው ያሉት የት ነው እኔ የማውቀው መንግስቱ ሃይለማሪም የሰራው በጣላኖች ሴሚሲ ነው ከ አዲስ አበባ ወጣ ይላል ለ እኔ አዲስ ታገል 😭 ትክክል እግዚብሔር ለዘረኛ ልብ ይስጥ መዝጊያህ ሙዚቃ ጥሩ ነው የማሆይ ፒያኖ😭
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@daniman1216
@daniman1216 5 месяцев назад
ግፋቸው በዛ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@user-gf1ys2ue9t
@user-gf1ys2ue9t 5 месяцев назад
ውነትሽን ነው
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 5 месяцев назад
ቆይ ግን ፈርሶ አያልቅም እንደ አረ ጉድ ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሌላ ባዶ ላይ ይሰራላ! ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።👍🙏🙏🙏
@user-by5rr1xh8x
@user-by5rr1xh8x 5 месяцев назад
ፍርሃት ይሁን ፣ ቸልተኝነት ይሁን ፣ ደንዝዘን ይሁን ወይም ደግሞ እየተፈፀመ ያለውን በመደገፍ ለምን እንደሆነ አላውቅም ዝም ብለናል ። ብቻ ፈጣሪ መልካሙን ያምጣልን ። ዝምታችን ግን ትክክል ነው ? ማለቴ ሀገራችን ኢትዮጵያ ዙሪያዋ እየነደደ እኛ መሃል ተቀምጠን ምንም እንዳልተፈጠረ እጅ እግራችንን አጣጥፈን የተቀመጥነው በደህናችን ነው ? ዙሪያውን እያነደደ ያለው እሳት ሙቀቱ ተመችቶን ይሆን ? በፊት ከሩቅ የምናየው የነበረ እሳት ሲጠጋ ሲጠጋ ወላፈኑ መጋረፍ ከጀመረ ሰነባብቷል በቅርቡ ደግሞ እኛም የእሳት እራት እንሆናለን እስከዛው ግን ዝም እንዳልን እንቀጥላለን እሳቱ ላንቃውን ከፍቶ ሲውጠን የዛን ጊዜ መጮህ እንጀምራለን ።
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@user-kh1cv2ry1w
@user-kh1cv2ry1w 5 месяцев назад
እረ ፍኖ ድረስልን አለቅን እኮ የኢትዮጰያ ህዝብ አትነቃም ጭቆናው አልበዛም
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@user-si2vx1vn4z
@user-si2vx1vn4z 5 месяцев назад
ayzon😢💔
@chuchumike3286
@chuchumike3286 5 месяцев назад
ምን ብቻ ፍኖ ስሙን ብቻ እኮ ሆን የምንስማው ህዝብ እንዲህ ጉስቁልቁል ብሎ ባገሩ ጌታ ይድርስ እንጂ ፍኖ ወይ ፍኖምን እንደምል አላውቅም👏🏽
@Tekulaw
@Tekulaw 5 месяцев назад
​@@chuchumike3286FESAM WEREGNA ANTE LE FANO MENE ADEREGEHALE WERE TETEH WEDE BEREHA GEBA!!!!! BE SEW DEME ANTE NETSA LETEWETA NEW????
