Тёмный

🛑 የተፈራው ደረሰ || አባይ ቲቪ ላይ የተላለፈው ብልገና || ቴድሮስ ታደሰ አልሞተም 

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 182   
@BenjaPodcast
@BenjaPodcast 7 часов назад
ፕላስቲክ ሰርጀሪ የተሰሩት የኛ አርቲስቶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-f-wRXP-Gr50.htmlsi=7M7fF4bq-pSgawjo
@AynalmNegusi
@AynalmNegusi 3 часа назад
እመቤቴ ታሳድግልሽ❤❤❤❤
@semarawitsat
@semarawitsat 10 часов назад
ነገ የአመቷ ማርያም ናት አዛኝቷ ትካዜአችንን በደስታ ትለውጥልን😢❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@EphremObsa-p1h
@EphremObsa-p1h 10 часов назад
Amen
@noh475
@noh475 10 часов назад
Amennn
@Enkafelemediaእንካፈልሚዲያ
​@@EphremObsa-p1hAmen
@TigistNigatu2015
@TigistNigatu2015 9 часов назад
አሜን❤
@benjatube2
@benjatube2 9 часов назад
አሜን
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 7 часов назад
እኔ ኤርትራዊ ነኝ እንዳተ ስራአት ያለው ዩቲበር የለም ተባረክ ላንተ ያሳደጉ ቤተሰብ ክብር ይገባቸዋል🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 9 часов назад
ቤንጃዬ ነገ የምወዳት ልጄ ኤፍራታ ልደት ነው ሁላችሁም መልካም ምኞታችሁን ግለፁላት ሠው ሀገር ስለሆነች ደስ እንዲላት
@Kokebahmed
@Kokebahmed 9 часов назад
መልካም ልደት ብለናል 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@benjatube2
@benjatube2 9 часов назад
ኤፍራታ እንክዋን ተወለድሽ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ
@Tadewosyohanes
@Tadewosyohanes 8 часов назад
እንኳን ተወልድሽ🎉🎉
@emmanuel8923
@emmanuel8923 7 часов назад
መልካም ልደት ኤፍራታዬ ☺️
@linaejabo8229
@linaejabo8229 6 часов назад
Happy birthday 🎂 ❤❤❤❤❤❤
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty 10 часов назад
ሰላም ሰላም ያስቃል ግን ስትጀምረው በታማኝ አረከው ምነው በሌላው ያስቃል ፣ያናድዳል በአባይ ቲቪ ሁሉም አርቲስቶች ናቸው በትግራይ ጦር ከመከላከያ ጎን ነን ያሉ አሁን በአማራ ክልል ያሁሉ ጦርነት ህዝብ ምድርን ሲደበደብ አሁን በአባይ ቲቪ ጠጅ ይግታሉ ይገርማል የአርቲስት አሽቃባጭ😂
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 9 часов назад
እኔ አሁንስ መስቀል የሚባል አመት ባል የመላው ክርስቲያን ሳይሆን የጉራጌ ክርስቲያኖች አመት ባል መሰለኝ ምን ጉድ ነው እንደዚህ ያጋነናችሁት አልገባኝም
@mishu372
@mishu372 9 часов назад
አረ በናታችሁ ዝም ብላችሁ አይታችሁ ከምትወጡ አያስከፍልምና like አድርጉ please❤❤❤
@ZaidBerhane-yj3xe
@ZaidBerhane-yj3xe 8 часов назад
Amennnnnnnnnn 🙏
@azebnegash1827
@azebnegash1827 7 часов назад
አሜን የግሸኗ እመቤት ሁላችንንም በበረከቷ ትባርከን ለአገራችን ሰላምን፣ ፍቅርን መስማማትን ታድለን ።
@ያህያYahyawe-s1r
@ያህያYahyawe-s1r 10 часов назад
አኮዋን ሳርጋችሁ ዋሽንግተን መልሳችሁ ሻራታን ያድርግላችሁ ጉሉ አሚን 🤣👍👈
@MekdiGetachewMekdiGetachew
@MekdiGetachewMekdiGetachew 7 часов назад
Amen 🙏
@MekdiGetachewMekdiGetachew
@MekdiGetachewMekdiGetachew 7 часов назад
Amen 🙏
@EyuEndu
@EyuEndu 9 часов назад
አረረረ ቤንጃ አስተውል የአባይ ቲቪ አዝማሪ ሚሚ የገጠመችው ግጥም ብልግና የለውም የመጀመሪያው ግጥም ምን ይላል ስማው በቅድሚያ እራሴን አሞኛል ሻሽ አስሪያለሁ የልጆች እናት ነኝ ብድን እወዳለሁ ነው ያለችው ከግጥሙ ጋር ነው ማያያዝ ያለብክ ብሮ ያኛውን ብ*ድ አልተጠቀመችም ስለ መዳን ነው ግጥሙ !!!
