Тёмный

🛑🛑bermel giyorgis🛑🛑ጊዬርጊስን ልለምነው ጎንበስ ስል ጊንጡ ሁለት ቦታ ነደፈኝ መርዙን በ በርሜል ፀበል ..... 

ኤልዳ ሚዲያ
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

ለበለጠ መረጃ ለጉዞ ስልክ 0943121212
/ @kalderejaይህ ኤልዳ ሚዲያ ነው በዚህ ሚዲያ ላይ እኔ ወንድማችሁ ዳዊት በተለያዩ ገዳማትና አድባራት በመጓዝ የተለያዩ የገዳማትን ምስክርነት እንዲሁም ታሪኮችን የማስተላልፍበት ነው ሚዲያውን ለመደገፍ 1000523866137 እንዳሰኘው ብርሀኑ ንግድ ባንክ በማስገባት መደገፍ ትችላላችሁ መረጃ ለመግኘት 0943121212 ደውሉ

Опубликовано:

 

30 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 57   
@user-rk3re7jz1m
@user-rk3re7jz1m 2 месяца назад
እኛንም በምህረትህ ኣስብን ስደተኝት አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ደጁ እንድርግጥ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 месяца назад
ወለተ ሀይማኖት ነኝ በፀሎታቸው አሰብኝ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ቅድሰት ኪዳነምህርት ለደጃቹው አደሩሱኝ እግዚአብሔር ሆይ ያንተ ፍቃድ ይሁን
@asterokbaindris8082
@asterokbaindris8082 2 месяца назад
ቅዱስ ግዮርጊስ ብቃልኪዳንህ ኣስበዝኝ ተስፋ ይቆረጠችዋ ኣመተማርያም ነኝ
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 2 месяца назад
አሜን
@mare7241
@mare7241 2 месяца назад
❤❤❤🎉🎉🎉❤
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 дня назад
ዘመዶችህ ሁሉ የስማእቱ የቅዱስ ጌወርጊስ አምላክ ልኡል እግዚአብሄር። ወደ ቤታው ያምጣቸው ለድነት
@user-cw3bq3qe8n
@user-cw3bq3qe8n 2 месяца назад
ኪዳነምህረት እናቴ ፈዉሽኝ ❤ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n Месяц назад
ሰመአቱአባቴ ለደጂህያብቃን ክብርለድግልማሪያምልጂ❤
@MesfinGebrehiwot
@MesfinGebrehiwot 2 месяца назад
ፍቃደማርያም እባላለሁ ሰማእቱ እንዲምረኝ ለደጁ እንዲያበቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ።
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 2 месяца назад
ቃል ሂወ ት ሰማልን
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 дня назад
አርበኛው ስማእቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ላተ የደረስለህ ለኛም ይድረስልን
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 месяца назад
እንኳን አደረሳችሁ ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በዐል ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ✝️ ስጦታው እንኳን ሰማእቱ ደረሰልክ ስላየውክ ደስ ብሎኛል እኔም ኢትዮጵያ መጥቻለሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 2 месяца назад
የዋህ ግልፅ ሰው ነው ፈረሰኛው ጨርሶ ይማርህ አምላከ ገወርጊስ በምረቱ ያስብህ
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 2 месяца назад
አሜን ፈጣሪ እንኮን ደረሰልህ ሰማእቱ ለሁላችን ይድረስልን
@user-dx6er5ck2s
@user-dx6er5ck2s Месяц назад
Amen..amen ..amen❤❤
@tgabab6759
@tgabab6759 2 месяца назад
ሰማዕቱ ጊርጊስ ለደጁ ያብቃን
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 дня назад
ልኡል እግዚአብሄር ይመስገን ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@hanashewandgn6188
@hanashewandgn6188 24 дня назад
አባቴለደጅህአብቃኝ🙏
@AsterAbebe-qc7ps