@chuchumike3286
@chuchumike3286 5 месяцев назад
@@Tekulaw ኪኪኪኪ ከንስምህም ተኩላው ማንህና ንው አንተ ስለፍኖ የምትናገር ምን ታውቃለህ የዬቱብ አለቅላቂ
@raheemakader7352
@raheemakader7352 5 месяцев назад
ጠፍሀል ከጭንቀት ፈታ ታደርገናለህ ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን ሰው ከሀገሩ የት ይድረስ አረ ምንጉድ ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
አለሁ ራሂ! ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።👍🙏🙏🙏
@shemsiahaji4854
@shemsiahaji4854 Месяц назад
I’m so sorry. So sad God help you guys.😢😢😢😢😢
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 5 месяцев назад
በመጀመሪያ እንዲሰሩስ ደንብ የሚባሉት ገንዘብ ሳይቀበሉ መቼ ያሰሩና ?።እነዚህ ሰዎች እኛን ራሳችንን ሳያፀዱን አይቀሩም
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@nazrawitedros5028
@nazrawitedros5028 5 месяцев назад
ኣላደግንም እንላለን , ይህን የጨረቃ ቤት ይዘን ነው የምናድገው? መንግስት ደግ ኣረገ ።😊
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@hailumarutamaruta5402
@hailumarutamaruta5402 5 месяцев назад
እነዚ አፍራሾች ግማሹ ደላላ የነበረ ግማሹ ግቦ የበላ ነው. ዛሬ ሕግ አስከባሪ ሆኖ የመጣው 🤔
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 5 месяцев назад
አምላክ. ይፍረድ. ደሀመግቤአጣ. ቤትዉስጥ. ተቀምጠንም. ችግሩን አልቻልነዉም. ለደሀ አምላክነዉያለዉ. ይፍረደን ለይቶጼያ. ደሀአምላክ ይድረስለት
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@user-tr1mr1tk1y
@user-tr1mr1tk1y 5 месяцев назад
እዉነቷን ነዉ ሽሮ በልቶ አልጠገበ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 5 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@neba1034
@neba1034 5 месяцев назад
wawaweee berazere♥♥♥
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
🙏🙏🙏
@gogofa2675
@gogofa2675 5 месяцев назад
የዚህን አካባቢ ታርክ አውቃለሁ በውስጥ መስመር ቢኖረኝ አስረዳህ ነበር ❤
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
t.me/Tikusone በዚህ ማግኘት ትችላለህ
@FathmaAlwagan
@FathmaAlwagan 5 месяцев назад
❤❤
@nuniguebrehiwot7
@nuniguebrehiwot7 5 месяцев назад
አንተ ሀገሬ ሰው አንተ አገሬ ልጅ በርታ ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 5 месяцев назад
Bravo
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 5 месяцев назад
ክክክ የህልዪ ኮቢ ሲያደርግ. ደሞ በኮስ ተጣሉ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@hudamultimedia1980
@hudamultimedia1980 5 месяцев назад
በህገወጥ የተሰራ ቤት ቢፈርስ ተቃውሞ የለኝም:: ማንም በጉልበቱ ከህግ በላይ መሆን የለበትም::
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@user-cu9di3nv8z
@user-cu9di3nv8z 5 месяцев назад
አንተ አንዱ ትሆናለህ ሸጠህ በልተህ እንደገና ልትወስድ የተዘጋጀህ ፈጣሪ አለ ትተፋታለህ
@m.bedane7442
@m.bedane7442 5 месяцев назад
ማን ማንን ህገ ወጥ ያረጋል ምድረ ሰገጤ ጎበዝ ከሆኑ ሌላ አ/አ መፉጠር ይችላሉ ግን የበታችነት ስሜት ነው ይሄ ሁሉ🟩🟨🟥💪🏽💪🏽💪🏽 ፋኖ ወደፊት ሌላ ምርጫ የለም
@mulugetateklu4558
@mulugetateklu4558 5 месяцев назад
እረ መልሱን ስጡ ዝምታው ምንድን ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
የምን መልስ ሙሌ?
@ETHIOTALK900
@ETHIOTALK900 5 месяцев назад
ህገ-ወጥ ይፍረስ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏
@አሊያ
@አሊያ 5 месяцев назад
ባለጊዜ ክረምት ሲመጣ ያፈርስባቸዋል ሽጦ መሳሪያ እየገዛበትነው ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ ፍረዲ😢😢😢
@አሊያ
@አሊያ 5 месяцев назад
ኢቶቢያን ጠላሁ እህ😢😢😢😢😢😢ያማል
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@gathwmola7361
@gathwmola7361 5 месяцев назад
የሸማግሌ ወንባደ🌸🌸🌸🌸🐓🐓🐓
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 5 месяцев назад
ይህ መንግስት ከዚ በላይ ምን እስከሚያደርስብን ነው ምንጠብቀው? 😭😭😭
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@negateyasinyeshe6365
@negateyasinyeshe6365 5 месяцев назад
👍
@tititezeta5435
@tititezeta5435 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w 5 месяцев назад
😭😭💔😭😭🤲☝
@yigebashalkassa2077
@yigebashalkassa2077 5 месяцев назад
ለከያኒ /ድረሲ ታገል እንደዘወትሩ ለሚያቀርበው ትምህርታዊ ጽሁፍ ምስጋናችን ይድረስልን
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@seadiomer1266
@seadiomer1266 5 месяцев назад
ሜዳ ላይ በቦዘኔ ረኛ የተበተኑ ኢትዮጵያዊያን ነን በሄድንበት አንገታችንን እንደደፋን 😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 5 месяцев назад
Thanks good job❤
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
You're welcome 😊
@hannatesfaye6812
@hannatesfaye6812 5 месяцев назад
ለምን የሚሳደቡ ሰዎች ታቀርባለህ ኧረ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@tsigezeleke6008
@tsigezeleke6008 5 месяцев назад
ዝም ካልክ ማንም ይረግጥሀል
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 5 месяцев назад
አንተ ምን እድነው የምትዘባርቀው አሀን እንኳን ፈረሰ እያልክ ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ወይ ዘንድሮ
@gezahegnbelete3517
@gezahegnbelete3517 5 месяцев назад
መንግስት ከአባት ከእናት ጋር መሳሰላል ነበር ።አሁን ግን ......