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty 10 часов назад
እነዚ በራሳቸው የሄዱ አይደለም መንግስት የሸጣቸው ግማሹ ደሞዛቸው ለኢትዮጵያ መንግስት ገቢ ይደረጋል ፣ አብይ የሚባል እግዚአብሔር ይንቀለው ሴት እህቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ቋንቋውን ባይችሉ ቢሳሳቱ ምን እንደሚደርስባቸው ለመገመት በሰውዬው ድምፅ ያስታውቃል
@Ksjags-v7b
@Ksjags-v7b 7 часов назад
ተመስገን አብይ አላማርርህም 😢😢😢😢😢😢የባስ ታሳያለህ አንተ ግድ የለህም ፍትህ ለሴቶችና ህፃናት
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 10 часов назад
አባይ tv አባይ tv እረ አፈርን እናት አባት ወድሞቻችን አጠገብ ሆነን tv ማየት ያሳፍራል
@dagiiTube1
@dagiiTube1 2 часа назад
ይሄንን ቪዲዮ የምታዩ ሰው እናት 1000000000 አመት ትኑር
@etagegngetahun9087
@etagegngetahun9087 9 часов назад
መዳን እወዳለሁ ማለቷ ነዉ ለምን አልመሰላችሁም ሰምና ወርቅ መሰለኝ (ልጆች በመዉለድ በማሳደግ አሞኛል .....እወዳለሁ መሰለኝ
@mimo4537
@mimo4537 3 часа назад
ትክክልነሽ ግን መዳን እሱ ሰሙ ነው ወርቁ ደግሞ ሌላ ነው።
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn 7 часов назад
ሠላም ሠላም ሠላም ውድ ቤንጃችን እንኳን ደህና መጣህ 😊😊❤
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 3 часа назад
ቤንጃ አቀራረቡ አሪፍ ይዘት ያለው ነገር ነው ይዞልን የሚመጣው ከምርጥ ባህርይ ጋር የመይረባ ወንድ እና ሴት ዛሬ ተጋባን ነገ ተፋታን እያሉ አፋቸውን ሲከፍቱ ላይክ በላይክ ይደረጋሉ አረ ጎበዝ የምናየውን እና የማናየውን እንለይ
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 Час назад
Kemir Benjachin betam eyechrmerk new kemir sorry lekalu malete balefew bante mikignat Ayne besiru lij tereda😢 zarem Egnih Abat so hulu bante hone mibalew kal ke fetari betach antenm yakatalina So Much Love More Respect Kiberliñ ❤🙏
@misrakasfaw
@misrakasfaw 6 часов назад
ሰላም ቢኒ ለበጎነትህ ፈጣሪ ይክፈልህ በእውነት ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤ አንድብር ዛሬ ይለያል 😂😂😂😂😂 ሁለተኛ ደሞ ለምትሰጠን መረጃ አመሰግናለው
@Lore9072
@Lore9072 Час назад
በመድሃኒአለም አገራችንን ለወጣቶች ስራ መፍጠር አቅቶን ልጆቻችንን ለአሽከርነት አሰልፎ መሸጥ። ያሳዝናል።
@AbduAbduka-y9u
@AbduAbduka-y9u 2 часа назад
በቁም ያለን ድሃ እንጠላሃለን እያላቹህ ሞች ላይ ተዝፉነ ብሎ ባህል ምናምን ሃብታም ለመሆን የቆመውን እየገደለ ቢዘፍንበት አይግረምህ
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 5 часов назад
በኒህ አባት ላይ ይህን ያደርጉ ኩታራ በህግ ቢቀጡ ማንም እንደዝህ አይደገምም ስልጣን ነው ላይ ያለው ወሮ በላ ነው ህዝብ አንገት ያስደፉ
@truth7844
@truth7844 5 часов назад
ሁለቱ ዘፋኖች ውሃው ውስጥ አልገቡም ፤ የሁለት ወር ህጻን የሚዋኝበት ላይ ቆሙ እንጂ ፤ ፈርተው ነው እንዳይወስዳቸው?