@AsterAbebe-qc7ps 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን በየብስ ትራንስፖርት መቼ ትጀምራላችሁ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 дня назад
ድግምተኛን ጠንቊይን በስው ላይ ክፉ ስሪ ደብተራወችን አስሮ ለቦታው ያብቃችው። ክፉት ይብቃ በቃ በለን ፈጣሪያችን
@TutuEshetu
@TutuEshetu Месяц назад
ስጦታው ወንድሜ ጎበዝ ጀግና እኔ ባንተ ቀናሁ የተቀደሰውን ቅዱስ ቆርጊስ ደጃፉን እንደአንተ ለመሳለም (ለመርገጥ ) ያብቃኝ አንተን ደግሞ ጨርሶ ይምርህ ቀኝ ግራ ሳትል የመዳን ቦታ መገኘትህን ሳላደንቅህ አላልፍም ለሰውም ብታማክር ወደሃላ ይጎትቱሃል ሴጣንን ተመስለው ያከላክሉህ ነበር አንተ ግን እግዜሐብሂር ይወድሃል ልብን የሚያውቅ አምላክ እርሱ እረድቶህ ለዝህ ላበቃህ አምላክ ክብር ይገባዋል አይዞህ በርታ እስከመጨረሻው ቅዱስ ጎርጊስ ካንተ ጋር ይከተልህ ወንድሜ 🙏❤
@Asmi715
@Asmi715 2 месяца назад
Lante yederese lewendemi yederes Amen Amen Amen
@user-em1oj2mr1p
@user-em1oj2mr1p Месяц назад
አሜን
@karizmakarizma1056
@karizmakarizma1056 Месяц назад
❤❤❤ Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🥰
@yoditbelachewbekele3557
@yoditbelachewbekele3557 2 месяца назад
የኔ አባት ለደጅሆ አብቃኝ❤🎉🎉🎉
@ironman6973
@ironman6973 2 месяца назад
ተክለ ፃዲቅ ነኝ አስቡኝ በፀሎታችሁ ለደጁ እንዲያበቃኝ እኔም እንድመሰክር
@samrawitmekonen6734
@samrawitmekonen6734 Месяц назад
Elelele amen 🙏🏾
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 2 месяца назад
ስጦታው ወንድሜ ቅዱስ ጊወርጊስ ጨርሶ ይፈውስህ
@asterokbaindris8082
@asterokbaindris8082 2 месяца назад
ቅዱስ ግዮርጊስ ድረስልኝ
@user-dh2po8lv2z
@user-dh2po8lv2z 2 месяца назад
ላንተ የደረሰ ባለፈረሱ ጊወርጊስ ለኔም ድረስልኝ
@bogalechroba4986
@bogalechroba4986 2 месяца назад
Qidus giyorgis ladaju yabqany askala mariyam bilachu taxamaquliny hadarachun
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff 2 месяца назад
ኧረየቁምእሬሳሁኛለሁበፀሎትአችሁአስቡኝጊዜእያለኝፀሎትማረግተቸአለሁ😢😢😢😢😢ይቅርይበለኝ
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 2 месяца назад
አይዞሽ ባለሽ ሰአት ፀሎት አድርጊ
@user-ce2je5ip3v
@user-ce2je5ip3v 2 месяца назад
አቅም የለፕም 😢😢😢😢😢
@hellenm1271
@hellenm1271 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 2 месяца назад
😢😢መቸ ነዉ እምፈወሰዉ😢😢
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 месяца назад
ያልፀዳ ልብ ይዘሽ እንዴት መፈወስን እንደምታስቢው ነው የሚገርመው ?
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 2 месяца назад
@@MikeAsmare3308 ሆ በሰላም ነዉ የኔ ልብ ይፅዳ አይፅዳ የት አየህ እኔ ንፁህ ነኝ እያልክ ነዉ
@asterokbaindris8082
@asterokbaindris8082 2 месяца назад
ቅዱስ ግዮርጊስ ድረስልኝ
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 2 месяца назад
አይዞሽ አምላከ ጊዮርጊስ ያሰብሽ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 месяца назад
