Тёмный

🛑🛑ዘመናዊ ፎቅ ቤት  

QESEM MEDIA ቀሰም ሚዲያ
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 66   
@fakk5592
@fakk5592 3 года назад
ማሽአላህ በርቱ እጅግበጣም ያምራል አቅሙ ቢኖር እንደዚህ ለቀቅያለቤት ጥሩ ነበር በቃለዱኒያው ባይሳካልን አላህ በጀነትይገነባልናል ኢንሸአላህ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 3 года назад
ኢንሻአላህ
@ይሁናሌላምንእላለሁ
እኔም የህልሜን ቤት ልክ እንደዚህ አሳምሬ በ 30 ደቂቃ ውስጥ ነው ሰርቼ የምጨርሰው አይ የኔ ነገር ስባንን ግን የለም
@ሷሊሀሀበሻዊት
@ሷሊሀሀበሻዊት 2 года назад
ደእኔ
@Mነኚስደተኛዋ
@Mነኚስደተኛዋ Год назад
ሀሀሀሀሀሀሀእኔምእዳቺውነኚ ግንመስራትእየቻልኩ እንዳልስራያገደኚነገርአለ ያነውእሚአነዲደኚ። እህህህ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Год назад
አይዞን
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 Год назад
አይዞን ከዚህ የተሻለ እንሰራለን
@tisge2254
@tisge2254 7 месяцев назад
140ካሬ ሰራልኝ g+1 ወንድም
@emuyoutube6702
@emuyoutube6702 2 года назад
ዋሊኩም ሠላም ወረህምዱላሂ ወንድም እኔ 250 ካሬ ቦታ አለኝ ጅ+1 እና የቪላ ሳርቢሶች አድርጌ መስራት ፈልጌ ነበር እስኪ ከቻልክ ምስሉን አሳየኝ ?
@AmarHussein-jy7ix
@AmarHussein-jy7ix 3 месяца назад
ሁለት መቶ ካሬ ላይ የሚያርፍ ባለ 1ፎቅ ምንያህል ይፈጃል?
@solomonhaile6226
@solomonhaile6226 2 года назад
የተወጣለት አቀራረበ ነው። ከተቻለ ፎቅ ያልሆነ ናመና አዘጋጁ፣ በተጨማሪም ከባንክ ብድር እንዴት ማግኘት እደሚቻል ዝግጅት ይኑራችሁ ።
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 года назад
በሚገባ እናቀርባለን 🙏እናመሰግናለን
@umuuhasen5407
@umuuhasen5407 3 года назад
Sele wofco bet lemekifet min yakil genzeb yasfeligenal siralin
@seidsheferaw6401
@seidsheferaw6401 3 года назад
ኢንሸአላህ አገር ሰላም ይሁንልን በጣም ምርጥ ቤት
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 3 года назад
🙏
@tube9426
@tube9426 Месяц назад
ሰላም ዘጠኝ በስምንት ስራልኝ
@temesgentemesgen1310
@temesgentemesgen1310 Год назад
G + 3 ስንት ይፈጃል 100 ካሬ ላይ
@habtamushotela5432
@habtamushotela5432 Год назад
where is the land sheger ketema
@sofitube7061
@sofitube7061 3 года назад
በርታ ወንድሜ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 3 года назад
🙏
@helantesfay2411
@helantesfay2411 2 года назад
ጥሩ ስራ ነው
@masreshalemma5757
@masreshalemma5757 2 года назад
ፕላንም ከእናንተ ነው ማለትም ሁሉንም ወጪ ሸፍኖ 1800000? very interesting am from dilla i will contact you if cement price decreases
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 года назад
🙏tnx we prepared house design and construct any house, you can contact me
@زينمحمد-و1ط
@زينمحمد-و1ط 2 года назад
አበሳ በርታ
@እሙሀናን-ወ8ገ
@እሙሀናን-ወ8ገ 6 месяцев назад
ልስራት. ነው. ይችንስ
@workuhabte566
@workuhabte566 2 года назад
እባችሁ8×12 የሆነ ጂ+1ቤት ስንት ክፍሎች ይኖሩታል? ዋጋው ሰንት ይፈጃል?መልካም ፈቃዳችሁ ቢሆን ብትገልጹልን ፦
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 года назад
እንደፍላጎትክ ማድረግ ይቻላል። ቤቱ ሰፋ ያለ ግቢ ካለው ግራውንዱ ላይ 1 ሰፊ ሳሎን መመገቢያ ያለው 1 ኪችን 1 ሰፊ መኝታ ከነ መታጠቢያው መሆን ይችላል። ፎቁ ላይ የተለያዩ 3*መኝታ ቤቶች እና ሰፊ መታጠቢያ ቤት ይኖረዋል። ይህ በኔ ዲዛይን ነው። ለማከራየት እንዲመች ከተፈለገ ግን አሰራሩ ይለያያል
@Mነኚስደተኛዋ
@Mነኚስደተኛዋ Год назад
እንደሱአርጎለመስራት ስትካሬቦታላይ ይሰራል ከባታውጪስትገዘብይሰራዋል ባላህመልስልኚ። በአሁኑስሀት
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 Год назад
እንደዚች ቀለል ያለ ለመስራት እስከ አንድ ሚሊዮን ይጨርሳል።አሁን ባለው ገበያ
@fozebinthabeshatube
@fozebinthabeshatube Год назад
@@qesemmedia9480 ቦታ ልገዛነው እናም ኢሻአላህ ስልካችሁን እስቀምጡልን
@UmRahimi
@UmRahimi Год назад
​@@qesemmedia9480 ክታች ምስረቱን አውጥች ፎቁን ብትመች ግዜ ለመስራት ስት ይፉጅብኛል ያስራችሁንግሩኝ ውይ ቁጥርህን አስቅምጥ
@Hbeshawit9856
@Hbeshawit9856 2 года назад
ዋው በጣም ያምራል ወልደያ ትሰራላችሁ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 года назад
እንሰራለን 0921272805
@Ftaumatube
@Ftaumatube 5 месяцев назад
ማሻአላህ ያምራል
@Etech1616
@Etech1616 Год назад
G plus 2 ground yaleklet kehon sint birr yefjale .. 110 Kare lay yarefe bet.please answer if you can..