@abdulrahmanhabshi2124
@abdulrahmanhabshi2124 3 часа назад
እኔ እራሡ ግራ ገባኝ ያረብ ሽንትቤት አጥቤ የጨቃ ቤት አሰረቼ በአንድ አመት 7000ሺ ብረ ክፈይ መንግሥት አብደዋል።
@eleltahagos5149
@eleltahagos5149 5 часов назад
Thank you, Benjaye, it's my daughter's birthday, and wishing her a happy birthday, to ma beautiful Hanna. And a happy Monday for you aswell Benja.
@benjatube2
@benjatube2 5 часов назад
መልካም ልደት ለሀና እንክዋን ተወለድሽ
@johnteklu1637
@johnteklu1637 3 часа назад
HBD Haniye
@mumscookingshow3800
@mumscookingshow3800 7 часов назад
ምንማለታችሁ ነው ራሴን አሞኛል ብድን እወዳለሁ ነው ያለችው እረአረጋጉት ባንዴ ገልብጣችሁ ትተረጉማላችሁ
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 9 часов назад
የልጆች እናት ነኝ ብድን እወዳለሁ ማለት በብልግና ካልወሰድነው መዳን እወዳለሁ አይደል ወገኖች
@xFlavoriax
@xFlavoriax 8 часов назад
ትክክል ነሽ ይባላል ግን ብዙዎቻችን ከተርጉዋሚዎች ለማምለጥ ሌሎች መንገዶችን መጠቀምም ይቻላል፥፥ መዳን እፈልጋለሁ (ብድን) ብቻውን ሳይሆን ከ ህመሜ ብድን፥፥ መዳን ብችል ከህመሜ መፈወስ ብችል። እና ሌሎችም...😎
@dagemadis6424
@dagemadis6424 5 часов назад
ሁሉም ደርቲ ማይንድ ሆነን ነው እንጂ ሴትየዋ እራሴን አሞኛል የልጆች እናት ነኝ መዳንን እወዳለሁ (ብድን)
@bunathecatdteams1529
@bunathecatdteams1529 5 часов назад
እዘፍናለው ቢልደሞ ሌላ ይል ነበር ችግር እኮነው የኢትዮጵያ ህዝብ ግን በሰው ሞላር ይገርማል ያሳዝና
@samlsd9711
@samlsd9711 Час назад
47፡39 ማነው የሌላውን ጉርሻ ሚነካካው፤ ወሬ አለማብዛት ይሻላል፤ ፈረንጅ እኮ አዋቂ አደለም ፤ ያው የኛ ሰው ይመስለዋል እንጂ
@addisgirma8211
@addisgirma8211 7 часов назад
በሳቅ የገደለኝ ቁርጥ እራስዋን ሚሉት ዘፈንላይ ተራቢው ገደለኝ 😂😂😂😂😂😂
@johnnycraft1560
@johnnycraft1560 10 часов назад
ወይኔ እህቶቼ ስደት አይኑ ይጥፋ እኔ በጪራሺ ለእቶቼ ስው ቤትን አልመርጥላችዉም በጭራሽ
@SarasaraAyihu-fq1et
@SarasaraAyihu-fq1et 7 часов назад
እረእኔም ይደብረኛል
@1587-fazr
@1587-fazr 5 часов назад
ኢትዮጵያ. ውስጥ. ጭማሬው. አሳብዶን. ከአገር. ልንወጣ. ነው. እኛም.