@@gigitubeweloo ስላንቺ ለማወቅ መልአክ ሆኖ መፈጠር አያስፈልግም አንቺም ሆንሽ መሰሎችሽ ምን አይነት ድንቁርናና ሂሊናቢስ አመለካከት እንዳላቹሁና ከአለባበሳቹሁ ጀምሮ የፈጣሪን ትእዛዝ እንደማትከተሉ መፀሃፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈልሽን እንኳን አንድ ቀን ዞር ብለሽ አይተሽ የማታቂ ደንባራ በቅሎ መቼ ነው የምፈወሰው ስትዪ ቲንሽ አታፍሪም ? አንቺ ቆረቆንዳ ሠገጤ አንድ ነገር ልንገርሽ መጀመሪያ ኦሪት ዘዳግም ምእራፍ 22 ቁጥር 5 ላይና ወደ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ 2 ከቁጥር 9-15 ያለውን ብቻ አንቢቢና አለባበስሽንና የፀጉር አቀማመጥሽን አስተካክዪ እሄን ካደረግሽና ሠልፍሽን ካስተካከልሽ ቡሃላ ከአርተፊሻል ምስልና ህይወትሽ ቀስ በቀስ ውጪ ከዛም ለፈጣሪሽ የተገዛ ቅን ልብ ይኑርሽ ከሰዎች ጋር ፉክክርና እሽቅድምድም ውስጥ አትግቢ ፆም ፀሎት ከመጀመርሽ በፊት የተጣላሻቸውን ባንቺ ጥፋት ብቻ ሣይሆን በነሱም ጥፋት ያስቀየሙሽን ሰዎች በሙሉ ደውለሽም ይሁን በአካል ሄደሽ ይቅርታ መጠየቅ እንዳትረሺ በብልጥነትና ባቋራጭ የሰው ገንዘብ ለመንጠቅና የራስሽ ለማድረግ እንዳትሞክሪ እሄን ሣታደርጊ ቀርተሽ እየፆምኩ ነው ብትዪ እራስሽን ነው የምታታልዪው እንጂ ፈጣሪን አይደለም አንቺ ቀን እየቆጠርሽ ሽሮና ቃሪያ ብቻ ስለበላሽ የሚፈጠር ተአምር አይኖርም በተረፈ አንቺ የፈጣሪ ስራ ነሽ እንጂ እራስሽን ተመራምረሽ የፈጠርሽ አይደለሽም ስለዚህ ፈጣሪ በሰራው ገላሽ ላይ ምንም አይነት ማስተካከያ ነገር መጨመር አይጠበቅብሽም ንፅህናሽን ከመጠበቅ ውጪ የፈጣሪን ስራ ማንም ለማረም ስልጣን አልተሰጠውም አልሰማሁም አላወኩም አላየሁም አልገባኝም አይሰራም ሁልሽም የዘራሺውን የምታጭጂበት የማይቀረው የለቅሶ ቀንሽ እየመጣልሽ ነው ተዘጋጂ እሄ ለምን ተነገረኝ ብለሽ አፍሽን ለማሞጥሞጥ እንደምትነሺ እርግጠኛ ነኝ ነገር ግን ምንም አይጠቅምሽም ከቻልሽ ቶሎ እራስሽን ለማስተካከል መሞከር ብቻ ነው የሚያዋጣው ጊዜው አልቋል ትንቢቱም ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ከፊታችን በቀጣዩ ወራት ሃይለኛ ልንቋቋመው የማንችለው ሰምተንና አይተነው የማናቀው መቅሰፍት እየመጣ ነው በሽታ(ሰውነትን የሚያቆስል)በ12 ሠኣት ውስጥ የሚገድል እንዲሁም ሃይለኛ ረሃብና ቸነፈር የመሬት መንቀጥቀጥና መናወጥ የአየር ብክለት የርስ በርስ ጦርነትና መተላለቅ በጣም ብዙ ተያያዥነት ያላቸው ነገሮች ታዘው እየመጡ ነው አብረን የምናየው ይሆናል ፈጣሪ መሃሪ ነው እያላቹሁ የምትለፋደዱና ከጥፋታቹሁ የማትማሩ ብዙ ግብዞች አላቹሁ ፈጣሪ ምህረቱን የሚያሣየው ባለማወቅ ተሣስተው ይቅርታ ጠይቀው ንሰሃ ገብተው ለሚታረሙ ወገኖች ብቻ ነው እንጂ በየቀኑ ከሠይጣን ጋር ለሚተባበሩ ምህረትም ይቅርታም የለውም ስለዚህ እራስሽን እያታለልሽ ከመኖር ውጪ ለመስማት የፈጠነ ለመናገር የዘገየ አንደበት ይኑርሽ ደህና ሰንብቺ
@user-qo8ce6pd2l
@user-qo8ce6pd2l Месяц назад
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 2 месяца назад
ለምን ድነው ድምፁን የምትቆርጡት 😡
@alemnesh.alemneshtegen4369
@alemnesh.alemneshtegen4369 2 месяца назад
ምንድነዉ የጊንጥ ድግምት😢
@YENGATKOKEB
@YENGATKOKEB 2 месяца назад
ተንኮለኞች ናቸው መጠንቀቅ የግድ ነው ። ፈረንጁም ሐበሻውም ተንኮለኛ ነው ያመንከው ይረዳህ ዘንድ እመኛለሁ።
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 2 месяца назад
እስኪታሪኩን ያውራ ሠበካውኑ እባካችሁ ለባሙያ ሠባኪያን ቸውት
@user-ud9if4hm3s
@user-ud9if4hm3s 2 месяца назад
ይቅሪታ ያግንጥ ድግምት ምድን ነው
@user-is6jb6ro4m
@user-is6jb6ro4m Месяц назад
መተት
@user-ud9if4hm3s
@user-ud9if4hm3s Месяц назад
@@user-is6jb6ro4m ለምን ወደ ፀበል እያሄድ ለምን ማታት ያደራጋል? አማሰግነለሁ
@user-is6jb6ro4m
@user-is6jb6ro4m Месяц назад
@@user-ud9if4hm3s እሱ አይደለም ያደረገው ያደረጉበት ሌሎች ናቸው ሲቀጥል ደሞ እያደሱበት ነው መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ/ብለህ በደንም አዳምጡ
@user-ud9if4hm3s
@user-ud9if4hm3s Месяц назад
@@user-is6jb6ro4m እሽ ውዴ አማሰግነለው እሽ እማዬ ገብቼ ሰማለሁ
@user-rn1uy3ed9s
@user-rn1uy3ed9s 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@asterokbaindris8082
@asterokbaindris8082 2 месяца назад
ቅዱስ ግዮርጊስ ድረስልኝ
Далее
The Hardest Challenge!
00:37
Просмотров 13 млн