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@wondmagegnshumu3060
@wondmagegnshumu3060 5 месяцев назад
ምንግስት እራሱ የጨረቃ መንግስት ነው ህዝቡ አንድ ሊለው ይገባል።
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 5 месяцев назад
Very sad
@bizuneshteshom7987
@bizuneshteshom7987 5 месяцев назад
Ayyyy ethiopian egzabeher yhunesh 😢😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።👍🙏🙏🙏
@askme7620
@askme7620 5 месяцев назад
17:16sec. is the best one👌😁.
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@hdud1093
@hdud1093 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Chereka203
@Chereka203 5 месяцев назад
ያርሰናለ ደጋፊዎችን የተሳደበችዉ ሰትዮ💯👍
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሃሃሃ! ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@user-ms4hc2xp5k
@user-ms4hc2xp5k 5 месяцев назад
የሴት ባለጌ ልቅ አፍ።
@kuwachamoki8216
@kuwachamoki8216 5 месяцев назад
Shetet shetet adergo biltigna lishebelel new😊
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@genetabate45
@genetabate45 5 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል የደሀዎችን ቤት እያፈረሱ ነዉ ፅዳት? ደሀዉ የት ይዉደቅ? ማፅዳት ከፈለጉ መጀመሪያ ለደሀዉ ቤት ሰርተዉ ከዛ ቢያፈርሱ አፀዱ ይባላል ግን ለሚፈልጉት ሰዉ መሬቱን ለመሰጠት ነዉ. ሁሉም የሰራዉን ይሰጠዋል.🥲🥲🥲
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@chuchumike3286
@chuchumike3286 5 месяцев назад
በጣም ንው የማዝንው የሚገርመኝ አንድ ወንድ መጥፍቱ ኢትዬ ውስጥ ምድር ቀሚስ ለባሽአፍችሁን ዝጉ እንደፍለጉ ያፍራርሱት ዝምብለህ እያለቀስክ ኑር ኤጭ የሚገርመኝ ደሞ ፍኖ ፍኖ የምትሉ ውሽት ንው ፍኖ የሚባል ንገር የለም
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@germaalem4213
@germaalem4213 5 месяцев назад
LEJU EYZEFENE VIDEO TAKOMALEH
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@user-pr3rm5ff5l
@user-pr3rm5ff5l 5 месяцев назад
እንኳን ስማ ክፍለ ሃገር ሁለት ጋሻ ሶስትጋሻ አለኝ እያለ የሚፎክረው ገጠሬ ሁላ አዲስ አበባ መሬት አለኝ ለማለት ያለ አግባብ የሰራውን ቤት ለምን አይፍረስ ትላለህ እኔ እኮ አዲስ አበባ ተወልጄ አድጌ መሬት የለኝም የምኖረው በቀበለ ቤት ውስጥ ነው አንተ ሽንሽናም ከየትም መተህ በወረራ ቤት ስትሰራ ምን ነው የሚባለው እንዳውም ጥርግርግ አድርጎ ወህኒ ቤት ማሰር ነበር ሌባ ሁላ ደሞ የኢትዮጵያ ህዝብ ምናምን እያልክ ታስተዛዝናለህ ኑሮአችንን ያስወደዳችሁ የወንጀል ምክኛቶች ብሎም ለአዲስ አበባ ግድ የሌላችሁ ከተማዋን አዝረክርካችሁ ማታ እንደጅብ ሄዳችሁ ትመሽጋላችሁ እኛ የከተማ ሰዎች ምን እንበል ኧ እንኳን ፈረሰ እሰይ ደሞ የት እንሂድ ትላለህ እዚያው ገጠር ሂዳ ሶስት ጋሻ መሬት አስራስድስትቆርቆሮ ቤት አለን እያላችሁ ትፎክሩ የለም እንዴ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@EliasBeyene-no1rs
@EliasBeyene-no1rs 5 месяцев назад
Ayizosh ethiopia tensaesh dersal dell lefano
@mekonnen74
@mekonnen74 5 месяцев назад
የጨረቃ ቤት ከሆነ ይፍረስ መንግስት ትክክል ነው
@jimihune9650
@jimihune9650 5 месяцев назад