@MekuriawAstatekie
@MekuriawAstatekie 10 часов назад
ጀማሪ ነኝ በርታ
@TigistNigatu2015
@TigistNigatu2015 8 часов назад
ቤንጃ በርታ አሪፍ ነው አንዱ ለአንዱ ሲረዳዳ ሲደጋገፍ ማየት ደስ ያሰኛል❤
@Bininaldoatunited
@Bininaldoatunited 8 часов назад
Benja, I know sew mesrat alebet, melewet alebet, diha manim aywedewum, milewun hasab gin, betam mizanawi Mel's mifeleg new! Diha endaynor, betu eyeferese,eyetefenakele..dereja eyewetalet balebet gize...beteseb bedihinet yadadegachew lijoch, yitluachew new! Asebew, ante yakerebkachew sewuye, felgew adelem ezi yetayut, diha hono, yezemenu sew(wetat) dagmo keledebachew, yadafral! Ena merdat enji diha kehonk manim ayflgeh maletnot fair! Meredadat tirunetun endeteledew betsebk harif new, hule endeza sutaderg new makih ena, thank u
@SamanthaSigmoidfried-co5be
@SamanthaSigmoidfried-co5be 6 часов назад
Lijochun አስተምሩ ገረድ ሁነው እንዳይቀሩ
@1587-fazr
@1587-fazr 5 часов назад
እንኳን. አረብ ሀገር. የትም. ሀገር. አፈር. በልተን. ነው. ገንዘብ. የምናመጣው
@Yohannes555
@Yohannes555 3 часа назад
እናንተስ ደገማችሁት አይደል የራስ የራሱ አይሸተውም...
@abiylulseged3153
@abiylulseged3153 8 часов назад
መቃብር ቦታ የቀለደው ልጅ እንደው ለሠመረ ባሪያው ዜና ይዳርገው!
@MesiKube
@MesiKube 5 часов назад
አኔ አልስቅም ጭብል የሚያደርገው ግን ገደለኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂
@Bininaldoatunited
@Bininaldoatunited 8 часов назад
Yehe ye erku vedio, ewnet bihon destawun alchilewum ewnet! Ewnet yadirgilin! Gin ewnetu ednezi new blek tasibalek? Politics is there bro chk for more
@nanitad5622
@nanitad5622 8 часов назад
ምስኪን! ሙሉ ድፎ ዳቦ ስትውጥ ያላየ ነጋዴ ጁሱን ተበላ😅
@relaxingwithmishtag4941
@relaxingwithmishtag4941 4 часа назад
አንድ ብር የተባለ ጅል በጣም ነው ያስጠላበት ኤጭ
@bunathecatdteams1529
@bunathecatdteams1529 5 часов назад
ተማሪ ትውልድ እንዳይማር እሚደረግ ነገር ማ አለ ግራ ገባን እኮ
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 10 часов назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሴትየዋ ብዙግዜ ባሏ መይም ፍቅረኛዋ እየዋሽ አሟሯታል እርግጠኛ ነኝ በስማም አደከመችኝ
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 7 минут назад
Enesun teyachew eraseshen tebeki kelelesh manem ayayeshem ehete
@sanitizertube9042
@sanitizertube9042 3 часа назад
Beneja nice to see you bro 1birr gen nebeseh ayemarem 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 You killed it 😂😂😂😂
@Ksjags-v7b
@Ksjags-v7b 7 часов назад
ባልዬ ሆዬ ካልስህን አላልክም አይ ቤንጃዬ ደግሞ መልካም ስራህን ስወድልህ
@MaryoMichael
@MaryoMichael 2 часа назад
ባልገዋል እብድ ሆነዋል።ቺቺኒያመሰላቸው።
@S-G.19
@S-G.19 10 часов назад
TV lay yemetelalefu negeroch betam yeweredu mashkakat yemibezabachew honewal. Ye Chara mekeleja honwal eko.