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 Год назад
beketY vedio
@habtamushotela5432
@habtamushotela5432 Год назад
good please add information
@እሙቢላልቢላል
@እሙቢላልቢላል 3 года назад
በርታ ወድሜ ጋን ቢራክ ካልሆነ እይታ የለም እነበራታታቸው ላይይይይ ክክክክክ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 3 года назад
🙏🙏
@ስደተኛዋልጇንናፍቂ
አቤቱ ቀርቶብኝ በወጉ ኸይ ባልሽኝ አሉ ፎቁ ቀርቶብኝ የጨቱም ባለቀልኝ ሀገራችንም ሰላም ይሁንልን
@مرفدصالح
@مرفدصالح 5 месяцев назад
G(1) 10 be 6 snt new mifejew bro lesra spalt dar
@habtamushotela5432
@habtamushotela5432 Год назад
is there in our country
@እሙሀናን-ወ8ገ
@እሙሀናን-ወ8ገ 6 месяцев назад
ስት. ክላስ. ነው
@bizunehbekele3069
@bizunehbekele3069 2 года назад
ሚጋርም ናው
@محمد-ل8ح9ع
@محمد-ل8ح9ع 2 года назад
ማሻአ አሏህ በጣም አሪፍ. መረጃ ነዉ በርቱ እናንተ እንደዝህ አድርጋችሁ ትሰራላችሁ ወይ !? መልስልኝ ወንድም
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 года назад
ከዚክም በላይ እንሰራለን። እዘዙን
@honeytube1463
@honeytube1463 2 года назад
@@qesemmedia9480 ስልክህን
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 года назад
0921272805
@ዲኔቲዩብ
@ዲኔቲዩብ Год назад
ይቺ ቤት ዲዛይን ባሁን ሰዓት ስንት ይፍጃል
@TOKKUMMAA430
@TOKKUMMAA430 3 месяца назад
adressachun
@ethel7303
@ethel7303 Год назад
ኮፒራይት ሚባል ነገር አለኮ የሰው ቪዲዮ ዳውንሎድ እያረክ ልክ እንደራስህ እንደሰራኸው ትንተና ስሰጥ ሼም አይዝህም ክክክክክክክክ
@HappyHouseIdeas
@HappyHouseIdeas Год назад
Yes
@ሱሳነኝ
@ሱሳነኝ Год назад
አስላምአለይኩም ውራህምቱላሂ ውበርካቱ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 Год назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏህ
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 2 года назад
Ye medam qememoch chelen beneseram layik arguu 👍👍👍
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 года назад
እናመሰግናለን
@yaqoobyusaf5018
@yaqoobyusaf5018 2 года назад
👍👍
@KKtube-w5u
@KKtube-w5u 2 года назад
እኔእፈልጋለጉባላህ
@እሙሀናን-ወ8ገ
@እሙሀናን-ወ8ገ 6 месяцев назад
ስብስክራይብ. ይገባሀል
@hayutube3701
@hayutube3701 3 года назад
Weyet newu
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 3 года назад
የትኛውም ቦታ ላይ እንገኛለን
@hayutube3701
@hayutube3701 3 года назад
@@qesemmedia9480 dese
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 3 года назад
@@hayutube3701 እንሰራለን
@hayutube3701
@hayutube3701 3 года назад
@@qesemmedia9480 ok
@fozebinthabeshatube
@fozebinthabeshatube Год назад
@@qesemmedia9480 ተጨማሪ።ቪዶ ስራልን ባሁኑ ገበያ በ4 ምኝታ
@medinasayd4723
@medinasayd4723 3 года назад
በርታ ቀሳም
Далее
КВН Случай на физ-ре #shorts
00:31
Просмотров 22 тыс.
DEMONS ARE ATTACKING BRAWL STARS!!!
09:08
Просмотров 14 млн