የጨረቃ ቤቱን ማን ሸጠላቸው ማን የግንባታ ፈቃድ ሰጣቸው ማብራት ውሀ ማን አስገባላቸው የጨረቃ ቤት ሲገነባ የምታረጠርጥለት መንግስት የት ነበረ አንተስ በዛን ሰአት ለምን ቆመህ ትመለከት ነበር? አረጥራጭ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።👍🙏🙏🙏
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 4 месяца назад
አናትሽ ይፍረስ ​@@jimihune9650
@seniwelde9626
@seniwelde9626 5 месяцев назад
አረ ፍኖን ደግፈን ይሔንን ነቀርሳ መንግስት አዲስ አበባን ሳያጠፋ አንመንቅለው
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ለሰጣችሁን አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@maggiepapazian8746
@maggiepapazian8746 5 месяцев назад
Egewet hegewet new
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 5 месяцев назад
ወ/ሮ አበቤ ከገጠር ጭቃ ቤት ያለ ተወለደ የለም እርሶዎ ያን እረሱት ሌላዉ ቢቀር ለስንት አመት ያፈሩትን ንብረት እሰከሚያወጡ እንኳን ማስጠንቀቂያ ብትሰጡ ምን አለበት ? ሰባዊነት ዜጋነት ምኑላይ ነዉ ? ሌላ ቢቀር እቃቸዉን ያዉጡ እንዳዲስ ቤት ሊከራዩ ነዉ ወይስ እቃ ሊገዙ ?
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@zizitino6797
@zizitino6797 5 месяцев назад
እኔ የምለው ለልማት ከሆነ ለምን ተለዋጭ ቤት አይሰጣቸውም ሕዝብን በዓል እየጠብቁ ማስለቅስ ምን የሚሉት ድራማ ነው? አቤት ግፍ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@moneeraal-faodai5319
@moneeraal-faodai5319 5 месяцев назад
Grum Knbr New Dehe Bageru Beselam Aynorm Aregf New🎉🎉🎉And Br Lklkachewn Negerachew 🎉🎉🎉Betam New Des Yalegh Ymechew 🎉🎉Antem Berta Ymech 🎉🎉🎉Selam Lagerachen🎉🎉🎉
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሰላም ሰላም ሞኒራል እንኳን ደህና መጣሽ! ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@moneeraal-faodai5319
@moneeraal-faodai5319 5 месяцев назад
Enam Amesegnaleh Akerarebhn Ewedewalehu Gn Sma. MUNIRA. New
@user-bg2uq9gy1b
@user-bg2uq9gy1b 5 месяцев назад
እኛ ይኸውልህ ቱሉዲምቱ ኮንዶሚኒየም ሸገር ናችሁ ከተባል ጀምረን አበሳ ፍዳችንን እያዬን ነው፡፡ከጅምሩ ሕዝቡ በቅኝ አገዛዝ መዳፍ ስር ያለ ያህል ነው የሚስማው፡፡ምንም አይነት አገልግሎት ገንዘብ ሳትሰጥ የማግኘት መብት የለህም፡፡በተለይ እነዚህ አረንጉዋዴ ለባሽ ሚሊሻዎችማ የሆነ ቀን የሩዋንዳው ኢንተርሐሞይ ያደረገውን ዓይነት ፍጅት እንዳይፈጽሙብን በጣም ነው እየፈራን ነው የምንኖረው፡፡
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@yaredAyalew23
@yaredAyalew23 5 месяцев назад
ህጋዊ ማድረግ አይቻልም በረጅም ጊዜ ክፍያ ደሞ እኮ እራሳቸው ነው የሸጡላቸው
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ያሳዝናል! ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።👍🙏🙏🙏
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 5 месяцев назад
እየፀዳች ነው አ,አ ባታ የስጣችዋል አታስጩሁት::
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@tigistaschalew7740
@tigistaschalew7740 5 месяцев назад
አተ ትቦ አየ
@TekusNeger
@TekusNeger 5 месяцев назад
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
Далее
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Просмотров 1,4 млн
Insane Coffee trick EXPOSED 😱☕️ #shorts
00:20
Просмотров 4,9 млн