@AbiyMekuria-w3x
@AbiyMekuria-w3x 8 часов назад
Benja በጣም የተከበርክ ሰው ነበርክ ግን በጣም እየወረድክ ነው ተው bro Before you are a nice to meet you too, though. Please take care, bro. Stay like a Gentleman?
@chefbuzyeshemlise7917
@chefbuzyeshemlise7917 8 часов назад
Min atefa?
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 5 часов назад
Uuuuuf 1ብር ገዳይ። እንደዚህ አዝናናኝ እንጂ
@የማርያምልጅ-ጰ7ዠ
@የማርያምልጅ-ጰ7ዠ 9 часов назад
የልጆች እናት ነኝ ብድን (ቢሻለኝ )እወዳለሁ ነው
@jerusalem7773
@jerusalem7773 9 часов назад
አባይ ቲቪ ላይ ለማለት የፈለገችው የልጆች እናት ነኝ መዳን አወዳለሁ አፈልጋለሁ ለማለት ነው እንጂ አማሪኛዉን አታንሻፍፉ እዴ 😮😮😮
@benjatube2
@benjatube2 8 часов назад
የአዝማሪ ግጥም በባህሪው ስምና ወርቅ ነው
@genetzeleke7367
@genetzeleke7367 5 часов назад
እኚ አባታችን የሚገኙት ቆቦ የሚባል አገር ነው መኪና ሚቆምበት ቦታ ሚገኙት እኔ ወደዛ በምሰራ ጊዜ ብዙ ጊዜ አገኛቸዋለሁ
@benjatube2
@benjatube2 4 часа назад
እባክሽ ህ የምናገኝበት መንገድ ካለ ተባበሪን @benjatube በዚህ ቶሌግራም አናግሪኝ
@KibretHayyauu-h9k
@KibretHayyauu-h9k 9 часов назад
የአምናን ሰው ወቀስኩት አፌ ልጓም የለው የዘንድሮ ባሰ እጅ እግር የሌለው ይኸው በማህጸን በኩል ሆድ እቃ የሚያወጣ መጣብን ሰው እና አውሬ የማይለይበት ዘመን
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 9 часов назад
እግዚኦ የኢትዮጵያ ህዝብ አዉሬ ሁኖል😢
@Tewabech-x3z
@Tewabech-x3z 9 часов назад
አንተ በየኸው መልኩ አይደለም መዳን እወዳለሁ ነው ለማለት ነው አንዳንድ ቃላት ሰም እና ወርቅ አላቸው አንተ በተወደደ ወርቅ ወርቁ ጋር ምን ወሰደህ
@benjatube2
@benjatube2 8 часов назад
የአዝማሪ ግጥሞች በባህሪያቸው ስምና ወርቅ ናቸው
@Jojogeb1
@Jojogeb1 10 часов назад
ምነው እያስረዘምክ መጣህ ወንድማችን?
@TewodrosTesfaye-nb2sy
@TewodrosTesfaye-nb2sy 5 часов назад
ewnethn new yemidebr smet new yalew ene yehonku yakl new yetesemagn
@samlsd9711
@samlsd9711 Час назад
ትቪ ኮንተንት አመራረጥ ማያቁበት እንደው ኢትዮጲያ
@mememmememmmemem5648
@mememmememmmemem5648 10 часов назад
,😂😂😂😂yekalsew temhg beka yebln kalsy ehhh ..... 😅😅😅
@MedhanitAbrar-zx6wn
@MedhanitAbrar-zx6wn 7 часов назад
amhara ina tgray guragena kebena indih bitarequ des ylegnal....
@LinaSameson
@LinaSameson 6 часов назад
ድሀ ከሆንኩ ተወው ሰውንና ራሴንም አልወደውም
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 9 часов назад
LEMENGSTMA EZEN ENJ KALCHEMERE DRON BEMN YGEZAL ?
@AduAdu-m6r
@AduAdu-m6r 6 часов назад
ወይኔ አንድ ብር ገና ሳላየው በሳቅ ሞት ኩ
@fmeylan2240
@fmeylan2240 Час назад
እቢዳችእራሳቸሁሙቱባለጌሁሉሰዳች
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga 4 часа назад
ewenet belhul selam esu yametalen
@mama-if2to
@mama-if2to 9 часов назад
በአሁኑ ኢትዮጵያ ናት የምሞላው😂😂😂
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 3 часа назад
በአብይ ጊዜ ልክ ነገር የለዉም
@እግዛቤሔርፍቅርነው
😮😮😮😮😮ወኔ ቅሌት ምን እወዳለው አለች😂
@sarazeleke5090
@sarazeleke5090 10 часов назад
Egzhabehar yewedehal menem betehone
@SelamGirma-hl4td
@SelamGirma-hl4td 9 часов назад
ቢኒዬ ምንጉድ ነው😳😳ቪዲዮውኮ ረዘመ
@MasterPubg-r1f
@MasterPubg-r1f 8 часов назад
አንተ ሚሚን የወቀስክ በቀና ተመልክተው
@sarazeleke5090
@sarazeleke5090 10 часов назад
Sew yeserawen kemetatatelu yerasachewen feteru wera becha
@goreja100
@goreja100 6 часов назад
ምን ችግር አለው ብትድን?😅😅😅
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 10 часов назад
ሟርተኞች ለነሱ ያድርግላቸው
@LeenBirhanu
@LeenBirhanu Час назад
SELAM 🙏🙏🙏
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 8 часов назад
Halloween mehonu newe wayes
@samlsd9711
@samlsd9711 2 часа назад
24:03 ya lij እስር ቤት መግባት አለበት
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 10 часов назад
ኧረ የእና ሞጣ ዜና😂😂😂😂😂😂
@efratajo434
@efratajo434 3 часа назад
Gist nachew ayitayum
@samrivlog77
@samrivlog77 6 часов назад
2k asgbughe benja family
@LeenBirhanu
@LeenBirhanu Час назад
Fth lesetoch 😭😭😭😭
@RobelGebregziabher-d5h
@RobelGebregziabher-d5h 8 часов назад
ABO TEWAT BAKH TEWAT METEDADERYAWA NEW ATA ATNORLAT
@lemlemg542
@lemlemg542 8 часов назад
ራፐሩ ተመችቶኛል😂😂😂😂
@yosefworku8773
@yosefworku8773 3 часа назад
Benjjjaaaa... Mojaa!
@LolisaLolisa-kn3ml
@LolisaLolisa-kn3ml 10 часов назад
👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️👌👌👌🌻🌻🌻
@Cristianmeron8019
@Cristianmeron8019 2 часа назад
I love 1birr😂😂
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 10 часов назад
እንኳን ደህና መጣህ።
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 9 часов назад
7:05 Exactly my life
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 8 часов назад
ባሽዬ ይመቾት
@DagiwoteDayyo
@DagiwoteDayyo 6 часов назад
ምን አጠፋች
@TegestAleme-ul1bg
@TegestAleme-ul1bg 6 часов назад
ተመሰገን
@Meqide
@Meqide 5 часов назад
አሜንን
@manarsoud4147
@manarsoud4147 9 часов назад
ዉይ አድብር
@LiyuSetagn
@LiyuSetagn 9 часов назад
woooooooo 1 Birr . Besake gedalekagn.
@NisrinMagboul
@NisrinMagboul 10 часов назад
Selam benja❤❤❤❤
@selamwasihun5005
@selamwasihun5005 10 часов назад
selam benja
@sophiaafworki1284
@sophiaafworki1284 4 часа назад
1 birrrr😂😂😂😂😂😂❤❤❤.
Далее